3.ወዳጅ//Wedaj//Hanna Tekle//Nov'2024

  Рет қаралды 860,647

Hanna Tekle Official

Hanna Tekle Official

Күн бұрын

Пікірлер: 708
@HannaTekleOfficial
@HannaTekleOfficial 2 ай бұрын
3-ወዳጅ ውስጤ ባንተ አረፈ ልቤ ባንተ ሰከነ ወዳጅ የሚባል አገኘሁ ኢየሱስ ካንተ ተወዳጀሁ ውስጤ ባንተ አረፈ ነፍሴ ባንተ ሰከነች ወዳጅ የሚባል አገኘሁ ኢየሱስ ባንተ ተረጋጋሁ ያለሁበት አለህ ከጎኔ አትጠፋም ከውስጤ ከቤቴ የልቤ ነህ ሰላሜ ጓደኛ የዘላለሜ እንደአይንህ ብሌን ምትሳሳልኝ ተግተህ የምትወደኝ ምትጠብቀኝ ኢየሱስ... የዘላለም ወዳጄ ነህ ኢየሱስ የቤቴ እረፍት የህይወቴ ንጉስ የዘላለም ወዳጄ ነህ ኢየሱስ የቤቴ ራስ የህይወቴ ንጉስ ወዳጅነትህ አያልቅም ፍቅርህ በሰሞን አይደርቅም ወረት በሌለው ፍቅር ይዘኸኛል ለዘላለሙ ወደኸኛልወዳጅነትህ አያልቅም ፍቅርህ በዘመን አይበርድም ወረት በሌለው ፍቅር ይዘኸኛል ለዘላለሙ ወደኸኛል የዘላለም ወዳጄ ነህ ኢየሱስ የቤቴ እረፍት የህይወቴ ንጉስ የዘላለም ወዳጄ ነህ ኢየሱስ የቤቴ ራስ የህይወቴ ንጉስ 1,በፍቅርህ ይዘኸኝ አለሁ ይኸው ዛሬም ባንተ እመካለሁ የልቤ ወዳጅ እያልኩኝ ዘመኔን እዘምራለሁ ወገን ነህ ዘመድ ጓደኛ የብቸኝነት መዳኛ ያለሁበት አለህ ከጎኔ አትጠፋም ከውስጤ ከቤቴ የልቤ ነህ ሰላሜ ጓደኛ የዘላለሜ 2,የማላስረዳህ ነህ ንግግሬን አላብራራም ላንተ አባባሌን የልቤ ቀድሞ የሚገባህ የምትረዳኝ ሳላወራህ ወዳጄ ነህ ነፃነቴ ሰርክ የሚገባህ ስሜቴ ለሚስጥሬ የማላፍርብህ ለጓዳዬ የማልሰጋብህ የልቤ ነህ ሰላሜ ጓደኛ የዘላለሜ ያለሁበት አለህ ከጎኔ አትጠፋም ከውስጤ ከቤቴ የልቤ ነህ ሰላሜ ጓደኛ የዘላለሜ Music A-Fiqadu Betela Lead Guitar-Natnael Desalegn Back Vocal-Surafel HaileMariam Recording and Mixing -Fiqadu Betela Mastering- Nitsuh Yilma
@gezahegnabera711
@gezahegnabera711 2 ай бұрын
በጌታ የተወደድሽ እህቴ ሆይ፤ የወደድሽው ጌታ ያ ወዳጅሽ ጸጋውን ያብዛልሽ፡፡
@getahooymaren5616
@getahooymaren5616 2 ай бұрын
Tebareku❤❤❤
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 ай бұрын
💕👍
@tpeter9332
@tpeter9332 2 ай бұрын
ተግተህ የምትወደኝ የምትጠብቀኝ ። በሁሉም ስንኞች ውስጥ የሚገኙ የቃላት ምርጫ የምያስደንቅ ነው ። እንደ አንቺ አይነቶቹ ይብዙልን። ድንቅ ዝማሬ ነው።
@Dhugaasaamultimedia3676
@Dhugaasaamultimedia3676 2 ай бұрын
blesses you
@Lifeis-tn8kz
@Lifeis-tn8kz 2 ай бұрын
ትዳር ከያዝኩ በኃላ የማላውቀው depression ውስጥ ገባው ማልቀስ ሆነ ስራዬ ግን አንድ ቀን የዘላለሜን ወዳጄን ሁለተኛ አድርጌው ነው ለካ በእግዚአብሔር ላይ እርፍ ብሎ መኖር የሚሰጠውን ደስታ አየሁት እውነት ነው የዘላለም ወዳጅ እየሱስ ነው Haniye በመዝሙርሽ ውስጥ እኔ እየዘመርኩ መሰለኝ ብሩክ ነሽ
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 2 ай бұрын
እህቴ ፀልይ ጌታ አይምሮን ሁሉ የሚያልፍ ሰላም በክርስቶስ ይሞላብሻል
@babuabush6590
@babuabush6590 2 ай бұрын
የትዳር አማካሪዎች ጋር ሂጅ። ለእናትሽ ንገሪ። እህቶችሽን አሳውቂ። ለጓደኛ ትንፍሽ አይባልም።
@shibeshigetachew629
@shibeshigetachew629 2 ай бұрын
Yes sister ....mnm neger ayasarefenm sew sew nw yiselechal. God is our satisfaction ❤❤❤
@Lifeis-tn8kz
@Lifeis-tn8kz 2 ай бұрын
@@babuabush6590 ሶስተኛ ሰው ማስገባት ይሆንብኛል ብዬ ኑው እንጂ Thank you for idea .
@Lifeis-tn8kz
@Lifeis-tn8kz 2 ай бұрын
@@shibeshigetachew629 Yes 🙌
@zelekebelilo197
@zelekebelilo197 2 ай бұрын
“ብዙ ወዳጆች ያሉት ሰው ይጠፋል፤ ነገር ግን ከወንድም አብልጦ የሚጠጋጋ ወዳጅ አለ።” - ምሳሌ 18፥24
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 2 ай бұрын
ሀኑዬ የኛ በረከት ታውቂያለሽ ይሄ መዝሙር ለኔ ነው የዘመርሽልኝ ሚመስለኝ እና ከጌታዬጋር የሙጥኝ እንድል አድርጎኛል በሰማውት ቁጥር ነፍሴ የዘላለም ወዳጅ እንዳላት በትክክል ይሰማታል በደስታም ተሞልታ መዘባነኔን መኩራራቴ ይጨምራል...💎💎💎ተባረኪልኝ አቦ 💎🎼🎹🎷🪘🪕🎻🪈🎺🪗🎸🥁🪇🎤🎬🎸🎸🥁💎
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 ай бұрын
አንተም እኮ ለእኛ በረከታችን ነህ ሱሬ ዘመንህ ይለምልም የተወደድክ ነህ ❤❤❤❤
@hwhw3510
@hwhw3510 Ай бұрын
Antem legna berket nek gin teftekale beselam new sura
@genetdesta2403
@genetdesta2403 Ай бұрын
Yetawodadk sure Antem taberkilni❤❤
@betselot7403
@betselot7403 18 күн бұрын
How I love and admire the way you comment your heartfelt emotions to songs on facebook
@YewobdarAdera
@YewobdarAdera 2 ай бұрын
ባንድ ወቅት ጓደኛ የምላቸው ሲርቁኝ ሆድ ከፋኝ አለቀስኩኝ መንፈሰ ቅዱስ እኔ ጓደኛ እሆንሻለሁ ብሎኝ ያፅናናኝ የደስታ ለቅሶ ያለቀስኩበት ጌዜ አስታወሰኝ ይኧው እስካሁን ጋደኛዬ ነው የልቤን የማወራው የማያሳፍር የማይርቅ አምላካችን ይባረክ
@Hawi-hi7kk
@Hawi-hi7kk 2 ай бұрын
Hani ye tebarkesh ke geta ye teseteshen berektachin nesh be buzu tebareki
@meklitabebe-e1h
@meklitabebe-e1h Ай бұрын
Amen
@selammelese5266
@selammelese5266 2 ай бұрын
ታምሜ ተኝቼ ማወራት አልችም ሰው እዳልጠራ ድምጴ አይሰማም ገና ሳልነግረው የሚገባው ለካስ አምለክ አለኝ ❤❤❤
@saradamtew2956
@saradamtew2956 27 күн бұрын
Be eyesus sem geta bedemu yeshefensh lekebru kume 🙏
@martaanamo-r5f
@martaanamo-r5f 16 күн бұрын
Yemarsh ehete ayzosh
@edenayalew1345
@edenayalew1345 2 ай бұрын
ምን አለ ሀኪሞች እንደ መድሃኒት ለሰዎች ለማዘዝ ሊስት ውስጥ ቢገባ ከመዳሃኒቶቹ ጋር አንድላይ የሚዋጥ የነፍሰ መድሃኒት❤
@BiniyamAyeleMezmur
@BiniyamAyeleMezmur 2 ай бұрын
እዚህ መዝሙር ላይ ነኝ እስካሁን እያጣጣምኩ ነው። ሌሎች መዝሙሮችን የሚቀጥሉት አመታት ስለምሰማ ❤....
@rosee7087
@rosee7087 Ай бұрын
😊
@ephremBamlaku
@ephremBamlaku Ай бұрын
የማላስረዳህ ነህ ንግግሬን አላብራራም ላንተ አባባሌን የልቤ ቀድሞ የሚገባህ የምትረዳኝ ሳላወራህ ወዳጄ ነህ ነፃነቴ ሰርክ የሚገባህ ስሜቴ 🥰🥰🥰
@sntenehtensay619
@sntenehtensay619 2 ай бұрын
እውነተኛ ወዳጅ 😢😢😢 አለቀልኝ በቃ ወዴት እሔዳለሁ ከነ ሶስት ልጆቼ ከባለቤቴጋ ተስፋ አጣን የሚወወዱን ሁሉ ሸሹን አይ ኢየሱስ ድቅ ጌታ!! ቃል የለኝም ብቻችንን ጥሎን አልሔደ አልተወን ስሙ ይባረክ ይኸው እስካሁን በሱአለን ተባረኪ😢😢😢😢😢 ቃል ያጥረኛል
@RahelKebede-dx5xq
@RahelKebede-dx5xq 18 күн бұрын
@lelo3189
@lelo3189 2 ай бұрын
ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ማወራበትን አቅም አጥቼ ነበር ጥፋቴ ጥልቅ ከመሆኑ ጌታን ከማያቅ ይባስ ዘፋኝ ከሆነ ሰው ጋር relationship ዉስጥ ነበርኩ መጸለይ እፈራለሁ ብቻ ሰላም ራቀኝ Family አያቅም ከልጅነቴ ጀምሮ በጌታ ቤት ነው ያደኩት አምላኬን ብበድልም ሁሌም እለምነዋለሁ ምህረቱን የጌታ ወዳጀነት አየሁ በዚ መዝሙር ሀኒ ተባረኪ
@samuelabenet1112
@samuelabenet1112 2 ай бұрын
Geta kirb new berchi yewsane sew higni .... sew wsanewn new minorew
@lelo3189
@lelo3189 2 ай бұрын
​@@samuelabenet1112Eshi Amesegnalehu
@lelo3189
@lelo3189 2 ай бұрын
​@@samuelabenet1112Eshi Amesegmalehu
@lelo3189
@lelo3189 2 ай бұрын
​@@samuelabenet1112 Eshi Amesegnalehu
@medea-media-8795
@medea-media-8795 2 ай бұрын
ፀጋን ወደሚሰጥ ወደ አርሱ ተጠጊ። ተስፋችንም መጠጊያችንም እርሱ ነው። ይህ ወንጌል በነፃነት ሳይሆን በመስዋዕትነት የመጣ ነውና ስለስሙ ስትዪ ከክርስቶስ የሚበልጥብሽ ነገር አይኑር። በርግጥ ሁላችንም በድካም ውስጥ ብንኖርም በድካማችን የሚራራ እርሱ አለ በርቺ።
@atsedekhali4271
@atsedekhali4271 Ай бұрын
በዚህ ዝማሬ ምክንያት የጌታ ኢየሱስ ክርስትስን ክብር የሚያደናንቁ በርካታ ምስክርነቶችን ስላነበብን ፣እህቶች አይዞሽ ስለተባባሉ፣ የሚያልፈውን ደንቀፍቃፋ ጉዞ የሚያሻግረው አብሮነቱ ተነገረ።የሚፃፉ ምላሾች እንዲህ ወደሰሪው ብቻ ሲያመለክቱ እንዴት ደስ ይላል። ክብርን ለተዘመረለት ለጌታችን መስጠት ይሄ አይደል?!
@FilmonWerede-ts2sp
@FilmonWerede-ts2sp 2 ай бұрын
Ene eritrean nein degmom orthodox hani betam akebrishalew yewnet yeyesus yegziabiher wedaj nesh xegaw yabzalish bebetu yanurish lezelalem ehte ❤❤❤❤❤❤
@godislove4734
@godislove4734 2 ай бұрын
Bruk eka
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 ай бұрын
መጽሐፈ ምሳሌ 1፤33 1፤33 "የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።"
@tsegamezmur439
@tsegamezmur439 2 ай бұрын
📖❤️🔥🙏🙏
@Sebleyosef-nf6xj
@Sebleyosef-nf6xj 2 ай бұрын
በቀንም በለሌትም ቢደመጥ ቢደመጥ የማይጠገብ ዝማሬ እሰይ እልልልልልልልልልልልልል ጌታ ይባረክ!መንፈስ ቅዱስ እናመሰግንሀለን ለእህታችን ስለሰጠሀት የዝማሬ መንፈስ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MillionBezabih-p4h
@MillionBezabih-p4h 2 ай бұрын
በተለይ 2016 ኢየሱስን በትንሽዋ አእምሮየ ተረዳሁት ከዛን ምን አይነት ፍቅር እንደያዘኝ ልነግራችሁ አልችልም።ስለኢየሱስ ሰሰማ ደስ ይለኛል።
@fariesmuluken
@fariesmuluken 2 ай бұрын
ውስጤ ባንተ አረፈ ልቤ ባንተ ሰከነ ወዳጅ የሚባል አገኘሁኝ እየሱስ ካንተ ተወዳጀሁኝ አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ🙏❤️❤️❤️
@MenbereArega-u3e
@MenbereArega-u3e 4 күн бұрын
ትክክል የዝምራ ፀጋ ይብዛልሽ መቼም ይሄ ፀጋ ካንቺ አይወሰድ በእየሱስ ዘም አድሜና ጤና ይሰጥሽ🎉🎉🎉🎉🎉
@NardiDani
@NardiDani 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@netsanetregassa7193
@netsanetregassa7193 2 ай бұрын
I am hardly holding my tears 😭😭 coz am not in a convenient place to cry ooo what a song!! you just said it all it feels like you sing my thoughts of Him, My Lord Jesus My truest Friend 😭😭😭Thank you so much my dear sister!! May God bless you more and more!!!
@abenezertilahun3438
@abenezertilahun3438 2 ай бұрын
same here😭😭😭😭
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 2 ай бұрын
The best day of my life is the day I was introduced to Jesus, he has become everything to me in a foreign land. No one or nothing can replace Him. Praise God❤
@betelhemkassa4665
@betelhemkassa4665 2 ай бұрын
Amen, your comment brought me to tears coz I share the same feelings! God bless you!
@ttelias92
@ttelias92 10 күн бұрын
አላስረዳህ ንግግሬን አላብራራም ላንተ አባባሌን የልቤ ቀድሞ የሚገባህ የምትረዳኝ ሳላወራህ ሃንዬ ተባረኪልኝ መስማት ማቆም አልቻልኩም 🙏
@BetiFkr-b5q
@BetiFkr-b5q 6 күн бұрын
Yen enati geta idimena tena yistishi❤❤❤❤❤
@AmbassadorFiker
@AmbassadorFiker Күн бұрын
Betam betegodahubet weket meles yehonegn mezmur yeresahuten yastawesegn leka wedaj alegn! Tebarekilegn sefilegn lemlemilegn!
@tesemawolde2761
@tesemawolde2761 6 күн бұрын
ሀኒያችን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@betty9705
@betty9705 Ай бұрын
ተባረኪ ሀኒ ያጀበ ሲበተን ያቀፈ ሲገፈትር ወዳጅ ኢየሱሰ ያለሁብት አለ ከጎኔ እይጠፋም ከውስጥ ከቤቴ የልቤነህ ሰላሜ ጋደኛ የዘላለሚ ለኔ ይህ ትልቅ መልክት ነው ❤❤❤❤
@Misበፂ
@Misበፂ 2 ай бұрын
አላብራራም ላንተ አባባሌን የልቤ ቀድሞ የሚገባህ አሜን ሃሌሉያ🙏🙏
@noahnoah6012
@noahnoah6012 2 күн бұрын
I can't stop hearing this song! You are blessed 🙌 ❤
@MeleChego
@MeleChego 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ወዳጅ መሆን እንዴት መባረክ ነው? ተባረኪ እህታችን ❤❤❤
@Rachel_GA
@Rachel_GA 26 күн бұрын
Hanichoye ❤❤❤ may lord Jesus keep showering you in his spirit yene enat Its like a therapy to me thank you so much
@JossyDax-ts7pq
@JossyDax-ts7pq 2 ай бұрын
It always amazes me how you express what you feel about the lord
@hiwoteematye
@hiwoteematye Ай бұрын
ብዙ ወዳጆች ያሉት ሰው ይጠፋል ነገር ግን ከወንድም አብልጦ የሚጠጋጋ ወዳጅ አለ። ምሳሌ 18:24
@natolemisganu2700
@natolemisganu2700 3 күн бұрын
Wow Hann a blessed woman of Lord Jesus amazing song!❤
@kdstkassaye8904
@kdstkassaye8904 2 ай бұрын
I really love this song God bless you. "ጌታ የዘላለም ወዳጅ" ያለሁበት አለህ ከጎኔ አጠፋም ከውስጤ ከቤቴ የልቤ ነህ ሰላሜ ጓደኛ የዘላለሜ የማላስረዳህ ነህ ንግግሬን አላብራራም ላንተ አባባሌን የልቤ ቀድሞ የሚገባህ የምትረዳኝ ሳላወራህ ወዳጄ ነህ ነፃነቴ ሰርክ የሚገባህ ስሜቴ በሚስጥር የማላፍርብህ ለጓዳዬ የማልሰጋብህ የልቤ ነህ ሰላሜ ጓደኛ የዘላለሜ
@LemlemAmanuel-jz2lk
@LemlemAmanuel-jz2lk 2 ай бұрын
ኢየሱስ መታወቂያችን ነው መጠሪያችን። ምትክ የሆነን መሞት ሲገባን የሞተልን እውነተኛ ወዳጅ። አባት ለሌላቸው አባት መጠገያ ለሌለቸው መጠጊያ መመኪዬ አባቴ ልበለው። ስምህ ስሜ ነው ኢየሱስ።
@SolSol-v7f
@SolSol-v7f 18 күн бұрын
Yen enate tebarikenal eko❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shakurastudiopro8754
@shakurastudiopro8754 11 күн бұрын
I have no words You're our blessing Beautiful song Wow Am so blessed with all your Songs
@YemiSimon
@YemiSimon 20 күн бұрын
Yene wedaj yene atsenagn eyesus 😢😢😢hanuye yene bereket tesenanahu eko
@KalebGirma-jm8jg
@KalebGirma-jm8jg 17 күн бұрын
Thanks hanna God give more favour for you
@girmataye8426
@girmataye8426 3 күн бұрын
ማን እንደ ኢየሱስ❤❤❤
@muskae5070
@muskae5070 12 күн бұрын
ይኼ መዝሙር የሆነ መንፈስ አለው ጌታ ባንቺ ብዙ እየነገረኝ ነው ተባረኪ ሀኒ እወድሻለሁ።
@lemanemakari7304
@lemanemakari7304 20 күн бұрын
I’m in love with this amazing song. Hanni, you are truly blessed.
@EndaleTeshome-m7q
@EndaleTeshome-m7q 26 күн бұрын
መዝሙሬን ዘመርሽልኝ ዘመንሽ ይለምልም።
@AsnakechMengesha
@AsnakechMengesha 28 күн бұрын
Yehe mezumur sisema selam bicha yisemagnal hanicho zemenish yibarek ❤❤❤❤❤❤
@MhiretTsegaye
@MhiretTsegaye Ай бұрын
ሀኒዬ ያንቺን መዝሙር መስማት የጀመርኩት አዉን አደለም ከ2016 ጀምሮ ነዉ ያኔ የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ እረፍት ስንወጣ ከጓደኞቼ ጋር ቁጭ ብለን እንዘምር ነበር እጅግ በጣም እወድሻለዉ ተባረኪልኝ ወዳጄን ስቀመጥ ስቀሳቀስ በስራዬ ቦታ ጭምር ነዉ እምሰማዉ እማዳምጠዉ ደም ስሬ ዉስጥ ሁሉ ገብቷል ተባረኪልኝ እናቴ❤❤
@HaileyesusTadesseofficial
@HaileyesusTadesseofficial 25 күн бұрын
ውስጤ ባንተ አረፈ ልቤ ባንተ ሰከነ ወዳጅ የሚባል አገኘሁ ኢየሱስ ካንተ ተወዳጀሁ ውስጤ ባንተ አረፈ ነፍሴ ባንተ ሰከነች ወዳጅ የሚባል አገኘሁ ኢየሱስ ባንተ ተረጋጋሁ
@yeromyekonjiyeyeromyekonji4245
@yeromyekonjiyeyeromyekonji4245 14 күн бұрын
ይሄ መዝሙር የኔ ነው ለካ ነፍሴ እውነትም የዘላለም ወዳጅ እየሱስ አላት ሃኒዬ ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ ❤...........
@birukgetachew8986
@birukgetachew8986 4 күн бұрын
እህቴ ተባረኪ 🙏
@raheltsegazeab
@raheltsegazeab 2 ай бұрын
“ከእንግዲህ ወዲህ ባሮች አልላችሁም፤ ባርያ ጌታው የሚያደርገውን አያውቅምና፤ ወዳጆች ግን ብያችኋለሁ፥ ከአባቴ የሰማሁትን ሁሉ ለእናንተ አስታውቄአችኋለሁና።” የወደደን ወዳጅ ያደረገን ስሙ ይባረክ - ዮሐንስ 15፥15
@eticho2529
@eticho2529 2 ай бұрын
የማልሰጋብህ ወዳጄ፣አባቴ፣የልቤ የምልህ🥺🥺 እርፍ ነው እንጂ በአንተ🥺💜 ሀኑዬ ተባረኪልኝ የዘመኔ ምሳሌ ነሽ እንዲህ የልቤን በይልኝ ፀጋ ይብዛልሽ
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 2 ай бұрын
Misale bicha..lelam tebarek
@Hewan-s3s
@Hewan-s3s 24 күн бұрын
Yes amennnnn Amennnnn Amennnnn haleluyaaaaaa ❤️ ♥️ 😍
@lewileewwii
@lewileewwii 18 күн бұрын
haniye geta yibarikish tebareki
@MilenaTsegay-h4r
@MilenaTsegay-h4r Ай бұрын
Amen Amen brukat btami teumn zbarkn mezmur.
@meseretyirgu3211
@meseretyirgu3211 21 күн бұрын
Haneye , ene mene lebelesh geta bebezu yebarkesh 😇🙏🥰❤ Much love ❤❤❤❤
@Sisaytolla
@Sisaytolla 2 ай бұрын
Amen Amen!!!
@ageghewwendimu3568
@ageghewwendimu3568 17 күн бұрын
ይሄን መዝሙር እየሰማው ይበልጥ ኢየሱስን እንድናፍቀው አድርጎኛል
@helahelen9034
@helahelen9034 Ай бұрын
I can't stop listening to this song,Haniye ❤ bless you 🙏
@abayeneshkebede8386
@abayeneshkebede8386 18 күн бұрын
አሜን
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ልብን ይነካል ጌታ የሚሰጥሽ ዝማሬ፣ያብዛልሽ፣ጠብቂው
@MesganaLeamelak-z9u
@MesganaLeamelak-z9u 16 күн бұрын
ቃላት የልኝም በቃ ❤❤❤❤❤❤❤ ተፅናናው
@FayyineeHonfaraa
@FayyineeHonfaraa Ай бұрын
ሀኒ ዘመንሽ ሁሉ ለዚህ ጌታ ዘምሪለት ለምልምልኝ ለበረከት ሁኝ፡፡
@esmaelmekonnen6236
@esmaelmekonnen6236 20 күн бұрын
ምን አለበት ሁሉም ሙስሊሞች እንደኔ ይህንን እወነተኛ ወዳጅ ቢያውቁት?? ሃና ቅኔሽን የሰጠሽ ይባርክሽ
@Biruk-i9u
@Biruk-i9u Ай бұрын
Amen Amen amen tebarki 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢
@mentewabyohannes2071
@mentewabyohannes2071 11 күн бұрын
You’re our blessing ❤
@tadelechtesfaye5159
@tadelechtesfaye5159 Ай бұрын
ልጠግበው አልቻልኩም በባእድ ሀገር ወዳጅ የሆነኝ አባ❤❤ተባረኪ
@Eliastameratetatu
@Eliastameratetatu Ай бұрын
አንዳንዴ ሃሳባቹን የሚገልፅላቹ ቃላት ስታገኙ ሚሰማቹ ጌታ ዘመንሽን አብዝቶ ይባርክ!!
@MeazaWGabriel
@MeazaWGabriel 2 ай бұрын
ይሄ መዝሙር የውስጤን ገልፆልኛል ጌታ ባይኖረኝ ኖሮ ብዬ ሳስብ እምባዬ ይመጣል ኢየሱስ የዘላለሜ ነው🥰🥰🥰ሀንዬ ተባረኪልኝ ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ🙏🥰
@BirhanuHailemichael
@BirhanuHailemichael Ай бұрын
የምድረቱ በረከት ሀናዪ ተባረክልኝ ።ፈረሽ ሆኜ አርባምንጭ ካንፓስ ሆኜ ከዛ ወድህ ውሰጤ ገብተሽ ቀረሽ ተባረክልኝ።❤❤❤❤❤❤❤
@mskaramkasala3933
@mskaramkasala3933 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ሁሉ ነገሬ ነህ ወዳጄ ነህ ኢየሱስ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@JesusJesus-iw4mw
@JesusJesus-iw4mw 2 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏አሜንንን 🤲አሜንንን 🤲አሜንንን 🤲ኢየሱስ🙏 ኢየሱስ 🙏ኢየሱስ 🙏ኢየሱስ 🙏ኢየሱስሃሌሉያ 🙏ሃሌሉያ 🤲እልልልልልል 🤲እልልልልልል 🤲አሜንንን🙏🙏ክበርልኝ የኔ ወዳጅ
@sisayanketa9068
@sisayanketa9068 Ай бұрын
ተባረኪልን ጌታ አንቺንና መሰሎችሽ ስለሰጠን ስሙ ከፍ ይበል 🎉
@MeklitMaki-hv4ou
@MeklitMaki-hv4ou Ай бұрын
ተባረኪ
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 2 ай бұрын
ያለሁበት አለህ ከጎኔ አጠፋም ከውስጤ ከቤቴ ። አሜን ይህንን ጌታ ነው የማመልከው። ተባረኪ ሀንዬ
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 ай бұрын
💕👍
@AlmazGTsadikwoldu
@AlmazGTsadikwoldu 12 күн бұрын
ሀኒ የኔቆጆ ተባረኪ
@ayantufantahun6599
@ayantufantahun6599 2 ай бұрын
Wow!Mezmuru menfes yikorekural❤degagime adamixewalew ufff Iyesus ❤❤❤❤yezelalem new Hani zemenish yilemlin🎉
@goitommengstu8459
@goitommengstu8459 Ай бұрын
Amen Amen Amen blessed ❤❤❤🙏🙏🙏
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 10 күн бұрын
Thank God about you!
@kibreabkebede9374
@kibreabkebede9374 24 күн бұрын
The comments are also comforting. Wishing everyone, including Hana Tekle, blessings.
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 8 күн бұрын
Teberkligne hanecho ❤❤❤❤
@Weynshet990
@Weynshet990 2 ай бұрын
ሀኒዬ በረከታችን ተባረኪ
@GenetAbuje
@GenetAbuje Ай бұрын
አሜን የልቤ ሰላም ነህ ኢየሱስ አሜን ወዳጅ ኢየሱስ አሜንንንን❤❤❤❤ ተባርኪ ሀኒዬ ❤️❤️💕🤔🥰😊
@BiniamAbera-h8b
@BiniamAbera-h8b 6 күн бұрын
Ere uuuuuuuuu zare new yesmahut adisu mezmurocheshen men ayenet menfes yalebet zmare new🥰🥰🥰🥰🥰🥰🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@etetubeyene5761
@etetubeyene5761 Ай бұрын
WOW !!!!... I love this song. It is true of my life, JESUS is my everything. I have no word to explain it. Haneye GOD Bless you.
@ShalomGetachaw
@ShalomGetachaw 19 күн бұрын
በጌታ እንዴት እንዴምወድ ይህን መዝሙር ...Hanna Blessed❤🙏
@TsehayTekleyes
@TsehayTekleyes 19 күн бұрын
ለዘላለም የማይለይ ወዳጅ እንዳለኝ ሳስብ በሰው የከፋኝ ሁሉ ከዙሪያየ ይጠፋና የደስታ እንባ ይተናነቀኛል ከልጅነቴ ጀምሮ ያልተለየኸኝ ወዳጄ አምላኬ ኢየሱስ አንተን ያገኘሁባት ቀን ትባረከ።
@TsionTessema-ks6oo
@TsionTessema-ks6oo 20 күн бұрын
What a beautiful Song. I just heard it today. Jesus is always nearby to help us when we are in need, to guide us when we are lost, to give us strength when we are weak and to comfort us when we are sad. ካንተ በላይ ማን አለን ወዳጅ🙏🙏🙏
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 2 ай бұрын
....አላስረዳህ ለንግግሬ አላብራራም ላንተ አባባሌን የልቤ ቀድሞ የሚገባህ የምትረዳኝ ሳላወራህ ......በምስጢር የማላፍርብህ ለጓዳዬ የማልሰጋብህ.... ዘመንሸ ይባረክ ሀንዬ!!! እስካሁን ዩቲዪብ በከፈትኩ ቁጥር ያለማቋረጥ እሰማዋለሁ
@zerubabelafeworkafework2538
@zerubabelafeworkafework2538 2 ай бұрын
ሀኒዬ ዘመንሽ ይባርክ
@redietcheru
@redietcheru 2 ай бұрын
ብዙ ተስፋ ያደረኩበት የእግዚአብሔር ፈቃድ እንደሆነ አምን የነበረው ወዳጅነት (relationship) አለቀ አበቃ መቀጠል አይችልም ተብሎ በከባድ ሀዘንና😞😭 ድባቴ ውስጥ ሆኜ ነው ይህን መዝሙር የሰማሁት... የዘላለም ወዳጅ የማልፍበት የሚገባው የብቸኝነት መዳኛ ሳልነግረው የሚረዳኝ ኢየሱስ❤
@tsinatnega18
@tsinatnega18 Ай бұрын
Geta eyesus yerdash ehete
@redietcheru
@redietcheru Ай бұрын
@@tsinatnega18 Amen yerdash sayhon yerdah
@MercyAlemayehu
@MercyAlemayehu 19 күн бұрын
Geta eyesus yirdah
@TamiratAlemu-k9e
@TamiratAlemu-k9e Ай бұрын
Getta kafii yarigish barakatachin nash hane zamanish yilamalim ❤❤❤
@BirhanuHailemichael
@BirhanuHailemichael Ай бұрын
እንደት አድርጌ እንደምወድሽ ልነግርሽ አልችልም በቻ ተባረክልኝ ሀኒዬ ❤
@unitotupa
@unitotupa 28 күн бұрын
ሀንዬ የኔ ውድ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ባንቺ ዝማሬዎች ብዙ ተባርኪያለሁ ሁሌም ቢቀዳ የማያልቅ ምንጭ ይፍለቅ ተባረኪልኝ❤❤❤❤
@YoadanbelihuLula
@YoadanbelihuLula Ай бұрын
sisemaw sisemaw ayiselchgn hannaye tebarke🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@DanielBulto
@DanielBulto 19 күн бұрын
ጌታ ይባርክሽ አሁንም !!! የዘላለም ጓደኛዬ ኢየሱስ ነው ብዙ ምልክቶች ና ትዝታዎች አሉኝ ሁሌ ምንም ሳይዘው ከአጠገቤ ያገኘውት ኢየሱስ ብቻ ነው ።... ብዙ ምለው አለኝ ጌታን ያገኘውበት
@buzuneshtaye9058
@buzuneshtaye9058 2 ай бұрын
አንቺ ብሩክ ተባረክ ጌታ አንቺን ስለሰጠን ስሙ ይባረክ ❤❤❤❤እሱ እውነተኛ ወዳጁ ነው ስሙ ለዘላለም ይባርክ አሜንንን
@kalkidansurafel101
@kalkidansurafel101 16 күн бұрын
ሀኒየ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ❤
@asratmengesha2818
@asratmengesha2818 2 ай бұрын
ውይ ይህን መዝሙር ❤❤❤❤❤ ሀኒ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ።
@elsagenero9779
@elsagenero9779 2 ай бұрын
እየሱስ እውነተኛ ወዳጄ❤ ይገርማል በህይወቴ ሁሉ እውነተኛ ወዳጅ ሁሌ እለዋለው ዛሬ ደግሞ ይሀው ብቻዬን ያልኩትን በአደባባይ ከሁሉም ጋር ወዳጄ እለዋለው አይ ጌታ አንተ ወዳጅ ባትሆነኝ ባትደግፈኝ ባልመካብህ እንዴት እያለፍኩኝ እኖር ነበር ጌታ አንተ እኮ ዛሬም የኔ የብቸኝነቴ ወዳጄ ነህ😢❤❤❤ተባረክ የኔ ጌታ
@dawitkidane5588
@dawitkidane5588 2 ай бұрын
ጌታ ኮ ድንቅ ነው:: የሚገርም ዝማሬ ነው:: ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ:: ዘመናችሁ ለዚህ ባለመድሐኒት እየተቀኛችሁ ይለቅ:: ከደጁ ለአፍታ አትታጡ:: በሁ ተባረክ! ሁላችሁም ተባረኩ! እወዳችኋለሁ:: ሀና ነኝ
@MercyAlemayehu
@MercyAlemayehu 19 күн бұрын
አሜን
@AberaGetachew-i1j
@AberaGetachew-i1j Ай бұрын
Thanks for God for ever and ever .
@RediatNega
@RediatNega 17 күн бұрын
አውነት ነው
9.አልተረሳሁም//Alteresahum//Hanna Tekle//Nov'2024
7:42
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 383 М.
1.በማለዳ//Bemaleda//Hanna Tekle//Nov'2024
5:58
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 1 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Wedaj //ወዳጅ//Hanna Tekle//Jan 2025
7:11
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 486 М.
12.ቆጠርከኝ//Koterkegn//Hanna Tekle//Nov'2024
6:39
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 423 М.
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 2 МЛН
17.መዳኔ//Medane//Hanna Tekle Nov'2024
6:33
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 116 М.
6.ቸር//Cher//Hanna Tekle//Nov'2024
6:58
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 189 М.
Track 09 Menor Alichilim | መኖር አልችልም  | Aster Abebe Vol 2
8:15
Aster Abebe Official
Рет қаралды 765 М.