በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የ3500 ብር መኖ ያለ ማሽን|how to mix high quality poultry feed at home |

  Рет қаралды 16,545

Aynishet farms

Aynishet farms

Күн бұрын

በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የ3500 ብር መኖ ያለ ማሽን|how to mix high quality poultry feed at home |
ቡራዩ በኬጅ በ 40 ካሬ ቦታ ብቻ 1500 ዶሮ አስጀምረናል | poultry 1500 layer on cage in ethiopia burayu|
እንቁላል ማሽኖች
ከውጭ ሀገር የሚመጡ እቃዎች ዝርዝር
ያለ ማሽን የዶሮ መኖ አዘገጃጀት
🛑🛑የተሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ ያተርፉበታል
👇👇👇👇👇👇👇👇
🛑ቴሌግራም
t.me/+SUL-r6xR...
🛑የትንንሽ እርባታ አስተማሪ ቪድዮ ለማግኘት ከታች
/ @aynishetfarm
🛑አጫጭር አስተማሪ ቪድዮ ለማገኘት ከታች
www.tiktok.com...
Aynishet farms,የዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች,የዶሮ እርባታ,poultry farming in ethiopia,poultry production in ethiopia pdf,poultry production pdf,ስልጠና,የዶሮ እንቁላል,ስደት,የዶሮ እርባታ ማንዋል pdf,የዶሮ እርባታ pdf,የዶሮ እርባታ ፕሮጀክት,የዶሮ እርባታ ቤት አሰራር,የዶሮ እርባታ ፕሮጀክት pdf,የዶሮ እርባታ ስራ,የዶሮ እርባታ መመሪያ,poultry farm business plan ppt,poultry litter uses,poultry house construction guidelines,poultry farming to meet,poultry feed formulation pdf,poultry production business plan pdf,poultry,doro erbata lejemarioch,farm in Ethiopian,ዶሮ,እርባታ,doro,ላም,በሬ,kebt,lam,doro erbata,chicken
poultry farming beginner,poultry farm business plan,poultry farming,ሰራ ፈላጊ,ዶሮ እርባታ ዘዴ,ሰራተኛ,ዶሮ እርባታ በኢትዮጵያ pdf,ዘመናዊ ዶሮ እርባታ,ዶሮ እርባታ ፕሮፖዛል,ዶሮ እርባታ በኢትዮጵያ,ዶሮ እርባታ,ዶሮ እርባታ pdf,erbata,poultry farm in Ethiopia,poultry,doro,doro erbata,adis film,film,ethiopian agriculture,ethiopian,doro,ethiopia,adis ababa,የዶሮ እርባታ,እንቁላል ጣይ ዶሮ,ዶሮ,chg tube,ለጀማሪ,ዶሮ እርባታ በኢትዮጵያ,ዶሮ እርባታ ዘዴ,ዶሮ እርባታ ፕሮፖዛል,የ ዶሮ እርባታ,ዶሮ እርባታ pdf,ዶሮ እርባታ in english,ye doro erbata lejemariwoch,ዶሮ እርባታ,ዶሮ እርባታ በኢትዮጵ

Пікірлер: 37
@JohnGirmay-g4m
@JohnGirmay-g4m 13 күн бұрын
ወንድም መኖ በቆሎ ከምን ጋር ነው የምትደባልቀው ተው አንጂ ምን እየሰራህ ነው
@FikruFikruchane
@FikruFikruchane 4 ай бұрын
መኖ ማለት በቆሎ ብቻ አረከው፣ በቅንነት ማስረዳት ፍላጎት ካለህ፣ መጀመሪያ መኖ ማለት ምን ማለት ነው? ምንምን ግበዓት ያካትታል፣ አንድ ኩንታል መኖ ለማዘጋጀት፣ በቆሎ በኪሎ ይህን ያክል፣ ፉርሽካ ይሄን ያህል፣ ሌሎችንም በኪሎ ወይም በቁጥር ማስረዳት አለብህ፣ ያንተን ትምህርት ስመለከት እራስህን ማስተዋወቅ ብቻ ነው ያየሀዝከው
@KERMYCoin
@KERMYCoin 4 ай бұрын
በቆሎ 50% ፉርሽካ 5% የአዘገጃጀት መጽሀፍ አለ አንብብ
@Tsehaybekele-xm2qp
@Tsehaybekele-xm2qp 2 ай бұрын
lemin yeanten masitawekiya bicha taweraleh
@Yafetnegussie
@Yafetnegussie 4 ай бұрын
ወዳጄ እንቁላል 6 ብር ገብቷል ስራው እያስጠላ ነው ምንድ ነው ምክንያቱ
@MuluMekonnen-ic3er
@MuluMekonnen-ic3er 4 ай бұрын
ጥሩ መረጃ ነዉ የምሰጠዉ እናመሰግናለን
@tameshibru2649
@tameshibru2649 4 ай бұрын
በጣም ጡሩ መረጃ ነው
@yordanosalemu4205
@yordanosalemu4205 4 ай бұрын
Your explanation is very useful. I look forward to visiting your office one day to take a training course.
@rgrr9950
@rgrr9950 4 ай бұрын
በጣም ሥራችሁ የሚመሠን ነው የባካችሁ የግባቶቱ ኣይነቶች ብትነግረን አንድዚሁም ከቦቆሎ እና ከቦቀሎ እና ከስንዴ ውጪ ያሉትን እነማናቸው የትሥነው የምናገኛቸው ??? መልሡን እንጠብቃለን በጣም እናመሠግናለን
@alemituali6406
@alemituali6406 20 күн бұрын
ለወጣቶች ትምህርት ተመርቀው ምን ልስራለሚሉ ፕሮግራሙ ይመቻል።ለሌሎችም።
@MuluMekonnen-ic3er
@MuluMekonnen-ic3er 4 ай бұрын
መጠየቅ የምፈልገዉ ብዙ ጊዜ ዶሮ ለማርባት ሳስብ በጣም የማስበዉ ኩሳቸዉስ እንዴት ነዉ የሚሆነዉ በምን መልኩ ነዉ የሚወገደዉ ጥቅም ላይ ማዋል ይቻላል ወይ ለምን ለምን መጠቀም ይቻላል
@mekedelaweteyob
@mekedelaweteyob 6 күн бұрын
ቦቆሎ ተከክቶ አልክ ከዛስ ??
@elminshe8659
@elminshe8659 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@lilasifan2143
@lilasifan2143 4 ай бұрын
የመኖውን ሰራ የሚቀላቀለውን አነገርከንም እና የራሰህን ማሰታወቂያ ነው የሰራህው
@TENSYTENSY-wx3jd
@TENSYTENSY-wx3jd 4 ай бұрын
በቆሎናሌላውምንምንነው ከነገርከን ንገረን
@fsobrunjemiltube5956
@fsobrunjemiltube5956 4 ай бұрын
ጀግና
@munaabdela7119
@munaabdela7119 4 ай бұрын
እሺ መኖው ምን ምን ድንቅ የሚቀላቀለው እኛም ቤት ውስጥ ።መስራት እንፈልጋለን
@MuluMekonnen-ic3er
@MuluMekonnen-ic3er 4 ай бұрын
ዶሮ የማርባት በጣም ፍላጎት አለኝ እንደምተረዳኝ ተስፋ አደርጋለሁ
@abenezerwubi6185
@abenezerwubi6185 4 ай бұрын
እንደ ዘመኑ ራቅ ላሉ ለስልጠና ፈላጊዎች ተደራሽ ለመሆን ስልጠናህን በቴሌግራም እና ሌሎች system ተጠቅመህ እንደ ተፅእኖ ፈጣሪነትህ ተደራሽነትህ ሰፊ ይሆናል ለአዲስ ገቢ አርቢዎችንም ጠቅመህ ራስህም ትጠቀማለህ
@EphremYonas-xe5nr
@EphremYonas-xe5nr 4 ай бұрын
Esti sela Aseraru tenger mawert becha ina yanten kemer tenger
@AmenHyab
@AmenHyab 2 ай бұрын
ስልጠናው የት ነው?ስንት ነው?
@WubishetBogale
@WubishetBogale Ай бұрын
Hi masalten ifaligalaw
@MunaMohamed-s1f
@MunaMohamed-s1f 4 ай бұрын
1:34
@haroni2982
@haroni2982 4 ай бұрын
መኖ ማለት ምድነዉ
@endalkalemu620
@endalkalemu620 4 ай бұрын
kemeru alnegerkenim
@mazavip2714
@mazavip2714 4 ай бұрын
መኖ ሻጮች 50/100 ኪሎመዝነው አሽገው ነው የሚልኩልን እኛ ምንም የምናደርገውነገር የለም ብለው ይሸጣሉ ከሚሸጡበት ቦታ ሚዛን የለም መዝነው አይሸጡም ለምን ሲባሉ ታሽጎ ነው የሚመጣ ገዝተው ሌላ ቦታ ሲያስመዝኑት ከ50ኪሎ 10ኪሎ ይቀንሳል በጣም ከባድ ነው ኪሎው የሚቀንሰው ከመኖ አከፋፋይ ነው ወይስ ተረክበው ከሚሸጡት ነው ማንኛችሁ ነው ህሌና የለላችሁ ሌባው ማነው? በጣም ግራ ያጋባል
@bie8789
@bie8789 2 ай бұрын
ምንም ቁምነገር የለዉም እራሱን ከማስተዋወቅና ከመካብ ዉጭ!!!!
@fsobrunjemiltube5956
@fsobrunjemiltube5956 4 ай бұрын
የእንቁላል ዶሮ ካረጁ በሗላ ለስጋ ይሆናል እንዴ? እዚህ ሃገር ተቀጥሮ ሲሰራ የነበረ ሃበሻ እንደነገረኝ ካረጁ በሗላ አንገታቸዉን እየቀጩ እየገደሏቸዉ ማለት ነዉ ከዚያ ይጣላሉ ነበር ያለኝ እና ይህን ሲለኝ አሃ ለስጋ አይሆኑም ማለት ነዉ ብዬ አሰብኩ ነዉ ወይስ እዚህ ሃገሩ የጥጋብ ሃገር ስለሆነ ይሆን ብዬም አሰብኩ ማለቴ እንደ ኢትዮ አይሆንም ኢትዮ ቢሆን ያረጀ ያላረጀ ሳይል ማንኛዉንም ስጋ እንደሚመገብ ከመገመቴ አንፃር ነዉ እዚህ ደግሞ በብዛት የዶሮ ስጋ የሚፈለገዉ የትንንሽ ዶሮዎች ነዉ በየቤቱ ስንሰራ የምናየዉ የዶሮ ስጋ የትንንሽ ዶሮዎች ነዉ
@NARUTO-h6m
@NARUTO-h6m 4 ай бұрын
Excellent description, good to display simple table that shows the % of raw materials to make 100Kg of feed by each category(pulletslayersand the like) of chicken
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 21 күн бұрын
መኖ በቆሎ ብቻ ነው? ለምን ትዋሻለህ? ገዢ ሀሳብ የለህም፡ ውሸት እንጂ!
@Ethio-zb5yu
@Ethio-zb5yu 3 ай бұрын
ወሬ አበዛህ መኖ ግብሀት ላሳያችው ብለህ ምንም ሳታሳይ ወሬ ብቻ ዶሮ ማር ባት ትልቅ ስራ aderg
@FaryedAbdullh
@FaryedAbdullh 3 ай бұрын
አንተ እራሱ ግልፅ አይደለህም ቦቆሎ ብቻነውእንዴ ሚደባለቀ ለመኖ የሚሆነውን የዘር አይነት ለምን አትናገርም የምን መደባበቅ ነው
@EphremYonas-xe5nr
@EphremYonas-xe5nr 4 ай бұрын
Esti sela Aseraru tenger mawert becha ina yanten kemer tenger
@munaabdela7119
@munaabdela7119 4 ай бұрын
እሺ መኖው ምን ምን ድንቅ የሚቀላቀለው እኛም ቤት ውስጥ ።መስራት እንፈልጋለን
@amiradem5243
@amiradem5243 4 ай бұрын
ehen be emma aynegrehim hede seltanawun endetwesd nw enji....
የ200 ዶሮ መነሻ  ካፒታል እና በራዊ የተጣራ ገቢ ሙሉ መረጃ
19:26
ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች እርባታ በኢትዮጵያ
Рет қаралды 3,6 М.
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 18 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 57 МЛН
earn 131214 ethiopia birr by using a car only
16:18
Rob agro industry
Рет қаралды 2 М.
1500 ብር ብቻ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ መኖ
8:41
Aynishet farms
Рет қаралды 31 М.
ከብት ማድለብ
19:02
ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች እርባታ በኢትዮጵያ
Рет қаралды 9 М.
በርካሽ ዋጋ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የዶሮ መኖ ኪሎ 30 ብር ብቻ / cheap chicken feed in Ethiopia/
6:15
ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች እርባታ በኢትዮጵያ
Рет қаралды 1,8 М.
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 18 МЛН