No video

ከጥልቅ ፍቅሩ የተነሳ || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ

  Рет қаралды 87,429

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 104
@zemare_yared
@zemare_yared Жыл бұрын
አፌን ሞልቼ የሚመስላችሁ እንደሌለ እመሰክራለሁ ❤ እስከመጨረሻው ድረስ በዝህች በፀናች ሀይማኖት እንዲያቆማችሁ ፈቃዱ ይሁን 🙏🏾
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
አሜን🙏
@nawalalhalaby
@nawalalhalaby Жыл бұрын
@@kidistdibekulu4019 አሜን አሜን አሜን😥
@agazhezegeye6716
@agazhezegeye6716 Жыл бұрын
​fsd
@nawalalhalaby
@nawalalhalaby Жыл бұрын
አሜን፫
@hiwotberhnu5435
@hiwotberhnu5435 Жыл бұрын
አሜን
@gracekid
@gracekid Жыл бұрын
እኛን ከወደደበት ከጥልቅ ፍቅሩ የተነሳ በደላችን ተሻረ ሃዘናችን ተረሳ (2 ) ጽድቃችን ሆኖ እንደ መርገም ነፍሳችን ዝላ በሞት ሸክም ስለወደደን ጌታ ፈቅዶ ይኧው አዳነን እንዲሁ ወዶ አዝ... ከጥልቁ ጉድጓድ ተጥለን ጽኑ መከራ ውስጥ ሳለን ክርስቶስ በስጋ ተገልጦ ህይወትን ሰጠን ሞትን ውጦ አዝ... ታስሮ ወረደ በፍቅር መዳፉን ሰጠ ለችንካር የባዘነውን ሰበሰበን ርቀን ነበረ አቀረበን አዝ... ቁጥር የለውም ለዘመኑ ድንበር የለውም ለማዳኑ ይኧው ሞትን አሰናበተ ሰማይ በደሙ ተከፈተ
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
👏
@melkamtube5350
@melkamtube5350 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@amirsad4113
@amirsad4113 Жыл бұрын
እንደምን ያለ ጸጋ ነው😢
@KidistDinku-jj4cc
@KidistDinku-jj4cc Жыл бұрын
ሁሌም ፀጋው ይብዛላቹ የሚያፅናናውን የክርስቶስን ቃል ለምትመግቡን ኑሩልን
@user-bu2yc2mj5h
@user-bu2yc2mj5h 3 ай бұрын
ቃላት ያጥረኛል ቸሩ መድሀንኒተ አለም እልፍ እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hermelatsega5950
@hermelatsega5950 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤
@asterteklearegay9938
@asterteklearegay9938 Жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን !!
@balanishb9346
@balanishb9346 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናችሁ
@shamsaalblooshi-mf7bl
@shamsaalblooshi-mf7bl Жыл бұрын
ዝማር መላእክት ያስማልን
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን የአገልግሎት ዘምንህን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን🙏💒💝🌺🌺🌺
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@mekdesmekeds1884
@mekdesmekeds1884 Жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ❤❤❤
@natyteferi9341
@natyteferi9341 Жыл бұрын
ጥዑም ዝማሬ ውንድሜ ❤❤❤ Waaqayyoo biyya kenya kuuf haa eeguu..... 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@zeddegfe5505
@zeddegfe5505 Жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላክተ ጣዕመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m Жыл бұрын
gerum. zemare new albume entebkale❤
@user-ib4gh7lr6q
@user-ib4gh7lr6q Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን በርቱ
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@mesimessy674
@mesimessy674 3 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ
@almazamlaku5537
@almazamlaku5537 Жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናን
@semeraportandterminal7856
@semeraportandterminal7856 2 ай бұрын
qalehiweti yasemaln bebetu yatsnaln amen yagelglot zemen yarzmln
@gracekid
@gracekid Жыл бұрын
we need more hymns from you D/n Bisrat , ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@abrhamalemkena
@abrhamalemkena Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። እባካችሁ እኔም በዝማሬ ደብሬ ላይ አገለግላለሁ እና እገዛችሁን እፈልጋለሁ 21 ሚዲያ ላይ እንድቀርብ🥰🥰🥰🥰
@bsbdehdh6550
@bsbdehdh6550 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤zemara mlakt ysmaln
@user-lo2ks8iw6f
@user-lo2ks8iw6f Жыл бұрын
Amin ,amin amin zmari melaklayiktn yasemalin wendmachin
@user-lo2ks8iw6f
@user-lo2ks8iw6f Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ይስማልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በቤቱ ያፅናልን ወንድማችን
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢ዝማርየ መላይክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውንድማችን 🤲🤲🤲 አጥንት የምያለምልም ዝማርየ መላይክት ያስማልን 😢😢🙌🙌🙌🙌🤲🤲🤲🤲😔😔😔😔
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 21 ሚድያ የምታቀርብልን ስማሬዎች ድንቅ ናቸው በርቱ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ
@Bereket-24
@Bereket-24 10 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
@user-dk9qh6yn6w
@user-dk9qh6yn6w Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በጤና ያቆይልን የተዋህዶ ልጆች🙏⛪💚💛❤🌺🌺🌺🌾🌾🌾🍃🍃🍃
@zenashetades9288
@zenashetades9288 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@mekedsasalf1259
@mekedsasalf1259 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን ከዚህ በላይ ፀጋውን ይጨምርልህ❤
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Жыл бұрын
አሜን፫ዝማሬ መላእክትያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
@amelework8204
@amelework8204 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🥰❤
@biniyamshiferaw3619
@biniyamshiferaw3619 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን❤
@lesewutadese2102
@lesewutadese2102 Жыл бұрын
zimaree malakt yasemalin🙏
@alganshalgansh5395
@alganshalgansh5395 Жыл бұрын
Tesgaw yabzaleh bebetu yasenah wendemachen
@tinsaetilahun-hi6jb
@tinsaetilahun-hi6jb Жыл бұрын
ጸጋው ይብዛልህ❤❤❤
@marthamamo7875
@marthamamo7875 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች በርቱልን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vt3ns4uo4d
@user-vt3ns4uo4d Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤
@selamyemariyamleji3526
@selamyemariyamleji3526 Жыл бұрын
ዲያቆን ብስራት ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን በርታልን ሁላችሁም ፳፩ ሚድያ አቅራቢዎችም ቀራቢዎችም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@mamayenegatu4122
@mamayenegatu4122 Жыл бұрын
Uffff yetzih liji tega gen yeleyal ere degagamachihu gabzuln
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ❤ፀጋውን ያብዛልህ
@firehiwottesfaye6998
@firehiwottesfaye6998 Жыл бұрын
Ow God, this is such a blessing mezmur..may God bless you a lot d/n bisrat chebsi
@cabynoma7313
@cabynoma7313 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@yordanosslmon1676
@yordanosslmon1676 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistgetnet
@tigistgetnet Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@damtewdamtew5829
@damtewdamtew5829 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏ማነው እደኔ ደጋግሞ የሚሰማ በጌታ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ajemam9031
@ajemam9031 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@merrysmerrys5784
@merrysmerrys5784 Жыл бұрын
እሜንእሜንእሜን
@kiddyhagos9916
@kiddyhagos9916 Жыл бұрын
Kal yelegem wendme❤😢
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Жыл бұрын
Zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤❤❤
@genet4078
@genet4078 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
@user-gg9cf9vr1p
@user-gg9cf9vr1p Жыл бұрын
❤❤❤❤እመቤቴ ትጠብቅህ
@KalkidanRobil-xz7zw
@KalkidanRobil-xz7zw Жыл бұрын
ዝማሪመላእክትያሰማን
@nawalalhalaby
@nawalalhalaby Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልነ ወንድማችን💚💛❤
@haimanotlemma7247
@haimanotlemma7247 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን!የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን🙏
@bestebeste9913
@bestebeste9913 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን
@guzguzmolaa328
@guzguzmolaa328 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላ እክት ያሰማልን❤❤❤😢😢💖💖💖💖🤲👏
@rahel6129
@rahel6129 Жыл бұрын
Zemare melketen yasemalen wondemachin
@abezehemu9613
@abezehemu9613 4 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ።
@user-xi2sm3bo8p
@user-xi2sm3bo8p 4 ай бұрын
🙏🙏
@abinetabebe17
@abinetabebe17 5 ай бұрын
@merongenenelakew3865
@merongenenelakew3865 Жыл бұрын
Bisrea ❤❤❤❤
@HermelaMekonen-vo6ks
@HermelaMekonen-vo6ks Жыл бұрын
Emigerm kelase meregagat yalebet ..... Tewahedon migelth zemare nw zemare melaketn yasemachu ye mariyam lijoch😍💗
@user-mn6gx5mu9e
@user-mn6gx5mu9e 8 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤አሜን አሜን
@user-nw1ub9df3l
@user-nw1ub9df3l 10 ай бұрын
ዝማሬመላዕክትንያሰማልንእግዚአብሔርይባርክህበቤቱያኑርህ
@blessedlove2113
@blessedlove2113 Жыл бұрын
Could someone kindly translate even in a brief synopsis the lyrics into English?
@manigirma1860
@manigirma1860 Жыл бұрын
Just because the deep love Jesus/God had for us Our sin is dismissed and forgotten When our good deeds were like curse When our soul was tired of carrying sin Just because he loved us he saved us without precondition Just because the deep love Jesus had for us Our sin is dismissed and forgotten Jesus come to earth and sacrificed himself to our favor and he collected us from the place where we were dispersed He doesn't have numbered age and he has no limit for his saving deed So that he destroyed death and opened the gate of heaven with his blood I have tried my best God bless u 😊
@blessedlove2113
@blessedlove2113 Жыл бұрын
@@manigirma1860 thank you very much. God bless you.
@user-nc9iz6gg6x
@user-nc9iz6gg6x Жыл бұрын
ፅድቃችንሆኖ እንደመርገም
@befedere605
@befedere605 Жыл бұрын
ለመንግስተ ሰማያት ያብቃህ
@mirhetgirma7374
@mirhetgirma7374 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@user-xg9hs6bh4q
@user-xg9hs6bh4q Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@Rodasfasil
@Rodasfasil 4 ай бұрын
እባካቹ ግጥሙን ከስር አስቀምጡልን በርቱልን
@ruthgesesse3595
@ruthgesesse3595 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-rq2th7uj9z
@user-rq2th7uj9z Жыл бұрын
21 ሚድያ ማለት ምን ማለት ነው እህቶች የገባችሁ
@user-xg9hs6bh4q
@user-xg9hs6bh4q Жыл бұрын
21❤❤❤የቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም ልጆች ማለት ነው❤🎉😮
@user-rq2th7uj9z
@user-rq2th7uj9z Жыл бұрын
@@user-xg9hs6bh4q እመቤቴ ታክብልኝ እህቴ
@user-xg9hs6bh4q
@user-xg9hs6bh4q Жыл бұрын
@@user-rq2th7uj9z AMEEN AMEEN AMEEN lemelamiye🥰🥰🥰
@BerhanAshinekebede
@BerhanAshinekebede Ай бұрын
የመላዕክትንዝማሬያሠማልኝወንድሜፀጋውንአብዝቶይስጥህበቤቱያኑርህ
@wendwessentolla2773
@wendwessentolla2773 25 күн бұрын
Z C,
@KidistDinku-jj4cc
@KidistDinku-jj4cc Жыл бұрын
ሁሌም ፀጋው ይብዛላቹ የሚያፅናናውን የክርስቶስን ቃል ለምትመግቡን ኑሩልን
@helenaddis9783
@helenaddis9783 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
@user-wc2ni8ty6i
@user-wc2ni8ty6i Жыл бұрын
ጥዑም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@user-lz5re4bb1z
@user-lz5re4bb1z 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@genethailu769
@genethailu769 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
ምስለ ፍቁር ወልዳ || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ@21media27
9:09
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 406 М.
ማሪኝ እና ልሂድ || በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን @21media27
8:08
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 271 М.
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 374 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 21 МЛН
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 3,3 МЛН
የመልካሞች መልካም || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ @21media27
15:14
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 107 М.
ሰላሜ ባንተ ነው || ዘማሪ ዲያቆን ማኅደረልዑል ፍሰሃ@21media27
10:24
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 51 М.
Sematsenat
11:45
Zemari Deacon Abel Mekbibi - Topic
Рет қаралды 830
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 374 М.