እልል..የሄቨን እናት በአዳነች አቤቤ ሰፕራይዝ ተደረገች ሌላ የተሰማው አስደንጋጭ የመድፈር ወንጀል Guramayle Ethiopian Daily News

  Рет қаралды 137,205

Guramayle ጉራማይሌ

Guramayle ጉራማይሌ

Күн бұрын

‎@guramaylemedia is your ultimate destination for news, extraordinary entertainment, informative and educational videos.
እልል..የሄቨን እናት በአዳነች አቤቤ ሰር ፕራይዝ ተደረገች ሌላ የተሰማው አስደንጋጭ የመድፈር ወንጀል Guramayle Ethiopian Daily News
make sure that you subscribed to our channel and turn on notification
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
chaanaalii keenya kana irratti hojiiwwan artii hawwatoo, barsiisoo fi kkf ni argattu .. hojiiwwan mimmiidhagoo qabannee dhihaachuuf qophiirra jirra subscribe gochuun maatii keenya ta'aa.
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
#GirumErmias #ግሩም_ኤርምያስወጋየሁ #መስከረም_አበራ #መርሻ_ጌታሁን #ሞገስወልደዮሐንስ
የሱፍ አበባ New Amharic Movie | yesuf abeba |Amharic Movies 2022 |Ethiopian Music 2020
Fana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music
BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian #telaye #chernetfikadu #engedasewhabte #fenanhedru #bayushkebede #mesaytefera #amharicfilm #ethiopianmovie #officialtrailer #ጥላዬ #tilaye #HumanityEntertainment @Legend Entertainment @Awtar TV @Minew Shewa Tube @Nahom Records Inc @Hope Music Tube @Abel Birhanu @Seifu on EBS 2 @Zehabesha 4#AbduselamWorku
#ethiopiannewmovie2020
#ethiopiannewmovie2019thisweekfull
#newethiopianfilm2020download
#newethiopianfilm2019thisweek
#ethiopianmovienew2019fullmovie
#ethiopianmovie2019youtube
#ethiopianmovie2019fullmovie
#ethiopianmovieyoutube
#amharicfilm2020thisweek
#ethiopianfilm2020fullmovie
#amharicfilm
#addisfilm
#adisfilm2020
#newamharicfilm2020
#newamharicfilm2019
#addisfilm2020
#adisamharicfilm2020
#amharicfilmdownload
#የቡሄመዝሙር
#የወንዶችጉዳይ1
#የኢትዮጵያልጆችመዝሙር
#የኢትዮጵያልጆችቲቪ
#የፍቅርabcd
#bየደምአይነትአመጋገብ
#eliasgezahegnየቀነኒልጅ
#የfacebookየወሲብቅሌትናዘረፋ
#የhivምልክቶች
#የmikomikeeየአመቱምርጥፕራንክ
#የo+ደምጥቅም
#oየደምአይነትአመጋገብ
#ፍጡርየpart9
#ከርግጸክንየpart2
#ፍጡርየpart10
#የwifipassword
#የtvዋጋ
#የወሲብtelegram
#teddyafroየdawittsige
#የwifiፍጥነትለመጨመር
#የwifipasswordለመቀየር
#የ1990ዎቹ
#የ13ወርፀጋ
#የ10ቀንቁማር
#ፍጡርየ1
#የተከለከለክፍል1
#የአራዳልጅ1
#የደስታደሴት1
#የግርእሳት1
#የተቀበረውክፍል1
#የኛሰፈር1
#የ2ወርእርግዝናምልክቶች
#የ2013ትምህርት
#የወንዶችጉዳይ2
#የአራዳልጅ2
#የወንዶችጉዳይ2
#የኛሰፈርምእራፍ2
#የአራዳልጅ2
#የተከለከለክፍል2
#የአርበኛውልጅ2ሙሉፊልም
#የኛሰፈርምዕራፍ2
#የጨነቀለትቁጥር2
#የ3ወርእርግዝና
#የአራዳልጅ3
#የተከለከለክፍል3
#የወዶችጉዳይ3
#የልብምት3
#የኛሰፈር3
#የ4ወርእርግዝናምልክቶች
#የአራዳልጅ4
#የተከለከለክፍል4
#የአራዳልጅ4
#የእግርእሳት4
#የኛሰፈር4
#የተከለከለፍቅር4
#የልብምት4
#የአራዳልጅ5
#5የወሲብ
#የአራዳልጅ5
#የተከለከለክፍል5
#5ቅሌትየተከናነቡአርቲስቶች
#የ666የአውሬውክትባትበቅርቡይጀመራል
#የ6ወርልጅምግብ
#የ666ምልክቶች
#የ666ሚስጥር
#6የወሲብስሜትንየሚያነቃቁምግቦች
#ለማርገዝየሚረዱ6ነጥቦች
#7የወሲብጥቅሞች #የ90ዎቹምርጥየሙዚቃ #የ90ዎቹዘፈኖች #የኛሰፈር9, #ebstv #seifufantahun #balagerutv #artstv #hopeentertainment #minewshewa #nahomrecords #djmilla #flstudiotutorials #flstudiomobile #Ethiopiannewstoday #ethiopianmovies #9ኛውሺ #drabiyahmed #jewarmohammed #ethiopianmoviesthisweek #galaxy #ethiopianfunnyvideo #ethiopianprankvideo #betochdrama #ebstvethiopia #የእግርእሳት #የኛቲዩብ #የተከለከለ #የቤተሰብጨዋታ
@guramaylemedia
አስፊቲ እኔም እከተልሀለው እጄን ይዘህ ስለጃፒ የነገርከኝን አረሳም

Пікірлер: 419
@awolyimer3233
@awolyimer3233 21 күн бұрын
መሪ ማለት እንዲህ ነው ህመም የሚሰማው እናመሰግናለን ወ/ሮ አዳነች
@user-ec9ms2po6r
@user-ec9ms2po6r 21 күн бұрын
Ewnet awo
@AlemneshSewnet
@AlemneshSewnet 21 күн бұрын
እናመሰግናለን ወ/ሮ አዳነች አበቤ ኮራንብሽ
@Zeyedegebertsadick
@Zeyedegebertsadick 21 күн бұрын
እድሜ ይስጥልን ክብር ከንቲባ ይህ እንዱ የስውነት ምልክት ነው ። ❤❤❤❤
@BK-lc1ek
@BK-lc1ek 21 күн бұрын
አዳነች ጌታ ይባርክሽ እናት በመሆንሽ ስሜቱ ከባድ ነው
@wellelaasfaw4475
@wellelaasfaw4475 21 күн бұрын
ክብርት አዳነች አበቤ ዘመንዎት ይባረክ ።ጽድቅን የሚያደርጉ በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅነት ነው።እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክዎት❤❤❤
@fautunegusse3042
@fautunegusse3042 21 күн бұрын
Aman Aman Aman
@nidaleturky4170
@nidaleturky4170 21 күн бұрын
ክበር ባለኝ ነገር የኔ ጌታ ኢትዮጵያ ብዙ ምትፎ ሰውች ቢኖሩም እንኩዋን በዛው ልክ ፈሪሃ እግዝያብሔር ያላቸው ሰወችም አሉ 🥺🙏ክበርልኝ ጌታዬ ተመስገን ✝️
@AhmedinShemsu
@AhmedinShemsu 21 күн бұрын
የኔ እናት እኔ ስብር።ልበልልሽ የኔ ምስኪን እናት አይዞሽ አላህ ይረዳሻል።ገና ተገድሎ ተሰቅሎ እናያለን አላህ ይፈርዳል አዳነች ሀበቤ እናመሰግናለን ሁላችሁም ባለስልጣኖች ከዝች ምስኪን እናት ጎን እንድትቆሙ በአላህ ስም እንለምናችዋለን ፍትህ ለሔቨን
@getutebeje8596
@getutebeje8596 21 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል!!! ለወገን ደረሽ ወገን ማለት ይህ ነው!!! የተሠበረ ልብ የሚጠግን ሥራ ወድ ከንቲባ በጣም እናመሰግናለን!!!
@firahiwotabddisa5259
@firahiwotabddisa5259 21 күн бұрын
ክብርት ከንቲባ በእውነት የሠራዊት ጌታ በዘመኑት በመንገድት በሙሉ ይቅደምሉት ቤተሰቦን ሰራውን ይባርክሉት ልጇ በትመለሰም በዚህ ልክ እንባዋን ስትጠርጉ ለሷ ልጇን እንዳገኛች ነው የምትቁጥረው ሰው አጥታ ሙያዋን ቄያዋን ልጇን አጥታ የተሰደደች ሴት ዛሬ ወገን እንዳላት አወቀች አንቼ የሄቨን እናት በቃሽ አታልቅሼ ጀግና እናት ነሽ ሄቨንም ኮርታብሻለች ደሜ በከንቱ አለቀርም አያለችሸ ነው። በድጋሜ ክብርት ከንቴባንች ክብርት ይስጥልን።
@mohammedwelega4735
@mohammedwelega4735 21 күн бұрын
ከንቲባ አዳነች አበቤ በእውነት ልዩ ሰውነሽ የዝችን የሚስኪን እንንባ በዝህ መልኩ ስላበሽላት ፈጣሪ እድሜና ጥናይስጥሽ
@TsedaleTegi
@TsedaleTegi 21 күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግንሽ ክብርት አዳነች።ፍትህ ለህፃናት
@YeshawuAgunie
@YeshawuAgunie 21 күн бұрын
ክብር ካንቲባችን እናመሰግናለን ቢያንስ ከዚህ ከሀዘኗ ጋር የትም እባከነች ሳይሆን ማረፊያ ኖሯት ሐዘኗን ማዘን ትችላለች
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 21 күн бұрын
እናመሰግናለን ክብርት ከንቲባችን ወ/ሮ አዳነች አበቤ ክብረት ይስጥልን ❤
@nitsuhtekalign1142
@nitsuhtekalign1142 21 күн бұрын
ክብርት ከንቲባ አዳነች አበቤ በጣም እናመሰግናለን!!! የዚችን በደለኛ እናት ህንባ በማበስሽ ከልብ እናመሰግናለን !!! እግዛብሔር አምላክ እድሜ ዘመንሽን ይባርከው ሁላችንም በየቤታችን ልባችን ደምቷል እኔ በበኩሌ የመኖሬን ትርጉም እስካጣ ደም ነው ያለቀስኩት በውነቱ በግፍ በአሰቃቂ በተገደለችው ህጻን ግድያ እናት ልጅዋን ማግኘት ባትችልም ስቃይዋ አዘኗ መሪር ቢሆንም ሰው አለኝ ወገን አለኝ ብላ ማሰብ እንድትችል አድርጓታል ፈጣሪ አምላክ እሷንም መረጋጋትንና መጽናናትን ይስጥልን አሜን !!!
@diboraaddisu7461
@diboraaddisu7461 21 күн бұрын
ጌታ ይባርክሽ አዳነች አቤቤ
@user-ix6uk8kz1c
@user-ix6uk8kz1c 21 күн бұрын
እውነት ነውግን እልልልልልልልልልልልልልል አዳነቺ እግዚያቤሔር ይስጥሺ❤❤❤❤❤❤❤
@samritube645
@samritube645 21 күн бұрын
*ቤቱ ልጅዋን አይመልስላትም እኛ የምንፈልገው ማያዳግም ቅጣት ነው💔😭*
@Hana-3838
@Hana-3838 21 күн бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔ወገኔ አታዳንቁ ቤት ሠጠች ብላችሑ ፍትሕን መጠየቅ እንዳይቆም ።።።።
@tigib6790
@tigib6790 21 күн бұрын
ስለሚገባት እንኳን ሆነላት አንቺም ፖለትካውን እና የዝችን ጨቅላ ልጅ ሞት ለሌላ አጀንዳ አትጠቀሚበት
@Meseret-cm4we
@Meseret-cm4we 21 күн бұрын
ትክክል
@Yeneneshi-gc6qi
@Yeneneshi-gc6qi 21 күн бұрын
ቤት ብቻ በቂ አደለም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ነው ሚያስፈልጋት የኔ ምስኪን እኔን አይዞሽ
@user-yl9hr6nk3h
@user-yl9hr6nk3h 21 күн бұрын
Eski tergagi nege twat degmo defariwen ye mote fred sifrednet lela arest yizachu temtalachu echeeee
@Etiopa
@Etiopa 21 күн бұрын
​@@user-yl9hr6nk3hምን እያወራሽ ነው??? ትክክል ነች ቤት ብቻ መጀመርያ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሰምተሻል /ሀ
@Meseret-cm4we
@Meseret-cm4we 21 күн бұрын
ትክክል
@tezeuugemini9458
@tezeuugemini9458 21 күн бұрын
እልልል የሚባለው ገዳይ ሲገደል ነው።
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 21 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ ሠትዮዋ ፍትህ ብላ እጅ ቤት ስጡ ቸገረኝ መች አለች ነበር እልል የሚባለዉ ፍትህ ስታገ ብቻና ብቻ ነዉ ፍትህ ደፋሪዉ ተፈላጊዉን ቅጣት ሲያገኝ ቤቱ ልጂዋ አይመልስላት
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 21 күн бұрын
ማሻአሏህ አዳነች ሀቤቤ ሁሌም መልካም ነሽ ጀግና የቀረዉን መላ በይልን አንቺ የአዳማን ህዝብ ያስደስትሽ👍👍👍👍👍 ሁሌም በስራሽ በርቺ
@fautunegusse3042
@fautunegusse3042 21 күн бұрын
❤❤❤❤yes y es
@nanibelete8583
@nanibelete8583 21 күн бұрын
እስይ እልልልልልልልልክበሪልን ከንቲባችን እንዲ ቶሎ ስትደርስ ለተጎዳ ስው ደስ ይለናል
@EfrataBehaylu
@EfrataBehaylu 21 күн бұрын
ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በጣም ኮርቼብሻለው 🙏
@AyehubirhanBehonegn
@AyehubirhanBehonegn 21 күн бұрын
ወ/ሮ አበበች አበቤ ለሔቨን ወላጅ እኔት ቤት መስጠቶት ነሚያስደስት ነዉ እግዜር ይስጦት
@Hail-gj8uj
@Hail-gj8uj 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልጇን ባይተካላትም ቢያንስ ተረጋግታ ሃዘኗን ታዝንበታለች
@getubasha3383
@getubasha3383 21 күн бұрын
እግዚአብሔር የሚወደው ሶራ ነው ።አዳች አበቤ ምስጋና ይገባቸዋል ።
@orthodoxawit6397
@orthodoxawit6397 21 күн бұрын
አዳነች አቤቤ ከዚህ በፊትም ከጎጃም የመጣችዉን የህቷን ልጆች ይዛ ጎዳናላይ አንስተሽ ቤት ሰጠሻል እመብርሃን አስከቤተሰቦችሽ ዕድሜ ከጤና ትስጥሽ አሜን
@selamawitchanyalew2688
@selamawitchanyalew2688 21 күн бұрын
እናመሰግናለን ክብርት አዳነች ሴት መሆንና እናት መሆንሽን አስመሰከርሽ አሁንም ፍትህ ደግሞ አሰጭልን ።
@calltech5706
@calltech5706 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@bkhm6433
@bkhm6433 21 күн бұрын
ቤት መሰጠቷ አንድ እርምጃ ነው ቀጣይእምንፈልገው ገዳዮ ተገሎ ማየት ነው ያረብ መጨረሻውን ሳታሳየኝ እዳትገለኝ ያረብ ያረብ ያረብ
@user-js9qj1ff1v
@user-js9qj1ff1v 21 күн бұрын
አቤት ጉዳችን የአላሕ አንተም ታረቀን ምንድነው ሚሰማው😭😭😭😭😭😭
@asrattefera927
@asrattefera927 21 күн бұрын
ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እድሜ እና ጤና ይስጣት እንባዋን አበሰቻት የእኔ እናት
@SenaitAklilu-yh6dl
@SenaitAklilu-yh6dl 21 күн бұрын
ተባረኪ ወ/ሮ አዳነች አበ ቤ
@ritaasmelash3236
@ritaasmelash3236 21 күн бұрын
ተመሰገን አምላኬ 😢😢😢ልባ አሳረፈቻት አዳነሽ አበበ ትባረክ🙏🙏🙏🙏
@ritaasmelash3236
@ritaasmelash3236 20 күн бұрын
👏👏👏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰
@user-ym3jn7vc3d
@user-ym3jn7vc3d 21 күн бұрын
ፋትህ ፋትህ ፋትህ ለሄቨን😢😢😢😢😢
@user-ve8jj7ks2h
@user-ve8jj7ks2h 21 күн бұрын
ኢቲዮጵያ ማለትእደዚነው ድግልማሪያም ታክብርልን ምንም ቢሆን ወገንወገን ነው ተመስገን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeseretHaile-nb5gm
@MeseretHaile-nb5gm 21 күн бұрын
እሰይ እስቲ እርፍ በይ እህቴ ይህች ትንሽዬ እርግብ ሄቨንዬ በአምላክ ዘንድ ናትና እራስሽን አረጋግተሽ ህይወትሽን ምሪ ሁላችንም ወደዛው ነን አካሄዳችን ይለያያልና በዚች ምድር የሚቀር የለም
@user-tx6cf4ci5c
@user-tx6cf4ci5c 21 күн бұрын
ክብርት ከቲባ ፈጣሪ ይስጥልን
@HaliShifa
@HaliShifa 20 күн бұрын
የአለህ ከንደዚህ አይነት ፍትና አንተ ጠብቀን
@Zaid-ju6ps
@Zaid-ju6ps 21 күн бұрын
በጣም ድስ ይላል ክብር አዳንች አበቤ የአዲስ አበባ ከንቲባ❤❤❤❤❤❤
@FasikakassawKassaw
@FasikakassawKassaw 21 күн бұрын
እውነት ክብርት ወ/ሮ አዳነች እናመሰግናለን🙏
@سحابالحلوه-ص3ط
@سحابالحلوه-ص3ط 21 күн бұрын
እንድህ፡ይመረባችሁ፡ማሻአላህ፡እንደት፡ደስ፡ይላል፡እውነትም፡ሰው፡ሆንሽ፡እውነትከሆነ፡አዳነች፡አቤቤ
@HirutDesta-zm2qf
@HirutDesta-zm2qf 21 күн бұрын
አምላኬ ምን አይነት ዘመን ❤መጣብን😢😮ልቦናሰጠን❤
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 21 күн бұрын
እስይ !አዳነች አበበ ዘመንሸ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሸ እድመና ጠና ይሰጥሸ🙏❤
@MeseretFantaye
@MeseretFantaye 21 күн бұрын
ሕይወት ይህ ነው በእውነት ህመሙ ተሰምቶት ይህ ማድረግ ጌታ ዘመነቶትን ይባርክ
@emebet2513
@emebet2513 21 күн бұрын
ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ እናመሰግናለን❤
@FatumaSeid-pk9ny
@FatumaSeid-pk9ny 21 күн бұрын
,ዋው በጣም ደሥ ይላሌ እናመሠግናል ን ፍትሕ ለሕፃን ልጆች
@baru4079
@baru4079 21 күн бұрын
🙏🏾እልልልልልል ያንሳል 💞❤️💞 አዉ ፍትናዉ 💞💞💞💔💔💔💔
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 20 күн бұрын
Men malet new elele malet?🙈🙆‍♂️🤬
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 20 күн бұрын
Yelijutwa hiwot yemeleselat wey??
@eteneshegigu
@eteneshegigu 21 күн бұрын
እናመሰግናለን እናትነትን ሀዘንን ስለተጋራሽን
@الياسالأمدي
@الياسالأمدي 21 күн бұрын
እልልል ደሥ ይላል ወላሂ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@SimretKussa-jz5qi
@SimretKussa-jz5qi 21 күн бұрын
ክብርት አዳነች አበቤ ጌታ ይባርክሽ
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 21 күн бұрын
3 አመት ወድ ልጅ ተደፈረ እረ ምን ጉድ ነዉ ወድ ድግል የለዉም ሤት እጂ ደሞ አእምሮ አላት እዴት ይሖናል አኪድ መጅኑን ካልኮነች በስተቀር ሐሥቢ የላሕ ወኒእመል ወኪል
@MohdSaidoo
@MohdSaidoo 21 күн бұрын
እውነት ከሆነ ማሻአላህ ነው ደሥ ይላል
@user-ps6kl9pv3w
@user-ps6kl9pv3w 21 күн бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 21 күн бұрын
ተመስገን እድሜ ይስጥሽ ከቲበችን ❤❤❤
@BirhanKiya-em1jp
@BirhanKiya-em1jp 21 күн бұрын
አንቺ ጀግና ሴት ጌታ ይባርክሽ!!!!! እውነትም እህት እናት ሴት ነሽ በእውነት ውድድድድድ አደርግሻለሁ❤❤❤ አከብርሻለሁ ቃል አጣሁልሽ
@senytekassa8003
@senytekassa8003 21 күн бұрын
ቤት. አይጠቅማትም. ለነፍሷ. እርካታ. የልጇ. ገዳይ. ፍርዱ. ይስተካከልላት. 😢😢😢😢
@Fikir-sh5wj
@Fikir-sh5wj 21 күн бұрын
በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሔር ደግሞ አፅናኝ መላዕክትን ይላክላት ሀዘኗን እሚያሥረሳ የእኔ እናት
@kasech1152
@kasech1152 21 күн бұрын
እውነት እናመሰግናለን ግን አሁንም ያንን አውሬ ፍርድ እስካልተሰጠ ዝም አንልም ፍትህ ለሔቨን 💔
@abazesrael1026
@abazesrael1026 21 күн бұрын
እንዲህ ነው መሪ ማለት ህፃን ሄቨን የሁላች ልጅ ናት የሁሉ እህት ናት እናቷ ደግሞ የሁላች እህት፣ጓደኛ ናት ማፅናናት የግድ ነው በተለይ ደግሞ መሪዎቻችን ማድረግ የሚገባቸውን ማድረግ ተገቢ ነው ስለዚህ ክብርት ከንቲባችን ክበሪልን እድሜና ፀጋ ያድልልን።
@Rahma-fg2jg
@Rahma-fg2jg 21 күн бұрын
ገዳይና ደፋሪ መገደል አለበት ኡፉ ቆሰልንኮ ካልሆነ መቼም ግፍ አይቆምም
@mahaletshetaya2512
@mahaletshetaya2512 21 күн бұрын
አዳነች ተባረኪ ወደድኩሽ የኔ ዉድ ፍርዱንም አሰሚን አደራ አደራ
@themobshop7930
@themobshop7930 21 күн бұрын
ዎው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏼🙏🏼
@user-yb5ok4qj7w
@user-yb5ok4qj7w 21 күн бұрын
ደጓ ከንቲባችን እግዛብሄር ዘርሽን ይባርክ ለዘላለም. ኑሪልን ኩራታችን ናችሁ
@nuritahmed8014
@nuritahmed8014 21 күн бұрын
እናመሰግናለን 🎉🎉🎉አዳነች አቤቤ የኔ እናት አላህ ያፅናሽ እኔስ 😢😢😢😢
@AsaminoAse-p6m
@AsaminoAse-p6m 21 күн бұрын
ክብርት ከቲባ እዚአብሄር ይስጥልን
@elisabethrobi8963
@elisabethrobi8963 21 күн бұрын
የሃሴት ጉዳይ እንደገና ይታይአኡአኡአኡአኡአኡያገር ያለህ!!!!!!!!!!!!!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zuzususu964
@zuzususu964 21 күн бұрын
ውይ ያለቀስኩትን ያህል አዳነች አስደሰተችኝ ኡፈይ ቢያንስ ሰው እንዳለ ቢያንስሲወድቁ እሚያነሳ እጅ እንዳለ አየሁ ደስታዋንም ሐዘኗንንም በቤቷ ቁጭብላ ታጣጥም የነ እናት ቁጭ ብላ ማልቀሻ አጣች እኮ አሁንም ከአውሬ ይጠብቃት አዳነች ዘመንሽ ይባረክ
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 21 күн бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርሥቶሥ የወዶቹ ሢገርመን ሤት አረ መዳህኒአለም በጣም ደሥ ይላል አዳነች መልካም ሥራ ነዉ የሠራችዉ አሁንም ፍትህ መሠጠት አለባቸዉ ጥቃት የደረሠባቸዉ ልጆች 😢😢😢😢😢😢😢
@harmonymelody6886
@harmonymelody6886 21 күн бұрын
በጣም አብዝቶ እግዚአብሄር አምላክ አብዞቷ ይባርክሽ እህታችን ከንቲባ አዳነች። ቁስሉአን ያስታግስልታል የሄቨንን እናት።
@user-bi9uy9fv4k
@user-bi9uy9fv4k 21 күн бұрын
Kantibachen..edemana tena..yestote..❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@سادا-ث3ن
@سادا-ث3ن 21 күн бұрын
በጣምነዉደስ ያለኚ መሻአላህ መሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jemilaawol5403
@jemilaawol5403 21 күн бұрын
ፍርድ የሚያዛቡትን በራሳቸው ላይ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ!
@ተመስገንስለአደረክልኝነገ
@ተመስገንስለአደረክልኝነገ 21 күн бұрын
ደስ ይላል ፈጣሪ ያበርታሽ እሕቴ
@alemb4972
@alemb4972 21 күн бұрын
ወ/ሮ አዳነች ሀቢቤ የእውነት ሳላመሰግን አላልፍም ተባሰኪልኝ።
@TesfahunSeba
@TesfahunSeba 20 күн бұрын
ተባረኪ አዳነች ጌታ ይባሪክ
@RahMamm-r8o
@RahMamm-r8o 21 күн бұрын
ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ዘርሽ ይለምለም የደሃ እናት ነሽአንች ፈጣሪ ክአንች ጋር ይሁን
@shimalis-yd2zm
@shimalis-yd2zm 21 күн бұрын
እናመሰግናለን ግን ጉዳዩ እንዳይረሳ አደራ!!!
@BdbbBehhh
@BdbbBehhh 21 күн бұрын
ዛሬነውጥሩየሰራሽውእናመሰግናለንፈጣሪጨምሮይስጥሽ፡ፍት፡ፍት፡ፍት፡ፍት፡ፍት፡ፍትለሄቨን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 21 күн бұрын
ማሻአላህ የኛጀግና እናት❤
@user-ii3hm7iq1q
@user-ii3hm7iq1q 21 күн бұрын
አባትሆይ መፅናናቱን ሥጥልን ሀዘንዋን የሚያሥረሣ ደሥታ ሥጥልን ተመሥገን ቢያሥ ውድ ልጇን ባይተካላትም ከቤቷሁና ሀዘንዋን የምትጨረስበት ቤት አሠጠሀት ሀፀንዋን በደሥታ ቀይረላት መዳህኒአለም ድግል ማረያምልጅ አባትሆይ ጨካኞችን ላተ ትተናል
@AhmdeAdem-jz7cy
@AhmdeAdem-jz7cy 21 күн бұрын
ክቡርአዳነችአቤቤ፣እድሜናጤና፣እመኛለሁ❤
@emebetdessie-hz4ec
@emebetdessie-hz4ec 21 күн бұрын
ክብርት አዳነች አበቤ እናመሰግንዎታለን
@asterjahni3083
@asterjahni3083 21 күн бұрын
አረ አግዝያብሔር ይስጧት ክብርት ከንቲበችን ክብርና ጤና ይስጧት ስሌሴ ዘመኖትን ይበርክ ሺ አማት ይንገሱ
@MohammedJuneydi-dq2yy
@MohammedJuneydi-dq2yy 21 күн бұрын
አዳኔች ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና አላሃ እንድሰጥሽና ሰላም እመኝልሻለሁ።
@user-fh8pw7gg9i
@user-fh8pw7gg9i 21 күн бұрын
እናንተ የሀገሬ መሪዎች እግ /ር ይባርካችሁ
@Hayat-s8b
@Hayat-s8b 21 күн бұрын
ማሻአላህ እኮንም ቤት አገኘች አላህ ከሷጋይሁን ❤❤❤❤❤ልጃሺን ባጣሺላይ ስቃይ አይብዛብሺ ❤❤❤❤❤
@user-tt1pp3ei6q
@user-tt1pp3ei6q 21 күн бұрын
ካአንድ ቦታ እያፈረስሽ እናትና ልጅ አባት እየለየሽ ወላጅ አባ አለ ትምርት እያስቀረሽ አዳነች ግን ለዚ የክፉ ግዜ የዝች ምሥኪን የእሕታችን በመደገፍሽ ከልብ እናመሠግናለን መዋሸት አችልም ግልፅ ማውራት እንጂ
@kiryhussenyaa
@kiryhussenyaa 21 күн бұрын
መልካም ተግባር ያው መልካም ነው
@user-tt1pp3ei6q
@user-tt1pp3ei6q 21 күн бұрын
@@kiryhussenyaa ክፉ ናት ልጆቼ ካአባታቸው ለየችብኝ ከጓደኛቸው ለየችብኝ አንድ አመት ጀምረው እስከ ዛሬ ያለቀሱ ነው አባቴስ እያሉ በዝቺ ክፉ የመጣ
@Sambal-j6q
@Sambal-j6q 21 күн бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጣቹሁ።እግዝአብሄር ይፈርዳል እኮ የኔ ጌታ
@AhmedMehamed-kn4lo
@AhmedMehamed-kn4lo 21 күн бұрын
እናመሰግናለንአዳነች ጥሩስራስርታለች
@FunnyBiscuits-zx4ki
@FunnyBiscuits-zx4ki 21 күн бұрын
እናመ ሰግናለን ክብር ምስጋና ላንቺይሁን ዘመንሺ ይባርክልሺ በጣም አሰደ ሰትሺኝ ተባረ ኪአንቺን አይተውሁሉም አንዳንቺቢሆንልን እን መኛለን🤲🤲🤲
@user-kr4lp3zo5w
@user-kr4lp3zo5w 21 күн бұрын
አዳነች. እግዛብሄር. እድሜሺ. የርዘም❤❤❤❤
@elisseyoum2
@elisseyoum2 21 күн бұрын
ክብር ይገባሻል ፈጣር ያክብርሽ
@user-do3lh2pn4w
@user-do3lh2pn4w 21 күн бұрын
Jegna Amazing Adanech hero for women God bless she's life❤❤❤
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 21 күн бұрын
ፍትህህህህህህ ማንም አልተረዳንም ዝም አንልም
@meseretgebrehiwot935
@meseretgebrehiwot935 21 күн бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን እግዚያብሄር ስለተመለከተሺ እንባሺን ሀዘንሺን ስልት የህዝቡን የኀዥዎችን ልብ ስላላራልሺ ተጽናኒ አይዞሽ በርቺ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 21 күн бұрын
አሁንማ መንፈሱን ቀሰቀሱት በየ ቦታዉ ይሰማል ተዉ ህዝብ ሆይ ንቃ ራስህ ደፋሪዉን ደብድብ
@misrakasfaw
@misrakasfaw 21 күн бұрын
አዳነች አቤቤ አስደስታኛለች ተባረኪ❤❤❤❤❤
@Tigest-z4x
@Tigest-z4x 21 күн бұрын
አዳነች አበቤ ዛሬ ሰው ሁነሻል እናመሠግናለን
@tadelechtanga858
@tadelechtanga858 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የአዲስ አበባ ከንቲባ
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 57 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 44 МЛН