"14 አመት እንቅልፍ አላውቅም"መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ምስክርነት ||MARSILTVWORLDWIDE ||yonatanakliluofficia||

  Рет қаралды 36,331

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер
@Negesty0sefNegest
@Negesty0sefNegest 5 ай бұрын
አረ ኢየሱስ አንተ ትክክል ነክ እግር ሰብሮም ያስመልጣል እንዴ ድንቅ ነው እኔ የዛሬ አመት ሳለቅስ ነበር ጌታ ዘንድሮ አሳቀኝ ዮኒ ተባረክ ፀጋው ይብዛልክ❤❤❤❤❤
@Hanaeysus
@Hanaeysus 5 ай бұрын
Eysus geta naw ❤❤❤❤❤zalalmshi ya saki yuni yisaki ka batshi ynuir ❤❤❤❤God bels you Love you❤❤❤❤❤
@Negesty0sefNegest
@Negesty0sefNegest 5 ай бұрын
@@Hanaeysus ameeeenameeeeen tabarakulinyi
@eevankoti
@eevankoti 5 ай бұрын
mihretu kzbin.info/www/bejne/oqvXq3SteLhnnLs
@emmy1365
@emmy1365 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ጌታ ነው!! እኛ የምናመልከው አምላክ የፍቅር የይቅርታ አምላክ ነው!! አይዞህ ብድርን ከፋይ ጌታ ብቻ ነው አንተ ብቻ በፍቅር ተመላለስ!! ዮንዬ ልምልም በልልኝ!!!❤
@jjyisak1575
@jjyisak1575 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ፈታው በጣም ይገርማል .... ነገ ጌታ ብዙዎችን ባንተ ይፈታል ..! ጨክን በርታ ❤ የሚዋደድ ቤተሰብ እንዴት ደስ ይላል
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 4 ай бұрын
ዮንዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለን
@jjyisak1575
@jjyisak1575 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ፈታው በጣም ይገርማል .... ነገ ጌታ ብዙዎችን ባንተ ይፈታል ..! ጨክን በርታ ❤
@አቡዬTUBE
@አቡዬTUBE 5 ай бұрын
ዮን ነፍ ነፊ ነፊ ዓመት ኑር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@lordsdisciple3817
@lordsdisciple3817 5 ай бұрын
ብዙ ዮኒዎች ጌታ የብዛልን አሜን ኢየሱስ ብዙዎችን ፈታ
@EndiYelm
@EndiYelm 5 ай бұрын
ጌታን ምን እላለሁ ዮኒዬ አብዝቶ ፀጋህን ያብዛልህ
@ማርሲልuser-sd5lb3uo2x
@ማርሲልuser-sd5lb3uo2x 5 ай бұрын
ዮኒዬ የኔ ውድ ቀሪ ዘመንህ ይለምለም ❤❤❤❤ ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን
@selmetube
@selmetube 5 ай бұрын
Faxeri ክበርይ ላተ ይዉን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ameeeeen ameeeeen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 5 ай бұрын
እናትህ እድለኛ ናት በህይወት ተረፍክላት
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 4 ай бұрын
ጌታ ይመስገን፣ፈታህ፣ አብረው የሚያገለግሉ ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።እናቶችና እህቶች ድንቅ ናቸው፣በአለም ላይ ብዙ ቦታ ነበርኩ ግን የእኛ አንደኛ ናቸው፣እወዳችሁሁዋለሁ
@saraashebir1788
@saraashebir1788 5 ай бұрын
Amen Amen hallelujah praise too Lord congratulations my Brther
@Bourtukal
@Bourtukal 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ላመሰግን ጌታ እንካን ናጻ አዎጣህ ❤❤❤
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 5 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንዴት ድንቅ ጌታ አለን ግን ደስ ስል ክብር ይሁን ለእሱ ❤❤
@MeskeremZekarias
@MeskeremZekarias 5 ай бұрын
geta ybarksh hulem coment anebalew ena eskahun eyeteketatelsh new tebareki
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 5 ай бұрын
@@MeskeremZekarias የሄን ካልተከታተልኩት ምኑን ልከታተል ውዴ
@MeskeremZekarias
@MeskeremZekarias 5 ай бұрын
@@tamanechtafese2694 1ኛ nesh
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 5 ай бұрын
እንኳን ጌታ ዳረሰልህ ኢየሱስ እራፍት ሰላም ሰጭ ነው በእርሱ ሁሉም አለ ከዚህ በኃላ በሰላምና በደስታ ኑር ዮኒ ተሰክቶልሃል ጸጋ ይብዛልህ
@Dagi-m2p4v
@Dagi-m2p4v 5 ай бұрын
አበት የኔ ጌታ ምን ቃላት አለኝ አንቴን የምገልፅህ ስምህ ይባረክ
@SofiyaS-ks9yj
@SofiyaS-ks9yj 5 ай бұрын
ኡፍፍፍ 😢 እየሱስ ጌታ ነው 🎉= አሜን = ♥️
@jjyisak1575
@jjyisak1575 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ አንተንም ለዘላለም ....!
@lidyasisay3627
@lidyasisay3627 5 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ❤❤
@Eyualex863
@Eyualex863 5 ай бұрын
ውይይይይይይ በጣም ደስ ይላል እንኳን ፈጣሪ እረዳክ
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 5 ай бұрын
በዚህ አመት በብዛት ወንዶች ናቸው ጌታ ይመስገን
@YonatanYismu
@YonatanYismu 5 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ !! ደግሞ ዘማሪ ይድነቃቸው ተካን ይመስላል 😍
@yiduyidy
@yiduyidy 5 ай бұрын
አንደኛ ነህ ወንድሜ እግዚአብሔርም ይቅር ይልሃል
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 5 ай бұрын
AMAZING
@Lidu-si5kt
@Lidu-si5kt 5 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ያድናል ይታደጋል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@rolandroland7057
@rolandroland7057 5 ай бұрын
Ameen yene geta eyesus 🙏 😢 ❤
@eevankoti
@eevankoti 5 ай бұрын
mihretu kzbin.info/www/bejne/oqvXq3SteLhnnLs
@burtesiyum1659
@burtesiyum1659 5 ай бұрын
Kbr le nazeritu le eyesus yhun hallelujah 🙏❤❤❤
@AynalemTadesse-n9f
@AynalemTadesse-n9f 5 ай бұрын
ዮኔዬ ወጣቱን አተረፍክ ጌታ ይባርክእ❤❤❤
@lilytsehaye9891
@lilytsehaye9891 5 ай бұрын
Ene yoniye Egziabeher birik yargih. Lewetatu Egziabeher asnestohal Egziabeher yimesgen. KEHULU YEMIGERMEGNE AYZOH(AYZOSCH) YEMITILAT MABERETACHA KALIH DRS YILEGNAL TEBAREK.
@tarikuwaberigenekuma3065
@tarikuwaberigenekuma3065 5 ай бұрын
Geta yimesgn 😘📖 tebarki zemen yibariki yoniye geta kanite gari yhun wodalwu 😘😘😘 Ethiopian Le yesusi
@MaysaHaidar
@MaysaHaidar 5 ай бұрын
ድንቅ ጌተ እኮ ነው የሌን ስሙ ብቻ ይበረኪ ወንድሜ እንኳን ግተ ፍትሂ በሪተ ጌተ ኢዬሱስ ይሪደህ ❤❤❤❤❤
@felmetabiya2594
@felmetabiya2594 5 ай бұрын
አይ የጌታ መልካምነት እንዴት ገልፀን ያብራራልን...
@zed8788
@zed8788 5 ай бұрын
የዋህ ልቦችን እግዚአብሔር የወዳል ቅነነትህን አይቶ ለመመለስ አቅም የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን::#
@Jay.b-r9d
@Jay.b-r9d 5 ай бұрын
Yastawkal yewa new tebarek ayzoh brother kibr le eyesus yhun geta yeyazewn aylekm tamag eyesus tebareku marsil them ❤
@seblefeisa5566
@seblefeisa5566 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዬኒ ተሳክቶልሃል ወንድሜ እንኩዋንም የይቅርታ ልብ ኖረህ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ❤
@debelawondimu3267
@debelawondimu3267 5 ай бұрын
ጀግና የእየሱስ ወታደር
@sabahabte2947
@sabahabte2947 5 ай бұрын
እሰየው እንዴት ታምራለህ እየሱሴ እንዲህ ነው ተባረክ አይዞህ እንካን ጌታ ረዳህ😍😍😍😍😍😍😍
@selamademsung5995
@selamademsung5995 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን❤❤❤ እግዚአብሔርን ስለ ርዳካ ወንድሜ እግዚአብሔርን ይመስገን❤
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 5 ай бұрын
😢😢አዞኝ❤❤❤አልመሸም እኮንም ኢየሱስ ደረሰልሕ❤❤❤
@mesertkeyar91
@mesertkeyar91 5 ай бұрын
እናትህ እድለኛ ናት ተርፍክላት
@netsanettulamo7730
@netsanettulamo7730 5 ай бұрын
አምላካችን እግዚአብሔር ለዘላለም ይክበር
@helenhagos5530
@helenhagos5530 5 ай бұрын
እየሱስ ይችላል ክብር ሁሉም ለእግዚአብሔር ይሁን
@እየሩሳሌም-ኈ6የ
@እየሩሳሌም-ኈ6የ 5 ай бұрын
ጌታ ስነካክ እንዲህ ነው
@ShweitSaye
@ShweitSaye 5 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን🙏
@ተገኘሽሴባ
@ተገኘሽሴባ 5 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤🙏📖🙏🙏
@junefirst500
@junefirst500 5 ай бұрын
እንኳን፡ እግዚአብሔር፡ ፈታህ፡ ወንድሜ!!!
@Hanan9628
@Hanan9628 5 ай бұрын
Keber Le Egzabher Yehun Yoniya Egzabher Yebaerkhe Zemnah Yebarek
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 5 ай бұрын
ወደህ እኮ አይደለም የምታስቸግራቸዉ ወንበዴዉ ዲያብሎስ ነዉ እንጂ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ፈቶሃል።
@matramatta8167
@matramatta8167 5 ай бұрын
ተባረክ
@eyesusegeta
@eyesusegeta 5 ай бұрын
Kibri la getaa la eyesuse yihun 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@MekedS-o4e
@MekedS-o4e 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤እግዝያብሄር ይመስገን!!!
@LukaBmsl
@LukaBmsl 5 ай бұрын
ፍቅር አሸነፈ እየሱስ አሸነፈ❤ ቂም በቀል ሰይጣን ተሸነፈ ጨለማ ተሸነፈ ,ኢየሱስ ጌታ ነው ሃሌሉያ
@berekettitos2948
@berekettitos2948 5 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤🙌🙌
@messikarem2989
@messikarem2989 5 ай бұрын
ተባረክ😊😊😊ዮኔዬዬ ተባረክ😊😊
@Hayate-yq3jx
@Hayate-yq3jx 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 5 ай бұрын
ኢየሱሱስ ያድናል ይታደግማል 😢😢😢
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 5 ай бұрын
Wow.... Just wow ❤ Jesus is Lord ❤
@MeskeremZekarias
@MeskeremZekarias 5 ай бұрын
eyesus geta new yoni tebarek❤❤❤❤
@idhdudga7544
@idhdudga7544 5 ай бұрын
Tebreke yoniye ❤❤❤
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 5 ай бұрын
Yoniyachen zemenachu yelemelem lemelemu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SebleTeklu-t3i
@SebleTeklu-t3i 4 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው 🎉
@user-Age-Abbiye
@user-Age-Abbiye 4 ай бұрын
ወንጌል ይለውጣል
@BizushSintayew
@BizushSintayew 5 ай бұрын
የኢየሱስ ሆነ እልልልልልል
@hanaberahnu
@hanaberahnu 4 ай бұрын
JESUS❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉amenAmenAmenAmenyoni
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 5 ай бұрын
ምንአይነት ሆደ ቡቡ ሰው ነክ አስለቀስከን አይዞህ ወንድሜ ጌታ ይረዳሀል
@EyobelBadenga
@EyobelBadenga 5 ай бұрын
ቀላል ግን እህቶቻችን ለኛ ያላችሁ ቦታ የተለየ ነው ❤❤❤
@abebaararsa8171
@abebaararsa8171 5 ай бұрын
Yene abbat tabarek🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@SabaWorku-k6z
@SabaWorku-k6z 5 ай бұрын
Yone eko adegna
@Pitanc
@Pitanc 5 ай бұрын
Jesus Christ is King of all King's and Son of God ulmaity Amen
@kena22
@kena22 5 ай бұрын
Geta yabereke❤❤🎉🎉
@elizabethkassahun1368
@elizabethkassahun1368 4 ай бұрын
Yoniye kenahubh tadleh shih amet ysth yhe hulu wetat mn yhon neber
@SofiyaS-ks9yj
@SofiyaS-ks9yj 5 ай бұрын
WOW 🥰🥰🥰
@EmebetLamango
@EmebetLamango 5 ай бұрын
እግ /ረ መልካም ነዉ
@lovelovertube507
@lovelovertube507 5 ай бұрын
ሰው ጥፋቱ የምገባው ከጥፋት አባት ከደቢሎስ ሲፈታና ነፃ ሲወጣ ነው ለካስ
@berhanphonetastic6565
@berhanphonetastic6565 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@AyanoAbaye-r8z
@AyanoAbaye-r8z 5 ай бұрын
Amen ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@ashanafiadimasuArficho-nx1xy
@ashanafiadimasuArficho-nx1xy 5 ай бұрын
Geta tikli nw
@KeluKelu-sj7lw
@KeluKelu-sj7lw 5 ай бұрын
❤❤😘😘
@aglgyabenezeraberabatebo
@aglgyabenezeraberabatebo 4 ай бұрын
Ayzo
@CellMalak-kx4gp
@CellMalak-kx4gp 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigistHaftie
@TigistHaftie 5 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@ahazamahaza5712
@ahazamahaza5712 5 ай бұрын
😢😢❤❤❤❤
@SurprisedBamboo-jc7us
@SurprisedBamboo-jc7us 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢 ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ማአዛ-ሸ8ሸ
@ማአዛ-ሸ8ሸ 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@Makdis-cb4qs
@Makdis-cb4qs 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Miret-z4e
@Miret-z4e 5 ай бұрын
AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Kelemuwa.daniel
@Kelemuwa.daniel 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@FathimaFathima-r5g
@FathimaFathima-r5g 5 ай бұрын
😢😢😢
@Gebreyesus7
@Gebreyesus7 5 ай бұрын
😍😍😍
@buzaibro2554
@buzaibro2554 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
@messikarem2989
@messikarem2989 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊
@caaltuuhirphoojiraayesus5869
@caaltuuhirphoojiraayesus5869 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉
@YosefNego
@YosefNego 5 ай бұрын
Yehe amet ye mefetat amet new Eyesus bicha yadenal!!!
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 5 ай бұрын
WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL, DEMONIC, CURSED, UNCLEAN, TERRIBLE AND EVIL BEHAVIOR IS THIS?
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 5 ай бұрын
WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL,DEMONIC, CURSED, UNCLEAN TERRIBLE AND EVIL LIFE STYLE AND ACTION IS THIS?
@Thesilentecho3832
@Thesilentecho3832 5 ай бұрын
ቋንቋ እየተለማመድክ ነው ?
@user-lw7qy2rz1m
@user-lw7qy2rz1m 5 ай бұрын
English vocabulary's here guys Yamhal ened bro😊
@LukaBmsl
@LukaBmsl 5 ай бұрын
አንተ ሰውዬ ግን robot ነህ ወይስ ሰው ?😕 ሁሉም ኮሜንቶች ላይ አየገባህ እንዲ ምትለው?!
@tsegenashtsegenash4275
@tsegenashtsegenash4275 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SeonLuha
@SeonLuha 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢
@hunhana2008
@hunhana2008 5 ай бұрын
❤❤❤
@شمسالبلوشيالبلوشي
@شمسالبلوشيالبلوشي 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@addis1395
@addis1395 5 күн бұрын
❤❤❤
የበረከት ቁልፍ ምስጢር  አገልጋይ ዮናታን አክልሉ MARSIL TV WORLDWIDE
46:35
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
#338 እየዘመረ መድረክ ላይ ተዘረገፈ || 16 March 2023
17:03
Prophet Joy Chiro - Lj Tv Worldwide
Рет қаралды 393 М.
ምህረትአብ በዮናታን ላይ ዛቻ!🙄 | Mhereteab Asefa | Yonatan Aklilu
18:50
በክርስቶስ ወጣት -IN CHRIST YOUTH
Рет қаралды 85 М.