KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የዶሮ :የእሰሳትን የመኖ ወጪ መቀነስ የሚያስችል አረንጋዴ መኖ አዘግጃጀት! ከ4-10 ቀን ለመኖነት ይውላል-Hydroponic barley without soil
11:54
ዶሮ ስትገዙ እንዳትጭበረበሩ እነዚህን 5 ዘዴዎች ተጠቀሙባቸው ከ1 ቀን ጫጬት እና ከ እንቁላል ሊጥሉ ከተቃረቡ ዶሮዎች የትኛው ነዉ አዋጬ
27:35
VIP ACCESS
00:47
Support each other🤝
00:31
It’s all not real
00:15
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
1500 ብር ብቻ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ መኖ
Рет қаралды 37,523
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 54 М.
Aynishet farms
Күн бұрын
Пікірлер: 92
@abduseidhassn9837
4 ай бұрын
በጣምጓበዝነህወድሜ
@poultryfarminethiopia9613
Жыл бұрын
አዲሱ የዩትዩብ ቻናላችን ከታች youtube.com/@Aynishetfarm?si=brbis7nT6uUCqRq-
@abaybantihun1773
11 ай бұрын
Pin this comment to be seen at the top
@felekechworku1188
Жыл бұрын
ሠላም ላንተ ይሁን! አንድ ጊዜ የተዘጋጀው ለስንት ጊዜ ያገለግላል?
@daniblackman5689
11 ай бұрын
ወሳኝ ጥያቄ
@AlazarDerese-uq1rh
10 ай бұрын
ለ2ቀን
@libenkumesa8441
5 ай бұрын
@@AlazarDerese-uq1rh❤
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
Ай бұрын
በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ❤❤❤❤❤❤😂
@BiniyamShiferaw-p9l
4 ай бұрын
ጀግና ነህ እናመሰግናለን
@AaAa-hq8un
Жыл бұрын
በደንብ አብራራልን አንዴ የተዘፈዘፈውን አድርቀን ነው ወይስ ከነውሃው ነው ሚመገቡት ሌላው ስታስተምር ባትቸኩል መልካም ነው በርታ❤
@YoditAbere
9 ай бұрын
ቪዲዮው እኮ በደንብ ይታያል
@MuluneshMekonen-z5y
6 ай бұрын
Yitayal Erxb Nw Silezi tinish tinish nw minazegajewu?
@mareemwodh3815
Жыл бұрын
ገብሰ ስንዴ ዋጋቸው ከ60_65 ሆኖ እንዴት በ1500
@DemisAbebe-l1y
8 ай бұрын
ጎበዝ ነህ በርታ እንወድሃለን
@Fantayetarekegn
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው ያቀረብክልን ወንድማችን እኔ መስራት እፈልጋለው በቴሌ ግራም ላውራህ እና አግዘኝ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏
@tamirattesfaye5235
9 күн бұрын
ለሰንት ቀን መቆየት ይችላል
@HabtieNakie
Ай бұрын
መጀመሪያ ቤት እዴትነው እምገዛ ባካልስ የትነው እማገኛችሁ
@AbdiSeid-iz3nu
7 ай бұрын
በርታ ወድሜ ካንተ ብዙ ነገር እየተማርን ነዉ
@firehiwotbezabeh5388
9 ай бұрын
መጠኑን ለስንት ደሮ ብትገልጥ ጥሩ ነበር
@asnakehdulla7026
Жыл бұрын
Betam arif new yemano guday asesibongi naber enameseginalen
@NjJh-lr9wn
Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@HalemaMohammed-tr6kk
3 ай бұрын
በርታልን እናመሰግናለን ወድማችን እረ እናረግካለን ለራሳችንም ስንል❤❤❤
@atseatsbha4109
Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ጥቁር ወይስ ነጩ ገብስ ነው የምንጠቀመው።።።
@Freedomizes
9 ай бұрын
አትለምን ስራህን ከወደደ ያድርግልሀል፡ በበኩሌ youtube ለማኞች በጣም ይደብሩኛል።
@tigisttamasgenMandhera
Ай бұрын
መኖ ምንድነው
@etalemtamrat
11 ай бұрын
❤great ጎበዝ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ thank you for sharing your experience.
@AzrarAsret
Ай бұрын
Selam እኔ temari neg Doro marbat felege neber ye Doro chacut lagege echelalew le meselten sent beret yasfelegale
@BelayTekle-nt8fx
5 ай бұрын
tezgajito biqmet ayibelashim?
@kumahachalu1970
5 ай бұрын
Wow ena betam techagere neber Mano geziche terfi bizum alegegnem neber
@TegegnDejene-ej3wo
7 ай бұрын
የወፊጮ ቤት ጥራጌ መኖ ልሆን ይችላል?
@MekonenZeleke-f9f
Ай бұрын
Galatoom. such kind of feeding, how many grams shall be given for each hen?. 120gs or less for the laying hen?. what about for cages?.
@RihanRemedan
7 ай бұрын
ሰላም የሰራኸው ውህድ ለምን ያህል ጊዜ መቆየት ይችላል ?ሌላው ግባዐቶቹ ሁሉም ባንድ ነው የሚቀላቀሉት የኮባው ግንድ ምንድነው ፈይዳው አዲስ ጀማሪነኝ ጥያቄዎችን አበዛሁብህ🎉
@dawitgeremew3041
Жыл бұрын
ጊቢዬ ውስጥ አስር ካሬ ቤት አለኝ ስንት የእንቁላል ዶሮ ማርባት እችላለሁኝ ?
@sahilegirma3340
11 ай бұрын
Ayneshat farm
@yishakemiru5584
Жыл бұрын
የመኖ ዓይነት ስቀያየር ለእንቁላል ጣዬች ችግር የለውም?እሆንን እና የምገዛውን ለመጠቀም ነው። አመሰግናለሁ
@TemesgenShirko
Жыл бұрын
ለእንቁላል ጣይ ዶሮ ይሆናል ?
@BietukanBekele
8 ай бұрын
ይህ ን ምን ሲመገቡ ፅንቊላል ይጥላል ሌላመኖ ሳይጨመር ይሖናል ወይ
@bezaminda3491
8 ай бұрын
ስልጠና በአካል አለ?
@KidaneMared
11 ай бұрын
ሰላም ከረምክልን እባክህ 1200ዶሮ ያህል ለ6አለን ግን እስከ አሁን ገንዘብ ክፍፍል ላይ አልደረስንም በሚቀጥለው ስራችን ላይ ትርፋን ለማወቅ ምን እናርግ እባክህ
@endrishussen5664
4 ай бұрын
❤bertu anbesoch
@getachewfetene2204
11 ай бұрын
lemn bedeb atabraram 1 ken dena yemiyastemr video leke atakm photo bcha
@silasadwa6045
Жыл бұрын
በጣም ጉበዝ ልጅ ነህ ብርታልን እኔ ዶሮ ባልሰራም የምታቀርበው ጉበዝ ነህ
@alemstehayambaw8719
6 ай бұрын
You are good person raely
@asnakehdulla7026
Жыл бұрын
Lehulum doro yehonal?
@AsemawitMazmie-mh1jp
6 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ጎበዝ 50 ዶሮዎች አሉኝ እንቁላል ጣይ ናቸው ይሆናል
@betelhemtesfaye8430
Жыл бұрын
ለሁሉም የዶሮ አይነት ይሆናል ወይ???
@TowfikAhmed-hz9so
6 ай бұрын
thank you
@NjJh-lr9wn
Жыл бұрын
አዲሱ ቻናል ፕሮፋይልህ ምን አይነትነው
@TsegayeWerkneh-he5cv
Жыл бұрын
መጠኑን ምን ያህል ይብሉ ለስንት ቀን እርጥበቱስ ችግር የለውም
@TsegayeWerkneh-he5cv
Жыл бұрын
ለቆብም ለምጥልም አድነው
@OpiaCafe
11 ай бұрын
መጠኑስ?
@FeredeTsegayeLegesse-xg5oj
4 ай бұрын
እኔ በሁመራ አካባቢ የአንድ ቀን ጫጩት እያስመጣሁ ለ 45 አሳድጌ ለሕብረተ ሰብ አሰራጫለሁ እና የመኖ መጠን መመጠን አልቻልኩም እና ጋር መስራት የሚችል እፈልጋለሁ
@adonaitfasika8326
Жыл бұрын
bartalegn yane jagna
@AwekeAweke-f4h
6 ай бұрын
ለአድስጀማሪስ መረጃ ካለህ
@JohnAddis-d4g
Ай бұрын
Ertebe new wyse adereken
@GechFker-gt1rb
8 ай бұрын
እኔ 30000 መቶ ሺብር አለኝ ቦታ አለኝ ሥት ዶሮ ማርባት እችላለሁ ????መልሡልኝ🙏🙏🙏
@raheemaghfgg5748
4 ай бұрын
2
@demiseneri-eg4zj
Жыл бұрын
450.000 ብር አለኝ ያሰብኩት1000 ሺ ዶሮነበር ስለዚሕ አብረን ብንሰራምንይመስልሐል?ኢሔን ስልሕግን እርዳኝ አግዘኝ ለውጠኝ ለማለት እንደፈለኩ ይገባሓል መልካም የስራ ጊዜይሑንልሕ
@AhmedALI-ku6ss
Жыл бұрын
ቀላል eketelhalehu ግን plsss ስልክ መልስ
@betelhembeti6706
10 ай бұрын
Were atabza sira titen nw eko yeminayew keld ymeslhal ende 50gize atidegagim
@rosed6547
Жыл бұрын
አባት ክብረትልን ሰላም ነው ወይ
@AbitiGetachew
8 ай бұрын
Endet endmiqelaqel alnegerkenem gen yiqert
@ZibadahBesmelahi
Жыл бұрын
Yatikitoki chayenali kali katachi asqamitilini
@mulugetahayelom
Жыл бұрын
Tiru new
@Samiya-y3z
7 ай бұрын
Yegebsu meten alnegerkenmko wendmewA😊😊😊
@ሃይሌገብርኤልነው
Жыл бұрын
ለ600 ዶሮዎች ምን ያህል መጠን መጠቀም አለብን ❤❤❤
@Maluyacob
Ай бұрын
1Gabis yizafazafal 3 qani 2 Side yizafazafali 3 qani 3Yeboqolo galaba yizafazafali 3 qani 4 1kilo mano + yiqalqalali = yedoro mano
@AsefaTilahun-i4l
2 ай бұрын
ቅን ብትሆን እኮ ሰብስክራይብ አይደለም ሌላም ይገባሀል ቅንነት ይጎልሀል ቪዲዮዎችህን ሁሉ አየነው ወንድሜ አንድ የእውነት ህግ አለ ምድር ላይ ስጥ ይሰጥሀል የሚል ለታዳጊዎች ምናለበት በቅንነት ለአንድ ኩንታል መኖ ለማዘጋጀት በቆሎ 57 ኪሎ ፉሪሽካ 7 ኪሎ እያልክ በቅንነት ብታስረዳ ፈጣሪ ደሞ አንተን በተሻለ እውቀት እና መረዳት ይባርክሀል ወይ ሀበሻ ! ወንድሞቼ እኔ አለኝ ወረቀቱ ከአላሙዲ እርባታ የወሰድኩት ፈልጌ እፅፍላችኋለው
@Aynalem_Hailu
8 күн бұрын
ሊንኩን ለጥፍልን
@rosed6547
Жыл бұрын
እና በምንድነው በተለይ ግራም ስልክህን ከየት አድርገብቼ ነበር አትገባም በቴሌግራም ወጥቶ ነበር እና ጥያቄ ጠይቀሃለሁ ገፍተመለሰልኛለ እና በቴሌግራም ገፍትመልስልኛለህ ይቅርታ ጋር ❤
@meharikahsay96
Жыл бұрын
betam yemfelgew youtub new amesegnalehu ketlbet
@haileyesuschane6104
Жыл бұрын
Yellow ayenshet Brock you are the only one
@melesebalcha7121
10 ай бұрын
,ዝርዝር አድረገው አታወሳስበው።
@emebetmerga7291
Жыл бұрын
Galatomii obbollesa.
@AlimaKasim-v4z
8 күн бұрын
❤❤❤👍👍👍👏👏👏👏
@birukkabtamu6392
Жыл бұрын
👋👋👋berchi bro
@meharikahsay96
Жыл бұрын
yedrgtoch meno malet algebagnm glts adrglgn wendme
@SadaMohammed-b4h
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@BedruShemsu-g4q
10 ай бұрын
Bayee namati tola garuu afaan oromoo itti nuf makaa
@oumahmed965
Жыл бұрын
❤❤
@ykalooooo8999
Жыл бұрын
Anie 10 ke gadoch sabsc ladrgaleh
@ykalooooo8999
Жыл бұрын
Telofon ale
@seidaliyimam
Ай бұрын
ገብስ 120 ብር ገብቷል። ጨው የካልሺየም ምንጭ አይደለም። መኖህ ምንም የፕሮቲን ምንጭ የለውም። የተሳሳተ መረጃ አትቀደድ! ስብስክራይብ ሳይሆን ብሎክ ነው መደረግ ያለብህ!
@eyobteshome5280
10 ай бұрын
አይንሸት ፋርመ
@wudethiopiawy9027
4 ай бұрын
እንኳን የሚሰራ ወሬኛው በዚህ ገንዘብ እየሰራ አይደል? ላንተ ሺ ጊዜ አደርጋለሁ።
@ሐበሻዊትዩቱብTube
Жыл бұрын
ሊንኩን ለጥፍልን
@poultryfarminethiopia9613
Жыл бұрын
አዲሱ የዩትዩብ ቻናላችን ከታች youtube.com/@Aynishetfarm?si=brbis7nT6uUCqRq-
@poultryfarminethiopia9613
Жыл бұрын
አዲሱ የዩትዩብ ቻናላችን ከታች youtube.com/@Aynishetfarm?si=brbis7nT6uUCqRq-
@tarikunasir7718
Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@FikirRonaldo
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@TowfikAhmed-hz9so
6 ай бұрын
❤❤❤❤
@tenasumuro69
10 күн бұрын
❤❤❤❤❤
11:54
የዶሮ :የእሰሳትን የመኖ ወጪ መቀነስ የሚያስችል አረንጋዴ መኖ አዘግጃጀት! ከ4-10 ቀን ለመኖነት ይውላል-Hydroponic barley without soil
Ethio Doro Erbata
Рет қаралды 12 М.
27:35
ዶሮ ስትገዙ እንዳትጭበረበሩ እነዚህን 5 ዘዴዎች ተጠቀሙባቸው ከ1 ቀን ጫጬት እና ከ እንቁላል ሊጥሉ ከተቃረቡ ዶሮዎች የትኛው ነዉ አዋጬ
Aynishet farms
Рет қаралды 26 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
14:43
ብሩኬ ሀይሚ ላይ ተጫወተባት.💔ሀይሚ ልቡዋ ተሰበረ #ሀይሚ #ethiopianentertainment
Esux
Рет қаралды 2 М.
18:09
በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የ3500 ብር መኖ ያለ ማሽን|how to mix high quality poultry feed at home |
Aynishet farms
Рет қаралды 20 М.
13:18
ዶሮዎች እንቁላል ቶሎ እንዲጥሉ ማድረግ ይቻላል? አዎ! እንዴት?
Masamo Chicken Farm
Рет қаралды 6 М.
3:46
የሌማት ትሩፋቱ ትሩፋት
Voice of Addis Urban Agri
Рет қаралды 20 М.
8:35
በ36 ብር 50 ዶሮ መመገብ
ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች እርባታ በኢትዮጵያ
Рет қаралды 26 М.
15:07
ከብት በማድለብ በቀላሉ እንዴት ሀብታም እንሆናለን? በአጭር ጊዜ ሚሊየነር የሚያደርግ ቢዚነስ መሆኑን ተረዳሁ! የአሠራር ስልቶቹን መጠቀም በጣም ያዋጣል!
Zenabel Cherie
Рет қаралды 66 М.
11:19
ዶሮ ስጀምር የተሳሳትኩት 5 ስህተቶች ለኪሳራ የዳረጉኝ እና የተማርኩባቸው እናተምከኔ ተማሩ ሙሉ መረጃ
Aynishet farms
Рет қаралды 39 М.
8:55
በ50 ዶሮ ለመጀመር ስንት ብር ያስፈልጋል ?ሙሉ መረጃ
ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች እርባታ በኢትዮጵያ
Рет қаралды 25 М.
12:29
የዶሮ እርባታ በኬጅ #cage #chicken #farming #arbaminch
Dubbusha Media Network
Рет қаралды 2,2 М.
13:35
በ 1000 ዶሮ ለመጀመር የወጪ ዝርዝር
Aynishet farms
Рет қаралды 4,4 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН