17.9 ሚሊዮን ብር ወደ ኪሳቸው ከአገርም ወጥተዋል - የኢሚግሬሽን ሂሳብ ኦዲት ስብሰባ - Reacting To Tikus Neger Videos And Mereja

  Рет қаралды 25,544

Tikus Neger

Tikus Neger

Күн бұрын

Пікірлер: 132
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Ай бұрын
ዜግነቴን መቀየሬ አሁን ገና ደስ አለኝ በጣም አልቅሼ ነበር ፓስፖርቴን ለጀርመን መንግስት ሳስረክብ በጣም ይረበሽ ነበር አይምሮዬ እኔ የቀየርኩበት ምክንያት በፈለኩ ግዜ ሌላ ሀገ ለመጎብኘት ነዉ አሁን ግን ይሄን ሳይ እንኳን ቀየርኩ ኢትዮጵያ ሀገሬን እግዚአብሔር ያስባት
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Ай бұрын
እንኑር አትኖሩም እንውጣ አትወጡም እና ምን እናድርግ??? ሳንፈልግ ተዋጊ ሃይሎችን ብንቀላቀል ይፈረድብናል ????
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@Tradeani
@Tradeani Ай бұрын
Nice one. Thank you Sir
@BerhaneSelassie
@BerhaneSelassie Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ; የትውልደ ኢትዮጵያዊ መኖያ ፍቃድ ኤክስፓየር ካደረገ ;ቅጣት በዶላር ነው የሚያስከፍሉት !!!
@Semubam
@Semubam Ай бұрын
መፍትሔው በቀበሌ ደረጃ ፓስፖርት ከመታወቂያ ጋር ቢሰጥ ጥሩ ነው። ተራ ሊሆን ይገባል ።
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@selamethio8557
@selamethio8557 Ай бұрын
እናመሰግናለን ትኩስ ነገር አሪፍ እይታ ነዉ።
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@flovebus
@flovebus Ай бұрын
አባባል ነዉ ምናልባት በሰማይ ሊሆን ይችላለል ዛሬ የተሻለ ህይወት ምድራችን ላይ የሚኖር ማነዉ ምንም አይሆኑም እሰኪ ሰለራሰህ ንገረን አተ ዛሬ ምትኖረዉ ህይወቴ የሰርቆት ገዘብ የለበትም ትላለህ ደክተር ወዳጄነህ አዱ ጣትህ ወደሰዉየዉ ሲያሳይ ሶሰቱ ወዳተ ያሳያል እሺ
@andud9200
@andud9200 Ай бұрын
አይግረማችሁ የግል ባንክ ዉስጥ ሲገባ የማን ይመስሏቹሀል ትልልቅ ሚኒስቴር ነን ባዬች አካዉንት ነዉ
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@viber907
@viber907 Ай бұрын
ከኤምባሲ ነው የሚጀምረው ውጪ ያሉትም እንግልቱ ብዙ ነው። ኤሎሄ!!!!
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j Ай бұрын
እንኑር አላስኖርም አሉን😢 በሰዉሀገር ስንኖር አላስኖር አሉን ያለፓስፖርት ወደማን እንጩህ እኔ ፓስታርቴ ጠፍቶብኝ 55 ሺብነዉ የከፈልኩት ለዛዉም አቆይተዉነዉ የመጣልኝ ደሀ መኖርአልቻለም ዘንድሮ በጦርነት በረሀብ በኑሮዉድነት የተበሳጨ ህዝባችን ደሞ በፓስፖርት ማሳደሻ ተጫወቱብን የስራቸዉንይስጣቸዉ ኢሜግርሽንዉስጥ እምትሰሩ😢😢😢😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@selamethio8557
@selamethio8557 Ай бұрын
ወይ የኢትዮጵያ ኢምግሽን! እያደር ጉድ ይሰማል አሉ። አሁን እንኳንም የሌላ አገር ፓስፖርት ወሰድኩ ነዉ ያልኩት ይህንን ስሰማ። ከ 20 አመት በላይ ዜግነቴን አልቀይርም ብዬ በኢትዮጵያ ፓስፖርት ነበር የኖርኩት አሁን ገና ሁለት አመት አልሆነኝም ከቀየርኩ እንደልብ ትራቭል ማድረግ እንድችል ብዬ ነዉ የቀየርኩት። ይህንን ጉዳቸዉን ስሰማ ግን እንኳንም ቀየርኩ ነዉ ያልኩት። ለማሳደስ ስፈልግ በትንሹ ስድስት ወር መጠበቄ አይቀርም ነበር። አይዟችሁ የአገሬ ሰዎች እግዚአብሔር ይፈርዳል። ይሔም ቀን ያልፋል።
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 Ай бұрын
እያረሩ መሳቅ ይሄኔ ነው 🤣🤣🤣ኧረ ምን ይሻላል ግን ኧረ አምላኬ ሀገሬን ፍትሀዊ መሪ ስጣት እኛም በስደት አንለቅ ከአረብና ከምራባውያን ግልምጫ አውጣን ጉሉ አሚን
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@Truth-zf1fh1
@Truth-zf1fh1 12 күн бұрын
ከየት እንደመጡ የማይታወቁ ወጠጤዎች በየቢሮው ተሰግስገው መከራችን በዛ። አይ የጨቅላው አመራር ዘመን!!!
@neba1034
@neba1034 Ай бұрын
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ 💝💝
@viber907
@viber907 Ай бұрын
Shame on our so called Parliament members😢
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 Ай бұрын
😂😂😂😂❤
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 Ай бұрын
አንድ ፓሰፓርት ለማደሰ 42 ሺ ብር ነዉ በእዉነት ወዴት እንደሚጮህ እንጃ ኢትዮጵያ ታሳዝናለች 🙏🙏🙏ፈጣሪ ይመልከት 💚💛❤
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@elaybright8884
@elaybright8884 Ай бұрын
Yes በየከተማው መሰጠት ያለበት ነገር ነው ማደናቆር ብቻ ነው መንግሥቱ የሚሰራው ሁሌም ማደደብ ከፍ ያለ መታወቂያ ነው በየቀበሌው ነው መሰጠት ያለበት ምድረ ደደብ የማትሰለጥኑ።።።
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@Dior768
@Dior768 Ай бұрын
❤❤❤❤
@WasihunNgus
@WasihunNgus Ай бұрын
የማይሰርቅ አይሾምም ቢሾሙም ይነሳሉ
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@yoditmussie6466
@yoditmussie6466 Ай бұрын
የምንቀባዉ ነዉ ወይስ ተቀብተን የምንታጠበዉ
@wakobiyyo4017
@wakobiyyo4017 Ай бұрын
በኢትዮጵያ ዉስጥ የዜግነት መብትህን የሚታጣዉ / የሚትገፈፈዉ/ የኢሚግሬሽንና የዜግነት መሥራያ ቤት ነዉ::
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@Keder-o6y
@Keder-o6y Ай бұрын
የፓስፖርት ነገር የኔ ባይ ያጣ የንግድ ድርጂት ነው
@haymanottekleselasie4967
@haymanottekleselasie4967 Ай бұрын
የኔስ አገር በሰማይ ነው
@haymanottekleselasie4967
@haymanottekleselasie4967 Ай бұрын
ጌታ ሆይ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
አሜን!
@mekonnen74
@mekonnen74 Ай бұрын
በ ኢንተግፖል ማስፈለግ ነው!!!
@askme7620
@askme7620 Ай бұрын
ኢሚግሬሽን ብቻ ሳይሆን ሀገሪቷ ላይ ከክ/ከተማ አንስቶ እስከ ባንኮችና ሆስፒታሎች... አሰራራቸው ደምን የሚያፈላና በመገረም መሳቅ ላይ የተደረሰበት ጊዜ ላይ ነው ህዝቡ ያለው ።
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@mekonnen74
@mekonnen74 Ай бұрын
በዚህ ላይ ጉቦ እየጠየቁ የሰውን ገንዘብ በግላጭ አምጡ ይላሉ ኢሚግሬሽን እና አየርመንገዱ ቆሽሽዋል
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
በእውነት፡ የፓስፖርቱ፡ ዋጋ፡ ያስፈራል! ምናልባት፡ ምዕራባውያን፡ ስደተኛ፡ እንዳይመጣ፡ ከፍተኛ፡ ጫና፡ ሳያደረጉ፡ አይቀሩም! ጣሊያን፡ ወደ፡ ሩሜንያ፥ እንግሊዝ፡ ወደ፡ አፍሪካ፡ ከፍላቸው፡ ማሻገር፡ ጀምራ፤ ፓርላማ፡ ጭቅጭቅ!
@NemaMehmed-rd4ly
@NemaMehmed-rd4ly Ай бұрын
አረ የኔ አልመጣ ብሎኛል ያአላህ
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@Amdo.m
@Amdo.m Ай бұрын
ዉይ አገሬ ኢትዮጵያ; በጣም ያሳዝናል ዶክተር አብይ ትዝ ይለኛል ወዴ ሲልጣ ስመጣ ሌብነት ጉቦ አጣፋላሁ ብሎ ነበረ ምን ያጣፋል ሌብነትን እንዴ ጤፋ ዛሪ እንጂ ከሰድት ኢት ጠቅልለን እናገባለን እያለን አገሩ እዚህ ደረጃ መድረሳዋ በጣም ያሳዝናል😢😢
@flovebus
@flovebus Ай бұрын
እነተ ፋራ ናችሁ ሰልጣን ያለው ሰዉ ተዲያ ገዘብ ኬት ይግኝ እንጫወት ከሆነ ደሰ ይላለል ታዲያ የሰልጣን ጥቅሙ ምን ይመሰላችኃል
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@solomonbelay3273
@solomonbelay3273 Ай бұрын
እኔ የአሜሪካን ፖስፖርት በሳምን ቤቴ መጣልኝ ያለ ቪዛ ከ100 ሀገር በላይ የምጓዝበት ያሳፍራል የሀገሬ ነገር። የ 100 ዓመት ታሪክ ያላት ግን ዛሬም ወደዋላ ያሳፍራል
@CHERKE_JEMA5575
@CHERKE_JEMA5575 Ай бұрын
የዘር ሰይጣን ከኢትዮጵያ ካልወጣ never progress
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 Ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድም ፓሰፖርትማ ለማንምንም ረደተኛ ተቸብችቧል እሱ ተከድኖ ይብሰል ዜግነትን የሚያህል ለማንም መሰጠት ነገ ዋጋ ያሰከፍላል አሁንም አይቸኙ ኢትዮጵያን ለማተራመሰ ያየነዉን ነዉ የምናወራዉ
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@gistech8777
@gistech8777 Ай бұрын
where is the full video?
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
ፋና እና ኢቲቪ
@ja-ge6498
@ja-ge6498 Ай бұрын
ሁሉም የመንግስት መስሪያ ቤት ቢፈተሽ ያው ነው ዝርፍያ ህዝብ ማጎሳቆል ያለ አግባብ ቅጣት ....ተነግሮ አያልቅም አይ መበልፀግ ማለት
@solomona8102
@solomona8102 Ай бұрын
በህዝብ ገንዘብ መረጃጃ መህበር አድርገው አረፉት አደል ።
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Ай бұрын
PASSPORT NA DOLLAR MN AGENAGNACHEW ? LE ENGLZAWI NEW ?
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖🙏🙏🙏
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
እኔ፡ ያለሁበት፡ አገር፡ በፓርላማ፡ ትልቅ፡ ጭቅጭቅ፡ ገዢውን፡ ፓርቲ፡ በጥያቄ፡ እያፋጠጡ፡ ነው! ስደተኛን/ለትምህርት የመጡትን/በድንበር፡ የሚሻገሩትን፡ አባርልን! ቤት፥ ኑሮን፡ አስወደዱብን!
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
እናመሰግናለን!
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Ай бұрын
IN ETHIOPIA NO JUSTICE PASSPORT EXPENSIVE LIFE IS CHEAP.
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@haset07
@haset07 Ай бұрын
berta harife nw
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@berhanuteka6216
@berhanuteka6216 Ай бұрын
shame. what am i puzzled is that always we are unfortunately hearing story of corrpted officials. Dear parliament members (the law makers) how long do you hear such undettered officials behavior?
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@ate410
@ate410 Ай бұрын
ine gin be tolo maletim be 3 wor wust be 600 birr bicha new yawotahut be 2015. sewu ke achiberbare betenekek inji i thank ICS
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
በመጨረሻው፡ ዘመን፤ የአምልኮት፡ መልክ፡ አላቸው፥ ኃይሉን፡ ክደዋል፤ ከነዚህ፡ ራቅ! ገንዘብ፡ የሚወዱ፥ ትዕቢት፥ ትምክት፥ ተሳዳቢ፥ ቅድስና፡ የሌላቸው፥ ወላጆችን፡ የማይሰሙ!!!
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ገጣሚ ! ፓስፖርት ተብዬ ለ 2 ሰው 40 ሺህ ላኪ ብለውኝ እንደምንም አግኝቼ ሰጠሁ አና ነት አለ ስል መልሱ አሁን የምታወሩኝ ነው የለም ነው የምትሉኝ እንዴዴዴዴዴዴዴዴዴዴዴዴዴዴዴዴ !!!!!!!!
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
መስመትና፡ መረጋገጥ፡ ይለያል! አንድ፡ ፈረንሳዊ፡ ቱሪስት፤ በጣም፡ አሳፋሪ፡ ማጉላላትና፡ በዱላ፡ ድብድብ፡ አይቶ፡ ኋላ፡ ቀሮች፡ ብሎ፡ በዩቱብ፡ ለቆቷል!
@kadijabintdaji8310
@kadijabintdaji8310 Ай бұрын
ፓስፖርትአምስትሺገባሲባልነጋዴደግሞየሚግሪሽንእግርተከተለእናሀገርየሚመረተውንምርት ደብል አደከረገው ከማን አንሼ ወይ ሀገሪፈተናሽ በዛ
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@SmartTube-dp6mf
@SmartTube-dp6mf Ай бұрын
Daniel where were you when 3rd party loaded us from 3000 to 15,000 birr? I can say so many things but better to leave it
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@Hana-uw4jl
@Hana-uw4jl Ай бұрын
አጀንዳ ነው ንቁ
@HamzaYoussouf-ow8uv
@HamzaYoussouf-ow8uv Ай бұрын
እናተ የምደክሙት አገር ያለን መስሏችሁ ነዉ አገር የለንም ነዉ እኔ እምለዉ
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@limenewejigu2070
@limenewejigu2070 Ай бұрын
ኣይነበብ በሁለት ሃሳብ ኣስተያየት ልስጥ የሕዝብ ተወካይ ነኝ ያለችው ሰው ያልተከበርሽው ስላልሆንሽ ነው ሁለተኛ የህፃኑ ንግር ምሳሌ የኛ ሃገር መንግስትን ይመለከታል
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@gogofa2675
@gogofa2675 Ай бұрын
የሀገርቱ የሙስና ደረጃ fana television ላይ የምትሰማው ጭው የምያረግ ነው የመንግሥት መሥሪያ በቶች ሆስፒታል ዩንበርስቲ ስንቱ ይቆጠር ወንድሜ ጦርሜዳ አርገውታል 'ዛሬ በልተህ ዛሬ ሙቱ 'አይነት በልተው ለህዘብ ሰላምን ቢሰጡ
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@AkmalAkmal-e6p
@AkmalAkmal-e6p Ай бұрын
መንግስት የለም
@sm-vj2rp
@sm-vj2rp Ай бұрын
ኢኒባሲዎች እሯሱ ተባባሪ ነው 250$/385$ እያስከፍሉ
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@ShemaShema-pj6vs
@ShemaShema-pj6vs Ай бұрын
ገቢዎች በተለይ ኦሮሚያ አዳማ
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Ай бұрын
የፓስፖርት ችግር በምንም አይፈታም ከድሮም እንደዚ ነው ችጉሩ የሚፈታው በጾሎት ነው ኢትዮጵያ ጡሩ መሪ ይስጣት🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@gogofa2675
@gogofa2675 Ай бұрын
አሜን
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@AberashWol
@AberashWol Ай бұрын
ያንቺ ጥሩ መሪ ምን አይነት ነዉ በፀሎት የተገኘውን መሪ ገፍተህ ሽ
@GuroDiki1969
@GuroDiki1969 Ай бұрын
ስለመሪ አታውሩ፡፡ ከኢትዮጵያ እንጂ ከኤርትራ ምንም አይገኝም፡፡
@esmaelahmed5850
@esmaelahmed5850 Ай бұрын
እንደኔ ከሆነ ቻናሉ እራሱ ትክክለኛ ነገር እያሳየ እና እያዋዛ በእያንዳንዱ ነገር ላይ በጥቃቅኗም መንግስትን (አብይ)ሳይሉ ግን እሱን ኢላማ ሚያደርጉ ሰዎችን ማሳያ በማድረግ የሚንቀሳቀስ ሳይለንት ባንዳ ነው በትራፊክም በስኳርም በሁሉም መንግስት አይ ባንዳ። ደስ ሚለኝ ወያኔም ሆነ መሰሎቹ ደግመው አይመጡም አትልፋ
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
ዋው!
@viber907
@viber907 Ай бұрын
በስነስርአት ስራችሁን ስሩ። ቀጠሮ ስጡ ሁላችንም ያለ አስቸኳይ ሳይሆን ፓስፖርት ማግኘት መብታኝን ነው።የለ ያለ ብሎ ዋጋ መጨመር አያስፈልግም::
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@SingtanDini
@SingtanDini Ай бұрын
100,000,000.00 birr to be transferred to he bank account, let us know which bank to deposit
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
ባንድ፡ ፊት፡ ሳስበው፡ ቱሪስት፡ መ/ቤት፡ ገንዘቡ፡ ገንዘብ፡ ሚ/ር፡ ካስገባ፡ ለስራ፡ ሲፈለግ፡ ቢሮክራሲ፡ ከበዛበት፡ እራስን፡ በራስ፡ ማስተዳደር! (ለሰራተኛ፡ እድር)
@hannaraimondi8431
@hannaraimondi8431 Ай бұрын
ማፈሪያ
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 Ай бұрын
ስዩም ተሾመ አንተ የደገፍከው መንግስት ነው ይሄን የሚያረገው ወግ ያሳየን ወያኔ ነበር ፓስፖርት በመስጠት አሁን ቻለው ኮተት
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@zizi-y1f
@zizi-y1f Ай бұрын
መንግስት. አውቆ ነው እንዱዘርፍ. የሚያደርጋቸው
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@tirhasgmichael9517
@tirhasgmichael9517 Ай бұрын
ድሮማ ፓስፖርት በ3 ቀን ውስፕ የሚደርስ 300 ብር ብቻ ነበር ገባችሁ
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለው!🙏🙏🙏
@yisakfitamo
@yisakfitamo 7 күн бұрын
Beliloch hgeroch passport telaminew new ymesaxew lethiopa xeru mare yalame
@Zenash-zq8ou
@Zenash-zq8ou Ай бұрын
ለእኝ መፍቴ መንግት ብቻ ስይሆን እራስችን ነን የማያስፈልግ ኤክስትራ የሆነ ገንዘብ ለምን ይከላሉ ስለዚህ እራስችን ነን ህግ ይርምንፈርስው
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 Ай бұрын
አይ ስዩሜ ወርደህ ወርደህ የመንግሥት ጭራ ሆንክ ዋናው ይሁሉ ውጥቅጥ የሚታየው ከላይ ነው ብልሽቱ ስዩም ከላይ ነው
@Feleke-d2f
@Feleke-d2f Ай бұрын
የወረደ ጫታም ነው።
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@kemalmohammed9587
@kemalmohammed9587 Ай бұрын
የሚከታተላችሁ እኮ የአንድ እምነት ተከታይ ብቻ አይደለም ስለዝህ የአንድን እምነት ብቻ ማስታወቂያ የምትለቁትየሌላ እምነት ተከታዮች Unsubscrib እያደረግን መውጣት አለብን
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
እምትገነባው ነገር ካለ ና!
ድንግል ነሸ😱 ያልጠበኩት ጥያቄ
21:21
Helu Tube
Рет қаралды 82 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
EMS በጀነራሉ ጉዳይ የፋኖ ምላሽ Jan 2025
14:02
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 6 М.
Liya vs Gigikiya 🫣
5:44
Habesha_drama
Рет қаралды 18 М.