... ቤቴን ስከፍተው ባዶ ሲሆን ተዘርፌ እንደሆነ ገባኝ... ተወዳጅዋ ድምፃዊት ሀና ግርማ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 503,887

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 479
@shillingenteř
@shillingenteř 24 күн бұрын
በጣም ስርዐት: የዋህነት ግልፅ ልጅ ሀና! ተባረኪ
@kaleab5618
@kaleab5618 24 күн бұрын
@@shillingenteř የሐረር ልጅም አደለች
@temuTach
@temuTach 24 күн бұрын
በግል ታቂያታለሽ ማለት ነዉ
@BezaBelete-d3o
@BezaBelete-d3o 22 күн бұрын
@@kaleab5618 የሀረር ልጅ ያውም የሠፈሬ ልጅ ሆና አይደል ሥትወዳደር የሀረር ህዝብን አላየከውም
@shewayelulu5640
@shewayelulu5640 22 күн бұрын
ሀንዬ፣ በዚህ እድሜሽ እንዲህ አይነት ብስለትና ማስተዋል፣ ይገርማል። ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ፣ ያሳድግሽ።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 24 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ እናትሽን ስለምትረጂ እግዚአብሄርም ያግዝሻል ❤❤❤
@SADORATUBE
@SADORATUBE 24 күн бұрын
ሀና እሚገርም ድምጽ እና በጣም እምወዳት ድምጻዊ፣ እስኪ እንድኔ የሀና አድናቂ የሆናቹ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hararshopping6882
@hararshopping6882 24 күн бұрын
demerku meles
@TruthEz
@TruthEz 24 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ # ሀራርስሆፕፒንግ፷፰፻፹፪ ​@@hararshopping6882
@zeinebkedir564
@zeinebkedir564 24 күн бұрын
😊😊
@mekiyafedlu3241
@mekiyafedlu3241 24 күн бұрын
Derign​@@hararshopping6882
@tsinatweldemariyam3266
@tsinatweldemariyam3266 22 күн бұрын
Hana nat Hanan aydelechim
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 24 күн бұрын
ፈታ ያለች የሀረር ልጅ 👌❤
@YohannesBayeh
@YohannesBayeh 24 күн бұрын
Awesome
@dragonslayer7018
@dragonslayer7018 20 күн бұрын
ሰይፉሁሌ ሀናን ሲያቀርባት ካያችሁ በጣም በስስት ነዉ የሚያያት ልክ እንደልጁ ነዉ የሚገስጻት እና ይገርመኛል ተባረኪ እሺ በርቺ
@Se_lamG
@Se_lamG 16 күн бұрын
እኔም እንደዚህ ነው የተሰማኝ እና ሰይፉን ላመስግነው ሀኒቾ በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@eastafricatubeetube5572
@eastafricatubeetube5572 24 күн бұрын
She is so confident, beautiful and talented I love her smiles 😊
@feteneabera8227
@feteneabera8227 6 күн бұрын
ሀኒ ደስተኛ እና ደስታ ፈጣሪ ሴት ብያታለሁ ❤❤❤
@danigsahle
@danigsahle 24 күн бұрын
She deserves more!! Excellent young lady.
@aidadeininger
@aidadeininger 16 күн бұрын
Haniye:" Humility is the solid foundation of all virtues". Your humility shows self respect, respect of others and being grounded and knowing one's self. I've seen in person how you treat others from all walks of life and I am in awe of you. So incredibly proud of you. በርችልን ሀንቾ። እወድሻለሁ
@getachewabere-l8t
@getachewabere-l8t 24 күн бұрын
ሰይፍሻ ድንቅ ሰው ያክብርክ አብዝቶ ሁሌም ፈጣሪ ይጠብቅክ ያበርታክ ካለፉት ፕሮግራሞች የመምህር አዴውን አረሳውም አሁንስ ምን ደረሰ በህይወትስ አለ ጀግና ምህር ያሳዝነኛል በጣም ሰይፍሻ የደረሠበትን ባቀው እላለው
@Ephrem.gosaye.Shekla
@Ephrem.gosaye.Shekla 24 күн бұрын
በጣም ልዩ እና ድንቅ ልጅ ናት ❤
@MeronDawit-lu4cm
@MeronDawit-lu4cm 24 күн бұрын
ኢንተርቪ ሲያደርጉ ቀኑን ሙሉ ብሰማቸው ከማይሰለቹኝ ዘፋኞች ውስጥ ከድሮዎች ኩኩ ፍቅር አዲስ እና ሀመልማል ናቸው ከዚህ ዘመን ደሞ ሳያት ደምሴ እና ሀናን ❤❤ ሀና ጨዋታሽ አይጠገብም ጨዋታ አዋቂ ነሽ ደስ ስትይ❤❤
@DrFouaani-q6f
@DrFouaani-q6f 23 күн бұрын
እኔ የሀረር ልጅ ነኝ እናትሽ አስተማሪይ፡ነበረች በጣም ጥሮ ፡መምህረ ነበረች
@abhamamdtaon6670
@abhamamdtaon6670 22 күн бұрын
She's so perfect and beautiful and She's knows how to explain her self very well with confidence. Hanicho i am sure you know but i just want to remind you that everyone i know loves you so much so remember this when you feel down that you have a family everywhere. wish you all happiness
@Erhmethassen
@Erhmethassen 24 күн бұрын
ዋዉ ጎበዝ ልጂ የሚገርም ችሎታ አላት
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 23 күн бұрын
ይገርማል በጣም ተለወጠች ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@AmareGetachew-sj1bg
@AmareGetachew-sj1bg 21 күн бұрын
ሀንዬ እንኳን ተወለዲሽ ፈጣሪ እዲሜ እና ጤና ይስጥ እወዲሻለዉ
@AsAs-g3j
@AsAs-g3j 2 күн бұрын
ሴፉዬምርጥጋዜጠኛኑህ
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 24 күн бұрын
የኔ ወርቅ በረቺልን እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🏽👍❤🥰❤❤
@FasilHeilemeskelMengistu
@FasilHeilemeskelMengistu 24 күн бұрын
በጣም ልዩ እና ድንቅ ልጅ ናት 🫶🫶🫶🫶🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹
@tamirahmed3513
@tamirahmed3513 21 күн бұрын
ስርአት ከስዋ ተመሩ አንዳንድ አርትስቶች
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 24 күн бұрын
ፍትህ ለሴቶች ፍትህ ለህፃናት ፍትህ በፍቅር በትዳር ሰበብ ለሚገዱሉ እህቴ ብትሆንስ ልጄ ብትሆንስ እናቴ ብትሆንስ በሉ እቤታቹ ጋልገባ ህመም አይገባቹም ተው 😢😢😢😢😢😢
@KalSalamone
@KalSalamone 24 күн бұрын
ያለ ነው ኢትዮጵያ ነው የፌበን ጉዳይ በደብ መቀጣጫ መሆን ነበረበት ግን ሁሉም ትንሽ አጨብጭቦ ዝም አለ ለምን ያቺን ምስኪን ህፃን በባዶ አንዲሁ ዝም ብላ .... 😢😢😢
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 24 күн бұрын
​@@KalSalamoneየሄቨን የመጀመሪያም የመጨረሻም አይደለችም ቢያንስ ሀያ አምስት አመት ተፈርዶበታል
@KalSalamone
@KalSalamone 11 күн бұрын
@@Zeze-ds6qq እሱ በቂ አይደለም እማያዳግም ቅጣት ነበር መወሰድ የነበረበት
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 24 күн бұрын
ውነትሽን ነው ሁሉም ነገር አይሞከረም።ሰለሚቻል ብቻ ሁሉ አይደረግም።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 24 күн бұрын
ስይፉዬ የሳቄ ጌታ ኑርልኝ አከብርሃለሁ እወድሃለሁ ዘርህ ብዝት ይበል❤❤❤
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 24 күн бұрын
Why ?
@BinerTesfom
@BinerTesfom 6 күн бұрын
Yene qebet abedkulish💗👍💯
@Anisa.Fafi.
@Anisa.Fafi. 24 күн бұрын
rihanan ትመስላለች ልበል ደስ ስትይ❤
@YidenekachewMechal
@YidenekachewMechal 24 күн бұрын
Wow በጣም ጎበዝ ልጅ በርችልን
@SaraBisrat-l9h
@SaraBisrat-l9h 24 күн бұрын
ሀገራችን እየደረሰው ላለው ተፈጥሮአዊ ክስተት (አደጋ) አቤቱ ሀጥያታችን በደላችን በዝቷልና ይቅር በለን ማረን አቤቱ ንፁህ ልቦናን ፍጠርልን😢 የሞቱትን ነፍሳቸውን በ አፀደ ገነት በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን😢❤
@nuranura-s5k
@nuranura-s5k 23 күн бұрын
ameen😢😢😢
@adenchisholm3580
@adenchisholm3580 23 күн бұрын
በጣም ደስ የምትል ቆንጂዬ የደስደስ ያላት ጨዋልጅ እግዝያብሄር ይጠብቅሽ ❤🥰
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 23 күн бұрын
ዋው ደሥ ሥትሉ አቦ ይመቻቹ🎉🎉🎉🎉🎉
@meseretgebira8149
@meseretgebira8149 24 күн бұрын
ሃንዬ የኔ ውድ እዴነሽ አድገሽ በማየቴ ደስ ብሎኛል የኔ ውድ ልጅ ታስታውሻለሽ የሴሚሲን ኑሮ ሀንዬ አሁንም ትልቅ ሁኝልኝ መሢ ነኝ
@makman1722
@makman1722 24 күн бұрын
She is so confidencial, happy, beaurifull and sakitta
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 24 күн бұрын
Correction it's confident and beautiful.
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo 24 күн бұрын
ሴፋ ሃና ግርማን ሜላት ነብዩን ኰመዲያን ደረጃን ወዘተ .....የምታይበት የተለየ አይን አለህ ደስ ይላል!
@AmeleAbera-ph6ij
@AmeleAbera-ph6ij 24 күн бұрын
Veronikanm Chemiro
@rahwaYemaryam-7911
@rahwaYemaryam-7911 23 күн бұрын
እንደ ሃሊማ ሚወዳት የለም
@TiebeKiros
@TiebeKiros 23 күн бұрын
ሃንቾ እያየንሽ አደግሽ የኔ ፍልቅልቅ❤እኔ በ6 አመት እበልጥሻለው❤🙏
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 23 күн бұрын
ባክህ ቀንሰሃል!!
@Se_lamG
@Se_lamG 15 күн бұрын
እየተያየን አደግን በላ😅
@smoking701
@smoking701 14 күн бұрын
ልጄ ስታድግ እንዳንች እንድትሆን እፈልጋለሁ ያላት part 🤌
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 24 күн бұрын
በጣም ጠንካራ ጎበዝ ልጅ በርቺ ሃኒቾ❤❤❤
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 24 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ትምህርትሽን እንዳታቆሚ።
@sirtonakifile6341
@sirtonakifile6341 23 күн бұрын
ፈጣሪ ድቅ የተባለ ቦታ ያድርስሽ🎉
@bettyachame9613
@bettyachame9613 24 күн бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የሚያምርብሽ በርቺ
@EsheuYimer
@EsheuYimer 24 күн бұрын
ጎበዝ ጀግና ልጅ ነሽ
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 24 күн бұрын
ደስ የምትል ሁሉም ሰው እንዲህ መሆን ይኖርበታል enjoy❤❤❤❤🎉🎉🎉 ነጳ ፍሪ አቦ ይመችሽ ደስ ብሎኝ ነበር ያየዋት 😂😂😂
@MiliyonMamo-bc9fo
@MiliyonMamo-bc9fo 24 күн бұрын
ነፃነትሽን ስወድልሽ ሃኒቾ አሪፍ ሴት
@TemuAdenew
@TemuAdenew 15 күн бұрын
Smart ነሽ❤
@heranmama5971
@heranmama5971 24 күн бұрын
የውነት በጣም ደስ ነው የምትይው
@adsdj3859
@adsdj3859 24 күн бұрын
የኔ ድምቡሽቡሽ በርቺ ደስ የምትይ ጨዋ ልጅ ❤️❤️❤️
@Zermechit
@Zermechit 24 күн бұрын
Dont forget!Teddy Mak needs recognition!!!😊
@abrhamgmeskl6022
@abrhamgmeskl6022 24 күн бұрын
ፈታ ያለች ደስ ስትል
@መቲግሩም
@መቲግሩም 24 күн бұрын
ይመስለኛል በሙዚቃው ረዳሻለሁ ብሎ የወሰዳት ቴዲ ማይክ ብዙም የተባበራት አይመስለኝም ምክንያቱም ሃይማኖቱን ቀየረ እናም እች አንድ ፍሬልጅ ታግላ እዚህ መድረሷ በጣም ምስጋና ይገባታል በርግጥ ከዚህ በላይ ጠብቀናት ነበር ነገር ግን አሁንም ከሰራች ትልቅ ደረጃ ትደርሳለች ሰይፉም ስለምታደርገው ማበረታታት እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 24 күн бұрын
ከዚ በለይ
@sarinaabdu1688
@sarinaabdu1688 24 күн бұрын
Ar denkorena zegagne hana mechi nw America yehidechi eee teddy mechi nw muslium yehonew ???
@اياداسبر-ت5ذ
@اياداسبر-ت5ذ 24 күн бұрын
@@sarinaabdu1688 America hadalech tedy muslim honual hana america idol lay kerba neber 😘😘 thank you
@MayaSquad-b8n
@MayaSquad-b8n 24 күн бұрын
@@sarinaabdu1688 keyrual ko koye
@HelenKebede-b4i
@HelenKebede-b4i 24 күн бұрын
​@@sarinaabdu1688አይደል ሾ በተወዳደረችበት ጊዜ በልዩ ተወዳዳሪ ቴዲ ትልቅ ደረጃ እንድትደርስ ብዙ ድጋፍ አረግላታለው ብሎ እሷም አሜሪካን ሄዳነበር
@aliyanabiruk4532
@aliyanabiruk4532 24 күн бұрын
ደስ የምትል ቅምጥል ❤
@Meskerem-oz5oh
@Meskerem-oz5oh 21 күн бұрын
Be midea tekekelegn edemeyachewun yetenagerut enku artistoche wuste Hanna Girma , melat Tesfaye ,sayat demissie selam Tesfaye ,Hebist tiruneh ena Helen mesfin nachewu Egziabiher yematusalan edeme yestachu yane enkuwoche❤️❤️❤️
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 23 күн бұрын
አቤት ድምፅ ለምን እንግሊዝኛ አትዘፍኝም ዋው ድምፅ ትችያለሽ አቦ
@mimekebede5623
@mimekebede5623 24 күн бұрын
ፈንድሻ የሆነች ልጅ በዚሁ ስርአት ተጓዢ የኔ ውድ አሜሪካ አይደል ላይ ብትወዳደሪ እንዴት አሪፍ ነበር🎉
@TruthEz
@TruthEz 24 күн бұрын
በሀገር ውስጥ ተወዳድሮ አሸናፊ መሆን ይመረጣል ፡ የዜግነት ቅደመ ሁኔታ ከሚያስፈልገው የአሜሪካን አይድል ውድድር።
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 24 күн бұрын
American 😳😳😳😳
@bettytayachew7313
@bettytayachew7313 23 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ጎበዛበርቺ ትምህርትሸላይ አንደኛ🥰🥰🥰🥰
@emebetali-i3p
@emebetali-i3p 23 күн бұрын
she’s so sweet I love her
@davied999
@davied999 13 күн бұрын
10 ደቂቃ ስለ መጠጥ ጠየካት ሌላው ደግሞ እንቶ ፈንቶ ጥያቄ... ሰይፉ እባክህን እራስክን አዘምን። መዝናኛ ጥያቄም ቢሆን ጥያቄዎችህን አዘምነው
@FikerteBelachew
@FikerteBelachew 24 күн бұрын
ሃኒ ጎበዝ ልጅ በጣም ደስ ብሎኛል
@mommomomommowuddd135
@mommomomommowuddd135 23 күн бұрын
ሃና ምርጥ ልጅ ❤❤❤😊
@dawitzekiros1235
@dawitzekiros1235 24 күн бұрын
Wow she is very natural 🎉love love
@mulubekele4319
@mulubekele4319 23 күн бұрын
Honey I like your song I’m all daddy at eight years ago when my daughter got married this song I love it and I love Bruno Mars good job bless you
@Eskdarwbalemmeles-jf8rd
@Eskdarwbalemmeles-jf8rd 23 күн бұрын
የኔ ማር ስትስቅ ደስ ስትል የኔ ፋንድሻ ❤❤❤
@samueltadesse7409
@samueltadesse7409 20 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ጨዋ ኢትዮጵያዊት ❤❤❤
@bekrihabib8199
@bekrihabib8199 9 күн бұрын
Like her confidence
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 24 күн бұрын
የሚገርም ድምጽ ያገሬ ልጅ ጎበዝ
@wubeteadugnaw9735
@wubeteadugnaw9735 24 күн бұрын
ይችልጅ ግን ይሁኔ በላይን አትመስልም ልጁና ሀና አንድ አይነት ናቸው አይታችሁ ፍረዱ
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 23 күн бұрын
ይመሳሰላሉ ድምፆ ደግሞ ፍቅራዲስ ትመስላለች
@FhffFfhh-t1q
@FhffFfhh-t1q 22 күн бұрын
እኔማ እኮ ጠርጥሬነበር ልጁናት ለዛነው ዘፋኝየሆነቸው
@MartaRegassa-b3j
@MartaRegassa-b3j 24 күн бұрын
የኔ ጀግና በርቺ❤❤
@AllahWekil-cj3ok
@AllahWekil-cj3ok 24 күн бұрын
ሀኒቾ ፈንዲሻ ደስ ስት ል❤❤
@SENYOB
@SENYOB 24 күн бұрын
አነጋገራን ደስ ይላል
@tgashu54ashenafi41
@tgashu54ashenafi41 23 күн бұрын
Haniyyy yene leyu ❤❤❤❤adenakish negn ke Israel 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@getahundesalegn9431
@getahundesalegn9431 17 күн бұрын
Seifu. The great.
@AfetaBam
@AfetaBam 24 күн бұрын
ሀና ጎበዝ ድምጻዊ ነች ዘፈኑዋም ለእዉነተኛ አፍቃሪዎች የምሆን ነዉ ይመቻት!!
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 24 күн бұрын
ያቺ ትንሿ ልጅ 🙏 በርቺ ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ያሰብሽበት ያድርስሽ !!!
@Eyecaretube
@Eyecaretube 24 күн бұрын
Proud of you Hani...God bless you even more
@7yada
@7yada 22 күн бұрын
ሰይፉ ላይ ሚቀርቡ ሰዎች ጨርሼ ኣላየውም የሃንቾ ግን ደስ እያለኝ ጨረስኩት❤❤❤ ድንቅየ ልጅ ናት
@meftahhelillahmed446
@meftahhelillahmed446 23 күн бұрын
ጎበዛበርቺትምህርትሽላይአንደኛ
@AbrahamTsegay-c6x
@AbrahamTsegay-c6x 10 күн бұрын
ፍልቅልቃ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@merhawiweldegerima191
@merhawiweldegerima191 9 күн бұрын
Tena abzto yistish betam siriategna lij nech
@Misrak-qi3mh
@Misrak-qi3mh 24 күн бұрын
የኔ የዋህ ❤❤
@nebiyatn8739
@nebiyatn8739 21 күн бұрын
ፀጋ የተሰጠሽ ለሠጠሽ ልዘምሪ እንጂ ለመዝፈን አይደለም ዘፋኝነት መንግስተ ሰማየን አያወርስም
@yeshanbelmesele1171
@yeshanbelmesele1171 22 күн бұрын
ሃኒ ጎበዝ ልጅ ::
@makis1623
@makis1623 24 күн бұрын
ሀኒቾ ጎበዝ በርቺ ❤❤❤
@shamsirag
@shamsirag 17 күн бұрын
የኔ ቆጆ ያለሜካፕ ኮንፊደንስ
@eteneshteshome2858
@eteneshteshome2858 24 күн бұрын
ሰላም ሰይፉ ሾው ከመላ ክሩህ ጋር እንደምን አለህ በጣም የሚመቸኝ ለዛና ቁምነገር ያለው ፕሮግራም ነው ዛሬ ፕሮግራምህ ላይ ያቀረብካት ድንቡሽቡሽ ያለች ዘፋኝ ሀና የዘቢባ እህት ነች እንዴ በጣም በጣም ይመሳሰላሉ በርቺ እደጊ ተመንደጊ በላት
@abinaabi7614
@abinaabi7614 23 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ሰወድሽ
@meronkebede7112
@meronkebede7112 24 күн бұрын
ታድለሽ ንግግርሽ ለዛሽ ነጻነትሽ ሁለነገረሽ ደስ ይላል ስወደሽ!!
@Chaina88
@Chaina88 22 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@kasayesisay7362
@kasayesisay7362 23 күн бұрын
Betam gobez lij....Tebareki!!!👏👏👏
@NOnonon89325
@NOnonon89325 23 күн бұрын
awwww she's so sweet
@kosta-t8t
@kosta-t8t 24 күн бұрын
ጎበዝ ልጅ ነሽ አባ የመጀመሪያህ ልጅ ሳትሆ።።።።አትቀርም❤❤❤😂😂😂😂
@wintakinfe6910
@wintakinfe6910 24 күн бұрын
Seifu eco hanan tarik halima veronica testochu ymeslugnal
@wintakinfe6910
@wintakinfe6910 24 күн бұрын
Ena hana
@MesfinAdane-s5p
@MesfinAdane-s5p 24 күн бұрын
የሀገሬ ምርጥ ልጅ አቦ እንኳን ሀረር ተወለድሽ
@soinabelay1573
@soinabelay1573 18 күн бұрын
ውይ ሐኒዬ 😂 ፈጣሪ ፀጋን የሰጠሽ በዝማሬ እንድታመሰግኚው ነው እንጅ እንድትዘፍኝ አደለም ንቂ የኔ ቆንጆ
@lydiayamane1232
@lydiayamane1232 3 күн бұрын
❤❤❤❤
@ij8588
@ij8588 23 күн бұрын
የአገሬ የሀረር ልጅ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር::❤❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 24 күн бұрын
እያየናት ያደገች ሳቂታ የዋህ ልጅ ❤
@neba1034
@neba1034 24 күн бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ 💝💝💝
@tsiontsiontsiontsion1226
@tsiontsiontsiontsion1226 24 күн бұрын
ለማኝ በየቻናሉ እንዳየውክ
@GfgGyt-z5y
@GfgGyt-z5y 24 күн бұрын
​እኔም ሚገርመኝ ሁሉም ቦታ እየገባ ልመና
@malm2509
@malm2509 24 күн бұрын
5K
@Tube-bi4eu
@Tube-bi4eu 24 күн бұрын
አንተ ለማኝ ከልመና ወጥተህ ወደ ስራ ግባ
@MariamMaraim-p9o
@MariamMaraim-p9o 24 күн бұрын
እሺ አትሳደብ በዉነት ስድብ ሐፃት ነዉ❤❤❤❤❤
@tamiratestifanos6465
@tamiratestifanos6465 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ !!!ጎበዝ ተሰምህርትሺነ ግን ጥግ ሳታደርሺ እንዳታቆሚ
@user-nu4us5wl5v
@user-nu4us5wl5v 24 күн бұрын
ምርጥ ልጅ ነሽ ስወድሽ
@MartaTefera-y2l
@MartaTefera-y2l 24 күн бұрын
ሰይፉ አሁን ገና የሚመጥነውን ስም አገኛ"ሞሳድ"
@ermiaseshetu5117
@ermiaseshetu5117 24 күн бұрын
እግዚአብሔር እንድትዘፍኚ ሳይሆን እንድዘምሪ ነው የሚፈልገዉ ዘፋኞች መንግስተ ሰማያትን አይወርሱም ይላልና በጉብዝናሽ ወራት ፈጣሪሽን አስቢ ጌታ እየሱስ ይወድሻል ተመለሺ አንወድሻለን
@TruthEz
@TruthEz 24 күн бұрын
ነገር ግን ፥ - “በከበሮና በዘፈን አመስግኑት ፤ …” ይላልም (ዳዊት ፩፻፶ ፡ ፬)። 👉🏾📖🤔
@wubanchiatugar-3001
@wubanchiatugar-3001 24 күн бұрын
የመፀሀፍን ጥቅስ ሳትረዳ ኤንደመጣልህ አትኮምት አመስግኑት ለፈጣሪ እንጂ ለፍጡር ለወንድ ወይ ለሴት አይደለም😒 ​@@TruthEz
@marudesta4658
@marudesta4658 23 күн бұрын
አትዝፈኑ አላላም። The Bible says no to Orgy. በአማርኛ ዘፈን ብለው ተረጎሙት.
@TruthEz
@TruthEz 23 күн бұрын
@ ብዙ ሰው አንብቦ የመረዳት ችግር ያለበት አይመስለኝም። እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፤ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ ከተባለ ፡ ሙገሳው በፅሁፍ፣ በንግግር ፣ በግጥም ወይም በሙዚቃ ሊሆን ይችላል።
@NahomDereje-zl5hl
@NahomDereje-zl5hl 24 күн бұрын
Seifu አስኪ ጀማሪ በረከት ደሞዝን pleas
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 4,8 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 37 МЛН
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 9 МЛН
በፍቅር ሰገጤ ነኝ !
25:56
Zebiba Girma
Рет қаралды 384 М.
Beatbox magic challenge #tiktok #beatbox
0:40
Beatbox Mighty
Рет қаралды 10 МЛН
Genius trick - disappearance TicTac
0:23
Super Max
Рет қаралды 6 МЛН
Два архара сцепились рогами. Часть. 2. Спасение.
1:01
OHOTNIKI KZ - СООБЩЕСТВО, МАГАЗИН СНАРЯЖЕНИЯ
Рет қаралды 3,9 МЛН
Зу-зу Күлпаш 2. Зомби.
42:27
ASTANATV Movie
Рет қаралды 647 М.