150 ሺ ብሩን መለስን🤫

  Рет қаралды 436,723

remu khan

remu khan

Күн бұрын

Пікірлер: 2 900
@abelseyfu2577
@abelseyfu2577 2 жыл бұрын
የሚገርም ፕራክ ነው ማንም እንደዚህ አይነት ከእውነታው አለም ጋ የተገናየ ፕራክ ደስ ይላል😀😀😀 ሮዚ ደሞ ነገሩን አታክሪው ፕራክ ነው ተባልሽ አይደለ እንዴ ከዚህም በላይ ተደርጎ አይታወቅም እንዴ 😒😒
@selamdana9285
@selamdana9285 2 жыл бұрын
Eko abezachwi
@auabxkvxwhat5942
@auabxkvxwhat5942 2 жыл бұрын
አዉ ኢድጠፍ ታመቺቶናል
@beza301
@beza301 2 жыл бұрын
Mnm mamrer sayhon benante hunachhu asbut
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ምኑ ነው ፕራንክ?? ፕራንክ እዛው በሰአታት ውስጥ ፕራንክነቱ መታወቅ አለበት:: ቀናትና ሳምንታት ካለፈ ግን እንደ እውነት ይቆጠራል:: ምክንያቱም በተጎጂው ልብ ውስጥ ብዙ ጥያቄዎች ስለሚፈጠሩ እነዛን ለመመለስ ይከብዳል ለተጎጂው:: ቆይ እናትዋ ሆስፒታል ገቡ ቢባሉ ምን ሊሉ ነበር? አይከብድም? ግዜ እኮ ሰጥታችኃለች:: ያንን ግዜና ጥረት ካለፈ በፍፁም ፕራንክ አይባልም:: ሰው ተጭበርብሮ ፕራንክ መስሎት 1 ሳምንት እንዲቆይፈለጋችሁ እንዴ?? ቶሎ ያልተቋጨ ፕራንክ ስህተት ነው:: ፕራንክም አይባልም::😡😡😡😡
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ግን ነገሮችን ለማስተካከል ያደረጋችሁት ጥረት ደስ ይላል:: ግዴታም መሆን አለበት:: እናንተ ጎበዝ ብትሆኑ ኖሮ እናትዋን ፕራንኩ ላይ ነግራችሁ ብታስገቧቸው ጥሩ ነበር:: ምክንያቱም ነገሮች ከቁጥጥር ውጪ የሚወጡ ከሆነ ስለሚጠቁሟችሁ ቶሎ ብላችሁ ባላንስ ለማድረግ ትችሉ ነበር:: ጥርግ ብላችሁ ጠፍታችሁ ፕራንክ ነው ማለት የገገማና ያልሱለጠነ ሰው ሀሳብ ነው:: ፍቅራችሁ ግን ደስ ይላል:: እውነተኛ ነው:: ግጭቶች ቢፈጠሩም አንዱ ዝቅ ብሎ ወይም ጥፋትን አምኖ ማስተካከል እንደሚቻል አሳይታችሁናል:: የሮዚም እውነተኛነት more ይሄንን ቪድዮ አሳምሮታል:: ማስመሰል ስለሌለበት በጣም ደስ ይላል:: ቀና ልብ ስላላት ነው ያዘነችባችሁ:: የረሚም ይቅርታው ደስ ይላል:: ቅርበታችሁ መተማመናችሁን ያሳያል:: ይሄ real feeling ነው ሰውንም አስተምራቹሀል:: 💚💛❤️
@faruzaanwar7727
@faruzaanwar7727 2 жыл бұрын
አረ ማዘር በመሀከላቹ ተጨነቁ... ለእሳቸው እዘኑላቸው 😔😔😔😔
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ጥሬና ብስል ሆኑ😌😍Subscirbre
@mubetube1494
@mubetube1494 2 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 2 жыл бұрын
ይመቻቹህ አቦ ይሄን ዱንዙዝ ህዝብ ሸቅሉበት 😂😂😂😂😂
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@mubetube1494 ደምሩኝ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@PAPI PHOTOGRAPHY ደምሪኝ
@getachewfasikaw718
@getachewfasikaw718 2 жыл бұрын
በጣም የገረመኝ ነገር ስልኩን እነሱ እንደሠረቁት እርግጠኛ ነበርኩኝ አርሴማን በጣም ይገርማል ቱቱቱ እናተን ብሎ ፕራክ አልጫ ለሽማግሌዋ ክብር ይኑራቹህ ምድረ ወጠጤ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 жыл бұрын
እኔእራሱመቶፐርሰትአነሱእደወሰዱትምየነውየፃፍኩላቸውስልኩንእነሱእደሰረቁትበነገራችንላይልጆቹማሰቢያየላቸውምለማዘርእኳንክብርየላቸውም
@hiwigirma9903
@hiwigirma9903 2 жыл бұрын
ተባረኪ የውስጤን ነው
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 2 жыл бұрын
ወላሂለአዚምእኔእደዛነዉያሠብኩት😂😂😂😉
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
እኔም እራሳቸው ነው የሰረቁት ብያለው የሚሰማኝ አጣው እንጂ
@medinahmlove3384
@medinahmlove3384 2 жыл бұрын
የምር እኔ እራሱ እራሳቸው ሰርቀው የውሀ እንደሆነች አውቀው ሚዳ ላይ ስትወጣ ሲነቃባቹው እደገና ፕራክ አይይይይ ለማንኛውም ግልፅነቷን ወድጀላታለሁ እሮዚየ ውድድድድድ
@rom-hb7yz
@rom-hb7yz 2 жыл бұрын
ፕራንክ በዚ ደረጃ ሲሆን በጣም ያስጠላል...even ጉደኝነታቹን ሊያሳጣቹ ይችላል..አሁን ከዚ በሁዋላ ሰው እንዴት ነው ሚያምናቹ, በጣም አዝናለው
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 жыл бұрын
እረበጣምለማሰብእራሱይቀፊልሆሆሆ
@sofiad2612
@sofiad2612 2 жыл бұрын
ሲነቃባቼው ነው ኘራክ ያረጉት
@Lenafekr
@Lenafekr 2 жыл бұрын
እር ተጫውቱብን እውነት
@efrataadane9452
@efrataadane9452 2 жыл бұрын
እደዚህ አይባልም በእርግጥ ልክ አደሉም ነገር ግን ጓደኝነት በጣም ትልቅ ነገር ነው በማይረባ ነገር መበጠስ የለበትም ከዚህ በኋላ እዲህ አይነት ፕራንክ አለማድረግ ነው ልክ አልሰራቹም ረሚና ናታን ቢሆንም ግን ነገሩን ለማስተካከል ሞመከር እጂ እደዚህማ አይባልም አባት እሺ
@efrataadane9452
@efrataadane9452 2 жыл бұрын
@@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ በእርግጥ አው ያስጠላል ቢሆንም እስከዛሬ ላለው ጓደኝነታቸው አስቡ እጂ እነሱ ደሞ ብዙ ነገር አሳልፈዋል ይመስለኛል እና ዛሬ ላይ በዚህ ምክንያት ጓደኝነት ይፍረስ እረ በእግዚአብሄር እንደዚህ አትበሉ ልታስሟሟቸው ሞክሩ እጂ
@lightoftheworld2373
@lightoftheworld2373 2 жыл бұрын
ከዘንድሮ የአማረኛ ፊልም የናንተን ማየት ያዝናናል 😀😀😀ትችላላቹ በርቱ
@seada1081
@seada1081 2 жыл бұрын
🤣🤣
@ቀመሪነኝስሌጤዋ
@ቀመሪነኝስሌጤዋ 2 жыл бұрын
🤣🤣
@harunmahmud4146
@harunmahmud4146 2 жыл бұрын
lant awo dedb
@gultatube6696
@gultatube6696 Жыл бұрын
😂😂😂
@እየሱስያድናል-ወ8ፐ
@እየሱስያድናል-ወ8ፐ 2 жыл бұрын
እማዬ ትንሽ ተጨቆዋልና ፕራንክ ስትሰሩ ቀድማችሁ አሳውቁዋቸው
@ቃልየስደተኛዋ
@ቃልየስደተኛዋ 2 жыл бұрын
ልጆቹ በጣም ነው ያስጠሉኝ እሮዚ ጀግናና አስተዋይ ነሽ ደግሞ ስታለቅሽ ከልብሽ እደሆነ አምነነሻል። ያላመነው ከዚህ ሁሉ ነገር ቡሀላ ፕራንክ ብለው የመጡትን ነው እናታችን ስታለቅስ አሳዘነችኝ ማርያምን
@በኢትዮጵያስምአትነግዱ
@በኢትዮጵያስምአትነግዱ 2 жыл бұрын
የሮዚም የሁሉም ፕራንክ ነው😂😂 የዋህነትሽን ግን ሳላደንቅ አላልፍም👏
@efrataadane9452
@efrataadane9452 2 жыл бұрын
እረ እዲህ አይባልም ሮዚኮ በጣም ልክ ናት እነሱ መቀጣት አለባቸው ነገር ግን እዲህ ከማለት እነሱን ማስማማት አይሻልም እረ መልካሙን እናስብ እባካቹ በዚን ሰአት ፍቅር እጂ ጥል ጥቅም የለውም ደሞ ለየትኛው ረዠም እድሜያችን ነው ምንባላው በናታቹ እነሱን ለማስማማት ሞክሩ
@yena3093
@yena3093 2 жыл бұрын
ሮዚዬ ያላመነው እኮ ካላችሁ ጓደኝነት አንፃር በተለይ ረሙ ጋ ያላችሁ ግንኙነት በብር ይቀየራል ብለን ስላላመን ነው ።
@blueismoon6983
@blueismoon6983 2 жыл бұрын
ሮዚዚዚዚ 🥰🥰🥰😘😍😍😍😍🤩🤗🤗🤗 በጣም አስተዋይ ልጅ ናትት ማርያምንን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@aishayoutube2037
@aishayoutube2037 2 жыл бұрын
🤲🤝🙏🙏✍️✍️✍️
@education2547
@education2547 2 жыл бұрын
አዎ በጣም ትልቅ ሰው ናት ትግስተኛ ነች
@ሀይሚየድግልጂ
@ሀይሚየድግልጂ 2 жыл бұрын
በጣም እደምትታየዉአደለችም
@SoretishakaAna1170
@SoretishakaAna1170 2 жыл бұрын
Betam bebetwa akebrechachew gobez set
@amanshield8667
@amanshield8667 2 жыл бұрын
ሮዚ ምትገርሚ ሰው ነሽ በጣም ሰው ስለሚለው ነገር ትጨነቂያለሽ በዚህ አይነት የትም አትደርሺም ትልቅ ቦታ ለመድረስ ሰው ስለሚለው ነገር መጨነቅ የለብሽም
@eliassolomon9705
@eliassolomon9705 2 жыл бұрын
Rosi በጣም ቅን የዋሀ እና ስማርት ነሽ በጣም ነው ደስ ስትይ ማሚ እድሜ ይስጦት
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
ጥሩ ትተወነላችሁ የምር ዘንድሮ እደ ዩቲዩበሮች እና እደ ኑሮ የቀለደብን የለም
@sarasarika2906
@sarasarika2906 2 жыл бұрын
Ewnte
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
አዎ ወላሒ
@emanema679
@emanema679 2 жыл бұрын
ክክክክክክክአዎ የምር
@yoyotube3538
@yoyotube3538 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣👍
@skedaryohans3943
@skedaryohans3943 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ💕💕
@sonamsonam7360
@sonamsonam7360 2 жыл бұрын
ምናችሁም አይጥምም social media influencer ማለት ምን ማለት ነው በዚህ ዘልዛላነታችሁ የትኛው ጥሩ ስራችሁ ስራ ፈት ስለሚዲያ ካወቃችሁ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ
@ቀመር
@ቀመር 2 жыл бұрын
ሮዚ የኔ ኣስተዋይ በጣም ነው ምወድሽ ለተመልካች ያለሽ ክብር በጣም ሚገርም ነው እና ደሞ በጣም ኑፁ ልብ ነው ያለሽ❤❤❤❤❤
@addisegeleta1915
@addisegeleta1915 2 жыл бұрын
Zembye askabace
@gddfds520
@gddfds520 2 жыл бұрын
እናቶ ሲሰሙ ደግጠው የሆነ ነገር ቢሆንስ ልክ አላረጋችሁም እንደዚህ አይነት ፕራክ ይቅርባችሁ በጣም ነው የተናደደችው እናቶ በጣም አሳዘኑኝ
@yaredgetnet6411
@yaredgetnet6411 2 жыл бұрын
የምር ሮዝዬን prank ልታደርጉአት እንደሆነ ገምቼ ነበር.... ግን ደግሞ በዚ ልክ የምር አይነፋም
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም 2 жыл бұрын
ሮዚ ዘልዛላ ትመስይኝ ነበር በእዉነት በጣም ስማርት የሆንሽ ልጅ ነሽ ማርያምን ተመቼሽኝ
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf 2 жыл бұрын
ለማዘር መናገር ነበረባቹህ እናቶች ምን ያህል እንደሚጨነቁ እያወቃቹህ
@abdlshekurabdlgefar7594
@abdlshekurabdlgefar7594 2 жыл бұрын
ይነግርዋአት ነበር ሲጀመር ፕራክ እንዲ ነው
@helensemere303
@helensemere303 2 жыл бұрын
ፕራንክ ከሆነ ከማዘር ጋር በስልክ እየተገናኙ መጨረሻ ላይ ፕራንክ መሆኑን ቢነግራት ማዘር ስለሚያውቁ ምስክር ይሆኑ ነበር ትክክል ነህ ለማዘር መናገር ነበረባቸው።ለማንም ሳይነግሩ ለመዝረፍ ነበር የፈለጉት
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ረሙ እና ናታን መጀመሪያ አጠፋችሁ ሮዚን ፕራንክ ልናረጋት ነው ብላችሁ ለማዘር አሳቡን ብትነግሯት መልካም ነበር ማዘርም አታዝንባቹም ነበር አሁን ለመታረቅም ለማሳመንም ቀላል ነበር አረ እውነት በመካከላችሁ mother ተጨነቀች እውነት አሳዘኑኝ ሁሌ እያስለቀሳችሁአችሁ ነው ሮዝዬ እናትሽን ተንከባከቢያት በጣም የመጦር ሰሃቷ ነው
@gazahangawaka1198
@gazahangawaka1198 2 жыл бұрын
የምራችሁን ነው ሮዚ በዚ ፕራንክ ያለቀሰችው ለቅሶ ለአንድ ዘመድ ይሆናታል ማዘር አይዞሽ
@laketana7060
@laketana7060 2 жыл бұрын
I swear Best prank in the Year 👍🏽 I love it. ፕራንክ ከሆነ ላይቀ እንደዚህ ነው:: እሷን ብቻ ሳይሆን መላ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያንን ነው ፕራንክ ያደረጋችሁት😂 wow 😂
@ephratamenbisrat88
@ephratamenbisrat88 Жыл бұрын
Minew lelaw hizb sew aydelem ende
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እውነት እማማ አሳዝኑኝ 😭ምክራቸው ሲያምሩ 👌❤️❤️❤️
@hayutagetahun7667
@hayutagetahun7667 2 жыл бұрын
, x%, dx
@esmelalemmiretu646
@esmelalemmiretu646 2 жыл бұрын
Fara drama new
@ባርችባርች-ኘ3ቀ
@ባርችባርች-ኘ3ቀ 2 жыл бұрын
መጨረሻው በጣም አሳቁኝ አይ እሮዚ ስታዛዝኝ ከምር አታስከፍት ንፁ ልብ ነው ያላት
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 2 жыл бұрын
በጣም ይሳዝናል ጥፋቱ ግን ከኛ ከተመልካችች ነው በቺንቅላቱ ምሰራን ትተን የነሱን ትዎና የነሱን ፕራንክ እያየን ስንጃጃል ምን ያድርጉ ሁሌ ፕራንክ ሁሉም ዮቱበር ፕራንክ ግን አይደብርም ?
@bezawit7636
@bezawit7636 2 жыл бұрын
Btam tikekel Maryamn Gn kazi bewala block maderge new
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 2 жыл бұрын
@@bezawit7636 Ya that is the point
@allstarleagueet
@allstarleagueet 2 жыл бұрын
They are genuine dont over react rosii.....this has 200k views in two days this is smart publicity be smart
@eskyman1167
@eskyman1167 2 жыл бұрын
ምንድን እውነታውን እየነገሩሽ ነው is prank /background video /አለ አሉሽ የምን ያዙኝ ልቀቁኝ በጣም rosy ይደብራል ...
@ፎዝየክርታታዋ
@ፎዝየክርታታዋ 2 жыл бұрын
ወላሂ ይህ ነበር የናፈቀኝ አላሀምዱሊላህ ደስ ብሎኛል እሮዚዬ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤
@lubabatube7742
@lubabatube7742 2 жыл бұрын
ፍትህ ለናታችን ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰ማዘርዬ ፍቅር ወላሂ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 2 жыл бұрын
ሮዚ ከራስዋ በላይ ለተመልካች ትጨነቃለች ማስካን 😢😢
@zinashhabtewold5573
@zinashhabtewold5573 2 жыл бұрын
Rozi besal ena yefikir lij nesh! Tebareki!
@ኡሙዘከርያ-ወ7በ
@ኡሙዘከርያ-ወ7በ 2 жыл бұрын
ያአሏህ የሰዉ ልብ መስበር ፍትህ ለእናታችን በጣም ልቤን ነዉ የበሉት ያአሏህ ኡፍ እናንተ የስራችሁን ይስጣችሁ
@elsa3993
@elsa3993 2 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጊላቸዉ
@sumeyabintislam1655
@sumeyabintislam1655 2 жыл бұрын
እንኳንም ፕራንክ ሆነ ሮዚዬ አይዞሽ ለሰው አትጨነቂ ማማዬ
@fafiyebabaw7529
@fafiyebabaw7529 2 жыл бұрын
ገብርኤልን እኔ እራሱ ተቃጠልኩ በዘነዘና ነበር መፍለጥ ቱ🖐 እቴቴን ፈጣሪ ይጠብቃቸው 🥺
@ቀመሪነኝስሌጤዋ
@ቀመሪነኝስሌጤዋ 2 жыл бұрын
ክክክክክክ በዘነዘና ወይኔ😂😭🤣
@jeerrryu
@jeerrryu 2 жыл бұрын
ሚስጊን እሮዚ ለኛ ተመልካች ያላት ነገር ወደድኩት በቃ አምንሻል
@Alexinfotech1
@Alexinfotech1 2 жыл бұрын
በጣም የሚገረም Prank ነው , እንዳሰባቹት ቢሄድ አሪፍ ነበር ግን አልሆነም .. Overall ቶሎ ምላሽ ብትሰጡ መልካም ነበር , እንደዚ እብድ እስክትሆን ከምትጠብቁ😥 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያዬ ከፍ ትበል
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ፕራንክ ሲራዘም እውነት ስለሚመስል ትልቅ ችግር አለው:: በተለይ እናትየውም ሊያዝኑ እንደሚችሉ ማወቅ ነበረባቸው:: የእድሜ ባለፀጋ ደግሞ ብዙ ህመም ስላለበት ለከፋ ድንገተኛ ችግር ሊዳረግ ይችላል::😡
@segnimaatii9208
@segnimaatii9208 2 жыл бұрын
ለስድብ እዳትመቹ ማዘራችንን ከተታቹ እንጂ 🛑👑💫...
@weekend446
@weekend446 2 жыл бұрын
እውነቱን ልገርህ አጭበርብረህ ነበር አልተሳካልህም በፕራንክ መጣህ ፕራክ ብለህ ነገሩን ቀየርከው ሮዚ ግን ለወደፊት ተማሪ ዳግመኛ እዳትነካኪ በገንዘብ የኔ የዋህ
@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 жыл бұрын
በትክክል ሲጨቃቸው ነው
@hayatmuzemil2397
@hayatmuzemil2397 2 жыл бұрын
Arr atashkabtu
@weekend446
@weekend446 2 жыл бұрын
@@hayatmuzemil2397 እውነት ነው አሽቃባጭስ አንቺ
@ሱመየነኛሲደተኛየአለአቴጠ
@ሱመየነኛሲደተኛየአለአቴጠ 2 жыл бұрын
ይገራመል
@rukiyabintmuhammad640
@rukiyabintmuhammad640 2 жыл бұрын
ከቻልሽ በውስጥ ምክሪያት ሀቂቃ በጣም ነው የገረመኝ
@sabagautschi5363
@sabagautschi5363 2 жыл бұрын
መጀመሪያም ስልኩን እራስህስ እንደወሰድከው ፅፌ ነበር ። ሮዚ ግን አሳዘነችኝ
@ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ
@ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ 2 жыл бұрын
ድሮም ፕራክ ነው እንደምትሉ አውቀን ነበር ይህ ምስኪን ሕዝብ ትጫወቱበታለችሁ ይገርማል ፕራክ በዚህ ደረጃ በጣም ይደብራል ቆይ ክብር እሚባል ነገር አለኮ ሕዝቡንም ክፉ ተናጋሪ አታድርጉ ኡፍፍፍፍፍፍ ቃላት አጠረኝ ምን እንደምላችሁ የእውነት ኮሜቶች ተረጋጉ ብያችሁ ነበር እነሱ በቃ ፕራክን ስራ አድርገውታል የምር ግን ህሊና ይኑራችሁ
@mes4417
@mes4417 2 жыл бұрын
በጣም ትገርማላችሁ ደና ሀሳብ ፈጥራችሁ ብትሰሩ ይሻላል ህዝብን በዚህ ደረጃ ጅል አድርጎ ማሰብ ጀዝባነት ነው
@yonatanelias2591
@yonatanelias2591 2 жыл бұрын
Gn eko jil nen
@ዬራትቲዩብ
@ዬራትቲዩብ 2 жыл бұрын
በግ ፋራ
@feqerenafaqi6526
@feqerenafaqi6526 2 жыл бұрын
ወላሂ እሮዚ ተመካክረው ሊበሉሽ ነበር አሁን አሳዝነሻቸው ነው ያመጡልሽ ከንግዲህ ተጠንቀቂ ለእናትሽም አስቢላቸው
@erahmabintebaba6768
@erahmabintebaba6768 2 жыл бұрын
መሀላውን ምን ከመጣሁ አብርሺ ነበርሺዴ ኧር ሰው
@betelihemkebede3752
@betelihemkebede3752 2 жыл бұрын
ሌላው ቢቀር ለmother አታዝኑም ስታስጠሉ ለማንኛውም የገማ ፕራንክ ነው ሮዚዬ ዋናው ብርሽን ማግኘትሽ ነው
@kiyaralemo1059
@kiyaralemo1059 2 жыл бұрын
ሲጀመር እንደዚ አይነት ፕራንክ ዬለም አይነፋም
@haymanot09
@haymanot09 2 жыл бұрын
ድሮም ብያለው እኮ አቤት ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ🤜
@lyricsmood9455
@lyricsmood9455 2 жыл бұрын
ከ አንድ ወር ብሀላ prank ነው የምትሉን ሰራችሁላት ግን ታዛዝናለች😂😂😂😂 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@efrataadane9452
@efrataadane9452 2 жыл бұрын
እደዚህ አይባልም
@sebirna7872
@sebirna7872 2 жыл бұрын
Aybalm anbawa kderqe behuala keteqatelechi behula prank ayhunm
@sarasaron2303
@sarasaron2303 2 жыл бұрын
Beka eshi bey ykerta ybeltal wdw
@yanegusse
@yanegusse 2 жыл бұрын
ትንሽ ዘገዩ ግን የአመቱ የሀበሻ ታላቅ ፕራንክ ብዬዋለው። ግን ሳንቲሙን ሊበሉ እንዳልነበረ አሳማኝ እንዲሆን behind record አድረገናል ያሉትን ይልቀቁት። ማዘር በጣም አሳዘኑኝ 😘
@malikmajid2034
@malikmajid2034 2 жыл бұрын
ኧረ ባይሆን ለእናታችን ክብር ይኑራችሁ
@nazrul4837
@nazrul4837 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤናጋ ለረዚ እናት ያረብ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ወይኔ ስትሳደቡ የነበራችሁ እኔኮ ዝምታ ወረቅነው የምለው ለዚህ ነው ዋናው መታረቃችሁ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ💚💓💓💛💜
@fatxumafatxuma7457
@fatxumafatxuma7457 2 жыл бұрын
☝☝☝☝❤❤❤❤
@kasimababiya5423
@kasimababiya5423 2 жыл бұрын
ኤኔም፡፡ፅፌ፡ናበሬ፡፡
@ፍቅርነኝ-ቈ5መ
@ፍቅርነኝ-ቈ5መ 2 жыл бұрын
ምን አይሽ ፕራክ መሆኑን ምን እርግጠኛ ነሽ😏😏
@zemayared4179
@zemayared4179 2 жыл бұрын
እነዚህን መስደብ ብቻ አይደለም በጣም ቀፋፊዎች ናቸው ምድረ ደነዝ እኚህ እናት እንኳን አላሳዘኗቸውም ድሮም ሴትልጅ አስጠቂ ናት
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 2 жыл бұрын
ይሄንን ፕራንክ የሚባል የደደቦች ስራ አሁኑኑ ብታቆሙ ጥሩ ነበር። ይሄን ስራ እኮ ማንም አንጎል ያጣ ዱርዬ መስራት ይችላል። እባካችሁ የምትሰሩትን ዝባዝንኬ ትልቅ ነገር አታድርጉት። ምናልባትም እንዲህ አይነት ፕራንክ ስትሰሩ የእናንተ አንጎል ሌላ ነገር አስቦ መስራት አቁሟል ማለት ነው። ደግሞ ሶሻል ሚዲያ influencer ነን ትላላችሁ አታፍሩም? ለመሆኑ የእናንተ ትውልድ ከዚህ ፕራንክ ምን እየተማረ ነው? እናንተ እራሳችሁን የማይመጥን easy money make ማድረግ እንደ ትልቅ ነገር አርጋችሁታል?፤ በአሁኑ ግዜ ሐገራችን ከመቸውም በበለጠ እንደዚህ በከፋና በምስቅልቅል ሁኔታ ላይ እያለች እናንተ ዝም ብላችሁ ሌላ ሐገር ነዋሪ ይመስል በማይሆን ነገር ተጠምዳችሁ ትሞላፈጣላችሁ ይሄ ነው ለትውልዳችሁ influencers ነን ብላችሁ የምታቀርቡለት? ምነው ሀፍረት የሚባል ነገር አጣቸሁ? እባካችሁ ስራችን social media influencers ነው አትበሉ በመጀመሪያ እሱ ማለት ትርጉሙ ምን እንደሆን እወቁ። በተለይ ይሄን ስራ full time job አድርጋችሁ ስለምትሰሩት ይልቅ እራሳችሁን entertainer ነን ብላችሁ ጥሩና ሰውን በሚመጥን አኳኋን ስራ ስሩ። እናንተ ገና ወጣቶች ናችሁ እና ብዙ ማድረግ ትችላላችሁ ዝም ብላችሁ አትዝቀጡ። ስለዚህ ይሄንን ምክሬንና ወቀሳዬን ከይቅርታ ጋር አቀርብላችኋለሁ።
@sumeya6451
@sumeya6451 2 жыл бұрын
በእናታቹ እኛ ሶሻል ሚድያ ላይ የምንወጣው ኢንጆይ ለማድረግ ነው ይሄ ነገር ነገር prank ሆነ አልሆነ በውስጥ መስመር ጨርሱ
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 2 жыл бұрын
ዊ ወረቢ ደስ ብሎኛል ፕራንክ መሆኑ ግን ሮዚ ራስሽን ጠብቂ የኔ ውድ ቢስሚላህ እዴት እዳሳዘንሽኝ
@kidestabebe2666
@kidestabebe2666 2 жыл бұрын
እውነት ለማዘር እና ለሮዚ ትልቅ ካሳ ያስፈልጋቸዋል
@kabuentertainment5408
@kabuentertainment5408 2 жыл бұрын
No
@husniyaomer5080
@husniyaomer5080 2 жыл бұрын
በኔ አቅም ነጃት ምርጥ ልጅ ነች ወላሂ አሁንም ድረስ እሷ የምሯን እንደሆነ ያስታውቃል ሲጀመር prank በዚ ልክ በጣም ያስጠላል social media ላይ ራሱ ተቀባበሉባት እኮ ወላሂ ጀዝቦች ናቹ እሺ ሳጋቱራ ሁላ ቢያንስ እንኳን ለ እማዬ አታዝኑም ቀፎ ሁላ ነጁዬ ግን አላህ ካንቺ ጋር ይሁን!
@muketube
@muketube 2 жыл бұрын
አይ ፕራንክ የሮዚ እናት አሳዘኑን ሮዚ ግን ቡናውን አንቺ እያፈላሽ እማዬ ቁጭ ቢሉ እንዴት የምር ነበር ረሜ ግን ፋጣጣ ነገር ናታን የምር አዝነሃል ግን በጣም ዘገያቹህ
@leebedru1380
@leebedru1380 2 жыл бұрын
Selku kaltefa abatun mindenew sidebekew yeneberew? Weshetachun mejemeriya bedenb atenut
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
ይቅር ይበላችሁ ወላህ ብር ምንም ነው ጓደኝነት ይበልጣል ከአሁን ቡሀላ ምንም ቢባል አላምን እንኳን ፕራንክ ሆነ እንኳን ደስ አለሽ ሮዜ
@mahilettenagashaw8358
@mahilettenagashaw8358 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ፕራንክ የለም እሚገርም ነው ህዝቡን ቀለዳችሁበት የናታን ይቅር ረሜ ግን እንዲህ አይደረግም
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 жыл бұрын
ረሙ ማፈሪያ ነህ በጣም እናንተ ተባብራችሁ አስለቀሳችኾት እስዋን ሳይሆን እናትዋን ብታከብሩ ይሄንን እንደሰማችሁ እሮጣችሁ መታችሁ ይቅርታ ማለት ነበረባችሁ አሁን እግራችው ላይ ወድቃችሁ ይቅርታ በሉ እግዚአብሔርም ያዝንባችሆል ለሁሉም እግዚአብሔር መልካም ልቦና የቀናውን መንፈስ ያድስላችሁ በደካማ ጎንዋ ገብታችሁ። ነው ይሄ ሁሉ ንቀት ነው እዚህ ያደረሳችሁ የጠፋ ጠፋ ሰው እንዳወጣችሁ ሁሉ አንዴ ነው የሚያወርዳችሁ ነው
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 жыл бұрын
እረበጣምነውእሚያሳፍሩትባያስለማዘርክብርየላቸውምልጆቹጋጠወጥስድናቸው
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 жыл бұрын
ውይ የኔ እናት እማማ እንዴት እንዳሣዘኑኝ አለቀሡ እኮ ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ስራ ይቅር ስህተቱ ፕራንኩ ማርዘማችሁ ነው እሷም ልክ ነች ሙድ መያዣ አደረጋችሁአት።ከእሷ የበለጠ እማማን ካሧቸው ጎድታችኋቸዋል🙏🙏🙏
@romixtube2940
@romixtube2940 2 жыл бұрын
ፊልማቹ በጣም ደስ ይላል አዲስ ፊልም ልሰራ ስለሆነ አራታቹንም አፈልጋቹዋለው
@danielgemechu710
@danielgemechu710 2 жыл бұрын
አረባክሽ ደለስ
@fiyorinaroma4527
@fiyorinaroma4527 2 жыл бұрын
ይቅርታ አርጉኝልኝና ፕራንክ ያላችሁት ነገር አልተዋጠልኝም ልትወስዱት ነበር የፈለጋችሁት አስባችሁ አስባችሁ ነው የመለሳችሁት ምክንያታችሁ ባይገባንም ዋናው ነገር መመለሳችሁ ነው ስልኩ መገኘቱ ድርብ ደስታ ነው ሮዚ ፈጣሪ እንኳን ረዳሽ
@samirajamal3285
@samirajamal3285 2 жыл бұрын
Inem indeza new yemimesilenyi🤔🤔
@ዮሐናዮሐና
@ዮሐናዮሐና 2 жыл бұрын
በትክክል
@trhasberhe7738
@trhasberhe7738 2 жыл бұрын
እኔ ደስ አለኝ በቃ ስልኩም። በሩም እንኳን ተመለስልሽ። ሮዚየይ
@hiwetmashenefiyameged3743
@hiwetmashenefiyameged3743 2 жыл бұрын
የወረዳቹ ናቹ አይዞሽ ሮዚ😍
@dagisongsofthespirit536
@dagisongsofthespirit536 2 жыл бұрын
Roziye yemr enaminalen yigebanal simetsh gn just guadegninet yibelital malet k 150sh birr yilk yasalefachut 150sh fkrachun ena yenanite y diro sakachu nafekegn yemr roziye yejemerachu ehegnaw fkrachu nber yenafekegn roziye ymr tebareki lez new miwedsh beka yikr beyachew prank sle hone frachu yibelital tarekuna nu enwodachualen
@yodittadesse3474
@yodittadesse3474 2 жыл бұрын
እረረረረ እሮዚዬ የእውነት እንደሆነ ያሰታውቃል
@zufan-amharawit
@zufan-amharawit 2 жыл бұрын
እሮዚ የኔ ውድ እህት እንኳን ደስ አለሽ ናታን እረሙ ግን ስግጥ ያለ ፕራንክ ኤጭ
@hiwotassefa2594
@hiwotassefa2594 2 жыл бұрын
Betam lnekensh
@misrakshasho7261
@misrakshasho7261 2 жыл бұрын
ኘፕራንክ አይደለም ስላልተሳካላቸው ህዝብ ስለአዘነ አማራጭ ስለሌላቸው ነው ፕራንክ ብለው የመጡት
@ፋፊወሎዬቤተአማራ
@ፋፊወሎዬቤተአማራ 2 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ እንኳን መለሳችሁ ሮዚ እንኳን ደስ አለሽ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@yezinaadiss4717
@yezinaadiss4717 2 жыл бұрын
ወይኔ ደስሲል ብርሽን መለሱልሽ ሮዝየ እንኳን ደስ አለሽ ✌️ዝናኟ ሮዚ ሰወድሽ ከልቤ ነው።
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@yezinaadiss4717 ደምሩኝ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ማሚየ እና ሮዚ አሳዘኑኝ 🤔🤔ማሚ ሲስቁ ነው የሚያምርባቸው
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 2 жыл бұрын
እነዚህ ጎደኛ አይደለም የኔ ማር ወላሂ ደሜ ፈላ በጣም የዋህ ነች ሱበሀን አላህ
@tsihonabebe7674
@tsihonabebe7674 2 жыл бұрын
እሮዚ የብር ነገር ስለሆነብሽ ነው ፕራክ አልመስል ያለሽ ግን ደስ የሚል ፕራክ ነው እሮዚ ለሁሉም ነገር ቸኮልሽ እጂ የሚያምር ደስ የሚል ፕራክ ነበር አረጋጊው አዳዴ ወጣ ያለ ሲሆን ደስ ይላል አታካብጂ በጣም አካበድሽ ።
@betelhemhaylu2793
@betelhemhaylu2793 2 жыл бұрын
ቤቱ ውስጥ ወንድ የላትም ብለው ነው የመጡት እንጂማ ወንድም ቢኖርሽ እነዚን ሌላ ቀን ፕራንክ እንዳይሉ ነበር ማረግ siyastelu
@lifetogod2393
@lifetogod2393 2 жыл бұрын
Enem byalew kkkk
@zeharazehara2939
@zeharazehara2939 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ታረቁ ነበር ያልኩት መጀመሪያም🤗🤗🤗ናታንዬ ረሙ ሮዝ ይመቻቹ🤗🤗🤗🤗🤗🤗እባካቹ አትለያዮ😥
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሪኝ 😍💓💓💓ማዘር ሲያሳዝኑ
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 2 жыл бұрын
ሮዚ ቆንጆ አይዞሽ አትናደጂ ❤❤❤💜💜💜
@mekiltlulu9337
@mekiltlulu9337 2 жыл бұрын
Hahahaha roziye😍😍😍😘😘😍yemer mirt nesh
@maregbiru5528
@maregbiru5528 2 жыл бұрын
I want to say one thing royalochum enantem you guys so smart!!!!! Mecheme yigebachewal!!!!
@Hibetullah23
@Hibetullah23 2 жыл бұрын
#የሰጠንን_ብናውቅ_የጎደለን የለም። አትኩሮትህን በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ነገር ላይ አድርገው። ደስተኛ ለመሆን ሁሉም ነገር ሊኖርህ አይገባም። በደንብ ካስተዋልከው አሁን ያለህ ነገር ደስተኛ ለመሆን በቂ ነው። ምክንያቱም አንተ ያለህን የሚመኙ ምስኪኖች ብዙ ናቸውና።
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 2 жыл бұрын
እሮዚ ፈጣሪ ይባርክሽ እንኳን ተሳስተሽ ክፉ ሀይለ ቃል ስላልተናገርሽ ደስ ብሎኛል ።እናንተ ደግሞ እንደዚህ የህዝብን ጸባይ አትገምግሙ ጥሩ አይደለም ።ሲቀጥል ደግሞ አንዳንዶቻችሁ ኢትዩበሮች እንደዚህ ጓደኛማቾች ሁናችሁ አስቀየመኝ አስቀየመችኝ ብትሉን ማንም ተመልካች የመሰለዉ አስተያየት ከጻፈላችሁ እንዳትቀየሙ ሰደባችሁነ እንዳትሉ ምክንያቱም እራሳችሁ ተመካክራችሁ ፕራንክ ምናምን እያላችሁ ስለምትሉነ
@Emabet755
@Emabet755 2 жыл бұрын
የዋህነቷን አይታችሁ ከልክ ያለፈ ተጫወታችሁባት ልብ ግዥ ከአሁን ብሀላ ነገ ምን እንደሚያመጡብሽ አይታወቅም ነጅየ አላህ የዋህነትሽን አይቶ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ
@asteramaha733
@asteramaha733 2 жыл бұрын
በእሳት ላይ ቤኒዚል ማርከፍከፍ ነው የምናቀው እኛ አበሾች እስኪ የሚስታረቅ ቃላትን ለመጠቀም እንሞክር ውላችንም ላይ በቤተሰባችንም በጓደኘነታች ላይ የሚያጋጥመን ክፍተት በምን መንገድ እንሚከሰትብን አናውቅምና
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 жыл бұрын
ማስታረቅምናምንትያለሽ..በጣምአውሪየሆኑልጆችናቸው.ቢያንስእናቷደምግፊትእዳለባነውአያወቁልጃቸውስታለቅስእሳቸውሲጨናነቁቢያማቸውስከዚህቡሀላእነኝህንመራቅነውሆሆሆ
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 2 жыл бұрын
ኧረ አላህን ፍሩ ስው ዋሽቶ ያስታርቃል እንዴት እንዲህ ይባላል ቢለያዩ ምን ታገማላችሁ የሚያምሩት አንድ ላይ ሲሆኑ ነው ችግራቸውን እነሱ ይፍቱ ዋናው ብሩ መኖሩ ነው
@Emabet755
@Emabet755 2 жыл бұрын
ማርም ሲበዛ ይመራል ማንም መለያየታቸውን አይፈልግም ግን ልክ አለው ጨዋታ
@Emabet755
@Emabet755 2 жыл бұрын
ማርም ሲበዛ ይመራል ማንም መለያየታቸውን አይፈልግም ግን ልክ አለው ጨዋታ
@yabsraadam8100
@yabsraadam8100 2 жыл бұрын
I hope እንደድሯችው ብትመለሱ ደስ ይለኛል እነ ረሚ ደሞ ኘራንክ ገደብ አለው እሺ ሮዚ ነገሮች ቢከሩም ጥሩ ጊዜ ያሳለፋችሁትን አስቢ
@faranihetantimony2712
@faranihetantimony2712 2 жыл бұрын
ውይ ሮዚዬ በጣም አሳዝነሽኝ አምኜሽ ነበር። ካሁን በሃላ ምንም ብትይ አላምንሽም
@misrakshasho7261
@misrakshasho7261 2 жыл бұрын
ህዝብ ሁሉ ሲነቃባቹ ብራንክ ነው ብላቹ መጣቹ አማራጭ ሰለአጣቹ ህዝብ ፋራ ይመስላችኋል የሰገጣችሁትስ እናተ ናቹ ይልቅ ህዝብ ይቅር ብሎ እንደበፊቱ እንዲቀበላቹ በግል ይቅርታ ጠይቁ
@bezawit7636
@bezawit7636 2 жыл бұрын
Report marege new kazi belaye siylagetubn mayet aysefelgem
@መልካምነትለራስነው-ወ8ጐ
@መልካምነትለራስነው-ወ8ጐ 2 жыл бұрын
Laboch betikikil
@zedtube6289
@zedtube6289 2 жыл бұрын
እቤት ውስጥ አንድ ወንድ ቢኖር ማንም ደፍሮ እበርሽ አይደርሱም ያከብሩሽ ነበር እነዚህ ደፋሮች እኔ ራሱ በጣም ተናደድኩ አይዞሽ ትምህርት ነው ለወደፊቱ
@milianati9918
@milianati9918 4 ай бұрын
ያበደ prank ያበደ ቀረፃ ያበደ ፊልም ዋው ፕሮዳክሽ ቀጣይ መቼ ነው ፊልም የምሰሩት
@bitanyamulsh9478
@bitanyamulsh9478 2 жыл бұрын
rosi remu natu manenm atsmew eshi prankewm yaw beyaskfatem wanaw ykerta matykachew new dssssblogel endatetlew adera sewbzew new meyaweraw atsmi rosina ramu
@ባርችባርች-ኘ3ቀ
@ባርችባርች-ኘ3ቀ 2 жыл бұрын
እሮዚ ውዴ እንደኛ ነው የተደናገርሽ አይዞሽ ያጋጥማ እና ወደ ነበራችሁበት ተመለሱ እኛ እናምንሻለን እሮዚ የኔ የውሀ 😍😍😍
@kenerian4447
@kenerian4447 2 жыл бұрын
ኮሜንታተሮች ግን ይገርማሉ።ለማንኛውም ናቲዬና ረሙ ከልቤ እወዳቹሀለሁ በተለይ ናቲዬ የኔ የዋህ
@fromiejara1970
@fromiejara1970 2 жыл бұрын
ሲጀመር ጭንቅላት እንደሌላችሁ እመኑ በመቀጠል ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
@ephratamenbisrat88
@ephratamenbisrat88 Жыл бұрын
አይ ድሮም የኢትዮጵያ ህዝብ የሚሰራውን አያውቅም
@rahmam.d5380
@rahmam.d5380 2 жыл бұрын
እኔስ ያዘኩት ለማዘር ነው እናተስ ምን ልስራ ብላችሁ ነው ስራ ፈት ማዘር በዚህ እድሜ ከናተ ጋር የምን ጭቅጭቅ ነው ሮዚ አትዝረክረኪ ከወድ ልጅ ጋር ከሆነልሽ ትዳርሽን ይዘሽ አረሽ ስሪ በዝሙት ግዜሽን አታባክኒ
@fahmyt9615
@fahmyt9615 2 жыл бұрын
Broche yesew wre atismu behind dun post argut. Sooner or later post argut. Btw guwadegnenetachu dmo ayigegnem stay strong💪
@ሀይሚየድግልጂ
@ሀይሚየድግልጂ 2 жыл бұрын
እሮዚ በጣም ምርጥሰዉበእዉነት እደምትታየዉ አደለችም በጣምብልህ ጎበዝ ናት
@surafelabebe.
@surafelabebe. 2 жыл бұрын
መጀመሪአም አውቄ ነበር ፕራንክ መሆኑን ሚሰማኝ ጠፋ እንጂ በተርፈ ይመቻቹ አንድ ላይ ነው ምታምሩት 💫⚡
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 2 жыл бұрын
Ere awekehe neber
@afomiyayedengele8443
@afomiyayedengele8443 2 жыл бұрын
እኔም እንዳንተው ሰሚ አጣው እንጂ
@ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ
@ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ 2 жыл бұрын
እኔራሱ ሊላላጡ እደሆነ ገብቱኛል
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 жыл бұрын
እኔራሱው ፕራክነው ብያለው ሌሸቁሎብንነው
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@afomiyayedengele8443 ደምሩኝ ቤተሰቦች😄😍 ክክክክ😘😅
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
ሮዚ እናምንሻለን እህቴ ☺️❤
@raziabera9710
@raziabera9710 2 жыл бұрын
አላህ ከነዚህ ሰዎች ያርቅሽ ማሬ ደደቦች ናቸው
@selamlehagerachn565
@selamlehagerachn565 2 жыл бұрын
አሁንም አላቹ. ሮዛ ግን በጣም ደበርሽኝ .. የውነት ችግር ቢደርስብሽ ማንም እንደማይደርስልሽ አውቀሽ ተቀመጭ.. ሰው ከደረጃው እንዴት ይወርዳል..
@ፍቅርነኝ-ቀ5ቈ
@ፍቅርነኝ-ቀ5ቈ 2 жыл бұрын
ልክ ሲገቡ እሮዚ ያየችባቸው አስተያየት ስታሳዝን 😥😥😥😥😥😥😥
@Jerry-cl2ze
@Jerry-cl2ze 2 жыл бұрын
ስለ ተታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል💕💕💕💕💕💕
@amitube461
@amitube461 2 жыл бұрын
ሮዚ ብልጥ ከሆንሺ ልትማሪበት ይገባል ሰልክ እንኳ ሳይጠፋ ጠፋ ብለዉ አታለሉዋት ረሙ እና ናታን ታሳፍራላችሁ የምር ምን አይነት ልብ ነዉ ያላችሁ
@fevinaabrham9580
@fevinaabrham9580 Жыл бұрын
የምር ተመችቶኛል ፕራንኩ ረሙ በጣም ደስ ይላል ግን እንደ አስታየት ከተቀበላቹኝ ግን የሮዝን እናት አሳምናቹ መጀመሪያ ላይ ከናንተ ጋር ፕራንኩ ላይ ቢኖሩ ጥሩ ነበር ለሮዚ እንዳይነግሯት አሳምናቹ ማለት ነዉ ምክኒያቱም ሮዚም ቶሎ እንድታምናቹ ይረዳቹ ነበር ለማነኛዉም እኔ በጣም ተመችቶኛል ሮዚ ደግሞ ነገሩን አታክርሪዉ አንቺስ ፕራንከር አይደለሽ እንዴ የምር ከነሱ በፊት አንቺ ይሄ ሀሳብ ቢመጣልሽ እና እነሱም ብሩ ቢኖራቸዉ ፕራንክ አታደርጊያቸዉም ?
@mahdersolomon4875
@mahdersolomon4875 2 жыл бұрын
የኔናት ሮዚዬ አሳረሩሽ አደለ 🥰🥰🥰🥰🥰
@jaharajahara2395
@jaharajahara2395 2 жыл бұрын
ፕራክ እደሆነ ጠርጥሬ ነበር😂 ታምራላችሁ❤❤ ሮዚ እኳን ደስአለሽ
@muna7085
@muna7085 2 жыл бұрын
😂😂😂
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
እኔ ስታለቅስአመንኳት
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 2 жыл бұрын
የሰውን ልብ ከሰበሩ ቦሀላ ፕራክ
@jaharajahara2395
@jaharajahara2395 2 жыл бұрын
@@weynshettesfaye6225 ሠው አስለቅሰው በኋላ ፕራክ ይደብራል
@tameratmohammed6341
@tameratmohammed6341 2 жыл бұрын
Yhan hasabe yestew sew beach nw or nechi
ለ ሮዚ ስጦታ ሰጠዋት🧸
18:24
remu khan
Рет қаралды 233 М.
ከ ሮዚ ጋር እንጀራ ጋገርን😱
24:52
remu khan
Рет қаралды 235 М.
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 20 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 346 М.
ሴቶቹ ተፋጁ
20:28
Bishukiya33
Рет қаралды 460 М.
ስለ መጀመሪያ ፍቅረኛቸዉ ተናገሩ😍
21:27
Natan Tiruneh
Рет қаралды 362 М.
ሮዚን ገድያት ነበር 🫢
15:22
remu khan
Рет қаралды 301 М.
ፍቅሬን ተዋወቋት❤️‍🩹🤍🥹
26:42
Dagi Tube
Рет қаралды 207 М.
ዳኒ አስነቀልነው ተጣላን
8:04
haileye royal
Рет қаралды 120 М.
TikTok & YouTube አልሰራም አሉ
18:45
remu khan
Рет қаралды 121 М.