KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
84ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( መርጣችሁ ስሙ መርጣችሁ እዩ መርጣችሁ ተናገሩ ያኔ ለነፍስ መዳን ትመረጣላችሁ )
3:03:02
58ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሚጸልዩ ቤተሰብን የበተነ ክፉ ምክር ሚስጥሩ ያስገርማል
1:25:21
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
214ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ሰፊ ጊቢ ውስጥ ለረጅም አመታት ሲሽከረከር የነበረ የቡዳ መንፈስ ምን ያህልሰው ያዘ
Рет қаралды 79,974
Facebook
Twitter
Жүктеу
6000
Жазылу 172 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 708
@Tsegabteklay
5 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ እቁ መምህር ❤🙏🙏 በፆሎታቹ አስቡኝ ወለተ ፃርቃን እያላቹ 😢
@wayenwayoutube4673
7 ай бұрын
የእትዬን ልጆች ወደ እግዚአብሔር መጋ አመጣሀቸዉ እንኳን ደና መጣቹ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላቹ
@tigistteferi3260
10 ай бұрын
እሄ ታሪክ እኛ ቤት አሁንም አለ ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ የመምህር ታማሪዎች
@EnyewWorku-oi6lk
10 ай бұрын
የመምህር ገርማ የዚህ ዘመን ሀዋርያነት ገና ብዙ ታምራት ይሰራል ንቁ ብለው አስተምረው እንደመምህር ተስፋዬ ያሉ የወንጌል ጀግኖችን አበርክተውልናል እግዚአብሔር ይመስገን ሚስጥሩን እንዲገልፅልን ፈጣሪ ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
10 ай бұрын
በስላሴ 35 ደብተራ እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይመልሰው መምህራችን እመብርሀን አትለይህ እምወዳት እማ ፍቅር ብለህ እምጠራት
@Alem-p4r
11 ай бұрын
እንዴት አመሻቹ ወንድም እህቴቼ እውነት እውነት መምህር ግርማ ጋር ድራማ የለም። እኔ እራሱ በመምህር ግርማ ስብከት ትምህርት ነው ስግደትን እግዚአብሔር ን ያወኩት እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ አበራ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሜን
@nahombekayoyo
11 ай бұрын
የሳቸውን ትምህርት አምኖ የተከተለ መንገዱ ይቀናል
@sdcvsc36
11 ай бұрын
👏🥰🥰❤
@KkAlomy
10 ай бұрын
መምህር@@sdcvsc36እኔ ስብከቱንሳዳምጥእፈራለሁምንላድርግ
@AsaAsa-j6s
10 ай бұрын
አውነት ነው👏❤❤❤
@helenahmed1868
10 ай бұрын
Ewnet New Yehe Yemigeban Zegeyeto New
@fikradissemawegezabhertalk961
11 ай бұрын
ሰላምዬ አባትሽንና እናትሽን እግዚአብሔር አምላክ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃልሽ
@kidanemhretnatey
10 ай бұрын
ባለ ቤቴ ከታሰረ 3 አመቱ ነው እባካቹ ገ/ስላሴ ብላቹ በፀሎት አስቡት በ ማርያም
@ዮድEftha
10 ай бұрын
መምህራችንን በፀሎት አስቡት ይህን ሁላ መከራ ተጋፍጦ ነው ለኛ አስተማሪ የሆኑ ትምህርቶችን የሚያቀርበውና ባለታሪኮችን ለቅዱስ ቁርባን የሚያበቃልን ! ፃድቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ይጠብቁህ
@Ambanesh-p4c
10 ай бұрын
A❤❤❤❤❤
@ShalomEnani
10 ай бұрын
Amen ❤❤❤❤❤
@TamesgenDagen
11 ай бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ ያው ለቤትህ አዲስ ነኝ ይህን ቤት ካገኘውት ቢያንስ ሁለት ሳምንት ነው የሚሆነኝ ግን ብዙ ቪድዮዎችህን አይቻለው በጣም የሚገርምህ ነገር ይህ መንፈስ የሚባለው ነገር በኔም ላይ እየሰራ ነው ግን አሁን ፆም ጀምሪያለው ከትዳሬ ተፋትቼ ከዛም በስደት ነኝ ብቻ ብዙ ምስቅልቅል ያለ ነገር የገጠመኝ ሳላውቀው ለካስ ይህ የመናፍት ሴራ ነው ያንተን ትምህርት ሳይ ነው የገባኝ ወደ ሃገሬ ስመለስ ወደ ትዳሬ እንደምመለስ ተስፋ አደርጋለው እግዚአብሔር እንዲረዳኝ በፀሎት አስቡኝ ክርስቲያኖች❤
@sintmanhayle3577
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስማህ በርታ
@misrach2350
10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳክ ውንድሜ 😢
@TamesgenDagen
10 ай бұрын
እሴት ነኝ እህት ወንድሞቼ ወለተ ስላሴ ብላችው በፀሎት አስቡኝ
@kidye16ema
11 ай бұрын
የእትዬን ልጆች ከአጋንት እስራት ወደ እግዚአብሄር መንገድ ቀየርክ ፠❤❤
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
11 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ሳድስ ላይ ስላየነህ ደስስ ብሎናል ላይክ ሸር አድርጉ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
10 ай бұрын
እውነት ነው እሜን መምህርት የሰላምዬ አባት እንዲሁም የስንቱ ወጣት ረዳት አባት ነህ የሰላምንም የአባት እና እንትን እንዲሁም የሁሉንም ቤተሰብ እስተምረህ እንድታስተካክል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መሳርያ እድርጎህ ስራህን በሚገባ ተወጥተሀል ስለ ሁሉም ነገር ፀጋውን ያደለህ አንተ እንደምትለው ልዑል ግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሁንም ዛሬም ሁሌም ቢሆን እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን ጥበቃውን ያብዛልህ አሜን እውነት ነው መምህር ግርማ የራሳቸውን ገጠመኝን ከትምህርት በሗላ በሬዲዬ አቢሲኒያ ያቀርቡ ነበር የእግዚአብሔር እቅድ ነው በእውነት እምላክ እራሱ ነው በመምህር ግርማ በኩል እኔ ጋር የመጣው ያልከው እውነት ነው የየእግዚአብሔር እቅድ ነው ክብር ለስሙ ይኸው የበረከት አባት ሁሌም እሳቸው የባረኩት ነገር ብዙ በረከት እያፈራ ያድጋል እና እግዚአብሔር ለክቡር አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጥልን ኣሜን የነ ሰላምዬንም ቤተሰብ በአንድ ላይ ተሰባስነው ሁሌም በፍቅር ያኑርልንልን አሜን
@Kidste78
10 ай бұрын
መምህርዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እኔ ያንተን ትምህርት ስሰማ ነው የመኖር ተስፋዬ እሚጨምረው እግዚአብሔር ይስጥልን ለምታስተምረን ትምህርት በፀሎት አስቡኝ እኔን ደካማ እህታችሁን ወለተ ሚካኤል 😢😢😢😢
@sisaytadesse6446
11 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ስትጠፋ በጣም ደንግጬ ነበር ወለተ ሩፋኤል በፀሎት አስቡኝ
@lemlemlili7110
11 ай бұрын
የእትዬን ልጆች ወደ እግዛብሔር እቅፍ ወሰድካቸው። ታዲያ ይህ እንዴት ግሩም ድንቅ ነው👌🙏
@amandanoah3563
10 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@ፍቅርተሥላሴ
10 ай бұрын
መምህርዬ ከዚህ ታሪክ ጋር የኛ ግቢ ይመሳሰላል ግራ ገብቶኛል የኛ ነገር እራሱ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
11 ай бұрын
ሰላምዬ እግዚአብሔር እናትሽንና አባትሽን ለቅዱስ ቁርባን ያብቃልሽ ❤
@alemayehumalka284
10 ай бұрын
የእትዬ ልጆች ከአጋንንት እስራት ነፃ ወተው ወደ ማሕበረ ሐዋርያት ተቀላቀሉ ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ።
@luletkabadekabadegabrmaram2112
11 ай бұрын
ዋዉዉዉ መምህር ሰላም ናቸው ከሞላው ቤትሰቦቻቹ ጋራ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለቅዱስ አባታችን ገበረመፈስ ቅዱስ አመታዊ ከበረበአል
@ethiopiatekedem4150
11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ገና መግባቴ ነው ደሞ አንደኛ ነኝ ስገቡ ላይክ እያደረጋችሁ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ዩሐንስ ወልደነጎድጓድ ወርሃዊ እንዲሁም ለአባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ በዓል ❤❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
11 ай бұрын
አሜን አንካን አብሮ አደረሰን❤
@Mekdes97
11 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሰን❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@harkoiscelll5828
10 ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@user-gp5dg2wi7waster
10 ай бұрын
የ እትዬን ልጆች ወደ ድንግል ማርያም ወሰድካቸው ❤❤❤❤❤❤❤ የ እግዚብሔር ስራ ድንቅ ነው መምህራንች አምላክ እስከ ብተሰህ ይጠብቅህ
@weynshetweynua3926
10 ай бұрын
አሜን አሜኝ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤
@circusgirum1916
11 ай бұрын
መምህር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን:: 👉አላስተዋሉም :: የሚበልጠውን እንዲያዝን አላወቁም :: በድፍረት ነው :: እስከ ሞት ድረስ ይታመናሉ ለዲያብሎስ :: የያዝነው ጌታችንን መድሃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ነው:: አንተ ክፉ ደብተራ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን የጀርባ ቅማል የሆንከው :: ስርማሽ ቅጠልህን ትተህ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በንስሃ ተመለስ:: በእርኩሡ ሳትቀደም ቅደም የዘላለም የስቃይ ሞት አለና::
@سارهمحمد-ج2ف
8 ай бұрын
የእትዬን ልጆች ወደ አባታቸዉ ቤት መለስካቸዉ😢 እኔንም ወደ አባቴ ቤት መልሰኝ እባክህ አስታርቀኝ ሀፅያቴ በዛ 😭😭😭
@mignotnigus6314
10 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@haymanotmoges2386
11 ай бұрын
ዉድ መምህራችን እድሁም ምመናን እንኳን ደናመጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነገብረመፈስ ቅዱስ አመታዊ በአል መምህርየ አዳምጨ ሀሳቤን እገልፃለሁ
@martaaljabal7265
10 ай бұрын
ኪዳነ ምህረት እናቴ መጨረሻኤን አሳምሪልኘ በፀላታቹ አስብኘ ወለተ ስላሴ ብላቹ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ በስመ ስላሴ ተመስጭ ነው ያዳመጥኩት መምህሬ የስንቱን ቤት ነጻ አወጣህው ባተ. ለይ አድሮ እግዚአብሔር ምለው እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ ከንቤተስቦችህ ❤❤
@አርሴማእናቴ0606
11 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር እንኳን ለአቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓል በሰላም አደረሳቹ
@YoditYodi-e6q
11 ай бұрын
አመተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
@meseretwoaldegorgis9602
10 ай бұрын
አግዚአብሔር ያስብሸ
@አመተስላሴ
11 ай бұрын
የኔ እባት እመብርሃን እቅፍ ድግፍ ታድርግ አይዞክ የኛ ዉድ እማ አለች አትፍራ እኛ እናለቅስባታለን ክፉ እዳይነካ
@_Godolyas7696
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን
@Samifiker12
10 ай бұрын
መምህር እማ ፍቅር ጠብቃክ ለእዚህ አበቃክ ዘውትር ይደክማሉ አይሳካላቸውም ምክንያቱም እነሱጋር ካሉት እኛ ጋር ያሉት ይበልጣልና ገጠመኙ በጣም ደስ ይላል ሰው ልጅ ያለበትን ቁስል እታች ወርዶ ያየው ነው የሚያውቁ በስብከት ብቻ ሰው ቢድን ይህ ሁሉ እዝብ ከአይማኖቱ ባልወጣ ነበር አሁን እድሜና ጤና ለአባታች ለአንተም ለሌሎች ቀና አባቶች ይስጥልን ብዙ ሰዎችን እምነታቸውን አውቀዋል ቤተሰቦቻቸውን ከባህድ አምልኮ አውጥተዎል ለቁርባን አብቅተዋል እነሱ ያውሩ እናንተ ስራቹን ስሩ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
@janetareda2577
10 ай бұрын
መምህርዬ እንኳን ስላም መጣህ ድራማ የሚባል ነገር የለም እናነትን ያውቅነበት ቀን ነው የማመስግነው እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችው
@SemenehgezachewAsefaw
11 ай бұрын
በድንግል በማ ፉቅር ሀብተ ገብርኤል በፀሎት አስቡኝ
@haseerahmad2421
11 ай бұрын
እግዚአብሄርአምላክያስብህ
@jwbwhshak3150
11 ай бұрын
እግዜኣብሔር ያስብህ
@mesien329
10 ай бұрын
እማ ፈቅር በምልጃዋ አትለይህ
@እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ
10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያስብህ እማ ፍቅር ትዳብስህ አይዞህ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
10 ай бұрын
@@haseerahmad2421 እግዚአብሔር ያስብህ
@AyuAyu-nq7oz
10 ай бұрын
Ye eetiye ljochi wede egzyabher bet wesdkuwachehu kbr lemedanyalem❤ amen amen amen egzyabher yimesgen slehulum negere memere kalyot yasmaln ❤❤❤
@MigAlmaz-he4oe
11 ай бұрын
ያባታችንን የመምህር ግርማ ዘመናቸውን ይባርክልን እናንተንም አፈሩልን በናንተ ላይ እግዚያብሔር ይክበር። እኔ ደካማ ሰው ነኝ እባክክ መምህር በፀሎትክ አስበኝ ወለተ ሰማይት
@temesgen899
11 ай бұрын
እባካቹሁ የውድ መምህር ተስፋየ ተከታዮች በሉ ወንድሜ በብርር አንከርትት ስለጠፋብን ገብረአማኑኤል ብላቹሁ በጸሎታችሁ እርዱኝ።
@Sara-ui8tk
10 ай бұрын
ስማይቷ እናቴ ቅድስት አርሴማ ባለበት ትጠብቀው ወደቤቱ ትመልስው
@AsaAsa-j6s
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስበው ያስበነ👏😢
@Hanna21341
11 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህርዬ ❤ ወለተ ሀና እባላለው በጸሎት አስቡኝ😢
@LomiYazew
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለስጋ ወደሙ ያብቃልሽ ሰላምዬ ፈጣሪ ከጎንሽ ይቁም ደስታሽ በደስታ ይሁንልሽ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
11 ай бұрын
የእትዬን ልጆች ወድ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እቅፍ በመሰብሰባቸው እግዚአብሔር ይመስገን እትዬንም መጨረሻቸውን ያሳምርልን
@tigistubayu7716
10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እንኳን እግዚኣብሄር ማረልን እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነገብረመፈስ ቅዱስ አመታዊ በአል
@HaregeweyinFikadu-yy5sx
10 ай бұрын
የእትዬን ልጆች ወደ እግዚአብሔር ቤት ወደ አምላካቸው ነው የወሰድካቸው የኔ ጀግና መምህር በርታ ተባረክ የእማ ፍቅር ልጅ
@አመተስላሴ
11 ай бұрын
ዉድ መምህራችን የእማ ፍቅር ልጅ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
10 ай бұрын
መምህር እንኳን ደና ሆንክልን በሄድክበት በገባህበት አንተንም ቤተሰቦችህንም ቸሩ መዳንያለም ይጠብቅህ በጣም ተምሬበታለው
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
10 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ይገስፃቸው አንተላይ የተነሱትን ደብተራዎች
@tajtaj9676
10 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ በእውነት እመብርሃን ከነ ልጃ ትጠብቅ ከነልጆች ከነ ቤተሰቦች ጥላ ከለላ ትሁንክ አሁንም ቅዱስ ሚካኤል ጠላትህን ይጣልል ኩፉሁን ያርቅልክ ከስቱ ያነቃህን 😢 ፈጣሪ ይጠብቅ
@Abbi-uh4xv
10 ай бұрын
እንኳን አምላክ ቅዱሳን በምሕርቱ ጎበኝህ መምህር ጠላትን ድል እንድተነሳ ፀጋና ሞገሰ የሆንህ የእመብርሃን ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ክብርና ምሰጋና ይደረሰው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተሰፋ መንግሰተ ሰማያትን ያወረስልን
@avg4628
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ ትምህርትህ በመዳመጥ ተለውጩ ለንስሃ በቅቻለው እግዚአብሔር ይመሰገን በላም ወደ ሃገረችን ይመልሰን ወደ ቅዱስ ቁርባን ያብቃኝ ለሁላችን ❤
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
10 ай бұрын
መምህር አለሜ ስልከ ተበላሽቶ ከሳምት ቦኃላ ተመለስኩኝ❤❤😊
@ወለተስላሴ-የ4ቈ
10 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ በምሀል በምሀል የምታስገባልንን ትምህርት አትሱልች ይጠቅመናል ብዙ ትምህርት የምናገኝበት ከታሪኩ ጉን ለጉን የምታስተምረን በጣም ይጠቅመናልና እባክህ ሳሰለች በደብ አብራርትህ ተናገር በተረፈ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
@emebetmelese1544
10 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ መምህር እመ ምረት ከእኔ ብተሰብህ ጥላ ከለላ ትሁንህ በርታልን እነሱ ጋ ካለው እኚጋ ያለው ይበልጣል
@fairoozfairooz3607
11 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተሻለህ እግዚአብሔር ይማርህ ብዙ ማብራራቱ በጣም ይጠቅመናል ፀጋውን ያብዛልህ የሚገርም ነው ጎዶልያስ
@haregweyineshetu3889
10 ай бұрын
እድሜህን የማቱሳላ ያርግልህ መምህር
@solataacra6797
10 ай бұрын
❤❤❤ በጣም፡የሚገርምየቡዳ፡መንፈስ፡የሚሰራዉ፡ስራ፡የሚደንቀነዉ፡እግዚአብሔር፡ይግለጽልን፡፡ መምህር፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ፡ጸጋዉን፡ያብዛልህ፡❤❤❤
@hanay0hanes
10 ай бұрын
በፆለት አሰቢኝ አትርሲኝ በማርያም አህተ ሰንበት(2) ክንፈ ሚካኤል (2) እህተ ማርያም ሀደለ ገብርኤል (2) ወለተ ኪዳን (3) ወለተ ዩሀንስ ተክለ ፃድቅ ገብረ ህይወት ወልደ ገብርኤል ወለተ አግዚደ ሰይፈ ሚካኤል😭😭😭🙏🙏🙏
@asterasefa3076
10 ай бұрын
ግዛብሔር ይመስገን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አንተን የሚያዩ የክፉ አይኖች በቅድስት ኪዳነ ምህረት ስም ይታወሩ ይጥፉ አንተን አይንኩብን ሁሌም የማህበር ፀሎታችን ላይ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቡ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን ቀሲስ ሀይለ መለኮት ቀሲስ ሄኖክ ወ/ማርያምን ቀሲስ ሄኖክ ተፈራን እና በመናፍስት ጉዳይ ላይ ያነቁንን መምህራንን በፀሎት እናስባለን እና ምንም አያመጡም አምላክ ካንተ ጋር ነው መምህር አንተን አይንኩብን እማ ፍቅር ትጠብቅህ እንወድሀለን ኑርልን ❤❤❤❤
@Sara-ui8tk
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ብለሽ አስተከክይ እህት ከይቅርታጋ በጾለት አስቡኝ
@elsabetmandfro
10 ай бұрын
መምህር አንኳን ደህና መጣክ። የእትዬን ልጆች አገአስተ ሥላሴ የቅዱሳን አምላክ ደጉ ወሰዳቸው።
@japyhanademisse9160
11 ай бұрын
መምኸርዬ እንኳን ለዚኸ በቃኸ እኔም በጣም በኸልሜ አይኸ ነበር እንዲያውም ሥቅ ልመጣ ነበረ ጌታ ይጠብቃኸለኝ የየካው ንጉሥ አለ ልኸ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
11 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን እንኳን በደናመጠልን መምህራችን አሜን ቸሩ መድኃኔአለም በመገደዱ ሁሌም ይጥበቅ አሜን፫ ተመስገን በእውነት በጣም አሣታሚ ትምህርነ ነው እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ጤና ይጠልኝ ውዷ መምህራችን ❤❤❤
@ሰአሊለነቅድስት
11 ай бұрын
እትዬንናቤተስባቸውን የቀየረች ኪዳነምህረት የኛንም ቤተሰብ ትቀይርልን መምህራችን እመአምላክ ጥላከለላ ትሁንህ ትጠብቅልን አሜን
@selamzerga-ub4ud
11 ай бұрын
መምህራችን እንካን ደና መጣህ ኑርልን ክፊ አይንካህ እኔ ብግሌ በጣም ነው ሒውቴን የተቀየርው ባተ ትምርት እርኩስ መንፍስ እዴት እደ ምቃውመዉ አስተምርኽኛል እድሜ አለህ ጠላትህ ከግርህ በታች ይጥልልሀል የሚጠብቅህ መላክ አይተኛም አያቀላፍም እፍልጋለውከዳቢሎስ እጅ ብዙ ነፍስ እየነጠከዉ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@liya7235
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
10 ай бұрын
እንደው እመብርሃን ባለክበት ትጠብቅልኝ መምህራችን ክፍውን ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይጋርድህ ይጠብቅህ እህን ፁፍ የምታነቡ ሁሉ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራችች በፀሎት እናስበው እባካቹ❤
@AKITube-f6q
11 ай бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው አንተ ግን መምህር በፀሎት አስበን ተማሪዎችህን በተለይ እኔ ወራዳውን።
@KedsteMurael-du8ox
10 ай бұрын
መምህርዬ የአንተ ዋጋ በሰማይ ነው❤❤❤ቃለሂወት ያሰማልን ጠላትህን ሰይጣን ከእግርህ በታች ይጣልልህ😊አሜን
@ሀጢያተኛዋ
10 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን ሰማቱ ጋ የሄደ ልጅ ስለአተ ስለመሰከረልን ደስ ብሎናል ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቅልን😢😢❤❤❤❤❤❤❤የኛ እቁ
@fyry8481
11 ай бұрын
እዳዉ መምህርየ እኔም በስደት ነኝ ያለሁት ግን ከልጅነቴ ጀምሮ ሺቴን እሸናለሁ ልጅ ወልጀ በዚህ እድሜድረስ በተለይ ስራ ቦታስህድ እባክቹሁ እህትና ወድሞቸ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ተሳኤይ ብላቹሁ😭😭😭😭😭😭
@meseretwoaldegorgis9602
11 ай бұрын
እንካን ለነጎድጋድ ቅድስ ዮሐንስ አንካን ለቅድሳን አባቶቻችን አንካን አደረሳችሁ ተሰፋ ስላሴን ከነቤተሰቦችህ በዙሪያህ ያሉትን ሁሉ አማ ፍቅር ትጠብቅልን❤❤❤❤ ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን በአዉነት አግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን የልብህን መሻት የሰላምዬም አባታን አናታን ለቅድስ ቁርባን ያድርሳቸዉ አግዚአብሔር ያግዛት❤❤❤❤
@YuhannsTadesa
10 ай бұрын
መህምር እግዚያብሔር በተ አድሮ ስላስተማረን ክብር ምስጋና ይውን መህምር ለኔም ለደካማው ጸልይልኝ ወድሜ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
11 ай бұрын
እንካን በሰላም መታህልን እንቁ መምህራችን ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ ❤ እማ ፍቅር ጠላትህን ከእግርህ ስር ትጣልልህ መምራችን ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ በሬዴቱ ይጠብቅልኝ❤❤❤
@Jaberzil
7 ай бұрын
መምህረየ በኡነቱ ጸጋዉን ያብዛልህ ያንተን ትምህርት ስሰማ ነው የምበረታዉ በኡነት😢😢😢
@bsikiros7171
11 ай бұрын
እንካን ድህና መጣህልን መምህራችን እንካን እግዚኣብሄር ማረልን ለኛ ሃጥያቶኞች መንገዳችን ኣስተማሪ ጠላቶችህን እግርህ መርገጫ ይጣልልክ❤❤❤
@baslotefasika4800
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን❤❤❤
@samuelmessy2808
10 ай бұрын
እማ እናቴ ምስጋና ይግባሽ እባክህ መምህር እኔም በጣም ታስፈልገኛለክ ቢሮ መጥቼ ተመላልሼ አላገኘሁክም ስልክም ብደዉል አታነሳልኝም እባክህን እንዴት ላግኝክ ቤተሰቤ ሁሉ ታስሮ ነው ያለው እግዚሃብሄር በአንተ ላይ አድሮ እንጎበኘን እፈልጋለው እና መልስ ስጠኝ
@henokbesufekad9306
9 ай бұрын
ይኸውላችሁ። ገና ልጅ እያለሁ ነበር የመምህር ግርማን ትምህርት ያየሁት። ምንም ትምህርታቸውን የተቃወም አልነበር። ግን ተግባራዊ ክርስትና ከበደኝ። ህይወት ከብዶኛል። እስኪ ገብረ-ኢየሱስ ብላችሁ ፀልዩልኝ።
@hasanalhasan7841
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤
@SerkeDemise
10 ай бұрын
መምህር እኔ በቅርብ ጊዜ ነው ያየሁት ግን ይህንን ክፋል ሳዳምጥ በጣም ተጨነኩኝ መምህር በፀሎትህ አስበኝ በረከት የለኝም እበሳጫለሁ ፀሎት አርግልኝ
@sahayshebro
11 ай бұрын
የትዬንለ ልጆችን የቀየርክ አማልክ የተመሰገነ ይሁን እትዬን አምላክ ተመለከት።
@alemgetachew1618
10 ай бұрын
መምህር ችግር ገጥሞሀል ተብሎ አዝኜ ነበር አሁን ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ፣የምትወዳት እናትህ " እማፍቅር " የደብተራውን አይናቸውን ጨለማ ኤጃቸውን ቄጤማ ታድርግልህ።
@ميروحبشي-ظ1و
10 ай бұрын
Amen amen amen kela hewit yesman weud merhey Eenkon dehn meht eme feker Eente rjmer edme ke tenetn gre testhi yene Abet merhey sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asetube206
10 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣክ ፈጣሪ ይጠብቅክ ከእነ ቤተሰብክ መመህርዬ እንውድካለን ክፉ አይንካክ ቅድስ ሚካኤል ይጠብቅክ ❤❤
@SuzanneEfrem
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ስለ ሑሉም ነገር እመ አምላክ ድንግል ማሪያም እቀፊን
@nuthiyehun8333
10 ай бұрын
እትዬ የወሰድኮቸው ወደእግዝእያብሄ በት ወደ ቅዱስ ቁርባን
@EldenaEldu
11 ай бұрын
ውድ መምህሬ የሥሉስ ቅዱስ በረከታችን አንቂያችን ሺ አመት ኑርልን ከነቤተሰብህ እግዚያብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
@marthaafework6605
10 ай бұрын
ክፉ አይንካህ ወንድሜ መምህር ተስፋዬ ዕድሜ ከጤና አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ፡፡
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህርዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን እመ ኣምላክ ትጠብቅህ የደብተራም የሌሎችም መናፍስት ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይያዝልህ ተመስገን መድኃኒ ዓለም ይክበር ይመስገን የእናታችን ሓሳባቸው መልካም ነው እኔ እድረዋለው ስላሉ እግዚአብሔር ኣምላክ ይፈፅምላቸው
@SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
10 ай бұрын
ቃለ ይወት ያሰማልን መምህራችን መምህር ተስፋዬ
@የሳርቤትቲዩብ
11 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ጠፍተህብን ነበር ቅበላ ነው ብለው ነው በዚህ ጾም መጀመሪያ የሚልኩት አይ ደብተራ ልቦና ይስጣችሁ
@saniatube2360
11 ай бұрын
ሠላም መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ ተሻለህ? አባቴ ገ/መንፍሰ ቅዱ ለባሴ ፀጉር በየሔድክበት ይጠብቁህ *ኑ*ተማሬዎች አብረን እንሰማና ኢዲት እናድረግ🕯❤
@tsehaynigisti
11 ай бұрын
Ebakshin😢 memhirn endt lagegnewu echilalew silken
@maboalemu3145
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ❤❤❤
@messyimess5298
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@abrahamtegegnye7221
10 ай бұрын
ተመስገን
@yeshigetachew8180
10 ай бұрын
መምህር እንዃን ደህና መጣህ የትዬን ልጆች ከሞት ወደህይወት ነውእድሜና ጤና ይሰጥህ እኔ ብዙ ትምህር አግኝቻለሁ።
@ወርቅ-ቈ5ጘ
10 ай бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ፀጋ ጤና አብዝቶ እግዚአብሔር እስከ ቤተሠብህ ያድልህ ተስፋ አለኝ ከስደት ለሀገሬ ስበቃ እንደማገኝህ በእውነት የተናገርከሁ ሁሉ የቤተሠቦቼ ሂወት ነው ለንሠሀ ያብቃልኝ እግዚአብሔር
@zahragenetasefa9703
11 ай бұрын
መምህርዬ እኳን ደህና መጣህ አረ በእማ አምላክ ወለተ ተሳኤ እያላቹሁ አሱብኝ በጣም ፈተና ላይነኝ
@firehiwotkebede-rr5og
9 ай бұрын
memeri endet nehe hulu ademitehlo memire girba yeti endlu tewukle ebkihen
@Lamrot567
10 ай бұрын
መምህረ ሰላም ላንተ ይሁን እግዚአብሔረ ይጠብቅህ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ማረያም ብላችው በስደት የምሮር እህታችው ነኝ
@fireselamfireselam3221
10 ай бұрын
መምህር በእውነት እንዲ አይነት ቤተሰቦች አቃለው እንደ ጅብ ናቸው እደዚህ አይነት ሰዎች በጣም አቃለው በእውነት በጣም አመሰግናለሁ እነዚህ በጣም ያሳዝናሉ
@jwbwhshak3150
11 ай бұрын
እግዜኣብሔር. ይመስገን መምህራችን ቁዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ❤❤❤❤❤❤
@GenetWeldemichael-bo6hw
10 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ኣደረሰን ለበዓል ጋብር መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ
@SamsungA23-ve3fv
10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህር እንኳን እግዚአብሔር አምላክ አተረፈህ ❤❤❤ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤እልልልልልልልልልልልልልል
3:03:02
84ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( መርጣችሁ ስሙ መርጣችሁ እዩ መርጣችሁ ተናገሩ ያኔ ለነፍስ መዳን ትመረጣላችሁ )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 12 М.
1:25:21
58ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሚጸልዩ ቤተሰብን የበተነ ክፉ ምክር ሚስጥሩ ያስገርማል
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 56 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
1:13:54
96ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እመቤታችን የተገለጠችበት የሀብት ከፍታ መጨረሻ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
1:03:41
201ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ሰውየው ከመልአኩ ገብርኤል ጋር የተጣላው ምን አጥፍቶ ነው አይ ሀብታም
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 75 М.
1:45:13
210 ኛ ገጠመኝ ፦ የግሮሰሪ ባለቤቷ የገበያ መተት ገመና(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 56 М.
1:34:25
147ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በየቤርጎው ለስራም ይሁን ለዝሙት የምትልከሰከሱ ራሳችሁን ትፈትሻላችሁ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 48 М.
1:00:22
189ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ለሀብትና ለስልብና የተዋረሱት አጋንንት ቤተሰቡን ፈጀ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 60 М.
54:54
bermel Georgis በሽታ ተሰጠኝ አመመኝ ብለሽ እንዳትታከሚው አለኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 2 #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 33 М.
1:52:55
54ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ካላሰከረው ጥቅሙን ማግኘት የማይችል ታማኝ መሳይ ጓደኛ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 48 М.
1:43:38
105ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በመስተፋቅር መንፈስ ከ 17 ዓመት በላይ የታሰረች ነፍስ የሀጢአት ጥግና መጨረሻዋ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 89 М.
1:21:04
229ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የሌዝቢያን መንፈስ ያለባቸው ባለትዳር ሴቶች ምክር ውጤትና የምስኪኑ ባል ልፋት
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 68 М.
1:27:33
85ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የዚህች ልጅ ዝምታ ከጠቀማችሁ ከህይወቷ ተማሩ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 61 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН