KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
33ኛ ገየህይወት ገጠመኝ፦እማማ ገላኔ ባከራዩዋቸው ህፃናት ሚዛን ተመዝነው እጅግ ተገረሙ
1:16:13
146ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ስድስት ወጣቶች ብቻ ኦርቶዶክስ የሆኑበት የአንድ ዋርካ ሰፈር አስገራሚ ታሪክ
1:11:37
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
0:28
Air Sigma Girl #sigma
0:32
СПОРИМ ТЫ НЕ ЗНАЕШЬ ТРИ ЖИВОТНЫХ НА БУКВУ С #shortsvideo
0:37
Warning ⚠️ | GARTEN OF BANBAN OPEN DOOR | GH'S ANIMATION
0:11
144ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሀብታም ልጅ ወደጎዳና የወጣበት አሳዛኝና ስገራሚ ምክንያት
Рет қаралды 44,203
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 266 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 362
@asde301
Жыл бұрын
ሰፍ ብሎ በጉጉት እሚጠብቅ መምህርን 🌺ልዑል እግዚአብሔር እስከ መላ ቤተሰቦቹ ይጠብቅልን መምህራችንን👏👏👏
@ወለተስላሴብዙአየሁ
Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት. ያሰማልን. በእድሜ በጸጋ. ይጠብቅልን አሜን
@rahelyenaride9333
Жыл бұрын
የጥፋት ዘመን ሳይሆን የምህረት ዘመን ያድርግልን እግዚአብሔር
@eftah21
Жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@ellenasefa3193
Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@aass5403
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@zerfnshhylgebrl8876
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ወላዲተ አምላክ ከቤተሰብ ትሁን እውነት ነው በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ በምህቱን ይጎበኝነን
@bahrnshwolde2894
Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Bewunet
@hffgtt9869
Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ናይ ኣገልግሎትካ ዘመን ይባርከልካ ❤❤
@sabiyalagty3530
Жыл бұрын
እንኳን ዳሃና መጣህልን መምህር አግዚአብሔር ዕድመን ጥናን ይስጥህ ብፀሎ ኣስቡን ወለተ ጨርቆስ እና ወለተ መዲህን መምህር 🙏
@SaraAbebe-t4t
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፈቅዶ የኔም ወንድም ተፈውሶ ለማየት ያብቃኝ
@manyahlshalzemene6788
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን ግሩም ልቦና መላሽ አንቂ ትምህርት እንደ ሁል ጊዜው 🙏🙏🙏
@hashim7147
Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በጣም እየተገረምኩ ነው ሁሌ የምሰማ እግዝአብሄር እዳተ አይነት መምህሮችን ያብዛልን
@ድንግልማርያምይዥአንችንአ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእርሱ የደርስ እግዚአብሔር የእኔም ለቤተስቤ ይድርስልኝ በፅሎታችሁ አስቡኝ (ወለተ ኪዳን )
@SaraSara-zr4tr
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እንኳን ደና ምጣህልን🙏🙏🙏
@tajtaj9676
Жыл бұрын
እሰይ ለቅዱስ ቁርባን መብቃታቸው እግዚአብሔር ይመስገን
@Gugug-s9h
Жыл бұрын
በጣምእሚገርምነዉ መምህራችንአተንም ያቆይልን ቃለህይወት ያሰማልን
@adanechlopez1167
4 ай бұрын
ሀይለ ሚካኤል ሀይለ ሚካኤል እያላችሁ በፅሎታችሁ አስቡልኝ ወደተዋህዶ እንዲመለሱ መምህርየ እባካችሁን ጨንቆኛን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር በጣም የሚሳዝ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ካንተ ይሁን
@የመምህሬተስፈይኣበራፍሬነ
Жыл бұрын
ተመሰገን እኔ መጀመረዮ መምህሬ አባቴ የኔ እንቁ እንኮን ደና መጣህልኝ እወድህለወ አክብርህለው ንሪልኝ 🥰🥰
@AdamnasheMamo
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መማህ ዕድሜ ጤና የሰጠህ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
Жыл бұрын
መምህር እንኩዋን ደህና መጣህ በእውነት እፁብ ስንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ
@ኤፍታህ-blen
Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏
@HD202v
Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መጨረሻው በጣም ደስ ይላል በንስሐ የማይሻር ሃጥያት በይቅርታ የማይሰበር ልብ የለም ሁሌም ክርስትናችንን ስናስቀድም ለዚህ ቤተሰብ የደረሰ እግዚአብሔር ለሁሉም በዚህ ሰአት በወለዱት ልጅ ለሚሰቃዩ ቤተሰቦች ይድረስላቸው። ልጁም መጨረሻውን ያሳምርልን ቤተሰብ በፀሎት አስቡት ለሱ ብላችሁ በስሙ ቁረቡ ፈተናዎቹ እንዲቀልለት እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@tadsawodaje1162
Жыл бұрын
የኛ ውድ እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ❤
@gedamneshferede9318
Жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@hullhagerishgodana8229
8 ай бұрын
አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️
@haymanotmoges2386
Жыл бұрын
.የኛ.ዉድ.መምህር.እንኳን ደና.መጣህልን::የአገር.አጥፊወች ልቦና.ይስጣቸዉ.ሀገራችንን.ተዋህዶ.ሐይማኖታችንን.ሠላሟን.ይመልሠዉ::
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@MuketGedie
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sisayguta549
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማህ። ይህ ታሪክ ስሰማ የእግዚአብሔር ቸርነት እንዳስብ አደረገኝ።
@hamletasfawe7538
Жыл бұрын
እንክዋን ደሕና መጣሕልን መምሕር እመብርሐን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅሕ
@user-yx1og6sz3e
Жыл бұрын
በእውነት ፈጣሪ ያኑረል መምህር በእውነት ይገረማል
@EleniTeshome-q8u
Жыл бұрын
በጣም የሚገርም የቤተሰቤን ታሪክ በገጠመኝ እንዲቀርብ እፈልገለሁ እማምላክ ብዙ ነገር አርጋልናለች።
@heymietp8287
Жыл бұрын
በስመአም የሚገርም ገጠመኝ ነው በእውነት ከባድ ነው ብቻ መጨረሻው በስጋው ደሙ መታተማቸው እንዴት ይደንቃል ተመስገን ነው መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤
@ሁሉበእግዚአብሔርሆነ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን
@ትንሳይየማርያምልጅ
Жыл бұрын
ኣመን አግዚአብህር የምስግን ውድ ምህርችን አንካን ዳንምተልን❤❤❤❤❤❤
@admeethiotube8925
Жыл бұрын
መምህር ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል የምታወራው የሰዎች ገጠመኝ በጣም አስተማሪ ነው እባክህን ተስፋ ማርያምን በጸሎትህ አስበው አንድ ቀን ተማሪህ መሆኔ አይቀርም ።❤❤❤
@MesiTube12-19
Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረንብይቅር በለን 😢ወይኔ ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ በርታ መላቤተሰቡ እግዚአብሔር ይባርክ
@arsemawityemaryamlin
Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ባንተ ላይ ይሁን መምህርዬ እኔ ያንተን ትምህርቶች በማዳመጤ ከእስልምና ወደ ክርስትና ከመጣሁ አንድ አመት ሆነኝ ምዕመናን እናቴና አባቴ በህፃንነቴ ነው የሞቱት ያደኩትም አየተሰቃየው ዘመድ ቤት ነው አሁን ጭራሽ ኦርቶዶክስ ስሆን ከቤት አባረሩኝ እንገልሻለን ብለው እያስፈራሩኝ ነው ጠንቋይ ቤት ይሄዳሉ በፊት ሙስሊም ሆኜ እነሱ ቤት እያለሁ ከልጅነቴ ጀምሮ እኔን ነበር ሰኞ እና ሀሙስ ቡና የሚያስፈሉኝ አንድም ቀን የወለዷቸውን ልጆች አስፈልተዋቸው አያውቁም ነበር በስቃይ ነበር ያደኩት አሁን ደግሞ ኦርቶዶክስ ስሆን ስቃዬ በረታ ከጎኔ የሚረዳኝ ማንም የለኝም ምግብ እንኩከን ከበላው ስንት ቀኔ ፆሜ አስቀድሼ ስመለስ ምቀምሰው እንኩን ስለሌለኝ ልክ ሲርበኝ የእመቤቴን ምስል ሆዴ ላይ አድርጌ እቀመጣለሁ አሁንም ደግሞ የረሀብ ስሜት ሲሰማኝ ፀበል እጠጣለሁ በቃ እንደዚ ነው እየኖረኩ ያለሁት እግዚአብሔር ቀን እስኪያወጣልኝ ድረስ ክፉ ጠላት ወደኋላ እንድመለስ ነው ይህንን ሁሉ መከራ የሚያመጣብኝ እኔ ግን የጌታዬን የመድኀኒቴን የኢነሱስ ክርስቶስን ፍቅር ቀምሼ ድጋሚ ወደ ጨለማ ሰፈር መመለስ አልችልም እመቤቴ ይህን ጊዜ ታሻግረኛለች መምህር እባክህን እኔ ናዝሬት ነው የምገኘው የምታውቀው ሰው ካለ ስራ አስገባኝ እስካሁን እርሀቡን ታግሼዋለው በዚው ከቀጠልኩ ግን እታመማለሁ😭
@MuluBh-yv8zi
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኴ ድህና መጣክልን ቃለህይዉት ያሰማልን ስላም ለአንቺ ይሁን እህት እስኪ እንድ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ልላክልሽ የአካዉንት ቁጥርሽን አስቀሚጭልኝ በኮመንት እሽ እህት እራብ እጂግ ይከብዳል በፀሎት በርች አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን
@zahragenetasefa9703
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እካን ከጨለማ ህይዉት አወጣሽ እህታለሜ አይዞሽ ስልክ ቁጥር ወይም አካዉንት አስቀምጭ
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታለም ከጨለማ ወደሂወት እመብርሃን እኮን አወጣችሽ በጣም የሚሳዝን ነገር ነው እንዴታባቴ አድርጌ ያቅሜ ልርዳሽ ወይ አፈር ያብላኝ 😢😢😢
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
Жыл бұрын
አይዞሽ እሲ ቁጥርሽን ስጭን እናግኝሽ
@arsemawityemaryamlin
Жыл бұрын
@@MuluBh-yv8zi እህቴ ተስፋ ሰተሺኝ ጠፋሽ😢
@Alemayehu05
Жыл бұрын
መምህር እንደት ነህ? ግን እግዚአብሔር ምን አይነት አባት ነው በተቀደሰው ሰውነታችን ብዙ ቆሻሻ ነገር ምድር ተከፍታ ልትውጠን ሲገባ እንደ ሰዶምና ገሞራ በእሳት ልንቃጠል ሲገባ በጥፋት ውሃ ልንሰጥም ሲገባ ሩህሩህ ሆኖ ስንመለስ ልጆቸ ኑ ግቡ ብሎ በደላችንን የሚፍቅልን😭 ገረመኝ ደነቀኝ ለእሱ እኛ ምን እንሰራለታለን ብንኖር ብንጠፋ ከኛ ምን ያገኛል? ምንም ምን አይነት ፍቅር ነው አቤቱ የሰራዊት ጌታ የአማልክት አምላክ በኛ በባሪያዎችህ ላይ ፈቃድህን አድርግ። የኛንም ልብ ለውጥልን ንጹህ ልብ ፍጠርልን🙏🙏🙏
@hatersata.1627
Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ በከበረ መስቀሉ ሀገራችንን ክርስቲያኖችን ይጠብቀን🙏ይባርከን🙏
@bezawondmkun3555
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን አሜን አይዞህ በርታ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን አሜን ❤️❤️❤️🕊️🕊️🕊️
@ሳዶርአላዶር
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lucylove1243
Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@mesgbre
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጣህልን ውድና ብሩክ ወንድማችን! በዚህ ሀጥያት ህጋዊ ኑሮ በሆነበት ሰዓት አንተና ጥቂት ብሩካን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ኢትዮጵያን እና ትውልዱን በማንቃት ተግታችሁ እየሰራችሁ ስለሆነ እግዚአብሔር ይስጥልን! የሰማዩን መንግስት ከነመላው ቤተሰቦቻችሁ ያውርሳችሁ! ይጠብቃችሁ! አሜን! አሜን! አሜን! በርቱልን! በጌታ ፍቅር አብዝተን እንወዳቹሀለን! በርቱልን!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tajtaj9676
Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ እንደው ይሄ አምልኮ ከኢትዮጲያ ምድር ፃዲቁ ተክልዬ ያጥፉልን😢
@sabaghumbot5485
Жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ
@HayatHayat-jk9mu
Жыл бұрын
ቃለሕዪወትን ያሠማልን እመብርሐን ትጠብቅልን እናመሠግናለን
@ameneengda52
Жыл бұрын
ክበርልኝ መምህሬ ❤
@yezufan
Жыл бұрын
ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን❤ እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ይስጥልን ❤
@የሚካኤሌልጅ
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😊😊
@kewunkassa
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያእናቴናት
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒💚💛❤🙏🕊🕊🕊🌾🌾🌾🍀🍀🍀
@abebechtariku6554
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒🙏🙏🙏🕊🕊🕊🌾🌾🌾🕊🕊🕊🌿🌿🌿
@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
Жыл бұрын
ረቡኒ እንቁ 🤲🤲🤲
@ተወልደመድህን
3 ай бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@haset9998
Жыл бұрын
ቤተሰቦቼ በባእድ አምልኮ ምክንያት ቤተችን ታምሷል መምህር ሁሉም ታመውብኛል በስደት ነው ያልሁት መምህር በእማ ፍቅር ይሁንብህ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
Жыл бұрын
አይዞሽ
@ኤልሳበጥየማርያምልጅ
Жыл бұрын
ለቁዱሱ ሩፋኤል ስጭ እና ተግተሽ ፀልይ እህቴ መምር 1ሰው ነው ለእሱም ማሰብ አለብን በጣም መስገድ አለብሽ
@haset9998
Жыл бұрын
@@ኤልሳበጥየማርያምልጅ እሺ አመሰግናለሁ ግን በጣም ግራ ስለገባኝ ነው እህቴ አላቅም አጠፋሁዴ ቢያንስ መምህር ከተረዳኝ በማለት ነው እግዚአብሔር ያዉቃል
@LiyaGessesse
Жыл бұрын
Yenegewa qidist kidanemihiret be mihiret Ejwa tidabisilish beye kiristina simachew wet be alemawi simachew tselyu sigeji le qudus qurban beqitesh kehone demo betemesasay menged qudus qurban teqebel
@hffgtt9869
Жыл бұрын
ክርስትና ስማቸው በእጅሽ ፅፈሽ ስገጂ እህት አይዞሽ
@ኖላዊዘ-ኦርቶዶክስኖላ
Жыл бұрын
መምህርዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ ዘርህ ይባረክ በእውነት በየሰው ቤት ስንት ጉድ አለ ወንድማችን እግዚአብሔር የሚሰራበት ሰው እንደምን ያለ ነው? እና አንተ ደግሞ ዘመኑን በዋጀ መልኩ ስለምትረዳ፣ አቀራረብህ እራ የሚገርም፣ እጅግ አስተማሪ ነው መምህርዬ እመብርሃን ትጠብቅህ። ሰምተን እንድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን የልባችንን አይን ያብራልን። የዘመናችን ምርጥ የእግዚአብሔር ወታደር ነህ።
@edenamare2809
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ እናመሰግናለን መምህር
@sfggndfc-79
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ይህን ላደረገ ለሠራውይት ጌታ ስት አሉ በደዝህ አይነት ሂወት በመፈስ የታሠሩ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
Жыл бұрын
የሚገር ገጠመኝነው መጨረሻውን ያሳመረው እግዚአብሔር ይመስገን
@yodityodit5312
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሰዉ ችግር እደዚ ሲፈታ ደስ ይላል እግዚአብሔር ፈቅዶ አገር ገብቼ አተን አግቼ የኔም ችግር እንዲፈታ እግዚያአሔር ይርዳኝ አካባቢያችንም ያለዉን ጉድ እንዳሳይክ ፈጣሪ ይዳኝ
@SaraSara-it2ci
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በጣም ይገርማል የተማርኩት
@ጎዶልያስ-ሸ9ዐ
Жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን በጣም እናመስግናለን መምህር 🙏🙏🙏
@ፀዳለማርያምነኝ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር❤❤
@helin6219
Жыл бұрын
መምህርዬ የኛ እንቁ እንኳን ሰላም መጣህልን
@ብሌንመኰንን
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት ነህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጎብዝ በርታ እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ታበርታህ. ይገርማል መምህር በዬ ቤታችን. ያለ ጉድ ብዙ ነው . እግዚአብሔር ይቁጠረዉ. ብቻ
@mmm-wi3pe
Жыл бұрын
በእውነት መምህር እኔ ምን ብዬም እንደምናገር ቃላት የለኝም.ለመናገር ዝም ብያ ማዳመጥን.እመርጣለው አንድነገር.ተረድቻለው.እስኑም የዳቢሎስ ስራነው ስጋችንን.ቢያገኝ.ነብሳችንን አያገኝም
@bere2532
Жыл бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@ethiowubtube5628
Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ። ህልም አይቼ ነበር ።
@SarahDhhehd
Жыл бұрын
መምእር እንኳን በሰላም መጣክ❤❤❤
@እሙየክርስቶስባሪያ
Жыл бұрын
መምህራችንእንኮንደናመጣህልን❤❤❤❤❤
@avg4628
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ❤❤
@hhhvj
Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏
@ሰብለክንፈ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ ቁጭ ብየ እየጠበኩ ነበር እንካን ደና መጣህ የመምህር ተማሪወች ውድ ምእመናን እባካችሁ ለሀገራችን እንፀልይ እግዚአብሔር ማህሪ ነው ይምርናል ::
@SaraSara-qp5sg
Жыл бұрын
አሺ አሜን አሜን አሜን
@bahrnshwolde2894
Жыл бұрын
Eshi Amen Amen Amen yimaren bewunet
@samersaaa3577
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን🙏አሜን🙏
@meserethaile5041
Жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብህር ጸጋውን ይብዛልህ ምን አይነት ችግር ነው
@tigistmulugata4336
Жыл бұрын
አቤት መድሐኒያለም ስንት ጉድ አለ ቤየቤቱ እግዚአብሔር ይቅጣቸው ስር ማሽ ቅጠል በጣሾችን የስንቱን ህይወት አበላሹ ። መምህሬ ነቅተህ ያነቃህን የዘመናችን እንቁ የኪዳንዋ እመቤት ከክፋት ሀሉ ትጠብቅህ
@hiwigetachew6244
Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህርዬ የእውነት መምህርዬ እያንዳንዱ ገጠመኝ ውሥጥ የኔን ህይወት አይበታለው እመብርሀን ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤
@LemlemTaya-gz3rx
Жыл бұрын
መምህር እኔ አንተን ያወኩክ በቋንቋየኔሽ ሚድያ ቀርበህ ነው ትረካ ስለምወድ ነው ገጠመኝ መስማት የጀመርኩት የምታቀርበው ነገር አሚገርም ነው አንዳዴ እውነት አልመስል ይለኛል ብቻ ምን አይነት ግዜ ነው መልካም ይገጠመን መቁረባቸውን ስሰማ ውስጤ ይደሰታል የፊተኞች ወደሀላ የሐለኞች ወደፊት እደሚባለው ብቻ በጸሎት አስቡኝ
@ፀናትዮትብ
Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜ ጤና ሰላም ይሰጥህ ❤ምመህር እኔ በአንተ ትምህርት እኔ ከነ ቤተሰቦች ያለፍኩበት ዘመዘኔን ሁልጊዜም አማሰብት ትምህርት ነው መመህር እኔ በዙ ከብልኮት ያለፍኩ ነኝ ጥንቁላ የደፍተራ ያለበት ብተሰቤሰብ ያደኩት መምህር አሁላይ ትልቅ ፈተና ሁኖብኛል መምህር እባክህ ያንተ ደጋፍ ያሰፈልገናል እባክህ ሰልህን በፈጣሪ ሰም
@ታማኝነኝለቃሌ
Жыл бұрын
ገጠመኝን ትቸነበር አሁን በጉጉት ነው የምጠብቀው መምህርዬ እኖድሀለን👏
@hdhdhrhrh6367
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን🎉❤
@alamark1631
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤❤❤
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ
Жыл бұрын
እኔ ምንም አላለም አምላክ ይጠብቅህ መምህር እሰክ ቤተሰቦቸህ😢😢😢
@MekeryMekrey
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💝💝💝🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞💞💞💝💝💝
@abc12452
Жыл бұрын
በጣም ይዘገንናል ግን እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻዉ ያምራል የሰዉ ልጅ ፍፃሜዉ ሲያምር ነዉ ደስ የሚል!!ለእነሱ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን መምህርዬ አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እናመሰግናለን
@ሀኒደምሰው
Жыл бұрын
መምህሬ በፅሎት አስበኝ ወለተ ጊዮርጊስ
@maryme-enatye
Жыл бұрын
መምህራችን መካሪችን። እድሜህን እደማቱሳላ ያርዝምልን አሜን መምህር በህልሜ። ነጭ ድመት እሚመስል በእጄ ።ስጋም አይደል ማንም አይደል ብቻ። እጀላይ ፈልጎ ሲጎተተኝ። አልሰጥህ ደሞ አተ ልታሸንፈኝ እያልኩ። ስታገል እጄን ነክሶኝ ሔደ። ክዛ ያውልህ ብላ። ለዚህ ብለህ ታገላለህ ሆዳም ብየ ስወርውርለት። አየሁውት
@Sintayehu_21
Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህሬ
@taybaa8158
Жыл бұрын
መምህር ቃለህወት ያሰማልን
@dhdjj5980
Жыл бұрын
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ናትና ሂወት እውን እግዚአብሔር ይቀይረልና ❤
@እናቴነሸተስፋዬ
Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤🙏🙏
@leola369
Жыл бұрын
የዚህን መምህር ስልክ የሚያውቅ ያጋራኝ እባካቹ ህይወት ታድናላቹ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
Жыл бұрын
እሽ
@ወላተስንብት
Жыл бұрын
Gaalata waqqayyo 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@workbres8245
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋል ልቡና ይሰጡን 😢😭😭😭
@AhsorjqhekrHqheidiwhqkw
Жыл бұрын
እግዚአብሕር ይጠብቅሕ
@EyerusalamGatahun-1721
Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሐር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ አምላከ ቅዱሳን የምንሰማዉን የየነብሳችን የስጋችን ድህነት ያድርግልን አሜን በእዉነት🙏
@etenatalemay4948
Жыл бұрын
ሰላም ፣መምህር ፣እንኳን ፣ደና፣መጣህ 🙏🙏🙏
@eftah21
Жыл бұрын
መምህሬ❤እንኳን ❤ደህና❤መጣህልን ❤የኛ ዕንቁ ዉድ መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤
@wogenelegese3104
Жыл бұрын
መምህር ስላንተ ቃላት የለኝም ኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@worekeyemareyamleji3305
Жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይድጥህ ባንተ ትምህርት ስንት ነፍስ ዳነ ቤት ይቁጠረው እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እማፍቅር እመቤታችን ድንግል ማርያም ሁሌም ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ አሜን ፫❤❤❤
@TmesegnAmelaki
Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ዉ ድንቅ ነው ይህንን ህይወት የቀየረ የኛንም ይቀይርልን አምላኬ ሆይ ሰዉ አድርገኝ እኔም አንድ ቀን እንደምቀየር እርግጠኛ ነኝ በኔ አቅም ሳይሆን በእመቤቴ እርዳታ
@eftah21
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 በስመአብ 😢😢😢😢😢እየሰቀቀጠጠኝ ጨረስኩት😢😢😢😢😢😢አያችሁ እህት ወንድሞቼ ከሰይጣን ጋር መዋዋል 😢😢😢😢😢እንዲህ ከሰዉ በታች እንደ እንስሳ እርኩሰት ሲያስፈፅመን 😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢😢አባት ሆይ ኤፍታህበለን 😢😢😢😢😢😢😢😢 አባት ሆይ ማረኝ 😢😢በሂሶጵ ርጨኝ እነፃማለሁ እዳለዉ ቅዱስ ዳዊት 😢😢😢 አቤቱ እኔን ሀፂያተኛዋን በፈሰሰዉ ደምህ 😢😢የቆሸሸዉን ያደፈዉን ሀፂያተኝ አንፃኝ😢😢😢
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ከሽሻ ጫት ብዙ ወንዶች ጋር እገናኝ ነበር ለምን ደሆን አገባኝም ከሴቶች ጋርም እገናኛለሁ በልጅነቴ ልጆቸን ጭናቸውን ይዘ ገናኝ ነበር ምላለሁ ማቆም አልቻልኩም ነበር የማልኩ ከዛ ዙሬ ከዛ ወጥቸ ጾሎት ብየ ስጀምር ከሁሉ ነገር ነበረኝ ነገር ሁሉ ትቶኛል እኔም ጓደኛየ አዴ ሳቢ ያለች ልጅነት ነገር ደቀልድ የጀመርኩት በጣም ሱሰኛ ሁኘ ሌት ሁሉ የተነሳው ሽሻ ስብ ነበር ጠንቆይ ሄዳለሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ያላችሁ ልጆቸን በጣም ደበድባቸዋለሁ በጣም ሀይለኛናቸው ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ወለተ ትንሳኤ ያላችሁ
@HRIPSIMEDesign-em2gj
Жыл бұрын
መምህር እንዴት ቆየህ ባለፈው በስለት ጉዳይ በኮሜንት ኣውርቸህ ነበረ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር መጥፎ ጓደኞች ወደ አልተገባ መንገድ ይወስዱናል እራሳችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ምሕረትና ቸርነቱ ያብዛልን አሜን እኔ እማይገባኝ ነገር እግዚአብሔር ከመለመን ከመሳል ሱባኤ ገብቶ ከመጠየቅ ይልቅ ወደ ጠንቋይ ቤት እሚገሰግሱት አይይ አለማስተዋል ለዚህ ይዳርጋል እጅግ ያሳዝናል እናት መገናኘት ማለት ለጭቅላት ይከብዳል ሁኖም ክብር ይግባው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ህይወት ቀያሪ ነው ህይወታቸው ተቀይቆ ለዚህ ክብር ስለበቁ በጣም ደስ ብሎናል በቤቱ ያፅናቸው እኛም ማስተዋሉን ያድለን አሜን
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
Жыл бұрын
መምህር በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም በላችሁ ❤❤
@tesfayeangasu5709
Жыл бұрын
memher fetari yetebekeh tesegah yebza.......
1:16:13
33ኛ ገየህይወት ገጠመኝ፦እማማ ገላኔ ባከራዩዋቸው ህፃናት ሚዛን ተመዝነው እጅግ ተገረሙ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 13 М.
1:11:37
146ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ስድስት ወጣቶች ብቻ ኦርቶዶክስ የሆኑበት የአንድ ዋርካ ሰፈር አስገራሚ ታሪክ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 39 М.
0:28
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
One More
Рет қаралды 33 МЛН
0:32
Air Sigma Girl #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
0:37
СПОРИМ ТЫ НЕ ЗНАЕШЬ ТРИ ЖИВОТНЫХ НА БУКВУ С #shortsvideo
Katya Klon
Рет қаралды 2,7 МЛН
0:11
Warning ⚠️ | GARTEN OF BANBAN OPEN DOOR | GH'S ANIMATION
GH'S
Рет қаралды 9 МЛН
1:25:24
139ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ተፈልጋ ስትገኝ መፈለጓን ያወቀችና ጊዜ ሳታባክን የወሰነች ነፍስ ይህች ናት
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 53 М.
3:58:03
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
1:19:35
147ኛ A ፈተና ገጠመኝ፦ 3 የተለያዩ አስገራሚ ገጠመኞች ያሉበት አስተማሪ ታሪክ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
1:58:10
145ኛ ገጠመኝ ፦getemeng ( የመርሳት ችግርና የፈጣሪ ተአምር) በመምህር ተስፋዬ አበራ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 52 М.
1:28:16
142ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ለበረከት የተጠራች ህይወት ጎዳና ብትወጣም ያው ሲሳይ ይከተላታል
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 64 М.
3:48:29
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 269 М.
57:47
199ኛ ፈተና ገጠመኝ፦አግኝቶ ማጣትና የሚገርም የፍቅር ታሪክ ከመንፈሳዊ ገጠመኛቸው ጋር አብረን እንቆይ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 53 М.
1:31:40
113ኛ ፈተና ገጠመኝ፦በብሔርተኝነት ቤታቸውን ሲያስፈርሱ የራሳቸውም ቤት ብትንትኑ የወጣባቸው ጎረቤቶች አስገራሚ ታሪክ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 41 М.
1:28:02
119ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የሰፈሩን ነጋዴ በሙሉ የሰለበ የቡዳ መንፈስ እንዴት ተያዘ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 70 М.
2:20:28
188ኛ ገጠመኝ፦ የ 10ዓመት የልመና ህይወትና የአምላክ ጥበባዊ ስራ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 101 М.
0:28
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
One More
Рет қаралды 33 МЛН