151ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ይህን ወንድም ታግሶ ያዳመጠ ብዙ የውስጥ ትዕቢቶቻችንን እንገራለን

  Рет қаралды 92,172

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 634
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Жыл бұрын
የወንድማችን ቻናል youtube.com/@taos12-?si=hABdtEjU7_fGe9Fu
@ፅላልየመድሃኒአለምልጅነኝ
@ፅላልየመድሃኒአለምልጅነኝ Жыл бұрын
እሺ❤
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
1k እናሰገባው ምእመናን ሞኒ እናሰደረገው ይህ ወድማችን የሚገረም ገጠመኝ ነው መምህር
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l Жыл бұрын
የዛሬ አራት አመት የመምህርን ትምህርት በትግርኛ መተርጎም ስጀምር ተቆጥቶ በጣም ነዉ የቀጣኝ አሁን ነዉ ገባኝ መምህር ተስፋየ ህጄ አግኝቸዉ ነበር
@selam.ena_fikir_youtube
@selam.ena_fikir_youtube Жыл бұрын
መምህርዬ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ኢትዮ እያለሁ የወንዶች የውበት ሳሎን እሰራ ነበር እና አንድ ደብተራ መጥቶ እያስተካከልኩት ስሜን እና የእናቴን ስም ጠይቆኝ ነገርኩት ትንሽ አነበነበ እና የሄን ያክል ወንድ ቀርበሻል ግን ጨቅጫቃ ናት ብለው ትተውሻል ከዚህ በዋላ ግን ተጠንቀቂ አረብ ሀገር ትሄጃለሽ ግን ብሎ ዝም አለ እና ከዛ ግን ኦሮሞ ባል ታገቢያለሽ አለኝ እና መምህርዬ እኔ የቤተክርስቲያን አባቶችን ልክ ፈጣሪ እንደተናገረኝ አርጌ ነበር እማስባቸ እና አረብ ሀገር ትሄጃለሽ ሲለኝ ልክ ፈጣሪ እንደፃፈልኝ እና እድሌ እንደሆነ አስቤ ወዲያውኑ ፕሮሰሴን ጅመርኩ በ6ወር ወስጥ አረብ ሀገር ገባሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቤቱ ጥሩ ነው እና ደግሞ እግዚአብሔር በጣም እረድቶኝ በእናንተ አስተምሮ ከተለወጡት ተማሪዎችህ አንዷነኝ ንስሀም ገብቻለሁ እሰግዳለሁ እፀልያለሁ አጿማትንም እሞክራለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ግን መምህርዬ የዚያ የደብተራ ሀሳብ በአእምሮዬ የመላለሳል ሱባኤም ይዤ ነበር ግን በፍፁም ከአ እምሮዬ አልጠፋልኝ አለ ምን ላድርግ እባክህ መምህር መልስልኝ
@KidusAfnin
@KidusAfnin Жыл бұрын
ገጠመኙን ጨርሼ ሰምቼዋለሁ፤ ኪዳነ ማርያም በጣም የበሰለ የትልቅ ሰዉ ለዛ ያለዉ ወጣት ነዉ። በጣም የሚያነሳሳና የሚያጓጓ ነዉ እኔም ለመቼ ተነስቼ ሴጣንን በእግዚአብሄር ሃይል ቀጥቅጬ አዋርጄዉ ምስክር ሆኜ በመምህር መድረክ ላይ እንደምቀርብ እያሰብኩ ነዉ፤ ከማሰብ አልፌ ከዛሬዋ እለት ጀምሮ በድንግል ማርያም ረዳትነት በተግባር እጸናለሁ። ይህን የምታዩ ሰዎች ሰምታችሁ ብቻ አትለፉ ወደ ተግባር ግቡ! ክብር ለቅድስት ስላሴ
@kuwkuw5624
@kuwkuw5624 Жыл бұрын
አሜን ብርታቱን ይስጠን መናፍስትን ከምድር ገፅ ያጥፍልን
@meserettadege9387
@meserettadege9387 Жыл бұрын
Debteran yatfalen enenka enetebaber weregna anehun enenka
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🤲 🙏
@Eftah13
@Eftah13 Жыл бұрын
Amen brtatun ysten
@lealemkifle21
@lealemkifle21 Жыл бұрын
Sintegna getemegn new??
@BaderMom-g9q
@BaderMom-g9q 3 ай бұрын
እኔ እህታቹህ ሙስሊም ነኝ መምህርን ትምርቶቹ በደምብ ኣዳምጣቸዋለሁ እና እህት ወንድሞቼ እኔ ክርስትያን መሆን እፈልጋለሁ ፀሎታቹህ ኣይለየኝ🙏🙏🙏
@MariamawitAbiy1215
@MariamawitAbiy1215 23 күн бұрын
Amlak yirdash ehte
@seifealigaz4897
@seifealigaz4897 Жыл бұрын
የ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ስንብቱ ላይ ቀጥታ አይቻለው ሲሸኝለት ነበርኩ አባቶቻችን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ♥️♥️♥️
@fanatetemke
@fanatetemke Жыл бұрын
kutr snt lay ale
@seifealigaz4897
@seifealigaz4897 Жыл бұрын
@@fanatetemke አልተለቀቀም ዩቱዩብ እኔ አየተሸኘ እያለ ቀጥታ ነበርኩ ወይባምባ ማርያም እዛው ነው ያየውት
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🎚 « የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ 🎚የሚመካ በአምላኩ ይመካ » 👏👏👏 እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
በማላዳ የነቃ ጎበዝ ወጣት👏👏 ፣ በርታ ወንድም
@ካሣየጌጤ10
@ካሣየጌጤ10 Жыл бұрын
በእዉነት የኔ ወንድም ያን ሁሉ አሳልፋ ለዚህ ላደረሰችህ እመብርሀን ትክበር ትመስገን 😢😢😢
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 🕊
@hsgfshwhsbsvsfv9988
@hsgfshwhsbsvsfv9988 Жыл бұрын
እሺ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Жыл бұрын
እሽ❤❤❤❤❤
@TGMTG
@TGMTG Жыл бұрын
❤❤❤
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Жыл бұрын
እንዃን ለሊቀ ሰማእታት ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
አሜን፫❤❤❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን፫ ኤፍታህዬ እንኳን አብሮ አደረሰን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰህ ጠባቂነቱን አይለየን መምህር ወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን
@fatma6932
@fatma6932 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
@waskan8896
@waskan8896 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@እሴተገብርኤል
@እሴተገብርኤል Жыл бұрын
እኔ የኔ ህይወት ነው አሁን በውጊያላይ ነኝ ምንም በባእድ አገር ብሆንሞ በእግዚያብሄር ሀይል እደማሸንፈው ተስፋ አለኝ
@alazarmaru4370
@alazarmaru4370 Жыл бұрын
Gobez
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg Жыл бұрын
መምህር እኔም ሃረብ ሃገር ነኝ እና በህልሜመምህር ጊረማ በመቁጠሪያ ሰመቱኝ አየሁ እና ጸዲቅ ነበር እና በልቺ ተኘሁ በነገተው ጓደኝዬ ጸሎት እያረገች አየሂሁ እና እኔም ከእሳ ጋር ጸሎት እያደረኩኝ እያነበብሁ አይኔን ገረደኝ ከዚይ አስጮሃኝ ከዚያ ወደለይ አለኝ ተመስገን እኔ በስደት የጎበኝ እናንተንም ይጎብኝ❤❤❤❤❤
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
አምላከ ቅዱስ መርቆሪዎስ የኔንም ወድሞቼንና አባቴን ልጄን ለውጥልኝ እርዳን ጌታ ሆይ አሜን
@semira7706
@semira7706 Жыл бұрын
የገርም ዩ ዝሓወይ ቃለ ሂወት የስመዓልና ፈጣሪ ካብ ክፉእ ይሓልወና ኣሜን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅድስት ሐገራችንን ይጠብቅልን 👍👏መምህራችን እና እንግዳችን እንኩዋን ሰላም መጣችሁ 👏 የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን👏👏 እናዳምጥ ....
@edenmezgbu1702
@edenmezgbu1702 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@ሰብክቡርእዩ
@ሰብክቡርእዩ Жыл бұрын
ብጣዕሚ ዝገረም ነገር እዩ ናይ ተመን ነገር ኣብ ዓድና ተመን እተመፅኡ ከይትወቅዕዎ ቤተሰብኩም እዩ ኢና ንባሃል ነይርና ከመይ ገይሩ እዩ ተመን ቤተሰብና ዝከዉን ይብል ነይረ ካብኡ ካኣ ተመን ንዝከነ እንስሳ እንተነክሱ ናይ ቤተሰበይ ክዳን ወስደም ናብቱ ዝተነከሰ እንስሳ ይክድንዉ እሞ ሽዑ ይሓዉ ነይሩ ብጥዕሚ ዘሕዝን እዩ ዛር መንፈስ ማዓረ ክንደይ ርቅቃ ኣምሉኩት ከምዝኣተዉ ቤተሰበይ ከዚ እየ ፈልጠ ኣብ ፆሎትኩም ዘኩሩና
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን የአባታችን የመምህር ግርማ ፍሬዎችን ያብዛልን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@MsraetNagshz-yq8qn
@MsraetNagshz-yq8qn Жыл бұрын
አለም ላይ ሆኖ አለምን ድል የሚያደርግ ሰው ምንኛ የታደለ ሰው ነው 🤗
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 Жыл бұрын
በእዚህ ዘመን እንደዚህ የመንፈስ ሴራ የገባው ወጣት ትልቅ መታደል ነው ወድሜ ፀጋውን ያብዛልክ እንደ አንተ አይነት ወጣቶችን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን እኛን የጠፋነውን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አሜን
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
የመምህር እንግዳ በጣም እድለኛ ነህ ይህን ሁሉ ነገር አልፎ እዚህ ጋር መድርስ በጣም መመረጥ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@እመብርሃንእመአዶናይ
@እመብርሃንእመአዶናይ Жыл бұрын
ተጋሩ ኣለኩም ዶ ንዓና ዝግብረ አምላክ እሰራኤል ይመሰገን አምላክ ኣበይ ኣለኩም ኣለክን ብጣዕሚ አየ ዝፍትዉኩም ❤
@MakiSmart
@MakiSmart 4 ай бұрын
ኣለና❤
@kisanetgebremariam8555
@kisanetgebremariam8555 Жыл бұрын
ኣሰይ ብጣሚ ኢና ሕጉሳት ዝሓወይ ኣጆኻ ንሕና ካ ኣብ ጎንኻ ኣለና ንዝተሸገሩ ኣሕዋትካ ኤርትራውያን ክት ሕግዝ ብምብጋስካ ብጣሚ አና ሕጉሳት ኣነ ከማን ኤርትራዊት እየ ኣጆኻ ኣብ ጎንኻ ኣለና ብሕብረት ክሰርሕ አና ንዝሸt ጎሩ ህዝብና ክንረድ ድልዋት አና ብዖ ኩሙና ኣምልኽ ቁዱሳን ምሳኻ ይኹን ዝሓወይ ኩሉ ግዝየ ክፍእ ኣይርክብካ ወላዲኻ ካ ኣምስግነይለይ ክምዚ ዝበለ ወላዲ ክብሪ ይግብኦ እዩ ኣምላኽ ቁዱሳን ነውሕ ዖድመ ይሃበለይ ❤❤❤❤❤❤
@luwamkidane6752
@luwamkidane6752 Жыл бұрын
Bhaqi egziabher edmen tienann yhbelna hzbna win knqih alewu mhretu kbezhalna
@rjejrjd5420
@rjejrjd5420 Жыл бұрын
እንኻዕ ደሕን መፃኡኩም መምህረይ ናትካ ትምህርት ብህይወተይ ብዙሕ ነገር ተቃይሩለይ እግዝአብሄር ይመስገን ብጣዕም የ ዘመስግነካ ሓዉና እኻዕ ሰላም መፀእካ ናትካ ህይወት ዝቐየረ አምላኽ ናዓና ዉን ይብፀሐልና አሜን በእዉነት🕊🙏
@በፈተናየሚፀናየተባረ-ኰ6ነ
@በፈተናየሚፀናየተባረ-ኰ6ነ Жыл бұрын
ከዘጠኝ ሠአት ፀሎት በሀላ ተመልሼ መጣለሁ መልካም ቆይታ በክርስቶስ ፍቅር ሁላችሁንም እወዳችሀላሁ
@mishu372
@mishu372 Жыл бұрын
ግብዝነት ነው ወደ ፀሎት መሄድን መናገር ይገርማል😮😮😮
@በፈተናየሚፀናየተባረ-ኰ6ነ
@በፈተናየሚፀናየተባረ-ኰ6ነ Жыл бұрын
ውይ ይቅርታ በግብዝነት አይቼው አደለም ብዙዎቹም ግሩፕ ልጆች ሥለሆንን ነው የልቤን ፈጣሪ ያቃል በዚ አጋጣሚ ግሩፕ መግባት የምትፈልጉ ካላቹ
@በፈተናየሚፀናየተባረ-ኰ6ነ
@በፈተናየሚፀናየተባረ-ኰ6ነ Жыл бұрын
ደግሞም ግብዝነት ነው ከምትሉኝ እንደዚ አይባል ብሎ መምከር መልካምነት ይመሥለኛል
@HD202v
@HD202v Жыл бұрын
​@@በፈተናየሚፀናየተባረ-ኰ6ነአይዞሽ አንቺ የተለመደ ነው ሁሉም ይፀልያል ብለሽ ነው ሌሎች ለትችት ስለሚቸኩሉ ስትፅፊ ተጠንቀቂ መንፈሱም ይናደዳል።
@MsraetNagshz-yq8qn
@MsraetNagshz-yq8qn Жыл бұрын
@@በፈተናየሚፀናየተባረ-ኰ6ነ እኔ መግባት እፈልጋለሁ አስገቢኝ
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ Жыл бұрын
አቤት መታደል ነዉ አምላክ መጨረሻን ያሳመርዉ ወንድማችን 😢😢😢
@wedase38
@wedase38 Жыл бұрын
,ፀጋውን ያብዛልህ የመናፍስትን ሴራ የተረዳህበት መንገድ እና አገላለፅህ በቂ ትምህርት ነው መድሐኒአለም ያብዛችሁ
@beminethabta1505
@beminethabta1505 Жыл бұрын
❤❤❤እኳን መምህራችን❤❤የኛ እቁ❤እመአምላይ❤ጥላ ከለላ ሆና ትጠብቅህ❤❤❤
@asterasefa3076
@asterasefa3076 Жыл бұрын
እንዲ አይነት ጥንካሬን ለኛም ያድለን ወንድማችን በተፈወሰበት ቀን ጉባኤም ላይ ነበርኩ በጣም የሚደነቅ ነው ልጅ ነው አምላክ ይመስገን ላንተ የደረሰች እማምላክ ለኛም ትድረስልን አሜን በቤቱ ያፅናን ወንድማችን በርታ
@vshjd9898
@vshjd9898 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
ቃላህዉትን ያስማልን ጥፈትን መማን እንደት ደስ የላል በቨታዉ የተንገር መደህንት አለዉ❤❤❤
@ማርያምስሚኝሶልያና
@ማርያምስሚኝሶልያና Жыл бұрын
በጣም እውነት እግዚአብሔር ይርዳን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚኪኤል መስግን የደረስወ ❤❤❤
@Tigesthailu
@Tigesthailu Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meronbedada8924
@meronbedada8924 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነዉ አማርኛ የማይሰሙ ቡዙ ሰዉ አለ ትምርት መስማት የሚፈልጉ በርቲ ወንድመ ካንተ ቡዙ እንጠቡቃለን ጸጋዉን የቡዛልህ። በርታ
@helentesfay8776
@helentesfay8776 Жыл бұрын
ትልቅ የህይወት ፈተና ላይ የነበረ ወንድም እግዚአብሔር ግን የፉጡሩን እንደማይረሳ ያሰተማረን ወንድማችንን ህይወት አሁንም ከእቅፉ አያውጣህ ተስፋ ስላሴንም ከነ ቤተሰቦችቸሩ መድሃኔያለም ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንም ይባረክ
@sadssjasse6434
@sadssjasse6434 Жыл бұрын
ወንድማችንየ እኔ ገና ነኝ አላዳመጥኩም ነገር ግን በትግርኛ ምትተረጉም ኮሆነ በእዉነት ምንም የማያዉቁ ስላሉ ወንድማችን አባክህ እርዳን ገጠመኝ በትግርኛ👈 ስንቱ ጉድ ስላለነዉ እኔ ለራሴ ቤተሰቦቼ እንኳን እንድሰሙ አድርጋለሁ ወንድማችን😢
@medi574
@medi574 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስጬ ነው የሰማሁት ወንድማችን አንተን የረዳክ ሥላሴ እኛንም ይርዳን አሜን🤲ኪዳነ ማርያም መድኀኒዐለም ይርዳህ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
ዉንደሜ አገላልፀህ ደስ የላል ተስፋስላሴ ሚያገዘህ አገኝ እግዚአብሔር የመስግን❤❤❤
@samuelalemu5806
@samuelalemu5806 Жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ ያተን ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩ ቀን ጀምሮ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ አንተን ማግኘት በጣም ተመኘሁ እና እኔ የምኖዉ ከኢትዮጵያ ዉጭ ነዉ ኮሜቴን ካነብከዉ እንደማገህ ተሰፋ አረጋለሁ።
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪነው እውነት እኔንም በፀሎት አስቡኝ አተርስኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sanayetmekonin4883
@sanayetmekonin4883 Жыл бұрын
ወይጉድ በጣም ነው የሚገርመው የዚልጅ ታሪኩ ከኔታሪክጋ በጣም ይመሳሰላል መምህር በውነት ፀጋውን ያብዛልህ የአምልኮት ህይወቱውስጥ ከገባው በዋላ አምላክ ይመስገን በጣም በጣም በህይወቴ ለውጥ አግቻለው በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እድለኛ ነህ ደሞ የመናፍስትን ሴራ በደብ ነው የተረዳሀው ታድለህ ፀጋውን ያብዛልህ መምህዬ የድካምህ ውጤት እድህ ጭምት የሆኑ ልጆች ሰላፈራህ ደስስ ይበልህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@haymi143
@haymi143 Жыл бұрын
እንኮን አደረሳችሁ ለፃዲቁ አባታችን ለአቡነ ተክለሀይማኖት 🤲 ገጠመኙን ልጨርስና እኮምታለሁ መምህሬ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ከነ መላ ቤተሰብህ 2:58 🤲
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
ወይኔ የወንድማችን ታሪክ በጣም አስተማሪኘዉ በርታ ❤❤መምህሬ እኔስ መስማት ብቻ ሆነብኝ 😢😢በፀሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ብላችሁ😢😢😢😢❤❤❤❤
@fkrsisay
@fkrsisay Жыл бұрын
Lemin mesmat ehte 1 bilsh jemir tslot beken 7 mesged jmir keza 12 keza 21 keza 41 eyalish jemir emamilak tagizishalech
@fkrsisay
@fkrsisay Жыл бұрын
Enem eko senef negne gin dingil tiredagalch anchim tirdashalech
@-cm2jp
@-cm2jp Жыл бұрын
ተመስገን ጸግኡ የብዘሐልኩ ፍቱዋተይ መምህረይ ❤
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እኔ ሴት ነኝ ግን ስለኔ የሚናገር ነው የመሰለኝ እኔም በጣም ሃይለኛ ነኝ ተዋት እሳ እንዳያቶ ነች ነበር የምባለው እናቴ በጣም የዋህ ናት አባቶ ደግሞ የዝብርቅ መንፈስ አለበት አሆን ሙስሊ ሆኖል በጸሎታችሁ አስቡት እና እኔ እንደዚህ ነኝ ማለት ነው ብዬ ነበር የምኖረው አሁን ግን ሰይጣን እንደሆነ አውቃለሁ እንደሚተውኝ አምናለሁ ቢያንስ የእኔ ባሕሪ አለመሆኑን አውቃለሁ የሰይጣን ዲያቢሎስ ክፉ ሐሳብ ሴራው መሆኑን አውቂያለሁ እግዚአብሔር ያሸንፋልኛል አምናለሁ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይረዳኛል በጸሎታችሁ ወለተ ሃና ብላችሁ
@olanahailu7355
@olanahailu7355 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ያለህ መረዳት በጣም ይገርማል ከጊዜያት በፊት አማርኛ ከማይችል ሰዉ ይህ አወራር እና መረዳት ከመንፈስ ቅዱስ ነው ሚሰጠው ልክ እንደ ልሳን ነዉ ማለት ነው ወንድሜ ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደሞ ብትማር የበለጠ ቤተ ክርስቲያንን አንደምትጠቅማት እና ብዙ ነፍሳትን ለአግዚአብሄር ምርኮ እንደምታደርግ ... እግዚአብሄር ይርዳህ አመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ
@mulukenodaoyda2180
@mulukenodaoyda2180 Жыл бұрын
የኖርከውን ያየኸውን የቀመስከውን ህይወት ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል:: አንተ ለኔ ሞደሌ ነህ::
@mekonnen74
@mekonnen74 3 ай бұрын
እንኩዋን አምላክ ከዚህ ሁሉ መከራ እና ስቃይ አተረፈህ ወንድማችን! ብዙ ትምህርትም ተምረናል በአንተ ታሪክ.
@tesfsh27
@tesfsh27 Жыл бұрын
መምህር ይህንን ገጠመኝ ስላቀረቡልን፡ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልወት። ወንድማችንንም ባለህበት ጸጋውን ያብዛልክ!!! ጎደሎየን አውቄበታለሁ፥ ብዙ ተምሬበታለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልን!!
@ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ
@ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ Жыл бұрын
በጣም የሚገርምነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተስቦችህ ክፋ አይንካህ ኑርልን. ወንድማችን ካተ ቡዙ እንጠብቃልን በርታልን እመቤቴ ካተጋ ትሁን ፍፆሜህን ያሳምርልህ
@ተመሰገንአምላክእግዚኣብሔ
@ተመሰገንአምላክእግዚኣብሔ Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@SariTilahun
@SariTilahun 11 күн бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን ወንድማችን❤❤❤❤
@mesertemelese493
@mesertemelese493 Жыл бұрын
ሰለሁሉም,ነገረ,እግዚያብሔረ,ይመሰገን,መምህራችን,ሰማቱ,ጊወረጊሰ,አገራችነን,ሰላሙን,ያውረድልን,ቃለ,ህይወት,ያሰማልን,ፀገን,ጨምሮያብዛልህ
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 Жыл бұрын
መምህር ለሁሉም ወጣቶች በተለይ ወንዶች ልቦና ማስተዋል ይስጣቸው የትንቢት መፈጸሚያ አያአድርጋቸው እንደዚህ ልጅ ማስተዋል ይስጣቸው ለኔም ወንድም ገብረ እየሱስ ተብላችሁ ጸልዩልኝ አደራ በእመቤታችን ይዤያችኋለሁ
@sun.love8575
@sun.love8575 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር 🥰🙏❤ ። ወይኔ ወንድሜ ታድለህ እግዚአብሔር እረድቶሀል ። አንተን የረዳህ አምላክ እኛም ይጎብኘን😍🙏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ መርሀ ግብር ነበረ በትግርኛም አይቼዋለሁ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ነው እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምርልህ ወድማችን እመብርሃን ትደግፍህ ተሥፋ ሥላሴ ብዙ ነገር እንድናቅ ምክንያት ስለሆናችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Жыл бұрын
ወንድማችን ከዚህ በላይ እንድታገለግል እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን መምህራችን እናመሠግናለን
@ተክለግዮርጊስየማርያምልጅ
@ተክለግዮርጊስየማርያምልጅ 5 ай бұрын
መምህር ሰላም ነህ እንዴት ነህ አሜን የሀያሉ እግዚአብሔር ስም ይባረክ ።መምህር ያንተና በመናፍስት ላይ በቂ ግንዛቤ ያላቸው መምህራኖች ትምህርታችሁን ተምሬ ነበር ። በተማርኩት ትምህርት እራሴን በመንፈሳዊ ህይወት ጠንካራ ሳልሆን ቅዱስ ቁርባን ተቀበርኰ ተቀበልኩ ግን ቁርባኑን ከመውሰዴ በፊት የማስተርቤሽን ችግር ነበረብኝ ትምህርቱን መከታተል ስጀምር ትቶኝ ነበር ከቁርባን በኋላ ባሰብኝ ህይወቴ አሁን ስኦል ሆኖብኛል ተ/ጊዮርጊስ ነኝ በፀሎት አስቡኝ
@gualdengelmariam2364
@gualdengelmariam2364 Жыл бұрын
ኣብ ጸሎትካ ዘክረኒ ዝሓወይ ጸጋብርሃን ኢልካ።
@kisanetgebremariam8555
@kisanetgebremariam8555 Жыл бұрын
ክብረት ይሃበልና ዝሓወይ
@hhhvj
@hhhvj Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህ ተስፋየ ከኛ ቤት ውስጥ የእንድ እናት የአንድ አባት ልጆች ሁነን ስሊ ለስሊ እንተናነቃለን ልንጋደል አተ ደግሞ አንድ ሰው ሳይሆን አለምን ሁሉ ለማዳን ትሯሯጣለህ መምህርየ እኔ ሌላ ምንም አልልም እማ ፍቅር ከነ ልጇ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ የኛም ቤት ታሪክ ተቀይሮ ለምስክር እቀርብ ይሆናል😢
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
#የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁኑ #ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው😢#betu yedawit lij hoy maren yikerm belen masetewalun yadeln AMEN 🤲😢💚💛❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
አዉ መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ የስተመሩት ነዉ በረከታችዉ ❤❤❤
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ Жыл бұрын
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በትግርኛ ባግዘው ደስ ይለኛል ምክንያት አማርኛ የማይገባችው ወገኖች አሉና መምህር ፍቃደኛ ከሆንክ 😢 በተረፈ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ጨርቆስ እያላችሁ በና በመጠጣት በጣም ያስችግረኘል ዛር መንፈስ ምክንያት እኔ ያደግኩት ብሱ ቤት የሚመለኩት ነው እባካችሁ በፀሎት አስብኝ መምህር ተስፋዬ በስደት ውግያው ከባድ ነው 😢
@TGMTG
@TGMTG Жыл бұрын
እህቴ ቡና ተደብቄ ነበር የምጠጣው ሰው አያቅም ከዛ አንድቀን ሲቅለበለብ መድሀኒአለም ክርስቶስ አዋርዶታል የሰይጣን መጎጎዟ መንገድ ነው ቡና የሰይጣን ግብር ነው ከመተኛትሽ በፊት እየሰገድሽ በቡና የሚያስቸግረኝን መንፈስ እመቤቴ አጋልጪልኝ ብለሽ 21ግዜ ስገጅበት
@fikademamo6373
@fikademamo6373 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቺሁ መምህራቺን የሚገርም ትምህርት ነው ብዙ ተምረንበታል እግዚአብሔር እድሜና ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@saragaleshire3715
@saragaleshire3715 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኣሜን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ ውንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@asde301
@asde301 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እና ወንድማችን እንኳን ደህና መጣችሁ ላንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለሁላችንም ይደርስልን በእውነት በጣም በጣም እሚገርም ገጠመኝ ነው
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 Жыл бұрын
መምህር መቼም የዘንድር ፍሬዎችህ ሚገርም ነው እንዴት እንደኮራውብህ ወንድሜ በርታልን ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስ ❤❤❤❤
@newphone5786
@newphone5786 Жыл бұрын
ከወድማችንጋ ሁነህ ላስተማርከን ትምህርት በጣም እናመሰግን አለን ያገልግሎት ዘመናቹሁን ያዝምልን አሜን አሜን አሜን
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን እሽ❤❤❤
@Egzryia
@Egzryia Жыл бұрын
እንኳንም አደረሳችሁ ለአቡነተክለሀይማኖት አመታዊው የረፋታቸው በአል ወይ ጉድ የኛ ቤት ታሪክ የኔም ታሪክ ወንድሞች ቃለህወት ያሰማልን
@tinatina7058
@tinatina7058 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እውነት እኔንም ሐጥያተኛዋን 😢😢😢 የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳኝ
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
በአደኛ ደረጃ እግኛለሁ አዳምጡና ኮምቱ እንኳን ለአረበኛው ወታደረ ሰመዕቱ ቅዱስ ጊዮረጊስ ወረሃዌ ቀን አደረሳችሁ🤲 #በጣም ገራሜ ገጠመኝ ነው መምሀር በሰላሴ ስም
@fkarlij6004
@fkarlij6004 Жыл бұрын
እሺ ውዴ
@teyonetameri4649
@teyonetameri4649 Жыл бұрын
እሺሺሺ🎉
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ Жыл бұрын
ወንድም አለም ያአንተ እድል ይግጠመን ወንድሞተን በፆለት አስብለኝ ወለተሰንበት ወልደ ኪዳን ክንፈ ሚካኤል ወልደ ትንሳኤ ቤተሠቦቸን በሙሉ በመተት እና በዛር መንፈስ እየተሠቃየን ነው ❤❤❤😂😂😂😂😂
@ታማኝነኝለቃሌ
@ታማኝነኝለቃሌ Жыл бұрын
አቤት ይች ምድራዊ ፈተና እምምም ካለ ሂወት ያሰማልን በእውነት
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
ወድማችን ❤እግዚያቢሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ ሲያብራራ በጣም ደስ ይላል ተባረክ ❤መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ያድልል❤አሜን አሜን አሜን💓💚💐
@genetbekele8017
@genetbekele8017 Жыл бұрын
አንደበተ ሩቱ የማስረዳት ችሎታህ። አንደኛ ነክ የኔ ትንሽ ወንድም
@አዱየገብርኤልልጅ
@አዱየገብርኤልልጅ Жыл бұрын
ቃሐ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን 🙏
@fyoriTesfay-od9js
@fyoriTesfay-od9js Жыл бұрын
መምህር ወድማችን የተናገረው ልክ ነው በትግራይ ክልል እኔ በደኩበት ኣካባቢ በጣም ብዙ ሰዎች ሞተዋል በዚ የተጠራቀመ ዋሃ ዋሃው ወንዝ ኣይደለም በጋ ላይ ዋሃ ሰለምያልቅ ምን ያድርጋሉ ህብረተሰቡ በጣም ትልቅ ጓድጓድ ይቆፍራሉ ወደ ውስጥ በጣም ረጅም ነው ቁመቱ ስፋቱም ረጅም ነው ከዛ ክረምት ላይ ዋሃ ይመሉታል ወይም ደሞ ዋሃው ወደ ሌላ ቦታ እዳይሄድ በስሚንቶ በሽቦ ይዘጉታል የሃገሩ ሰዎች ከዛ በጋ ላይ ምንም ዋሃ ኣይገኝም ከዛ የታጠረ ዋሃ በስተቀር እና በጣም ወጣት ወድማቻችን እየሄዱ የተገደበው ዋሃው ላይ ይዋኛሉ ግን በጣም ብዙ ልጆች በዛው ይቀራሉ ያሳዝናል እውነት መንፈሱ እዛ የተገደበ ዋሃ ላይ ይቀመጣል የብዙ ሰዎች ህይወት ኣመሳቃቅለዋል ባይሞቱም ግን ህይወታቸው ባታይ ኣሁን ላይ ትዳራቸው ስራቸው ምንም ቁምነገር የለውም የሽጋራ .ና የጫት .የሽሻ. መጠቀምያ ነው የሚሆኑት የኔ ወንድም ከነዚ ሰዎች ኣንዱ ነው ብቻ ይገርማል ወድማችን ያወራው በምሉ የወንድሜ ህይወት ነው ግን ኣሁን ላይ ህይወቱ በጣም ከባድ ሁኔታ ላይ ነው ኣንድም ቁሙነገር ራሱ የለውም ወንድሜ በፆሎታቹ ኣስቡልኝ ገብረማርያም ብላቹ
@jumana5232
@jumana5232 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃል ህይወት ያስማልን❤❤❤❤❤❤
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ Жыл бұрын
መምህር ንግግሩ በቃ ቁጭ አንተን አገላለፁ ተክተህልና በጣም ጎበዝ ልጅ ተማሪ መምህሩን ሲመስል እንዴት ደስ ይላል❤❤
@Seble-mg
@Seble-mg Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር እኔ የምኖርበት አካባቢ ወንዝ አለ እና ወንዙ ላይ አንድ ቦታ ውሀ የሚከማችበት ቦታ አለ ስሙ ራሱ የሰይጣን ባህር ነው የሚባለው ደግሞ በዚያ ላይ ሰው ይተላለፋል መንገድ ስለሆነ በዚህ አጋጣሚ የፈለገው ጊዜ በዚያ ሰው ሲያልፍ መሬቱ ክፍት ብሎ ዋጥ ነው የሚያደርገው ሬሳቸው እራሱ የሰው ከሆነ አይወጣም የእንስሳት ከሆነ ግን ሬሳቸውን ይተፋዋል ከዛ ከላይ ተንሳፈው ይገኛሉ ።አንዳንድ ጊዜ መንፈሱ ሲነሳ እሱ ያለበት ቦታ ላይ ማለትም ባህሩ ወደ ላይ ይወጣል ።ከዚያ የሆነ ጊዜ ብዙ ሰው ስለዋጠ የሰዎቹን ሬሳ ለማውጣት አፋር ተመጣ እና ጥይት ሲተኮስ ባህሩ ተከፈተ ከዚህ ያ አፋር ሰውዬ እውስጥ ሲገባ ብዙ ሬሳ እንዳለ እና እሬሳው ለማንሳት ሲሞክር እራሱ ወደ ውስጥ ሊሰጥም ሆነ መንፈሱ እሬሳው እንዲወጣ ስለማይፈልግ ማለት ነው ከዚያ ሰውዬው ወጣ ። እሚገርመው እኛ የምንኖርበት ከአፋር ጋር ተቀራራቢ ነው ብዙ ጊዜ በዝናብ ወቅት ወንዝ ሞልቶ ሰው ከወሰደ እና ሲፈለግ ካልተገኘ አፋር ክልል አዋሽ የሚባል አለ በትምህርት ልታውቁት ትችላላችሁ ከሁሉም ሀገር የሚሄደው ውሀ እዛ ነው የሚከማቸው ሰው የተወሰደባቸው ሰዎች የሰውዬው ሬሳ ከጠፋ እዛ ስለሚሆን ገንዘብ ከፍለው አፋሮች ያወጡላቸዋል አፋሮች ከመናፍስት ጋር በጣም ቁርኝት አላቸው ።
@እመብዙሃን-ሰ7ከ
@እመብዙሃን-ሰ7ከ Жыл бұрын
በጣም ብዙ ሃሣብ መጣብኝ ብዙ መፃፍ ፈለግሁ ሥለ አሥተዳደጌ ሥለ ዋና ወንዝዳር ጨዋታ ሥለቤተሠብ አለመታዘዝ ሥለ ጓደኝነት ሥለ አልበገርባይነት እልከኝነት ሥለ እኔ እበልጣለሁ ባይነት ሥለ ፀሎት መንፈሣዊ ህይወት እንዴት ብዬ ልግለፀው በጣም የሚጋፋ ሃሣብ ውሥጤ ይተራመሣል
@yektashefrewa2003
@yektashefrewa2003 Жыл бұрын
መምህር ይሄ ሁሉ የአንተና የአባቶቻችን ውጤት ነው በርቱልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ውድማችን በርታ በጣም ጎበዝነህ የተፈውስክበትን ቢዲው አይቼዋለሁ እመቤቴ በሶናበልጆ ቤት ታፅናህ
@woldetejlei5135
@woldetejlei5135 Жыл бұрын
❤❤❤ዉድ መምህሬችን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዉይ ልጅ አገላለጡ ደስስ ይላል በቤቱ ያፅናህ ወንድማችንንን❤❤❤
@BaderMom-g9q
@BaderMom-g9q 3 ай бұрын
ስላም መምህር ተስፍየ ትምርቶችህን እከታተላለሁ ትምርቶችህን በጣም ነው ምወዳቸው በጣም እናመስግናለን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችንም እግዛብሄር እዚህ ላደረስህ እግዛብሄር የተመስገነ ይሁን
@habhabshi5767
@habhabshi5767 Жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር በእዉነት ይገርማል በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲
@tigistfantaw7888
@tigistfantaw7888 Жыл бұрын
ይገርማል የባለቤቴ ፀባይ ልክ እደሱ ነው ከሰው ቤትእኳን ሂዶ ምግብ አይበላ ነበር ትላለች እናቱ እና አሁን በግትረነቱና አልመከርም ባይነቱ ይሄው ያአስር አመት ትዳሬ ሊፈርስነው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን ነኝ እሱንም አስቡት ግርማ መለኮት ይባላል
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
ሀቢቢቲ:ከቻልስ:ገጠመኙን:እዲሰማ:አርገው:በተረፈ:ፈጣሪይርዳሺ:አቺበፀሎትበርቺ:ፈጣሪይርዳሽ
@ማርያምስሚኝሶልያና
@ማርያምስሚኝሶልያና Жыл бұрын
መጀመሪያ አንች በፆም በፀሎት በስግደት በርች ከዛ እሱን በፀሎት እያሰብሽው ገጠመኝ እንዲያዳምጥ አድርጊ በርች ተስፋ እንዳቆርጭ
@teklay21
@teklay21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ በእድሜ ላይ እድሜ በደስታ ላይ ደስታ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርልህ ወድ መምህሬ በአንተ ትምህርት የጨለመው ተስፋየ በራ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@yoditkeflom9587
@yoditkeflom9587 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ገጠመኝ በትግርኛ መቅረብህም በጣም ደስ ብሎናል አይዞህ በርታልን መምህር ተስፋየም በጣም ነን የምናመሰግንህ እግዚአብሄር ፀጋ እና በረከቱ ያብዛላቹ ሁለታቹም🙏🙏🙏❤❤
@lemlemsolomon
@lemlemsolomon Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ገለጻ እግዚእያብሄር ከጠፋንበት ይመልሰን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በአል በሰላም አደረሳችሁ አንደኛ ነኝ ዛሬ ተመስገን አቋርጨ ነበር መከታተል በተለያዩ ምክንያቶች ከዛሬ ጀምሬ ግን ማቋረጥ የለም ተመስገን ስለተመለስኩኝ ደስ ብሎኛል ወለተ ማርያምና ፍቃደ ስላሴ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ የመምህር ልጅ የሆናችሁ በሙሉ
@TsehayMengesha
@TsehayMengesha Жыл бұрын
.አንዴት ነህ መ መምህር እኛም ሰፈር ዱቤ ባህር የሚባል ብዙ ልጆች ሞተዋል ቦታው ህብረት ፍሬ ትት/ቤት አጠገብ ነው ቀበና ወንዝ (ዱቤ ባህር) ይባላል።።
@Worke-sr5hz
@Worke-sr5hz Жыл бұрын
Kale Hiyota Yasmeln Mahamrchin Amen Kale hiyota Yasmeln Wadimchin Amen
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn Жыл бұрын
ተመስገን ጨረስኩት ✝️ በመስቀል ቀን 2016❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤
@hanawale-dn6dn
@hanawale-dn6dn Жыл бұрын
መምህር ጸገውን ያብዛለዎት የምታቁ ስልካቸውን ስጡኚ በማርያም የመምህርን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 5 ай бұрын
እሰይይ ተመስገን 🎉ስለ ሁሉም ነገር ልዑል አምላክ እግዚአብሔ ር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ማረህ ፈወሰህ እንዲሁም 1ለቅዱስ ስጋው ለክቡር ደሙ ለመቀበል አበቃህ አሜን ተመስገን ነውl 🎉መምህራችን መቼም አርቶችህን በስእል ብቻ ሳይሆን ቤትህንl l በማሳመር ዶኮርም ይገለጻል🎉
@mihret2121
@mihret2121 Жыл бұрын
መድሐኒአለም አባቴ ከሰማያት ሰማይ የወረደው ለኔ ለሐጥዋ ነው ከነ ሙሉው ቤተሰቤ ይታደገኝ ዘንድ በመብርሐን በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@stoorroor5679
@stoorroor5679 3 ай бұрын
እናመሰግናለን እግዛአብሄር ይጠብችሁ እደናተ ያለዉን ጠካሮችን አባቶቻችንንና ዉድሞቻቾንን ያብዛልን ፈጣሪ
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም አሰተማሪ የሚገርም ገጠመኝ ነው ወንድማችን እንኳን ደሰ አለህ
@vcd5555
@vcd5555 Жыл бұрын
የምገርም ነው ወንድማችን በእውነት በርታልን 💐 መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ወይነ መናፍስት እንደት እንደምሸውዱን 😢😢
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤እንኳን🎉ደህና መጣህ መምህር 🎉❤ በፀሎት አስቡኝ ምመእናል ወለተ ፂዲቅ🎉❤🌿
@ማርያምስሚኝሶልያና
@ማርያምስሚኝሶልያና Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን የመናፍስት ሴራ የተረዳህበት በጣም ግሩም ነው ማርያምን ወላዲተ አምላክ ፍፃሜህን ታሳምርልህ በነገሮች ሁሉ አደበት ትሁንህ።
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ኪዳን ማርያም አብዛኛው ተመሳሳይ ህይወት ነው ያለው እናመሰግናለን ❤❤❤
@ራሄልእህተማርያም
@ራሄልእህተማርያም Жыл бұрын
ወኔ እኔም በፀሎት አስቡኝ መንፈሱ እያያሳቀ ፀሎቴን እዳቆም ይፈታተነኛል እህተ ርያም ከዚህ ብዙትምርት ወሰድኩኝ
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
125ኛ ገጠመኝ ፦ ባሏን በፀሎቷ አስራ የፈታች ጎበዝ ሚስት(በመምህር ተስፋዬ አበራ getemegn
2:00:05