2 ብልት የነበራት ሴት እናቷ ድንገት መጡ!

  Рет қаралды 102,482

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

24 күн бұрын

2 ብልት የነበራት ሴት እናቷ ድንገት መጡ!
‪@Addiskememoch‬ ‪@ynserayne‬ ‪@ethiomeznagna12‬

Пікірлер: 928
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 22 күн бұрын
ይገባዋል የምትሉ ላይ አርጉ
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 22 күн бұрын
በጣም ይገባዋል❤
@tetetete7436
@tetetete7436 21 күн бұрын
ከዚም በላይ ይገባዋ ጀግናችን ነው ❤❤❤❤
@senayasefaw7148
@senayasefaw7148 21 күн бұрын
ይገባዋል
@ErwDdd
@ErwDdd 20 күн бұрын
ይገባዋል
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 20 күн бұрын
የዉነት ታሪክ ከሆነ. ይገባዋል. ከዚህምበላይ. ችግሯተቀርፉ በማየቴደሥሥሥሥብሎኛል. አላህደግሞ. ይርዳቸዉ. ወልደዉ ይሳሙነዉ. የምንለዉ
@asresachyaso42
@asresachyaso42 22 күн бұрын
ለባሏ ትልቅ ክብር አለኝ በዚህ ዘመን እንዲህ ያለ ወንድ መገኘት መታደል ነው
@senaysenay7257
@senaysenay7257 22 күн бұрын
እጅግ በጣም እኔም ትልቅ ክብር አለኝ የሚናገረዉና የሚሆነዉ ሁሉ ቃለ እ/ር ነዉ ኣሁንም ልቦናህን ያስፋልህ ወንድሜ
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 21 күн бұрын
እውነት ነው መልካም ወድ
@user-ln6hf2mn5e
@user-ln6hf2mn5e 21 күн бұрын
እጅግ በጣም አሰተዎይ ትሁት ባል ሰቶታል መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው
@SikoSilo-cs9et
@SikoSilo-cs9et 20 күн бұрын
በጣን❤
@kakigirum1653
@kakigirum1653 22 күн бұрын
እኔ ለማንም ኮሜንት አላደርግም ለአንተና ለአንድ ወደጃ ነው የነስር አይን የሚል ፔጅ ያለው "በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ናቹ ምክንያቱም እስከ ጥግ ነው ስራቹ እግዚአብሔር ያክብርልን🎉
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 22 күн бұрын
ትክክል ግን የነስራይን አሞታል አላህ ያሽረዉ
@user-ip6fy9ci2h
@user-ip6fy9ci2h 22 күн бұрын
ዲ ኤን የሰጠው ህፃን መጨረሻ እንዴት ሆነ ክፍል ሁለትን ማግኘት አልቻልኩም ፕሊስ ካለ ኮፒ ሊንክ በንስር አይን
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 22 күн бұрын
TKUKL..YNSER.AYN.TYOUB..EGZABHIR..YMRELN
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 22 күн бұрын
TKUKLU..YNESER.AYN..TLYOULT.AMOTAL..
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 22 күн бұрын
ትክክል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@shemima5580
@shemima5580 22 күн бұрын
እንኳን ደስ አለህ ላንተ ሲያንስብህ ነው ጀግናችን😍 ይገባዋል የምትሉ ቅመሞችዬ👍👍👍👍👍👍
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 22 күн бұрын
በእውነት ይገባሀል ለዚህ ጀግና
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 22 күн бұрын
ፈጣሪ ከሚሊዮኖች በላይ እጥፍ ድርብ አድርጎ የሚፈልገውን ሁሉ ይስጠው
@kadijahabashia5447
@kadijahabashia5447 22 күн бұрын
😢❤
@bethlehemg8614
@bethlehemg8614 21 күн бұрын
ሲያንስብህ ነዉ የፈረሰውን ቤት ነዉ የሰራሀው
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 22 күн бұрын
የንሥረ አይን ጀግና ወንድማችን ፀሎት አድረጉለት
@user-ip1xm6kx2t
@user-ip1xm6kx2t 22 күн бұрын
አላህ ይድረስለት
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 22 күн бұрын
የኔወንድምአላሕያሺረውበጣምነውያሳዘነኚየኔጀግነ😢😢
@user-ip6fy9ci2h
@user-ip6fy9ci2h 22 күн бұрын
በንስር አይን ዲ ኤን ኤ የተመረመረ ው ህፃን መጨረሻ ካወቃችሁ
@makyamd6204
@makyamd6204 22 күн бұрын
አላህየሺረው አገረቻን ሀቅንየሚናገረ አልውደድብሎል አላህየድረስላቸው
@user-pr4wf4eh4v
@user-pr4wf4eh4v 22 күн бұрын
ምንሁኖነው አረ በአላህ
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 22 күн бұрын
እኚህ እናትቁምነገረኛና አስተዋይ ናቸው እምትሉ እስኪ.....
@Selfaw-nk3nq
@Selfaw-nk3nq 16 күн бұрын
እኔ ❤
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 22 күн бұрын
እናት ለልጇ ብዙ መስዋትነት ነው የምከፍለው ክብር ለእናቶቻችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ደስ የሚሉ እናት ናቸው❤❤🎉🎉🎉
@rahelgetachew2013
@rahelgetachew2013 22 күн бұрын
አስተዋይ እናት ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው ለጋዜጠኝ ዘላለም ሲንሰው ነው ብዙ ደክሟል ፀቡንም ደስታውንም እራሱን አጋፍጦ ነው አሁን የደረሱበት ደረጃ እንዲደርሱ ያደረገው በጣም ጀግና አቀኝ ልጅ ነው ለሱም እድሜና ጤና ይስጠው እነሱንም ትዳራቸው ይባረክ ዘር ይሰራል ጣችው እላለሁ
@user-nb1er9kp6p
@user-nb1er9kp6p 22 күн бұрын
ይነስር አይን እና ይህን በጣም እከታተላለሁ የኛ ጀግና
@Yes54629
@Yes54629 22 күн бұрын
እኔም እነሱን ነው የምወደው የነስር አይን አመመው እንጂ
@user-no5iy9us7q
@user-no5iy9us7q 22 күн бұрын
የነሥር አይንታሞል ዱአ እናርግልተት
@aminaa4058
@aminaa4058 22 күн бұрын
​@@user-no5iy9us7qደኖል
@user-no5iy9us7q
@user-no5iy9us7q 22 күн бұрын
@@Yes54629 አሏህይገዛው መቸምከተበደሉጎንነው የሥቶችን እባ አብሷልወሏሂ
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 22 күн бұрын
የነስር አይን ጋዜጣይና ሁላቹም እባካቹ ፀሎት አድርጉ የኔ ጀግና የጀግኖች ጀግናኮነዉ😢😢 የሱ ሂመም በጣም ልቡ ይሰብራል 💔 እባካቹ ፀልዩ 😢😢
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 22 күн бұрын
I am really sorry about Y Neser Ayne situation. He took so much risk, and may the Lord God heal him right now
@hilamoo928
@hilamoo928 21 күн бұрын
ምን ሆኖ ነዉ?
@ametellahabdellah
@ametellahabdellah Күн бұрын
ተሺሎታል እዬዳነ ነው
@meccam2106
@meccam2106 19 күн бұрын
ማዘር ቁም ነገርኛ እናት ነወት የምትሉ በላይክ ግጩ ደስ ያሉኚ አተም ይገባሀል የኛ ጀግና
@user-fm1bj9uw3d
@user-fm1bj9uw3d 22 күн бұрын
የተከበሩ የህግ ባለሙያ አቶ ዘላላሞ በጣም አድናቂህ ነኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ለወገንህ የዘግነት ግዴታን በትክክል የተወጣህ ምሳሌ የሆንክ ፍቅር ሰዉ ነህ በጣሞ እወድሀለዉ ደዉልልኝ እፈልጋለዉ
@MssMedina
@MssMedina 22 күн бұрын
ላንተ ይገባሃል ከፈጣሪ በታች ያንተን እገዛ ነው ልጅትዋ ድና ወደ ትዳርዋ የተመለሰች ❤
@astermekonen8274
@astermekonen8274 20 күн бұрын
ዘሌ ይህ ሥራ ለአንተ እሰከ ሰባት ቤት የምትባረክበት በምድር በሰማይ ዋጋ የምታገኝበት ሥራ ነው ይሄ ያንስሀል እንጂ አይበዛብህም በርታ አንተ ለገንዘብ አይደለም የምትሰራው ስለእውነትና ሰዎችን ለመርዳት ነው የምትሰራው በርታ እግዚያብሔር ይርዳህ፡፡
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og 22 күн бұрын
አስተዋይ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ወንድሜም ይገባሀል የእውነት ሲበዛ ቅን ነህ እግዚአብሄር ለፍሬ አብቅቷቸው ከዚ በላይ ደስታቸው ሙሉ ይሁንላቸው
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 22 күн бұрын
ይገባሀል ዘልዬ ጠፋህብን ከእግዚአብሔር በታችን አንተ ነህ ምክንያቱ ለዚች ብላቴና እና ይገባል ዘርህ ይባረክ❤❤❤
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 22 күн бұрын
ይንስር አይን በጣም አምታልና በናታቹ ንጸልይለት ጀግና ወንድማችን ዘላለምየ አንተም ጀግናችንተባረክ በጣም ደስ ይላል እናታችን እንካን ደስ አሎት የወለደ ያዉቀዋል የልጅ ስቃይ🙏🤲
@tenuabe2327
@tenuabe2327 19 күн бұрын
ይገበሀል መልካም ስው ነህ እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤።
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 15 күн бұрын
ትክክልአላህ ያሸረዉ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 22 күн бұрын
ይገባሀል ጀግናዉ ወንድማችን 👍👍
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 5 күн бұрын
ለባሏ ትልቅ ክብር አለኝ በዚ ዘመን እንደዚ ጨዋ ሆኖ መገኘቱ ወልደው ይሳሙ ጋዜጠኛውም ብዙ ለፍቷል ጀግና ነው
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 22 күн бұрын
የኔ ጀግና አንተ ትለያለክ እኮ የዉነት ፈጣሪ በኤድክበት ሁሉ ይከተልክ የነስር አይን ላይ ያለዉን ወንድማችንን በፀሎታቹ አስቡት መቼም ጠሩ ነገር የሚሰራ አይወደድም ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤❤🙏🙏🙏
@firadosethiopia9170
@firadosethiopia9170 22 күн бұрын
ዘሌዋ እባክህን የነስር ዓይን ፕሮግራም አቅራቢ ስለታመመ እርዱት አግዙት ከጎኑ ሁኑ ባልታወቀ መርፌ ከኪሱ ውስጥ ጨምረውበት ወግቶት ግራ እጁና ግራ እግሩ እየታዘዙት ስላልሆነ አግዙት በፈጠራችሁ 😢😢😢😢
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 22 күн бұрын
ያ ፊቱም ድምፁም ያልተሰማዉ ዉጭ ሁኖሪስፖንስር የሆነዉ እና ዶክተር እዚህ ሁኖ የረዳት ክብር አለኝ በጣም በጣም
@user-gz2tr5uc5v
@user-gz2tr5uc5v 22 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ፖሮግራም ነው የምሰራው በርታ ወንድማችን አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 22 күн бұрын
ይገባሀል በብዙ ረድተሀቸዋል ከእግዚአብሔር ጋር ተባረክ ወንድማችን
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 22 күн бұрын
እናታችን እንኳን ደስ አለዎት ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃዎ ወንድማችን ዘሌ ይገባሀል እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ጓደኞችህም ዶክተሩም ክብር ይገብችኋዋል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኑሩልን መልካምነታችሁን በእጥፉ ይክፈላችሁ ኑሩልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@user-lb1mk8cz3m
@user-lb1mk8cz3m 18 күн бұрын
መልካምነት ትህትና የበዛብህ ምርጥ ሰው ነው ፈጣሪ አሁንም ይጨምርልህ ተባረክ
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 22 күн бұрын
ዘሌ ይገባሀል ሲያንስብህ ነው እንጂ አይበዛብህም ተባረክ በምትሄድበት ቦታ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም ማዘር እድሜና ጤና ሰጥቶት የልጆን ፍሬ ለመታቀፍ ያብቃዎት በጣም ደስ ይላል ዘሌ አከብርሀለው እወድሀለው ❤❤❤❤❤❤❤
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z 22 күн бұрын
ወድማችን ዘሌ እንባዋን ያበስክላት ከፈጣሪ በታች አንተና ዶክተሮች እግዜአብሄር ይስጣችሁ ወድማችን ዘሌ ይገባሃል መልካም ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ
@user-nf1yz3ub1z
@user-nf1yz3ub1z 22 күн бұрын
ይገባሀል ጀግናው
@YohaniseKabade
@YohaniseKabade 22 күн бұрын
ከዚህ በላይ ይጋባዎል ❤❤❤❤❤
@user-rg6oc9ff2l
@user-rg6oc9ff2l 17 күн бұрын
ይገባሃል እ/ር ይባርክህ ጸጋው ያብዛልህ ወንድሜ ዘላልም ተባረክልኝ God love's you
@user-nk2xy3jl6i
@user-nk2xy3jl6i 22 күн бұрын
አንተ ትልቅ ትልቅ ወንድምነህ እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ
@saraamane6114
@saraamane6114 22 күн бұрын
ላንተ ምንም ቢሰጥህ ያንስብሃል እንጂ አይበዛብህም ፣ በርታልን ጀግናው እናት ሹ ይውለዱ ብያለው ።
@MeazaYehyis-tp9zv
@MeazaYehyis-tp9zv 22 күн бұрын
Zala yate nawe yamgneh
@user-fd7nx8qs7m
@user-fd7nx8qs7m 22 күн бұрын
ዘሌ ይገባሐል ተባረክ
@Sirayelkall
@Sirayelkall 3 күн бұрын
አወይገበሀል በእውነትዘርህ ይባረክ ዘሌ
@user-pq1in8wo1d
@user-pq1in8wo1d 17 күн бұрын
ይገባሀል በአንተ የሰው ሰውነትን ለሰው መኖርን አየሁ ተባረክ እኔ አቅም ቤኖርኝ ከዜህ የበለጠ በደርግልህ ደስ ይለኛል
@BelayineshSime
@BelayineshSime 22 күн бұрын
አዋቅና አስታዋይ እናት ነቾው እና ይገበሀል አቶ ዘሌ እግዚአብሔር ከክፉ ይጣብቅ❤❤
@AskaleGebeyhu-kt1ob
@AskaleGebeyhu-kt1ob 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናታችን ይህ ጀግና ወንድማችን ይገባዋል ክብር ይስጥልን❤❤❤
@SeBintBaba
@SeBintBaba 22 күн бұрын
የእኔ አባት ለአንተ ያንስብኃል። ትለያለህ ሺ አመት ኑርልን ።
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 22 күн бұрын
ድደሜ ላአተ ይገባካል እግዚአብሔር ይስጥክ በርታልን ማዘር አይዞት ይኤ የተፈጥሮነው እኳን ደስ አሎት ረጅም እድሜና ጤናውን ከነልጆቾት ይስጦት እሶም እግዚአብሔር በልጅ ይጎብኛት ❤❤❤❤
@user-wr6dw1fk4s
@user-wr6dw1fk4s 22 күн бұрын
ዋው ማሻ አላህ ይገባሀል ያሥብሀል እጂ አይበዛብህም ዘሌ ዘርህ ይባረክህ ዶክቶሮቹም አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ እንኳን ደሥ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigestedebisa1814
@tigestedebisa1814 22 күн бұрын
❤❤ወንድም ዘገየ ይገባሐል❤❤እንኳን ደስ ያሎት እናታችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@beke8193
@beke8193 21 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ብድሩ ይድረስህ ። ይህ ትልቅ ተግባር ነው ደ
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 22 күн бұрын
እጅግ በጣም ጀግና እሩህሩህ ኅበዝ ስለሆንክ ይገባሃል ለአንተና የነስር ዓይን የሚሰራው ወጣት እጅግ ክብር ይገባችህእል
@user-ok7oc8qe5w
@user-ok7oc8qe5w 22 күн бұрын
ዘልየ ላንተ ያንስብሀል እጅ አይበዛብህም የኛ ጀግና ይህን ቤተሰብ በቤታቸው ደስታ እንደሞላ ያንተን ቤትም እግዚአብሔር ይሙላልህ ዘልየ እናታችንም እድሜና ጤና ይስጥወት
@selamisare5466
@selamisare5466 12 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ፖሮግራም ነው የምሰራው በርታ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ወንድም ይገባሀል ጀግናው👍❤❤❤
@sabakertiyemer4019
@sabakertiyemer4019 22 күн бұрын
ዘላለም እውነት ትልቅ እናትናቸውይገባሃል እንደአንተ ያለወንድም እግዚአብሄር ይባርክህቃላትየለኝም ከእግዚአብሄርበታች ላደረከው እናመሰግናለን
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 22 күн бұрын
ማነው እደኔ ዘሌ ጀግነው አዲናቂ በላይክ ይገባካል ጀግናቺን ❤❤
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 21 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታልን ጀግናችን ይገባሀል 😢❤❤
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መቼም እንደዚህ አይነት ከባድ የጤና እክል ሲፈጠር ከባድ ነው ሆኖም ግን ጉዳዩን ከሚመለከታቸው ባለሙያዎች ጋር መመካከሩ ተገቢ ነው:: ደስ የሚል ዜና ነው በእውነት::
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 22 күн бұрын
ሰላም ወድማችን እኳን ደህና መጣህ. ❤ቅመሞች የርፍት እጀራ ይስጣችሁ
@AtsedeZerfu-ei3fq
@AtsedeZerfu-ei3fq 22 күн бұрын
በእውነት በጣም መልካምና ጥሩ እናት ናቸው ያስታውቃሉ እናቴን ነው የመስሉኝ አሜን 3 ሌላው ዱካ ሾ በጣም ጥሩ ሰው ነክ ኤግዚያብሔር በጣም ለብዙ ኢትዮጵያዊያን ከ ኤግዚያብሔር ጋር ደርስካል በጣም የብዙ ሰው ሕይወት ደርስካለ እንዲውም ልጅቷን በቅንነት ለርዳችዋት እውነት ቅን ኢትዮጵያዊ ናቹ ኤግዚያብሔር ጤናና እድሜ ይስጣቹ
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i 22 күн бұрын
.ለአተ ሳንስብህ ነወ ሁለየም ከተበዳይ ጉን የቆም በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@roselovelululove9342
@roselovelululove9342 22 күн бұрын
እውነት ይገባሃል❤❤❤
@hadiyyahossana
@hadiyyahossana 21 күн бұрын
እንኳን ደስ አለህ ለንተ ስያንስብህ ነው ጀግና ወንድማችን አላህ ራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤👏👏🎉🎉🎉
@user-dl4oq4wd5w
@user-dl4oq4wd5w 22 күн бұрын
እንኳን ደስ አለህ ይገባሀል እናትየዋም ቁምነገርኛ ናቸው።
@TarikuTaye-nq3ym
@TarikuTaye-nq3ym 22 күн бұрын
ዘሌ እግዚአብሔር አምላክ ጤናና አድሜ ከነመላዉ ቤተሰብሕ ይስጥሕ ተባረክልን።
@user-zv9xm2eh7z
@user-zv9xm2eh7z 21 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ዘላለም ዘርህ ይባረክ በውነት ክብር ይገባሀል እናትየዋም ጎበዝ ናቸው
@hanlove412
@hanlove412 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤😢ኡፍፍፍ ይገባሀል እኮ አንተ ደግ ሰው 🙏
@LubabaShifawTube
@LubabaShifawTube 22 күн бұрын
የኔ እናት እኳን አላህ አስደሰታት አልሀምዱልላ አዳደየ ይኸ ሚድያ ጥሩ ነው የኔ ከርታታ❤አላህ ከደዚህ አይነት ሙሲባ አላህ ይጠብቃችሁ እህቶቸ
@zyenbaahimedzyenbaaimed3009
@zyenbaahimedzyenbaaimed3009 22 күн бұрын
ውይ ደስ ሰለ ♥️♥️እስኪ ላይክ አደርጉኝ አንደኛ ነኝ ዛሬ 🥰
@mdksa7775
@mdksa7775 18 күн бұрын
ይገባህል ለእናታችን አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 5 күн бұрын
ልጁ በጣም ጎበዝ ነው እድሜ እና ጤና አላህ ይስጥህ
@saedwalo1897
@saedwalo1897 22 күн бұрын
የኔማር እንኳን ደስ አለሽ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ
@user-cx2hq5gv6y
@user-cx2hq5gv6y 22 күн бұрын
በጣም ደስ ይላ ልያንስብሀል እንጁ አይበዛብህም ዘመንህ ሁሉ ይባረክ❤❤❤
@user-yj5ry6qy2v
@user-yj5ry6qy2v 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@BetySolomon-vk6pg
@BetySolomon-vk6pg 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ Tebarkue
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 16 күн бұрын
ትክክለኛ ጋዜጠኛ መልካም ልጅ እከጥግ ታሳውቀናለህ እግዚአብሔር መላኩ ቅዱስ ገብርኤልን ይላክልህ ይጠብቅህ
@user-fd7nx8qs7m
@user-fd7nx8qs7m 22 күн бұрын
ዘሌ ፈጣሪ ልጅ ይስጣቸው ግን ልጅ ሲመጣ አቅርባቸው ሌላውም ትምርት ይሆናል
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 20 күн бұрын
ይገባሃል የኔ ዋንድም አሑንም ከዚ በልይ የሳው ፍቅር እና ክብር ያብዝልክ 🙏🥰👌
@user-re6yw4ol8j
@user-re6yw4ol8j 20 күн бұрын
የእዉነት ይሄ ስጦታ በደብ ይገባሀል እደዉም ያስብሀል ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ልጂየዋም እህትየዋም እዲሁም ባልየዉ ከነ ቤተሰቦችህ እኳን ደስ አላችሁ ባልየዉ በዲጋሜ ሳላደቅህ አላልፍም ፈጣሪ የልብህን መሻት ሁሉ ያሳካልህ እግዚአብሄር ያክብርህ
@leya3286
@leya3286 22 күн бұрын
ይገባሀል በእውነት ጀግና ነህ ❤🙏
@fekadutefera268
@fekadutefera268 22 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ታሪክን ቀያሪ ነውና እንኳን ለዚህ አበቃሽ:: እናቷም እህቷም ባለቤቷም ዩቱዩበሩም እንኳን ደስ አላችሁ:: ትዳርሽም የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ!!!
@user-hf5uo2in7o
@user-hf5uo2in7o 18 күн бұрын
ዘላለም ተባረክ ረጅም እድሜ ይስጥህ ለዚህ ቤት ሰላም ያሰፈንከው ታድለህ የብዙ ሰዉ ሂወት ነዉ የቀየርከው. ስጦታዉ ከዚህ በላይ ይገባሀል
@tiruneshwogayehu2499
@tiruneshwogayehu2499 22 күн бұрын
tebarek yegbahal
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 22 күн бұрын
ይገባሀል ወንድማችን🎉🎉❤❤
@munafetena4472
@munafetena4472 22 күн бұрын
ይገባሃል ወንውማለም❤❤❤
@user-vc4le2lc1l
@user-vc4le2lc1l 22 күн бұрын
ይገባሃል ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነኽ ❤❤❤
@fasikabehailu7833
@fasikabehailu7833 16 күн бұрын
ይግባሀል የኔ ጌታ እግዚአብሔር በልጅ በረከት ይጎብኛት እንፅልይላታለን
@kababushkwt1507
@kababushkwt1507 22 күн бұрын
Wowo 👍🏻👍🏻👍🏻
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 22 күн бұрын
የኛ ጀግና ሰላምህ ብዝት ይበልልን ይገባሀል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 16 күн бұрын
ለዘሌ ወንድማችን ይገባዋል ይገባዋል ተባረከ እድሜና ጤና
@tirngobirhan396
@tirngobirhan396 22 күн бұрын
ተባርክ ወንድሜ
@SamsungA-td7bf
@SamsungA-td7bf 22 күн бұрын
የኔ ጀግና 🥰
@user-bm8ou5ku4o
@user-bm8ou5ku4o 22 күн бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👍👍 wideim tibiarik tibiarik tibiarik tibiarik tibiarik tibiarik tibiarik 👍
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 22 күн бұрын
ዘልዬ ላንተ ከዚም በላይ ይገባሀል ወላሂ በጣም ጀግናነህ በርታልን አላህ ይጠብቅህ እናታችን አላህ ያክብርልን እናመሰግናለን እህቴ ወልደሽ ከብደሽ አላህ ያሳየን እህትሽንም ሳላመሰግናት አላልፍም
@dinonaataklit3779
@dinonaataklit3779 21 күн бұрын
አሜን
@NardosNardi-bz2cn
@NardosNardi-bz2cn 22 күн бұрын
ዘልሽዬ ይሔ ላንተ ሲያንስብክ ነው የኔ መልካም ወንድም ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ
@mulemesele9585
@mulemesele9585 20 күн бұрын
የሚገርም ነው ለራሳቸው ስም ነው የተጨነቀው እሷ ወደፊት ምን ይገጥማታል ብለው መፍትሄ መፈለግ አልሄዱም የሆኖ ሆኖ እግዚአብሔር መልካም ነው ቀሪው ሄወቷን የደስታ ያርግላት❤
@buzumeshbeqele6779
@buzumeshbeqele6779 22 күн бұрын
ተባረክ ወንድም
@almazhagos1195
@almazhagos1195 22 күн бұрын
ተባረክ።
@meemjjo677
@meemjjo677 21 күн бұрын
Duke you are very good nature God bless you and your family protect you all the time brother
@fantahunareda894
@fantahunareda894 21 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርታልን
@solomondamtew3638
@solomondamtew3638 22 күн бұрын
ይገባሀል በብዙ ረድተሀቸዋል ከእግዚአብሔር ጋር ተባረክ
@Abay-yi7to
@Abay-yi7to 22 күн бұрын
ተባረክ በዚህ ጉዳይ በጣም እንደደከምክበት ብዙ ሠው ይረዳል መቸም እ/ር ይሸልምህ ሽልማት ያንስሀል በርታ
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 22 күн бұрын
ይገባዋል የኔ ጀግና ዘመን ይባርክህ ዘላለም💓💓💓💓
@MignoteFikre
@MignoteFikre 22 күн бұрын
አይዞት እናታችን ባሏም መልካም እጅግ በጣም ቃላት የለኝም ፍሬ ያብዛላቹ በጣም ደሰ ብሎኛል❤❤❤❤❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት❤❤❤❤
@MihitetMassebo
@MihitetMassebo 7 күн бұрын
እግዚአብሔር.ዘመንህነ.ይባርከዉ.መልካምነተህ..ያስደሰታል
@user-sx2rf9om9c
@user-sx2rf9om9c 19 күн бұрын
የኢትዮጵያ ጀግና ይገባሃል 💞💞💞💞💕💕💕
በሰርጉ ቀን የቀረው ሙሽራ ያልተጠበቀ ጉድ ይዞ መጣ!!
41:17
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 17 МЛН
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
00:53
Её Старший Брат Настоящий Джентельмен ❤️
00:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
2 ብልት ያላት ሴት መጨረሻ!!የባሏ ያልተጠበቀው ወሳኔ!!
40:28
ረሙ አባቱ ማነው❓
9:46
remu khan
Рет қаралды 51 М.
Эдуарда сырғалым атанды!
1:24:11
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 285 М.
When Your Chiropractor Owns a Cyber Truck
0:36
Mini Katana
Рет қаралды 30 МЛН
Невидимая месть
0:48
Brusko
Рет қаралды 1,9 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
0:21
あみか部
Рет қаралды 83 МЛН