218ኛ B ገጠመኝ፦ የድርጅቱን ሰራተኞች ስልጣንና ሹመት በመተቷ የምትቀያይር አስገራሚት ሴት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 46,989

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер
@እማፍቅርድንግልማርያምልጅ
@እማፍቅርድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል. ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 3 жыл бұрын
Egzahaber yestalen amen amen amen.
@gyejosy
@gyejosy Жыл бұрын
በረከት እና ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ተስፋዬ 🙏🙏🙏 ብዙ እየተማርኩ ነው 💯 የድንግል ልጅ ክርስቶስ እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥህ 🙏🙏🙏
@helentesfay8776
@helentesfay8776 Жыл бұрын
ተባረክ የስንት ሰው ሂወት እንዳነቃህ ልጆችህ ትዳርህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@mohamedelkayselkays8840
@mohamedelkayselkays8840 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን በውነት ቃላት ያጥራ ለአተ ቅዱስ ሚካኤል ይባርክ ቡርኩነህ በረከትህ ይደርብን አሜን ዱስላይክ ምታደርጉት ተይዛችሁ ነው እግዚአብሔር ይፍታችሁ ልቦናችሁን ይመልስልን አሜን አሜን አሜን ተምሮ. ካለመዳን. ይሰውረን የሰማዩ ጌታ አሜን አሜን አሜን መምህር ተፋዬ. አተ ለወድም ለእህቶቻችን አራያነህ. ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል እኛ እድንድን ምኛትህ ከሚድኑት ያድርገን አሜን አሜን አሜን. እናመሰግናለን አሜን ዋጋህን ከሰማይ. ይከፈልህ አሜን አሜን አሜን ለኛ እደምትደክም. ዋጋህን. ቅዱስ ሚካኤል. ይክፈልህ አሜን አሜን አሜን
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@kalabe2655
@kalabe2655 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን።
@haylegebrielmulat4683
@haylegebrielmulat4683 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tadalutasaw1974
@tadalutasaw1974 3 жыл бұрын
አቤት ስራዉ መዳንያለም ተአምር ነው የሰማዉት በጣም አስተምሮኛል እራሴን እድፈትሽ እዳዉቅ አረገኝ ይህን ያረገ የድግል ማርያም ልጅ ክብር ይግባዉ
@kabtamk7852
@kabtamk7852 2 жыл бұрын
መምህር እምታደርገው የእምነት ጥንካሪ ሰተህናል ከድሬደዋነው ወደዚህ አገር ብትመጣ የፈዘዘ የደነዘዘ ወጣት ያለበት ነው ተባረክ ተባረክ
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 3 жыл бұрын
እስከዛሬ ከአደመጥኩት ገጠመኝ ይህ ልዩ ውሥብስብ እና ልብ አንጠልጣይ ነዉ እየተማርኩበትና እየተማረኩ ነው ያለቀው መምህር አመሰግናለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይምሰግን ከምንም በላይ እንኳን እውነቱን አምና ፈጣሪዋን አወቀች የልጆች እናትም ሰለሆንች በእስር መቆየት የለባትም ባለቤቷን ግን እጅግ በጣም ይሳዝናል ወንድማች ለባለቤትህም የአንትን ቅንንት ይስጣት አዎ መምህር መሰደዴ ለበጎነው የምላው ከቃሉ ስለትግናኝሁ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን ግን መምህር እነዚህ ደብትራዎች በመታስራቸው ሥራቸውን ይተዋሉ አምላክ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሴራቸው ይስውራቸው
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ለቅዱስ ሚካኤና ለአምላኩ 👏👏👏👏❤❤
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
Amen 🙏🏽
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አፀደማርያምአብርሃ
@አፀደማርያምአብርሃ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የግዚአብሄር ሁሌም ድንቅ ነው
@ሂወትአበበ-በ5ጘ
@ሂወትአበበ-በ5ጘ 3 жыл бұрын
ኍኀኀኍኀኀኀኀኀኍኀኀኀኀ ኀኍኍ ኀ ኀኀኀኀኀኀኀ ኀኀኀፈኀኍኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኍኀኀኀኀ
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 3 жыл бұрын
እኛም እንወድሀለን መምህር እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ያቆይልን እምናዳምጠው እኮ ለራሳችን ብለን ነው
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
ምስጋና ለቅዱስ ሚካኤል 😭😭😭🙌🙌🙌🙌 ምስጋና ለቅዱስ ሚካኤል 😭😭😭🙌🙌🙌 ምስጋና ለቅዱስ ሚካኤል ይሁንንን😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌 የእውነት ክበሩን ሁሉ አንተ ውሰድ መምህር ጸጋውን ያብዛልክ እማ ፍቅር በምረት እጆቿ ትዳብስክ አሜንንን ኪዳነምህረት ለሀገራችን ምረቱን ታምጣልን አሜን😭😭🙌🙌🙌🙏
@ልኡልእግዚአብሔርይመሰገን
@ልኡልእግዚአብሔርይመሰገን 3 жыл бұрын
መምህር ቃል የለኝም በጣም ደስ የሚል የሚገርም የእግዚአብሔር ድንንቅ ስራ ያለበት አሰተማሪ የህይወት ገጠመኝ ነበር እጂግ ደስ ብሎኝ ነው የጨረሰኩት ቃለህይወት ያሠማልን ብርታቱን ጤናው ፀጋውን ያብዛልህ አተ የማታውቀው ብዙ የተቀየረ እግዚአብሔር የሚያውቀው አለ በርታልን 🙏🙏🙏
@ወለተስንበትየድንግልማርያ
@ወለተስንበትየድንግልማርያ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@መንበረማርያምኤፍታህ
@መንበረማርያምኤፍታህ 3 жыл бұрын
ቕለህይወት ያሰማልን መምህር
@bereketay55
@bereketay55 3 жыл бұрын
@@ወለተስንበትየድንግልማርያ 9
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
እንደ ክፉዋ ሴትዬ እድለኛ የለም :: እግዚአብሔር ይቅር ብሉዋት ቀሪውን እድሜዋን እግዚአብሔር አምልካ የራስዋንም የቤተሰብዋንም ህይወት በምድርም በሰማይ የማስተካከል እድል አገኘች በህይወት እያለች ::
@ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት
@ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ውሥብ ሥብ ያለ ታሪክ በጣም ነው የሚገርመው ቅዱሥ ሚካኤል በሁላችንም ህይወት ከፊት ይቅደምልን መምህር እግዚያብሔር ያበርታህ
@mercyyohannes3668
@mercyyohannes3668 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏🏽
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 3 жыл бұрын
በጣም ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችን ይጠብቀን ረዱኤቱ በረከቱ ኣይለይን🙏🙏🙏🙏
@meron2151
@meron2151 3 жыл бұрын
Amen
@meron2151
@meron2151 3 жыл бұрын
Amen
@ggwggght2689
@ggwggght2689 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@rahelmandefro735
@rahelmandefro735 3 жыл бұрын
ወንድማችን መምህራችን ከA-Z ቢሆን እንኳን ትምህርቱ አይረዝምብንም እናዳምጥሀለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅዱስ ሩፋኤል ከፊትህ ይቅደም።
@sebleabera4939
@sebleabera4939 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው መምህር እንኳን ለመናገር ለመስማት እጅግ የሚከብድና ውስብስብ ነው። ቃለ ህይወት ያሰማህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልህ
@ኤፍታህወለተብርሃን
@ኤፍታህወለተብርሃን 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውስብ ስብ ያለ ታሪክ ብሆንም የእግዚአብሔር ድንቅና እፁብ ስራ ነው የእኛም እንደዚህ ውስብስብ የነበረው ህይወት መጨረሻችን እንዲህ ያሳምርልን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ነው ሌላ ምን ይባላል የእግዚአብሔር ስራ🙏👏🌻🌻🌻🌻🌼💛💛💚🌿💐💐💐👍❤❤
@maezatadesse3372
@maezatadesse3372 3 жыл бұрын
መመህር ችግር የለውም እንኳ እንደዚህ አይነት ትምህር አይድለም ፈለጠዉቁርጠዉ የሚሉ እንኳን ሰብስክራይብ ላይክ ይላሉ !!
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 жыл бұрын
የቅዱስ ሚካኤል አምላክ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለአንተ ይሁን በስመአብ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ሀይልና ብርታት ይስጥህ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ውይይይ መምህር ድምፅህ ራሱ ዘግቶሃል 😢 እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን 😭 ጌታ ሆይ ምህረት አውርድ ለኢትዮጵያ 🙏🏿🙏🏿
@cell7172
@cell7172 3 жыл бұрын
ምስጋናውን አምላክ ቅዱስ ሚካኤል ይውሰድ የድንግል ማርያም ልጅ ምስጋና ያገባው አሜን ፫ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@demekemersha662
@demekemersha662 3 жыл бұрын
በብዛት የኢትዮጵያ የዘማሪ ሚስቶች እና የመምህር ሚስቶች ለምንድነው የሚኳሉት የምገርመው ሲያስተምሩ ግን ይላሉ ባሎቻቸው እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው ነዉ የሚባለው የቤተክርስቲያን ልጆች እግዚአብሔር ከመኳል ከመቀንደብ ያውጣቸው እግዚአብሔር ሀይል ይሁናቸው ከልብ እግዚአብሔርን እና ቤተክርስቲያንን እንዲያከበሩ እግዚአብሔር ይርዳቸው አሜን!!!
@etemanchidessie4478
@etemanchidessie4478 3 жыл бұрын
መምህ ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@menderin4228
@menderin4228 3 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል እኮ ነው የሴትየዎ ልጅ ሁሉን ነገር እንዲዘረግፈው ያደረገው።
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Remember that Good doing glad to here that ❤️❤️❤️
@yeshiasfaw1866
@yeshiasfaw1866 3 жыл бұрын
መ ምህር አይደክምህም እግዚአብ ካንተጋርነው
@habtamum123
@habtamum123 3 жыл бұрын
እግዝአብሔር የመበርታህ የሰማነውን ለመተግበር እኛንም ፈጣ ይርዳን አሜን፣ መምህር አንድ ምእመን በቤቱ ውስጥ ለስእለ አድኖ እጣን ማጠን ይችላል፣ እንዲሁም ምግብን እጁን መስቀለኛ አድርጎ መባረክ ይችላል ወይስ ራሱን ብቻ አማትቦ ጸሎት በማድረግ መብላት የሚችላው፣ ኃይለሚካኤል እባለላው በተሎት ኀስቡኝ ወንድማችን የሰማ ፈጣ ይርዳህ በሉኝ፣
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 жыл бұрын
ብስላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው እኔ ራሱ ድሮ ድሮ አምላኬ ሆይ ለምን ሳውዲ አሕዛብ አገር አመጣሀኝ ብየ እበሳጭ ነበር አሁን ቡዙም አላማርርም ግን ምናለ እዚ ቤተክርስቲያን ቢኖር ብየ እመኛለው እና አረብ ሀገር ላለው በፀሎት አስቡን እህት ወንድሞቼ ❤❤❤
@ወለተኪዳን-ዀ8የ
@ወለተኪዳን-ዀ8የ 3 жыл бұрын
ሰላም የመምህር ፍሬዎች እንኳን. ለአቡነአረጋዊ አደረሳችሁ መምህር ፈጣሪ ይጠብቅልን እንደእንጅራ ተበልቶየማይጠገብ ምግብ ስለሰጠህን እናመሰግናለን
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 3 жыл бұрын
መምህሬ ለኛ ብለክ ደከምክ እግዚአብሔር ጉንፋኑን ያጥፋልክ እድሜና ጤና ይስጥክ 👏👏👏❤
@ወለተማሪያምየኪዳነም-ረ5ዘ
@ወለተማሪያምየኪዳነም-ረ5ዘ 3 жыл бұрын
ከዛሬው ገጠመኝ የተማርኩት የእግዚአብሔርን ማያልቅ ይቅርባይነት እና ቸርነትን ነው የዚህ ሁሉ ሰው ነብስ እንዲድን በዛ የስራ ቦታ የመናፍት አሰራርን የተረዳ እምነቱን በተግባር የሚኖር ሰው በመቀመጡ ነው እግዚአብሔር በቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነት እውነትን አወጣት ከአምላክ የተሸሸገ ምንም ነገር የለም አይኖርምም እህታችን እናታችን አምላክ ለስጋ ወደሙ ያብቃሽ ከነባለቤትሽ ልጅሽንም የልቦናውን አይን ያብራለት ፡ ወንድማችን ለዚህ ሁሉ ሰው የመዳን ምክኒያት ነህና ቅዱስ ሚካኤል በምድርም በሰማይም ይቁምልህ።
@hanamamuye3855
@hanamamuye3855 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምወድህ መምህር የመናፍስትን ሴራ በደንብ አድርገህ ስለምታስተምረን በርታ ድካምህ ይገባኛል ኑርልኝ ሽአመት ከነሙሉ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 3 жыл бұрын
መምህር አንተ የእግዚአብሔር ወዳጅ ነህ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ጻድቅ ሰው አግኝተህ ለኛም ተርፈህናልና እናመሰግሃለን።
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 жыл бұрын
🎚 አሜን 🤲 መምህር ! ለቅዱስ ሚካኤል የለመንከው ልመና እንዲደርሰን በፀሎት አግዘን 😭 አሜን 🤲
@ABYouTube1221
@ABYouTube1221 3 жыл бұрын
መምህርዬ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የሚገርም ገጠመኝ ነው ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል የሁላችንን ታሪክ ይቀይርልን
@leyhyehenw2282
@leyhyehenw2282 3 жыл бұрын
Egzabher kefekef yaregh serahn egzabher yibarkelh kidus meakal telatachen yiserlen berta
@haleluyasisay1152
@haleluyasisay1152 3 жыл бұрын
እውነት ባለታሪካችን ያሳለፈው ስቃይ ልቤን ነካኝ ስለ ሀቅ እየኖረ እንዲ የሚገፉ የሚሰቃዩ ያለቦታቸው ስም እሚሰጣቸው ቤት ይቁጠረው በእራሴ በትዳሬ ደርሶብኝ አይቼዋለው መጨረሻዬ ግን ልጄን ትዳሬን ትቼ ስደት ሆነ እመብርሀን እንቆቅልሼን ትፍታልኝ ምንም አቅም የለኝም እህህህህህ
@ኤልሻዳይ-ቐ3ጠ
@ኤልሻዳይ-ቐ3ጠ 3 жыл бұрын
የዘሬውማ ይለየል መምህርየ ምንም አልተወሳሰበብንም ፀጋዉን ያብዛልህ
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
አፍፍፍ ዛሬ ግን እያለቀስኩ ነው የሰማሁት😭 ሳጅኑ (ፖሊሱ )ዘርክ ይለምልም ዘርክ ይባረከ በጣም አድናቂህ ነኝ ማርያምን ጀግና እንዳተ ያለትን ያብዛ🙌🙌🙌🙌🙏
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ጨርሶ ይማርልን እሽ አመት ኑርልን
@abebugebeyehu3205
@abebugebeyehu3205 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን
@bayushnegash4220
@bayushnegash4220 2 жыл бұрын
Memre anten bmdmt bexrw ebkek selekk bca MCA new mwrat ymclew
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
በስመሀብ መጨረሻዉ አጀትን ያርሳል። የሊቀ መለሀክ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃዉ አይለየን አይለያችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች በሙሉ ። ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️🌹🙏🏻✝️🙏🏻🙏🏻
@ወለተኪዳን-ዀ8የ
@ወለተኪዳን-ዀ8የ 3 жыл бұрын
በጣም. ይገርማል እኛም እድለኛነን እንደዚህ ከማር የበለጠ ትምህርት ስላስተማርከን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@ማርያምስሚኝሶልያና
@ማርያምስሚኝሶልያና 3 жыл бұрын
በጣም የተውሰበሰበ ታሪክ ነው ግን በጣም አስተማሪ ነው የምወደው መለአክ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የኔምን ታሪኬን ይቀይርልኝ መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን።
@fuff9372
@fuff9372 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ትህትና ያለው ሰው ነው ሁለዬም ቅዱስ ሚካኤል በመንገዱ ይከተለው ብልህ ሰው ነው ላተም ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር
@samrasamra9969
@samrasamra9969 3 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃል የለኝም ላተ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ኤፍታህበለኝ
@ኤፍታህበለኝ 3 жыл бұрын
አቤቱ ጽናቱን ይስጥህ የቅዱሳን አምላክ ስንቱን አሰማኸን ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ እየሱስን ደብተራ እማ ብዙ ጥፋት አድርሷል በእያንዳችን ህይወት ላይ ፈጣሪ በቸርነቱ ታድጎን እንጂ ።
@h6ey335
@h6ey335 3 жыл бұрын
እምገርም ገጠመኝ ነው #ቅዱስ_ሚካኤል ስራው ስሰራ ሳይ ደሞ እዴት ደስ እንዳለኝ ክብር ለስሙ🙏ውስብስብ ብሆንም ገጠመኙ ሁሉም ድንቅ የሆነ ትምህርት አግኝቻለሁ እግዚአብሔር በእድሜ ያቆይልን ለመምህራችን በውነት🙏
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ጤናህን ይስጥ ጨርሶ ይማርህ ያበርታህ አይዞህ ። ይህ ገጠመኝ ከአእምሮዬ በላይ ነው የሆነብኝ አቤት በየቤቱ ስንት ታሪክ አለ? የምሰማውን ጉድ ሁሉ ጭንቅላትቴ መሸከም አቃተው በቃ ዝም ብዬ ማልቀስ ሆኗል ስራዬ። አገራችን ይህ ሁሉ መከራ እና ችግር የበዛባት በዚሁ ክፋታችን ነው። እንዴትና መቼ ነው እግዚአብሔርስ የሚታረቀን እኔስ በጣም ጨከነቀኝ የድንግል ማርያም ልጅ ንጉሱ እየሱስ ክርስቶስ እባክህ ታረቀን እናትህ ድንግል ማርያም አንተን አዝላ ከአገር አገር በረሀብና በጥም በተንከራተተችበት መከራ እንማጸንሀለን።
@misrakmisrak1155
@misrakmisrak1155 3 жыл бұрын
መምህርዬ በስደት ነዉ አምላኬን ያገኘሁት በጣም ጎበዝ ክርስትያን ሆኛለዉ ኢትዮጵያ ሆኜ ያላወኩትን በስደት ግን ብዙነገር አዉኩ በጣም የሚገርመዉ አገር ቤት ሆኜ ጸሎት እና ስግደት አላቅም ነበር አሁን ግን ስደት ላይ ሆኜ ጸሎት መስገድ ጀመርኩ የፈለገ ቢደክመኘ እንኳን ሳልጸልዬ ሳልሰግድ ዉዬም ተኝቼም አላቅም ክብሩ ይስፋ ለመድዬ ❤❤❤❤❤
@asterymarymleji6094
@asterymarymleji6094 3 жыл бұрын
የእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው እንዲ ያሉትን ሠዎች ያብዛልን ፈጣሪ
@ወልትስንበት
@ወልትስንበት 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እንቁ መምህራችን እኛም እንዉድሃለን ኑርልን ❤️💛💚
@ወለተሳሙኤልየአማኑኤልልጅ
@ወለተሳሙኤልየአማኑኤልልጅ 3 жыл бұрын
መምህርየ ቃለህወትን ያሰማልን የሚገርመኝ ያንተ ብቃት ነው የሚገርም አንቂ ታሪክ
@ልኡልእግዚአብሔርይመሰገን
@ልኡልእግዚአብሔርይመሰገን 3 жыл бұрын
እኔም ገጠመኝ ስስማ የሱ ብርታት ፅናቱ ይገርመኛል ሌላ ገጠመኝ ነው የሚሆንብኝ ልፅፍለት እፈልግና እስሰታለሁ እሱም አይፈልግም ከቱ እዳይሆንበት ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቀው
@misrakmisrak1155
@misrakmisrak1155 3 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤልን በጣም ነዉ ምወደዉ ክብሩ ይስፋ ደጉ መላክ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን ምልጃዉ አይለየን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ 3 жыл бұрын
መ ምህር በእዉት እሜገርም ነዉ ቃለ ህወትን ያሰማልን ጽጋዉን ያብዛልህ መልእኩ ቅዱስ ሚካኤል ለሁላን ከቸር ያዉጣን አሜን አሜን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
እግዚኦ የሰው ልጅ ከሰይጣን በልጧል😢በተንኮል አረ ጌታ ሆይ ምህረት አውርድ 🙏🏿
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
አዎ ትክክል ነህ መምህር ኃይሉን የሰጠህ አምላክ ምስጋና ይደረስው እህት ወንድሞቼ እንደተሰጠ አላፍምናትችንን እንወጣ ሼርና ላይክ አንርሳ✝️⛪️✝️🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤
@ብስራተገብረኤል
@ብስራተገብረኤል 3 жыл бұрын
መምህር ይእዉነት አጋእዝት አለም ስላሴ በስማቸው እንዳስተሩህ ተስፋ ስላሴን እግዚአብሔር ይጠብቀው እኛም በክርስቶስ ፍቅር እንወድሀለን ምርጥ ወንድማችን ❤ ቃለህይወትን ያሰማልን ጠባቂያችን መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን አሜን
@አፀደማርያም-ወ3ጰ
@አፀደማርያም-ወ3ጰ 3 жыл бұрын
መምህር ቃል የለኝም በጣም ደስ የሚል የሚገርም የእግዚአብሔር ደንቅ ስራ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጣም እናመሰግናለን በእውነት ድካም አለው ይገባናል እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🙏🙏
@አቤቱአለማመኔንእርዳዉ
@አቤቱአለማመኔንእርዳዉ 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት እኔ አረብ ሀገር ሳይሆን እየሩሳሌም ብየዋለሁ መምህር አተ ሌሎቹ አባታቶችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ 2 жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልልልል እንኳን ወደ ቅድስቲቱ እምነት እምየ ተዋህዶ ተመለሰች እልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር
@zozozzooz2528
@zozozzooz2528 3 жыл бұрын
መምህር በዕውነት ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ ቅዱስ ሚካኤል ለታመነህ ታማኝ መላእክ ነህ አሜን አሜን አሜን
@ወለተጊወርጊሥ-ቐ2ሰ
@ወለተጊወርጊሥ-ቐ2ሰ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እድሜና ጤና ይሥጥህ
@seblehabteseblehabte1925
@seblehabteseblehabte1925 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ ይጠብቅክ ቅዱስ ሚካሄል አይለይክ በአንተ,ትምህርት ብዙ ሰው ተቀይሯል መምህር ሺ አመት ኑርልን አሜን
@uaesharjah
@uaesharjah 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዜያብሄር በሞገሱው ይጠብቅህ እውነት ለእኞም ማሰተዎልን ይሰጥን ሁላቼን የተያዝንብት ነው አቤቱው የቅድሰ ሜካኤል አምላክ ይርዳን
@የእመብርሀንልጂ
@የእመብርሀንልጂ 3 жыл бұрын
እመቤቴ ትጠብቅልን መምህራችን በእውነት ድቅ ነው የአምላካችን ስራ ።
@senaytassefa278
@senaytassefa278 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልኝ ስርጉተ ገብርኤል ፀሎት አርጉልኝ
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ 3 жыл бұрын
መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅህ በጣም ደስ ይላል በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ 3 жыл бұрын
የመላእኩ የቅዱስ ሚካኤል ታምር ይገርማልን የሁላችንንም ታሪክ ይቀይርልን በውነት መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው
@Snowflake21-q7r
@Snowflake21-q7r 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen😇🤲😇🤲😇🤲
@ወለተፃድቅየተዋህዶልጅነኝ
@ወለተፃድቅየተዋህዶልጅነኝ 3 жыл бұрын
የልኢል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@እመብርሀንእናቴአባቴ
@እመብርሀንእናቴአባቴ 3 жыл бұрын
ለሁሉምነገር እግዛብሄር ይመስገን ብቻ የእግዛብሄር ስራ ታምርነው ሊቅ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችንም ይድርስልን መምህራችን ቃለ ህይውት ያስማልን ከሁሉም ቤት ብዙጉድ ነው ያለው
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
የኔ ወንድም በጣም ያሳዝናል 😭😭😭 ግን በፈተና መሀል ድል አለ ቅደስ ሚካኤል ምስጋና ይድሰው 🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@tgsetgrma2549
@tgsetgrma2549 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@entertainmentjunkies9926
@entertainmentjunkies9926 3 жыл бұрын
Amen Egziabher yirdan Memhirachin!!!
@seblewongel122
@seblewongel122 3 жыл бұрын
ጌታችንስ ትህትናው አይደል ያን ሁሉ ስቃይ ሲያደርሱበት ዝም ያላቸው ንፁ ሆኖ ሳለ ስለዚህ ይህም ወንድማችን እኔን ምሰሉ ያለውን ትምህርት በተግባር ነው ያደረገው ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል 3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማል እኛም የሰማንውን በልቧናችን እንዳፃፍልን እግዚብሔር ይርዳን እውነት መምህሬ በርታ ጠንክር ።💐🕊🕊🕊የቅዱስ ሚካኤል ስራው ድንቅ ነው ተመስገን 🙏
@rosedarema9626
@rosedarema9626 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ቅዱስ ሚካኢል ክብር ምስጋና ይድረሰው
@yonashabtom3013
@yonashabtom3013 3 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይስጥህ፡ ፖሊሱ፡ እንዲህ እኮ ነው ፡ እግዚኣብሄር ስለውጥ፡ ኣሁን፡ በጣእም፡ በቅንነት፡ ትሰራለህ፡ እግዚኣብሄር ዶሞ ስራህን፡ ይባርክልሃል፡ ፖሊሱ ወንድማችን። በስጋ ወደሙ፡ ታህትመህ፡ ኣንድ ቀን፡ የእንተ ገጠመኝ፡ እንሰማለን።
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 3 жыл бұрын
የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ ካለሁበት ጭንቀት እና ሀሳብ ገላግለኝ የቤተሰቦቸን ድም ፂ አሰማኝ ቤተሰቦቸን ጠብቅልኝ በዚህ ትምህር እምታዳምጡሁሉ እኔ ደካማ እህታችሁ ወለተ ቂርቆስ እስከቤተሰቦቸ አስቡኝ ውዶች በእውነት መምህር ቃልየለኝም እግዚብሔ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ይሰማልን 😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👍👍👍 ሳጂኑ በጣም ጀግናነህ የኝ ወንድም እንወድህ አለን።😍😍😍😍😍🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👍👍👍
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
በጣምነውደስየሚለውቅዱስከሚካኤል።በሁላችንይጠብቀን።እግዚአብሔርየተመሠገነይሁን
@tewodroshunachew5671
@tewodroshunachew5671 3 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከ እናንተ ጋር ይሁን::ወልደ ማሪያም እና እህተ ማሪያምን በፀሎት አስቡን::
@luletkabadekabadegabrmarm2006
@luletkabadekabadegabrmarm2006 3 жыл бұрын
በጣም ይዘገንናል እግዚአብሔር ላንተ መቻሉን ይሰጥህ ቃልህይዉት ያሰማልን
@tesfayeaga9128
@tesfayeaga9128 3 жыл бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ገራሚ ትምህርት ነው ደግሚ ዝም ብለክ አደለም ገጠመኝን ምታቀርበው ከምታስበው በላይ ተስፋፍቷል ምንም ያህል ተቃዋሚ ባያጣም ግን ፈጣሪ አለ እናንተንም ይጠብቅልን በናንተ ላይ አድሮ የተናገረን ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን፫
@Ethiopia928
@Ethiopia928 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ያስተማርከን ዋው ትውልዱን በጣም እያነቃህ ነው ያለህ ዋጋውን እግዚአብሔር ይስጥህ
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
እግዝያብሄር ይመስገን የቅዱስ ሚካኤል በረከቱ ጠብቆቱ አይለየን በጣም ይገርማል ወንድማቾን በረከትህ ይደስብን እንደ አንተ አይነቱ ያብዛልን በፀሎትህ አስበኝ ወለተሰንበት ብለህ መምህር ተስፋዬም እዴሜና ጤና ይስጥህ ከዚህ በላይ እዉቀቱ ይጨምርልህ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወትን ያስማልን የዛሬ ትምህርት ደግሞ እጅግ በጣም ልዩ ነው ምንኛ መታደል ነው የወንድማችን በረከቱ ይደርብን ቅን ፈራጅ አምላክ እርሱ ቅዱስ ሚካኤልን እንደሚልክለት ትራዳዩ ምልአክም አይተውም ፈጥኖ ይደስለታል የአባቶቻችን መሳሌ ከራሱ ይልቅ ለስው ልጅ መዳን እራሱን አሳልፎ የሚሰጥ በዚህ ዘምን እሄን ታሪክ በመስማቴ እድለኛ ነኝ የፍጥረታት ሁሉ ጌታና አባት ክብርና ምስጋና ይድረስው መምህራችን የድካምህን ሁሉ እርሱ የእማ ፍቅር ልጅ ይክፈልህ የአበው ቅዱሳን እርድኤት ይጠብቅልን
@akliletesfaye1221
@akliletesfaye1221 3 жыл бұрын
፡እንደምን አመሸህ መምህር ኧረ ሰዓቱ አረዘመም እንደውም ያሰስታል እንዳያልቅ ለሰአቱ መርዘም አትጨነቅ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zufanzerihun2344
@zufanzerihun2344 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ይገርማል ትምህርቶችን እሰማለው ዛሬ ግን ልቤን ነካኽው ባላድረኩት ነገር ትከስሼ አረብ ሃገር ታስሬ ነበር ለተወስኑ አመታት እግዚአብሔር ግን ብዙ ስራ አስራኝ እዛው ሞገስ ሆኖኝ ብዙዎን ስለ ክርስና እንዳስትምር አደረገኝ እኔ ብዙም ቤተክርስቲያን ብሄድም ግን ብርቱ አደለሁም ግን ድንግል ማርያም ያለ ጥፋቴ መታስሬን አይታ ብዙ አደርገችልኝ
@sara81mm29
@sara81mm29 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🙏🙏❤❤❤
@rosedarema9626
@rosedarema9626 3 жыл бұрын
እኔም ገጥሞኛል ጠቋይ ቤት ሄጄ ጠባቂ መልአክ ይመስለኚ ነበር እድሜ ለመምህር ግርማ በሳቸው ትምህርት ሰይጣን መሆኑን ያወኩት ክብር ለመደሀኔለም ይሁን
@ኪዳነምሕረትእናቴ-ገ5ጘ
@ኪዳነምሕረትእናቴ-ገ5ጘ 3 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን
@huaileletekidan9352
@huaileletekidan9352 3 жыл бұрын
መምህር ሰላምዎን ያብዛልን በጣም የምያስገርም ታሪክ ነው ሰምቸዋለሁ ኣግዚኣብሄር ለሁላችን ሰምተን ለሌዎች ሰዎች አድናስተም በጸሎት ኣግዙን
@ዜድነኝየተዋሕዶልጅ
@ዜድነኝየተዋሕዶልጅ 3 жыл бұрын
መምሕር በእዉነት ቃለሒወት ያሠማልን እድሜና ጤና ጨምሮ ፈጣሪ ይሥጥልን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 жыл бұрын
መምህር እመቤታችን እመብራሃን ትርዳህ ጉልበት ትሁንህ
@gezeytabor6518
@gezeytabor6518 3 жыл бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን መምር በርታ እድሜና ጤና ይስጥ፡
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይምታልን በእውነት
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ በውነት የዋህነትክ ጎልቶ ይታያል ፈጣሪ ይጠብቅህ አቅምህን ያበርታልክ መምህሬ አንተ የብዙ ሰው አባት መምህር ነክ
@የማርያም.ልጅነኝ
@የማርያም.ልጅነኝ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤልን የያዘ አያፍርም ቢዘገይም ይፈፀምልናል የልባችን መሻን እህታችን አውን ደሞው የጌታችን ኢየሱስ ስጋና ደሙን ለመቀበል ያብቃሽ መምህር እኝም እንውድካለን ወንድማችን
@sara81mm29
@sara81mm29 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አመንቫመን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@maryshara4466
@maryshara4466 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እጂግ ግሩም የሆነ የሂወት ታሪክ ነው ቅዱስ ሚካኤል ምልጃው ከሁላችንጋ ይሁን አሜንንን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
31ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የአንድ ጎረቤታችሁ ሙሉ ቤቸሰብ ሌባ ቢሆኑ ምን ታደርጋላችሁ
1:42:25
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
146ኛ A ፦ ለትምህርት የተጀመረ የጫት መዘዝና መናፍስት getemen
2:07:18
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН