2.ቅዱስ//Kidus//Hanna Tekle//Nov,2024

  Рет қаралды 159,873

Hanna Tekle Official

Hanna Tekle Official

Күн бұрын

Пікірлер: 142
@HannaTekleOfficial
@HannaTekleOfficial 2 ай бұрын
2.ቅዱስ 1-ያለህና የነበርህ በክብር የምትመጣ ለዘላለም የምትኖር የሰማይ የምድር ጌታ ምድር ከክብርህ ተሞልታለች ያንተን ክብር እያየች እኛም ባሪያዎችህ በፊትህ እንሰግዳለን ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እንዳንተ የለም ጌታ በኃይል የበረታ እንዳንተ የለም ጌታ በክብር የበረታ 2-የፅድቅ ነው ክብረዙፋንህ-ሁሉን ቻይ ግርማዊነትህ የገዢዎች ገዢ ነህ ሀያል-ሽረት የማይደርስብህ ሰማይ ሰራዊት ይመልኩሀል-ልዑል ግርማህ ያስፈራል ትልቁን ሀይል ይዘህ ነግሰህ-ማን ችሎ ፊትህ ይቆማል ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እንዳንተ የለም ጌታ በኃይል የበረታ እንዳንተ የለም ጌታ በክብር የበረታ በሰማይ በምድር የለም አንተን የሚመስል የዘመንህን ቁጥር የለም ከቶ የሚገድብ ምድር ከክብርህ ተሞልታለች ታላቅነትህን ታውጃለች ምድር ከክብርህ ተሞልታለች አምላክነትህን ታውጃለች በሰማይ በምድር የለም አንተን የሚመስልህ አልፋ ነህ ኦሜጋ አንተ ለብቻህ ምድር ከክብርህ ተሞልታለች ታላቅነትህን ታውጃለች ምድር ከክብርህ ተሞልታለች አምላክነትህን ታውጃለች እንዳንተ ያለ የለም በሰማይ እንዳንተ ያለ የለም ምድር ላይ ከምድርም በታች የለም - አይኖርም ለዘላለም! MUSIC Kibre-Ab Mitiku Recording - Fekadu Betela Mixing and Mastering Nitsuh Yilma
@AbigyaSolomon-ks4ir
@AbigyaSolomon-ks4ir 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TagesseLegesse
@TagesseLegesse 2 ай бұрын
amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LishanHaile-w3z
@LishanHaile-w3z Ай бұрын
ሐኒ ተባረኪ❤❤❤❤❤
@BirtukenDesta
@BirtukenDesta 2 ай бұрын
እሰይ እንደኛ ጌታ ቅዱስ የለም👌😍ወገን በጌታ ያልሆኑ ሰዎች መቋቋም እስክያቅታቸው በእንባ😭😢😰 ስያደምጡ ቃል አጠው🥱🤭 ምን አይነት መንፈስ ነው🔥🤔
@dawitmengistie9167
@dawitmengistie9167 2 ай бұрын
❤❤የአምልኮ መዝሙር እንዲህ ነው እርሱ ጋ ተጀምሮ እርሱ ጋ የሚያልቅ። ወደ ራሳችንም ወደምድርም የማይወርድ❤❤
@HaileyesusTadesseofficial
@HaileyesusTadesseofficial 16 күн бұрын
ያለህና የነበርህ በክብር የምትመጣ ለዘላለም የምትኖር የሰማይ የምድር ጌታ ምድር ከክብርህ ተሞልታለች ያንተን ክብር እያየች እኛም ባርያዎችህ በፊትህ እንሰግዳለን ቅዱስ/12 እንዳንተ የለም ጌታ በሃይል የበረታ እንዳንተ የለም ጌታ በክብር የበረታ በፅድቅ ነው ክብረ ዙፋንህ ሁሉን ቻይ ግርማዊነትህ የገዢዎች ገዢ ነህ ሃያል ሽረት የማይደርስብህ ሰማይ ሰራዊት ያመልኩሃል ልዑል ግርማህ ያስፈራል ትልቁን ሃይል ይዘህ ነግሰህ ማን ችሎ ፊትህ ይቆማል ቅዱስ/12 እንዳንተ የለም ጌታ በሃይል የበረታ እንዳንተ የለም ጌታ በክብር የበረታ በሰማይ በምርድ የለም አንተን የሚመስልህ የዘመን ቁጥር የለም የሚገድብ ምድር ከክብርህ ተሞልታለች ታላቅነትህን ታውጃለች በሰማይ በምርድ የለም አንተን የሚመስልህ አልፋና ኦሜጋ ነህ አንተ ለብቻህ ምድር ከክብርህ ተሞልታለች አምላክነትህን ታውጃለች እንዳንተ ያለ የለም በሰማይ እንዳንተ ያለ የለም ምድር ላይ ከምድርም በታች የለም አይኖርም ለዘላለም/2
@TigistAtegebegn
@TigistAtegebegn 2 ай бұрын
ቀን በቀን እንስማው ብሄራዊ መዝሙር ነው ሀኒዬ ተባረኪ
@abelabraham1988
@abelabraham1988 Ай бұрын
ቅዱስ ቅዱስ እሰይ ማን እንደ አምላካችን ስሙ ይግነን ሀኒዬ እንኳንም ዘማሪ ሆንሽ፡ ተዐምር እኮ ነሽ፧ የሚጣፍጥ ዜማ፧ ያልተለመደ ግጥም እንደው በምን ቃል ልግለፅ ያለኝን አክብሮት እና ፍቅር
@abebamaruta4424
@abebamaruta4424 4 күн бұрын
Haniya tebareki geta abezto belelouch mezmuruchem yebarekish.😊❤
@esubalewsamuel
@esubalewsamuel Ай бұрын
ከዛሬ 11 ዓመት በፊት አግዘኝ... ደግፈኝ ....ብቻዬን አቅም የለኝም ..በምለው መዝሙርሽ ተፅናንቻለሁ እግዚአብሔር አበረታኝ ሃዘኔን ጉዳቴን አስረሳኝ በቤቱ ተከለኝ ይህን መዝሙር በአጋጣሚ እየሰማሁት ነው ....እግዚአብሔር ይባርክሽ
@MarconMarc
@MarconMarc 2 ай бұрын
አንቺ ድንቅ ድንቅ መዝሙር በድንቅ ግጥሞች በገራሚ ድምፅ በረከቱ እና ሞገሱ ከጥበቃው ባንቺ ላይ ይሁን እናመሰግናለን
@ጠይቅ-ዠ2ቐ
@ጠይቅ-ዠ2ቐ 3 сағат бұрын
እንዳተ የለም🥰🥰
@ayalkibettamrat7992
@ayalkibettamrat7992 2 ай бұрын
“አራቱም እንስሶች እያንዳንዳቸው ስድስት ክንፎች አሉአቸው፥ በዙሪያቸውና በውስጣቸውም ዓይኖች ሞልተውባቸዋል፤ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የነበረውና ያለ የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ እያሉ ቀንና ሌሊት አያርፉም።” - ራእይ 4፥8
@dawittamiru4875
@dawittamiru4875 2 ай бұрын
Ebakish Hanny, anchi, Helina Dawit, Selam Desta, Aster Abebe; 1 album collection siru.
@AnetenehAddisu
@AnetenehAddisu 2 ай бұрын
ሃናችን አንቺ እኮ ከጌታ ለእኛ የተሰጠሽ ስጦታችን ነሽ ፥ ስለ አንቺ ኢየሱስ ይባረክ !!!!! ልጆችሽ ይባረኩ እማ !!!!!
@elsatesfaye2716
@elsatesfaye2716 2 ай бұрын
ውይይይይ ቃላት የለኝም አሜን በቅድስና ተራራ ላይ ከፍ ብሎ የሚኖር የማይቀያየር አምላክ ክብር ይሁንለት❤❤❤❤እህቴ ተባረኪ
@kiflomhaileselase7616
@kiflomhaileselase7616 2 ай бұрын
ሃኒቾ ዝማሬ በጠፋበት ዘመን የእግዚአብሔር የዝማሬ ቅሬታ ሆነሽልን መገረሚያችን ያደረገሽ ጌታ ይባረክ፣ ዝማሬ ድሮ ቀረ ብለን ነበር ዘንድሮንም አስደመምሺን❤❤❤ ባርኮታችን ከማንቺስተር ሲቲ ይድረስሽ ተባረኪ ድንበርሽ ይስፋ ትውልድ ይድገምሽ።
@nigistgmedihn4240
@nigistgmedihn4240 Ай бұрын
❤ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ብዙ አመስግንህ ይብዛልህ🙌 @ሀኒ ይጨምርልሽ❤ ተባርኪያልው ❤
@tameratshewamare7810
@tameratshewamare7810 26 күн бұрын
የተወደድሽ ዘመንሽ በዝማሬ ይለቅ
@MinjaShamena-hw5nh
@MinjaShamena-hw5nh 2 ай бұрын
Tadilen❤ anchin yeseten geta yibarek ❤❤
@ኢየሱስጌታነው
@ኢየሱስጌታነው 2 ай бұрын
“ስለዚህም፥ አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ እንደ አንተ ያለ የለምና፥ በጆሮአችንም እንደ ሰማን ሁሉ ከአንተ በቀር አምላክ የለምና አንተ ታላቅ ነህ።” - 2ኛ ሳሙኤል 7፥22
@mercyf-dv5iv
@mercyf-dv5iv 2 ай бұрын
ሃንቾዬ የኔ ድንቅ ዘማሪት በመንፈቅ ቅዱስ ስለቀመሙት፤ በመኖር ስለተዘመሩ በብዙ ስለሚያፅናኑ ዝማረዎችሽ እግዚአብሔር ይመስገን! እወድሻለሁ ❤🙏
@EPHREMNEGASH-n7y
@EPHREMNEGASH-n7y 2 ай бұрын
Hani, your unique voice, beautiful singing style and spirit filled songs makes you special. ብርክ በይ። ጌታ ያብዛልሽ። I can say this album is #1 album of 2024!!!
@YeabsiraBeriso
@YeabsiraBeriso 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤I love this one
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 2 ай бұрын
ቅዱስ ቅዱስ እንዳንተ የለም ጌታ በክብር የበረታ❤❤
@hannaanley2461
@hannaanley2461 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TG-ek5bu
@TG-ek5bu 2 ай бұрын
ሃኒ ድንቅ መልዕክት በዝማሬ ተባረኪ ከጊዜ ወደ ጊዜ ቅባቱ እየጨመረ ነው የዚህ ሁሉ ምንጭ ጌታ ይባረክ
@HirutMathewos
@HirutMathewos 2 ай бұрын
አንተ ቅዱሰ ነህ የኔ ጌታ ❤❤❤
@birukkifle2992
@birukkifle2992 2 ай бұрын
በሰማይ በምድር የለም አንተን የሚመስል የዘመን ቁጥር የለም ከቶ የሚገድብ ምድር በክብርህ ተሞልታለች ታላቅነትህም ታውጃለች❤❤❤ ❤❤❤
@kibrugeze998
@kibrugeze998 2 ай бұрын
ቅዱስ❤❤
@MimiTefera-u7k
@MimiTefera-u7k Ай бұрын
amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@chere9244
@chere9244 2 ай бұрын
አሜን❤
@zedagimhizikel3411
@zedagimhizikel3411 2 ай бұрын
እንዳንተ የለም ❤❤❤❤ በብዙ ተባረክ
@begenaderdariw5743
@begenaderdariw5743 2 ай бұрын
ሀኒቾ ተባርከሽ ቅሪ❤
@jonslaw5110
@jonslaw5110 Ай бұрын
Hanicho our blessing!
@HaimanotEsayas
@HaimanotEsayas 2 ай бұрын
ቅዱስ ❤❤❤❤❤❤
@WebalemBerhanu
@WebalemBerhanu 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ እንዳንተ የለም በኃይል እና በክብር የበረታ የለም ጌታ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ❤❤❤
@eliassolomon5234
@eliassolomon5234 2 ай бұрын
አንተ ቅዱስ ነህ የኔ ጌታ❤
@MikiAdane-jr3ty
@MikiAdane-jr3ty 2 ай бұрын
Kidus amlak egziyabhar ❤❤kidus kidus kidus kidus kidus kidus endante yelem geta ❤
@DemisAlemu-v8g
@DemisAlemu-v8g 2 ай бұрын
የላይ ዝማሬ!!
@meseret5776
@meseret5776 2 ай бұрын
ቅድስ ቅድስ እንደአንተ የለም ጌታ በአይል ሚበረታ እንደ አንተ የለም ጌታ በክብር ሚበረታ😢😢🙏🙏🙏🙏
@AsheloveBekele-rt1mu
@AsheloveBekele-rt1mu 2 ай бұрын
ቅዱስ ኢየሱስ ❤❤❤
@lidiaadmasu2114
@lidiaadmasu2114 2 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤
@SALOMONASSEFA
@SALOMONASSEFA 2 ай бұрын
“አንዱም ለአንዱ፦ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር።” - ኢሳይያስ 6፥3
@Ask199
@Ask199 Ай бұрын
ሀኒ በረከታችን ነሽ
@Fenan230
@Fenan230 2 ай бұрын
Esseyyyiii geta yimesegen ihe amet bebezu mezemure album zemariyochachen tsegane eyakafelun nw haniye tebareki betam nw mewedeshi ❤❤🎉🎉
@birknehshirge6902
@birknehshirge6902 2 ай бұрын
oh hallelujah kidus kidus kidus.........
@Hanan9628
@Hanan9628 2 ай бұрын
አሜን አሜን ሀሌሉያ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@natnaelnibret7586
@natnaelnibret7586 2 ай бұрын
Amen
@SiblaMmm
@SiblaMmm 2 ай бұрын
የለም እንደ ጌታ ጌታ ሆይ ናልኝ አንተ ብቻ ና ዉዴ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelbelay2513
@rahelbelay2513 2 ай бұрын
ሀንዬ ምጥለው መዝሙር አጣው 😊እንዳነተ ያለ የለም በሰማይ የሚለው አቅም አሳጥቶኛል❤ተባረኪ
@zinabuatadesse3737
@zinabuatadesse3737 2 ай бұрын
Hanicho zemenish yibarek
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 2 ай бұрын
ሀንዬ❤
@Ebstvworld14
@Ebstvworld14 2 ай бұрын
Zemensh yibarek
@belaytadele5334
@belaytadele5334 2 ай бұрын
ቅዱስ!!!!!!
@misganabizuneh
@misganabizuneh 2 ай бұрын
wow amen amen amen 😍🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@abebemegersa5073
@abebemegersa5073 2 ай бұрын
Kidus kidus kidus kidus kidus amen
@yonatanbewketu
@yonatanbewketu 2 ай бұрын
ብዙዙዙ ነው ምንወድሽ❤❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 ай бұрын
Amennnnnnnn❤❤❤❤❤❤🎉
@tsitajohn2315
@tsitajohn2315 2 ай бұрын
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ሁሉንም የምትገዛ♥
@edenmathewos7082
@edenmathewos7082 2 ай бұрын
Amen🙏 hanniye may the Lord bless u❤
@zola1100
@zola1100 2 ай бұрын
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እንዳንተ የለም ጌታ በኃይል የበረታ 🎉🎉🎉🎉🎉 Hancho Bless You🥰🥰
@AshenafiEritiro
@AshenafiEritiro 2 ай бұрын
ኢግዝአብሔር አሚለክ አብዚቶ ይበርክሺ ተበረክ በጠም ነው ምንወድሺ❤❤❤❤❤❤👍👍
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 2 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ እወድሀለው❤❤❤
@John-dn5rq
@John-dn5rq 2 ай бұрын
ተባረኪ!!
@Bereke-h2w
@Bereke-h2w 2 ай бұрын
Glory be to God.Ameeeen Ameeen 🙏🙏🙏❤❤❤
@TekuamGc10
@TekuamGc10 2 ай бұрын
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ👐 ብሩክ ሁኝልን
@AshuGashaw
@AshuGashaw 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል እሰይ 🙌
@betelhembekele8231
@betelhembekele8231 2 ай бұрын
Amen amen
@BetesfawkalTsegaye
@BetesfawkalTsegaye 2 ай бұрын
Blessed 🙏
@minyahlegoraw803
@minyahlegoraw803 2 ай бұрын
Tebareki
@GetahunDidola
@GetahunDidola 2 ай бұрын
Thank so much
@abebawsimeneh9038
@abebawsimeneh9038 2 ай бұрын
Lord, merchant singers who are hungry for 17 tracks, blessed Hanicho!!🙏🙏
@ephremangulo9040
@ephremangulo9040 2 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልሽ
@sinanyonas-ow8et
@sinanyonas-ow8et 2 ай бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ 🙏🙏🙏
@TamiratMathiwos-gs7ml
@TamiratMathiwos-gs7ml 2 ай бұрын
እልልልልልልልልል ቅዱስ ቅዱስ ነህ እስከ ለዘላለም
@ephremleilago
@ephremleilago 2 ай бұрын
ቅዱስ
@kefyalewkebda761
@kefyalewkebda761 2 ай бұрын
Holy, Holy, Holy, father, son , holy spirit, 0ne GOD. Hallelujah 🙌.
@Mesiso4188
@Mesiso4188 2 ай бұрын
Amen kidus yene geta❤ tsaga yibzalsh🎉
@meshaayano4859
@meshaayano4859 2 ай бұрын
ቅዱስ እንዳንተ የለም ተባረኪ❤❤❤❤❤
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 2 ай бұрын
ተባረኪ
@UjuluferaOfficial
@UjuluferaOfficial Ай бұрын
Nice
@negakassa
@negakassa 2 ай бұрын
Amen bless you ancho
@yaredlapiso6741
@yaredlapiso6741 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን ጌታ እረዳሽ
@bettyyohannes8344
@bettyyohannes8344 2 ай бұрын
Kedus kedus kedus.. Hallelujah
@betheltilahun-ye9xt
@betheltilahun-ye9xt 2 ай бұрын
ቅድስና በእርሱ ያበቃል።
@TemesgenAlemayhutemu
@TemesgenAlemayhutemu 2 ай бұрын
Blessed hanicho tebarekiii
@sessay11
@sessay11 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️.amazing song Glory to jesus Lord God. belss your family singer Hana
@lewimilkias8859
@lewimilkias8859 2 ай бұрын
ቅዱስ ነህ ጌታዬ😢
@ቤዛዬነህኢየሱስ-ቐ8ወ
@ቤዛዬነህኢየሱስ-ቐ8ወ 2 ай бұрын
🔥🔥ተባረኪ❤❤
@davedas8678
@davedas8678 2 ай бұрын
ተባረኪ ሃናችን❤
@kinhantube4565
@kinhantube4565 2 ай бұрын
ተባረኪ❤
@jesussaves1474
@jesussaves1474 2 ай бұрын
Bless you!
@Getamessay_t_28
@Getamessay_t_28 2 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@AshenafiAshu-st8wf
@AshenafiAshu-st8wf 2 ай бұрын
ተባረኪ በረከታችን
@morshedmorshed-pt1yv
@morshedmorshed-pt1yv 2 ай бұрын
hanichoye geta ahunim abizito yibarikishi ❤❤❤❤❤❤
@teshagertefera619
@teshagertefera619 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉 THANK YOU HANA TEKLE
@havanadaniel5410
@havanadaniel5410 2 ай бұрын
uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu semik yebarek getachen
@eyerusalem-w4s
@eyerusalem-w4s 2 ай бұрын
Tebarekilin haniye
@Roza-fl2wf
@Roza-fl2wf 2 ай бұрын
God bless you more and more
@manewalew2845
@manewalew2845 2 ай бұрын
Hani Egzbher abizito tsega yabizalish
@betelhembekele8231
@betelhembekele8231 2 ай бұрын
God bless you
3.ወዳጅ//Wedaj//Hanna Tekle//Nov'2024
6:57
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 811 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
HANNA TEKLE|| Amazing worship
4:01
Bikila Mekonen official
Рет қаралды 517
1.በማለዳ//Bemaleda//Hanna Tekle//Nov'2024
5:58
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 947 М.
የህይወት መና : FENAN BEFKADU
4:07
Fenan Befkadu
Рет қаралды 142 М.
9.አልተረሳሁም//Alteresahum//Hanna Tekle//Nov'2024
7:42
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 343 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 1,2 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН