15ኛ ዓመት የጋብቻ በዓላችን፡፡ 2012 ፋሲካና ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ፡፡ 15th anniversary video.

  Рет қаралды 44,564

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

Күн бұрын

Пікірлер: 313
@tirsitzemede3746
@tirsitzemede3746 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር አባቴ እጅህ ሰፊ የሆነ አምላክ ምንም የማይሳንህ ቤተሰቤንም እኔንም እንዲህ ባርከን!!!🙏❤❤❤
@saradav2853
@saradav2853 Жыл бұрын
amennn
@gurfa2658
@gurfa2658 Жыл бұрын
❤❤❤ egzyabahre yemsgn hulhame egzyabahre yebarkachu
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ መምህር ❤❤❤
@yoditmender1732
@yoditmender1732 Жыл бұрын
Congratulations beautiful family God bless you 🙏🏻 ❤️
@marshet1066
@marshet1066 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ❤❤ እግዚአብሔር እኔንም እንደዚህ ባርክልኝ
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት Жыл бұрын
አቤት መባረክ ሰለማይነገር ስጦታው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ፈጣሪ ሁሌም ቤታችሁን በሰላም በፍቅር በበረከት እየሞላ ያኑራችሁ 50ኛ አመታችሁን ለማክበር ያብቃችሁ 🙏❤🎉🎉
@danadishethyobia250
@danadishethyobia250 Жыл бұрын
ቀሲስዬ እውነት በልጅ የባረካቹ እግዚአብሔር ፍሬያቸውን ለማየት ያብቃቹ ትምህርቶትን ሰምቼ አልጠግበውም ለቤተሰቡ ብቻ ሳይሆን የሁላችን አባት ናቸው❤❤❤❤❤❤❤
@ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ
@ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ Жыл бұрын
ወይ መባረክ ወይ መቀደስ ዘመናችሁ ሁሉ በደስታ በዝማሬ ይፈፀም እግዚአብሔር እኮ ለወደደው ስስት የለውም እንድህ በበረከት በደስታ ያኖራል በነገር ሁሉ ይክበር ይመስገን💜🙏
@balemlayyetayew663
@balemlayyetayew663 Жыл бұрын
በተመስጦ እና በመደመም ዉስጥ ሆኜ የምሰማህ የማዳምጥህ መምህሬ ከነመላዉ ቤተሰብህ አመታትን አሳልፎ እንኳን ለዚች የተባረከች ቀን አደረሰህ አደረሳችሁ ❤
@yalemeshetzewdu7107
@yalemeshetzewdu7107 Жыл бұрын
እንክዋን አደረሳችሁ🙏🙏 ቀሪው ዘመናችሁ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንላችሁ አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽በተለይ ይህን መዝሙርህን በጣም እውደዋለሁ "ዘምር ዘምር አለኝ"
@sarabirhane1594
@sarabirhane1594 Жыл бұрын
ዕንዃን ለዚህ ለተባረከና ለተቀደሰ ቀን የ15 የጋብቻ በዓላችሁ አደረሳችሁ!!! ቀሪ ዘመናችሁን በፍቅር በጤና በሰላም ከነመላው ቤተሰቦቻችሁ ልዑል እግዚአብሔር ያኑራችሁ !!! ❤❤❤
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አይለያችሁ በዘመኔ በህይወቴ የምመኘው ነገር ትሩና አስተዋይ ሴት ታማኝና ጥሩ የልጆች እናት ለመሆን ብመኝም እኔ ካሰብኩት እግዚአብሄር ያሰበው ሆነና እድሜን ውበቴት በአረብ ቤት ጨረስኩ ግን እግዚአብሄር ካላደረገልኝ ያደረገልኝ ስለሚበልጥ አላዘንኩ መምህሬ ዘራችሁ ይርባ ተመስገን
@ሜሪጓልእመብርሃን
@ሜሪጓልእመብርሃን Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ቀሪ ዘመናቹም ይባርክ ባለ ማህተቦች Family❤🎚💚
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
ዋው ከቁጥር ሳያጎላቹ ለ100ኛ አመት ለማክበር ያብቃቹ ❤❤❤❤
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን Жыл бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ የወረደበት ቤት እነደት ደስ ይላል ።❤እንክዋን አደረሳቹ አብራቹ አርጁ እኔንም እግዚአብሔር ባርኮኝ ከነ ቤተሰቤ በቅዱስ ቁርባን ተባርከናል አሜን ❤
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
ሚሰትየው❤ ሰታምር ሞገሰ ያላት ክብር ያለች ሴት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁ በደሰታ ይሁን በጣም የሚያምር ቤተሰብ😍🙏🙏
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
መምህር መታደል ነው መልካም ሚስት ማግኘት እመቤታችን 60 &100 ደርሳችሁ ለማክበር ያብቃችሁ ❤❤❤❤
@ማስሬየጌታ
@ማስሬየጌታ 5 ай бұрын
አትስጥ አይባልም አይያዝም እጁ በሰዉ ምክር አይሰራም አይዘጋም ደጁ ከላይ ከታዘዘ ጌታዬ ካጸና አባቴ ካጸና ማንም አይወስድበት በጎ እድል ነዉና ልቡ ከወደደ ሊያከብር ከመጣ ጥሩት ያን አረኛ እራሱን ይቀባ ዙፋኑ ላይ ይዉጣ አሜን እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ባልና ሚስት አንድ ልብ መሆን መመረጥ ነዉ መታደል ነዉ የኔ ደግ መምህር ተባርካችኋል ጌታ መርቆአችኅልና ምን ልመርቅ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ልጆቼን ከሚገጥሙአቸዉ ጥንዶቻቸዉ ጋር እግዚአብሔርን በመፍራትና በመተሳሰብ በፍቅር ሲኖሩ ያሳየኝና በዛ ይካሰኝ እኔም መልካም እናት ሆኜ ለነሱ የምጸልይ እግዚአብሔርም የሚሰማኝ የማያሳፍረኝ ልጁ ያድርገኝ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sarayonas-f5g
@Sarayonas-f5g Ай бұрын
ማርያምን በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ይክበር አሜን እድሜ እድሜ ሰላም በሰላም ይብዛላችሁ
@mahderzelalem9767
@mahderzelalem9767 Жыл бұрын
ቀሲስ ቸሩ መድሃኒያአለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነመላው ቤተሰብዎ በፀጋ ያኑራችሁ
@adeymulugeta2179
@adeymulugeta2179 Жыл бұрын
ቀሲስ ይህን በየቀኑ ባየዉ እንደትምርት እንደምስጋና ነዉ። እህታችን ፋሲጋ ዛሬ ገና ነዉ በቪዲዬ ያየሁሽ፣ መፅሀፈ ምሳሌ ላይ ያለሽዉ መልካሟ ሴት ዋጋዋ ከቀይ እንቁ የምትበልጠዉ መሆንሽን ተረዳሁ። አዎ ልኡል ለወደደዉ እንደዚህ ይደረግለታል አሜን!
@HelinaGebru
@HelinaGebru Жыл бұрын
ቀሲስ አሸናፊ የኔ አስተማሪ በእውነት መዝሙርህ ትምህርትህን ስሰማ ከማንም በላይ እጅግ ነፍሴ እንደምትደሰት ሰብከትህ በእንባ በማስተዋል የሚደመጥ እኔንጃ ለኔ የተለየ ነው ትህትናህ እርጋታህ እራሱ ለኔ ይለይብኛል ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ከነቤተሰቦችህ ከለላ ትሁንህ እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ ተባረክ
@bezawittesfay6545
@bezawittesfay6545 Жыл бұрын
ፋሲካዬ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ፡ በጣም ደስ ብሎኛል
@salamkonjo9350
@salamkonjo9350 Жыл бұрын
❤❤❤ደስ ስትሉ ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ።
@adanichgedefe1601
@adanichgedefe1601 Жыл бұрын
እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏🌿👏🌿👏🌿👏🌻🌻👏👏🌻👏🌻👏🌻👏👏🌻🌻🌻🌻👏🌻👏🌿👏👏🌿🌻⛪🕊🌿🌻🌿🌻 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጣችሁ ደግሞ 30 እንዲሁም 60 እንዲሁም ለ80 ለስማኒያ አመት ለማክበር ያብቃ ችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Жыл бұрын
እንኮን ለዚህ አበቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ቀሪ ግዛችሁንም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ
@mekdesbekele1964
@mekdesbekele1964 Жыл бұрын
ቀሲስ አሼ እንኳን ደስ አላችሁ አሁንም እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ🙏
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Жыл бұрын
እልልል እልልልልልልል ❤እንኳን ለዚህ ለተባረከ ቀን በሰላም አደረሳችሁ እድሜ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ። ፋሲካ በጣም የምታምሪ እግዚአብሔር የባረከሽ ደርባባ ሴት ነሽ። ቀሲስየ በጣም ጥሩ ባል እና አባት ነህ
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 Жыл бұрын
ስለሂሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሁነም እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችው አሜን 🙏❤️የወለዳችሁት ይባረኩ ይለምሙ እንዴት እንደምታምሩ ክብሩን እግዚአብሔር ጠቅልሎ ይውሰድ መታደል ነው እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Жыл бұрын
ንጉስ ለወደደው እንደዚ ይደረግለታል። አሜን አሜን ከነበደሌ መሸከም የማይሰለቸው አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው
@letshy
@letshy Жыл бұрын
ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ደስስ የሚል ቤተሰብ ለእናንተ የባረከ ኣምላክ ለእኔም ይባርከኝ 🤲🙏 መምህሬ በጣም ደስስ ብሎኛል እንኳን ደስስ ኣለህ
@meronsolomon3022
@meronsolomon3022 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መባረክን ያዉቅበታል በጌታ እጆች ለመባረክ ዝቅ የሚለዉ ደግሞ እርሱ ጥበብን ይዟታል
@adanecheshetu218
@adanecheshetu218 Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አደረሰህ እኛ የምናውቅህ ሐረር ላይ ለጉባኤ ስትመጣ እነኚህ ቆንጆዎች ሳይፈጠሩነው እገዚአብሔር ያሳደግልህ የመጨረሻውን ያሳምግርልህ
@tigistgetaneh4145
@tigistgetaneh4145 Жыл бұрын
በጣም የምወድና የማከብር መምህር ነህ ፀጋው የብዛልህ
@ህይወቴኢየሱስነው
@ህይወቴኢየሱስነው Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ሞገሱን ያብዛላችሁ ቀሲስ የብዙዎቻችን አባት ነው ሰውን የክርስቶስን ወንጌል ሰብኮ ከሞት ከጨለማ እንደማስመለጥ ክብር የለም በጌታ ቀን ዋጋህ አክሊልን ትቀበላለህ አሁንም ብዙዎችን ወደሞተላቸው ጌታ ብቻ የሚያመለክቱ ትምህርቶችን አጠናክረህ በስፋት እንድታገለግል ፀሎቴ ነው መንፈስ ቅዱስ ያግዝህ መምህሬ❤እልፍ ያድርግህ በስጋም በመንፈስም የወለድካቸውን ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንልህ🌼🙏🙏
@weletekiros2334
@weletekiros2334 Жыл бұрын
Abet metadel enkuan kenebetesbh des alot kesis Ashenafi Abatie. Bewnet sayachu eniem enie na biete abren egziabhieren yemnamesegnlet na yemnzemrlet gizie nafekegn .❤❤❤ fikir selam bereket chemro yistachu geta medhanialem.🙏🙏🙏
@hanazenebe8163
@hanazenebe8163 Жыл бұрын
ትዳራቸውን እንደቀልድ የሚያፈርሱ ብዙ በሆኑበት በዚህ ዘመን ትምህርት ናችሁ ብዙ ዘመን ይጨመርላቸሁ ከቁጥር አያጉድላችሁ ልጆቻችሁን ለወግ ማዕረግ ያብቃላችሁ! 🙏
@israel9958
@israel9958 Жыл бұрын
ስለጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዋጋ እየከፈሉ መክበር እንደዚህ ነው፤ ዘመናችሁ ይባረክ፤ እግዚአብሔር ይመስገን።
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን 😢 እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢
@smret5569
@smret5569 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ መምህሬ እጅግ በጣም ታምራላችሁ እውነት ነው እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@asfaw8603
@asfaw8603 Жыл бұрын
ዋው የምያስቀና ድንቅ ቤተሰብ በቤቱ ያፅናችሁ
@Mercy-Ethiopian
@Mercy-Ethiopian Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አደረሳችሁ ቀሪ ዘመናችሁም ይባረክ!
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Жыл бұрын
እንኳን ደስ እላችሁ ቀሲሲዬ 🙏🏾 ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🏾❤🎉🎉
@tizita231
@tizita231 Жыл бұрын
ቀሲስ ኡፍፍፍፍ ስታቀኑ ፕሮግራሙን አይቼ እስክጨርስ በእባ ነው የጨረስኩት እውነተኛ የክርስቴስ ፍቅር ያለበት ቤት አቤት መባረክ ፕሮግራሙ ግን አጠረብኝ ኧረ ቀጣይ ቪዲዬ ካለ ይለቀቅልን
@webet2273
@webet2273 Жыл бұрын
ቀሲስ አሽናፊ የህይወት አስተማሪ ፍሲክዬ መልካምነትሽ ከፊትሽ ይታያል በእዉነት ባልና ሚስት ከአድ ወዝ የሚባለዉ ነገር በናንተላይ አይቻለሁ እካን አደረሳቹ የኔ መልካሞች ተባረኩ ዘራቹ ይባረክ መልካም ቤተስብ በጣም እወዳቹአለሁ የእዉነት መልካሞች❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@blienguley3037
@blienguley3037 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው የምወዳቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ እድሜን ጤና ይስጣቹ
@kalkidanyeshanew5332
@kalkidanyeshanew5332 Жыл бұрын
እውነትም ንጉሥ ለወደደው እንደዚህ ይደረግለታል! የነገሥታት ንጉሥ ቅዱስ እግዚአብሔር በክብር ላይ ክብር በሞገሥ ላይ ሞገሥ በፀጋ ላይ ፀጋ ያትረፍርፍላችሁ! እንኳን አደረሳችሁ ቀሲስ ክበርልን!
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏በጣም ደስይላል እኳን ለዚህ ቀን አበቃቹ 150አመት ደግሞ ለማክበር ያብቃቹ አባታችን መካራይችን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድላቹ በጣም ደስ የምትይ ምስት ልባም ❤ልባም ሴት ማን ሌገኛት ይችላል ዋጋዋ ከቀይቁ ይበልጣል የባላ ልብ ይተማመንባታል ምርኮም አይጎልበት እድሜዋን ምሉ መልካም ታደርግለት አለች 🙏❤❤
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m Жыл бұрын
እግዚአብሔርን የሚያመልክ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ ዘመናችሁን ይባርከው ቀሲስ እግዚአብሔር የአገልግሎትህን ዘመን ይባርከው እኖድሃለን ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን የክርስቶስን ወንጌል በደንብ ከእስከዛሬውም የበለጠ በብዙ እንደምትሰብክ ተስፋ እናደርጋለን ከተህዶ ልጆች ወንጌልን በተሻለ በመልካም መንገድ የምትናገር አንተ ነህ ይብዛልህ!!♥️♥️♥️
@firehiwotagegnehu8781
@firehiwotagegnehu8781 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዉነት በጣም ደስ ያለኝ እድሜ ጤና ያቡዛላችሁ ተመስገን
@yemaryam2375
@yemaryam2375 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም እንቁ የምንወድሕ የተዋሕዶ ልጅ እንኳን አደረሳችሁ በዚች በትንሽ እድሜሕ ያበዛሕ አምላካችን ክብር ይግባው አንተም ሰራ እልሻለሁ አሕታችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ልጆችሽን በጥበብ በእውቀት ያሳድግልሽ በመከባበር መባረክን አይተሽዋልና እሕታችን የተዋሕዶ ልጅ እንወድሻለን እድለኛ ነሽ ቀሲስን የሰጠው አንተም ወንድማችን እድለኛ ነሕ እሕታችን ሰራ የሰጠሕ ክብርምስጋና ይግባው የድንግል ልጅ
@zerithunassefa6923
@zerithunassefa6923 Жыл бұрын
እግዚያብሄር እንኳን ለዚ ቀን እደረሳችሁ ፍቅራችሁ በእብሮነት ከማርጀት እስከ መጃጃት በእግዚያብሄር የተባረከ ይሁንላቹ ልጆቻችሁ እግዚያብሄርን በመፍራትና በጥበብ ይደጉላቹ
@ማያዘኦርቶዶክስ
@ማያዘኦርቶዶክስ Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ። ደስ ብሎኛል❤❤
@uaealain9484
@uaealain9484 Жыл бұрын
እግዜአብሄር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቃህ መታደልነዉ
@atm5614
@atm5614 Жыл бұрын
እንኳን ለዝች ለተቀደሰች ቀን አደረሳችሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏🙏❤❤❤
@lemlemethiopia2009
@lemlemethiopia2009 Жыл бұрын
እውነት ነው🎉🎉🎉እነደዚህ የደረግለታል🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን እጥፍእጥፍ አድርጎ ይባርካችሁ !!
@dagmawiterbelo9688
@dagmawiterbelo9688 Жыл бұрын
❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ያሳድግ ትልቅ ይሁኑላችሁ ❤❤🥰🥰
@bezachanel2516
@bezachanel2516 Жыл бұрын
እግዚሐብሔር ይመሰከን መታደል ነዉ እመብርሃን መጨረሻቹ ታሳምርላቹ ልጅቻቹም እግዚሐብሔር የወግ የማርግ ያብቃላቹ በጣም ደስ ይላል የኛ እግዚሐብሔር እኳ መልካም ነዉ ስሙ ይባረክ
@meseretmeseret5545
@meseretmeseret5545 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ መምህራችን ቀር ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🤲🤲🙏🤲🙏🙏🤲🤲🙏☦️
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
እንኳን ❤ለአ15 ለጋብቻ የልደት በአል አደረሳችሁ ❤አባታችን ቀሲስ አሸናፊ ገብረ የአገልግሎት ዘመኖት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሎ ከመላዉ ቤተሰቧት በሙሉ ❤አሜን አሜን አሜን🌿🍃💐
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Жыл бұрын
እንኳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ እልልልልልል እግዚአብሔር አይሳሳትም የሚገባሽን ነው የሰጠሽ እልልልልልልልልልል ❤❤❤❤
@hameleteelias7092
@hameleteelias7092 Жыл бұрын
በጣም እምታምሩ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሄር እርግት ባለችና ቆንጆ የትዳር አጋር እና በቆንጆ ልጆች ባርኮሀል መምህር እግዚአብሔር ህይወታችሁን በደስታና ፍቅር ሞልቶ እረጅም እድሜ ና የትዳር ዘመናት ያጎናፅፋችሁ ... ተባረኩልኝ ❤
@CR7Kale-tj3rk
@CR7Kale-tj3rk Жыл бұрын
ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ
@ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ
@ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እድመ ከጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ልዑል እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤❤❤
@dgdbf6423
@dgdbf6423 Жыл бұрын
ተመስገን የተባረከ ቤተሰብ❤❤❤❤❤ፍቅራቹ ላለም ይትረፍ
@hannateclemariam7510
@hannateclemariam7510 Жыл бұрын
አንካን ኣደረሳቹህ🙏🙏🙏 ለረጅም ዐመት ያቆያቹህ🙏 ደስ የምትሉ ቤተሰብ 🌹
@እማፍቅርድንግልማርያምልጅ
@እማፍቅርድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
❤❤❤❤እማ ፍቅር ድንግል ማርያም እስከ ቤተሰቦችህ በፍቅር ታኑርልን አባታችን
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም Жыл бұрын
ይህን ላደረገ እግዚያብሄር ይመስገን ይህን ላደረገው ቤታቹ ትዳራቹሁን እመብአሀን ትባርክላቹ የቅዱሳን ተራዳኝነት አይለያቹ ተባረኩ
@workneshdebebe2105
@workneshdebebe2105 Жыл бұрын
እግዚአብሔር. ይመስገን. ሰለሁሉም. ነገር
@fruitlife3922
@fruitlife3922 Жыл бұрын
Glory to our Lord and Savior Jesus Christ. Kesise our beloved father I don’t have words to describe how beautiful family you have. May God the almighty grant you many more blessings years. ❤❤❤❤❤
@rahelahenok
@rahelahenok Жыл бұрын
I couldn't stop crying while I was watching your speech and mezmur. Egziabher yimesgen silenante ❤
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዘመናቹሁ ሁሉ በደስታ በፍቅር እግዚአብሔርን እዳከበራቹሁ ኑሩ❤❤ እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር Жыл бұрын
እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን፣እግዝያብሄር ድጋፉ ያረገ እንዲህ ያብባል፣እሰይ ተመስገን አሜንንንን❤❤❤❤
@Ymaryam21
@Ymaryam21 Жыл бұрын
ከዚ በላይ ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ይባርካችሁ
@fikaduworku7975
@fikaduworku7975 Жыл бұрын
የልቡ ዓይን ስለተከፈተ ስለ ውጩ አይጨነቁ!
@Ymaryam21
@Ymaryam21 Жыл бұрын
@@fikaduworku7975 እውነትነው የጻፍኩት ሳስበው ስህተት ነው ይቅርታ
@Ema-b4k
@Ema-b4k Жыл бұрын
ልዑል እግዝአብሔር ይመስገን እኳንደስ አላችዉ እረዠምእድሜ እናጤና ይስጣችው አሜን እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k Жыл бұрын
እሎልልልልልልልልልልል ህማሬ መላአክት ያሰማቹ ተባረኩ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
.ልኡል.እግዚያብሔር.እስከ.ሽበት.በፍቅር.በጤና.በሠላም.ያኑራችሁ.ዘራችሁን.ያብዛዉ.አባታችን.ዝማሬ.መአላአክት.ያሠማልን
@zee-q2c
@zee-q2c Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ፍቅሩን አብዝቶ በፍሬ ስለባረካችሁ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላይክትን ያስማልን
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 Жыл бұрын
ዘመናችሁን ሁሉ የተባረከ ይሁንበጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔርእድሜና ጤና ይስጣችሁ❤
@mebratchiquala2510
@mebratchiquala2510 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነው ቀሲሰ እና እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ በረከታችሁ ይደርብን
@kidisttemesgen6919
@kidisttemesgen6919 Жыл бұрын
እነኳን አደረሰችሁ ዘራችሁ ይባረክ
@tgdiple
@tgdiple Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን እቅፍ ድግፍ አደርጎ ቸሩ መድኃኔዓለም አደረሳችሁ በእውነት የሰማይ የምድር ነጉስ ቸሩ መድኃኔዓለም እናንተን እደዚህ በሚያሰቀና ህይወት ይባረከ አምላክ ሁላችንን እደዚህ ይባርከን በእውነት አሜን ፫ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ
@አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Abbatachin egzihaber edimena xena yisxachu egzihaber yibarkachu bexaam desi yemitilu beteseb nachu medaniyalem yixebiqachu💜💜💜💜🙏🙏😍😍😍
@meseretloya6392
@meseretloya6392 Жыл бұрын
ዉይ የኔናት አስተዋይነሽ በጣም ብርክበይ ቆንጆቆንጆ ናቸዉና ይባርክልሽ አሜን❤❤❤
@nestibornagaininchrist8284
@nestibornagaininchrist8284 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ሌላ ምን እላለሁ
@SolomonTesfa-dl6ig
@SolomonTesfa-dl6ig Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቀሪዉን ዘመናችሁን በደስታ በፀጋ በብዙ ጥሩ ነገር ያኑራችሁ አሜን መምህርዬ ትለይብኛለህ ልዩ ነህ ፈጣሪ አምላክ አሁንም ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን❤ ሲበዛ ነዉ እምትለይብኝ ፈጣሪ በደስታ ያኑራችሁ አሜን❤
@ggd5773
@ggd5773 Жыл бұрын
እልልልልል መምህራችን ሺ አመት ኑርልን ከነ ቤተሠብህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getasetegngizachew8303
@getasetegngizachew8303 Жыл бұрын
ንጉስ ለወደደ እንደዚህ ይደረግለታል እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Жыл бұрын
ቀሲስየ አንተም ቤተሰቦችህም የተባረካችሁ ናችሁ አሁንም ጌታ በብዙ ጤናፍቅርባርኮ የልጂ ልጆች ለማየት ያብቃችሁ።
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@misrakandegizer9719
@misrakandegizer9719 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትውልድህን ያስፋልህ ቤትህን ይባርክ በእውነት ደስታ ከቤትህ የበዛ ይሁን❤ ቀሲስ
@senaytaraya9468
@senaytaraya9468 Жыл бұрын
ቀሲስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝሙሮችን በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@semeneshfelek1570
@semeneshfelek1570 Жыл бұрын
የተባረከ ትዳር እነደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ የኔ ጌታ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@YoditKumera
@YoditKumera Жыл бұрын
እልልልልል አሼ ባሌጎባ ሰንበት ተማሪህ ነበርኩ መድሀኒአለም አብዝቶ ይባርክህ ።
@tsehayworku6995
@tsehayworku6995 Жыл бұрын
ፍቅርና መተሳሰብ ካለ እግዚአብሔር አለ
@nestibornagaininchrist8284
@nestibornagaininchrist8284 Жыл бұрын
ዘራችሁ ይባረክ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
ቀሲስ እንኳን ለዚህ አደረሳችሁ 50 100 የምታከብሩ አያድርጋችሁ ማዛል ቶቭ❤❤
@anegach9112
@anegach9112 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል👏👏👏 እንኳን ደሰ አላችሁ በጣም ታምራላችሁ😍😍ዞማሪ መላእክት ያሰማልን ጌታ🙏❤️
@merontarekegne8222
@merontarekegne8222 Жыл бұрын
Egzbher enkwan redachu kesis ke ante bezu temryalew.
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 Жыл бұрын
Mahimarchi soory gin lemen end menafiki ayinachun chefanachew batalay balebetoti soory gin ❤❤❤
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 Жыл бұрын
Yemeyamer Beteseb Egizabeher zemenachehun yebarekew ❤ Enqan Dese Alachu ❤
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልጆቻችሁ ሲያምሩ በበረከት በፀጋ ያሳድግላችሁ።❤❤❤❤❤
ወገባችሁ የታጠቀ መብራታችሁ የበራ ይሁን Kesis Ashenafi #ethiopian #ስብከት #duet #ebs #comment
15:46
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 723
በረከታችሁ ሊመጣ ሲል
40:56
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1,2 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
አዲሱ ቁ 9 የቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ሙሉ አልበም Kesis Ashenafi new album #9 2015
1:20:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 664 М.
የቀሲስ አሸናፊ ያልተተረከ ማንነት
19:23
Adot Enat /አዶት እናት /
Рет қаралды 18 М.
Podcast with Luul (Logbiba) ~ መሳጢ ዕላል ምስ ልኡል (ሎግቢባ)
54:42
ጋብቻችሁን ከሰው ጋ ፈጽሙ Kesis Ashenafi
12:00
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 24 М.
የዘማሪ ቀ. አሸናፊ ገ/ማርያም የተወደዱ ዝማሬዎች ኮሌክሽን
49:40
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1 МЛН