22ኛው_ጠንቋይ_ጌታን_ተቀበለ ! Dr.Desta Langana_sis. Mishame Yohannis_part_01_Nikodimos Show - Tigist Ejigu

  Рет қаралды 63,381

Tigist Ejigu Wondmu

2 жыл бұрын

የአምበርቾ አለም አቀፍ የፀሎትና የወንጌል አገልግሎት/Ambericho International Prayer and Missions Movement
Tele: +251900711173 +251938255050
1000039440036 Commercial Bank of Ethiopia (ንግድ ባንክ)
Email:Destalangena7@gmail.com
የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
nikodimosshow/
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- kzbin.info
Facebook:- nikodimosshow
Instagram:- tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
"Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2021

Пікірлер: 128
@ruthbefekadu3841
@ruthbefekadu3841 2 жыл бұрын
የኔ ኢየሱስ የኔ መልካም ከዘር መርገም የፈታህኝ አባቴ ተመስገን
@workineshboset7184
@workineshboset7184 10 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እህታችን ትዕስቴ የከበረ የእግዚአብሔር ሰው ዶ/ር ደስታን እንዲሁም እህታችንን በመድረኪሽ ስላቀረብሽልን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@lemidosa3309
@lemidosa3309 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲሰራ ከሰማያት ወርዶ.... ማለት ይሔ ነው:: ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!
@seyoumgeberaselas9941
@seyoumgeberaselas9941 2 жыл бұрын
ወንጌልን መኖር
@almazdebessa5531
@almazdebessa5531 2 жыл бұрын
Wow በዚህ ፕሮግራም የኔን አያትና ወላጆች ህይወት የምሰማ ይመስለኛል እክስቶቼ እስከ እሁን እውነተኛ ህይወት እየኖሩ ነው አያቴ በ96 አመታቸው ወድ አገለገሉት ጌታ ሄደዋል እባቴ እስከ አሁን ጡረታ ብወጣም እያገለገለ ነው ሀዋሳ መካነ ኢየሱስ ጌታ ይባርካችሁ!
@user-wo2qz1jr7y
@user-wo2qz1jr7y 5 ай бұрын
ትጂ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤ እነዝህን ከቃል ባለፈ በኑሮ ወንጌልን የስቀጠሉትን እንድንሰመቸው እድልን ስለሰጠሽን። ዶክተር እና ምሻሜ ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤ እኛም ከንግግር በለፈ በኑሮ ወንጌልን መግለጥ እንድንችል ጌታ ይርዳን ።
@zelekeabisso9645
@zelekeabisso9645 23 күн бұрын
ትጂ. ጌታ ይ ባርክሽ ተወዳጁ ን የ ወ ን ጌል ሰዉ በባትሪ እየፈለግሽ ስለም ታቀርቢ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ.
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
የነዚህ ሰወች ምስክርነት ለወንጌል ያነሳሳል እግዚአብሔር ሆይ ሚሽነሪ ሆኘ ወደሀገሬ መመለስ እፈልጋለሁ በተለይ ትውልድ አካባቢየ እየሱስ ክርስቶስን ሊያውቅ የገባል አንተ በፈጠርከው ግኡዝ ነገር ማመልካቸውን በቃ ብለህ ወደዛ የሚተሙ አገልጋይወችህን አዘጋጅ ትችላለህ እግዚአብሔር ሆይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 bless you Tigist very contagious interview 🙏🙏🙏🙏🙏
@Bestyared
@Bestyared 2 жыл бұрын
የእምነታችሁን ፍፃሜ እርሱም የነፍሳችሁን መዳን እየተቀበላችሁ፥ በማይነገርና ክብር በሞላበት ሐሤት ደስ ይላችኋል።
@lizabellalulu7297
@lizabellalulu7297 2 жыл бұрын
እልል ክልል ይሄ ነው የኛ አዳኝ አባሮ አወጣን ከኦርቶዶክስ ቤት እዚህ ደግሞ ከሰይጣን አምልኮአዳነ ህዝቡን አንድ ነው ሰይጣን በዛም በዚህም የብርሃን መልአክ መስሎ በኦርቶዶክስ በቀጥታ እዚህ እየተመለከ ህዝቡን ቢያስለቅስም ይህ የኛ ጌታ ዘፅአት ለእስራኤል ያደ ረገ ለኛም ለነሱም ሆነ በእውነት ጌታን ላልተቀበሉ እንትጋ በሃቅ እንደውንድማችን እና እህታችን ዶክተር ደስታ ወንድም ተባረክልን
@asmerethabteslassie1135
@asmerethabteslassie1135 2 жыл бұрын
Betam dnki mskrnet des ylal Geta ybark Amlak ymesgen Tebareku jegzabiher Sewoch 🙏❤️❤️❤️🇪🇷
@daneiltaye6528
@daneiltaye6528 2 жыл бұрын
ድንቅነው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
@ethiopianewtewoledku1429
@ethiopianewtewoledku1429 2 жыл бұрын
ዶ/ር ደስታ ጌታ ይባርካችሁ
@ruthbefekadu3841
@ruthbefekadu3841 2 жыл бұрын
ትግስትዬ ስወድች interview ማድረግ ትችያለሽ የተረጋጋሽ አድማጭ ነሽ የአንቺን ፕሮግራም ብቻ ነዉ ጨርሼ የማዳምጠዉ ምክንያቱም ተጠያቂዎችን ስለምታስጨርሻቸዉ ተባረኪ ለምልሚ የኔ ቆንጆ ኢየሱስ ይባረክ::
@seyoumgeberaselas9941
@seyoumgeberaselas9941 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!!!!
@hana-dy3in
@hana-dy3in 2 жыл бұрын
የኢየሱስ ስራ ልዩ ነው ተባረኩልኝ❤️
@mastaweshatolosa2768
@mastaweshatolosa2768 Жыл бұрын
God bless you continued its life changing testimony
@tayechefo6312
@tayechefo6312 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ደግሞ ደጋግሞ ይባርካችሁ ። የሚገርም ነው ።
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 2 жыл бұрын
wow our God is greater than all..thank you father
@tsegaberhane8690
@tsegaberhane8690 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@salimmahmud6122
@salimmahmud6122 Жыл бұрын
ተባረኪ እህት ትግስት
@tsegawunetu9718
@tsegawunetu9718 Жыл бұрын
Wow geeta yesus yibarek amen
@seyoumgeberaselas9941
@seyoumgeberaselas9941 2 жыл бұрын
የታዘዘ ህይወት የጌታን ሀሳብና ፍቃድ ያገለገሉ ጌታ ይባርኮት
@martaasfaw1120
@martaasfaw1120 2 жыл бұрын
አቤት እየሱሴ ባይደርስልን የጠላት መጫወቻ ነበርን ጌታ ይባረክ ተባረኩ ቲጂዬ
@seyoumgeberaselas9941
@seyoumgeberaselas9941 2 жыл бұрын
የሚነበብ ህይወት እግዚያብሄር ይባርካችሁ
@abigailtemesgenfocus2471
@abigailtemesgenfocus2471 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኤልሻዳይ ነው ህያውና የሚሰራ ነውው ክብር ለጌታ ይሁንንንን
@oylol
@oylol Жыл бұрын
EGZABHER ybarkachhu
@belayneshhussane6196
@belayneshhussane6196 Жыл бұрын
ቲጅዬ አ/ር ዘመንሽን ያባርክ እንደነዚህ አይነት የወንጌል አርበኞች ተግባር መታወቁ ለወጌል ዋጋ መከወፈል በሃዋሪያት ዘመን ያበቃ እና አሁን ወንጌል ማለት ባማረ አዳራሽ ወስጥ በምቹ ወንበር ላይ ተቀመወጦ ማምለክ የሚመስለው ትውልድ በበዛበት ጊዜ ወሳኝ ፕሮግራም ነው ያቀረብሽለን በተጨማሪም አህቴ እና ወንድሜ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
@heruteherato6217
@heruteherato6217 Жыл бұрын
Wowowowowo Kibre Kibre Hulu La Geta La yesusi Yihuni Amen Tabarakuuuu📖📖📖👍❤❤❤❤🍇🍇
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ግሩም ምስክርነት ጸሎት የጌታን ክንድ የሚያስራ ሀይል አለው ጌታ የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን
@tarikhailemariam3843
@tarikhailemariam3843 2 жыл бұрын
I really don't know what to say,afen kefechae new yadametkuachew!!My father,may God bless you abundantly and my sisters too.Definitely i will stand with you guys atleast with money,i wish if i could join the Ministry.My Sister Tg,thank you so much for bringing such a blessed father to Us.
@maranathawengel2487
@maranathawengel2487 2 жыл бұрын
Hallelujah
@leulgebre76
@leulgebre76 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ብርክ ያድርጋችሁ
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 2 жыл бұрын
GLORY TO GOD 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@halvardlund4782
@halvardlund4782 2 жыл бұрын
I hope that I can visit Ethiopia in 2023 :D
@misiganaayele7676
@misiganaayele7676 2 жыл бұрын
አኔ ቀለት የለኝም በእውነት እግዚአብሔር ዘመነችሁን ይባርክ ትጅየ አንች መለት ልዩ ስጦታ ነሽ ኤሄንን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው ተበረኩ
@hirutkidane5100
@hirutkidane5100 2 жыл бұрын
wow how a wonderful testimonies i can't wait to hear second part.
@josephwondayehuofficial1183
@josephwondayehuofficial1183 2 жыл бұрын
ጋሼዬ ❤❤
@bekelegeleta4389
@bekelegeleta4389 2 жыл бұрын
Dr. Deata Langana is an honored and famous man of God. His teachings, preaching, and prayer ultimately changes your life. I never forget the revivals that happened in my Church in Assosa KHC on the' The Power of Prayer' topic. God bless the rest of your life and ministries.
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር። ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን። እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏
@illeenishitoo4607
@illeenishitoo4607 2 жыл бұрын
wow geta simu simu yibarek ameen
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 2 жыл бұрын
GBU more and more
@mesatwottedsseofficialchan6718
@mesatwottedsseofficialchan6718 Жыл бұрын
ጌታ፡በምድራችን፡በዘመናችን፡እየሰራነው
@seyoumgeberaselas9941
@seyoumgeberaselas9941 2 жыл бұрын
አባት ሆይ በዘመኔ ሀሳብህን ላገልግል የጸሎት ጸጋ ሙላኝ ሙላን
@natsahabte239
@natsahabte239 2 жыл бұрын
True Gospel . .. I listen this interview again and again...... God bless you all.
@yanubeyisayanu9166
@yanubeyisayanu9166 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይሄንን ዘመን አምጣልኝ ባክህ አባት ሆይ እባክህ አረ ፊትህን መልስልን
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 2 жыл бұрын
ተባረኩ።
@seyoumgeberaselas9941
@seyoumgeberaselas9941 2 жыл бұрын
ለምልሙ ስፉ ተባረኩ ዘመኖት ይባረክ!!!
@tsegaberhane8690
@tsegaberhane8690 2 жыл бұрын
God is good all the time!!
@mintesinotwondimu8485
@mintesinotwondimu8485 2 жыл бұрын
#geta yibarkachu
@hanahanac2749
@hanahanac2749 2 жыл бұрын
ተባረኩ
@learnguitarandworship6894
@learnguitarandworship6894 2 жыл бұрын
dr betam yetebaruk denk sew nachew betam awukchwalew bewunte la wongel yalchew la eg/r kingdom yalachew leb betam dase yelgnali lazi hulu seket dagemo yehonaw ye tselote hayel betam yemidenk nw bameketlute zement kazi belay denk nager sesera enayalen geta ahunme abezito yebarekachew betam dase belognali
@Messi_goat1014
@Messi_goat1014 2 жыл бұрын
wawww what an amazing testimony God bless you Tiji and Dr.Desta, Sister Mishame
@livesinusa7116
@livesinusa7116 2 жыл бұрын
I like it l 👍 Remarkable Testimony!!!!
@Bestyared
@Bestyared 2 жыл бұрын
Nothing can bring inexpressible joy like Jesus does!
@oylol
@oylol Жыл бұрын
Ebakachhu tsliyulgn
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 8 ай бұрын
egizabher ymesgen enkuan kemdrawi tenkuay kerto kezelaleme mot yadnal eyesus
@Gelane1
@Gelane1 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባረክላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ በርቱ ጌታ ከእናንተ ጋራ ይሁን 🙏
@NikodimosShow
@NikodimosShow 2 жыл бұрын
Tele: +251900711173 +251938255050 1000039440036 Commercial Bank of Ethiopia (ንግድ ባንክ Email:Destalangena7@gmail.com Ambericho International Prayer and Missions Movement የአምበርቾ አለም አቀፍ የፀሎትና የወንጌል አገልግሎት
@lemlemmebrahtu2110
@lemlemmebrahtu2110 2 жыл бұрын
Waw bless you all
@ruthbefekadu3841
@ruthbefekadu3841 2 жыл бұрын
የክርስቶስ ወንጌል ይሰበክ!ተባረኩ
@abelyitzhak1693
@abelyitzhak1693 2 жыл бұрын
Glory to our God.in the name of Jesus Christ.Amen.
@tesfahiwethagos3239
@tesfahiwethagos3239 2 жыл бұрын
EGZIABIHER AMLAK tsegawun yabzalachu. Wengel malet endih new!!! Tebareku brukan.
@tiruzermuluken4320
@tiruzermuluken4320 2 жыл бұрын
ቲጅ, ሁላችሁንም እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ድንቅ ምስክርነት ነው። እባክሽ ሙሉ አድራሻቸውን አስቀምጭልን ይህንን አግልግሎት መርዳት እንድችል
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ አድራሻቸው ከእሰክሪኑ በታች አለልሽ
@lemlemdebele318
@lemlemdebele318 2 жыл бұрын
Praise God!!!
@illeenishitoo4607
@illeenishitoo4607 2 жыл бұрын
eysuse ante tilik nek ante simih yibarek
@tesfu2633
@tesfu2633 2 жыл бұрын
My God bless you abundantly Dr Desta and sister
@hiruthseyoum5969
@hiruthseyoum5969 Жыл бұрын
የዶ/ር: ደስታን: እናት:-- "አንቱ": ብትያቸው: ኖሮ: ደስ: ይል: ነበር::
@mearya3633
@mearya3633 2 жыл бұрын
Waw denek new tebarekuu huluachum👏👏👏
@liasol8518
@liasol8518 2 жыл бұрын
Egziabher yibarkachihu! Ye Egziabher sew ebakowon Egziabher Ethiopian bemihretu endigobegnat torinet endikom tseliyulin!
@lazer106
@lazer106 2 жыл бұрын
Praise God. It's amazing testimony. I wish i could go & see Ambericho mountain. Mishye , Dr . Desta & Tigye may God bless you abundantly.
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ።
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 2 жыл бұрын
Glory Be To God In Heaven Hallelujah 🙏 🙌
@Josefe4950
@Josefe4950 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን
@zenylema8717
@zenylema8717 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሐዋርያት ስራ ላይ ያነበብኩትን ወንጌል በምድሬ ላይ ስሰማ በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይባረክ ወንጌል ሕይወት ነው ከጨለማ ነፃ ያወጣል እየሱስ ጌታ ነው ቲጂዬ እናመሰግናለን ተባረኪ❤
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 2 жыл бұрын
God bless you both
@manyalush6163
@manyalush6163 2 жыл бұрын
Egzabher sileabatoch yibarek
@wondosenenyew7893
@wondosenenyew7893 2 жыл бұрын
Happy To see you
@wondosenenyew7893
@wondosenenyew7893 2 жыл бұрын
Tigiy may God bless you
@cecew.2559
@cecew.2559 2 жыл бұрын
በጣም የሚደንቅ ምሥክርነትና ቃለ መጠይቅ ነው! ጌታ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ። የወንጌሉ ኃይል እኛ ከምናስበው በላይ ታላቅ ነው እንንቃ የበራልንን እውነት ላልዳኑት እንመስክር ዝም አንበል። ተባረኩ!
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 2 жыл бұрын
Tgiye zemenesh yelemelem stay blessed 🙌
@saraethio6686
@saraethio6686 2 жыл бұрын
tigiye tebarki
@kingcell4953
@kingcell4953 2 жыл бұрын
tekekle ewntnga teryie freyama new d o geta ybarkot
@thegospeltube9096
@thegospeltube9096 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ምስክርነት ነው
@manyalush6163
@manyalush6163 2 жыл бұрын
Tebareku
@wondosenenyew7893
@wondosenenyew7893 2 жыл бұрын
Meshoyi mareyi gheta yebarekesh
@rahel_berhe
@rahel_berhe 2 жыл бұрын
Thanks Tigi and Dr. we have heard Amazing Testimony. May the Lord bless your ministries in Jesus mighty name 🙏
@kingcell4953
@kingcell4953 2 жыл бұрын
tgyie geta ybarkshe ehet mshame dnke seat nat blafew mskernatwan tkatatylhu hulachum tbarku stegaw ybzalchu
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 2 жыл бұрын
Amen
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 2 жыл бұрын
Tabaraku kidusani
@rahelasefa9045
@rahelasefa9045 2 жыл бұрын
ቲጂ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ፡፡ ዶ/ር ደስታ በእውነት ለተፈጠረበት ለተፈለገበት ዓላማ ሲኖር ፍሬማ ይሆናል እግዚአብሔር ይባርኮት፡፡ ከተማ ውስጥ ብቻ ነው ወንጌል የሚሰበከው የተባለ ይመስል ከቅርብ አመታት ወዲህ በየቦታው ማለትም ከተማ ውሰጥ ቤ/ክ ይከፈታሉ በይበልጥ ደግሞ አዲስ አበባ ውስጥ ስንቱ ፍሬማነው አላውቅም፤ አዲስ አበባ ውስጥ ወንጌል አያስፈልግም ማለት አይደለም ነገርግን ብዙዎች የሚከፈቱ ቤ/ክ ህንፃ ሲያሳምሩ መድረክ ሲያሳምሩ የራሳቸውን የአኗኗር ሁኔታ ሲያሳምሩ ነው የሚታየው፤ በጣም የሚገርመኝ ደግሞ ለምን ብዬ ሁልጊዜ የምጠይቀው ክልሎች ላይ ያገለግሉ የነበሩ እንደምንም ብለው አዲስ አበባ ገብተው ቤ/ክ ከፈቶ ሲባል ገጠሩስ ማን በወንጌል ይደረሰው ብቻ በዚህ ምስክርነት ተደንቃለሁ ጌታ ኢየሱስ ፀጋና ኃይል ያብዛላችሁ፡፡
@rosemare8314
@rosemare8314 2 жыл бұрын
Geta yebarkachehu
@elltagrmay6301
@elltagrmay6301 2 жыл бұрын
የሚገርም ምስክርነት ጌታ ባርካቹ
@retaeyako1231
@retaeyako1231 2 жыл бұрын
wowo is amaznig❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✔✔✔
@kingcell4953
@kingcell4953 2 жыл бұрын
woooooow e/r ymesgen
@bibicraft3363
@bibicraft3363 2 жыл бұрын
Tigi betam truu program new geta yebarkesh...ke diaspora etiopian ena eritrean magez ena partner mehon bezuh seb yefelgal....yepartner acct monthly online from all the world. Kefetlet...we need our money investing for Gospel!
@sarawoldu2093
@sarawoldu2093 2 жыл бұрын
Waw gata yibraki
@mergadaba4191
@mergadaba4191 2 жыл бұрын
Kiristina bezan gize kere.. akisti neberegn ye duro kiristan ...yemigermi hiwot newu yemitinorewu.. rasuwa satibela lelawun yemitagirsi...lelela yemititseliy, sile geta satinager atiwulim atadirim.. really i feel something about her.
@meskiabera3010
@meskiabera3010 2 жыл бұрын
Yene tihut astemari
@hiwotdamenu1533
@hiwotdamenu1533 2 жыл бұрын
Misha " eneza engidoch be siga melkachewn ayche enji bahiriyachew temesasay new( getan yimeslun neber)" sitil ,ejig betam kenahu. Egnanim geta endi minihon yargen.😭😭 Tebarekulgn😍 Hiwi Damenu from A.A😊
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 2 жыл бұрын
Selam lenate yehun beyesuse sem