KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ @21media27
12:35
በውስጥ ሰውነቴ || በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን @21media27
14:28
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
😱 Шок... Земля просто ВСТЕЛЕНА відстріляними гільзами
0:26
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
የመልካሞች መልካም || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ
Рет қаралды 132,809
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 209 М.
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 147
@behailuasgdom1101
Жыл бұрын
ምን አይነት ጠአመ ዜማ ነው እግዚአብሔር ለቤቱ ሲያበጅህ ሲመርጥህ እንዲህ ነው ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን ወንድሞቼ መልካም የአገልግሎት ዘመን ይሁንላችሁ አሜን
@abisemenaw1124
Жыл бұрын
“Melkam fere” yeluhal endehnaw
@Hailuvet
Жыл бұрын
የመልካሞች መልካም ካህን ለዘላለም ቃሉ ድምፁ ይለያል እንዃን ተዉድክ ተባቤክ ፈጣሪ ይባርክህ
@selamalemu9375
Жыл бұрын
L
@JhosiePepito-bo7ol
Жыл бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤ዘማሬ መላከ ያሰማልን በጣም እኔእጂ ቃልላት ያሰዎል እፈፈፈፈ
@FitsumeDegu
Жыл бұрын
ትንሹ ሊ/መ ቴድሮስ ዮሴፍ ድንጎል ከደጇ አታጥፋህ ዘመንህን እሷንና ልጇን በማወደስ በዓውደ ምህረት ይሁን ዘመንህ ።
@sem754
Жыл бұрын
አንተ ነህ ሊቀ ካህን መስዋዕትን የሰዋህ መስዋዕቱን ተቀበልክ መስዋዕትም ሆነህ የሚገርም ግጥምና ዜማ ረዥም እድሜና ጤና መባረክ ለሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ አንተም ተባረክልን ድንቅ ሰው ነህ!
@ya336
Жыл бұрын
የመልካሞች መልካም ካህን ለዘልዓለም በልቤ ላይ ንገስ የናዝሬቱ ኢየሱስ😢💙አሜን፫ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ ብስሬ💙💙💙አያ አንድ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን🙏🥰
@sarahana7929
Жыл бұрын
የመላእክትን ውብ ዝማራቸውን አብዝቶ ያሰማህ በቤቱ ያጽናህ ጅማሬያችንን ሣይሆን ፍጻሜያችንን ያሳምርልን
@goasd8257
Жыл бұрын
የት አላችሁ የተዋህዶ ልጆች እነኝህን እንቁ ዘማሪያንን እናበረታቸው እንጂ ፕሮንክ ነው ፕራንክ የምሉትን ላይ ብቻ ራጮች ሁነናል 😢
@ወለተሰማእት-ዠ1ኰ
Жыл бұрын
ወይኔ ❤❤❤❤❤❤❤ምንአይነትጸጋነው. ዝማሬመላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤አምላከቅዱሳን ከዚህምበላይ ጸጋአብዝቶይስጥልን ❤❤❤በእድሜበጤና ይጠብቅልን
@HailuChak-gg4jb
Жыл бұрын
Tenshu tydros berta
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
Жыл бұрын
የመልካሞች መልካም ካህን ነህ ለዘላለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ❤አሜን አሜን አሜን
@tirhasasefa640
Жыл бұрын
❤❤❤❤ኣሜንንንን ኣሜንንን ኣሜንንን ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MintesnotGetu-rc4yw
Жыл бұрын
ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን 🙏 እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንን ይባርክ 🥰🙏
@addisshibru9539
Жыл бұрын
❤በፍቅር ንገስብኝ በልቤ ሾሜሀለሁ ተማምኜ በስምህእወጣለሁ እገባለሁ❤❤❤❤ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን ❤❤ወንድሜ በቤቱ ያፀናህ አማኑኤል
@ealshadaykassahun
Жыл бұрын
tebare bebetu yakoyehe
@MelatGetachew-l2j
Жыл бұрын
አጥንት ፡ የሚያለመልም ፡ የመላክትን ፡ ዝማሬ ፡ የሰማልን ፡ በቤቱ ፡ ያፅናህ ፡ ዳቆን
@firehiwottesfaye6998
Жыл бұрын
ዲ/ን ብስራት ጨብሲ አምላከ ቅዱስ ያሬድ የመላእክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማህ፨፨፨🙏🥰
@rekikaweke5791
Жыл бұрын
ግብረሰዶሞችን ተቃወሙልን ለተቃውሞ ሰልፉ ድምጽ ሁኑልን።! የግብረሰዶሞች እርኩሰት በአምላካችን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የወደመ ይሁን እባካችሁ ሀገራችንን በጋራ አናድን
@hinin8106
Жыл бұрын
የመልካሞች መልካም ካህን ለዘላለም በልብ ላይ ነገሠ የናዝሬቱ ኢየሱስ 🥰🥰🥰 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@firewabayneh3964
Ай бұрын
የክራሪስቱ ጥበብ ተአምር ነው❤
@CellNet-c1o
Жыл бұрын
Zemare melaekite yasemalene Amen❤❤❤❤❤❤❤
@melkamumitkue2990
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእይክት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማይን ያዋርስልኝ
@firewabayneh3964
Ай бұрын
የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስን ❤ ተተኪ ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@ምንጊዜምተመስገን
Жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክት ዝማሬ ያሠማልን 🎚🌷🍃
@lemlemnadew4530
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@fisehamersha2289
Жыл бұрын
21 ሚዲያዎች እናመሰግናለን
@fufgyf
Жыл бұрын
ተባረክልኝ ወንድሜ
@Mesret1426
Жыл бұрын
Yagelglote zemenhe yebarke🙏 ❤❤
@AbebeAdare-c8i
Ай бұрын
መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅ
@firewudenhe8460
Жыл бұрын
ታድለክ ፈጣሪ ይባርክህ
@HemenTekola
Жыл бұрын
Egziabher yebarekeh
@TesfahunTakele-hx8fu
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን
@አቅሌስያእህተማርያም
Жыл бұрын
የመላእክትን ጥዑም ዝማሬ ያሠማልነሰ
@marthamamo7875
Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ በዙፋኑ ያኑርህ ልብን እሚያርስ ዝማሪ❤❤
@debrituasekalemeryime9514
Жыл бұрын
😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምል
@asterkelemu8
Жыл бұрын
ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ✝️💜
@temesgenadehanu671
Жыл бұрын
#በጣም ነው ደስ እሚለው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@almazalmaz4599
Жыл бұрын
ዘመሬ መላእክት ያሰማልን❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
@SebleAshagre7233
8 күн бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@yeabsiratamiratyabu1334
Жыл бұрын
Oww we have two tewdros Yosef 😘😘
@BereketDeneke-dz5qc
Жыл бұрын
Anteko tleyaleh zmare melaektn yasemaln
@tigistgetahun-dc5vq
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፃናክ ወንድማችን ❤❤❤
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
Жыл бұрын
ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድማችን በርታ በራስህ ስራም እደምትመጣ እጠብቃለን ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር
@selam.Yetewahedolij
Жыл бұрын
አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🥰🙏
@YelmworkTkele-rp9jb
7 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ የኔውድ ልጅ?
@genettadesse8905
Жыл бұрын
Amen Amen Nigesilegn belibelayi yene geta
@መንበረሥላሴ
Жыл бұрын
አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@BezaMerede
Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤
@Haben54
9 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝመው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@visionandcare8632
Жыл бұрын
Waw waw...it is so amazing... May God bless you my brother
@EtsegenetTarekegn
Жыл бұрын
🙏🙏😇 zimare melakt yasemalin
@tsedalebelete1516
Жыл бұрын
ግሩም ድምፅ
@wisescholarships
Жыл бұрын
ለልቤ ጥበብ ሁነው
@tizta6325
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን ግሩም ነው ጸጋህ አይጓደል ፍጻሜህን ያሳምርልን
@ቤተእስራኤልtube
Жыл бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ወንድሜ
@AbMek-qq3yp
Жыл бұрын
Yemela'ektin zimare yasemalen
@kabibob
Жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማ በጣም ያስለቅሰኛል😭😭😭😭😭
@lidetlidu6364
Жыл бұрын
አንተ ነህ ሊቀ ካህን መስዋዕቱን የሰዋህ መስዋዕቱን ተቀበልክ መስዋዕትም ሆነህ❤❤❤❤
@bekalubeza-1912
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@footballzone789
Жыл бұрын
mezmurun aswbehewal btm tebarek ante tadagi bebtu yatsenah
@NatnaelTekalign
Жыл бұрын
kale hiwetn yasemalen
@-DANIEALTUBE
Ай бұрын
ሲመርጥህ እንደዚህ አድርጎ በፀጋው ያጎናፅፍሐል።❤
@eyuuabebaw
Жыл бұрын
በቤቱ ያጽናልን😢😢😢😢😢❤
@wubalem5753
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የሰማይ ዋጋ ያርግልን
@shhgshfg8631
Жыл бұрын
በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@BoMarN-wt9wb
Жыл бұрын
ዘማሪ ቴውድሮስ እራሱን እኮነው የሚመስል ድምፁ!!!!!!! 🙏🙏🙏ቴውድሮስ ዘምሮታል እንዴ ይሄን መዝሙር????
@SalamMakhlouf-w4h
10 ай бұрын
Awo
@Ytbarek-bt5uk
7 ай бұрын
Kalehiwet yasemaln yagelgilot zemenhn ybarik wedimi bexam des yemil dimxi new yaleh
@bestebeste9913
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን
@meselechzedingilds9618
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ይስጥልኝ
@Ureal22
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን።
@genettadesse8905
Жыл бұрын
Zimare melaekit yasemalini
@melakutesfaye2433
Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን በርታ በተረፈ ይህ ልጅ እምቅ ብቃት አለውና የራሱን ስራ እንዲሰራ ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ልናግዘው ይገባል
@atalay4839
Жыл бұрын
Zimare melayktin ysemalin Dink zimare❤❤❤❤❤
@werkuberhanu4887
5 ай бұрын
Kante yetekebelkuten lesteh belegesena Tekelegn bemekdese endenor betehetena Amen amen amen. Ahunem tsegawun yabzaleh wendem.zemare melaekte yasemalen.
@emuyabsira2055
Жыл бұрын
እንዳለው ብሰማው ብሰማው የማልጠገበው እግዚአብሔር የወጣትነት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ
@እመቤቴአችውተብቅኝ
Жыл бұрын
አቤት መታደል 🙏❤️ፀጋሁን ያብዛለይ ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏ምርጥ የተዋይዶ ልጆች እዬን ሚዲያ ማሳደግ አለብን ሼር እያረጋችሁ 🙏😊
@abunneaaron3192
Жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ. ❤
@helenecobatsion2284
Жыл бұрын
Zemara melaket yasmalen
@addisyeshitela973
Жыл бұрын
❤❤❤በጌታ ደስ ሲል 😔😔♥♥♥
@chcc301
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@samsongetachew7647
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏❤🙏❤🙏❤
@amuamuka6797
Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏
@yeamanuellej2721
Жыл бұрын
አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ባቤቱ ያፅናክ ✝️
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን
@hanatamrat6967
Жыл бұрын
Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤
@hiwigla5554
Жыл бұрын
Amen zmare Mela KTN yasemaln💗
@almodafli2703
Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏 Amen 🙏🙏🙏 Amen 🙏🙏 Amen zemare melykt yasemalen
@እመቤትእሙ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@AlemtsehayBelay-sc4gc
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@JemberWodajo
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏😘
@merrysmerrys5784
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@meronyhannes155
Жыл бұрын
ተመስገን እናንተን ያላሳጠን ። ከጣዕሙ የተነሳ አጥንትን የሚያለመልመውን የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን።
@almaaztamire4890
Жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN ZEMARE MALIKT YASEMLN WENIMACHIN STEGAWUN YABZALIH ❤❤YEMALKAMOCH MALKM KAHIN LAZELALEM BALIBE LAY NIGAS YE NAZIRTU IYYASSUUS ❤❤❤❤
@nawalalhalaby
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤
@mekdiyetewahdolijj8438
Жыл бұрын
ወንድማችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤😍
@ብሌን-ዠ6ሸ
Жыл бұрын
የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን😢
@ገኒእህተማሪያም
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማል ጸጋው ያብዛልን
@የማርያምልጅ-ሸ4ወ
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ፀጋወን ያብዛልህ👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🥀🥀🥀🥀🥀
@musichub-r6i
Жыл бұрын
zimare melakit yasemalin betam nw dimitsihin yemiwodew amen amen 😍😍
@kidistdibekulu4019
Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰሜልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤
@BetiBeti-sx1kw
Жыл бұрын
Yene wendim kalhiywot yasemalin 👌👌❤🙏
12:35
እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ @21media27
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 1,2 МЛН
14:28
በውስጥ ሰውነቴ || በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን @21media27
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 65 М.
0:49
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
0:24
Thank you mommy 😊💝 #shorts
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
0:26
😱 Шок... Земля просто ВСТЕЛЕНА відстріляними гільзами
ТСН
Рет қаралды 3,5 МЛН
6:02
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
1:11:40
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች ስብስብ || ከሃጢያተኛው
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
Рет қаралды 955 М.
32:13
ቅዳሴን እና ገዳም በስልካችን....የኤልያስ ሽታሁን በእንባ የሚያዳምጡት ዉስጣችንን የሚያሳይ ግጥሞች... Elias_Shitahun_Poem
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 151 М.
14:56
የዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ወደቀድሞ እምነት መመለስ እና ተወዳጅ የሆኑ መንፈሳዊ ቪዲዮዎች
anti wetu አንቲ ውእቱ
Рет қаралды 10 М.
6:35
🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 1,6 МЛН
10:48
በዝማሬው አርቲስቱን አስለቀሰው | ortodox mezmur new 2023 | በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ | bisrat mezmur | EOTC | sibket
Amde Tewahdo ( ዐምደ ተዋሕዶ)
Рет қаралды 204 М.
53:57
ቅስሜ ተሰብሯል በጣም አዝኛለሁ...ዘማሪ አቤል መክብብ ደውሎልኝ ነበር....የቤተክርስቲያን የመብት ጥያቄ በቶሎ አይመለስም... ዘማሪ ዲ/ን ብስራት
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 60 М.
23:14
🔴 NEW የተመረጡ የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ አዲስ የንስሓ መዝሙራት ስብስብ @-mahtot
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 860 М.
9:52
🔴 ማረኝ / ወዴት እሄዳለዉ / የገዳም አባት የዘመሩት ልብን የሚነካ መዝሙር / #mezmur #orthodoxmezmur #mezmurorthodoxethiopia
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
Рет қаралды 63 М.
13:54
ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ @21media27
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 2,2 МЛН
8:28
ጌታዬ ሆነ ደም ግባት አልባ || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ@21media27
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 444 М.
0:49
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН