ጤናዎ በእጅዎ! ጤናዎን ያምርቱ!
የጤናዎ ባለቤት እራስዎ ኖት።
ሰለበሽታዎች ምንነተና መንስኤዎች ግንዛቤአችን ሲዳብር ከበሽታ እራሳችንን መከላከል እንችላለን።ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ(healthy lifestyle) ምን እንደሆነ ስንገነዘብ ጤናማ ህይወት መኖር እንችላለን።
አብዛኛዎቹ የጤና ችግሮቻችን የምንከላከላቸው የምንቆጣጠራቸው የምንለውጣቸው ናቸው።እውቀታችን ሲዳብር የበሽታን መነሻ ምክንያቱን እና መተላለፊያውን ካወቅን እራሳችንንም ሆነ ሰዎቻችንን ከበሽታ እንከላከላለን። ምልክቶች ካወቅን እና ካስተዋልን ወደ ጤና ተቋም በመሄድ ታክመን ከጉዳት እንተርፋለን።
ይሄን ብሉ: አትብሉ:ይሄን ጠጡ:አትጠጡ:
ይሄን አድርጉ: አታድርጉ:ሳይሆን:-ምን ለምን አንዴት የሚሉትን ጥያቄዎች መመለስ ለዘላቂ ውጤት ያበቃል።አቅሞች መገንባት እንዲችሉ በየጊዜው ስለጤናዎ የማስተምርበት ቪዲዮ እንዲደርስዎት ቻነሌን Subscribe ያድርጉ።ድጋፍዎን አስተያየትዎን ይግለፁልኝ ለወዳጅ ያጋሩ።ጤንነት ሀብት ነው!ታሞ ከመማቀቅ:አስቀድሞ መጠንቀቅ!
ትኩረት በሽታን መከላከልና ጤንነትን ማምረት
Health is wealth!Prevention is better than cure!Your health is in your hands!
Objectives:Health promotion, health production, Human rights Culture (law and language) Knowledge is power to set you free.Knowledge is like a garden; if it is not cultivated, it cannot be harvested.The focus is on disease prevention and health production.Call on +64220901878
Or email at
[email protected]