22ኛ B 🍀ፈተና ገጠመኝ፦ ከአንደበቷ ስሙና ፈጣሪ ሊያድነን ሲፈልገን የት እንደተገኘን አስተውሉ

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 71,361

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 305
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
የጸጋ ስግደት ለኪዳነ ምሕረት ኪዳነ ምሕረት የሃይማኖት ምስክር 3X ኪዳነ ምሕረት የቅቡጻን ተስፋ 3X ኪዳነ ምሕረት የረድኤት ደንጊያ 3X ወላዲተ አምላክ ነባቢት ገነት 3X ወላዲተ አምላክ የሕግ ታቦት 3X ወላዲተ አምላክ የወይን ሃረግ 3X ድንግል ማርያም የመለኮት ማኅደር ድንግል ማርያም የመልአክት እህት ድንግል ማርያም የመሃይማን እናት ድንግል ማርያም የነቢያት ጌጽ ድንግል ማርያም የሐዋሪያት አክሊል ድንግል ማርያም የሰማዕታት ሽልማት ድንግል ማርያም የደናግል መመኪያ ድንግል ማርያም የካህናተ ሰማይ እጣን ድንግል ማርያም የቅዱሳን ልዕልና ደስ ይበልሽ ንግሥት ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ሙሽራ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ሙዳይ ሽቱ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የመድኃኒት ቀንድ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የብርሃን ድንኳን ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ንጽሕት መጋረጃ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ቤተልሄማዊት መሶብ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የወርቅ መርከብ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ሁለተኛ ሰማይ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የምሕረት ደመና ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የክብር ምንጭ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ዕጸ ጳጦሰ ሆይ 3X የአዳም ተስፋ ምስጋና ላንቺ የያዕቆብ መሰላል ምስጋና ላንቺ የዳዊት መሰንቆ ምስጋና ላንቺ የአሮን በትር ምስጋና ላንቺ የአሚናዳብ ሠረገላ ምስጋና ላንቺ የጌዴዎን ብዝት ግምጃ ምስጋና ላንቺ የሕዝቅኤል ደጃፍ ምስጋና ላንቺ የቀርሜሎስ መሠዊያ ምስጋና ላንቺ ይህን የኪዳነ ምህረትን ስግደት ይሄን ሊንክ ይንኩ እና በድምፅ አብረን እንስገድ ። kzbin.info/www/bejne/op3Gl4WZnd-ka6s በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏kzbin.info/www/bejne/h5SapmawptmJn6s በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይስጥልን ወንድማችን እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ እግዚኣብሄር ያግዝህ
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 2 жыл бұрын
ወንድማችን ወልደ ሰንበት ስለእመቤታችን ምስጋና በሚገባ ስላካፈልከን እግዚአብሔር ይስጥልን ወን ::
@Embete-
@Embete- 2 жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ የመልአከ መንክራት ትምህርት የምትከታተሉ የቃል ኪዳን ልጆች እንክዋን ለእናታችን ለኪዳነ ቃልዋ ትንሳኤ አደረሰን አደረሳችሁ ።
@አፀደማርያም-መ7ቘ
@አፀደማርያም-መ7ቘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣህ መምህር እኳን አደረሰህ እኳን አደረሳቹ ለእመቤታችን ለቅዱስት ድንግል ማርያም የእርገቷ በዓል የእመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን አሜን
@አስበኝአምላኬ
@አስበኝአምላኬ 2 жыл бұрын
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደርሰን
@አማልጅኝድንግል
@አማልጅኝድንግል 2 жыл бұрын
አሜን
@አማልጅኝድንግል
@አማልጅኝድንግል 2 жыл бұрын
አሜን
@Snowflake21-q7r
@Snowflake21-q7r 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🥰🥰🥰
@user-zegabriel
@user-zegabriel 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🕊
@ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ
@ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች በጣም ይገርማል የልጅቷ ከእኛ ጋ የተያያዘ ነው እኔም ስወለድ አባቴ ለምን ሴት ተወለደች ብሎ አኩርፎ ነበር አሉ ይገርማል ሌላው ደግሞ ከወንድሜ ጋ የተያያዘ ነው ሲወለድ ህዳር 1 የልደትየ ክርስትና ሲነሳ የታሀሳስ ገብርኤል ያምቱ አሁን ሲመረቅ ይኪዳነ ምህረት በ16 የምርቃት ድግስ የተደረገለት በ21 የመቤታችን በጣም ነው የገረመኝ የሚገርማችሁ በህልሙ ጉድጓድ እየቆፈርኩ ይህ ለኔ ነው እያልኩ አለ እመቤታችን እራሷ ተግልጻ ይህ ላንተ አይደለም ብላ እጀን ይዛ አውጣችኝ አለኝ በሁለተኛው ቀን ከመኪና አደጋ በሚገርም ሁኔታ ከስሩ ገብቶ ተረፈ የእመቤታችንን ጥበቃ ተመልከቱ እንደ ምስክርነት ነው ምመሰክረው 1ገጠመኝ ይወጣዋል እግዚአብሔር ይመስገን
@sunnights6561
@sunnights6561 2 жыл бұрын
መምህርዬ እኔም እኔ የሦስት ወድ ልጆች እናት ነኝ ሦስቱንም ሳልፈልግ ነው ያረገዝኩት ብዙ መዳኒት ጠጥቻለሁ ግንምንም ሳይሆኑ አበባ የመሳሰሉ ልጆች የወለድኩት በተለይ ሦስተኛው ልጄ የኪዳነ ምህረት ታምር የታየበት ለመላው ቤተሰብ እድል ይዞ የመጣበት መልከ መልካም እድለኛ ልጅ ነው
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ዛሬ የኪዳነ ምሕረት እናቴ ጸበል አለ ኑ ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች መልካም በአል🥰
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 2 жыл бұрын
Kidane mihert tistln amet yidgemen.
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 жыл бұрын
ኪዳነ ምሕረት ትስጥልን እህቴ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 жыл бұрын
ኪዳነ ምህረት አብዝታ ትስጥሽ እህታችን እናመሠግናለን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ኪዳነ ምህረት ትስጥልን እህታችን❤
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 2 жыл бұрын
የኔ እህት እኳን ለመቤቴ ለርገት ብአል አደርሰሽ ከብዙ ቦታላይ አይሻለሁ ለኮመንት ጎበዝ ነሸ ሣላመሰግን አላልፍም 😘😘😘
@laeticiaaboujaoude8137
@laeticiaaboujaoude8137 2 жыл бұрын
መምህር አንተ ብታወራው ነው በጣም ደስ ይል ነበር ማለት አንተ ተንትነክ ስለምታስረዳን አገላለጽህ በጣም ደስ ይላል
@destadesta64
@destadesta64 2 жыл бұрын
እመብረሀን ላች ምን ይሳንሻል ያንች አማላጅነት የልጅሽ ቸርነት የሁላችንን ልቦና ይከፈትልን እህታችን አማላችቷ እንደፈታችሽ ሁላችንን ትፍታን ደስ ሲል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት 2 жыл бұрын
ወለተ መስቀል ገብረ ማርያም እዝግና ገብረ አሳይ ብላችሁ በጾሎት ኣስቡን
@arsemamartin469
@arsemamartin469 2 жыл бұрын
እመቤታችን ታስባችው
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 жыл бұрын
እንኳዕ ኣደረሳችሁ ኣደረሰን ለናታችን ቅድስት ኣዴናን ኪዳነምሕረት ገባ ገባ በሉ የመምህር ልጆች ኣብረን እንማማር በጾሎታችሁ ኣስቡኝ ነብሰጡር ነኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እመብርሀን ጥቅረብሽ እህቴ በሰላም ተገላገይ 🤲🏽🥰
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 жыл бұрын
አሜን እህታለም
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰብሸ እህታለም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሸ
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 жыл бұрын
@@selam801 ኣሜን እህታለም
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሪበታለው ደሞ አንደበትሽ ሲጣፍጥ መዝሙር ዘሚርበት የኔ ቆንጆ ክፍል ሁለት እንጠብቃለን 💞💞
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን መምህራችን ላንቺ የደረሰች እመ አምላክ ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን አሜን ወለተ ጽዮን እያላቹ በጸሎታቹ አስቡኝ
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ደሞ እዳትወድቂ እዳትሉኝ አዎ ገጠመኙ በጣም እየጠበኩት ነበር A, ብዙ ነገረ ተምሪበታለሁ B, ልማር ኑ አብረን እንመገብ# እኔም እኮ ሰወለድ አባቴ ሴት ነቸ ወይንሰ ወንድ ብሎ ጠየቀ አሉ ሴት ነች ሴሉት ጌዜ ሽንት ቤት ክተትዋት ሴት በቃኝ ወንድ ልጅ ነበር ምፈልገው አለ አሉኝ ግን ወንድም ሴትም ሚሰጠው እግዚአብሔር ነው#
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 2 жыл бұрын
እግዚዐብሔር ይቅር ይበልሽ ለንስሀ ያብቃሽ በሉኝ ሁልጊዜ ነው የማለቅሰዉ እናታቺን ቅድስት ድግል ማሪያም እባሽን ትጥረግልሽ በሉኝ በፆሎት አስቡኝ ይህን የፃፍኩላቹ የለበስኩ ልብሰ በባወቸ እርሷል😪😪😪
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
አይዞሸ እህታችን እግዚአብሔር ለሁላችን ይቅር ይበለን
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 2 жыл бұрын
@@selam801 አሜን እህት አመሠግናለሁ
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 жыл бұрын
አችን የሰማች እመብርሃን የኛንም ትስማን ግን ኣልተጨረሰም ገጠመኙ ውድ ምእመናን
@yashiberihun22
@yashiberihun22 2 жыл бұрын
መምህር እንደምን አለህ. የእግዚአብሔር ሰላም ለሁላችሁ ይብዛላችሁ. እና ለመምህር ተስፋዬ. አስተያየት ወይም መልዕክት መምህር እንደዚህ ሰዎችን አቅርበህ ስትጠይቅ ወሬያቸዉን አታቋርጣቸዉ. ብዙ ጊዜ አስተዉያለሁ. አውርተው እስኪጨርሱ ታገስና ቀጣይ መጠይቅ የምትፈልገውን ጠይቃቸዉ እንጂ በመሃል አትግባ አንዳንዴ የጀመሩትን ሳይጨርሱ ሌላ ይጀምራሉ ይሄም የሚሆነው በመሃል ግብት ስለምትልና /ስለምትጠይቃቸዉ ሃሳባቸዉ ይለወጣል ቶሎ. ይሄን ነገር አስተውል. እሽ. Thank you
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ለእናታችን ድንግልማርያም ትንሳኤዋ እንኳን አደረሳቹሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን
@እመቤት-ተ9ዀ
@እመቤት-ተ9ዀ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም አደረሰህ መምህራችን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ከኔ ቀንሶ ይስጥህ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን እርገት በአል እግዚአብሔር ይወለድ ያለው ምንም ቢጠጣ አይወርድም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በፀሎት አስቢኝ 🤲❤
@amarechteshale2135
@amarechteshale2135 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን የኛ እንቁ አስተዎይ ብዙነገር ተምሬ አውቄ እራሴን ለመለወጥ መንገዴን የጠረክልኝ መምህሬ ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤናወትን ያርዝምልን
@h6ey335
@h6ey335 2 жыл бұрын
የእመቤቴ ታአምሯ ታላቅ ነው🙏ድንቅ ታአምርም ፈተናም የተቀላቀለበት ነው🤔 እንኳን እመቤቴ ከዝህ ሁሉ አውጥታ ለዝች ድንቅ የሆነች ቀን አደረሰችሽ🙏 እውነት እየሰማሁኝ እንባየ ይቀድመኛል በደስታ ነው ያየሁት🙏#ወለተ_ሚካኤል ብላቹሁ አስቡኝ🙏
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
እንኩዋን ለቅድስት ቤዛዊት አለም ለቅድስት ድንግል ኪዳነምህረት በአለ ትንሳኤዋ (+እርገቱአ ) አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህሬ እንኩዋን ሰላም መጣህልን መዝሙር ልሰማ ስገባ አጋጣሚ መጣህልኝ እንቁ መምህሬ 👏በደንብ አዳምጨ ደግሞ እፅፋለሁ 👏 እጅግ ድንቅ ገጠመኝ ነው በፈገግታ ፣በመገረም ነው ያዳመጥሁት ግሩም ነው ኦህህህህ አንደበቱአ የተከፈተበትን ቅፅበት ስሰማ አስለቀሰችኝ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እየመለስኩ እያቆምሁ በጥሩ ሁኔታ አጣጥሜ ነው ያዳመጥሁት ።እናቱአም ለዚህ ክብር እንዲበቁ ምኞቴ ነው። እህታችን እንኩዋን ቅድስት ኪዳነምህረት ለዚህ አበቃችሽ ተመስገን 👏 እግዚአብሔር ይስጥልን 👏
@kidanemhret2512
@kidanemhret2512 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የምወዳት የምትመለኩስ ነው የሚመስለኝ በሱአ የተነሳ ነው ገጠመኝ ማዳመጥ የጀመርኩት
@kidanemhret2512
@kidanemhret2512 2 жыл бұрын
ደግሞ የክርስትና ስሟ ወለተፂዮን ነው ኪዳነምህረትን በጣም ነው የምትወዳት በሱአ የተነሳ እኔም ተለውጫለሁ ቅድስት ኪዳነ ምህረትን በጣም ነው የምትወዳት ። እኔ ብዙ ሰው አይቻለሁ እንደዚህች ቅዱስገብርኤል ጠይቃ ሳትጨርስ የፈረደላት ሰው አይቼ አላውቅም ብቻ ፈጣሪ የሁላችንም ሕይወት ውስጥ ዓላማ አለው
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚ ለተቀደሰ እለት ለእመቤታችን ኪዳነምህረት አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ አደረሰን አሜን።
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 2 жыл бұрын
enkuan abro aderesen.
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን መምህራችን በጣም የሚገርም ህይወት ነው እህታችን እንኳን ለእመቤታች አመታዊ የዕርገት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን የእመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ኑርልን👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 жыл бұрын
እግዛቤር ይመስገን የተዋህዶ ምስሶ ኑርልን እ/ር በአተ አድሮ ሰለምንሰማው ትምህርት ቃለህይወት ያስማልን።
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@arsemamartin469
@arsemamartin469 2 жыл бұрын
እንኳን እደረሰን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርታ ።የመምህር ተማሪዎቹ መምህር ነገ ፈተና አለኝ በፀሎት አስቡኝ ፀዳለ ማርያም ነኝ ።አመሰግናለሁ !!!!
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህር እግዚአብሔር ይመሰገነ ለዚህ ያደረሰን እሰይ እመብርሃን ክብር ምሰጋና ይደረሳት እንኳን ደረሰችልሽ እህቴ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእኔ ሕይወት ከእሷ ጋር በጣም የመሳሰላል ከአደገች በኋላ ያላት ነገር እም መልኬ ሁሉም የትም በሄድኩ ቁጥር የማቅሽ መሰለኝ ይሉኛል ከብዙ ሰዉ መልኬ የመሳሰልል እኔ ሁሌ ምንድነዉ እል ነበር አንድ ቀን የሰረቀች ደግሞ እንዳይሉኝ እል ነበር ግን ሁሉም በጥሩ ነዉ ተመስገን
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 жыл бұрын
ሰላም ተወደጆች ዛሬ ክደናቃል ናት እንኳን አደረሰቹ አደረሰን ሰው በረሱ ክፉ አይዴለም አለ መምህር ስለ ተፋተሽ በጣም ደስ ይላል እኛንም ይፍተን
@hanamarem6300
@hanamarem6300 2 жыл бұрын
አንተ ብታቀርብ ነው እሚሻለው እሚገባኝ እኔ አንተ እራስህ ስትናገር ነው መምህር ተስፍዬ
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ለእርገት በአል አደረሳችሁ መምህር የትናገርከው ልክ ነው ብዙ ሰው ከሱስ ለመውጣት የግድ እምነት መቀየር ያለበት ይመስለዋል
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ 🤲🏽እንኩዋን አደረሳችሁ ለቃል ኪዳኗ እመቤት ለኪዳነምህረት አመታዊ በዓል እስኪ በህመም የምትሰቃይ እህት አለችኝ በየ ፀበሉ የምትንከራተት በፀሎታችሁ አስቡልኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ እመብርሀን እንድታስባት 🙇‍♀️🙇‍♀️
@zeyedgebrezgabiher8855
@zeyedgebrezgabiher8855 2 жыл бұрын
Kdan mhret tasbat ehtiye
@kdstarsema5142
@kdstarsema5142 2 жыл бұрын
kidane mhret tmarlsh
@የሚካኤልፍቃዱ
@የሚካኤልፍቃዱ 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህሬ❤🕊🙏🙏🙏እንኳን ለእናታችን የእርገት በአል በሰላም አደረሳቹ❤🕊🕊🕊
@bere2532
@bere2532 2 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም አዲስ አመት እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ራችን እህታችን ብዙ ነገር ተምረናውል እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን እኳንምለመቤታች ለቅድስት ድግል ለቅድስት ኪዳነብረት አደረሣችሁ አደረሠን መምህራችን እኳንም በሠላም መጣህ
@ሀጢያተኛዋ
@ሀጢያተኛዋ 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችነን ኢትዮጲያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለኔ ስላሴ ያደረጉልኝን ልገራችሁ ልጀን በስላሴ ቀን ወለድኩት የእረፍት ቀኑም በስላሴወች ቀን ነው በጸሎት እሰቡልኝ ወልደ ሰንበት ብላችሁ
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ 2 жыл бұрын
በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ ማለፍ እዴት ይከብዳል እኔም ብዙ ተፈትኛለሁ ግን አሁንም አለሁ ተመስገን ነው እሚባለው ብቻ እህታችን ሂወትሽ ጠካራነትን እድንለማመድ ያስተምራል መምህር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@haya3088
@haya3088 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማል መምራችን እህታችንም ላች የደረሰይ እመ አምላክ ለኛም ትድረስልን እኔስ በጣም ደካማ ነኝ በፅሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪሮስ ብላችሁ ይህን ሳዳምጥ አስታወከኝ ሂወቴን አባከነኝ ክፉ ዳቢሎስ አምላኬ መልሰኝ ሰው አርገኝ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
እናቴ ኪዳነ ምህረት በምን ቃል እናመስግናት ውይ እናቴ ውዴ ወለላዬ የጌታችን እናት እንወድሻለን ለኔም ብዙ የብዙ ብዙ ነገር አድርጋልኛለች ♥️ ምስጋና ይድረሳት አሜን
@kdstarsema5142
@kdstarsema5142 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Simontadeke
@Simontadeke 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ኢንተርቪው ስታደርግ ጣእሙ ይጠፋል እባክህን እኛ እናምንሐለን እራስህ ተርከው
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆቺ እኳን ለቅድስት ኪዳን ብረት ለርገት ብዐል በሰላም አደርሣቹ መምህርየ እግዜሐብሔር እርጂም እድሜ ከጤና ገር ይስጥህ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ይገርማል እንኳን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት እረገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ታችን እናመሰግናለን ታሪክሽን ስላካፈልሽን🌻🌻🌻❤️❤️❤️
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
✝የቅዱስ ገብርኤል የክብር ስግደት ✝ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ወደኔ ና 3X ሊቀ መልአኩ ሆይ ወደኔ ና 3X መልአከ መጋቤ ሐዲስ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰገድ ለገብርኤል 3X ምስጋና ይሁን ለገብርኤል 3X ስብሐት ይሁን ለገብርኤል 3X ውዳሴ ይገባሌ ለገብርኤል 3X አብሳሪው ገብርኤል፥ የአብ መልእክተኛ አብሳሪው ገብርኤል፥ የወልድ ባለሟል አብሳሪው ገብርኤል፥ የመንፈስ ቅዱስ አገልጋይ አብሳሪው ገብርኤል፥ አብሳሪ ድንግል አብሳሪው ገብርኤል፥ የካህናተ ሰማይ ጎደኛ አብሳሪው ገብርኤል፥ የሚካኤል ወዳጅ አብሳሪው ገብርኤል፥ የመኃይማንን ከለላ አብሳሪው ገብርኤል፥ አጽናኝ መልአክ አብሳሪው ገብርኤል፥ አማላጅ ተራዳኢ አብሳሪው ገብርኤል፥ እሳተ ነበልባል ኦ የራማው ንጉሥ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፥ ክብርና ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለመ ዓለም አሜን ይሄ ሊንክ በመንካት በድምፅ አብረን መስገድ እንችላለን እንኳን አደረሳችሁ። kzbin.info/www/bejne/n2mXXqmlYt5qaqc
@asdyasdy5598
@asdyasdy5598 2 жыл бұрын
አሜን መምህሬ ያተን ገጠመኝ ስሰማ አዕምሮየ ይረበሻል ያሳለፍኩት ከባድፈተናነዉ ካላስቸገርኩህ ብታወራኝ በነገርኩህ የኔን ፈተና በመቤቴ እረዳትነት ብቻ አለሁ
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እንክዋን አደረሳችሁ ለ እመቤታችን ለ ኪዳነ ምህረት አመታዊ በዓል
@ራሄልእህተማርያም
@ራሄልእህተማርያም 2 жыл бұрын
ምምህር አንድ አይነት ከኔጋ እናቴ እኔን አሶርጂ ብለው ተደብቃ ልታሶርደኝ እቢ አላት ስወለድ ሀብት መጣ አሁንም ወዶሀይማኖት ያስገባዋቸው እኔነኝ
@ganett1236
@ganett1236 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ዛሬ አንደኛ ነኝ መጀመሪያ አዳምጨ ልጨርስና እመለሳለሁ አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Жыл бұрын
ሰላም በክርስቶስ ይብዛላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ለመምህራች እድሜ ጤና ይስጥልን የእህታችን ታሪክ በጣም ደስ ይላል ያስተምራል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ።
@robelmengesha6747
@robelmengesha6747 2 жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን በአል ለእርግቷነ ለትንሳኤዎ በአል አደረሳችሁ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤🕯🙏👏_*ሰላም ለዝክረ ስምኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ በብርሃናዊ ኮኮብ ለተመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል*_ *_ለስርአተ ርስእኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ያለማቋረጥ ሰማያዊ ጠል ለረበበትና የሐር ፀጉርሽ ሰላምታ ይገባል_* *_ለእርስኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ከተፈጥፎ ባሕርያት ሁሉ በበላይነት ላለውና ለሚኖረው ርእስሽ ሰላምታ ይገባል_* *_ስብሐት ለኪ እመቤቴ ከዳነምህረት ሆይ አብ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ሰላምታ ይገባል ተወላዲ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ምስጋና ይገባል ሠራፂ በሚሆን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሚመሰገንበት ገንዘቡ ላንቺ ሰላምታ ይገባል_* _*እመቤቴ ማርያም ሆይ በቃል ኪዳንሽ ጠብቂን ጠላት ዲያቢሎስ ወይንም ሰይጣን ኃይል ተይዞ ከመቀጥቀጥና በእግረ አጋንንት ከመጠቅጠቅ አድኚን ለዘላለሙ አሜን!!!*🤲🏻🕯🕯🕯_
@ruhamaethiopian6219
@ruhamaethiopian6219 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hayhay9005
@hayhay9005 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ታማር እፁብ ድንቅ ነዉ የመብርሀን ታምር እፁብ ድቅ ነዉ አልልልልልልልልልልልልልል
@ህይወትአስካለማርያም21
@ህይወትአስካለማርያም21 Жыл бұрын
ይከን ገጠመኝ በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ የሚገርም ነው መምህር ቆጭ የኔ ታሪክ በስመአብ ሳትፈለግ የተወለደች ያልተጠጣው መድሀኒት የለም እኔን ለመሶረድ ይገርምሀል በ10 አመቴ ነው የቀን ስራ መስራት እራሱ የጀመርኩት በ13 አመቴ ደሞ ሳኡዲ ሄድሁ አሁን እኑሱን እያስተዳደርኩ ያልሁት እኔነኝ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ❤ ለእኔ ብርታት ሆኖኛል እናመሰግናለን መምህርዬ
@godolyas2497
@godolyas2497 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እኳን ሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ ልጆቺ እኳን ለናታቺን ለቅድስት ኪዳነምህረት አመታው ክብረ በአል ለእርገቷ በሰላም አደረሣቺሁ አደረሰን👏👏👏👏👏
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለናታችን ለቅድሥት ድንግል ማርያም ለእርገቷ በአል በሠላም አደረሣቹሁ የናታች የቅድሥት ድንግል በረከቷ ፍቅሯ በረከቷ ጣእሟይ ደርብን አሜን አሜን አሜን ፆለት ምልጃዋ ከበተ ክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከህዝበ ክርሥቲኑ ከትውልዳችን ከደቂቅ አዳም ከመላ አለም ጋራ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@martaetopian6896
@martaetopian6896 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህታችን እንኳን አብሮ አደረሰን
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 2 жыл бұрын
መምህራችን በጣም የሚገርም ህይወት ነው እህታችን መምህራችን ኑርልን
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 жыл бұрын
እህታችን በጣም የሚገርም ውጣ ውረድ ነው እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርክልሽ
@hsznjd4044
@hsznjd4044 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ሰለ ሁሉም ነገር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካችን አይ የሰው ልጅ ፈተና
@Selam_mitiku
@Selam_mitiku 2 жыл бұрын
መምህርየ እኔ ግን ይገርመኛል እድሌ መወሰዱን ያወኩት በህልሜ አብሮ አደጌ እንደወሰደችብኝ አየሁ በፍጹም አስቤው አላውቅም ነበር 3ቀን ነው በተከታታይ ያየውሀት እድሜ ላንተ ይሄን ትምህርት ያላደመጠ መቼም ቢሆን የኖረውን ህይወቱን እየኖረ ያለውንም ህይወቱን መቼም አይገባውም አይረዳውም
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
@dudududu4815
@dudududu4815 2 жыл бұрын
እንም እንደሷ እህቴ ያወራሽው እኔም በልጅነቴ የተናገርኩት ይሆናል ባል የማገባው ትግሬ ነው የሚገርም ነው ያገባውትም ትግሬ ነበር ሁለት ልጅ አባታቸው የተለያየ ነው ግን ሁለቱ ትግሬዎች ናቸው በዛ ላይ ፈረንጅ አገባለው እል ነበር አረብ ሀገር መጥቼ አገባው በስመሀብ ይገርማል አሁንም የምናገረው የማስበው ይሆናል በህልም ካየው እንኳን ይሆናል እኔኮ እጅግ እጅግ በጣም የቆሸሽኩ አጥያተኛ ነኝ ግን ምን ይሁን መምህር አንተን ማውራት እፈልጋለው ከይቅርታ ጋር
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@የአቢክብራለማርያም-ዸ3ነ
@የአቢክብራለማርያም-ዸ3ነ 2 жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት እረገተ በዓሏ አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች የዛሬዋ ቀን ደስስ እምትል እለተ ሰኞ ያውም የእመቤታችን እርገተ በዓሏ በጣም ደስስስ ብሎኛል ደስስ ይበላቹ ዛሬ ሐመረ ኖህ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት በደማቅ ሁኔታ ክበረ በዓሏ ተከብሯል የኪድዬ ልጆች ከተለያየ ቦታ መንገዱን ጭንቅንቅ አድርገውት ውይ እንዴት ደስስ ይላል እመብርሃን ዝናቡን ይዛልን ቃላት የለኝም የዛሬዋ ቀን ትለያለች ክብር ለእናትና ለልጅ ይሁን አሜን መምህር እንኳን ደህና መጣህ እመብርሃን ወለላይቱ አትለየን።
@salme4126
@salme4126 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው መምህር እናመሰግናለን
@የማፍቅርልጅእፍታህበለንጌ
@የማፍቅርልጅእፍታህበለንጌ 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ዉድ መምህራችን 💖💖💖💖እንኳን ለእመቤታችን እርገት በሰላም ኣደረሳቹ ዉድ የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏
@temesgenalemu3111
@temesgenalemu3111 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህሬ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እኽታችን እንኳን ደና መጣሽ🥰🥰💞💞💞
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከመአፀን ጀምሮ የታገለው ለማጥፋት እግዚአብሔር ስፈጥረን ለአላማ ነው ስሙ ይመስገን በጣም ደስ ይላል እህት ለዝ ስለበቃሽ በርች
@nigstfaransotube9091
@nigstfaransotube9091 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🕯️ የእግዚአብሔር ሰላምታ ከሁላችን ጋር ይሁን
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ደና መጣህልን አሜን አሜን አሜን
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 2 жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም የእርገቷ በአል አደረሳችሁ
@magnasajm3195
@magnasajm3195 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@limalima4922
@limalima4922 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ከኔ የበርታቹህ በጾለታቹህ አስቡኝ ፎርፎር ሊያሳብደኝ ነዉ
@aynabebazinaw5111
@aynabebazinaw5111 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሌም እንደምለው መላ ቤተሰብህን ይባርክልህ ገብረ ኪሮሰን አፀደ ኪሮሰን ብሰራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
@ሐብታምአፀደ-ማርያም
@ሐብታምአፀደ-ማርያም Жыл бұрын
Amen Kalehewetin Yasemalin Memihirachin
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ወለተስላሴየድንግልማ-ዘ3ሸ
@ወለተስላሴየድንግልማ-ዘ3ሸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን በጸሎት አስብኝ ወገኖቼ ወለተ ስላሴ አትርሱኝ
@asmarech591
@asmarech591 2 жыл бұрын
እግዛብሔረ ይመሰገን እንኳን ደህና መጣህ መምህረ
@selfiemobile9389
@selfiemobile9389 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን መምህር ኪዳነ ቃሏ አትለየን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ መምህር እንኳን ደህና መጣህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 2 жыл бұрын
አሁን ይህንን ገጠምኝ የማዳምጠዉ በኩለሊት ነው አናም ብዙወቹ ገጠመኞቹ የኔ ታሪኮቺ ናቸው በማሪያም ዉድ የተዋህዶ ልጆቺ
@user-orthodox.mkghaa
@user-orthodox.mkghaa 2 жыл бұрын
Leniem endeza hono new yetesemaj egziabhier ymesgen
@sara.a3214
@sara.a3214 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ወድ የተዋህዶ ልጆች ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የእርገቷ በአል የእመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን አሜን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 2 жыл бұрын
enkuan abro aderesen.
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህር እንኳን በሰላም መጣችህልን እድሜና ጤና ይስጥልንንን።
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህረ እህተረ በርች በፀሎትሽ አስብኝ ወለተ ኢየሱስ እያልሽ
@kassaneshargawu498
@kassaneshargawu498 2 жыл бұрын
መምህር እድሜ ዘመንህ ይ ባርክ።
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 2 жыл бұрын
ሳቋ እርጎ ነው ደስ stl አብሬ የsakuts neger ቀጣይይ በክፍል 2 tmtaln መምሕር 👏👏👏👏👏
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታች ክዳነምህረት 🙏🙏🙏 ዉድ የተዋህዶ ልጂች በፆለታችሁ አሰብልኝ ሁለተማራም ገብረ ማራም በላችሁ🙏🙏 ይቀርባሉ ግን ባእድ አምለኳ ያመለካሉ በፆለታችሁ አሰብኝ 🙏🙏🙏
@felekebeharu9900
@felekebeharu9900 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ መምህር እና የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
ይገርማል የእግዚያብሔር ጥበቃዉ ቃለ በረከትን ይስጥልን አሜን!!!🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህሬ
@ተክለዮኻንስ
@ተክለዮኻንስ 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተሁን መምህር እደምን አለህ እንኲን አደረሰህ እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህርት አመታዊ ክብረ በአል እውነት ደስ ይላል ውይይቱ እና እስኪ ለኔም ፀልይልኝ በፀሎት ተክለ ዮሃንስ ብላችሁ♥♥♥
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr 2 жыл бұрын
እግዚአብሔረ ይመሰገን ቃል ሂውተ ይሰመጰለን መምህረ ተሰፈይ
@አስበኝአምላኬ
@አስበኝአምላኬ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የማሪያምልጅ-ጘ6ጐ
@የማሪያምልጅ-ጘ6ጐ 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
@melesefetene7859
@melesefetene7859 2 жыл бұрын
በጸሎት አስበን መ ምህር አሜን አሜን አሜን
@ሰላምወለተፃድቅ
@ሰላምወለተፃድቅ 2 жыл бұрын
እኮንም ለናታችን ለቅደሰት ኪዳንምህርት አመታውይ በአልአድርሳችሁ ውድየተዋህዶልጂች
@getetachane2286
@getetachane2286 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ችን
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
የቡዳ መንፈስ ያለበት ሰው ባህርያት👈👈👇👇
6:59
ጎዶሊያስ መንፈሳዊ ሚድያ (Godoliyas spiritual media)
Рет қаралды 32 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН