15.እልፍ ዕዳ//Elf Eda//Hanna Tekle Nov'2024

  Рет қаралды 45,290

Hanna Tekle Official

Hanna Tekle Official

Күн бұрын

Пікірлер: 90
@HannaTekleOfficial
@HannaTekleOfficial 2 ай бұрын
15-እልፍ ዕዳ ምስጋና የሚሠዋ እርሱ ያከብረኛል ማዳኔን የማሳይበት በዚያ ድል ይገኛል ምስጋና የሚሠዋ እርሱ ያከብረኛል ማዳኔን የማሳይበት በዚያ ድል ይገኛል ይህን ጌታ ብለሀልና ይኸው ከልቤ ምስጋና እግዚአብሔር የተገባህ በምስጋና የተፈራህ ባለፍኩበት መንገድ እጅህን ብዙ አየሁ የውለታህን ቁጥር አልችልም ልገልፀው ብዙ ብዙ ዋልህ ይህን አልዘነጋም ያረግክልኝ ሁሉ ከልቤ አይጠፋም እልፍ ዕዳ አለብኝ የምስጋና እልፍ ዕዳ አለብኝ የእልልታ እልፍ ዕዳ አለብኝ የዝማሬ እልፍ ዕዳ አለብኝ የውዳሴ እልፍ ዕዳ አለብኝ የምስጋናህ እልፍ ዕዳ አለብኝ የውለታህ እልፍ ዕዳ አለብኝ የዝማሬ እልፍ ዕዳ አለብኝ የውዳሴ ባያደርስልኝም የልቤን በሙሉ ምስጋና ነው መልሴ ላረክልኝ ሁሉ በመልካምነትህ ቤቴን ሞልተኸዋል ከምስጋና በቀር ምን ብል ይገልፅሀል ብዙ ዕዳ አለብኝ የምስጋናህ ብዙ ዕዳ አለብኝ የውለታህ እልፍ ዕዳ አለብኝ የዝማሬ እልፍ ዕዳ አለብኝ የውዳሴ እልፍ ዕዳ አለብኝ የምስጋናህ እልፍ ዕዳ አለብኝ የውለታህ እልፍ ዕዳ አለብኝ የዝማሬ እልፍ ዕዳ አለብኝ የውዳሴ ካልተደረገልኝ ይልቅ የተደረገልኝ ስንቱ ነው እኔ አልሆነልኝም ከምለው ይልቅ የሆነልኝ እጅግ ብዙ ነው ዛሬም ጥያቄዬን ይዤ ለምስጋና ልቤ አይዘገይም በስምህ ስንቱን አልፌያለሁ ይህንን ከልቤ አልፍቀውም እልፍ ዕዳ አለብኝ የምስጋና እልፍ ዕዳ አለብኝ የእልልታ እልፍ ዕዳ አለብኝ የዝማሬ እልፍ ዕዳ አለብኝ የውዳሴ እልፍ ዕዳ አለብኝ የምስጋናህ እልፍ ዕዳ አለብኝ የውለታህ እልፍ ዕዳ አለብኝ የዝማሬ እልፍ ዕዳ አለብኝ የውዳሴ Music arrangements -Fiqadu Betela Lead Guitar - Mihretab Berassa Recording - Fiqadu Betela Mixing and Mastering - Nitsuh Yilma
@kalkidanJohn316Believ
@kalkidanJohn316Believ Ай бұрын
ካልተደረገልኝ ይልቅ የተደረገልኝ ስንቱ ነው እኔ አልሆነልኝም ከምለው ይልቅ የሆነልኝ እጅግ ብዙ ነው ዛሬም ጥያቄዬን ይዤ ለምስጋና ልቤ አይዘገይም በስምህ ስንቱን አልፌአለሁ ይህንን ከልቤ አልፍቀውም '' እንደኔ እልፍ የምስጋና እዳ ያለበት አለ ይሆን? 😭😭😭 እግዚአብሔር ብቻውን መራኝ ሰለወደደኝ ብቻ ሀይል ሳይኖረኝ ሀይሌ ሆኖ አሸነፍኩ ለነገም ተስፋዬ እርሱ ነው ኢየሱስ ❤❤❤
@milkias402
@milkias402 13 күн бұрын
ይህን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም... ጌታ ይባረክ
@kalkidanJohn316Believ
@kalkidanJohn316Believ Ай бұрын
ካልተደረገልኝ ይልቅ የተደረገልኝ ስንቱ ነው እኔ አልሆነልኝም ከምለው ይልቅ የሆነልኝ እጅግ ብዙ ነው ዛሬም ጥያቄዬን ይዤ ለምስጋና ልቤ አይዘገይም በስምህ ስንቱን አልፌአለሁ ይህንን ከልቤ አልፍቀውም '' እንደኔ እልፍ የምስጋና እዳ ያለበት አለ ይሆን 🙏😇😭😭😭 እግዚአብሔር ብቻውን መራኝ ሰለወደደኝ ብቻ ሀይል ሳይኖረኝ ሀይሌ ሆኖ አሸነፍኩ ለነገም ተስፍዬ እርሱ ነዉ ኢየሱስዬ❤❤❤
@riseandshine1221
@riseandshine1221 25 күн бұрын
Yeametat yelbien alweta yalegn new yezemershu Hanye zemensh ybarek
@AyinalemManigasha
@AyinalemManigasha 2 ай бұрын
ስዎድሽኮ እህቴ ዘመንሽ ሁሉ በንፁ ልብ ጌታን በማገልገል ይለቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀንቾ ተባረክክክክክክክክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@animationmovies-n9g
@animationmovies-n9g 2 ай бұрын
hanicho my fav singer GBU you are owr blessing
@tsegabdegefeofficial6374
@tsegabdegefeofficial6374 2 ай бұрын
ሀንዬ በራከታችን ነሽ ፣ አንች ዝምብለሽ ዘምርልን እኛ እንሰማለን።❤❤
@odinodo8508
@odinodo8508 2 ай бұрын
❤❤❤
@makdayohannes8422
@makdayohannes8422 Ай бұрын
ሀና እህታችን በብዙ የምትባርኪን ስጦታችን ነሽ። “እልፍ እዳ አለብኝ”እጅግ የሚያስመልክ መዝሙር ነውና ደስ ብሎን ወደዙፋኑ ልንቀርብ ፀጋ በዛልን። ተባረኪልን። ፍሬሽ ምድርን ይሙላ ጌታን እያገነነ ከፍ እያደረገ። ጌታ ሆይ ተመስገን።
@elsasolomon8054
@elsasolomon8054 Ай бұрын
እልፍ ዕዳ አለብን❤❤❤
@mekedesnapolion3556
@mekedesnapolion3556 Ай бұрын
Mezemurochun be ken 1 eyesemaw nbr esekezare betam lemaselasel ena elef eda alebegn lay dereseku beka bezi be meshet tebareku sent elef eda ena weleta endalebegn saseb beka alechalekum.ewenet hanechoye❤ bereketachen nesh we are blessed betam to have you in this generation.egeziyabher anchin ena yanchi yehonewen hulu yetebek be ewenet tebarekilen🙏
@yordanosamare1492
@yordanosamare1492 Ай бұрын
ጌታ በመስቀል ላይ የከፈለልን ዋጋ ስናመሰግነው ውለን ብናድር ያንሰዋል :: በዛ ላይ ደግነቱ ርህራሄው አባትነቱ... ሲጨመር እልፍ እዳ ይሆንብናል
@bakimesfin9663
@bakimesfin9663 Ай бұрын
Haniye our blessing
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 Ай бұрын
Your song has details be blessed
@የክርስትያንመዝሙር
@የክርስትያንመዝሙር Ай бұрын
እልፍ እዳ አለብኝ የምስጋና🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@SofiYrgalem
@SofiYrgalem 2 ай бұрын
አሜን ተባረክ አዎ እልፍ አለብን ለምስጋና። ስጦታዎች ሃንቾ ተባረክ❤❤❤❤
@Bruhsthought
@Bruhsthought 2 ай бұрын
ብዙ ዕዳ አለብኝ 🎶
@tamratalemayehu5843
@tamratalemayehu5843 2 ай бұрын
Amen ilif ida alebign Bless you hanicho!!
@ComCell-pi8ed
@ComCell-pi8ed 2 ай бұрын
አሜን 🥰🥰🥰🥰💜💜
@hiruterchafo1769
@hiruterchafo1769 Ай бұрын
እልፍ እዳ አለብኝ❤❤❤❤
@AltamoAshenaf
@AltamoAshenaf Ай бұрын
ተባረክ
@SALOMONASSEFA
@SALOMONASSEFA 2 ай бұрын
እኔም እልፍ ዕዳ አለብኝ ለኢየሱስ😘😘😘
@BetselotAlemayehu-b9g
@BetselotAlemayehu-b9g 2 ай бұрын
Amen amen tebarek bereketachn nesh
@JOHNFIKRE1
@JOHNFIKRE1 2 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም❤🔥
@tedoaddisu
@tedoaddisu 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ጸጋ ይጨመርልሽ
@redeateberedo3096
@redeateberedo3096 2 ай бұрын
ሃኒቾዬ ጌታ አብዝቶ ይባረክሽ!!!
@ZuZuZules
@ZuZuZules 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው
@dawitfekede3362
@dawitfekede3362 2 ай бұрын
am the first to play in 13second....God bless you hanitiye😍
@SelamawitBalcha-ds2eo
@SelamawitBalcha-ds2eo 2 ай бұрын
Tebarek yen wede❤🙏
@BizuBizuu-u9q
@BizuBizuu-u9q 2 ай бұрын
አሜን አሜንንን 🙏🥰❤️
@berhanuguta2144
@berhanuguta2144 2 ай бұрын
ጌታ ይጠብቅሽ!
@ChernetAmbachew
@ChernetAmbachew 2 ай бұрын
ሀኒ የተባረክሽ ነሽ አብዝቶ ይባርክሽ 🥰🥰🥰
@thomasachamyeleh5343
@thomasachamyeleh5343 2 ай бұрын
wow Hanchi Amazing Mssage and woship song God Blesse you more and more
@meseret5776
@meseret5776 2 ай бұрын
ታውቂያለሽ እንዴት እንዴት እንደምወድሽ በብዙ ተባረኩ❤️❤️
@TonyChufamo-lz9kn
@TonyChufamo-lz9kn 2 ай бұрын
Tebaraki 🙏❤️
@tsionm.5347
@tsionm.5347 2 ай бұрын
Hanichoyeeeeee enwedshalen
@MeseretAbebe-ro9ir
@MeseretAbebe-ro9ir 2 ай бұрын
አሜን🥰🥰🥰
@TewodrosAbebe-x1h
@TewodrosAbebe-x1h 2 ай бұрын
Amesegenehalewu Eyesus yelejenete Amelake.
@eyuramasmare7177
@eyuramasmare7177 Ай бұрын
Wow
@primoethiopia777
@primoethiopia777 2 ай бұрын
GBU🙏🥰
@Jibuokello
@Jibuokello 2 ай бұрын
Amen 🙏
@aman-e4k6o
@aman-e4k6o 2 ай бұрын
Tebareklin
@yonatanbewketu
@yonatanbewketu 2 ай бұрын
ብዙዙ እንወድሻለን
@GHido45
@GHido45 2 ай бұрын
Tebarkeshal hanna
@AlemTesfaye-r7t
@AlemTesfaye-r7t 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልል አሜን🙏🙏🙏🙏
@mickyasgetu1015
@mickyasgetu1015 2 ай бұрын
Haniye bless you
@abelabraham1988
@abelabraham1988 Ай бұрын
እልፍ እዳ አለብኝ የምስጋና
@yonasjonnymargietis3988
@yonasjonnymargietis3988 2 ай бұрын
First comment tebareki ❤😊
@hanaephrem539
@hanaephrem539 2 ай бұрын
Bless you
@eticho2529
@eticho2529 2 ай бұрын
ብዙ ዕዳ አለብኝ የምስጋና ✝️ ዕልፍ ዕዳ አለብኝ የዝማሬ🥺 ለተደረገልኝ መች አመስግኜህ ጨረስሁ🤔🥺 ሀኑዬ እወድሻለሁ ለምልሚልኝ
@ZenebechGirima
@ZenebechGirima 2 ай бұрын
Amen Amen ❤️🥰🥰🥰🥰🙏
@zola1100
@zola1100 2 ай бұрын
ረሰረስኩ🎉🎉🎉🎉🎉
@wubanchidawitbani4257
@wubanchidawitbani4257 2 ай бұрын
Zelalemsh Yibarek❤❤
@SamsonTeshome-k5u
@SamsonTeshome-k5u 2 ай бұрын
Wow tebarki hanicho
@ephremleilago
@ephremleilago Ай бұрын
እልፍ ዕዳ
@MeseretJemola
@MeseretJemola 2 ай бұрын
ተባረኪ ❤
@helenTeshale-nq6vn
@helenTeshale-nq6vn 2 ай бұрын
ተባረኪልኝ❤
@OsmaMoOfficial
@OsmaMoOfficial 2 ай бұрын
Amen
@biyaafework-hk5pc
@biyaafework-hk5pc 2 ай бұрын
geta yibarikish
@Mesi502
@Mesi502 Ай бұрын
❤❤
@Yirgeblack
@Yirgeblack 2 ай бұрын
የምወድሽ ዘምሪ❤ሀኒቾ
@yaaftube5032
@yaaftube5032 2 ай бұрын
Our blessed ❤❤ hanicho
@kifilezerihun62
@kifilezerihun62 2 ай бұрын
tebarekln
@yohanaEyasu
@yohanaEyasu 2 ай бұрын
First viewer
@wubanchidawitbani4257
@wubanchidawitbani4257 2 ай бұрын
Hanichoyeee Biruk nesh♥️♥️♥️
@BiniyamBelachew-sf8zs
@BiniyamBelachew-sf8zs 2 ай бұрын
🥰🥰🙏🙏
@ukubagebremariam5160
@ukubagebremariam5160 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Yirgeblack
@Yirgeblack 2 ай бұрын
❤❤❤❤ሀኒቾ
@bethelyonshow34
@bethelyonshow34 2 ай бұрын
የኔ ዉድ እህቴ ሃንዬ ❤❤
@belaytadele5334
@belaytadele5334 2 ай бұрын
ይገባሀል !!!!!
@tedoaddisu
@tedoaddisu 2 ай бұрын
Haniyeee🎉
@pastorjebaministry6223
@pastorjebaministry6223 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@samuelaboye6359
@samuelaboye6359 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 ай бұрын
❤💎👑
@orytab
@orytab 2 ай бұрын
Teberki
@Beruk71509
@Beruk71509 2 ай бұрын
😊
@amenasire6183
@amenasire6183 2 ай бұрын
Awo bedenb
@Mkal95Dejene
@Mkal95Dejene 2 ай бұрын
በጌታ ስም አንቺ እኮ እንቁ ነሽ🥰🥰🥰
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 2 ай бұрын
ሀኒ ዝም ብለሽ ዘምሪለት ❤❤❤
@tsegayegirma5561
@tsegayegirma5561 Ай бұрын
🖤🩶🖤
@tekaligntitos7293
@tekaligntitos7293 2 ай бұрын
😍😍😍😍
@YeabsraYabi
@YeabsraYabi 2 ай бұрын
😢😢😢
@biruksamuel4615
@biruksamuel4615 2 ай бұрын
Yichemerlsh
@tsionm.5347
@tsionm.5347 2 ай бұрын
Kuch blen sntebksh neber
@abelabraham1988
@abelabraham1988 Ай бұрын
እልፍ እዳ አለብኝ የምስጋና
@kalkidanJohn316Believ
@kalkidanJohn316Believ Ай бұрын
❤❤❤
@SpenserXo-ci7wj
@SpenserXo-ci7wj 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@AbatuMathew
@AbatuMathew 2 ай бұрын
❤❤❤
@EluIsrael
@EluIsrael 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
12.ቆጠርከኝ//Koterkegn//Hanna Tekle//Nov'2024
6:39
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 330 М.
3.ወዳጅ//Wedaj//Hanna Tekle//Nov'2024
6:57
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 698 М.
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
ዓልለሉ መጽዩኒ | ኣምልኾ | Worship Tesfay by MAHBER TENSAI HIYAW AMLAK ZÜRICH
21:21
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,6 МЛН
በሩን ክፈቱ//Berun Kifetu//Hanna Tekle//Jan’2025
7:01
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 45 М.
9.አልተረሳሁም//Alteresahum//Hanna Tekle//Nov'2024
7:42
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 257 М.
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН