169ኛ A ..ገጠመኝ ፦ አስገድደው የደፈራትን እንዴት እንደተበቀለቻቸው አድምጡ(በመ/ር ተስፋዬ )

  Рет қаралды 51,280

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 624
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 жыл бұрын
ስለ መፀሀፍ ቅዱስ ጥቅስ እደሜን ጨርሻለሁ በተለያየ ሰባኪዎች ተሰብኬያለሁ ጠብ ያለ ፍሬ በህይወቴ አልተፈጠረም ። እርኩስ መንፈስን ከአወኩ በኋላ ግን ጥሩ የተግባር ክርስቲያን ሆኜ እራሴን ያልጠበኩበትና ያልገመትኩት ቦታ ሳገኝ እንደአዲስ ተወለድኩኝ ። ጠላት ሲቃጠል መላእክት በደስታ ሲዘምሩ ይህው እስከዛሬ በገጠመኝ ያለማቋረጥ እኛም እየዘመርን ከመለአክት ጋር እየዘመርን እንኖራለን እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን ።
@selamkahsay2489
@selamkahsay2489 3 жыл бұрын
Amen!!!!🤲🤲🤲🤲🤲
@mahiMahi-nh3vy
@mahiMahi-nh3vy 3 жыл бұрын
ዛሬ ዝም ብዬ አምላኬን በልልታ ላመስግን እስቲ ስለ ሆነልኝም ነገር ስላልሆነልኝም ሁሉ ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ። እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@فاطمةعبدالله-ع3ن
@فاطمةعبدالله-ع3ن 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሰይጣንንበእልልታእናቃጥለውእልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔርይመስገን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen
@በለይነሽወለተእየሱስ
@በለይነሽወለተእየሱስ 3 жыл бұрын
አሜንንንን እውነት ብለሻል አስተዋይ ፈጣር ለማመስገን ምክንያት አያሰፈልግምሰው አረጎ ስለ ፈጠረን ብቻ በቂ ነው ❤🌹
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@zethiopiayoutube1443
@zethiopiayoutube1443 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 3 жыл бұрын
እረ መምህር በጉጉት ገደልከኝ ቶሎ ልቀቅልን እባክህ ።በየቀኑ ገጠመኝ ሰሰማ አዲሰ የሆነ ሰሜት ነዉ የሚሰማኝ ።የ እግዚአብሔርን ዉለታዉን የረሳሁበትን ዘመን ሳሰብ በጣም አዝናለሁ። እግዚአብሔር የበለጠ እንድናዉቅ ሰላደረከን እናመሰግናለን
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
ይገባሀል መምህር ተስፋዬ ይሄን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን፣
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
እልልልል እግዚያብሄር ይስጥሽ እህታችን ለመምህራችን የሚሰራበት ቢሮ የሰጣችሁት በውነት ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ በረከቱን ይስጣቹ አሜን 💝💝💝
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ 3 жыл бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር ይመሥገን ደሥ ብሎኛል መምህራችን ለእናታችም እግዚአብሔር ይሥጣቸዉ
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ኤልደና ልጄ ተበረኪ እመቤቴ በጡቶ በከበዉ ትቨፌነችዉ አቤት መታደል በትምህርት በፀሉት በመዘሙረ ከዚ በላይ መታደል አል የዉጡትን ያመልሰልን እኛ በቤቱ ያፀነን ሙሰሊሙ ዉንደማችን ተበረከ እግዚአብሔር ተጠቀመበህ
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስስአለህ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
@selamgude8129
@selamgude8129 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ruutgashaw1264
@ruutgashaw1264 3 жыл бұрын
ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ሆይ ሁላችንንም እንደነሱ አስተምረህ ቀይረን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Thanks to god ❤️❤️❤️❤️👋
@betybirhan2869
@betybirhan2869 3 жыл бұрын
Amen
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 3 жыл бұрын
እህቴ ደስ የሚል ስራ ሰራሽ አንቺ ባመቻቸሽው ቢሮ የስንት ሰውን ሕይወት እንደሚለውጥ እግዚአብሔር ቀሪወን ዘመንሽን ይባርክልሽ እና ደሞ የታሪኳ ባለቤት ያንቺን ታሪክ የገለበጠ የኛንም ይገልብጥ ።ወንድሞቼ በርቱልኝ ለናቱ የደረሰው ለኛም ይድረስ
@yergedt9660
@yergedt9660 3 жыл бұрын
''ይገልብጥ'' ይቀይር ነው የሚባለው።
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 3 жыл бұрын
@@yergedt9660 ይኤ የኔ ምኞት ነው ሚጠቅምሽን ውሰጂ
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 3 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በወጣ እግዚአብሔር ይተካልሽ ሌላው በጣም የሚገርም ገጠመኝ በእውነት ከቃላት በላይ ነው በባሬስታውና በአንተ ላይ እግዚአብሔር የሚሰራው ስራ ተመስገን አምላኬ መምህራችን እረጅም እድሜን ያድልልን ከጸጋ ላይ ጸጋ ያብዛልህ
@nnadian7470
@nnadian7470 3 жыл бұрын
አምላኬ ታርኬን ቀይረው መቼ ይሁን እኔም የሰው ታሪክ እየሰማው በደስታ ከማልቀስ ከመገረም እኔም በራሴ ኢወት ምደሰት ማነባ አቤቱ አቃለው የምትጎበኘኝ ግዜ አለ ግን አይዘገይብኝ አቤቱ ማረኝ ይቅርም በለኝ
@ፀጌማርያምa
@ፀጌማርያምa 3 жыл бұрын
የሚገርም ወንድማችን እድሜህን ያርዝምልን ያርዝምልን የሚገርም ድንቅ ገጠመኝ ሙሥሊም ወንድማችን ተበረክልን
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ይጠብቅህ መምህር ተሰፋዬ አበራ መልካም ሰው የሆነ ግና ይጨምርለታል እህቴዬ እግዜያብሄር ይሰጥሼ እድለኞዬ ነሼዬ የአባዬ የባረኩትን ልጅ ማሳሪፌዬ መልካም ነገር የምመረትበት ሄወት የሚገኞበት ወንድማቼንነ ቦታ ሰጥሼው የአባታቼን የመምህር መንከረ ግርማ ወንድሙ በረክት ደረሰሼ እድለኞዬቶዎ ቤተሰባቼሼን እግዜያብሄር ይባርክልሼ ኑርሌን ሼዬ አመት
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
AMEN EGZIABHER bmalet yitarem wedefit
@HD202v
@HD202v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን ከሃብት ከንብረት ከሁሉም ነገር የሚበልጠው የየይቅርታ ልብ ነው የምድራዊውን ሳይሆን የሰማያዊውን ያሸልማል። መምህር ተስፋዬ ላንተም በነፃ Studio የሰጡህ ቤተሰቦች በዚህ አጋጣሚ ሳናመሰግን አናልፍም ። በህልም እንዳየሁት ሌላ ሰው ላንተ የመኖሪያ ቤት ብሎ ቁልፍ ሲሰጥህ አንተ ደግሞ አይ ይሄማ እኔ ለማሳድጋቸው ልጆች ብለህ ቁሉፉን ስትቀበል ተመልክቻለሁ እንግዲህ እግዚአብሔር ይፈፅምልህ።
@hjj2999
@hjj2999 3 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በርታልን
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
እልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን እህታችን በጎደለ ይሙላልሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ይባርክሽ ለመንግሥተ ሰማያት አብቃችሁ
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን። ከመነሻው እስከ መጨረሻው በዚህ ታሪክ ውስጥ ስማችሁ የተነሳችሁ ሙስሊሙን ጨምሮ እንዲሁም የእግዚአብሔር መልዕክተኛ ራስታው እናም መምህራችን አንተንም ጨምሮ እግዚአብሔር ሳያጎድል በመንግስተ ሰማያት ያገናኘን ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን አሜን ሃሌ ሉያ ።
@eyerusm721
@eyerusm721 3 жыл бұрын
መምህር የሚያገለግልበት ቢሮ ያስፈልገዋል ብለሽ ይህን መልካም ነገር በማድረግሽ እግዚአብሔር አብዝቶ አንቺንና ቤተሰቦችሽን ይባርክልሽ ።🙏
@እናቴማርያም
@እናቴማርያም 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስስስስስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል👏👏👏👏👏
@ጓልድንግልማርያምአደይ
@ጓልድንግልማርያምአደይ 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እግዛብሔር ይመስገን እህታችን ከበሽታሽ ድነሽ የምትፈልጊው ቦታ ላይ ደርስሽ እንታይ እመብርሓን ትርዳሽ ቅነ ልብ ሰላለሽ እርግጠኛ ነኝ አንችም እግዛብሔር ይቅር ብሎሽ ትደኛለሽ በጣም አካባሪሽ ነኝ ወንድማችን በረከትህ ይደርብን በፀሎት አስበኝ ወለተ ሒወት እባላለህ
@helenselemon4574
@helenselemon4574 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ❤ እግዚአብሔር እኮ ፍቅር ነው ኬት እንደሚናነሳን❤❤ ባሬሳታው በጣም የሚገር ሰው ነው ፀጋውን ያብዛለት እግዚአብሔር❤ በጸሎት አሰበኝ ወንድሜ እባክህን እህተ ገብርኤል ነኝ አደራ⛪ እህታችን እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@hanaabraha6268
@hanaabraha6268 3 жыл бұрын
የተዋሀዶ እንቁ እንኳን ደና መጣህ መብራሀን ከክፉ ትጠብቅህ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 жыл бұрын
ኤፍታሽ በለኝ ጌታ ሰላም እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን ውድ ቤተሰቦች መምህራችን እንኳን ደና መጣልን የምንናፍቅ በእውነት የዛሬ ደግሞ ከሁልጊዜው ቀን ለየት ያአለ የተቀደሰሽ ቀን በእውነት ለመምህራችን የማሰተማሪያ ቤት ወይንም እንፃ የሰጠሸልን እህታችን የተባረክሽ ልዩ ስው ኑሪልን እማ ከዚህ በላይ አፍቱን ጤናሽን እድሜሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ እማዬ በእውነት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ በጣም ደስ አለኝ ሌላው አሰተዋዩ ወንድማችን በዚህ ምድር የሚሰደሰት ነገር ቢኖር መልካም ማድረግ ነው መልካም ሰራ በሰማይዋጋ ሁኖ ይከፈልሃል ወንድማችን ሺአመት ኑርልን ይህን ወንድሜን ባአገኘሁት ብዬ ተመኘው ምክንያቱም የኔ ትንሸም ያአሰቸገረች ይህ አለም ያአሸነፋት እህት ሰላለችኝ ቢገኛት ብየ ተመኘው ገብርኤልን ነብሴን አሰደሰትካት እንደ አንተ አይነቶች ይብዙልን የተባረክ ስው ብዙ ስዎች ሰምቻለሁ ያአንተ ደግሞ የተለየነው እያለ የለለህ ሁነ የምትኖር ማነው እንዲ ሚደርግ ኧረ ያአንተ የተለዬ ነው ወንድሜ መምህሪየ ተሰፋ ስላሴ አንዳንዴ አንተን ሰላናገረኩ አንችን ሰላናገረኩ እድለኛ ነኝ ትላለ ምን አንተ ብቻ እኛም አንተን እና ይህን የህይወት ምግብ ፍትፍት እያደረከ የምታጉርስ ምርጥ የስላሴ ባሪያ ❤እኔ ቃል አጣሁ መምህር አንደበተ ትሁት ሲታደል እንዲነው ቤተሰቦች አንተን የወለዱ ቤተሰቦች እንዴት ተመርቀዎል መታደል ነው በእውነት ኧረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን መምህራችን እህታችን በእውነት አሰለቀሸኝ ኡፍፍፍፍ ወለላይቱ እማ ፍቅር ምህረትንት ላክልሽ እህቴ ከኤች አይቢ ዳነች ተፈወሰች ከወንድማችን ጋርም ሊጋቡነው የሚል ዜና ደሰታን አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ያአሰማል ለእርሱ ምን ይሳነዎል ይሆናል ደግሞ በጣም ጎበዝ ነሽ ተሰፋ ከመቁረጥ አሳልፋ ለዚህ ህይወት ሰለበቃች በእውነት እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ን አመሰግኘው ሌላው ወንድሞች ሙሰሌም ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን አንተም አንድ የበረከቱ ተካፋይ ነህ ሶሰተኛው ወንድሞች አይዞቹሁ በረቱልን እግዚአብሔር ምህርትን ይላክላቹሁ በፀበል እንደምትድኑ ሙሉ እምነት አለኝ ተሰፋ አትቁረጡ ታሪክን ቀያሪ ልዑል እግዚአብሔር አለ አንድ ቀን ይነጋል ወንድሞች ይህን ወንድማችን ግን ብታገነኙኝ ውለታ አላጠፋም አውቃለሁ ውለተ ከእግዚአብሔር ነው በስልክ ደውሎ እህቴን ቢመክርልኝ እሶ ዳነች ማለት ደግሞ በዙሪያዎ ያአሉ የሱ ቢጢዎች በጣም ብዙ ናቸው ይች ነብስ ከእግዚአብሔር በታች በታተርፍት በጣም ደስታውን አልቸለው ኮመንቴን ካአነበብክ እና ፍቃደኛ ከሆንክ ኮሚንት ላይ መልስ ሰጠኝ ስል በድንግል ማሪያም ሰም እለምንሃለሁ ወንድሜ ❤
@Ethiopia928
@Ethiopia928 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቸው ይባርካቸው ከክፉ ይጠብቃቸው
@ንፁህ-ደ4ጀ
@ንፁህ-ደ4ጀ 3 жыл бұрын
አሜአሜንመምህራችንእናመሰግናለን እግዛብሔር"በመምህራችንላይአድሮ የመከረንየገሰጠን"ክብርምሰጋናይገባዎል ሰሜጀሮሰሜልቦናያድለንአሜን
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ 3 жыл бұрын
እፍታህ ተከፈት በለዉ ህይወቴን አባት ሆይ✝️🙌🙌🙌 እንኳን በሠላም መጡልን
@ፀሐይነኝወሎየዋ
@ፀሐይነኝወሎየዋ 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር አምላክ በዉነትእድሜናጤናያድልህ እግዚአብሄር አምላክበዉነት ቃላትየለኝም እኛንም ከሥደትመልሦለንሥሐሞት ይብቃንአሜንአሜንአሜን
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል በደስታ እንባዬ ተናነቀኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እድሜ ማቱሳላ ይጥህ አሜን ፫ ሙስሊሙ ወንድማችን ምን እንደምልህ አላውቅም እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@hannadesta382
@hannadesta382 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ኣዲስ ነው ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ውስጤ በደስታ ሞላ ተመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
AMEN
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 3 жыл бұрын
እኮን ደና መጣህልን መምህራችን እግዚሐብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ እኛም አይነ ልቦናችን ያብርራልን ይፍታህ ብዬ ጀምሬዋለሁ እግዚሐብሔር ያስጨርሰኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@genttilahun2948
@genttilahun2948 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መ ምር እግዛቤሄር ፀጋውን ያብዛልህ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
EGZIABHER bmalet yitarem wedefit
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
ልዩ የሆነ ትምህርት ነው መደሀኒያለም እደዚህ አይነቱን ወድማችን ያብዛልን አሜን ...መምህራችን በእውነት ምን አደምል አላቅም የድግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን በርታ መደሀኒያለም ፀጋውን ያብዛልህ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገን ይሁን መምህር እንኳን በሰላም መጣልን ድንቅ ትምህርት ነው ሰለሁሉም ነገረ የእማ ፍቅር ልጅ ቅዲስ አማኑኤል ከዘለዓለም እሰከ ዘለዓለም የቸመሰገን ይሁን የውንድማችችን በረከቱ ይደርበን ከዘለዓለም መከራ ለዳኑት ወገኖቻችን ፍጻሜአቸውን ያሳምርልን
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብሮን ይውሰድ ወንድማችን ታድላል እግዚአብሔር ሰው ላይ አድሮ ብዙ ነገር ይሰራል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት አሜን አሜን አሜን
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 3 жыл бұрын
በእዉነት ወንድሜ ምንም የምለዉ የለኝም እመብርሀን ልጆችህን በጸጋ በሞገስ ታሳድግልህ ጠላቶችህን ሁሉ ከእግርህ ስር ይጣልልህ በዚህ ዘመን እራሱን አሳልፎ ሊሰጥ አይደለም ለንድ ቀን ብሶትህን የሚሰማ በጠፋበት ዘመን እድሜ ከጤና የስጥህ ምን እንደምል ግራ ይገባኛል ተባረክ ወንድሜ
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 3 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ለዚህ ሁሉ ሰው መዳን ምክንያት ስለሆንክ በጣም ነው የምናመሰግንህ አሷም ድና አብራችሁ ሆናችሁ እግዚአብሔር በፈቅድ ትዳር መስርታችሁ ወልዳችሁ ለመስማት ያብቃን በእውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው እህቴ አይዝሽ ትድኛለሽ በርች መዳህኒያለም ምህረት ይላክልሽ ድንግል ማርያም በጆቿ ትዳስሽ የሼንኮራው ቅዱስ ዬሐንስ አንችን ድነሽ እንድሰማ ያብቃን የእውነት አንች ድነሽ ለመስማት ለቅዱስ ዮሐንስ ተሳልኩኝ ስለቴን ይስማኝ አሜን
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ ያገልግሎት ዘመንከን ይባርክልክ እግዜያብሄር ኑርልን ሙሰሌም ወድማቸን እግዜያብሄር ይጠብቅህ እንዳተ መልካም ስው ያብዛልን
@Samsung-du3wv
@Samsung-du3wv 3 жыл бұрын
አይቀየርም ነበር ኑርልን የማቱሣላ እድሜ ያድልህ አሜን ቃለይወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያት ያዉርሥልን አሜን አሜን አሜን
@tymordoha
@tymordoha 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የአምላካችን ሰም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን እድመና ጠና ይጥክ ዝማረ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን ገርሞኝ ነበር መጀመሪያ መጠጥ ቤት ሆኖ ስትል እና ደሞ እህታችን ቢሮውን የሰጠሽው አምላከ ሩፋኤል የነብስ ዋጋ ያድርጉብሽ ብዙዎች ነብስ ድና የክርስቶስ ሙሽሮች ሆነዋል እግዚአብሔር በነገራቹ ሁሉ ይቅደም 🤲🌹🌹
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አቤት እግዚአብሔር እኮ በቃ ሰው ያስቀምጣል በየቦታው ይቅር ባይ እነቱን ሳስብ ከአይምሮዬ በላይ ይሆንብኛል ስለማያልቀው ምህረቱ ስለ ስቶታው ስለ ፍቅሩ ስለ ይቅር ባይነቱ ስለ ትእግስቱ የእግዚአብሔር. ስም የተመሰገነ ይሁን እንደ ጠላት ስራ እና እንደ እኛ ሀጢያት ቢሆን ገና ድሮ ሞተን በተረሳን ነበር. የእመብርሀን ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እነሱ የቀየረ ኣምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ውይ ወንድማችን እንዴት ኣምላክ ብመርጥህ ነው ለሰው መኖር ማለት ይደንቃል እግዚኣብሔር ኣምላክ ይጠብቅክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ እህታችን ይቅርታ ማድረግ በጣም ትልቅ ነገር ነው ይቅርታ ሁሉን ነገር ያሸነፏል ።ደግሞ ፀበል ብትጠመቅ እርግጠኛ ነኝ ትድንያለሽ ኣምነሽ ተፀበይ ለኣምላክ የሚስነው ነገር የለም
@አይናለምነኝየማርያምልጅ
@አይናለምነኝየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላም ነን
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 3 жыл бұрын
ሰላም እለኪ ማርያም የእኔ አናት ኤልዳና እማ ፍቅር ታሳድግሽ ውድ መምህራችን መምህር ተስፍየ እግዚአብሔር አምላክ ልጆችህን ያሳድግልህ ትዳርህ ይባረክ ሰለመዝሙሩ የዝማሬው ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💛
@yonirich3402
@yonirich3402 3 жыл бұрын
I cross my face and all of myself by the sign of the cross. In the name of Father, and Son and the Holy Spirit one God . Amen. Wellcome our dearest Brother and teacher . We are happy , listened all audios and we are in the way of changing. Thanks a lot . God bless you more and more with your family and all members that participate in this Getemegn.
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 3 жыл бұрын
AMEEN
@dawasolo6804
@dawasolo6804 3 жыл бұрын
0
@mebrakzeremariam1286
@mebrakzeremariam1286 3 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏
@hanaselemon8487
@hanaselemon8487 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@ድንግልማርያምእናቴ-ሠ7ጀ
@ድንግልማርያምእናቴ-ሠ7ጀ 3 жыл бұрын
@@sarahbahru8807 Amen Amen Amen
@wubetube9848
@wubetube9848 3 жыл бұрын
እውነት ወድማችን ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት በጣም የሚቀይር የህይወት ትምህርት ነው እደዚህ ያለ የሚቀይሩ ልቦናቸው እግዚአብሔር ያድላቸው እኛንም ከክፉ ነገር መናፍስት ይጠብቀን🙏🙏
@ሶልያናየማርያም
@ሶልያናየማርያም 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሀይል የእግዚአብሔር ነው 🤚🖐
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክልን በመጀመሪያ ባሬስታው ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ሙስሊሙ ወንድማችን እናመሰግናለን የሰማኸውን ሸር ስላደረክልን እህታችን አይዞሽ መድሀኒአለም ያድንሽ እና ዱርየዎቹን የመለሰ አምላክ ይቅር ያለ አምላክ የኔን የሀጢያተኛዋን ሀጢያት ይቅር ይበለኝ እና ባሬስታው ወንድማችን ከሱ ህይወት ብዙ ተምረናል እኛስ ምን እያደረግን ነው በዙሪያችን ብዙ መለወጥ እሚችሉ ስዎች አለ እኛ ከበረታን በተለይ የክፍለ ሀገር ልጆች ቤተሰቦቻችንን በደብ መቀየር እንችላለን እግዚአብሔር ሆይ በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ
@tisgayassfa3273
@tisgayassfa3273 3 жыл бұрын
ይህን ያደረ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስግና ይግባው ይቅር የሚል ልቦና ይስጠን
@tigist3240
@tigist3240 3 жыл бұрын
በስመአብ ምን አይነት ተአምራነዉ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሞቻችን ለዚህክብር ሰላበቃችሁ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳ ደሰ አለህ ደሰታህ ደስታችነዉ እግዚአብሔር ይሰጥሽ እህታችን ከነቤተሰቦች መሰጥታ መባረክነዉ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰም የተባረከ ይሁን። አሜን {፫} አመምህረችን ቃለ ህውሃት ያሰማልን
@iprocell8054
@iprocell8054 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በንደዚህ የለ ቦታ እንደዚህ የለ ወንደም ስላስከመጠልን
@haiat1892
@haiat1892 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳን መጣህልን መምህር ኑርልን ።እኔ ብዙ እይትማርሁነው ገንስድት ነው ያለሁት ፍትና አለብኝ
@Bostonbini2009
@Bostonbini2009 3 жыл бұрын
++
@Bostonbini2009
@Bostonbini2009 3 жыл бұрын
1+
@Bostonbini2009
@Bostonbini2009 3 жыл бұрын
1
@Bostonbini2009
@Bostonbini2009 3 жыл бұрын
`¹¹¹aaaaaa1
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
አወ በስደት በአህዛብ ቤት ሆነን ጠላታችንን እያወቅን ነዉ እየተለወጥን ነዉ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 3 жыл бұрын
መምህሬ የነፍሴ መምህር እንኳንም ሰላም መጣህ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 3 жыл бұрын
መምህር ደስታህ ደስታችን ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ አንተ መልካም ሰው ነህ ይገባሀል መምህራችን
@abershtesfaye5896
@abershtesfaye5896 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ የሁላችንም ፍፀሜ ያሰምረልን በጣም ደስ የምል ፈፀሜ ነው
@almaztessema6345
@almaztessema6345 3 жыл бұрын
ይህንን መስማት እናፍቅ ነበር ገና ትበዛለህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@amenteshome6013
@amenteshome6013 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ተስፋዬ አቤቱ የእግዚአብሔር ስራ እጅግይደቃል እኳን ለዚህ አበቃቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 3 жыл бұрын
የልጅ ደግነት ደጋግሜ ሲሰማው ኣለቀሰኝ😭😭😭😭😭😭😭መምህሬ ያንተ ደግነት. ራሱ ያለቅሰኛል የዋህነታቹ ሰለለመድኩ ነው እንጂ .እንጀናንተ ሰው ያብዛልን
@hodagerma2395
@hodagerma2395 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህሬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን በእውነት ከዚህ በላይም ብዙዎች እንደትታገ እግዚአብሔር ይርዳህ ይህ ሽግር እሚውቀው የደርስበት ነው
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን በእውነት እህቴ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ አይዞሽ እህቴ አሁን ያለሽበት መልካም መንገድ ነው
@rrrrr9116
@rrrrr9116 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እግዚአብሔር አምላክ እንደ ባሬስታ ያለ ሰው ያብዛልን በጣም ደስ የሚው ገጠመኝ ነው ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ይኸንን እንድሰማ የፈቀደ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ውድ
@rrrrr9116
@rrrrr9116 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ
@workyworky409
@workyworky409 3 жыл бұрын
መምህር እኳን ደሳለህ እኛም በጣም ደስ ብሎናል ለሰጡትም እግዚአብሔር አምላክ ለነሱም ያላሰቡትን ሲሳይ ይስጣቸው 📗🙏💚💛❤👏
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ዛሬ ስገባ ሁለተኘ ሆኛለሁ በህይወት በመለወጥም እንዲህ ያስቀድመን።
@tehtenaedimalem7mj7mg4h
@tehtenaedimalem7mj7mg4h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንን እንኳን ደህና መጣህ በረከታችሁ ይደርብን ። እውናት እግዚአብሔር ይስጣት የነብስም የስጋም ዋጋ ያድርግላት።ደስ ሲል ስለ በጎ ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ።አባት ሆይ እኛንም ለውጠን ባርከን።
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ድንቅ ገጠመኝ ነው ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፀጋውን ያብዛልን እህታችን በፀሎትሽ በርቺ ከበሽታ ተፈውሰሽ ለማየት ያብቃን
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
እልልል የእግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን 😭😭 የኔ አባት ላንተ ምን ይከፈላል ክብሩን ሁሉሉሉ አንተ ውሰድ ሙስሊሙ ወንድሜ ፈጣሪ ያክብርልን ተባረክ🙏
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው በእውነት መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒👈🍀✔
@tigistabajiru7595
@tigistabajiru7595 3 жыл бұрын
እመቤታችን ማርያም ፀጋውን ታብዛላት 🙏🙏🙏😘😘😘👑
@tubeyg2127
@tubeyg2127 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እንደዚህ አይነት ገጠመኝ እድንሰማ የፈቀደ አምላክ ይክበር ይመስገን ግን ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰወች ጠነኛ ናችሁ
@hshszvvsg7121
@hshszvvsg7121 3 жыл бұрын
የኔ ታሪክ ነው ይሄ 😢😥😢😥 በርግጥ እኔ በመቤቴ ማርያም በድንግል ማርያም ምልጃ በፀበሏ ድኛለሁ እመቤቴ ማርያም የሞት ደብዳቤየን ቀደደችልኝ 😢😢😥 ክብር ምስጋና ለፈጣሪ ያመነ ይድናል አሁን በስደት 6 አመት ሆነኝ ድኘ ተፈውሸ እልልልልልልልልልልልል ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም እወድሻለሁ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏✍️
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
በእውነት እንዴት ደስ ይላል መምህራችን እኔ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሄር ይመስገን እማፍቅር በእድሜ በጰጋ ታቆይልን እንዲህ አይነት ወንድም እህት በመስማቴ ደስ ብሎኛል እኛንም ይቅር የሚል ልብ እና ይቅርታ የሚያደርግ ልብ ይስጠን በረከታችሁ ይድረሰን እኛንም ይመልሰን
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እህት ወንድሞቸ ነብሰ ጡር ነኝ ፀሎት አድርጉልኝ
@bekabeka7976
@bekabeka7976 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ 3 жыл бұрын
@@bekabeka7976 አሜን አሜን አሜን
@መሀተቤህይወቴነው
@መሀተቤህይወቴነው 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካት አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ጤናዋን፣ሠላሟን ፣ ገንዘቧን ፣ዘሯን ይባርክላት።
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
እውነት እውነት እላችኋለሁ ትድናላችሁ በእግዚአብሔር ስም እሔን አንቡቡት እዮሃ ሚዲያ ላይ ቃል የምትባል እህታችንን ግቡ እና እዩአት ትሞቻለሽ ከ"7" ወር በዃላ የተባለች በካሰስ በሽታ ዶክተር ተስፋ ያስቆረጣት እህታችን ዛሬ ካርሰሩ መንፈስ ሆኖ እሷም ድና ከሁለት ልጆቿ ጋር ትገኛለች እና በቀደም በመምህር ሙሉ እቤተሰብ በስኳር በግፊት በሌሎች በሽታዎች እንዴት እንደተፈወሱ አዳምጡት እሽ ተስፋ እንዳትቆርጡ እግዚአብሔር የሚምር አምላክ ነው ስሙ ለዘላለም ይመስገን አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ሙስሊሙ ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር በአንቶ አድሮ ለነዚህ ሁሉ ፈውስ ስለሆንክ ዘመንክ ይባረክ
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 3 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ሰም እግዚአብሔር ይመሰገን ደሰ ሲል። እግዚአብሔር ይባርክሸ። ለአንተ ብቻ የሰጠችዉ አይደለም ለኛም ነዉ የሰጠችዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይሰጥሸ።እንወድሻለን እናከብርሻለን የህንፃው ባለቤት የዘላለም ሒወት ይሰጥሸ
@selamawitkejelcha5921
@selamawitkejelcha5921 Жыл бұрын
መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ ዘመንህን ያርዝምልንፅጌማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቸረነቱ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bizuneshashenef3144
@bizuneshashenef3144 3 жыл бұрын
እህታችን መልካም ሥራ ነው የሰራሽው እግዚአብሔር ይስጥሽ ወንድማችን እንኳን ደስስስ አለህ ያንተ ደስታ የእኛም ደስታ ነው ። ገጠመኙን ላዳምጥ ነው መምህር
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
አሜን እዴት ደስ ይላል የወንድማችን ታሪክ በረከትክ ይድረሰን እህታችን አቺም ቀሪዘመንሽ ይባረክ ይቅር ማለትሽ ደስ ይላል ወድሞቼ እናተም ተባረኩ ከዛ ከሀጥያት ሂይወት ወጥታቹ መምህር አተም ኑርልን ከነቤተሰብክ ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው እኛም ተለውጠን የምንለውጥ ያድርገን እኔም እሚቆርብበት ግዜ ነው የናፈቀኝ ለሁሉም እህትውንድሞቻችን በቤቱ ያፅናቸው ለወንድማችንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለት አሜን አሜን አሜን
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስራህ ድንቅ ነዉ የሚሳንህነገር የለም አባት ሆይ አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይተባረከ ይሁን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንዲህ ነው ተምሮ መቀየር ማለት በእግዚአብሔር ዋጋ አለው መምህራችን እድሜዬ ጤና ይስጥክ እረጅም እድሜዬ ይስጥክ አሚን ሁፍፍፍ እፃናትን አትከልክሏቸው ወደኔ ይምጡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሚን
@ምእራፍደምስ
@ምእራፍደምስ 3 жыл бұрын
መምህሬ ቃላት አጣሁ ፀጋው ደርቦ ደራርቦ ይስጥህ
@umsaif6623
@umsaif6623 3 жыл бұрын
መምህሬ የዘመናችን ሀዋርያ በጣም እናመሰግናለን ቃላት ያጥረኛል ብቻ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልኝ አሜን እህቶቼ ወድሞቼ ሼር አርጉ ሰው ይቃ እኛም እንቃ እቀርታ ተግባራዊ እናርግ
@workyworky409
@workyworky409 3 жыл бұрын
ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏 መምህር አተንም እማፍቅር ትጠብቅህ🙏👏💚💛❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
መ ምኽራችን መካሪያችን ተስፋ ስላሴ ቃለኽይወት ያሰማልን የሀገልግሎት ዘመንክ ቸሩ መድሀንያለም ይባርክልክ። ምን አይነት የተባረከ የእግዚአብሔርን ሰዉነዉ በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን። በፀሎትክ አስን ወድማችን ፈጣሪ አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ 🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 3 жыл бұрын
ምን አይነት ሰዉ ነዉ በናትህ።እንዲህም አይነት ሰዉ አለ እግዚአብሔር ይመሰገን
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
ክብር ለድግል ማርያም ልጅ እልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገነው ዋጋክ የአተን ሰወች በማይገባቸው ቦታ እየአሰማራክ ልጆችክን ወደ ፍቅርክ የምታቀርብ አምላክወይ ተመስገን ወድሜ ፀጋው ያብዛልክ ምንም የምለው የለም ለውላቹም ቀርው ዘመናቹው የተባረክ ይውን ቃለህውት ያሰማልን መምር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏❤️❤️
@ravimarakjar4657
@ravimarakjar4657 3 жыл бұрын
ይህንን ያደረገ የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@itayodose6116
@itayodose6116 3 жыл бұрын
Amen..amen..amen..kale..hiwet.yasemaln
@et1206
@et1206 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኔ በምትለቃቸው ትምህርቶች በጣም በጣም እጅግ በጣም ተለውጫለሁ በስደት ላይ ላለን ሰዎች በተለይ
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር የመሰገን ደንቀ ትምህር አብት ሁሌ እግዚአብሔር ሰራ አደሰ ይሰልቀሰል እመቤቴ ጠበቄት
@ብስራተገብረኤል
@ብስራተገብረኤል 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህራች እንኳን ሰላም መጣህ እስኪ ላዳምጥና እመለሳለሁ አምላከ እስራኤል ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን፫
@esayasisrael6740
@esayasisrael6740 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ተአምራቱም የማያልቅ ነው በዘመናችን ይህን ተአምራት ለአሰመን ጌታ ከብር ምስጋና ለሱ ይሁን
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 3 жыл бұрын
የምህርት አምላክ ሰላሙን ያብዛላት አንተነሰ የርዱ ሁሉ እኛንም ነዉ የርዱን በጣም ደስስስስይላል መምህርዬ አደህታችነ ያሉ መልካሞችን ያቆይልን
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር እንኳን ደህና መጣህልን❤🌹❤🌹❤🌹 መ ምህር እድሜህን ያርዝምልን ጸጋህን ያብዛልን አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ማረን ይቅር በለን እያወቅን በድፍረት የሰራነውን ይቅር በለን ተባረኪ ውድ እህታችን ያለው ይጨመረልለታል የሌለ ያለውን ይወሰድበታል ተባረኪ እህታችን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn 🙏
@ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
@ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር አምላክ የወንድማችን ፀጋዊና ፍቅሩን በሁላችን ላይ ያሳድረብን እህት ወንድሞቸ በፆሎት አስቡኝ ወለተ መስቀል ብላቹ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልልልልልልል
@zinabalaawa1638
@zinabalaawa1638 3 жыл бұрын
አሜን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እና
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 жыл бұрын
ኤፍታህ እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም ሂወት ይቀይርልን የድንግል ማርያም ልጅ ታሪክን ይቀየራል የተመሰገነ ይሁን
169ኛ C ፦ ገጠመኝ፦ የሆቴሉ ባለቤት ሹገር ማሚነትና 9 ወጣቶች ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:29:14
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
159ኛ ገጠመኝ ተገዳ መደፈሯ ያላስተማራት ህገወጥ ለባሽ ታሪክ( በመ/ር ተስፋዬ)
2:25:02
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 39 М.
99ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁ 2 ዓመት ከ 8 ወር ከቤት ሳይወጣ በመፀለዩ ምን አገኘ
1:50:33
248ኛ A ገጠመኝ ፦ በሚስቱ ገዳይ መተት የተሰቃየ አሳዛኝ አባትና
2:00:07
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 86 М.
96ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እመቤታችን የተገለጠችበት የሀብት ከፍታ መጨረሻ
1:13:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
31ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:23:18
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 68 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН