"16 ልጆች አሉኝ"መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ድንቅ ምስክርነት ||MARSILTVWORLDWIDE || ||yonatanakliluofficia||

  Рет қаралды 124,653

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 425
@user-rv2fs9ee8u
@user-rv2fs9ee8u 27 күн бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የዮናታን ትምህርቶችና ዮኒን በፍቅት ❤❤ እወደዋአለሁ ምክንያቱም የሚሰራው ስራ እጅግ እጅግ ድንቅና በፈጣሪም የሚወደድ ነውና !! ይባስ ብሎ የዮኒን ፕሮራሞች ልክ እንደ እምነቱ ተከታዮች እከታተላለሁ ግን ደሞ ሳላለቅስ ያለፍኩበት ፕሮግራሞች የሉም ሁሌም ፕሮግራሙ ላይ ሚቀርቡት እጅግ በአብዛኛው ሲናገሩ ልብን ይነካልና በጣም ነው ማለቅሰው 😢😢 ይሁንና እምኖረው ከኢትዮጵያ ውጭ ስለሆነ ዮኒንም ለማግኘት ብዙ ጥሬ ነበር ነገር ግን ሚያገናኘኝ ሰው ስላጣው በጣም አዝናአለሁ።
@AkeErmy
@AkeErmy 20 күн бұрын
Enem gi wode geta lihed naw enhid woyinim getan enikabal
@user-katrynkulhman
@user-katrynkulhman Ай бұрын
ዮናታንን የምትወዱት❤❤
@KukuAlemayhu
@KukuAlemayhu Ай бұрын
ዮኒ ❤❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 күн бұрын
እኔ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
ታድለህ 16 ልጅ አእረ ጌታ ሆይ እኔንም አስበኝ እባክህ ያለ ልጅ አታስቀረኝ ለኔም እራራልኝ
@Roza-fl2wf
@Roza-fl2wf Ай бұрын
የኔ ውድ ጌታ መልካም ነው ሁሉን በጊዜው ውብ ያደርጋል እና ፀልይ እሺ ደግሞ ጌታ የልብሽን መሻት ይስጥሽ አሜን
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
@@Roza-fl2wf አሜን እሺ ዉዴ አመሠግናለሁ
@user-sp6fc3jx7d
@user-sp6fc3jx7d 24 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ በኢየሱስ ስም ቤትሽ በልጅ የተሞላ ይሁን
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 24 күн бұрын
@@user-sp6fc3jx7d አሜንንንንንንንንን አመሠግናለሁ እህቴ
@henoktessema7131
@henoktessema7131 18 күн бұрын
Prayer for you ❤❤
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
የኢትዮጵያ እናቶችኮ ስንቱን ችለው እንደሚኖሩ 😢😢😢😢
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 күн бұрын
በጣም እንጂ
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 Ай бұрын
እኔ የልጁን እምነት አደንቃለሁ አባቴ ይለወጣል ብሎ ወደ መልካም ወጣት ማምጣቱ!! የአጋንንት ስራ በእግዚአብሔር ቃል መንፈስ ሲፈርስ አባትየውም ነፃ ወጣ!! ወይ ዮኒዬ ፀጋ ይብዛልህ ተባርከህ ኑር!! ስንቱ አረፈ በዚህ ፕሮግራም እግዚአብሔር አባት ሆይ ስለዮኒ በእርሱ ሰለምትሰራው ስራ ሁሉ እናመሰግናለን!!!
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Ай бұрын
በጣም እኔም ገርሞኛል ❤❤❤❤ ጌታ ይባረክ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ።
@SarahSarah-zl3vs
@SarahSarah-zl3vs Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር ጊዜና ሰዓት አለው ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ክብር ምስጋና ለዘለዓለም ለአንተ ይሁን ዮኒዬ ዘመንህ ይለምለም 💔🍒🍒😢😢🙏🙏
@akliluisrael2230
@akliluisrael2230 Ай бұрын
ይሄን የምታነቡ ሁሉ ጌታ ይወዳችዋል
@aberaayele8917
@aberaayele8917 Ай бұрын
Amen tebarek❤
@marta-yy6qi
@marta-yy6qi Ай бұрын
Amen AMEN Amen tabarakilin
@hggfyyf6660
@hggfyyf6660 Ай бұрын
Amen amen
@meronkeleb7047
@meronkeleb7047 Ай бұрын
Amen
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
አሜንን
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Ай бұрын
የት ነበርክ እግዚአብሔር ትልቅ ደርጃ ያድርስክ ❤❤❤ ለአቶ አማር እግዚአብሔር እድል ስቶካል በእድልክ ተጠቀም በቀርው ዘመንህን ለቤተስቦችክ ምቹ አባት ሁን እግዚአብሔር ይርዳካል ❤❤❤ዮኒዬ ምንም የምለው ነገር የለኝም ስለ አንተ እግዚአብሔር ይባርክ ዘርክ ይባርክ ለዚህ ልጅ ከእግዚአብሔር በታች ተስፋ ስለሆነከው ተባርክልኝ❤
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Ай бұрын
መዝሙር 30፥5 ፦ ቁጣው ለጥቂት ጊዜ ነው ፥ ሞገሱ ግን ለሕይወት ዘመን ፤ ልቅሶ ማታ ይመጣል ፥ ጥዋት ግን ደስታ ይሆናል ። እግዚአብሔር በነገር ሁሉ እየረዳን ስለሆነ ክብሩ ይስፋ 🙏☺️🙏
@teshome7693
@teshome7693 Ай бұрын
ጌታ ሆይ ለዚህ ቤተሰብ ስለደረስክላቸው ተመስገን ይሄ ሰው ልብ ስለተመለሰ የንሰሃ ጊዜ ስለሰጠሀው እረፍት ለቤተሰቦች ለልጆቹ ለሚስቱ የሰላም ሰው ስለምታደርገው ተመስገን 🎉 ዮንዪ ተባረክ
@YonuDawit
@YonuDawit Ай бұрын
ይሄን የምታነቡ ቅዱስን ሲላ ዎንድሜ ፀልዩልኝ... 🙏🙏🙏
@user-bh5sn5oe6n
@user-bh5sn5oe6n Ай бұрын
አንችም ለኔ ወንድም ፀልይ እኔም እፀልየለው😢😢
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh Ай бұрын
እሺ 🤲
@RozaTek
@RozaTek Ай бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም ስም ያለው ስም የለለው በሺታ ተፈወሱ 🙌🙌
@YonuDawit
@YonuDawit Ай бұрын
@@RozaTek አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏😔
@YonuDawit
@YonuDawit Ай бұрын
@@user-bh5sn5oe6n 🙏🙏🙏
@helenzekariyas7389
@helenzekariyas7389 Ай бұрын
ጌታ በዚህ ስፍራ ለሚለወጦት ሁሉ መፅናት በጌታ ቤት መከርም መቅረት ይሁንላቸው ።።
@user-rx9qv2vx7m
@user-rx9qv2vx7m 4 күн бұрын
ዮኒ ምን ልበልህ ዘርማንዘርህበጌታ በእየሱስ ስም ይባረክ እንዳንተ ያሉትን ጌታ ያብዛልን❤
@markosadem
@markosadem Ай бұрын
ዮኒ የሁሉ አባት ተባረክ አባቱ ያባረራል አንተ ግን ታስተምራለህ ጌታ ሆይ ቅን ልብ ስጠኝ 🤔
@debbietefera3718
@debbietefera3718 Ай бұрын
ዮኒ ከአይምሮዬ በላይ ሆንክብኝ. በረከት ይዝነብብህ! በልጆችህ ሰብስብ የዘራሀውን ኑርልን!❤️
@meseretfene5796
@meseretfene5796 Ай бұрын
የመልካም ወጣት ወደ ብርታት ተመልካቾች ሼር እና ላይክ አድርጉ ውዶች❤❤❤
@rueemamo-oe1mr
@rueemamo-oe1mr Ай бұрын
ዮኒ የህ መልካም ሥራህ እንደሰም እላይህ ይጣበቅ የሰውን ዘር ስለምትጠብቅ ልጆችህ በጌታ ይጠበቁ ምርቃቶች በሙሉ ተቋጥረው ይቀመጡልህ ሁሉን በልጆችህ ተካስ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
የት ነበርክ የትባረክ እግዚአብሔር ባይፈውስህ አባትህን አሳዳጅ ነበርክ ጌታ ይመስገን ጌታ ዘመንህን ይባርክ🎉🎉🎉🎉
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp Ай бұрын
ሰው ተምሮ ስለውጥ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር መለወጥክህን ያፀናው!🙏🙌 ለልጅ ስላደረጋችሁ ቸርነት ማርስል እግዚአብሔር ይስጣችሁ!😢
@yisekeGodiso
@yisekeGodiso Ай бұрын
ዮኒዬ የኢትዮጵያ ወጣቶች አባቴ አንቴን የሰጠኝ ጌታ ስሚህ ይባረክ ❤❤❤❤
@WudituTube
@WudituTube Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉ
@KalkidanKalkidan-tc2jy
@KalkidanKalkidan-tc2jy Ай бұрын
Aman🙏🙏
@eyerusalemabebe3051
@eyerusalemabebe3051 19 күн бұрын
ኧረ ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ባንተላይ ያለው የተለየ የእግዚአብሔር መንፈስ ይባረክ🙏🏾
@getaredagnbefikadu5325
@getaredagnbefikadu5325 Ай бұрын
ዮናታን ጌታ ይባርክህ ትውልድ እያዳንክ ስለሆነ ኢትዮጵያ ታመሰግንሃለች።
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Ай бұрын
ዮንዬዬዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይቢርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለን
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
ዮንዬ ለምልምልን እግዚአብሔር ክከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አባቴ🎉🎉
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v Ай бұрын
የኔ ጌታ ስምክ ይክበር ሁሉንም ትችላለህ እግዚአብሔር ሆይ የወንደሜን ልብ የምትነከው መቼ ነው ዛሬ ግን መረራ እንባ እየፈሰኩ ነው የሱ ማንነት ቆንጆና ንብረት ሁሉንም አጥተናል ዮኒዬ የኔ አባት እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ አንተን ይሰጠ ጌታ ይማስገን😢😢
@GetenetHabetamu
@GetenetHabetamu Ай бұрын
ዮኒዬ በቃ ስለአንተ እኔ ቃላት አጣውል ምን አይነት ፀጋ ነው ጌታ ብርክ ያርግ ♥️♥️♥️🙏
@mekidestadese869
@mekidestadese869 Ай бұрын
ከዚህ የበለጠ ስኬት በምድር ላይ ምን አለ ሌሎችን ከመታደግ,ከዚህ አይነት ህይወት ማዉጣት ዮነዬ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ ልጆችህ ባለቤትህና አልግሎትህ ይባረክ አንተን የትወልዱ አባት አድርጎ በምድራችን ያስቀመጠ አምላክ ይባረክ እዉነትም ተሳክቶልሀለ
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx Ай бұрын
አረ ዮንዬ ከቃል በላይ ነው ይ ልጁ ነጌ ሀገር ተርካቢ ይሁናል ታባረክ በብዙ 🥰🥰🥰🥰
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 Ай бұрын
ዬንዬ ዘመንህ ይባረክ ዘርህ ይለምልም እን ወድሀለን❤❤❤
@Aster-ly5xe
@Aster-ly5xe Ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ🙏❤❤❤❤❤❤❤
@AshuMiraf
@AshuMiraf Ай бұрын
ይሄ ነው ብዙ ተባዙ የሚለውን ቃል በተግባር ያሳየ ሰው ጀግና ታታሪ ትጉህ
@emmy1365
@emmy1365 20 күн бұрын
አባት ልጂን አይጠላም ነገር ግን አጋንት አምሮውን ተቆጣጥሮት ነው😭 ዮንዬ የሰማይ ጌታ እግዚአብሔር አንተን ትዳርህን ልጆችህን አገልግሎትህን ዘመንህን ያልውምልመው!!!!🙏😍
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 Ай бұрын
ዮኒዬ አንተ እኮ መልካም አባት ነህ ከእግዚአብሔር በታች❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ ወንድም ያልፋል ጎበዝ እየተማርክ ጌታን አገልግል❤❤❤
@edanedan3683
@edanedan3683 Ай бұрын
ዘመንህ ይለምልም ዮኒዬ
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx Ай бұрын
የሳው ሂወት ትደር ላይ ጥልቅ የምትሉት ሰዎች ጌታ ልቡን ይስጣችሁ.
@nafkwt8283
@nafkwt8283 Ай бұрын
ዮናታን ዘመንክ ይባረክ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@asterdesta6534
@asterdesta6534 Ай бұрын
እድሜና ጤና ዮኒ
@MartaMarta-vm8fu
@MartaMarta-vm8fu Ай бұрын
እግዚያብኤር መልካምነው በተመርነው ፩መሠሠት መኖር እንድንችን ፩ጌታ ይርዳን የጌታ ባርያ የትውልድ አባት ፀጋና ፩ሠላም ይብዛልእ !!!
@ritaasmelash3236
@ritaasmelash3236 Ай бұрын
ምን አይነት ሰው ነው በስማም😢😢😢 ወንድመ አይዞህ ጌታ ካንተጋ ነው
@Tesfazekariyas
@Tesfazekariyas Ай бұрын
ኤልሻዳይ ነዉ ዛሬም ይሰራል
@tsegenashtsegenash4275
@tsegenashtsegenash4275 Ай бұрын
ዮኒ ጌታ ይባርክ 🥰🥰🥰
@TamiratTadiyos-de5ut
@TamiratTadiyos-de5ut Ай бұрын
ኢየሱስ አዳኝ ነው❤❤❤❤
@hattauae4263
@hattauae4263 Ай бұрын
ተባረኪልኝ ዮንዬ ክበርልኝ የዚህ ሁሉ ምክንያት አንተ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-um1mu2lg1o
@user-um1mu2lg1o Ай бұрын
ወይኔ ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም አገልግሎትህን እግዚአብሔር ለዘላለሙ ይባረክ ቤተሰቦችህ ልጆችህ ብርክክክክክክ ይበሉልህ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
ዮኒዬ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ አንተ የኢትዮጵያ ህዝብ አባት ነህ።
@rediatfetene4281
@rediatfetene4281 Ай бұрын
ዮኒየ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም🥰🥰🥰🥰
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
ምን አይነት አስደንጋጭ,አሳሳቢ እና አደገኛ ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይገስጸው።
@RahelWbiratu-vo6rw
@RahelWbiratu-vo6rw Ай бұрын
እግዚአብሔር ብርሀን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ የለም!!! ይሔን ያለ ጌታ ማን ያውቀዋል
@BrhanuMatebo
@BrhanuMatebo 27 күн бұрын
ጌታ ለዘላለም ይባርክ ዮኒ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
ምን አይነት አደገኛ,አስደንጋጭ እና አሳሳቢ ወንጀል ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይገሰጸው።
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 26 күн бұрын
ተመስገን❤❤❤ጌታ ሖይ ወጣቶች ባተ አረፉ❤❤
@Aduna5fh1se8n
@Aduna5fh1se8n Ай бұрын
ዮኒ አንተ አንደኛ ነህ
@tsegenashtsegenash4275
@tsegenashtsegenash4275 Ай бұрын
16 ልጅ ጌታ ያሳድግ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ይባርካቹ ቤተሰባችሁን 🥰t🥰
@degineshdandush7631
@degineshdandush7631 Ай бұрын
ዮን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@haregbabi546
@haregbabi546 Ай бұрын
አየሱስ ጌታ ነዉ ❤
@mame8874
@mame8874 Ай бұрын
ዬንዬ ጌታ ኢየሱስ ለምድሪቱ ለኢትዮጵያ ያስነሳህ እንቁ ነህ ተባረክ የስንትዋን እናት ቀንበር ጌታ ኢየሱስ በአንተ በኩል እየሰበረ ነው ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ።
@AdanaLombamo
@AdanaLombamo 16 күн бұрын
ታባረክ ዮንዬ ውውውውውውውውውውው ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Konjit808
@Konjit808 Ай бұрын
ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ ❤❤
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal Ай бұрын
ልጂክን በጣም አደንቃለሁ እግዚአብሔር ይባሪካው ለወንጌል ዋገ ካፊሎዓል ተባረኩ
@ShetayLambamo
@ShetayLambamo Ай бұрын
አሜንንንንንንን.ጌታ.ይባረክ.ሰለ.ሁሉ.ነገር.ያድናል.ጌታ.ዮኒዬዬ.ላምልም❤❤❤❤❤❤
@SalmaAhmde-u2c
@SalmaAhmde-u2c Ай бұрын
ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሁለችሁም እግዚአብሔር አለ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@saraashebir1788
@saraashebir1788 Ай бұрын
Egzaber melkam new my Brther congratulations youi bless you
@user-lf5oc2wu4k
@user-lf5oc2wu4k Ай бұрын
ዮኒ አንደኛ።
@koketTomas
@koketTomas 21 күн бұрын
Geta hoy temesgen🙏🙏🙏 Yoniye antem zemenh yebarek😮😮😮😮😮
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 күн бұрын
ግሩም ወጣት እንደዛ የበደለውን አባቱን በይቅርታ ምህረት እንዲያገኝ አደረገ❤❤❤
@user-xo4mt4jw7j
@user-xo4mt4jw7j 27 күн бұрын
ዮንዬ ለዚ ልጅ እና ለሌሎች ስላደረከው ነገር ተባረክ እንደምኞትህ ያድርግልህ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ያስፋህ ያብዛህ ዘር ትውልድህ ይባረክ በጣም እወድሀለሁ ሚስት ልጆችህ ይባረኩ አንተ የትውልድ አባት ነህ።
@user-hm7hp1dj9b
@user-hm7hp1dj9b 2 күн бұрын
Wow Yoni Egeziyabehar anitan ena yanite yahonawin hulu yibarek 🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@AynalemTadesse-n9f
@AynalemTadesse-n9f Ай бұрын
እውነትም መልካም ወጣት ዮኒዬ ተባረክ❤❤❤❤
@yenagudessie3164
@yenagudessie3164 Ай бұрын
አንድ የአገር መሪ እያሳደግህ ነው❤❤❤❤
@ZuZuZules
@ZuZuZules Ай бұрын
ከዚህም ያድናል ኢየሱስ
@Bro-jl3ft
@Bro-jl3ft Ай бұрын
ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@remamucker1086
@remamucker1086 Ай бұрын
ኡፍፍፍ ዮንዬ ኤግዚያብሔር ኤረጅም እድሜ ይስጥህ የኔ አባት ኤግዚያብሔር ይባረክ የ ትውልድ አባት ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@Birhanuu
@Birhanuu 28 күн бұрын
ዮኒ ጌታ ይባርክልን
@TigistAseffa-n9n
@TigistAseffa-n9n Ай бұрын
ውይ ዮኒዬ ተባረክ አንተ የትውልድ ዋርካ ፍሬህን ሁሉ ጊዜ እቀፍ😂😂🎉🎉❤❤❤😂🎉❤
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዮንዬ😢😢❤❤❤
@user-sm4es9nk5l
@user-sm4es9nk5l Ай бұрын
ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ገና ብዙዎች ይድናሉ የአገልጋይ ዮኒን ስም የምታጠፋ ሁላ ሠማህ ስማ 🎉🎉🎉
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco Ай бұрын
ዮኒ ተባረክ❤❤❤🙏😘💯🙌🙌
@user-sh1of9lj8n
@user-sh1of9lj8n Ай бұрын
ዮን እግዚአብሔሪ ይባሪክህ❤❤❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH.
@wondimukiflekifle9006
@wondimukiflekifle9006 Ай бұрын
እሄንን channel subscribers 100k እናስገባ❤❤ we love you yoni❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
WOW PRAISE GOD HALLELUJAH.
@user-ii6oj8mt4c
@user-ii6oj8mt4c Ай бұрын
ዮኒ ስላደረግኸው መልካም ነገር ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ።
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 26 күн бұрын
❤❤❤ልጆችሕ እጥፍ ይብዙ❤❤በኢየሱስም
@Eteteitube
@Eteteitube Ай бұрын
ዮኒዬ ጌታ እየሱስ ይባርከክ
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec Ай бұрын
ዬኒዬ ለትውልዱ ያስነሳህ ዘመንህ ይለምልም🎉🎉🎉🎉🎉
@zewditudano5897
@zewditudano5897 Ай бұрын
ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ለሁሉ በጌታ መሸሸጊያ ማምለጫ ያረካቸው ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰደው ::
@benaiahgeorge788
@benaiahgeorge788 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዮንዬ ❤
@betelhemendale1075
@betelhemendale1075 Ай бұрын
እንደ ዮኒ ያርገኝ አሜን
@bertukan3934
@bertukan3934 Ай бұрын
እግዚአብሔር እኮ ፍቅር ነው።
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl Ай бұрын
ሰው መለወጥ ሲጀምር እውነት መናገር እና ስተቱን ማማን ነው ሚጀምረው ይሄ ሰው ከስተቱ ተምሮ መልካም አባት እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለው
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 26 күн бұрын
ዮኒ ዘመንሕ ይቀጥል የድሓ ወዳጅ❤❤ብቻሕ ማትበላ❤❤❤ብዛ እዳተ አይነት ያብዛልይ❤❤❤
@BrookeLegesse
@BrookeLegesse Ай бұрын
Number one yoni❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Ай бұрын
እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳህ ወንድሜ ዮንዬ ዘመንህ ይባረክ 🙏
@mekdeseyasu6885
@mekdeseyasu6885 Ай бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክ
@sabahabte2947
@sabahabte2947 Ай бұрын
ወይ ጉድ ይገርማል ብቻ እግዚአብሄር ትልቅ ነው የማይሰለቸን አባት እየሱስ ብቻ ነው ስምህ ይክበር አባየየየየየ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sanniitubedhagaagoleeqajel332
@sanniitubedhagaagoleeqajel332 25 күн бұрын
Yoniye yene abat ❤️❤️❤️
@idhdudga7544
@idhdudga7544 Ай бұрын
ዮንዬ we love ❤❤❤❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 27 күн бұрын
ዮኒ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@EliasTedrose
@EliasTedrose Ай бұрын
ስለ ሁሉ እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር በዘመናችን ሰው ይስጠን
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,4 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 205 МЛН
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 43 МЛН
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 19 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,4 МЛН