KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
3.ወዳጅ//Wedaj//Hanna Tekle//Nov'2024
6:57
በሩን ክፈቱ//Berun Kifetu//Hanna Tekle//Jan’2025
7:01
When the baby HEROBRINE Take Revenge With The Death Note | MInecraft Animation #shorts
0:41
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
12.ቆጠርከኝ//Koterkegn//Hanna Tekle//Nov'2024
Рет қаралды 330,885
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 186 М.
Hanna Tekle Official
Күн бұрын
Пікірлер: 299
@HannaTekleOfficial
2 ай бұрын
12-ቆጠርከኝ የዓለምን ጥበብ ልታሳፍር ሞኝን ነገር የመረጥህ ብርቱውንም ደግሞ ልታሳፍር ደካማውን የፈለግህ ይደንቀኛል አደራረግህ-የኔን ሕይወት እንዲህ አደረግህ ይገርመኛል አሰራርህ- የኔን ህይወት እንዲህ ያደረግህ ቆጠርከኝ ታማኝ አድርገህ የሾምከኝ ለቤትህ አምነህ ምን አይነት ፍቅር ነው ያንተስ ሰው ሰውን እንደሚያይ መቼ ታያለህ የቆጠርከኝ ታማኝ አድርገህ የሾምከኝ ለቤትህ አምነህ ምን አይነት አምላክ ነህ አንተስ ሰው ሰውን እንደሚያይ መቼ ታያለህ አይቸግርህም አንተን የሰው ብዛት የሚያመልክህ በብዙ ትጋት እኔን ደካማዋን ለየህ ለክብርህ በፊትህ ልቆም ላጥን በቤትህ እኔን ደካማዋን ለየህ ለክብርህ በፊትህ ልቆም ላጥን በቤትህ ቆጠርከኝ ታማኝ አድርገህ የሾምከኝ ለቤትህ አምነህ ምን አይነት ፍቅር ነው ያንተስ ሰው ሰውን እንደሚያይ መቼ ታያለህ የቆጠርከኝ ታማኝ አድርገህ የሾምከኝ ለቤትህ አምነህ ምን አይነት አምላክ ነህ አንተስ ሰው ሰውን እንደሚያይ መቼ ታያለህ በአይኖችህ ታየሁኝ አገኘኝ ሞገስህ የማልበቃውን ሰው ብቁ አረገኝ ጥበብህ ይኸው ዝማሬ ላንተ ምስጋና ያበጃጀኸኝ አንተ ነህና ይኸው ክብር ይሁን ምስጋና ለክብር ያረግከኝ አንተ ነህና ቆጠርከኝ ታማኝ አድርገህ የሾምከኝ ለቤትህ አምነህ ምን አይነት ፍቅር ነው ያንተስ ሰው ሰውን እንደሚያይ መቼ ታያለህ የቆጠርከኝ ታማኝ አድርገህ የሾምከኝ ለቤትህ አምነህ ምን አይነት አምላክ ነህ አንተስ ሰው ሰውን እንደሚያይ መቼ ታያለህ ስምህን የሚጠሩትን ያንተን ክፉ አሳዳጅ በደማስቆ አግኝተህ አደረግከው ሳውልን ወዳጅ የተመረጠ የክብር እቃ ይኸው አረግከው ለክብር በቃ ስምህን የሚሸከም የክብር እቃ ይኸው አረግከው ለቤትህ በቃ የዓለምን ጥበብ ልታሳፍር ሞኝን ነገር የመረጥህ ብርቱውንም ደግሞ ልታሳፍር ደካማውን የፈለግህ ይደንቀኛል አደራረግህ-የኔን ሕይወት እንዲ አደረግህ ይገርመኛል አሰራርህ- የኔን ህይወት እንዲህ ያደረግህ ቆጠርከኝ ታማኝ አድርገህ የሾምከኝ ለቤትህ አምነህ ምን አይነት ፍቅር ነው ያንተስ ሰው ሰውን እንደሚያይ መቼ ታያለህ የቆጠርከኝ ታማኝ አድርገህ የሾምከኝ ለቤትህ አምነህ ምን አይነት አምላክ ነህ አንተስ ሰው ሰውን እንደሚያይ መቼ ታያለህ Music A. Mesfin Densa Lead Guitar MihretAb Berassa Recording-Mesfin Densa Mixing and Mastering-Nitsuh Yilma
@tamiratwanore1297
2 ай бұрын
📖💕👈
@genetdaniel
2 ай бұрын
የኔ ጌታ አሜን🎉❤
@KirubelYohannes-n4z
2 ай бұрын
Esyyyy Kekuter yemalgebawn koterkgn getaye tebark Hanni berk bey
@alemnehjiru6102
2 ай бұрын
ግሩም ነው ❤🎉
@timotiwossurafel6810
2 ай бұрын
ደግሜ ደጋግሜ ሰምቼ አልጠግብ አልኩ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
@shitayegurmu5649
2 ай бұрын
"ለእያንዳንዱ ሰው እንዴት መልስ መስጠት እንደሚገባችሁ ታውቁ ዘንድ ንግግራችሁ በጨው እንደ ተቀመመ ሁልጊዜ በጸጋ የተሞላ ይሁን" እንደሚል መዝሙርም እንዲህ በእግዚአብሔር ቃል ሲቀመም እንዴት ደስስስስ ይላል😮 በአንቺ በኩል የጠቀመን ሰጪው በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ይባረክ🙏ጸጋና ምሕረትም ይብዛልሽ🥰
@danigeremew8102
2 ай бұрын
የዝማሬ ጥማታችንን የምትቆርጭ ጀግና ሴት ፀጋውን ብዝት ያርግልሽ ዘመንሽ ይባረክ
@ይቱ-ገ8ከ
2 ай бұрын
በእውት ዝማሬዎችሽ ሆሆታና ጋጋታ ያልበዛባቼው ለውስጥ ማንነት ሰርስረው የሚገቡ፣ መንፈስንና ነፍስን የሚያረሰርሱ ናቼው፡፡ አንች ለቤተክርስቲያን፣ ለምድርና ለእኛ ለወገኖችሽ በረከት ነሽ፡፡ ዘመንሽ ይለምልም፣ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም አንችና የአንች የሆነው ሁሉ በደሙ ይሸፈን፣ ክፉ ፈልጐ አያግኝሽ፡፡
@eddieginnore5104
Ай бұрын
የዘመናችን ውድ የጌታ ስጦታ
@tekalignmulisa8138
2 ай бұрын
አቤት አቤት❤❤❤።።።።።።።።😭😭😭😭😭😭😭 የምለዉ ቃልም የለኝ 🔥🔥🔥🔥 ዛሬ እንቅልፍ የለም በቃ😱😱 ስለ ፀጋዉ እግዝአብሔር ይክበር፤ ሀኒዬ መጨረሻሽ ይመር❤❤❤❤❤
@tamiratwanore1297
2 ай бұрын
👍
@TesfahunpetrosForsido-te2mz
2 ай бұрын
❤❤
@HiwotSimon
2 ай бұрын
❤❤❤❤
@TefasJohns
2 ай бұрын
Inate silanchi faxarihchini yimasgen,iwodishalahu tabaraki hani ❤❤❤❤
@tutut7120
Ай бұрын
yp I couldn’t sleep at 1:30 AM
@HiwotSimon
2 ай бұрын
እንዴት ውስጤን እንደነካኝና ስንቴ ደጋግሜ እንሰመው ሀኒዬ ፀጋው ያብዛልሽ 😢😢😢😢😢 በጣም የእግዚአብሔር ክራ ይገርማል ስሙ ይባረክ
@selammekbib-w2q
Ай бұрын
አንቺን ለመባረክ የሚሆን በቂ ቃል የለኝም ግን በቃ በአንቺ ላይ ይህንን ፀጋ ያስቀመጠ ለኛም መባረክ የሆነ የእስራኤል አምላክ ስሙ ይባረክ!!!
@blackblhack1156
Ай бұрын
ይሄ መዝሙር ተቆጣጥሮኛል ተባረኪልኝ የኔ ጀግና
@AyenewGetachew-o9j
Ай бұрын
የዘላለም አባት እየሱስ አሁንም ስምህን እባርካለሁ ሀንዬን ለትውልዳችን በረከት፣መፅናኛ እና ባለቅኔ አርገህ ስለሰጠኸን❤❤❤
@Hayilewagawagajejo
19 күн бұрын
ዘመን ዘላለምሽ ይባረክ የጌታ ባርያ መዝሙሮችሽን ስሰማው ሁሌ ይባርከኛል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን
@SolBama
20 күн бұрын
የሰራሽን ይስጥሺ ሌላ መዝሙር መቀየር አቃተኝ እኮ ,ደሞ ድምጽሽ እደት ነው ምያምረው ,ተባረክ አቦ
@DavedawaYejisus
2 ай бұрын
መቼም የማይቀንስ የመዝሙር ይዘት ...... ሀንዬ ሁሌም ተባረክልንንንንንንንንንንንን
@nemeraroro1618
Ай бұрын
I can’t stop listening to this amazing powerful song God bless you and your family
@edenayalew1345
Ай бұрын
ጤና ሚንስተር ለሀኪሞችን ለታካሚዎች እንደማዘዣ ቢዘጋጂ እና ለሰው ሁሉ ለጤናው ቢሰጥ እንዴት መልካም ነው ቤተክርስቲያን ያላችሁ ለጤናችሁ በየቀኑ ዋጡ 🙏
@MeseD-d1w
24 күн бұрын
ሀኒዬ ተባረኪልኝ የጌታዬ ባሪያ እንድትሰዊለት እንድታጥኚለት የለየሽ ጌታ ይባረክ ሀኒዬ ከእህቶችሽ ከነ ሊሊ አዜብ ቤቲ ተዘራ ቤቲ ወልዴ አስቴር መስኪ ሶፊ ምህረት ሌሎችም እህቶች ኮንሠርት አዘጋጁ እና እስቲ ጌታን አብረን እናክብረው ፀልዩበት አስቡበት፡፡
@AmanuelAyele-k3y
Ай бұрын
አሜን እኔን ደካማ ለየህ ለክብርህ ኢየሱስ እኮ ፍቅር ነህ ሀኒቾ ምን ይባላል ዘር ማንዘርሽ ለጌታ ይዘምር ተባርከሽ ቅሪ 🙏🙏🙏❤️
@bereduwariyo3144
28 күн бұрын
Mn elalew yesus ❤😭🙏
@BereketDema
12 күн бұрын
kale yelegnem haniye geta yebarkshe bezemare wochishe hulun teye yamlaken fite laye rotalehu ❤❤❤❤❤❤
@kasiyekasu6763
Ай бұрын
ሌላ ቃላት ያሉኝ ጌታ ዘመንሽን ያለምልምልኝ😍😍 God❤ Bless You More
@hewanadamanazreth443
Ай бұрын
ይህን መዝሙር ወድጄው ልሞት ነው በቀን ከ 20 ጊዜ በላይ ሳዳምጠውነው የምውለው ❤🙏😘🥰 ዘመንሽ ይባረክ ሀኒቾ❤🙏
@zenebechshamebo4808
Ай бұрын
So amazing, I can't stop licensing this amazing Song, this is for me, My God bless u Hanna
@MimiNegash-t6n
Ай бұрын
ምን አይነት ፍቅር ያንተስ ሰው ሰውን እንደሚያይ መቸ ታያለህ ♥️♥️🙏🙏ሃንዬ ተባረኪ አንች ዘምሪ እኛ እንባረክ 🥰
@yonatanmelkam785
Ай бұрын
በዚህ ክፉ ዘመን ለ እግዚአብሔር ታማኝ ተደርጎ መቆጠር መታደል ነው ። ሀኒዬ ዘመንሽ በሙሉ እንደዘመርሽው ይሁንልሽ❤❤
@Dega-sh5vi
2 ай бұрын
ይገርመኛል አደራረግህ የእኔን ይወት እንዲህ ማድረግህ ተባረክልን ❤❤❤
@TadelechMeshesha
Ай бұрын
ተባረኪ ሐኒ!!!አሁንም ሰማያዊ ቅኔ ከአርያም ይንቆርቆርልሽ!🎉🎉🎉
@EtsegenetAyalew-yh3ij
Ай бұрын
ይሄ መዝሙር😭😭😭ዘመንሽ ይባረክ ሀኒዬ
@yenushemls9656
Ай бұрын
በዝማሬዎችሽ ሁሌ እየተባረክን ነው ዘመንሽ ይባረክ አሁንም የትውልድ በረከት ነሽ
@mebratumohammed-g6n
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር አሱ ይዉሰድ hancho ፀጋ ያብዛልሽ
@kalkidannigussieofficial3514
Ай бұрын
ወይኔ ይሔ መዝሙር 😭😭😭😭😭😭 I have no word hanye bless you
@LemlemAmanuel-jz2lk
Ай бұрын
እውነት ኢየሱስ ነው። ስምህ ስማችን ነው አባ። እንወድሀለን❤❤❤
@romanassefa976
Ай бұрын
ሀንዪ ተባረኪ በእጥፍ ፀጋ ደጋግሞ ይግለጥሽ የኔ ጣፋጭ ❤❤❤
@EmnetEmu
Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአባ ተባረክ
@befikadubenti
20 күн бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@GirnaJaree
Ай бұрын
Haneya Sitoachin Yabate Leji Ewante Amelaka Yebarkeshi Yageta Ste
@selamfanta6183
2 ай бұрын
Egzihabhar yemesgen andun semten sanchersh lela bereket yemetalnal pente mehon metadel nw mzmurachin becha hyiwet Alew❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏tebareki betsh yebarek
@RomanRoba-s8k
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እሰይ እሰይ እሰይ ዘመንሽ ይባረክ እየዘመርሽ ኑሪ 🙌🙌❤️❤️ይገርማኛል አደራረገህ
@adino2205
9 күн бұрын
Tabarakilgn be bizu haniye zemansh yibarek
@BerhanumakisoBerhanu-y2r
2 ай бұрын
ሚን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው,ቆይ የአንች ህይወትን ዬሚየረሰርሲ God bless you more ሰተረጅ ቶሎ ቶሎ አደድስ መዚሙር እንፈልገሌን❤
@MesfinLegesehajalo
2 ай бұрын
Yene wud ጌታ ዘመነሽን yibarekesh ሁሌም be mezmuresh እንዳታባረኩ naw🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@LamlamWejra
2 ай бұрын
ሀኒዬ ፀጋው ይብዛልሽ በዘመንሽ ሁሉ የጌታን መልካም የምትገልጪ ልጅ ነሽ
@LeulTekalegn
Ай бұрын
ተባረኪልን ሀኒዬ ቆጠርከኝ አሜን!!
@yordate7629
Ай бұрын
በእግዚአብሔር አምላክ መወደድ እንዴት መታደልነው ተባረኪ እህቴ
@Sisay-u5t
Ай бұрын
tebarki EGezihabehere btegeawe yebarekeshe melehekete yalwe mzemure
@MEHIRETGUTA
2 ай бұрын
God bless you yena wde fetari anchin legha bemestetu yebarek
@BaykedagnBeshah
Ай бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው
@RuthHussen
Ай бұрын
የኔ ውድእህቴ ጌታእየሱስ ዘመንሽን ይባርከው
@tigstualemu9068
2 ай бұрын
ምንአይነት አምለካህ ነህ አንተስ ሰው ሰውን እንደሚያይ መቼ ተያለህ🙏🙏🙏🙏🙏
@LidiyaTadyos
Ай бұрын
ቆጠርከኝ አዋ ታማኝ አደርግ እየሱሴ ❤❤😭😭😭ሀኒዬ ተባርኪልኝ አንቺ በርከታችን
@HiwotSimon
2 ай бұрын
ሀኒዬ በረከታችን ነሽ ዘመንሽ የልምልም ተባረኪ
@ruthteshale9039
Ай бұрын
Amen Amen 🙏 🙌 Zemnesh yebark Hani
@belachewbelela-bs8vd
Ай бұрын
አንቺን ለምድሪቱ የሰጠን ጌታ ስሙ ይክበር ።
@pastorwendmagegnasfaw4468
Ай бұрын
አቤት የጌታ ቸረነቱ ምስኪኑን መምረጡ❤❤❤❤❤❤❤
@paulosbeka1997
2 ай бұрын
Hallelujah Hallelujah Amen Amen Abba Abba Abba Temesgen Temesgen
@EphremAbera-v5x
2 ай бұрын
የዓለምን ጥበብ ልታሳፍር ሞኝን ነገር የመረጥህ ብርቱውንም ደግሞ ልታሳፍር ደካማውን የፈለግህ ይደንቀኛል አደራረግህ-የኔን ሕይወት እንዲህ አደረግህ ይገርመኛል አሰራርህ- የኔን ህይወት እንዲህ ያደረግህ ቆጠርከኝ ታማኝ አድርገህ የሾምከኝ ለቤትህ አምነህ ምን አይነት ፍቅር ነው ያንተስ ሰው ሰውን እንደሚያይ መቼ ታያለህ የቆጠርከኝ ታማኝ አድርገህ የሾምከኝ ለቤትህ አምነህ ምን አይነት አምላክ ነህ አንተስ ሰው ሰውን እንደሚያይ መቼ ታያለህ አይቸግርህም አንተን የሰው ብዛት የሚያመልክህ በብዙ ትጋት እኔን ደካማዋን ለየህ ለክብርህ በፊትህ ልቆም ላጥን በቤትህ እኔን ደካማዋን ለየህ ለክብርህ በፊትህ ልቆም ላጥን በቤትህ በአይኖችህ ታየሁኝ አገኘኝ ሞገስህ የማልበቃውን ሰው ብቁ አረገኝ ጥበብህ ይኸው ዝማሬ ላንተ ምስጋና ያበጃጀኸኝ አንተ ነህና ይኸው ክብር ይሁን ምስጋና ለክብር ያረግከኝ አንተ ነህና Amen🙏🙏
@MesayZerihun-r8y
Ай бұрын
Getakezi belay betsegawu yibarikish yenewud zemenish yibarek
@MahiderAsalif
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genetdaniel
2 ай бұрын
ኡኡኡኡ ምን አይነት እዲል ነው ሃኒዬ የኔ ውዴ ታባርክሽል❤
@saroneyegeta8246
Ай бұрын
የቆጠርከኝ ታማኝ አድርገህ😢😢የኔ አባት ኢየሱስዬ😭
@AstershameboAstu-s9x
Ай бұрын
keberlegzaber yewne
@FasicaDesalegn-d6z
9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@nani-pe3ip
Ай бұрын
😢😢😢ኢየሱስዬ ውዴ ተባረክልኝ❤❤❤❤
@BinyamT-kf7rx
Ай бұрын
You’re Blessed My Sister I am Blessed for this Blessed Song. Oh My God I can’t Stop for learning
@TsedekeYacob
3 күн бұрын
The year in which we serve the almighty God!!!!
@TesfahunpetrosForsido-te2mz
2 ай бұрын
Geta eyesus zemanishi yibark 🙌🙌
@BereketChakebo-mb4tm
Ай бұрын
ጌታ ይባርኪሽ ሀናን
@mulukenb2834
3 күн бұрын
God bless!
@Yo3814o
9 күн бұрын
ተባርኪልን
@GenetAbuje
Ай бұрын
አሜን አሜን የኔ ኢየሱስ ተባርኪ ሀኒዬ ❤️❤️😘😘😘💕💕🥺🥺❤❤❤
@MeleseSeid-z6l
Ай бұрын
እዉነት ነዉ አሚን አሚን አሚን
@NameOff-p3c
2 ай бұрын
የተወደድሽ እግዚአብሔር በብዙ የልቡን ሰላም ይስጥሽ ❤
@KibromMoliso
Ай бұрын
Haniye egizabiher zemenishin yebarikew❤❤❤❤❤❤
@GenetGirmay-d6t
3 күн бұрын
❤❤🎉🎉tbarkilge hani
@tutut7120
Ай бұрын
ጌታ የመረጠልኝ መዝሙር ❤ ሃኒ stay blessed !
@mimitadele7070
22 күн бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ❤❤❤❤
@MatusalaMati
Ай бұрын
ተባረክ ሃን
@Betre-fc6zw
Ай бұрын
ተባረኪ ጌታ ፀጋው ይጨምርልሽ ❤❤❤ በትረ
@AyinalemManigasha
2 ай бұрын
ዘንድሮ የ ዝማሬ አመታችን ነው ደግሞ ኢየሱስ ክርስቶስ ልመጣ ነው
@amentiLast
2 ай бұрын
ዘመንሽ እየለመለመ እየለመለመ ይቀጥል ሀኒ ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanaethiopia1059
2 ай бұрын
እግዚአብሄር አገልግሎትሽን አብዝቶ ይባርክ ሃኒቾ 🙏🏽❤️
@salameskyes7240
Ай бұрын
ኢየሱስ የኔ ፍቅር😭 እወድሃለው አባባ😢😢😢❤❤❤❤❤ ዛሬም አለ በቤት አባ😢እውድሃለው አባ❤❤❤
@deknishdeknish9355
Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🎶🎶🎶🎶🎶🎵🎵🎵🎼🎼💱💱💲💲💲🎧🎧🎧🎹🎹🎹🎹🎻🎷🎷🎷🎷📞📞🥁🥁🎤🎤🎤🎤😭😭😭
@abrahamyohanes975
Ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@memememe9064
Ай бұрын
አምላኬ ውይይይይይይ ሃኒቾ ግን ምን አይነት ብሩክ ነሽ 😢😢😢😢🔥🔥🔥🔥ብቻ ዘምሪለት ዝም ብለሽ
@MhiretTamirat
2 ай бұрын
የምወድሽ ሀኒቾዬ ፣እርጋታሽ ፡ላይኛውን ይገልጣል፣ተባርከሻል❤
@ewnetmehary2558
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኪ ሐኒዬ!
@user-lw7qy2rz1m
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሀኒዬ አንቺ ብርቱ የፀሎት ሴት
@AmanuelSamuel-g9c
Ай бұрын
በእውነት ሀን እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክሽ።
@sunnyabebe3802
2 ай бұрын
እውነት የአለምን ጥበብ ሊያሳፍር እኛን ደካሞች ለቤቱ ታማኝ አድርጎ ቆጠረን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም እርሱ እራሱን ተማምኖ እኛን መረጠን ስሙ ብሩክ ይሁን ሀንየ ተባረኪ መዝሙር ብቻ ሳይሆን ስብከት ነው ይብዛልሽ
@MulugetaLire-ic2sd
2 ай бұрын
እልልልልልልል እልልልልልል ክብር ለንጉሱ Amen.
@KalkidantemesgenKalkidan
2 ай бұрын
የምወድሽ ሁሌም የኔ እናት እውነትም ምን አይነት አምላክ ነው ያለን የሚደንቅ መልእክት ነው ተባረኪልን ሁሌም ቅኔው ይፍሰስልሽ❤❤🙏🥰🙏😭😭🎉
@DestaTadesse-t9f
2 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@jonslaw5110
20 күн бұрын
egzer yemesgen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Lili-oc5ff
Ай бұрын
Geta zemeneshen yebarke ❤❤❤
@kefyalewkebda761
2 ай бұрын
Praise, Lord Jesus. Amen and Aaaaaaamen.
@MihretGetahun-l6w
Ай бұрын
Hanichoye stay blessed even more abundantly and May all praise to be God the source of all these grace🙏🏼 Please enable the download button on the KZbin itself so that we can also enjoy offline.
@NigussieYohanes
23 күн бұрын
Tebarek
@MekdiAyele-k2j
26 күн бұрын
Hanicho tebarekiln.❤❤❤
@abebemegersa5073
2 ай бұрын
Hamiye besew mircha bihon minm negn gin bezy betalaku geta lagelegilew temeretiku tebareki
@aynalemtegegn2610
2 ай бұрын
Amen 🙏🙏❤❤😭😭😭😭😭😭 kotergn tamagna adergo Hani konjo tsga yabzalishi Geta yibark
6:57
3.ወዳጅ//Wedaj//Hanna Tekle//Nov'2024
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 698 М.
7:01
በሩን ክፈቱ//Berun Kifetu//Hanna Tekle//Jan’2025
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 45 М.
0:41
When the baby HEROBRINE Take Revenge With The Death Note | MInecraft Animation #shorts
MineCZ
Рет қаралды 12 МЛН
0:19
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
0:21
진짜✅ 아님 가짜❌???
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
52:18
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
1:33:47
"በቀን 3 ጊዜ ሆስፒታል እገባ ነበረ""አምቡላንሱ ለመደኝ"ከዚያ ጨለማ ውስጥ ዝማሬ ሰጠኝ"@HILINA_DAWIT Nikodimos Show - Tigist Ejigu
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 20 М.
5:58
1.በማለዳ//Bemaleda//Hanna Tekle//Nov'2024
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 800 М.
14:02
2.የምደነግጥልህ/Yemidenegeteleg/ይድነቃቸው ተካ/የአምልኮ ድግስ/ሚሊንየም አዳራሽ/
Yidnekachew Teka
Рет қаралды 112 М.
16:47
የሚያድሱ የሚያፅናኑ 🧎ድንቅ የፀሎት የምስጋና መዝሙሮች የሚየገኙበት Youtube Channel
Holy Worship Tube
Рет қаралды 137 М.
8:26
ትናንት እንደዛሬ Bereket Tesfaye, Pastor Dawit Molaleng, Singer Awtaru Kebede, Prophet Yosef Yifru.
Bereket Tesfaye Official
Рет қаралды 250 М.
4:52
ዘማሪት ሀና ተክሌ | Hana Tekle | እረኛ | Eregna | Protestant song
TAA Lyrics
Рет қаралды 1,2 М.
21:55
እያባበለኝ ||ህሊና ዳዊት||Helina Dawit@ARC
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 402 М.
7:42
9.አልተረሳሁም//Alteresahum//Hanna Tekle//Nov'2024
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 257 М.
7:18
"ያለምክንያት"//Yalemikniyat//ሀና ተክሌ//Hanna Tekle Jan’2025
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 24 М.
0:41
When the baby HEROBRINE Take Revenge With The Death Note | MInecraft Animation #shorts
MineCZ
Рет қаралды 12 МЛН