"ለ 12 አመት አልታጠብኩም"መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ምስክርነት ||MARSILTVWORLDWIDE||yonatanakliluofficia||

  Рет қаралды 49,956

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

Пікірлер: 155
@yesakedagu
@yesakedagu 2 ай бұрын
የዘንድሮው መልካም ወጣት ምስክርነት ሁሌ የመጀመሪያ ተመልካች እኔ ነኝ ይህን የምተናቡ ቅዱሳን ሁላችሁም ያላስበችሁ በረካት ወደ ቤተችሁ ይግባ እንዴ እኔ ስደተኞች ጌታ ለሀገረችሁ ያብቀችሁ መልካም ምሽት ይሁንልን🙏❤🎉🎉
@AdanuAdugna
@AdanuAdugna 2 ай бұрын
Amen Amen 🙌
@rolandroland7057
@rolandroland7057 2 ай бұрын
Ameen taberak 🙏
@hammoudcell6860
@hammoudcell6860 2 ай бұрын
አሜን አሜን ታባረክ 🙏🙏🙏
@Yedideyamekonin
@Yedideyamekonin 2 ай бұрын
Amen
@Elshu1990
@Elshu1990 2 ай бұрын
Zare betam keftogn nw yewalkut yetsafikewun saneb kelel bilognal tebarek
@user-katrynkulhman
@user-katrynkulhman 2 ай бұрын
😅ዘንድሮ ሰይጣን መግቢያ እና መውጪያ አጣ እኮ ክብር ለኢየሱስ🙏🙏
@sabahabte2947
@sabahabte2947 2 ай бұрын
ወይ መታደል አደፍክ፣ ቆሸሽክ፣ተበላሸህ፣ የት ነበርክ፣ የማይል አባት ወደሱ ለመጣ ሁሉ እጁን ዘርግቶ የሚቀበል አባት ስላለን እልልልልልልል🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 2 ай бұрын
ሰማይ ከምድር እንደሚርቅ የሰው ሀሳብ ከእግዚአብሔር ሀሳብ የተለየ ነው እርሱ እንደሰው አይደለም
@Tesfazekariyas
@Tesfazekariyas 2 ай бұрын
አቦ ያራዳ ልጅ እንኳን ጌታ ኢየሱስ ደረሰልህ ወዳጀ ሰዉ ያረገን እርሱ ነዉ ኢየሱስ ነዉ።
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 2 ай бұрын
ሰበር ዜና በዘንድሮ መልካም ወ ጣት ሴይጣን ትልቅ ኪሳራ ውስጥ ገብቷል ስራው ይፍረስ ወጣትነት ለጌታ ዬኒዬ አንደኛ ተሳክቶልሀል🎉🎉🎉
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 ай бұрын
@@Elsa-tg1ec መንግስቱ ኦና ሆነ እሰይ እልልልልልል
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 2 ай бұрын
@@Alemtsehay777 በጣም እንጂ ይሔ ውሸታም የውሸት አባት ወጣቱ እንዴት እንደሚያሳዝን
@Mhirtematwose-tb4pk
@Mhirtematwose-tb4pk 2 ай бұрын
ቀላል,ኪሳራ እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤
@Elsaleulseged
@Elsaleulseged 2 ай бұрын
Amen Tewleden Wetaten Beteleyaye suse yeyaze tewlden kentu yaderege setan Be eyesus seme kefu seraw yeferes ekedu hulu yefrese
@henokmekuriaofficialchannel
@henokmekuriaofficialchannel 2 ай бұрын
ማመን ነው ያቃተኝ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል የከኒያው ጉዋደኛዬ አብድ እንኩዋን ጌታ ረዳህ welcome 🎉
@isrealbekele7396
@isrealbekele7396 2 ай бұрын
ሻሸመኔን ለኢየሱስ። ሃሌ ሉያ💕💕💕 እልልልልልል👏👏👏👏
@LiyuBini-l6n
@LiyuBini-l6n 2 ай бұрын
ፍቅር እኮ ነህ ኢየሱስ ❤❤❤
@zinuyekirstos9312
@zinuyekirstos9312 2 ай бұрын
ዛሬም ኢየሱስ ነፃ ያወጣል ክብር ይሁን ለመድሃኒታችን ❤❤ ዮኒዬ ❤❤ የጌታ ጥበቃ ይብዛልህ የኔ ውድ
@mengeema
@mengeema 2 ай бұрын
ጌታ ይባረክ ጌታ ሻሸመኔ እየጓበኛት ነው ስሙ ይባረክ አሜን
@denekealembo840
@denekealembo840 2 ай бұрын
ዘንድሮ የጌታ ደመና ወደሻሽመኔ ዘበል ብላል ጌታ ስሙ ይባረክ🎉❤ዮኒ በርታ
@kedijaahmed5153
@kedijaahmed5153 2 ай бұрын
2 የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።ሮሜ12:2
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 ай бұрын
ሻሸመኔ የሻሸመኔ ህዝቦች ሆይ የእግዚአብሔር ክንድ እየመጣ ነዉ እልልልልልል በሉ እና ተቀበሉ
@God-q7y
@God-q7y 2 ай бұрын
ዮኒየ ዘመንክ ይባረክ በእውነት ባንቴ ቆሞ ጌታ በሀገራችን ላይ ትልቅ ስራ እየሰራና አንተን የሰጠን አምላክና አባት ስሙ ይባረክ
@anjuloasmelash4199
@anjuloasmelash4199 2 ай бұрын
ዮን ታባርኩ
@FisonGebreyes
@FisonGebreyes 2 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው
@MeseretLefebo
@MeseretLefebo 2 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን ጌታ በሰለም ሰትሞት አገኛክ አሁን በርታ ሰው ሁለ ነው የምጠፈብ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ከጎን ይሁን በርታ ከዝህ ሱስ ክፉ እንኳን በሰለም ወጠህ
@HiwotSimon
@HiwotSimon 2 ай бұрын
ስለ ሁሉም ጌታ ይባረክክክክክክ
@AbeniAbukiya
@AbeniAbukiya 2 ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ አምላክ ይባረክ ዮንዬ ❤️❤️❤️🥰
@fantucherna
@fantucherna 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ እናትና አባቶች እድሜያቸውን ያርዝመው
@Mimiye-s5n
@Mimiye-s5n 2 ай бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ 🎉❤
@GaleAyele-qn5ye
@GaleAyele-qn5ye 2 ай бұрын
ሰውን በፍቅር የምያሻንፍ ስም የኢየሱስ ስም ዮኒ ተባረክ ትክክለኛውንና መንገድ ለብዙዎች እያሳየ ነው
@iamthesonOftheLord
@iamthesonOftheLord 2 ай бұрын
ኢየሱስ ክርሰቶስ ትላንትም ዛሬም ነጌም ለዘላለም ህያው ነው ከዘለዓለም ሞት ያድናል የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ 💪💪💪❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 ай бұрын
የእኛ እግዚአብሔር የእኛ እየሱስ ድንቅ ነው❤
@KalkidanLemnhe
@KalkidanLemnhe 2 ай бұрын
ዩኒን❤የሰጠን አምላክ የተባረከ ይሁን ብዘዎችን ጌታ እየነጠቃቸዉ ስለሆነ እወድሃለሁ የኔ መሪ መጋቢ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 2 ай бұрын
ዮንዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለን
@teshome7693
@teshome7693 2 ай бұрын
ክብር ትውልዱን እየፈታ ላለው ጌታ ይሁን
@fantucherna
@fantucherna 2 ай бұрын
እሰይ ኢየሱስ ክብር ላንተ ይሁንልክ ዛሬም ከሃጢያት ከስጋም ቆሻሻሞ ወንድማችንን ስላወጣከው እናመሰግንሃለን 🙏🙏
@ሳሮንየማነ
@ሳሮንየማነ 2 ай бұрын
ዮኒ ተባረክ !!
@wondwsengirma2699
@wondwsengirma2699 2 ай бұрын
ጌታ ሆይይይይይይ በነካ እጅህህህህህህ አባቴንንንን አስበውውው
@betelhemendale1075
@betelhemendale1075 2 ай бұрын
ዮኒን ለእኛ የሰጠ ጌታ ይባረክ
@salamdiras6647
@salamdiras6647 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ሰምህ ይባረክ
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ ጌታ ነው 🙏🥰
@dufufdjdjf7527
@dufufdjdjf7527 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንህን ይጣቀምብ ዮንዬ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 2 ай бұрын
Eyesus geta new keber le egzabher yehun yoniya egzabher yebarkhe zemneh yebarkhe
@rozasani5900
@rozasani5900 2 ай бұрын
በጣም ነው እማውቀው አብዲሳዬ ፌክ ነው ኪኪኪኪኪኪ
@SenaitSamuel-w8i
@SenaitSamuel-w8i 2 ай бұрын
ሻሽመኔ የእግዚአብሔር እጅ ገብቷል ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን
@TigistLema-o9m
@TigistLema-o9m 2 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው
@BirkneshBekele
@BirkneshBekele 2 ай бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@DeboraMesefen-oo1ml
@DeboraMesefen-oo1ml 2 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው
@IftuD
@IftuD 2 ай бұрын
ዮኒዬ የትውልድ አበት ያወላጆች ዕምባ አባሽ ዘርህ ብሪክ ይበል ያጠለትን ምርኮ ያውርስህ❤
@destayedemise1940
@destayedemise1940 2 ай бұрын
አቤት የኛ ጌታ እኮ ድንቅ ነው
@Konjit808
@Konjit808 2 ай бұрын
እየሱስ ስራሁ ድንቅ ነው ዘንድሮ ስይጣን ጉድ ፈለ ዮንዬ ዘመንህ ይለምልም ❤❤
@MrezaEdilu-uj7oh
@MrezaEdilu-uj7oh 2 ай бұрын
I thing yezenidro melikam wetat yleyal geta ybarek Amen amen.
@malaschiareg4286
@malaschiareg4286 2 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ❤️🙏
@WegayaAdana-cx2vy
@WegayaAdana-cx2vy 2 ай бұрын
yoni.geta.zemenekne.abezto.yebare. geta hoye.tewled.asbet
@OursCell-rh7es
@OursCell-rh7es 2 ай бұрын
እንካን ጌታ ረዳክ የዘንድሮው መልካም ውጣት ይላያል ዮኒዬ ጌታ ይባረክህ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚
@werkGebrgorgs
@werkGebrgorgs 2 ай бұрын
Kebrun geta yiwused yoni zemaehi yibarek ❤❤❤
@FIkrteTesfye-q3p
@FIkrteTesfye-q3p 2 ай бұрын
እንኳን ጌታ እረዳክ አለም ከባድ ነው😢😢😢
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 2 ай бұрын
ጌታ መልካምና መልካም ብቻ ናው❤❤❤
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 2 ай бұрын
ዮንዬ እግዚአብሔር ይባርክ ያጎቴ ልጅም ከጠፋ 21አመቱ ነው በጸሎት እርዱን ፕሊስ ❤❤❤🎉🎉🎉የኢትዮጵያ ሕዝብ ያለው በስደት ናኝ
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 2 ай бұрын
እኛም ቤት ጎረ በልሊኝ የኔ አባት አንተ እኮ ትለያል ሰው የማትመረጥ ፍት አይታ የማትፈድ ለናቴ ሁሉም ይቻለል😢😢
@SelameAylawe
@SelameAylawe 2 ай бұрын
ማነው እዴኔ ይወኒን ለማይት የጎጎ እኔ ጌታ ቢፈቅድ በጣም ጎጉቻለሁ ይወኒ እንወድሀለን ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 ай бұрын
Zendiro ye shashe lijoch alitechalum wow shashen le kirstos beka wetatu eyetefeta new❤ yoniyachn andegna tesaketolihal ❤
@XplusS-x7j
@XplusS-x7j 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላም ጸጋ ያብዛልክ ❤❤❤❤❤
@MamushaEmmanuel-l3h
@MamushaEmmanuel-l3h 2 ай бұрын
ዮኒዬ ዘመን ያባራክ እንዉዳሌን❤❤
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 2 ай бұрын
አይ ጌታ ኢየሱስ ስንቱን ፈታህ? ሥምህ ይባረክ🙏🙏🙏
@SnetyehuBeze
@SnetyehuBeze 2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@MartaMarta-vm8fu
@MartaMarta-vm8fu 2 ай бұрын
እንኳን ጌታ ደረሰልእ ወንድሜ እሲስ ክርስትስ ጌታነው "
@MaranataMaranata-z6c
@MaranataMaranata-z6c 2 ай бұрын
አበት የእየሱስ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 2 ай бұрын
ወጣቶች ተጠቀሙ ኢየሱስ ተገለጠላቹ❤❤❤መልካም ዘመን ሖነላቹ❤
@akililugetachew7777
@akililugetachew7777 2 ай бұрын
Iyesus ye shashen awure iyegedele new ❤❤❤❤❤❤❤
@Beza-pn2kf
@Beza-pn2kf 2 ай бұрын
Hashuka xalahiya tamayi mooooo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏ጌታ ይባረከ❤❤❤❤❤💜💜💜
@LibneshEarebo
@LibneshEarebo 2 ай бұрын
Enemi adaga neye❤❤❤
@MazkanTordd
@MazkanTordd 2 ай бұрын
Amen amenn amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@aberashyoutube2694
@aberashyoutube2694 2 ай бұрын
ስው ሆይ ለራስ ስው ሁን ‼️ ለእግዛብሔር ብላህም አይደለም :: ለስውም ብላህ አይደለም :: ለራስ ብላ ስው ሁን ‼️🙏🙏🙏 ዮንዬ 🙌❤️🙌
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 2 ай бұрын
Yoniyachen zemenachu yelemelem ❤❤❤❤❤❤
@tsegahailu9947
@tsegahailu9947 2 ай бұрын
Wendeme enkan Egzihaber redah ahune kezihkekoshasha hiwet begeta ameletehal bebethu seneteh nur ye Egezihaber tsegaw yeredah yoniye tebarekelen agelegeloteh yesefa 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@AsmaAsma-vr1xr
@AsmaAsma-vr1xr 2 ай бұрын
Yegubingti gizenew leshashamanochi kibru legeta wirdet ledablosi lezi ulu igzyabher ymesgeni Yoniye bedemu yshefnik tebareki
@KirubelAlemayehu-t1o
@KirubelAlemayehu-t1o 2 ай бұрын
❤❤
@SelameAylawe
@SelameAylawe 2 ай бұрын
እኔ ቀድሜለሁ ዛሬ ተመስገን ሁልግዜ መጀመሪያ ኮማች ለመሆን እፈልግ ነበር ዛሬ ተሳካልኝ😅😅😅😅😅
@natey16
@natey16 2 ай бұрын
የምርሽን ነው ? ግን
@Lidu-si5kt
@Lidu-si5kt 2 ай бұрын
ክክክ ከዛንስ😂😂😂😂😂😂😂
@ermiasbiede8151
@ermiasbiede8151 2 ай бұрын
U guys not serious ለ comment ነው ቀዳሚ የሆንክሽ
@Aledegu-bg3xp
@Aledegu-bg3xp 2 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ 😂❤❤❤❤
@SelameAylawe
@SelameAylawe 2 ай бұрын
❤❤እውነት​@@natey16
@ManyaZohra
@ManyaZohra 2 ай бұрын
Yoniye mechi yihun Kate egire sire kuchi biye mimaraw
@amenujaleta7095
@amenujaleta7095 2 ай бұрын
ወንድም እህቶቻችንን ከ ሱስ ውስጥ ነጥቆ ያወጣቸዉጌታ ኢየሱስ የተባረከ ይሁን 🙏🙏 💯
@YehiwotMinchEyesus
@YehiwotMinchEyesus 2 ай бұрын
ዮኒዬ ዘንድሮ ሰርግ የለም እንዴ?❤🙌
@WorkuAshenafi
@WorkuAshenafi 2 ай бұрын
Min gud new geta hoooy yonin barkeeeew demo biuzu wotatin sitew demo anegaguru siyasazin
@AyanoAbaye-r8z
@AyanoAbaye-r8z 2 ай бұрын
Wow ❤❤
@TedilaTadesse-j6h
@TedilaTadesse-j6h 2 ай бұрын
2❤❤❤
@ZuZuZules
@ZuZuZules 2 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል
@jesusMySavior-s5v
@jesusMySavior-s5v 2 ай бұрын
Yoni enwad-halen geta bizu sera eyasarabh nw
@lyricsmusic254
@lyricsmusic254 2 ай бұрын
Yoni edmen yarzmew kefu ayagnghe
@GanetHanekbo
@GanetHanekbo 2 ай бұрын
❤❤❤❤🙏
@محمدنصير-د3ب
@محمدنصير-د3ب 2 ай бұрын
እንዴት ምዎዳዉ ምስክርንት ዮን ተባርክ 🙇🙇🙏🙏❤❤
@MazkanTordd
@MazkanTordd 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤AMEN
@nanniaa7946
@nanniaa7946 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@mihretyegeta2144
@mihretyegeta2144 2 ай бұрын
አንኛ የምትለውን ቃል ለምን ተወው ግን ዘንድሮ ዮንዬ
@sarasaro229
@sarasaro229 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰😢😢😢🎉🎉
@Yosefyosef-pu3lm
@Yosefyosef-pu3lm 2 ай бұрын
😭😭😭😭😥😥😥
@MoloMetoko
@MoloMetoko 2 ай бұрын
🎉🎉🎉
@ggghhh9965
@ggghhh9965 2 ай бұрын
Geta yimsgen iyesus yadnal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@havenbirhanu582
@havenbirhanu582 2 ай бұрын
አረ ከወደ ደሴ የሚመጣና የሚመሰክር ወጣት የለም በምን አይነት ገመድ ቢታሰሩ ነዉ
@PupiYanti
@PupiYanti 2 ай бұрын
ከእስራት ነፃ ስለሆንን ነው
@getusorsa1017
@getusorsa1017 2 ай бұрын
B telayaye bota honachu b telayaye sus wusti yewadakachu wetat ye agare lijoch geta yewadachual. Nu weda geta nu k tayazachu negar Hulu netsa wutu. L nafsachum l sigachum eraftn tagagnalachu
@MercyTekele
@MercyTekele 2 ай бұрын
ena melew lememzgebe fone nembre kale pls ahune txt adregulge
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 2 ай бұрын
Gta yekber .enkowe gta redahe.
@HappyDesalegn-x6t
@HappyDesalegn-x6t 2 ай бұрын
Aba
@Fekir2hayliu
@Fekir2hayliu 2 ай бұрын
ሻሸመኔ ዘንድሮ አልተቻልንም
@masaratababa2012
@masaratababa2012 2 ай бұрын
Hulu lagate gate kibre yhune
@Tesfazekariyas
@Tesfazekariyas 2 ай бұрын
አቦ ያራዳ ልጅ እንኳን ጌታ ኢየሱስ ደረሰልህ ወዳጀ ሰዉ ያረገን እርሱ ነዉ ኢየሱስ ነዉ።
@Yedideyamekonin
@Yedideyamekonin 2 ай бұрын
Kebrun geta yiwused yoni zemanehi yibarek🙏
@MoloMetoko
@MoloMetoko 2 ай бұрын
❤❤❤
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 50 МЛН
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 3,3 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 14 МЛН
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 21 МЛН
መልካም ወጣት ወደ ብርታት💪፣መልካምናት ለራስ ነዉ😍
3:54
ምህረትአብ በዮናታን ላይ ዛቻ!🙄 | Mhereteab Asefa | Yonatan Aklilu
18:50
በክርስቶስ ወጣት -IN CHRIST YOUTH
Рет қаралды 81 М.
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 50 МЛН