በፀጋው ድነናል || መምህር ብርሃኑ አድማስ

  Рет қаралды 65,151

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual KZbin Channel Content
🔴LIVE PERFORMANCE
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Пікірлер: 246
@amirsad4113
@amirsad4113 4 ай бұрын
ከፕሮቴስታንት ከመጣው ቅርብ ጊዜዬ ነው የምፈልገውን ትምህርት በሚደንቅ መንገድ አስተምረውኛል መምህር እድሜዎት ይርዘም ጌታ ይጠብቆት
@mesfinabebe
@mesfinabebe 4 ай бұрын
በቤቱ ያፅናሽ❤
@sennaaofii2059
@sennaaofii2059 4 ай бұрын
Welcome ❤
@ehitkassa8512
@ehitkassa8512 4 ай бұрын
እና "ለፍጡራን እየሰገድኩ እና ወደነሱ እየፀለይኩ ነው" ነው የምትለኝ?
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 4 ай бұрын
@@ehitkassa8512 ክብር ለሚገባዉ ክብርን ስጡ ይላል ቃሉ።ኸንድሜ ወይም እህቴ ሲጨንቅህ ለሌሎች ፀልዮልኝ ብለህ አታዉቅም ?እግዚአብሔር እንግዲህ የመረጣቸዉን እንዴት አብልጦ አይሰማቸዉ።እግዚአብሔር ይባርክ።
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 4 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣሽ።
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 8 күн бұрын
ግሩም ትምህርት ነው:: ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🏿♥️ ለብዙ ላልገባኝ የቅዱስ ጳውሎስ መልእክቶች ትምህርት አግኝቼበታለው:: ጌታ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን 🙏🏿♥️
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 4 ай бұрын
የማይጠቅም ነገር ጊዜያችንን ከማጥፋት በሀይማኖታችን ስር ሠደን እንደግ ።ሼር እናድርግ ።
@kenaasfaw9060
@kenaasfaw9060 28 күн бұрын
Memhirachiin qale hiwot yaasemaalin Geeta be beetuu rejim idme ke tihitina gaa yaadiliwoot❤
@MulualemgoteGonedelo
@MulualemgoteGonedelo Ай бұрын
Erejeme Edeme ena Tsega yesetelen 🤲 Egezeabehere yemesegen 🤲🤲🤲
@tizitabirhanu9392
@tizitabirhanu9392 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ የሁልግዜ ጥያቄዬ ተመለሰለኝ አመሰግናለሁ
@ERMY-1972
@ERMY-1972 4 ай бұрын
የሀን እውነተኛ ኦርቶዶክሳዊ መልስ ስንት አመት ፈጀባቸው መሰለሽ?ስንት ልጅ ጠፋ።ኦርቶዶክስውያን መምራን በጣም ደካማ ናቸው በአገልግሎት አንዳንዴ በአጋጣሚ የሚሰብኩ ነው የሚመስሉት መደበኛ ትምርት አይሰጡም መመናን ግራ ሲገባቸው በተኩላዎች ድምፅ ተሎ መልስ አይሰጡም።ወደ ማቆሚያ ብቻ ነው የሚሯሮጡትፐ
@MasertNn
@MasertNn 4 ай бұрын
❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሣማልን
@Tewahedo16
@Tewahedo16 4 ай бұрын
​@@ERMY-1972አንተ ወይም አንቺ አልሰማችሁም ማለት መምህራኑ አላስተማሩም ማለት አይደለም። ከሀያ አመት በፊት የታተመችውን " አምደ ሃይማኖት " እንኳ ብታይ ይህ ጉዳይ በሙገባ ተብራርቶ አለ።
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 4 ай бұрын
​@@ERMY-1972እባክህን ተረጋጋ ስሜታዊ አትሁን አነጋገርህ በትእቢት የተሞላ ነው ክርስትያናዊም አይደለም ተረጋጋ ለመፍረድ አትቸኩል ቁጭ ብሎ አስተይያየት መስጠት ቀላል ነው መሬት ላይ የወረደ ስራ ግን አንድም እንኳን ሰርተህ ሳታውቅ ከበፊትም ጀምሮ የቻሉትን ሁሉ እያረጉ ያሉትን አገልጋዮች ለመናገር ድፍረቱ እንዴት ኖረህ? የነገረ ድኅነት ትምህርት የታወቀ ነው አዲስ ነገር አይደለም
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 4 ай бұрын
​@@Tewahedo16ትክክል
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️🌷
@አምላኳልጇነው
@አምላኳልጇነው 4 ай бұрын
እንዲህ ያለ መምህር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@tamiradmasu9464
@tamiradmasu9464 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ። የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@desalegnshewarega185
@desalegnshewarega185 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@Enkenyelesh
@Enkenyelesh 4 ай бұрын
በዚህ ስብከት ላይ መፅሀፍ ቅዱስ ብናነብበት
@belaymulu7639
@belaymulu7639 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰምተን እንድንኖርበት የእግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ይሁንልን
@israelkifle4333
@israelkifle4333 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሌላ ቤተ እምነት ስም ባይጠራ ጥሩ ነው። ምክንያቱም ይህ ስብከት እነሱንም ሊያድን ይችላል።
@selted2323
@selted2323 4 ай бұрын
ዝም ብለህ ተማር
@golgota2123
@golgota2123 4 ай бұрын
ምን ማለት ነእ
@Adisu-i3u
@Adisu-i3u 4 ай бұрын
ትክክል ብለዋል እግዚአብሔር ጸጋዎትን ያብዛልን።
@yanteamlaktemesgen
@yanteamlaktemesgen 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛ ለደጋሞቹ መምህር።
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ።
@lemlemkonjoo9050
@lemlemkonjoo9050 Ай бұрын
❤❤❤❤
@ያየህይራድኢሳኮር
@ያየህይራድኢሳኮር Ай бұрын
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ሥር ላለን ተመላላሽ ታካሚዎች እጅግ ፈውስን የሚሰጥ prescription ነው። እንዲያው እድሜ ዘመናችንን ነጭ በመልበስ መመላለስ ሳይሆን የቤተክርስቲያኒቱ መሰረት የተማርንበት የህይወት ምግብ ነው። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን!!!
@AbushMamush-vi9zl
@AbushMamush-vi9zl 4 ай бұрын
ድንቅ ነው።❤❤❤ አባቴ
@Bgxbbvst-rc5yx
@Bgxbbvst-rc5yx 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጸጋዉ ይጠብቅልን መምህር ❤
@weleteslase
@weleteslase 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx 4 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 4 ай бұрын
ሁሉም በተረዳው መጠን ስለ ሆነ ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ይመስገን❤
@ge821
@ge821 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ❤❤❤
@HmichaelDesta-xm7qk
@HmichaelDesta-xm7qk 4 ай бұрын
Kale hiwot yasemale memeher🙏
@DjDb-si4rl
@DjDb-si4rl 4 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏
@Haregi849
@Haregi849 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@MintesnotWeldeyohannes
@MintesnotWeldeyohannes 4 ай бұрын
ዕድሜዎትን ያርዝምልን፤ የሕይወትን ቃል ያሰማልን🙏
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 4 ай бұрын
መምህሬ ፀጋው ይብዛለዎት
@rekikgetachew8058
@rekikgetachew8058 3 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ቃል ትራስ ስር አስቀምጦ ቃለ ህይወት ያሰማልን እያለ ዉዳሴ ማርያም እና ዳዊት እየደገመ ለሚኖረዉ ማህበረሰብ ጣት የሚያስቆረጥም ስቦብከት ነዉ ከሀይማኖት ቡድን ጋር ያለዉን ፍልምያ ትቶ ወደ ቃሉ መቅረብ እጅግ መልካም ነዉ ፀጋዉ በእምነት አድኖናል ይህም የእግዚአበሔር ስጦታ ነዉ እንጂ ከእኛ አይደለም ማንም እንዳይመካ ከስራ አይደለም 1ሰዉ የሚድነዉ ሀጥያተኛ መሆኑን አዉቆ እየሱስ ጌታ እነደሆነ በአፉ መስክሮ እግዚአብሔር ከሙታን እንዳስነሳዉ በልቡ አምኖ በመንፈስ ቅዱስ ተጠምቆ ዳግመኛ በመወለድ ነዉ ሀጥያት የማይሰራዉም ለመዳን ሳይሆን ስለዳነ የእግዚአብሔር ዘር በዉስጡ ስለሚኖር የሀጥያት ፍላጎት እንዳይኖረዉ መንፈስ ቅዱስ እየወቀሰ እያስተማረ ስለሚያንፀዉ ነዉ በቤተ እምነታችሁ ብዙ የመዳኛ መንገዶች እንዳሉ መፀሀፍቶቻችሁም መምህራኖቻችሁም በግልፅና በድፍረት ያወራሉ ህዝብን እያታለሉና ቃሉን እያጣመሙ ለሚሰብኩና ለሚያስቱ የትኛዉም ሀይማኖት ተከታይ ጌታ እንዲህ ብሏል “በእኔም ከሚያምኑ ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ፥ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር መስጠም ይሻለው ነበር።” መፀሀፍትን የማያነብ ሰዉ ቶሎ ይስታል መንፈስ ቅዱስን የቃልህን እዉነት አብራልኝ ብላችሁ ፀልያችሁ መፀሀፍ ቅዱስን በተለይ አዲስ ኪዳንን ብታነቡ ማንም አይጫወትባችሁም እየሱስ ብቻዉን ያድናል “እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።” - 2ኛ ቆሮ 5፥21 “በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና።” - ኤፌሶን 2፥18 በቃ አለቀ የየትኛዉነም ሀይማኖት አባል ሳይሆን እየሱስን ስሙት ትድናላችሁ ማርያም የሚላችሁን አድርጉ ብላለች ሙሴ እርሱን የማትሰማ ነብስ ከወንድሞች መካከል ተለይታ ትጥፋ ብሏል አብ ከሰማይ በርሱ ደስ የሚለኝ የምወደዉ ልጄ እርሱ ነዉ እርሱን ስሙት ብሏል በቃ እርሱን እንስማዉ
@ZekariyasTewodros
@ZekariyasTewodros 4 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@zenashgoshu7185
@zenashgoshu7185 4 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ይገርማል ያለማወቄን ያስተዋልኩበት 101 መሰረታዊ ኮርስ ነው የተማርኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@Genetyosef-c7d
@Genetyosef-c7d 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
@bisratgebremariam3288
@bisratgebremariam3288 4 ай бұрын
AMEN!AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMEHRACHEN!!
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ 4 ай бұрын
አሜን🙏⛪️🙏 በእውነት ቃለህወት ያሰማልን
@vjgu7406
@vjgu7406 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር🙏🌹🌹
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን❤❤❤❤
@HaleluyaHAleluya-ox2jm
@HaleluyaHAleluya-ox2jm 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@YeneAddis71
@YeneAddis71 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@LemLemSisay-lo6qs
@LemLemSisay-lo6qs 4 ай бұрын
በእውነቱ በጣም ድንቅ ነው
@dawitseyoum486
@dawitseyoum486 4 ай бұрын
may god protect u teacher
@yilmahailumedia
@yilmahailumedia 4 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ጸጋ እንዴት ነዉ እንዲህ አይነት ምስጢር ለሰዉ ተገለጠ። ወንድሜ መምሕርዬ ሰብከትህን አዳምጬ ልጠግብ አልቻልኩም እኔ በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲየን አንድ ስለሆንኩ አምላኬን አመሰግነዋለሁ።
@amanbekele1181
@amanbekele1181 4 ай бұрын
ሊቀ መዘምራን እወድሀለሁ ፀሎት አድርግልኝ ተከለመድህን ነኝ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ መድሀኒያለም ይከትልህ
@user-ho1fu8vu6s
@user-ho1fu8vu6s 4 ай бұрын
መምህር ለዚች ቤተክርስቲያን ያለውን ፍቅር በእውነት በቅርብ የሚያውቅ ያውቀዋል በጣም እድለኛ ሰው የብዙ ስጦታወች ባለቤት ከሁሉ በላይ ደሞ በትሁት ሰብእናው የሚታወቅ መድኃኔዓለም ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ስለሱ የማውቀው ብዙ መልካም ነገር ቢኖርም ብዙ ከማውራት ተቆጠብኩ የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም እሱንና እሱን የሚመስሉ መምህራንን በጸሎታችሁ አስቧቸው።
@drulove3918
@drulove3918 4 ай бұрын
እባክህ ጉባኤ ልጋብዛቸው ብዬ ስልካቸውን አጣሁ በማርያም ላስቸግርህ
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 4 ай бұрын
አምላኬ ፈቅደህ ቃልህን ስላሰማከኝ አመሰግንሃለው
@marukebede4433
@marukebede4433 4 ай бұрын
በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው ።ፕሮቴስታንቲዝም ማለት የክፋት የእርኩሰት ሁሉ ምንጭ ነው ።ምንም የፅድቅ ስራ መስራት አያስፈልግም፣ እንደ እንስሳ ኖረን መንግስተ ሰማያት እንወርሳለን የሚሉ ሉተራውያን ፍፁም ፀረ ክርስቶስ መሆናቸውን እየነገሩን ነው ።ይህ የሞት ሞት ነው ።
@melkamealeme8536
@melkamealeme8536 4 ай бұрын
የሞት ሞት ማለት በፍጡር ማምለክ ነው ትውልድ ሆይ ንቃ እንዳትበላ
@abrehamtakel9002
@abrehamtakel9002 4 ай бұрын
​@@melkamealeme8536 እኛ ፍጡራንን አናመልክም ግን ክርስቶስ ባሪያዎቹን አክብረን እንድንሰግድ ያስገድደናል። " አንዳንዶችን እሰጥሃለሁ እነሆ፥ መጥተው በእግሮችህ ፊት ይሰግዱ ዘንድ እኔም እንደ ወደድሁህ ያውቁ ዘንድ አደርጋቸዋለሁ።" (የዮሐንስ ራእይ 3:9) ጌታ ለቅዱሳኑ ያደረጉት መልካም ስራ እንዲሰበክላቸው አዞናል። ያውም ወንጌል በሚሰበክበት ስፍራ። " እውነት እላችኋለሁ፥ ይህ ወንጌል በዓለሙ ሁሉ በሚሰበክበት በማናቸውም ስፍራ፥ እርስዋ ያደረገችው ደግሞ ለእርስዋ መታሰቢያ ሊሆን ይነገራል።" (የማርቆስ ወንጌል 14:9)
@akremabrar3890
@akremabrar3890 4 ай бұрын
ላንተ ሕይወት ለተቀረፀ ስዕል መስገድና በሰው ብልሐት ወደ ተሰራ ተረት ማመን ነው ?
@MelaTadele
@MelaTadele 4 ай бұрын
ወሪያም ትውልድ
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 4 ай бұрын
Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln 🙏🏻♥️🙏🏻♥️♥️🙏🏻🙏🏻♥️🙏🏻♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
@ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ 4 ай бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን
@sennaaofii2059
@sennaaofii2059 4 ай бұрын
Qale Heyewat yasamalen
@zdawuro2497
@zdawuro2497 4 ай бұрын
ብርቱና መልካም ቃል
@meskeremfekadu6272
@meskeremfekadu6272 4 ай бұрын
በጣም በእውነት የተጠቀምኩበት ስብከት ነው ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ መምህር❤❤
@godsheknows3792
@godsheknows3792 4 ай бұрын
ጥሩ መሻሻል ነው እውነተኛ ወንጌል ጌታ ነው
@johnnybelay9198
@johnnybelay9198 4 ай бұрын
ይህ ትምህርት እኮ በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ በፊትም አለ
@SurprisedEagle-tj3oe
@SurprisedEagle-tj3oe 4 ай бұрын
እንደዚህ ያለ ትምህርት ማድመጥ መጀርም ላንተ ( ላንች)ም ትልቅ መሻሻል ነው።
@aynalem63
@aynalem63 4 ай бұрын
Amen enquwan abro aderesen kale heywet yasemalen tesfa mengeste semayaten yawereselen
@mahletmamo4788
@mahletmamo4788 4 ай бұрын
kale hiywet yasemalen!!!
@DemisTefrra
@DemisTefrra 4 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏✋🖐️🙌❤❤❤❤
@ethiointer12
@ethiointer12 4 ай бұрын
መምህራችን ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን! በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን! እኛንም በሰማነው ቃለ እግዚአብሔር መልካም ፍሬን እንድናፈራ ጸጋውን በቸርነቱ ያድለን! ትምህርቱን ያቀረባችሁልን ዩትዩበሮች እግዚአብሔር ይስጣቹህ!ነገር ግን ማስታወቃያችሁን ምናለ ባትደጋግሙት?! ሊያውም የሰው ፊት ላይ።ይሄ ቢታረም ጥሩ ነው።
@anisanagara3088
@anisanagara3088 2 ай бұрын
Amen amen amen
@ttewodrospoly
@ttewodrospoly 4 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen
@YonasZeleke-r2s
@YonasZeleke-r2s 4 ай бұрын
Indet dess yilal🙏🙏🙏
@abebagebru1196
@abebagebru1196 4 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@haimanotbelete4943
@haimanotbelete4943 4 ай бұрын
Egziabhair Amlak edime ketena gar yistilin le Memhirachin. Beewinet qalat yelegn. Ene bemenfes eskigolebit anten yaqoyilign, dikam aysemah, tsegawin yichemirilih, ye Matusalan edime ketena gar yistih, andebetih ayzal.......Lifatihin kuchitihin Egziabhair yimelket ♥️🤲🏼
@berhanumebratu3830
@berhanumebratu3830 3 ай бұрын
የምንሠራዉ ለመፅደቅ ሳይሆን በልጁ በኩል እንዲያዉ ስለፀደቅን በርሱ ስለምንኖር የባህሪው ተካፋይ ስለሆንን ነዉ።
@AshenafiEndale-d1w
@AshenafiEndale-d1w 3 ай бұрын
Endih aynetu tmhrt hulu lisemawu yigebal beteley በፀጋ እንዲሁ መዳን yemilewun betesasate aredad leteredut ፀጋን እንዲሁ ያለዋጋ ከሚታደልባት የፀጋ ዙፋን ከሆችሁ ቤተክርስቲያን በእምነት ከመቅረብ ይልቅ በጥርጣሬ ለራቁት መመለሻ ይሆናቸው ዘንድ enadrsachew
@BinyamOkbazgi-gj3yt
@BinyamOkbazgi-gj3yt 4 ай бұрын
❤ ❤ ❤
@habteyesabate166
@habteyesabate166 4 ай бұрын
ጴንጤ ነኝ ይህንኑ ነው የምናምነው
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 4 ай бұрын
ትክክል
@rigbek
@rigbek 4 ай бұрын
Kamenk ye eminet sira mesrat aydelem timiket ena kidus kurban lemedan yemtifetsmut sayhon lemaseb bicha new tilu yele
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 4 ай бұрын
በትክክል አልሰማህም ወይም ትምህርቱ አልገባህም ማለት ነው ያለው ከገባህ እንደዛ እንደ ትምህርቱ አይደለም ህይወትህ
@habtamugashaw9296
@habtamugashaw9296 4 ай бұрын
Saved by grace
@feleketafesse556
@feleketafesse556 26 күн бұрын
ትምህርቱ ግሩም ነው።አኒሜሽኑ ግን በጣም ይረብሻ አዘጋጆች ለወደፊቱ ቢያስተካክሉ።
@saronmulg1253
@saronmulg1253 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsabirhane4517
@elsabirhane4517 4 ай бұрын
እንደዚህ በሚገባ መልኩ ጥያቄ ተመልሷ አልሰማሁም
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 4 ай бұрын
እኛ ጴንጤዋች አሁን እንዳሉት ነው እምናምነው አባታችን። በፀጋው ድነን ፀድቀን ከዛ ደግሞ በፃድቅ ምግባር መኖር እንዳለብን እናምናለን። አንድ ሰው ልብስ የሚለብሰው ሰው ስለሆነ ነው እንጂ ሰው ለመሆን እንዳልሆነ ሁሉ። አንድ ክርስትያንም የፅድቅ ስራ የሚሰራው ለመፅደቅ ሳይሆን already ፃድቅ ስለሆነ ነው።
@rigbek
@rigbek 4 ай бұрын
Please degagmeh Astewil
@MulunehNegash-t2l
@MulunehNegash-t2l 4 ай бұрын
እርሶ ያነሱት ምሳሌ ጉዳዩን ለመግለፅ አቅም ያንሰዋል፡፡ ትክክልም አይደለም፡፡ አንድ ሰው ልብስ የሚለብሰው እራቁትነቱን ለመሸፈን ነው፡፡ እስኪ ምሳሌ የሚወዱ ከሆነ ይችን ምሳሌ ይመልከቷት፡ የተሻለ ትምህርቱን ይገልፃል ብዬ ነው፡፡ አንድ ሰው ምግብ የሚበላው በሕይወት ለመኖር ነው፤ በሌላው ጎኑ ደግሞም ምግብ የሚበላውም በሕይወት ስላለ ነው፡፡ የሞተ ሰው ምግብ ሰለማይበላ፤ካልበላም በሕይወት መኖር አይችልም፡፡ እንግዲህ ትምህርቱ እንደ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤ/ክርስቲያን አንድ ሰው የሚድነው በእግዚአብሔር ፀጋ ነው፡፡ የእግዚአብሔርን ፀጋ የሚያገኘው ደግሞ በእምነት ሥራ ነው፡፡ (በጥምቀቱ፣በቁርባኑ፣በንስሐው፣በጾም፤በጸሎት፣በስግደት፣በምጽዋት፣በትህትናና በመሳሰሉት በአጠቃላይ ምሥጢራትን በመፈፀም ነው፡፡ ለመጽደቅ የእምነት ሥራ ያስፈልገዋል፤ በቅድስና(በጽድቅ) ሕይወት ውስጥም ሲኖር የእምነት ሥራ መገለጫው ነው፡፡ ተነጣጥለው አይታዩም፡፡
@akremabrar3890
@akremabrar3890 4 ай бұрын
የኔ ወንድም ያልካቸው ነገሮች ሁሉ የሰው ልጅ የመፈፀም አቅም የለውም በእግዚአብሔር ፀጋ ካልረዳው ?
@Krstos100Hiwetey
@Krstos100Hiwetey 4 ай бұрын
እኛ ማለት ኣትችልም በፕሮቲስታንት ውስጥ ስራ ኣስፈላጊ ኣደልም፡ ክርስቶስ የሞተው ለጢቂጦች ነው መቸም ልይኖታቹ ብዙነውና እኛ ብለህ ለፕሮቲስታንት ወክህለህ መናግርና መጻፍ ኣትችልም
@Yisehak_Teka_Nibere
@Yisehak_Teka_Nibere 4 ай бұрын
Poor Loogic. It has Circular Fallacy!
@NephthalimMarcon
@NephthalimMarcon 4 ай бұрын
ጥሩነው ፕሮቴስታንቶች ኦርቶዶክሶችን እያነቃ ነው ኦርቶዶክስ ነገሮቿን ትንሽ ብታስተካክል የቤተክርስቲያኑ እጣኑ ብቻ ትልቅ ሀይል ነበረው !
@TameKassahun
@TameKassahun 4 ай бұрын
መምህር ፀጋውን ምነው አድበሰበሱትሳ? ፀጋው በእምነት አድኗችኋል ብለው ለምን በግልፅ አይሰብኩም?
@TemesgenNuri-i4z
@TemesgenNuri-i4z 4 ай бұрын
የማታምንበትን ትሰራለእ?የምታምነውን ብትሰራ ቅደም ተከተሉ የመዳኔቱ አወሳሰድ ይ ነው።ፀጋው በእምነት አድኖናል!!!
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 4 ай бұрын
ጸጋው በእምነት አድኖናል እምነቱ ግን በተግባራዊ ህይወት ካልተገለጠ ብቻውን አያድንም። በሥራ ብቻ አንድንም፣ያለ ሥራም ደግሞ አንድንም!!!
@TemesgenNuri-i4z
@TemesgenNuri-i4z 4 ай бұрын
ሕያው እምነት ብቻውን ያድናል!!ፍሪያማ ነውና።።
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 4 ай бұрын
@@TemesgenNuri-i4z ሕያው እምነት የሚባለው ፍሬ ሲያፈራ ነው ወይስ አይደለም?
@rigbek
@rigbek 4 ай бұрын
timiket ena kidus kurban lemedan yemtifetsmut sayhon lemaseb bicha new tilu yele?
@YosefeBekele
@YosefeBekele 4 ай бұрын
እዛ ሰፈር ሽብርና ድንጋጤ ተፈጥሯል አሉ እውነትው አደል
@Mesfin-n9e
@Mesfin-n9e 4 ай бұрын
አነተ መጨረሻ አካባቢ ሁሉም የእግዝሐብሔር ክብር ጎላቸዋልየሚለዉን ምነዉዘሉት ላልከው በመጀመሪያ መምሕር ማስተማር የፈለጉት በፀጋዉ ድነናን ለምትሉትና ለምትፎኩሩትና በዛር መንፈስ ለምትመሩት በፀጋዉ ብቻ ድነናን ለምትሉትና ለምታደናብሩት ሕዝብ ትምሕርት ለመስጠት ነዉ እንጂ አንተ ከምትለዉጋ አይገናኝም እሺ ወንድሜ
@alemubeka70
@alemubeka70 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይቅር ይበልህ! ንስሀ ግባ። አማኝ በፀጋው ድኗል። “ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤” - ኤፌሶን 2፥8 የዳነ ደግሞ እምነቱን በስራ ያሳያል። “እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።”ያዕቆብ 2፥17 አማኝ የሚሰራው ለመዳን ሳይሆን ስለዳነ ነው።
@Runeveryday1
@Runeveryday1 4 ай бұрын
አቶ አለሙ እምነትህ ከሞተስ ትድናለህ?
@sebsibethomas
@sebsibethomas 4 ай бұрын
@alemubeka; Wondime and tiyake alegn. hulum protestant be geta amnual. neger gin abzegnaw be hatiyat yewedeke new. melkam sira ayserum. kehatiat hiwot alwotum. yameneziralu. sewun yamalu. kifatin yasibalu yadergalum. betely degmo mirabawiyan protestatntoch temesasay tsota gabich yadergalu. yitetalu yisekralu. yigedadelalu. abezegnaw protestant sira yelachewum hulum negerachew midrawi new. silezi woy tsgaw yelachewum woyinim emintachew tikikil adelem. abat rasihin teyki amnihal gin sira yelihim silezi emneti yewushet new. silezi emen. metsaf endemilewwu tetemek. sigwuna demun benitsihina hune tekebel. kehatiyat sira erak. metsaf endemilwe mamenis sitanin yamnal. egna gin be gindu bekirstos enamnalen. neger gin keginud endanikoret fire lemafrat begeta entegalen.
@hylatekeste7377
@hylatekeste7377 4 ай бұрын
ከዳንክ ለምን ትሰራለህ ታዲያ?
@GetahunTekola-b2n
@GetahunTekola-b2n 4 ай бұрын
Algebahim awo besegaw dinenal yaleminim sira be eyesus bemamen bemetemek dinenal ..adamt degagimeh
@mulugetazewdu3987
@mulugetazewdu3987 4 ай бұрын
በመዳንህ እርግጠኛ ከሆንክ በቃ መተኛት ነው። አታደንቁረን።
@soltube8
@soltube8 16 күн бұрын
በጸጋው ድነናል ለሚሉት ለመናፍቃኑ በቂ ትምህርት ነው። ምንም የጸጋ ትርጉም ላልተረዳውም የተዋህዶ ልጅ ይህን ቢሰማ ይጠቀማል። ደብተራውም ጠንቋዩም ኮከብ ቆጣሪውም በተሰጠኝ ጸጋ ነው የምሰራው ይላልና መምህር ብርሃኑ ትምህርትዎ እነዚህን የሚያሳፍር ቢሆን ጥሩ ነበር።
@habteyesabate166
@habteyesabate166 4 ай бұрын
የእምነት ሥራ ምን ምን ናቸው?
@rigbek
@rigbek 4 ай бұрын
Degmeh simaw wendime
@GedionEndalkachew-vx1kg
@GedionEndalkachew-vx1kg 4 ай бұрын
geta yazezezewn madreg segawn meblat demun metetat metemek 6tu kale wengelen metebek,........
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 4 ай бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት አይደልሁም ግን እዉነት መሳይ ውሸት ራሳችሁን አታታሉ እግዚአብሔር አይን የሰጠን እንድናይበት ይመስለኛል ማንበብ የማይችሉትን እንጂ ማንበብ የምንችለውን አታስቱንም!! ጳውሎስ የሕግ ስራ አያፀድቅም የሚለው ግርዘትን እና መሰዋተ እንሰሳትን ነው ስትል ቢያንስ የሚያነቡ ሰዎች የሰሙኛል ብለህ አፈር አይባልም አንተ ስትናገር ግን ምንም አላፈርክም ድርቅ ያለ ውሸት እዉነት ይመስላል። ይህን የምትከታተለ እህቶቼ እና ወንድሞቼ ቢያንስ ሌላ ይቅር እና ያስተማረው ትምህረት ውሸት እና እዉነት የተደባለቀ መሆኑን እንድትረዱ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ ሮሜን እና ገላትያን። ❤
@alebotube591
@alebotube591 3 ай бұрын
ፕሮቴስታንት ነህ ባክህ ውጣ ከዚህ ጠማማ ይሄ ሀሉ አስትምሮ ካልገባህ ከየት ወገን እንደሆንክ ግልፅ ነው
@belayhuntemesgen4525
@belayhuntemesgen4525 4 ай бұрын
ኮተትህን ትተህ ክርስቶስን ብቻ ስበክ። እውነተኛውን የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው። ስለ ፕሮቴስታንት እምነት ምንም አታውቅም ። ውሸትን በእግዚአብሔር ፊት ፣ በህዝብ ፊት አትናገር። ለመሆኑ ማነው ጠጪው፣ ዝሙትን የሚፈፅም፣ አጋንንት የሚያመልክ። ለመሆኑ ማነው በትክክል እንደመፅሀፉ የሚፃም ፣ የሚፀልይ። ሌላውን በውሸት ማንቌሸሽ መልካም አደለም።
@Yisehak_Teka_Nibere
@Yisehak_Teka_Nibere 4 ай бұрын
Missing the point fallacy committed!
@balayzalka5280
@balayzalka5280 4 ай бұрын
Are tewe endate hadrshe kusakuse hats sbkeme tesdabe afe
@fikaduworku7975
@fikaduworku7975 4 ай бұрын
ምነው ሊያብራሩ የፈለጉትን ክፍል ሲያነቡ (ሮሜ 3፥19-24) "ሁሉም ኃጢአትን ሰርተዋል የእግዚአብሔርም ክበር ጎድሎዋቸዋል!" የሚለውን ትልቅ ዓረፍተ ነገር እንዴት ሳያነቡ ሊዘሉት ቻሉ?
@tizitabirhanu9392
@tizitabirhanu9392 4 ай бұрын
እሱኑም ቢያነሱ መቃወማቸው አይቀርም
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 4 ай бұрын
ጥቅሱ ስለምንድነው የሚያወራው?
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 4 ай бұрын
ከአጠቃላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት አንጻር በጸጋው መዳን ለ initial salvaion ነው ከዛ ግን ያንን በጸጋ የተሰጠንን መዳን በእምነት መቀበል አለብን ከዛ ካመንን በኋላ መልካም ሥራን መሥራት አለብን
@kiyakonjo
@kiyakonjo 4 ай бұрын
ካልገባ ትዝብት ላይ ከምትወድቅ ዝም ብትል?
@emnettesfafikr
@emnettesfafikr 4 ай бұрын
ሁሉም ኃጢአትን ሰርተዋል enji wersewal eylima....................medhanit yadnal eyalu : medanitun alemewsed ayadnim,,,, yegeta eyesusen tsega mitkebelbeten ,emnet, timket, yeemnet sira, yegeta eyesusin siga ena dem tekebel, be tsegaw dan 😍
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 15 күн бұрын
ብርሀኑ አድማስ በፀጋው ድነናል በሚለው ትምህርት ትክክል ብለህል ነገር ግን በክፉ እሰራር ትምህርት ላይ አንተም ምንም የገባህ ሰው አይደለህም በዛ ላይ ቁጭ ብለህ መማር እለብህ አንተም ሰው ግራ እያጋባህ ነው ወደ እራስህም ተመልከት ስታስተምር በጣም አትጭሁ በውስጥህ የተረጋጋ መንፈስ ከሌለህ ስሜታዌ እየሆንክ ትሄዳለህ ለዕውቀት አብሾ ወስደህ ከሆነ የሱም ችግር ይሆናል የሚጠቅምህን ምክር ነው የነገርኩህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውነተኛና ቀጥተኛ እምነት ናት
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 4 ай бұрын
በፀጋው ያልዳነ ሰባኪ ፀጋው ያልገባው ፈራጅ ፀጋው ያልገባው እሰው እምነት ውስጥ ገብቶ የሚፈተፍት ስለጴንጤ እምነት ምን አገባስ የፈለጉትን ቢያምኑ
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 4 ай бұрын
በእውነት? (Really? ልበል እንዴ) ታዲያ ማን ነው የገባው?
@humanalltoohuman
@humanalltoohuman 4 ай бұрын
የሚያምኑት ሐሰት በመሆኑ፥ ሐሰት ደግሞ ሊጋለጥ ስለሚገባው።
@JamboGonfa-nl5iw
@JamboGonfa-nl5iw 4 ай бұрын
ሉተር ያፈራው ፍሬ ነው
@emnettesfafikr
@emnettesfafikr 4 ай бұрын
medhanit yadnal eyalu : medanitun alemewsed ayadnim,,,, yegeta eyesusen tsega mitkebelbeten ,emnet, timket, yeemnet sira, yegeta eyesusin siga ena dem tekebel, be tsegaw dan 😍
@fresenbettad
@fresenbettad 4 ай бұрын
መፅሀፍ ቅዱስ ም ገድል ሆነባችዉ አደል ። አረ pro ዎች አንብቡ
@fekedeanesa3767
@fekedeanesa3767 4 ай бұрын
መምህር ደኅንነትን ድብልቅልቁን አወጣኸው?
@kiyakonjo
@kiyakonjo 4 ай бұрын
አንተ ገብቶ ካካካካ ደንቆሮ ኮተታም ጴንጤ
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 4 ай бұрын
Really? ያልገባው ሰው ፈትፍተው ቢያስረዱት እንኳ አይነ ሕሊናው ለታወረበት ሊደበላለቅበት ይችላል!
@kiyakonjo
@kiyakonjo 4 ай бұрын
ካካካካካ አንተ ገብቶ "
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 4 ай бұрын
ጥያቄ አለኝ እኔ ስለኛ የሚማልደው ኢየሱስ ነው የሚለውን የሚፈርደው ተብሎ ተፅፏል ለምን??????
@rigbek
@rigbek 4 ай бұрын
Bicha yemil be metsihaf kidus saynor hulgize bicha eyalachihu kenante alemawi hiwot ga endaygach lelawun eyetewachihu bicha eyalachihu emitawerut negers ehite?
@rigbek
@rigbek 4 ай бұрын
Sigemer be ejachin yalew tikikilegnaw metsihaf kidus new bilesh tamgnalesh?
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 4 ай бұрын
አልገባኝም 1954 የታተመው የሚማልደው ነው የሚለው አሁን ግን የሚፈርደው ነው የሚለው ለምን​@@rigbek
@GedionEndalkachew-vx1kg
@GedionEndalkachew-vx1kg 4 ай бұрын
@@Sara-j9c6e keza befit yeneberews metsehaf kidus mneber yemilew ke 1954 befit???
@Krstos100Hiwetey
@Krstos100Hiwetey 4 ай бұрын
ግሪኩ ፈራጅ እንጂ ኣማልጅ ኣይልም
@MrstYrdyrd
@MrstYrdyrd 3 ай бұрын
መርዝ የሆነ ስብከት ደሞ ምእመኑ ጭራሽ መፁሀፍ አታነቡም እግዚአብሔር ይሁናችሁ
@NigusTsegaw-c8c
@NigusTsegaw-c8c 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
@alexsanderleulseged5320
@alexsanderleulseged5320 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር::
@serkalemAkelili
@serkalemAkelili 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@helenkidus7419
@helenkidus7419 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@HmichaelDesta-xm7qk
@HmichaelDesta-xm7qk 4 ай бұрын
Kale hiwot yasemale memeher🙏
@fggh6526
@fggh6526 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ሰምተን ከመጥፋት በቸርነቱ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቀን 😢😢😢😢😢🎉🎉🎉
@Geti21Tineshuwa
@Geti21Tineshuwa 4 ай бұрын
❤❤
@eyagetnet5272
@eyagetnet5272 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@yeshyesh6652
@yeshyesh6652 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MelkamuShumet-q4n
@MelkamuShumet-q4n 4 ай бұрын
❤❤❤
@JulietDelta007
@JulietDelta007 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@adeymulugeta2179
@adeymulugeta2179 4 ай бұрын
አባታችን ልኡል እግዚአብሔር አገልግሎቶትን ያስፋልዎት🙏🏾 ለዚህ ትምርት እግዚአብሔር ይመስገን።❤ መዳን በአንድ በየሱስ ክርስቶስ ደም ነዉ። በክርስቶስ መዳናችንን ስናምን ስራ ይከተለናል፣ ካመንነዉ ከወደድነዉ ቃሉን እንጠብቃለን በቃሉ እንመላለሳለን፣ የምትወዱኝ ቃሌን ጠብቁ ብሎናል መዳኒታችን! ስለዳንን ስለምንድን እየዳንን ስለሆነ መልካም እናደርጋለን፣ ህጉን እጠብቃለን፣ እርሱን ለመምሰል እንተጋለን!
@DagimWeldemedhin
@DagimWeldemedhin 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 21mediawoch video lay yemihebu logo ena milktoch yrebshalu ke gon adrgut
@Beki6D
@Beki6D 4 ай бұрын
መምህር ቃለህየወት ያሰማልን የርሰትመርት ስማር ከልጅነቴ ጀመሮ የጽናናኛል በምነቴ ያበረታኛል እቦኮ በይቲዩብ ተከታታይ ተምርት ጊዜ ኢመቻቹ በሳምት በወርም ቢሆንም ብዙሰው ይጠቀመል ይድናል 🌿ዘመኖን ይበርከው 🙏
@captainayub6482
@captainayub6482 4 ай бұрын
እኔን የደነቀኝ ፈጣሪ ለልጆቹ ባንድም በሌላም በልጁ ማመን ከተግባር እንደሚቀድም ሲነግረኝ ከእውነት ቃል ተማርኩኝ ሌላው ይቅርብኝ እኔ ክርስቲያንነኝ ጌታ ይባርክልኝ !!!🕊⚓️🐑🙏🏽🏃🏾‍♂️
ሁለቱ ጦርነቶች || መምህር ብርሃኑ አድማስ @21media27
1:02:04
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 109 М.
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 1,7 МЛН
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 132 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
🛑 በእግዚአብሔር ፊት መቆም || ዲያቆን ዘላለም ታዬ
1:28:07
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 1,7 МЛН