#22/4/17_

  Рет қаралды 2,091

ያሮስ ሚዲያ Yaros Media

ያሮስ ሚዲያ Yaros Media

Күн бұрын

Пікірлер
@Mahletmahlet-uw2wn
@Mahletmahlet-uw2wn 3 күн бұрын
ወድሜ የአለማዊ ነገር ለአለማዊያን ተውላቸው ብትችል መፈሳዊ ነገር አቅርብ
@asfawbono8250
@asfawbono8250 3 күн бұрын
አሜን እግዝአቤሔር ይመስገን አሜን
@AsrateArba
@AsrateArba 3 күн бұрын
ኧረ ልኡሌ ለእኛ መንፈሳዊ ነገር ብቻ አቅርብልን እንደዚህ አይነት ማየት ይደብራል
@Hana-3838
@Hana-3838 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን💚💛❤🙏🙏🙏
@بلاينشبلاينش
@بلاينشبلاينش 3 күн бұрын
ሰላም❤ሰላም❤ሰላም❤🙏🙏🙏💛❤💚🎉🎉🎉
@milorcmilorc1295
@milorcmilorc1295 2 күн бұрын
ወንድሜ እችን ልጅ ለምን በቻይናልሕ አመጣሕ እንዲዚ አይንት ነገሮችን አታምጣ የምታቀርባቸው ቪይዲዮች በጣም አሪፍ ናቸው እንደዝች አይነኗቷን ግን እዛ ያቀረባት ሚይዲያ ይቻላት
@abibekele4680
@abibekele4680 2 күн бұрын
ወንድም video ለመስራት ስለምትቸኩል ነው እንጂ በእርግዝና ወቅት ግንኙነት እንደማይደረግ ብዙ መምህራን በማስረጃ ያቀረቡት video ነበር ፈልገህ መልስ ይዘህ መቅረብ ነበረብህ
@Hhjj-d9t
@Hhjj-d9t 2 күн бұрын
ተባረክ.ልዑል
@Hhjj-d9t
@Hhjj-d9t 2 күн бұрын
ተባረክ
@AllinOne-xf7lc
@AllinOne-xf7lc 3 күн бұрын
ye artistu were alasfelagi weye ye betechristianun awkrb or tewew
@kinfeberga6791
@kinfeberga6791 2 күн бұрын
ሁልግዜ ሰዉ ጥሩ ላይናገር አንደሚችል ዛሬ ተገነዘብኩ ፓስተር ቸሬ ያወራዉ ሰህተት ነዉ፡፡ አንደኔ ከሆነ ከእንስሳት አነስን ማለት ነዉ እንስሳት ለፅንስ የሚያበቃ ግንኙነት ካደረጉ በኋላ ተመልስዉ አያደርጉም የተዋህዶ አባቶች ሲያስተምሩ ፡- ከፅንስ በኋላ የሚደረግ ግንኙነት ፅንሱ ሴት ከሆነች ከሴት ልጅህ ጋር ግንኙነት አንዳደረክ ይቆጠራል፣ ወንድ ከሆነ ደግሞ ከወንድ ልጅህ ጋር ግብረሰዶም እንዳደረክ ይቆጠራ ይላሉ ይሄ ትክክል የመስለኛል ፡፡
@MeazaGebeyehu
@MeazaGebeyehu 2 күн бұрын
ለምን አቀረቧት እያልክ ዳግም አንተስ ማቅረብህ ጥሩ ነው ብለህ ታስባለህ ለኛ ለአድማጮች ምን ትምህርት ይሰጣል ብለህ ታስባለህ::😊
@DagneAsefa
@DagneAsefa 2 күн бұрын
Ye artistun guday aymeleketenim ihen reis arge makrebih tikikil aydelem
ሰበር ሰበር
wollo media
Рет қаралды 164
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН