KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሳያት እወዳታለው!!! #dinklejoch #donkey #comedianeshetumelese #life #usa #california #losangeles
1:52:12
ሄራን እና ሶሊያና በድጋሜ መጥተዋል! #dinklejoch #donkeytube #comedianeshetumelese #ሄራንእናሶሊያና
1:19:57
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
0:13
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
0:28
ነገ አየዋለሁ አትበሉ :አሁኑኑ እዩት : !
Рет қаралды 1,774,524
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
Donkey Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 5 900
@hiwotkidane1510
3 ай бұрын
ሁፍ የኔ ቆንጆ በምን ልግለጽሽ እንደው እንደነዚህ ያለ አመስጋኝ የለም እኔ ቆሜ እየሄድኩ በስንቱ አማርሬ በደልኩህ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅርም በለኝ
@YohannessWodaju
3 ай бұрын
አንችትድኛለቨ
@AddisTerefe-n1n
3 ай бұрын
2wwe🎉🎉😢😅😊
@negateyasinyeshe6365
16 күн бұрын
❤🎉🎉
@Asha1960-ys8jz
10 күн бұрын
😮😅
@SeadiHussen-ob4fy
4 ай бұрын
ይች ልጅ ቁማ እንድትሄድ እሚመኝ ማነዉ በላይክ አሳዩኝ👍 አላህ አፊያ ያርግሽ ሚጣየ
@IfufVkcif
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ምን ይሰነዋል😢😢😢
@ብንየጌታልጅ
4 ай бұрын
ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል
@SedruAman
4 ай бұрын
ሂዳያም ይሰጠል አለህ ለፈለገው አይደለም ጤና
@woyay2095
4 ай бұрын
አላህ አፊያ ያርጋት የምር አስለቀሰችኝ ሱብሀነላህ
@saraaamarech5920
4 ай бұрын
የኔ ፊቅር አይዞሺ እኔን ሆድ ይባሰኝ እመቤቴ ድንግል ማርያም ከልጇጋር ደግፋ፡ታቁምሺ፡አንቺና፡እነ ሦሊያና፡በጣም፡ብሩቱና፡ጠንካራ፡ልጆች፡ናቹሁ፡ፈጣሪ፡ስራውን፡ይስራባቹሁ❤
@Aman21163
4 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ ድንግል ማርያም ትፈውስሽ እየዘመረች ስታለቅስ አብሬት አለቀስኩ ቅዱስ እግዚአብሔር በምህረት ይጎብኝሽ
@lemarcenter
4 ай бұрын
አሜን ደምሩኝ🙏🙏🙏🙏
@TesfayFkr-b4w
4 ай бұрын
@techsador ደምርኝ እሟ
@mahaethio5482
4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ድንግል ማራያም ትፈውስሽ እየዘመረችስለቀስ አብራትአለቀስኩ እመቤቴ በምህረታ ትጐብኝሽ🙏🙏🙏❤❤❤
@Geniየማርያም
4 ай бұрын
አሜን❤
@yemachaltube
4 ай бұрын
ማርያም መንን ምራ ተዉቀለች ወሬ ለምን እየሱስን አትጠይቁም
@MersiMama
4 ай бұрын
እኔም ሁለት እግር የለኝም ግን እግር ስጠኝ ብዬ አላቅም ለሷ ግን አልቅሼ ልደትዬን ቆማ እንድትሄድ ለመንኩ እሷም አታሳፍረኝም ስለቴን ትስማ ቆማ ልያት አሜን በሉ
@NjcBbbx
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mahelet9539
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Tihutmekuwanint9505
4 ай бұрын
አሜን የኔ ዉድ አንቺም ልደትዬ ቁመሽ ታስኪድሽ ❤❤❤❤
@smartgrmy8983
4 ай бұрын
Amen amen amen
@nuale23
4 ай бұрын
የኔ እናት እመብርሃን ትጎብኝሽ
@yeshiembetabebe987
13 күн бұрын
ይህንን ማየት ደስ ይላል በህይወትና በሰው ተስፋ እንዳንቆርጥ የሚያደርግ ነው።
@lemlemende
4 ай бұрын
የዚችን ህፃን ልጅ ጥንካሬ እና እምነት ቢኖረን ሁላችንም አመስጋኝ እንሆን ነበር። እግዚአብሔርን ከማማረር ፈጣሪ ይጠብቀን።
@Tgist.momo1
4 ай бұрын
በህይወቴ አማራሪነበርኩ ይቺንልጅ ካየሁ በሃላ በጣም እግዚአብሔርን እዳመሰግን እረድቶኃል እሼ እግዚአብሔር እርሜናጤናይስጥህ❤❤❤
@tekhlithagos4656
4 ай бұрын
Awa enise
@abiAmbaw-er3mh
4 ай бұрын
amen
@Nddbdb-jp3sh
4 ай бұрын
❤❤
@TesfayFkr-b4w
4 ай бұрын
አሜን እህቴ ደምርኝ
@FatumaTube-dp1sl
4 ай бұрын
አሜን አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው😢😢❤❤❤
@Amte_maryam116
4 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ ድንግል ማርያም ትፈውስሽ እየዘመረች ስታለቅስ አብሬት አለቀስኩ ቅዱስ እግዚአብሔር በምህረት ይጎብኝሽ ❤❤❤❤
@hannayotor4886
4 ай бұрын
እንባዬን ይዤው ራሴን አሞኛል
@accacc5974
4 ай бұрын
እኔም አልቻልኩም
@TesfayFkr-b4w
4 ай бұрын
አሜን ደምርኝ
@lemarcenter
4 ай бұрын
አሜን ደምሩኝ🙏🙏🙏🙏
@AbrahamTaspo
4 ай бұрын
እኔም አጀት ተላወሰብኝ እማ ፍቅር
@TirhasMahafuz
10 күн бұрын
ዋው አአስተማርርሺኝ እደድሜና የለልቦና መሻት ይስጥሽ ልልጄጄ የልልብሽ ይይደርስልሻለል አብሽሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
4 ай бұрын
አለቀስሁ የኔ እናት እመብረሀን ትፈዉስሽ🥺🥺🥺🥺 መዝሙሩ ስዘምር ስቅስቅ ብየ አለቀስሁ እግዚአብሔር አንድቀን ታሪክ ይሰራል🥺🥺👍👍👍👍
@GuxFrom
4 ай бұрын
እኔስ ብትይ እግዚአብሔር ይማርሽ😢😢😢😢
@ZeinaRababah
4 ай бұрын
😢😢😢አሜን😢
@stgeorge7371
4 ай бұрын
በጣም
@Nddbdb-jp3sh
4 ай бұрын
እኔም😢😢😢
@Wudeeshetu
4 ай бұрын
Amen amen amen
@Eluhabesha
4 ай бұрын
በጨቅላነት አፍሽ ያወደሻት የንጉሱ እናት ድንግል ማርያም ከጎንሽ አትለይሽ የኔ እናት🙏
@HuluagershTeshale-hb6gc
4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@hiwotmoges2385
4 ай бұрын
Amen ❤️ 🙏 ♥️
@ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር
4 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏❤
@kidslife2496
4 ай бұрын
ይህ ፕሮግራም በብዙ ቋንቋ ተተርጉሞ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች እጅ ቢደርስ (በተለይ ዓለም ላይ ታዋቂ የሆኑ አካል ጉዳተኛ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች) በግሏም እሷን ለመሰሉም የሚገርም ትልቅ እድል ሊፈጥርላቸው ይችላል። በተረፈ ፈጣሪ ፀሎትሽን ይስማ!
@alemali-y7x
4 ай бұрын
ያረበል አለሚን ያከሪም እቺን ልጅ እያት አላህየ እያት ምትቆምበት ን አንተ አሥተካክልላት😊
@FtsumTeweldebrhan-un2kz
4 ай бұрын
እግዝኣብሄር ሙሉ ጤና ይስጥሽ ከልቤ ኣለቀስኩት ድንግል ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@hiwotmoges2385
4 ай бұрын
Amen ❤️ 🙏 ♥️
@FozyaDele
4 ай бұрын
ያረቢ እባዬ መቆም አቃተኝ እኮ አላህዬ ሰባት ሰማይናምድር በጥበብህ ያቆምክ የዘረጋህ ኢላሂ ይቺኒም አቁመህ አሳየኝ aminnn በሉ ውዶች
@Almiab
4 ай бұрын
amen yena melkam ehte maryamn betam new mtsazenew
@Fነኝየመደምቅማም
4 ай бұрын
አሚን የራብ
@lemarcenter
4 ай бұрын
አሜን ደምሩኝ🙏🙏🙏🙏
@galaxyim8630
4 ай бұрын
አሜን ያረብ
@hassanmohamad9386
4 ай бұрын
Ameeen amen ya rebiii❤❤❤
@BehiwotNegussie
4 ай бұрын
እዉነትም እፁብ ድንቅ ህፃን የበለጠ እዉቀት ሞገስ ያድላት ካፋ የማትነጥለው ❤እግዚያብሄር እሼ እግዚያብሄር ይስጥህ በልጆችህ አግኝ ፀጋ ያልብስህ ባለቤትህን እማምላክ ትቅረባት ልጅህን ቅድስ ገብርኤል ከክፉ ነገር በክፎቹ ይጠብቅልህ
@TesfayFkr-b4w
4 ай бұрын
አሜን ደምርኝ
@ArsemaRodas
4 ай бұрын
ዠ@@TesfayFkr-b4wሬሬሬሬሬረሬሬረሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬ ሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬረሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬራሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬረሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬ ሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬረሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬ ሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬረሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬ ሬሬራሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬረሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬ ሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬ ሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬ ዛሬም ሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬ ሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬ ሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬረሬሬሬሬሬሬረሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬ ሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬረሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬራሬሬሬ ሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬራሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬ ሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬራሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬረሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬራሬሬሬራሬሬሬሬሬሬሬ ሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬራሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬራ ሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬ ሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬ ሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሀ
@feventekie5250
4 ай бұрын
Yene konjo egziabhier kanch gar yhun ende emnetsh yarglsh ayzosh
@selamawitatle1232
4 ай бұрын
ዉይ እኔ ቃል አጣሁኝ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለኝ የኔ ጣፋጭ ልጅ ከአንደበትሽ የማይጠፋዉ ክርስቶስ ቆመሽ ያሳየን
@AmyAmy-g7k
7 күн бұрын
በጣም ነው ያስለቀሽኝ ያለቀስኩት ያንቼ አንጋገር ሳይሆን የኔ ደቃማ መሆን ነው እኔ አማርራለው እስራለው ጠብ አይልም ብዬ ጌታዬ ይቅር በለኝ ስለሁሉ ነገር ተመስገን እንድል ልቦናዬን አፅና 😢😢😢😢
@Yord-ta
4 ай бұрын
እኔ ካንቺ ህይወት ብዙ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ባመሰገን ቁጥር የሚሰጠን ስጦታ ይበዛል ስላለን ሳይሆን ስለሌለንም ነገር እግዚአብሔርን እንድናመሰግን ይፍቀድልን ንፁህ ልቦናን ያድለን።❤
@amira8614
4 ай бұрын
ይች ህፃን አፋር ክልል ውስጥ ባህላዊ እና ዘመናዊ Dr አለ እባካች ሁ ውሰዱዋት በ አላህ ፋቃድ ትድናለች ኢንሻ አላህ😢❤
@Beza-qi9wp
4 ай бұрын
የሷ ስብራት አይመስለኝም
@BatyMamo
4 ай бұрын
awo ale gen man yegrachu edat edaggeachu
@BatyMamo
4 ай бұрын
@@Beza-qi9wp ስብራት ባይሆንምኮ ያክማል አፍረ ክልል ያለው❤
@SENOIRITASENOIRITA
4 ай бұрын
Manew smu plz
@kdjushs8357
4 ай бұрын
እግዚሐብሄር ያድናታ
@tsedaletadese4232
4 ай бұрын
ጠዋትና ማታ አግዥን ልቁም እያለች ያሳሰበቻትረ እመ አምላክ ይው መንገዶን ቀኝ አደረገችላት ሉሉም ነገር ለበጎነው ክብርምሰጋና ይድረ
@mymeaza
4 ай бұрын
የእኔ ማር ኦመቤቴ የልብሽን መሻት ትሙላልሽ በምህረት ጃ ከልጇ ጋር ትዳብስሽ
@etsehiwotsolomon2617
4 ай бұрын
@@mymeazaከሐጨነአየኸቸፈቸጰየከየ
@Geniየማርያም
4 ай бұрын
አሜን በእውነት❤❤🙏
@temesgentiruneh1117
14 күн бұрын
Eshetu is the best Godly person I have ever seen in my life. May God bless you and your family ❤❤❤❤
@tigestmamo-gf3kj
4 ай бұрын
እመብርሀን የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ:: እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳስስሽ ለምስክርነትም ያብቃሽ:: የምታምኝው እግዚአብሔር ፅናትን ጨምሮ ይስጥሽ
@TesfayFkr-b4w
4 ай бұрын
ደምርኝ❤
@haymanotanagawu1102
4 ай бұрын
አሜን
@HusseinNegashe
4 ай бұрын
እሼ እኔ አንተን ማድነቂያ እና ማመሰገኛ እንዲሁም ለአንተ ያለኝን አክብሮት እና ፍቅር መግለፅ የምችልበት ቋንቋ መማር አለብኝ አላህ ይጠብቅህ ህፃኗንም አላህ በምህረቱ ይማራት ቆማ የምትሄድ ያርጋት አሚን መልካም በአል❤
@TesfayFkr-b4w
4 ай бұрын
አሜን ደምርኝ❤
@EtheneshTadu
4 ай бұрын
❤❤❤❤✅✅👌🙏🙏🙏🙏
@bizu-e4g
4 ай бұрын
😭😭😭😭😭የኔ ውድ እመብርሀን መቼም ይሄን አይቶ እማያለቅሥ የለም ስለዚ እባክሽ አቁሚያት እመብርሀንንን
@Almiab
4 ай бұрын
maryamn betam new yalkskut geta hoye marat
@salamsalam449
4 ай бұрын
Amen
@almanal5018
4 ай бұрын
አሜንንን😢😢😢
@yorsalem6352
4 ай бұрын
Dingley haderaki mihret leminila 😢😢😢😢😢😢😢
@TigistTeklehaymanotGebreselass
4 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን❤❤❤❤
@Rosa-cl6hk
4 ай бұрын
ወላዲተ አምላክ ከነልጇ ታምራትን ትስራና ታሪክሽን ትቀይርልሽ የኔ ጣፍጭ😢❤
@rehmuAhmed
4 ай бұрын
የኔ ማር ደግሞ ስታምር😢❤አላህ አፊያሽን ይመልሽልሽ የምትሉ👍😔
@TesfayFkr-b4w
4 ай бұрын
አሜን ደምርኝ❤
@wedetwedet705
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይፈውሳት
@فيفيسعود
4 ай бұрын
ምርጥ ድንቅ ልጅ አላህ ቁመሽ ስትሄጅ ለማየት ያብቃን ያረብ አመስጋኝ ያድርገን ሙሉ አካል ለሰጠኸኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤❤
@GiaGia-n7x
4 ай бұрын
😅😮😮😮
@YOhnseAmare
4 ай бұрын
መዳኒአለም የእምነቷን ጽናት አይቶ ይፈውሳት ለሁላችንም ትምህርት የምትሆን ድንቅ ልጅ ናት እሼንም ፈጣሪ ይባርክልን
@asegedechalemu6255
4 ай бұрын
ደጋገሜ አየሁ ስታለቅስ ሳይ ደጋግሜ አለቀስኩ እግዚአብሔር ባንቺላይ ተዓምር ሰርቶ ለማየት ጓጓሁ እግዚአብሔር ይፈውስህ የኔ ልጅ!❤😘
@asegedechalemu6255
4 ай бұрын
ልጄ እግዚአብሔር ይፈውስሽ!🙏🙏🙏
@mbekelemelkamu.2684
4 ай бұрын
እጠብቀዋለሁኝ እንጅ መቼም ተስፋ ቆርጨ አልተውም አንድ ቀን እራመዳለሁኝ ብዬ አምናለሁኝ።❤❤❤❤❤❤❤ድንቅ ልጅ
@MsMina-pj5jc
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SolomonGebru-tz1hk
4 ай бұрын
እሼ እመብርሀን በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ትከልልህ ትልቅ ስብከት ነዉ ለኛ እግዚአብሔር ያሳድጋት
@KEDJA500
4 ай бұрын
አላህ አፊዋን ይመልሰው በጣም የሚገርም ችሎታ አላት ቁመሽ ስትሄጅ ያሳየን አላህ ያሳድግሽ የእኔ ቆንጆ
@SirajEndris-y5g
4 ай бұрын
አላህ የተመኝሽው ሁሉ ያሳካልሽ ማማዬ አይዞሽ ፈጣሪ ከታጋሾ ጋር ነው እሸቱ ደግሞ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ሰላምህን ላተም ያብዛልህ❤❤❤❤
@ዜድየአላህባህሪያ
4 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ልዘምርልህ ብላ ብርክክ ብላ እየዘመረች ስታለቅስ አልቻልኩም እባሄን መቆጣጠር የኔ ልጅ እባሽን አላሀ ያብስልሽ ለአላሀ ሚሳነው የለም ያቆምሻል የኔ ብሩ አህምሮ አብሽሪ
@sifaanlamaa4370
4 ай бұрын
ተባረኪ❤❤
@IfufVkcif
4 ай бұрын
አሜን የኔ እናት😢😢😢
@rosarosa1646
4 ай бұрын
Yene marr betikikile ❤❤❤
@EtheneshTadu
4 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢🙏🙏
@TesfayFkr-b4w
4 ай бұрын
አሜን ደምርኝ❤
@stvhelen9032
4 ай бұрын
እጠብቀዋለሁ እንጅ መቼም ተስፋ ቆርጬ አልተውም አንድ ቀን እራመዳለሁ ብዬ አምናለሁ አቤቱ ጌታ ሆይ ቸርነትህ ብዙ ነው የምህረት እጅህን ለዝች ብላቴና ዘርጋላት❤❤❤❤❤❤❤❤
@TesfayFkr-b4w
4 ай бұрын
አሜን ደምርኝ
@JesussGood
4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን ጌታየሚሳነው ነገርየለም❤❤❤❤❤❤❤
@TesfayeMogesTM
4 ай бұрын
ወደ አሶሳ አምባ 12 ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ነይ እንደ ምትፈወሺ አምናለው ይሆናልም ተፈውሰው ሲራመዱ ስለአየው ነው ።እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን አሜን ።
@amanuelgetahun7506
4 ай бұрын
Selam ebakeh beweset lawarah enate tinish amuat tsbel felge nbre
@Selamwudu
4 ай бұрын
እኔም ወንድሜ ከታመመ አንድ አመት አለፈው
@ElhamAnjllo
4 ай бұрын
ያረብ አንተ በይሁን ቃልህ ሁሉን አድራጊ ነህ ያኢላሂ አፊያዋን ሙሉ አድርግላት ያረብ እዝነትህን ለግሳት😢😢😢😢😢😢😢
@dawitaddis9808
4 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ልጆች ብቻ ሳትሆን የአንድ ሰው ህይወት ጭምር ነው የሰራችሁት❤
@mulatadese372
4 ай бұрын
ዛሬ በጣም አመመኝ ልቤን እስኪያመኝ አቀስኩ ተንሰቀሰኩ ወላዲተ አምላክ እምነትሽን ትየው የልብሽን መሻት አታርቀው የእውነት የምታንኳኪው በሩ ይከፈትልሽ የእውነት የኔ የበደለኛዋ ልብ እንዲ ከራደ ድንግል ሆይ ምንተሰምቶሽ ይሆን
@RadetAyalew
4 ай бұрын
እጠብቀዋለሁ እንጅ ተስፋ አልቆርጥም 😢 እግዚአብሄር ታሪክሽን ይቀይረው ሚጣዬ😢😊😊
@TigistTeklehaymanotGebreselass
4 ай бұрын
አሚን ይቀይራል አይዛኝ ልጄ❤❤❤❤
@GashawFekade
4 ай бұрын
እሼ አንተ እግዚአብሔር የባረከህ ሰው ነህ በእውነት በየጊዜው የምታቀርባቸው ልጆች ድንቅና ለእኛ መማሪያ ናቸው!
@ሰላምየማርያምልጅ21
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🥰በዚ መዝሙር ያለቀስ ሰው የለም እመብርሃን ያንችን የኛን እንባ አይታ ትፈውስሽ እሼ እግዚአብሔር ያክብርህ 🥰🥰🥰
@linalina5554
4 ай бұрын
እኔ እራሱ
@Sntu-dp5br
4 ай бұрын
በእውነት ድንቅ ልጅ እመብረሀን ትጠብቅሽ እኔ ግን ሙሉ ጤና ሙሉ አካል ይዤ አማርራለሁ አሁን ግን በአዲስ አመት አዲስ መንፈስ ዘራችብኝ እግዚአብሔርን በማንኛውም ነገር ማመስገን እዳለብኝ ተረዳሁ ከዚች ልጅ
@TesfayFkr-b4w
4 ай бұрын
እውነት ነው❤ ደምርኝ
@TsehayAsefe
4 ай бұрын
እውነት ነው አብሶ እኔ😢😢😢 ደምሪኝ ውደ❤
@paolodariogadaleta4421
4 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ስራህ ሁሉ ድንቅ ነው በደጋግ ሰዎች ላይ አድረህ የዚህችን ህፃን ታሪክ ስለቀየርክ ስምህ የተመሰገነ ይሁን ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት። እውነት ብለሻል የኢሌኒ እናት የእግዚአብሔር ቀን ዛሬ ነው እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ ዘመናችሁ ይባረክ። እሼ በዘመንህ ሁሉ ጥሩ ነገር ይግጠምህ ስራህ ይባረክልህ ደጋጎች ሰዎች ከልብ እናመሰግናለን እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን።
@frehiwotafework5309
4 ай бұрын
አሜን🙏❤️
@TesfayeWube-j8q
12 күн бұрын
EGZIABHER YMESGEN EJIG BETAM DES TLALACHIHU ZEMENACHIHU YBAREK LEZELEALEMU AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aberashdebela8327
4 ай бұрын
እሸቱ ምን አይነት ስብናህ ያለው ልጅ ነው የምገርም እናት ወለደች ጀግና ስንቱ ስትረዳ አየን እድሜ ሺህ አመት ኑር ዘርህ ይባረክ
@isabellaisra5888
4 ай бұрын
በዚች ልጅ ያልተማረ አለ ብዬ አልጠራጠርም። ብዝቼ እድሜሽ ያለሽ ትልቅ ፊዝ በእግዚአብሔር ላይ መታመን መደገፈ አምናለሁ የድንግል ልጅ እንደሚፈውስሽ አተማመናለሁ።
@AbbaHenokMamo
4 ай бұрын
እንዲ ዓይነት ልጆችን ከእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ይጠብቃቸው።አንተም በረታ ወንድማችን።
@fantayegezahegn3563
4 ай бұрын
እሸቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ የምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ ብዙ ያስተምራሉ ፈጣሪ ይባርክህ ❤
@BinaHaylu
4 ай бұрын
አሁን እኔ ክርስቲያን ነኝ ሙሉ አካልሰቶኝ መስራት እየቻልኩ ግን ቀን በቀን ማማረር ነዉ ስራየ እግ ዚ አብሄር ሆይ ይቅር በለኝ የኔ ቆንጆ እግዚ አብሄርይማርሽ ቁመሽ እንደማይሽ ተስፋ አለኝ❤❤❤❤😢😢😢😢
@shawaye5579
4 ай бұрын
Enem 😢😢😢😢😢
@Lemi-cv8yv
4 ай бұрын
😢እኔም
@damentesdemntes9602
4 ай бұрын
Hulachenem Nene Egeziabehere Yeqere Yebelen
@yemiten
4 ай бұрын
🌼 እንኳን ለአዲሱ አመት 2017 በሰላም አደረሳቹ 🌼 አዲሱ አመት የሰላም ፤ የፍቅር ፣ የደስታና የስኬት እንዲሆንልን እመኛለሁ 🙏🙏🙏 🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼
@ተዋበችበሱፍቃድ
4 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን !!!
@N33Natty
4 ай бұрын
የኔ እናት አፍዋ ሲጣፍጥ፣እግዚአብሔር ሆይ አንተ እረዳት፣እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሳድግሽ።❤❤❤❤❤🙏
@simagn-on6jc
4 ай бұрын
ጌታ አግዛት ጠብቋት በእግሮቿ ቆማ ፈጣሪን እደምታመሠግን እርግጠኛ ነኝ ስለዚች ህፃን ጌታ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fitsumethiotube1791
4 ай бұрын
ሁላችንም የሕይወት ስንቅ የሚሆነንን ትምህርት ነው የሰጠችን ይቺ ብላቴና! እንደ እምነቷ ይሁንላት!
@yayeyenatulijitube8011
4 ай бұрын
እውነትም ድንቅ ልጅ እግዚሕአብሄር አምላክ በህይወት ዘመኗ ይጠብቃት ሀሳቧን ይሙላላት፡፡ እሼ ወንድሜ እግዚሕአብሄር አምላክ አንተንም ይባርክህ አዲሱ እንግዳክነ በሰላም ወደሚወዱት ቤተሰብ ይቀላቀልው፡፡
@Alazarmena-md1fq
4 ай бұрын
''እስከ ሞት እግዚአብሔርን እጠብቀዋለው'' ያለችው ቃል ለሁላችንም ልብ የሚቀመጥ ቃል ነው እግዚአብሔር ቤታችን ጓዳችንን እስኪጓበኝልን ድረስ መጠበቅን በሕይወቷ አስተምራለች።እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ የጭንቅ አማላጇ ፀሎት ልመናሽን ትስማልሽ🙏🙏🙏
@AmeleworkLema-ee4mr
4 ай бұрын
ብዙ የልጃች ፓሮግራም አይቻለሁ በርከክ ብላ ስትዘምር እንባዋን ሳይ እንዲ አልቅሼ አላዉቅም የኔናት የድንግል ማራያም ልጅ ክርስቶስ ይፈዉስሽ የኔ ዉብ
@KalabTeramedewo
4 ай бұрын
ብዙ ጊዜ ወንድ ልጅ አያለቅስም ሀዘንም ይሁን መጥፎ ስሜት ዋጥ አርጎ የማለፍ ተሰጦ እንዳለን አዉቃለሁ የዚችን ልጅ ቪዲዮ ካየሁ ቡሀላ ግን እንደ ህፃን ልጅ ነዉ ስቅስቅ ብዬ ያለቀስኩት😭 እኔ ሙሉ አካል ሰቶኝ እራሱ እንደሷ አመስግኜዉ አላዉቅም 😢 የምታምኛት ድንግል ማሪያም ትቅረብሽ እናቴ🙏
@SamSya-b3u
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@eyafikre
4 ай бұрын
መንፈሰ ጠንካራ ናት፣ከጉድለቷ ይልቅ ሙሉነቷን ያሳካች ድንቅ ልጅ ናት፣የነገ ተስፋዋ እጅግ የሚገርም ነው።መጻጉን የፈወሰ የድንግል ማርያም ልጅ ምህረቱ ይላክለት።
@amanesete-ir9pz
4 ай бұрын
አሜን
@Mandf-fikir4ever
4 ай бұрын
የአዲስ ዓመት ዕቅዴ ከሀዘንና ከማልቀስ መራቅ ነበር ግን ይሄው በዚህች ጣፋጭ ልጅ ንግግር እንባዬን መግታት አቃተኝ 🥺😭 የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በምህረት እጆቹ ይዳብስሽ🙏🌼🌻💚💛❤
@GDGGHrty
4 ай бұрын
አሜንንንንን😢😢😢🥰🥰🥰✝️🏘✝️
@HayatQx
4 ай бұрын
የኔውድ አላህ አይቸግረውም ቆማ እድትሄድ እደኔ የሚያስደስታችሁ እስኪ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
4 ай бұрын
ይችን ልጅ ያያችሁ የኢትዮጲያ ባለፀጋዎች ከዛሬ ጀምራችሁ ለዚች ልጅና መሠሎቿ እሚሆን ገንቡ ትምርት ቤት እምባየን አፈሰሰችው 😢እሼ ፈጣሪ ዘርህን ይባርከው ሁሌ እንዳስደመምከን ነው
@AbyyBen
4 ай бұрын
ወይኔ ለራሴ 😢 የዚህችን ልጅ እምነት ጽናት ልብ ስጠኝ አምላኬ ሆይ 🙏🙏🙏
@TigistTeklehaymanotGebreselass
4 ай бұрын
በጣም በጣም እመቤቴ ታግዝሸ😢😢😢😢😢 ልጄ አይዞኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@QnEEN1709
4 ай бұрын
የኔ እናት አስተማሪም አስደናቂም እባም አስጨረሻ ኢተርቪው ነው እንደኞቿ ቁማ እንድትሮጥ ፈጣሪዬ እርዳት ፈውሳት 😢
@elsabetLema-i7c
4 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ ይሄን መዝሙር እራሱ በሷ ነው መስማት የጀመርኩት ምን አይነት ጠንካራ ህፃን ነሽ እንደው ጌታ ሆይ እባክህን ማራትና ሰይጣን የፈር እሷም ምኞቷ ይስመር
@fentahunalemu696
4 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤ሐገራችንን ሰላም ያደረገልን ❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤
@helengtsadike8008
4 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤
@JoujouJoujou-ww1py
4 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@slntayehucherney8210
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MaranataZewde
4 ай бұрын
Amen 🙏
@MuLU-my3hg
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fasikawdejen6474
4 ай бұрын
በእውነቱ ልጅቷን ቲክቶክ ላይ አወቃተለሁ በጣም ጎበዝ ልጅ ናት ብርታቷን በጣም ነው እማደንቃት ።መልካም አድስ አመት 2017
@TesfayFkr-b4w
4 ай бұрын
ደምርኝ እናቴ❤
@Oukasha-kg4ve
4 ай бұрын
ማሻኣላህ ምንኣይነት ልብ ነው ያላት የኔቆንጆ ኢንሻኣላህ ደሞ ምኞትሽን ይሳካል❤🥰
@beruktsega1409
4 ай бұрын
በእውነት እሸቱ እስካሁን አመስግኜህ አላውቅም ነበር እግዚአብሔር ዪባርክህ❤❤❤❤
@rebeccamekonnen6331
4 ай бұрын
ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ትላንት የነበረው ክንድ፣ ሃይልህ፣ ፈውስህ እና ታምራትህ ዛሬም ይሰራልና "አልጋህን ተሸክመህ ሂድ" የሚለው የስልጣን ቃልህ ይህች ብላቴና ላይ እንዲሆን እና እግሮቿ ፀንተው እንዲቆሙ ፍቃድህ ይሁን! አሜን!
@genetabera8957
4 ай бұрын
Amen
@burte2475
4 ай бұрын
amen
@etsezoetadesse5323
4 ай бұрын
Amen
@LiyaShimelis
4 ай бұрын
Amen Amen Amen
@aebay-nf7zm
4 ай бұрын
አሜን፫
@tigisthailu1135
4 ай бұрын
ብዙ ነገር ሞልቶልኝ አመስጋኝ አይደለሁም በእዚች ህፃን ልብ ውስጥ አራሴን ተመለከትኩ ክብሩን ውሠድ የድንግል ማርያም ልጅ
@zolazuzu9832
4 ай бұрын
ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ገና ባንቺ ላይ ብዙ ታምር ይሠራል ተመስገን
@KIFLUMAMoMENGESHA
4 ай бұрын
አሼ በዚች ልጅ ምክንያት እኔንም ጨምሮ ብዙ ሰው ለምን አታቀርባትም እያለ ሲጠይቅ ነበር ለካስ ጥበበኛው ሰለሞን እንዳለው ለሁሉም ጊዜ አለው ሁሉም በጊዜው ሲሆን ያምራል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን!!!
@mekdesjaleta522
4 ай бұрын
እሼ ምንላርግ ቃል አጠረኝ እኳ እግዚአብሔር እንደነ አብርሃምና ሳራ ዘርህ እንደምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ኮከብ ይብዛልህ ተባረክ ተቀደሰ
@Lucy_ሉሲ
4 ай бұрын
ከቲክቶክ ላይ ሰምቼ መጣሁ አሼ 🙏 የ2017 የመጀመሪያዋ ጀግና ናት
@sewihebite
4 ай бұрын
እቺን ልጅ አይቶ ያልተጽናና በምንም አይነት ሊጽናና አይችልም 🎉🎉❤❤ተመስገን አምላኬ እንካን አደረሳችሁ አደረስ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼መልካም 🌼🌼🌼አዲስ🌼🌼🥰አመት🌼🌼🥰🙏
@ZinishBihanu-mm2ft
4 ай бұрын
በእውነት የዝህ ች ልጅ የኢሌኒን ደስታ ያሳየን እግዚአብሔር ለእናቱ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባቸው አሜን
@hyatthyatt2003
4 ай бұрын
አሜን
@Hanan-kn6dn
4 ай бұрын
የሰማዬ ንጉስ በደሌን ሳትቆጥር ጤነኛ ልጅ ስለሰጠኸኝ አመሰግናለው የኔ ማር ህሌንዬ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ቁመሽ ለማየት ያብቃን 🙏❤❤💋
@TesfayFkr-b4w
4 ай бұрын
አሜን ደምርኝ
@elisabethhabtemichael2650
4 ай бұрын
Amen♥️
@saadhh8609
4 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ይችህፃን 😭😭በጣም አስለቀስችኝ 😭😭 የኔ ትንሽዬ ልጅ አላህ ሙሉ ጤነሽን ይመልስልሽ 🤲🤲🤲
@ሀዩነኝ-ቨ4ተ
4 ай бұрын
ኧረ ቢሲማላህ እኔም
@meseretgetawedey
4 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለች😭😭😭
@rabiyaabrar3349
4 ай бұрын
Eziga haymanot metkes min ametaw
@user-pg9om5we1u
4 ай бұрын
lemazen eko krstian mhone aytebekbhim sew kehonk ybekal
@yitatikuminyilu7867
4 ай бұрын
አሼ እባክሕ አፋር ኩተማ አንድ የባሕል እሽታ ወጌሻ አለ እስቲ አማክሩት
@hirutkebede1319
4 ай бұрын
እሌኒ አንቺ ልዩ ነሽ!!! የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ በአንቺ ላይ እንደሚገለፅ ምንም አልጠራጠርም። ምክንያቱም እግዚአብሔር ይችላል።
@temayob
4 ай бұрын
በጣም እናመሰናለን እሼ በርታ በጣም ደስ ይላለ!!!
@Somayube
4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እመብርሐን ትፈውስሽ 🙏🌻ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳችሁ አደረሰን 🙏💞🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@hiwotyehualie9445
4 ай бұрын
ታድለህ እሸ ያብዛላህ በጣም ነው የምታስለቅሰው ልጅቶ እናትማ የወለደ ይፍረድ ምን እንላለን የድንግል ልጅ ይመስገን መልካም በአል ለሁላችንም🌻🌻🌻
@takelegelaye103
4 ай бұрын
ምህረት የማያቅበት እግዚአብሔር ምህረቱን ያፍስብሽ ጥበቡን አብዝቶ ይስጥሽ ያድንሽ
@FatumiSeid
9 күн бұрын
Yena Marr anjatan balashiw weyei Allah le hulat egreshi lamaqom gezawen yeqrblaw ye jagna a❤❤❤
@እማፍቅርየጌታየእናትከልጅ
4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስለሁሉም ነገር እ/ግዚያብሄር ይመስገን የኔ ከመስጋኝ እናቴ ስውራ ማሪያም በስውር ትጎብኝሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bizuworktafesse6887
4 ай бұрын
የድውያን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ፈዋሽ ከሆነው ልጅሽ ጋር ይህችን ብላቴና ዳብሽያት🙏እኛንም ፈውሽን አሜን 🙏🙏🙏
@fikeryashenfal4921
4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሀብታሞች በጣም የምትደነቁ ናችሁ፣ ተባባሪ ለችግር ደራሾች ናችሁና፣ በዚች ልጅ ላይ፣ አዲስ አበባንም በማስወብ የምታሳዩት ድንቅ ተግባር እጅግ ድንቅ ነው፣ ሥራችሁ ሁሉ ይባረክ። እሸቱ ተጨማሪ ምስጋና ለመቀበል ቦታ ያለህ አይመስለኝም 😝
@gravitymobile7558
4 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉
@girmakassie5137
3 ай бұрын
እሸቱ እግዚአብሄር ከላይ የሰጠህን ብዙ መልካም ነገር በፍጹም ትጋትና ፍላጎት ለበጎ ነገር የምታዉል ጀግና ተባረክ ፡፡በሱስ ተይዘዉ የእናቶቻቸዉ አንጀት በሚቆርጡ ወጣቶች ዙሪያ በርትተህ ብትሰራ ከምታደርገዉ በጎነት ሁሉ የሚልቅ ይመስለኝል፡፡
@SaraAbudhabi-u6k
4 ай бұрын
ይህችን ህፃን አይቼ ዉንድሜ ትዚ አሌኝ ዉንድሜ ስዎላድ እንዴሰዉም በሙሉ ጤንናት ተዎላደ አደጋ ነገሪ ግን ከእላታት አንድ ቀን በገጣማዉ በሰይክል አደጋ ከዎጋብ በታች ፓራላይዚ ሆና አሁን አምስት አመት ያዛ ግን ምንም ለዉጥ የሌሁም ግን እግዚአብሔሪ አንድ ቀን እንዴሚፍዎስ አምናሌሁ🙏 ዉድ የኢትዮጲያ ደጋግ ሰዎች እባከችሁ በጸሎታችሁ አስብኝ እኔም ስዳት ላይ ሆኛ እረፍት አጠሁ ዉስጤ ተጨናቃ መቼ ዉንድሜ ድኖ አያሌሁ እያልኩ 😢
@TesfaBelay-q1i
4 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ቁመሽ ለመሄድ ያብቃሽ ኡፉፉ በልቅሶ ነው ያሁት ኡፉፉ የእኔ ቆንጆ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻አዲሱ አመት ደግ ደጉን የምሰማበት ያድርግል የልባችን መሻት ይፈፅምልን
@YordanosFikadu-g8o
4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ናት ማርያምን እመብርሀን ትዳብሳት❤❤
@GdfHbv
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MoloShefaro
4 ай бұрын
የኔ ማር በጣም ድቅ ልዩ ልጂ ነሽ አግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ በጥበብ ይፈውስሽ ማር በጣም ወደድኩሽ እመብራሃን ከልጃጋር ትውደድሽ የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Alem844
4 ай бұрын
ዋው እሼ የዛሬው ይለያል እያለቀስኩ ነው ያየሁትለብዙዎቻችን ትልቅ ትምህረት ነው የሰጠጭው እግዚአብሔር በልጅቷ ላይ አድሮ አስተምሮናል እሼ ባለቤትህን ልጅህን መላ ቤተሰብህን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒያለም ይጠብቃችሁ🙏🌻🌻🌻🌻🫶🫶🫶
@MillionDebebe-e2x
4 ай бұрын
ደሥ የሚል ትምህርት ነው እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባሠጥም እንካን ማሠብህ እንደመስጠት ነው
@Kalወለተተክለሐይማኖት
4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ🙏🌻🌻🌻መልካም አድስ ዓመት ይሁንልን 🙏የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የኔ መንፈሰ ጠንካራ እመብርሐን ጤናሽን ትስጥሽ🙏🌻🌻🌻እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ኡፍፍፍ የኔ ጣፋጭ😢
@TesfayFkr-b4w
4 ай бұрын
አሜን ደምረኝ
@kelemwafederere2173
4 ай бұрын
😢የኔ እናት እዴት እዳስለቀሰችኝ ያመሻት እናትሽ ቅድስት ድግል ማርያም ትዳብስሽ ❤❤❤❤❤
@MOLO-d7h
4 ай бұрын
እግዛቤሄር የሚሳነው የለም አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@webitemelka2283
4 ай бұрын
ይሄንን ላደረገ እግዚአብሔር ይመሥገን እንኩዋን አብሮ አደረሰን አደረሳችው ፈጣሪ ፍጻሜሽን ያሣምርልሽ የእኔ ጀግና እሌኒ የእናትየውን ደስታ ማየት እራሱ ደስ ሲል እሼንም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ከእነቤተሰብህ😍😍
@ExcitedCookies-qr3rp
4 ай бұрын
ድንግል ማርያም ትድረስልሽ እናቴ ወላዲተ አምላክ 🙏🙏🙏👏
@HayatHussen-d8f
4 ай бұрын
2017ትንም በስደት ሁኜ ጀመርኩት እስኪ ለሀገርሽ በሰላም ያብቃሽ በሉኝ ውዶቼ ስደት ምርር ብሎኛል ሁላችንንም አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ስደት በቃችሁ ይበለን ያረብ
@selammulatu3807
4 ай бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@lemarcenter
4 ай бұрын
አሜን ደምሩኝ🙏🙏🙏🙏
1:52:12
ሳያት እወዳታለው!!! #dinklejoch #donkey #comedianeshetumelese #life #usa #california #losangeles
Donkey Tube
Рет қаралды 113 М.
1:19:57
ሄራን እና ሶሊያና በድጋሜ መጥተዋል! #dinklejoch #donkeytube #comedianeshetumelese #ሄራንእናሶሊያና
Donkey Tube
Рет қаралды 425 М.
2:53
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
0:13
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
seeVi la
Рет қаралды 46 МЛН
0:42
GIANT Gummy Worm #shorts
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
0:28
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
One More
Рет қаралды 33 МЛН
29:25
ከ London ወደ ቆሎ ተማሪነት! #ethiopia #london #new #story #2016 #kids
Donkey Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
40:19
መሱድ ዱባይ ላይ ቤት ይሰጥህ ሲባል ለምን እምቢ አለ!! እጹብ ድንቅ ልጆች 1 | #dubai #ethiopia #ethiopiaairline #አቡነ የማታ
Donkey Tube
Рет қаралды 3,8 МЛН
18:03
MK TV || ቅዱስ ቂርቆስ || እንደ ሌሎች ልጆች አይደለችም
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 271 М.
1:52:22
'ዶቃ' ሙሉ ፊልም | DOKA | Full New Ethiopian Movie 2024 ገቢው ለመቅዶንያ ህንጻ ግንባታ የሚውል....መልካም መዝናኛ !!!
Seifu ON EBS
Рет қаралды 2 МЛН
18:56
Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News January 30, 2025 | The Ethiopia Channel
The Ethiopia
Рет қаралды 24 М.
13:38
ሰበር - ከ4ኪሎ በቅርብ ርቀት ሞጆ ፋ-ኖ ገ-ባ ሰራ-ዊ-ቱ እየ-ፈ-ረሰ ነው ውጊ-ያው ቀጥ-ሏል አዲስአበባ አስደ-ንጋጭ አምባ-ሳደሩ ተ-ያ-ዙ
Amhara Daily
Рет қаралды 10 М.
51:45
//እኔ ኢትዮጵያ ነኝ// "አሁን እንኳን ልታመምበት!" ማስተዋል ወንደሰን ተፈተነች //ፋሲካን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 535 М.
6:57
አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ | Aschalew FeteneNew Ethiopian Music 2025 (Official Video) | SewMehon Films
Birbaux Records. SewMehon Films
Рет қаралды 4,4 МЛН
24:32
የሱስ ክርስቶስ ለምን ተጠመቅ? የልጆች ፕሮግራም
የአምብዶ መንደር ቅዱስ ሩፋኤል ኳየር Official YouTube Page
Рет қаралды 1 М.
46:16
ከተጋባችሁ አትፋቱ ፤ ሰፊ ቤት በጣም ውድ ነው! #dinklejoch #comedy #donkeytube #LosAngeles #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 1 МЛН
2:53
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН