KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የ 12 ዓመቷ ልጅ በአንዲት ቃል ቤተሰቧንና ጎረቤቶቿን ወደመንፈሳዊነት ስትቀይር ምን ፈተና ገጠማት
1:08:03
16ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ባሎችን በድግምት የምታፈዝ ፤ከገጠር እስከከተማ ፤የዝሙት አዳሪነት ፤ከ 8ቱ እህትማማቾች የአንዷ
1:15:36
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
17ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ቤተክርስቲያን ውስጥ እያለቀሰች ያገኛትን ልጅ አፅናንቶ ምን ቢያደርጋት ጥሩ ነው
Рет қаралды 74,610
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 269 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 719
@annahanna8932
2 ай бұрын
❤🎤መምህርዬ እና ተማሪዎቹ❤️❤️💒💒ሳይገባን በቸርነቱ በምህረቱ እየጠበቀ ለሚያኖረን ለአለሙ ቤዛ ለቸሩ መድኃኔዓለም አመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤️❤️
@degemuberorecgabczmbchknv9484
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@EdenTesfaye-qx3xz
2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን።
@muha72
2 ай бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@HanaMesfin-cr5pw
2 ай бұрын
Enekan abero aderesen
@kidankidankidankidan7031
2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@Rahelkurabachew-ql9le
2 ай бұрын
እንኩዋን ለጌታችን ለመዳኒታችን አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ መምህርዬ እንኩዋን ደህና መጣህ የእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤
@adiniguse4615
2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን🎉🎉🎉
@Yemaryam21Yemaryam21
2 ай бұрын
Amen enkan abro aderesen ❤❤
@abebaembiale3452
2 ай бұрын
አሜን
@amichieprouderi2208
2 ай бұрын
Amem amen amen equan abiro adersesen 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@NitsuhGetachewu
2 ай бұрын
በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል ክብርህም በምድር ይነገራል ዘመን የሚዋጅ አለህ ምሰጋና መደሀኒያለም ሰምህ ገናና መድሀኒያለም ስምህ ገናና❤❤❤❤
@firehiwot2197
2 ай бұрын
ፅዳለ ማርያምን በፅሎት አስቡኝ
@AbrahamTaspo
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሺ አሜን
@ConfusedGreyElephant-vt5jo
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@ኣቤየተዋህዶልጅ
2 ай бұрын
ይሄ ገጠመኝ ከስማሁ በኃላ ተስፋዬ ለመለመ❤ እኔ ቤተስቦቼ እንዴት ላድናቸው እያልኩ ጨነቆኝ ነበር።የወንድማችን እና የእናቱ ጸሎት የሰማ እግዚአብሔር እኔም ይስማኛል አንድ ቀን ቤተሰቦቼ ያድንልኛል😢።
@abrahamtegegnye7221
2 ай бұрын
ከምን ያድናቸዋለሁ
@surafelfikadu4331
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ በርታ ... 💚💛❤🙏
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
2 ай бұрын
በስመአብ የሚገርም ገጠኝ ነው ማርያምን ወንድማችን ጀግና ነህ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ጠቋርን ያበረከከ እግዚአብሔር የመስገን ሴቷ ልጅ እድለኛ ኔሽ እንዲህ ያለ ጠንካራ ቤተሰብ ስላገኜሽ ከእናንተ ብዙ ነገር ተማርኩኝ
@fikirtedesalegn4657
2 ай бұрын
እባክሽ እህቴ መምህርን ከዚህ አስከ እዚህ ወር የተወለዳችሁ የሚለውን ኮኮብ አቆጣጠር ያስተምረን ንገሪው ተቃራኒ ሁኑ ስላለ በደንብ ያስተምረን
@fikirtedesalegn4657
2 ай бұрын
እባክሽ እህቴ መልሽልኝ
@meheret6030
2 ай бұрын
@@fikirtedesalegn4657 ምን ለማለት ነው የፈለግሽው እህቴ
@meheret6030
2 ай бұрын
@@fikirtedesalegn4657እናት ኮከብ ቆጠራ ምን ብሎ ያስተምራል
@mahletmesfin3881
2 ай бұрын
@@fikirtedesalegn4657ግዴታ አደለም
@sun.love8575
2 ай бұрын
እንኩዋን ለ ጌታችን ለምድኃኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ መድኃንያለም ክርስቶስ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ተስፋ ሥላሴን ከነበተሰቦቹ መድኃንያለም ይጠብቃቸው ዛሬም የማስቀደስና ታቦት አውጥቶ ይ መድኃንያለም በዓል የማክበር ፋንታ መምህራኞቻችን ስዘለዝሉ ነው የዋሉት በጣም ያሳፍራል እባካችሁ በፀሎት አስቡዋቸው
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
2 ай бұрын
ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም አሜን በእውነት አባ እንኳን በደህና መጣክ ❤
@gheryewedimesfun5098
2 ай бұрын
በየቀኑ የምትመግበን የምእመናን ተአምረኛ ታሪክ፡በፍፁም ድንቅ ነው መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ።
@DanielNegusse-f2k
2 ай бұрын
ጠቋር ተመግበህ 😂😂😂
@gheryewedimesfun5098
2 ай бұрын
@DanielNegusse-f2k ስለ ራሱ የሚያስብ መዳን የሚፈልግ ቢኖር ይህን የመምህር ተስፋይ ትምህርት በየቀኑ እንደ ምግቡ ብመገቦ ለራሱ ተጠቃሚ ይሆናል።
@DanielNegusse-f2k
2 ай бұрын
@@gheryewedimesfun5098 አጋንት አጋንት ስለ አጋንት ሲወራለት ደስ ይለዋል ነቃ በል አጋንትን አዳምጠክ ክርስቶስን አውቃለሁ ማለት ነውረኝነት ሀጥያትም ነው ብርሀን ከጨለማ ምንም ህብረት የለውም
@DanielNegusse-f2k
2 ай бұрын
@@gheryewedimesfun5098 መዳን በክርስቶስ እንጂ አጋንትን የተስፋዬ ተረተረትን በማዳመጥ አይደለም ። ገጠመኝ እያለ ያደነዝዘሀል
@DanielNegusse-f2k
2 ай бұрын
@@gheryewedimesfun5098 ተስፋዬን ባዳመጥክ ቁጥር ክርስቶስን እየተሳደብክ ነው ። ይሔን ለማወቅ ነቃ በል አስተውል ተስፋዬ ከጰንጤዎችም የከፋ ነው
@kiflegebrezgabher2090
2 ай бұрын
ይገርማል መምህራች እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ኣንተም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
2 ай бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደና መጣህልን የህይወት ገጠመኝ ክፍል 17ኛ ደረስን እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ሆይ ይህን ገጠመኝ እንዳደምጥ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሐለሁ 🙏የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን🙏
@mamamin3122
2 ай бұрын
አንድ ቀን የኛንም ታሪክ አምላክ ቀይሮ ለመምህር ተከታዬች ቀርቦ ብዙ ሰወች ምንማርበት ይሁንልኝ
@WalelgnAshebr-o2j
Ай бұрын
ሰላም መምህር የምር ይሄ ታሪክ ብዙ ነገሩ ከኔጋር ይመሳሰላል አንድ ቀን እኔም እንደወንድሜ በርትቼ አሸንፌ አንድ ቀን ትተርከው ይሆናል በፀሎታቹ አስብኝ ሀይለ ገብርኤል መምህር ነፍ አመት ኑርልኝ
@weletiEyesuss
2 ай бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤
@sarasara-cu8rs
Ай бұрын
መምህር ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
@jonataerko1680
2 ай бұрын
መታደል ነው እድለኛ ነች እንደዚህ አይነት የተባረከ ወደ እውነተኛ መንገድ ለማድረሰ አድኖ ቤተሰቡን ሁላ የለወጠ በሱ አድሮ ቅዱሰ እሩፋኤል የኛንም ህይወት ይቀይረው እግዚአብሔርን ታመሰግን መዳኛዋን የህይወት አጋር ሰለሰጣት ሁሌም የምፀልየው ፀሎት በሀይማኖት የሚያበረታኝ ወደ መልካም መዳን መንገድ የሚመራኝን ነውና ለሶ የደረሰ ቅድሰ እሩፋኤል ለኛም ይድረሰልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ላንተም ተባረክ 🙏❤
@salamsalam6498
2 ай бұрын
እዉነትነዉ መታደልነዉ
@yilma4711
2 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ጠፋህብን እኮ መምህር እግዚአብሔር የተስፋሥላሴን ቤተሰብ ይጠብቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EdenTesfaye-qx3xz
2 ай бұрын
እንኳን ለ አለሙ ንጉስ ለ ቸሩ መድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
@WoldeyesusTadele
2 ай бұрын
እንኳን ለመደአኒአለም አመታዊ በዓል አደረሰ መምህር
@EmebetTelahun
2 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘንመኖን ይባርክ ልን አሜን የወድማችን ብርክት ለኛምይድስ አሜን❤❤❤❤❤❤
@fairoozfairooz3607
2 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን አብሮ አደረሰን መምህር የህይወት ገጠመኝ እጆግ አስተማሪ ነው ይገርማል ተሥፋ ስላሴ መድኃኒዓለም 🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️ ይጠብቅልን ከነመላ ቤተሰብህ አንተን በማወቃችን ነፍሳችን ሐሴት ታደርጋለች ጎዶልያስ
@abc12452
2 ай бұрын
በስመዓብ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ በጣም ተስፋ እንዲኖረኝ አድርጓል ከእግዚአብሔር ጋር ከሆንን የማይቀየር የለም ብቻ ትዕግሥት ያስፈልጋል እርሱ ይርዳን
@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
2 ай бұрын
መምህራችን ምኞትህን መዳኒ አለም ያሳካልህ የምነቸለዉን እንረዳሀለን ❤❤❤ጨረሰኩ ዉይ ደስ እያለኝ አዳመጥኩት ልብ አንጠልጣይ ነዉ ትርሲተ ወልድ እዉነተኛ አዳም አጊተሻል😂 የምር በጣም ነዉ ደስ ሚለዉ የማዘር አክሽን አስቆኛል ድሮ እንደምትጠቀልለኝ አሁን የለም አሉ ሳላያቸዉ ተመቹኝ የልጁ እናትም በጸሎቶ ያስቡኝ ሲቆርቡ ወለተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ እነ ቅመም በርቱ እኔ ትምርቱን እሰማለሁ ግን ተግባር ላይ ወደቀ አደለሁም 😢😢😢😢መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቀህ ከነ ቤተሰቦችህ ❤አሜን አሜን አሜን
@BrktiGebregiorgis
2 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር ❤እንኳን ለመድሀኒአለም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን❤ መድሀኒአለም አንተንና ቤተሰብህን ይጠብቅልን ❤
@Yemaryam21Yemaryam21
2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለመድሀኒያለም አመታዊ ክብረ በዓል መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤❤
@ተመስገንG
2 ай бұрын
አሜን ❤❤❤ አሜን ❤❤❤ አሜን አሜን ❤❤❤
@Serkalemtube-n8x
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እንደወንድማችን ያሉትን ሰወች ያብዛልን ትሪስተ ወለድ እድለኛ ነሽ የራስሽንም የቤተሰቦችሽንም ህይወት በወንድማችንና በእናቱ ፆሎት እና ልመና ዳናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የእናንተን ታሪክ የቀየረ ቅዱስ ሩፋኤል እኛን ያድነን እግዚአብሔር የጠቋር ና ደፍተራን ከምድር ያጥፋልን
@የማርያምልጅ-ኈ2ኰ
2 ай бұрын
እንኮን ለቸሩ መድሀንያለም አመታዊ በአል አደረሳችው መምህርዬ የልኡል እግዚአብሔር ቸርነቱ ምንም አያልቅም
@BizuayehuAndisa
2 ай бұрын
እግዚሐብሄር ይመስገን መምህርዬ እኳን ለአባታችን ለመዳኒአለም አመታዊ በአል አደረሳቹ አደረሰን ክብር ምስጋና ይሁን ለመዳኒአለም
@tewahdohaymanotee
2 ай бұрын
የሚገርም ገጠመኝ ነው በትክክል እኔም ራሴን ያገኘሁበት ትምህርት ነው። መምህር እባክህ በፀሎት አስበው ትርሲተ ሚካኤል ነኝ። ቱሉዲምቱ አለምባንክ አካባቢ ያላችሁ የመምህር ተማሪዎች እባካችሁ እንገናኝ እና ልምድ እንለዋወጥ። እኔ ብቻዬን ቤት የምውል እህታችሁ ነኝ እስኪ አበርቱኝ ፀልዩልኝ ከልጄና ከባለቤቴ ጋር ሰላም የለንም ሰሞኑን በልጃችን ምክንያት ነው የምንጋጨው ብዙ ጊዜ። መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን።
@YordanosAshebir-m1s
Ай бұрын
እህቴ አይዞሽ በፀሎት በርቺ ቤት መዋልሽ ጥሩ አጋጣሚ ነዉ ፀሎት ቤት አዘጋጂ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@fah5400
2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@6Tgcy
2 ай бұрын
በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ወንድማችን ረሳይ ንመርመር ተማህሩኩ ከእንተ በጣም ጎበዝ ነህ 🎉
@TsiSami-bt5tc
2 ай бұрын
አሜን
@SolomonYazew-po9nw
2 ай бұрын
በጣም በተመስጦ ያዳመጥኩት ገጠመኝ የታርኩ ባለቤት እና ቤተሰቦቹ እግዚአብሄር አምላክ ለመንግስቱ ያብቃችሁ አሜን
@ديمواثيوبيه
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@TeweldeTsegaye
2 ай бұрын
አንደበትህን አልሰለቸውም ገጠመኝህን ጥሪ ላድርገው እንዴ 😂😂😂 መምህር ሺ ዓመት ኑርልን እንወድሀለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@Misrach-o1i
Ай бұрын
😂😂ወይ ጉድ አሳቅሽኝ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥክ ❤
@HanaaFikiruu
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@burutayhlola5228
2 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬዬ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏በጣም እናመሰግናለን በጣም ጡሩ አስታመር 🙏🙏🙏
@EeEe-sw9kl
2 ай бұрын
የዛሬስ ይለያል እግዚአብሔር ይመስገን ዝመንህን ይባረክ መምህር ተስፋይ❤❤❤🎉🎉🎉
@janetareda2577
2 ай бұрын
አንኩን ለአባታቸን ለመደሀኒታቸነ ለመደአኒአለም አመታዊ ከብረ በሀል አደረሳቸዉ❤❤❤❤
@HelenGebremeskel-l3o
2 ай бұрын
አሰይ መምህር አድሜ ና ጤና ይስጥህ የስንት ቤተሰብ ኮተት አየጣልክ ያልህ በአውነት ። በጣም ነው ምወድህ በርታ ኣሁንም
@muha72
2 ай бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
@ZahraIbrahim-z5d
2 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ኣሜን የኣማኑኤል እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን❤❤❤
@FjdjxhhNxj-we2bj
2 ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@ነፃነትየድንግልልጅ
2 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የመምህር ግርማ ፍሬ ነህ የህይወትን ታሪክ ሰምተህን ከአጋንንት አላቀህ ለቅዱስ ቁርባን አብቅተህ እንደገና ታሪኩን ለእኛ ማቅረብህ ድንቅ ነው ለእኛ ለምናዳምጠው በጣም ቀላል ነው አሁንም እግዚአብሄር ፀጋውን ይጨምርልህ
@Aleni16276
2 ай бұрын
ኣሜን በጸሎት ማሰብ ኣለብን እህቴ ለመምህር ከነቤተሰቡ ።
@smalhaft3935
2 ай бұрын
ኣሜን አህቴ
@ነፃነትየድንግልልጅ
2 ай бұрын
@@Aleni16276 እውነት ነው🙏
@tarikwakebedde1441
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@NetsanetEyu
2 ай бұрын
😊😅😮😢🎉😂❤
@ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
2 ай бұрын
ጀግና እናትና ልጅ😊 ይህ ሁሉ ቤተሠብ ማዳን በእግዚአብሔር ዘንድ አክሊል ያሰጣል እግዚአብሔር ዘራቹህ ያብዛው🙏🙏🙏
@NatanNati-g8w
2 ай бұрын
አሜን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት ጠንካራ ልጅ ስላገኘሽ በእውነት እድለኛ ነሽ ❤❤❤ እግዚብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ቅዱስ ሩፋኤል ለኛም ይድረስልን።
@tsigredaassfa5425
2 ай бұрын
የኔንም ህይወት የቤቴሰቤንም ህይወት ቅዱስ እሩፋኤል ይቀይርልኝ
@HabtamAj
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት 🤲🤲🤲
@elsyhaddad2656
2 ай бұрын
በፀሎት አስቡን አስካለ ማርያም ገብረ እግዚአብሔር
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
2 ай бұрын
የኔ አባት የኔ መምህር ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቸሩ መድሃኒአም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳቹ መምህረ በክርስቶስ ፍቅር እወድሃለው በርታልኝ በአንተ ገጠመኝ ብዙ ሰው እየተለወጠ ነው እኔ ምስክር ኔኝ❤
@Sara-19_21_7
2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን ❤አንተን ማግኘት እፈልጋለሁ በህይወቴ የተፈጠረ ለሰውም እሚያስተምር ከጨለማ ወደብርሀን እግዚአብሔር እንዲት እንዳወጣኝ በዚህ 5 አመት ውስጥ የተደረግልኝን ባንተ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ መምህርዬ🎉
@እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤እውነት❤❤❤
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
2 ай бұрын
እውነትም እግዚአብሔር ፀጋ ሊሰጥ ሲል በመከራ ተጠቅልሎ ነው መጨረሻው ያማረ የሰመረ ይሆናል ሆነም ጌታ ሆይ ለዚህ እኮነው ልቤን ክፈትልኝና አብቤ ላፍራ እምልህ ጌታ ሆይ ስማኝና አንድ ፍሬ ላፍራ እንደ ወንድማችን አየ መታደል የመምህር ተማሪ መሆንእኮ ወንድማችን አይደለም የሚስትህን ቤተሰብና እንደ መምህር ተስፋየ ቅዱስ ሩፋኤል ድፍረቱን እውቀቱን ፀጋውን ጥበብን የዋህነትን ቅነትን ሰጥቶህ ህዝብን እምታስተምር ሁን ትሆናለህም አምናለሁ እዴታለ ልብ ንፅህና ትግስት እዳለህ በተግባር አሳየህን ፍፃሜህ ይመር በመንፈሳውይ ቅናት ስምቸ ቀንቸ ጨረስሁት በስመ አብ
@tejnesh5645
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን በእዉነት በዚህ ገጠመኝ የራሴን ፀበይ አገኘዉ
@እህተገብረኤል
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@HabtamAj
Ай бұрын
እስከ በማርያም በጸሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ከእነ ቤተሰቢ🤲
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
2 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የህይወት ገጠመኝ 17ኛ ደረስን 🎉❤ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ
@henimak2727
2 ай бұрын
የሚገርም ነው ምእመነ እንዲህ ሲቀየር አባቶቻችን ያሾፍሉ እኛንም እንደነሱ በርትተን ቤተሰቦቻችንን ለመርዳት ያብቃን መምህር በደብ ፍሪ እፍርተሀል በርታ እመቤቴ ትጠብቅህ🎉🎉
@samersaaa3577
2 ай бұрын
አሜን🙏 1:26 አሜንአሜን🙏🙏
@AbrahamTaspo
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ጣቆርን ይርገጥልን እቅዱ ይፍረስ የተጣለ ይሁን አሜን
@Amerh-v1j
23 күн бұрын
Amen amen amen
@MarreyMARREY-r2f
2 ай бұрын
የኛ እንቁ እንኳን በስላም መጣህልን ዛሬ መዳም የለችም እያየሁህ ልስማው ተመስገን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ልዩ ስውድህ ልጆቹሁም እድሜከጤና ጋር ይስጥልኝ
@helenahmed1868
2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እኛንም እንዲረዱን ቅዱሳን መላዕክትን ቅዱስ አባታችን ይላክልን❤❤
@AlsiDemsew
2 ай бұрын
መምህሬ እንኳን ድህና መጣህልን✝️✝️✝️🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏
@Tsigekassahawwiikassa
2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BettyGeorge-ud8zu
2 ай бұрын
Ebakachu ye memher tesfay bero adersha negerugen
@hanaezzet4490
2 ай бұрын
የቅዱስ ሩፋኤል አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@TsedeneiaHailu
2 ай бұрын
ይገርማል የልጅቷ ፀባይ ከኔ ጋር ተመሳሳይ ነው ❤❤❤
@TsigaSelama
2 ай бұрын
እኔም ቁጭ የስዋን ፀባይ ኣለኝ እሷን የቀየረ ቅድስ እዚብሔር እኛም ይቀይረን
@TsedeneiaHailu
2 ай бұрын
@@TsigaSelama አሜን አሜን አሜንንንን😍እማ
@kidankidankidankidan7031
2 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናቸው መምህር አንተንም የልፋትህን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ ጸጋውን ያብዛልህ አሜን
@ኤፍታህበለኝጌታሆይ
2 ай бұрын
መምህር እንኳን በስላም መጣህ እንኳን አመታዊ ክብር በዓል መድኃኔዓለም አደረሳችሁ አደረስን ❤❤❤ አፈፈፈ የኔ ህይወት መቻ ነው የሚቀየረው አሁንስ ሰለቸን 😢 መስማት ብቻ 😢😢😢
@እግዚኦተሰሐለነ
2 ай бұрын
ሰማይና ምድርን በቸርነቱ የዘረጋ ልኡል እምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ይህንን ቤተሰብ በምህረቱ የጎበኘ አምላክ ይክበር ይመስገን ወንድማችን ለዚህ ቤተሰብ መዳን ምክንያት የሆንከው ተባረክ። የቅምጦቹንም ልጆች በጸሎት አግዟቸው የደህንነትን መንገድ እንዲያገኙ እርዷቸው።
@ሀናሀይለገብርኤልየቅዱስሚ
2 ай бұрын
ታድላለኝ ልጅቷ ከነ ድክመቷ የወደዳት የሚረዳት ማግኘቷ ከምንም በላይ ወደ እግዚአብሔር የሚቀርባት በማግኘቷ እንደ እኔ እጮኛ ለሌለን እንደዚህ አይነት እጮኛ ይስጠን ለንስሀ ለቅዱስ ቁርባን የሚያበቃ አብረን የምንፀልይ የምንገድ የምንፃም ሰው ይስጠን
@MisganaIdosa
9 күн бұрын
አሜን በምክንያት ያገናኟል ምሳነው የለሁም እህቴ
@MesertNugse
2 ай бұрын
አሜን በእውነቱ መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን የእርሱን ትምርት ተመስጠን ነው የምንሰማው❤❤❤ በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mussiealemayohu4972
2 ай бұрын
እግዚአብሔር እውነት ሲመርጥህ ካንተም አልፎ ለሌሎችም ትተርፍለህ ቅድስ ሩፍኤል የኔንም ባለቤት ቀይረህልኝ የኔን ስንፍናዬን አስወግዶ ለቅድስ ቁርባን ያብቃን እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው
@Tsi541
2 ай бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ ይላል በእመቤቴ እንኳን የኔ ቅዱስ ሩፋኤል እረዳቸው የኛንም ፍፃሜ ያሳምርልን❤👐👐👐
@ጎዶልያስ-567
2 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ይገርማል አስተዋይ ልብን ይስጠን
@ArsemaEnate-1219
2 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለአለሙ ቤዛ ለቸሩ መድሀኒአለም አመታዊ ክቦረ በአሉ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤
@tigist-_21
2 ай бұрын
እንኳን ለቸሩ መዳኒያለም ለቅዱስ አማኑኤል አመታዊ የንግስ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
@ጎዶልያስ-567
2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ruthberhe2369
2 ай бұрын
Amnuelem ye amet new?
@ديمواثيوبيه
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bmsm2183
2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@abebechtariku6554
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌷🌷🌷🌾🌾🌾
@HiwotB-p6o
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይመስገን
@NisrinMagboul
2 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@nigusdawit1904
2 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ በመንገድህ በኑሮህ በህይወትህ ሁሉ ይጠብቅህ ይከልልህ
@zufantesfa5914
2 ай бұрын
Memeheryee egziabiher yeagelguletehen gaze yebark amlak amen🙏🙏🙏🙏 ወለተንስኤ ነኘ im so blessed to be watiching ur bereket yemola temeherthen egziabeher yebarekile amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@امنهامنه-ق5ه
2 ай бұрын
ቃልህይዎት ያሰማልን መምህር የእግዚአብሔር ስራ ድቅ ነው
@HdhdduHdhsh
2 ай бұрын
አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤❤
@meheret6030
2 ай бұрын
የአባቷ አርብን እና ሚያዝያን መፍራት ከጌታችን ጋር የተያያዘ ይመስለኛል። አርብ ጌታችን ዲያብሎስን ያሰረበት፤ ለአድማኤል ህይወትን ያወጀበት ዕለት ነው። ሚያዝያ ደግሞ የአብይ ፆም ወቅት ስለሆነ በዛው ጌታችንን ሲፈትነው ጌታችን ድል የነሳው ወቅት ስለሆነ ይመስለኛል። ለሳቸው በሽታ ስለሚያማቸው የፈሩ ይመስላቸው ይሆናል በእርግጠኛነት ግን መንፈሱም ፍርሃቱን ስላጋራቸው ነው እሚሆነው።
@ወርቅ-ቈ5ጘ
2 ай бұрын
መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን በእውነት ምርጥ ገጠመኝ ነው እናመሠግናለን በእድሜ በፀጋ በጤና እስከ ቤተሠብህ ያኑርልን እመብርሃን ትጠብቅልን የቅዱሳን ፀሎት አይለይህ አሜንአሜንአሜን
@ayalemastateke8932
2 ай бұрын
እባካችሁ የመምህር ተማሪዎች በፀሎት አስቡኝ እህተማሪያም ብላችሁ
@selame3757
2 ай бұрын
ፈጣሪ ያንተን ትምህርት እድከታተል ወደቤቱ እድመለስ ተዉ ጸልዮልኝ ወደማይሆን ህይወት እየገበዉ ነዉ😢😢😢😢
@kidankidankidankidan7031
2 ай бұрын
ጸልይ እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ
@AbrahamTaspo
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመልስሺ አሜን
@selame3757
2 ай бұрын
@@AbrahamTaspo ኣሜን🥺
@selame3757
2 ай бұрын
@@kidankidankidankidan7031 ታዳ እሱመስሎኝ እቢ ያለኝ🥺🥺
@mehretmekonn6756
2 ай бұрын
ትምህርቱን በተግባር ስናደርግ ለዉጥ የሚመጣዉ እንደኔ ሰነፍነሽ? ለማንኞዉም እየፀለይሽ በፀልትዉሀ ተጠመቂ ጠጪ ለንሰሀ አባትሽ በፀሎት እንዲያስቡሽ ንገሪያቸዉ
@MarreyMARREY-r2f
2 ай бұрын
እሚገርም አስተማሪ ነው ልጁ ጎበዝ በጣም እግዚአብሔር ስራዉ ሲስራ አንድ ቅዱስ ስው እሚመክር ይልክልናል አይገርምም በአንድዋ ልጁ ምክንያት ሙሉ ቤተስብ መዳኑ መታደል ነው እቤታቹው የገባ የድህነት እና ምህረት ብስራት በሁላችንም ቤትእና ህይወት ቤተስቦቻችንም ጭምር ይግባልን አሜን መታገል ነው አንድ ቀን በቃ ይለናል ብርቱ የመምህር ተማሪዎች ከልጅትዋ ፀባይ ምን እንድገባኝ ልንገራቹ እኔ ለባል ልክ እንደስዋ መናጨነጭ ማክሮፍ መቆጣም በትንሹ መከፋት ስጦታ ሲስጠኝ በተላይ ጣፍጭ ነገሮች በጣም እደስታለሁኝ ራሴን ነው ያየሁት በዝችልጅ ላይ ያለው ታሪክ ሌላው እሚገርመኝ ስንፀለይ እቤት ባለቤቴላይ ያለው መንፋስ ይጨሃል በፀሎትውሃ መርዙ ይተፋል ፀበል ሲጠመቅ ተሎ ይሽኛል እኔላይ ያለው ግን ፀበል ላይም አይጨህም አድፍጠዋል እየታገልኩ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ እስኪ ባለቤት እያገዝሹ ነው መብርታት አለብሽ ብሎ ሲመክረኝ በክፉ አይነነው እማየው በውስጤ ስድብ ነው እማረገው እና ፀልየን ስንተኛ እኔ ምንም አልስማም ሌላት ይለፈልፋል መንፈስ አንቻላይ ያለው ይለኛል ባሌ ብቻ ግራ ገብተኛል በጆሬየ ያሽኩሽኩል ገርግርእና ዛሬ የሚስጥር ነን ሲል እስማዋለሁ ግን እኔራሴ እየመስለኝ ግራ ይገባኛል እውነት ስው እማይረዳልኝ አንድህመም አለብኝ እና እኔነኝ ብሎ ተጋልጠዋል ሌላው መቅጠርያ ስንቀጠቅጥ ሆዴ ይጨሃል ይገላበጣል ልቤ ፍርሃት ፍርሃት ይለኛል ውርር ያደርገኝ እና ሲዞር ይታውቀኛል ተኛቼ ዘንድዋ እባባ ሲታገለኝ ነው እማየው ብዙጊዜ የቀሽሸ ቤት ስጠርግም አያለህ ብቻ እድሜ ለዚህ ትምህርት የገባኝ ስላለ አሁን እታገልኩ ነው ያለሁት እግዚአብሔር የልጅትዋ ህይወት እንደቀየረ የኔም ህይወት ይቀይረው አሜን በጣም ተመሳሳ ፀባይ ነው ያላት ከኔ ጋር ይገርማል ያስማሃኝ አምላክ ለፍሬ አድርግልኝ የመምህር ልጆች በህይወትሽ ላይ እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ይግባልሽ በቃ ይበልሽ ብርታቱ ይስጥሽ ብላቹ መርቁኝ ስንት መንፈስቅዱስ ያደረው ስው አለ በዚህ ላይ እውነት
@almazametetadkan-7536
2 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ ልጆች እንክዋን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቸሩ መዳኒ አለም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን መምህርዬ እንክዋን ደህና መጣህልን ቆይ ላዳምጥ❤❤❤
@yewnetlijtefra1400
2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
2 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን❤❤❤❤❤
@ghgj995
2 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድም ጤና ይሰጥለን❤❤❤❤❤
@abeltadesse3043
2 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@TsegayeHaile-k8g
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችን እግዚአብሔር ይድርስልን አሜን. አባታችን እግዚአብሔር ዕድምና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችን እግዚአብሔር ይድርስልን አሜን. አባታችን እግዚአብሔር ዕድምና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችን እግዚአብሔር ይድርስልን አሜን. አባታችን እግዚአብሔር ዕድምና ጤና ይስጣችሁ
@bisoutbisoute
Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤
@alemzeleke4267
2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@sahayshebro
2 ай бұрын
መምህር በቅድሚያ አንተ እዛቤህር ይስጥልኝ ።ቀጥሎ ወድማችን እግዛቤህር ይስጥህ ገደኛህን አቀይራለው ገብተህ መሉ ቤተሰብም የተደበቀውን ነገር ሁሉ ያሶጣህ በውነት አንተን ያየ አምላክ አኛን ይመልከት በርታ ወድሜ አግዛቤህር ካተ ጋር የሁን እናንተም እናች አባት ወድምች ሁላ እግዛቤህር ይባርካችሁ።
1:08:03
የ 12 ዓመቷ ልጅ በአንዲት ቃል ቤተሰቧንና ጎረቤቶቿን ወደመንፈሳዊነት ስትቀይር ምን ፈተና ገጠማት
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 19 М.
1:15:36
16ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ባሎችን በድግምት የምታፈዝ ፤ከገጠር እስከከተማ ፤የዝሙት አዳሪነት ፤ከ 8ቱ እህትማማቾች የአንዷ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 44 М.
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
1:19:01
256ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ዶክተሮች ውስጥ መንፈስ ሲኖር ሀኪሙ ምን አይነት ስብእና ይኖረው ይሆን ?
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 49 М.
12:19
ሰላም ቤተሰብ
አስኒ ይቱብ
Рет қаралды 815
10:10
26 December 2024
አስኒ ይቱብ
Рет қаралды 9 М.
2:05:30
“እግዚአብሔር በሚያውቀው የማላውቀውን ነገር አልጻፍኩም!”(ቆይታ ከዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ ጋር) @endalegetamultimedia #booktube #books
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ
Рет қаралды 213
1:14:18
24ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የአባቱን አስማት ተምሮና ተዋርሶ ሴቶችን የፈጃቸው ባለሱቅ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 57 М.
2:05:03
40ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የሰውን ልብ ማንበብ የሚችል ፀሎተኛ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 388 М.
57:27
205ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ያስተማርኳቸው ከኔ በልጠው ትልቅ ስራ ሲሰሩ ከማየት በላይ ሌላ ምን ያረካኛል
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 32 М.
1:31:56
19ኛ የህይወት ገጠመኝ፦በጣም የገረመኝ ተአምር ነው ፕሮቴስታንቱ በእመቤቴ በእማ ፍቅር ተደንቆ ምን እንደተገለጠለት ስሙ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 52 М.
1:29:37
🛑 Bermel Georgis ትክክለኛውን የሕይወቴን መንገድ አሳይቶኛል//እኔ ነኝ ያለ አገልጋይ በርሚል ጊዮርጊስ መጥቶ ይጠመቅ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |
Terbinos Media
Рет қаралды 70 М.
1:08:52
225ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እህት ለወንድሟ ይህን ያህል ስታስብለት ይገርማል
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 84 М.
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН