2 September 2024

  Рет қаралды 2,183

The wisdom media  Dr Demissie TD

The wisdom media Dr Demissie TD

Күн бұрын

Пікірлер: 65
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 4 ай бұрын
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የጠቀስኳቸው ስሞች የተለወጡ መሆኑን እንድታውቁ ይሁን።
@D.G-f6h
@D.G-f6h Ай бұрын
አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ!!
@getahunfekade6494
@getahunfekade6494 2 ай бұрын
ዶ/ር ቪዲዮችህ በጣም ጠቅመውኛል:: ስለ አይነት 1 ስኳር በሽታ ቪዲዮ ብትሰራልን መልካም ነው:: አመሰግናለሁ::
@birhannegn
@birhannegn 4 ай бұрын
እጅግ አመሰግንሃለሁ! ድንቅ ሐኪም!
@mba6725
@mba6725 4 ай бұрын
Dear Dr. I have no words to appreciate you!! Thanks so much for your professional commitment
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 4 ай бұрын
So nice of you
@AberhamKebedom
@AberhamKebedom 2 ай бұрын
I sincerely thank you for sharing your lived experiences and such valuable information. Please keep it up!
@zewduwondifraw5923
@zewduwondifraw5923 4 ай бұрын
ሰዎች በሚረዱት ቋንቋ ለማስረዳት የምታደርገው ጥረት እጅግ በጣም ጥሩ ነው፡፡ እኔም የዚሁ ሃሳብህ ተጠቃሚ ስለሆንኩ ምን ማለት እንደፈለግህ ከልብ እረዳሃለሁ ለምታደርገው ጥረት በሙሉ በዕጅጉ አመሰግንሃለሁ፡፡ ፈጣሪ አሁንም ጤናህን ይስጥህ፡፡
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 4 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@MebratSenusi
@MebratSenusi 4 ай бұрын
I appreciate you providing this insightful and helpful information. I paid close attention to the entire thing as I watched it, and since it contains so much valuable educational content, I would want to bookmark/save the link so I may view it again and use what I learned. In addition, I will contact you in case I have any questions. Thank you again, Dr.!
@bemnetkebede1523
@bemnetkebede1523 4 ай бұрын
🙏🙏🙏 በጣም ትልቅ ነገር ሁሉም ሊሰማው የሚገባው
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@akabeka2352
@akabeka2352 4 ай бұрын
Nice ይሄ ቪዲዮው ኳሊቲ አሪፍ ነው Thanks
@afeworkadinew9276
@afeworkadinew9276 25 күн бұрын
Thanks Dr
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@awekeagizew177
@awekeagizew177 4 ай бұрын
አዬ ዶክተር ዕድሜ ይስጥህ በእውነት ለአኛ ከእግዚአብሔር የተሰጠህ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 4 ай бұрын
አመሠግናለሁ!
@almazaraya4000
@almazaraya4000 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@ZeharaSeid-rs5ze
@ZeharaSeid-rs5ze 2 ай бұрын
አአ🎉🎉🎉
@Bersabeh-ud6lq
@Bersabeh-ud6lq 2 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን❤❤❤
@MimiMim-j5o
@MimiMim-j5o 4 ай бұрын
Shalom doctor, thanks for advising yene asasabiw shiger diabetes type 1new. aim 8 years old. How can you help me? Thanks
@nibretyitbarek5616
@nibretyitbarek5616 4 ай бұрын
ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ትምህርቱን በመከታተል ላይፐእገኛለሁጥሩ ነዉ 2ኛዉ የስኳር ህመም ስላለብኝ ክትትሌን አጠናክሬያለሁ በርታልን በምርምር የተደገፉ መረጃዎችን እያየን ራሳችንን የማናስተካክልበት መንገድ የለም
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 4 ай бұрын
መበርታት ነው።ይቻላል።
@Tina-sm3rc
@Tina-sm3rc 4 ай бұрын
በጣም ተምሬበታለሁ በጣም ነው ማመሰ ግነው
@tsigeredamehari963
@tsigeredamehari963 3 ай бұрын
Doktor enmesegnalen
@hailehaile5918
@hailehaile5918 4 ай бұрын
Thx Doctor
@nebatmohammed6470
@nebatmohammed6470 4 ай бұрын
Doc yet nw yeminaghe ketetel ante gar majmer eflgalew
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 4 ай бұрын
ሰላም አመሰግናለሁ የwhattsapp ቁጥር አስቀምጡልኝ ፣ እደውላለሁ
@Mule1M
@Mule1M 4 ай бұрын
እውነት ነው ሁላችንም የበኩላችንን ድርሻ መወጣት አለብን
@alemayehudestaye9806
@alemayehudestaye9806 3 ай бұрын
Insulin resistance ማለት የbeta cells dysfunction or 50% እስከ 70% lost ስለሆኑ ነው የሚባል እንዴት ታየዋለህ ዶ/ር?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 3 ай бұрын
የ beta cells dysfunction አንዱ መንስኤ Insulin resistance ነው። ቀድሞ የሚመጣው ኢንሱሊን ረዚስታንስ ነው። የኢንሱሊን ረዚስታንስ ዋና መንስኤ hyperinsulinemia ነው። የ hyperinsulinemia መንስኤ hyperglycemia ነው።
@alemayehudestaye9806
@alemayehudestaye9806 3 ай бұрын
Dr. ከልብ አመሰግናለሁ ግን dysfunctional ናቸው ሲባል ከዚህ በኋላ ጥቅም አይሰጡም ማለት ነው ወይስ beta cells እንደገና ወደ ነበሩበት መጠን መመለስ እንችላለን ወይስ አንመልሳቸውም? በድጋሚ አመሰግናለሁ።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 3 ай бұрын
Beta cells dysfunctional የሚሆኑት ቆሽት በስብ/ በጮማ ሲሞላ ነው። የስኳር በሽታ ታማሚዎች ጮማ ከጉበታቸውና ከቆሽታቸው ሲያስወግዱ፣ beta cells ወደ ሰራ ተመልሰው ስራ መጀመራቸው በ MRI እና በ CT scan ተረጋግጧል።
@alemayehudestaye9806
@alemayehudestaye9806 3 ай бұрын
Dr. ረጅም እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ለእርስዎ እንዲሰጥልኝ እፀልያለሁ። ለሰጠኸኝ ማብራሪያም ከልብ አመሰግናለሁ።
@TesfayeDiressie
@TesfayeDiressie 4 ай бұрын
1)ግልጽ የሆነ ትምህርት ነው፤ ዶክተር ደምሤ። በየአመቱ ደሜን ስመረመር እመለከት የነበረው normal range ውስጥ መሆኑን ብቻ ነበር። ይህ መግለጫህ ያነቃኝ በመሆኑ ለወደፊቱ የምርመራ ውጤቶቼን ካነሳኻቸው ነጥቦች አኳያ ማየት እጀምራለሁ። 2)ይህ ሰፊ መግለጫህ ባህር መዝገብ ሆኖ ይቀመጥ። ከዚሁ መዝገብ ላይ ገጾችን እያወጣህ ትንንሽ መግለጫዎችንም ብታዘጋጅ ጥሩ ይመስለኛል፤ ብዙ መሰረታዊ የጤና ጉዳዮች ስላሉበት። ምን ያህል እንደተጠበብክበት አውቃለሁ። ለሲህ ትጋትህ አድናቆቴን ደጋግሜ እገልጽልሃለሁ። ምስጋና ላንተ፤ የደም ግፊቴን ባንተ መንገድ መቆጣጠሬን ቀደም ሲል ነግሬሃለሁ። ልብ ያለው ልብ ይበል!
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 4 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@D.G-f6h
@D.G-f6h Ай бұрын
ዶክተር ከኛ አኗኗር ጋር ስለ አመጋገብ አንድ ቪዲዮ ብትሰራልን??
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
ሰላም በሰፊው እሰራለሁ
@Getachewnegash-p7m
@Getachewnegash-p7m 4 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ደምሴ ስኳር በሽታ ከ ጨጓራ በሽታ ጋ ምን ግንኙነት አለዉ ይጠፋና ስኳሩ ጨጓራ ሲያም ይነሳል
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 4 ай бұрын
ሰላም ለጥያቄው አመሠግናለሁ የጨጓራ ህመም ከስኳር በሽታ የሚያያዝ ነገር ያለ አይመስለኝም። ሁለቱም ከአመጋገብ ጋር ይያያዛሉ። የስኳር በሽታ ካለቦት፣ ካርቦሀይድሬትን ማሰውገድ ለመዳን ያበቃል።
@haymanotgebre454
@haymanotgebre454 4 ай бұрын
ዶክተር ላማክርህ እፍልጋለሁ ግን አድራሻህ አይሰራም በምን ላግኝህ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 4 ай бұрын
+64211263802 በዚህ ቁጥር WhatsApp ላይ ይፈልጉኝ። Demissie Tadesse ብለው fb ላይም ይፈልጉኝ።
@Yesuf-ey3db
@Yesuf-ey3db 4 ай бұрын
wel come dr. demissie
@fuadmohammedfuad
@fuadmohammedfuad 2 ай бұрын
Treatment of diabetes Prednisone
@TemeTade-d9j
@TemeTade-d9j 4 ай бұрын
መነሻው ረጅም አመት ታይፎይድ ታምሜ ታክሜ ስድን ስኳሩ ተገኘ አሁን 16 አመት ሆነኝ 4 አመታት እነሱሊን እወስዳለሁ እኔ እድናለሁን?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 4 ай бұрын
ይድናሉ! ሰላም ስለጥያቄው አመሠግናለሁ ምክር ለመስጠት በቂና ዝርዝር መረጃ ያስፈልጋል። 1. እድሜ: 2. ቁመት 3. ክብደት, 4. ፆታ 5. የሚወስዱት መድሀኒቶች ካሉ ምን እና ስንት እነደሆኑ 6. የአመጋገብ አይነት ፣ምን ምን እደሆነና በቀን ስንቴ እንደሆነ? 7. የስኳር በሽታው መቼ እንዴት ታወቀ? የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው? በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው? 8. ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ? 9. አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣ በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ 10. ያካል እቅስቃሴ ያደርጋሉ ወይስ አያደርጉም? የሚያደርጉ ከሆነ፣ ምን አይነት? በሳምንት ስንት ጊዜ እንደሆነ፣ ለሁሉም ጥያቄዎች ዝርዝር መልስ ይፃፉልኝ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።
@Yesuf-ey3db
@Yesuf-ey3db 4 ай бұрын
እኔ ለብዙ ጊዜ መድሐኒት መውሠድ አቁሜያለሁ ነገር ግን በምመገባቸው ስኳርነት ያላቸው ፍራፍሬ ሌሎች ምግቦች ስመገብ የተወሰነ ሲጨምርብኝ ለ1 ቀን ወይም ለሁለት ቀን ያህል ወሰጀ ስኳሬ ሲወርድ መድሐኒቱን አቆማለሁ ይኸ አወሳሰድ ጉዳት ያመጣ? ይሆን
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 4 ай бұрын
ሰላም ምንም ጣፋጭ የሆነ ምግብ አያስፈልግም። ጣፋጭ ምግብና መጠጥ እንደ መርዝ ይቆጠር።
@Yesuf-ey3db
@Yesuf-ey3db 4 ай бұрын
ጥያቄየ ስኳሬ በጨመረ ሠአት 1 ቀን ብቻ ስወስድ መልሶ ይቀንሳል መድሐኒቱን አቆማለሁ ማቆም እንደገና መውሠድ ጉዳት አለውን?​@@DrDemissieTadesse
@haymanotgebre454
@haymanotgebre454 4 ай бұрын
ዶክተር አድራሻህን ብትነግረኝ
@SahluYibabie
@SahluYibabie 4 ай бұрын
እባክህን ዶ/ር ህይወቴን ታደጋት የሦስት ህፃናቶች አባት ነኝ ደም ግፊት አለብኝ በመጀሪያ 10mg እወስድ ነበር አሁን ክብደቴ ከ79.4 kg ወደ 68kg ወርዷል ስፖርት በየቀኑ ለ30 ደቂቃ እሠራለሁ እባክህን ተከታትለህ አድነኝ!! በፈጣሪ ስም እጠይቅሃለሁ ።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 4 ай бұрын
ሰላም በከፍተኛ ደስታ ለማገዝ ዝግጁ ነኝ።WhatsApp ወይም telegram ወይም በ facebook መገናኘት ብንችል፣ በሰፊው መወያየት እንችላለን።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 4 ай бұрын
ሰላም ስለጥያቄው አመሠግናለሁ ምክር ለመስጠት በቂና ዝርዝር መረጃ ያስፈልጋል። 1. እድሜ: 2. ቁመት 3. ክብደት, 4. ፆታ 5. የሚወስዱት መድሀኒቶች ካሉ ምን እና ስንት እነደሆኑ 6. የአመጋገብ አይነት ፣ምን ምን እደሆነና በቀን ስንቴ እንደሆነ? 7. የስኳር በሽታው መቼ እንዴት ታወቀ? የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው? በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው? 8. ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ? 9. አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣ በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ 10. ያካል እቅስቃሴ ያደርጋሉ ወይስ አያደርጉም? የሚያደርጉ ከሆነ፣ ምን አይነት? በሳምንት ስንት ጊዜ እንደሆነ፣ ለሁሉም ጥያቄዎች ዝርዝር መልስ ይፃፉልኝ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።
@Getachewnegash-p7m
@Getachewnegash-p7m 4 ай бұрын
እድሜዬ 32 ነዉ ስኳር በሽታዬ እየጠፋ ይመለሰል ጨጓራ ሲያመኝ በተለይ ይነሳል መዳኒት አልጠቀምም
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 4 ай бұрын
ሰላም ስለጥያቄው አመሠግናለሁ ምክር ለመስጠት በቂና ዝርዝር መረጃ ያስፈልጋል። 1. እድሜ: 2. ቁመት 3. ክብደት, 4. ፆታ 5. የሚወስዱት መድሀኒቶች ካሉ ምን እና ስንት እነደሆኑ 6. የአመጋገብ አይነት ፣ምን ምን እደሆነና በቀን ስንቴ እንደሆነ? 7. የስኳር በሽታው መቼ እንዴት ታወቀ? የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው? በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው? 8. ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ? 9. አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣ በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ 10. ያካል እቅስቃሴ ያደርጋሉ ወይስ አያደርጉም? የሚያደርጉ ከሆነ፣ ምን አይነት? በሳምንት ስንት ጊዜ እንደሆነ፣ ለሁሉም ጥያቄዎች ዝርዝር መልስ ይፃፉልኝ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።
@SerkalemAsrat-p4v
@SerkalemAsrat-p4v 2 ай бұрын
እረ ዶክተር አድራሻን ላክልኝ ለማርገዝ ፈልገ ተቸገርኩ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
Hi Anyone can contact me on Facebook searching for Demissie Tadesse or Dr Demissie Tadesse, and telegram and WhatsApp using: +64 211263802, or +251 920 9596 20 . ***** ሰላም! ማንም ሰው በ ፌስቡክ ላይ ደምሴ ታደሰ ወይም ዶ/ር ደምሴ ታደሰ ብሎ በመፈለግ፣ ወይም +64 211263802 ወይም +251 920 9596 20 በመጠቀም፣ በቴሌግራም እና በዋትስአፕ ሊያገኘኝ ይችላል።
@wndimenehtadesse3124
@wndimenehtadesse3124 4 ай бұрын
ክብደት የጨመርክ ትመስላለህ እንዴት ነው?
@ZuaVi-j6i
@ZuaVi-j6i 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
21 April 2024
35:12
The wisdom media Dr Demissie TD
Рет қаралды 2,9 М.
מצלב קרס למגן דוד: העיירה הנאצית שהפכה לתומכת הכי גדולה של ישראל
14:41
כאן | חדשות - תאגיד השידור הישראלי
Рет қаралды 125 М.