23ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ እህቴ ላፕቶፕሽ እንኳንም ተሰረቀ በጎ ነው

  Рет қаралды 13,842

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 272
@እመቤትፍቃዱ
@እመቤትፍቃዱ 18 сағат бұрын
እህተ ሥላሴ በሰላም ተገላገይ የልጆች እናት ያድርግሽ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 19 сағат бұрын
23ተኛ የህይወት ገጠኝ እንኳን ለሰማዕቱ መርቆርዎስ አመታዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ መምህር እስክመጣ ሰብስክራይቡ ላይኩ ቪው መጨመር አለበት ሼር ላይክ አድርጉ ❤
@hiwottefera9273
@hiwottefera9273 18 сағат бұрын
የሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሪዎስ አመታዊ በዓሉ ነው
@demitugobena4478
@demitugobena4478 17 сағат бұрын
ነገ ነው ወይስ መቼነው ያመቱ
@ashe8263
@ashe8263 16 сағат бұрын
@@demitugobena4478ነገ በ25
@Arsu_2116
@Arsu_2116 16 сағат бұрын
እኔ ምለው ጥር ላይስ የ አመት ነው ዴ​@@hiwottefera9273
@hiwottefera9273
@hiwottefera9273 16 сағат бұрын
@@demitugobena4478 ነገ
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 18 сағат бұрын
ተስፋ ስላሴን በፀሎት አስቡተ መምህርዬ ባትኖርም እንደዚህ ስለምትለቅልን እናመሰግናለን ላይቪ ናፍቆታችንን በዚህ እየተወጣን ነው ደሞ እየናፈከን ነው❤
@RakDubai-pr9gv
@RakDubai-pr9gv 15 сағат бұрын
የት ሄዷል መምህር
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 15 сағат бұрын
​@@RakDubai-pr9gvበርሜል ጎርጊስ ሄዷል
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 14 сағат бұрын
@RakDubai-pr9gv በርሜል ጋዮርጊስ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 19 сағат бұрын
እንኳን ለሊቀ ሰማእት ለቅዱስ መርቆሬዎስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን መምህርዬ በጣም ነው የናፈከን በሰላም ተመለስልን
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 15 сағат бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
@GetishBirhan-ng1wc
@GetishBirhan-ng1wc 14 сағат бұрын
አመታዊ ነው እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 10 сағат бұрын
amen amen amen
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 17 сағат бұрын
እህት ስላሴ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ትርዳሽ ሀይለሚካኤል እንኳን ደስ አለህ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ። ደስ የሚል ትምህርት የህይወት ገጠመኝ ነው።
@MebratMesel
@MebratMesel 17 сағат бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለሰማቱ ለቅዱስ መሪቆሪዮስ
@MuluBelay-e1p
@MuluBelay-e1p 18 сағат бұрын
እህታችን እመብርሃን በሰላም ታውጣሽ ቅዱስ ሩፋኤል ፈታሔ ማህፀን ነውና ያጥር ወፍ አትስማሽ መልክአ ሩፋኤል ፀልይ❤ የተባረከ ትዳር ይሁንላቹሁ
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 17 сағат бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እመብርሃን በሰላም ትገለግልሽ❤እኔም የወንድ አይነጥላ ሰለአለብኝ አላገባሁም በሱባኤ እንደማገባ እማዬ ማርያም ነግረኛለች ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
@ወለተህይወት-16
@ወለተህይወት-16 16 сағат бұрын
ታድለሽ እኔም አሁን ላይ ማግባት እፈልጋለሁ በጣም ግን በሱባኤም መጠየቅ አልቻልኩም 😔
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 13 сағат бұрын
@ወለተህይወት-16 እንደምን ብለሽ መጠየቅ አለብሽ እማዬ እኔ አገር ለመግባት አሳቡ የለኝም ግን ለምን አላገባሁም እያልኩ እጨነቅ ነበረ እና መክሊቴ ነው የጠየቁኩ በተደገጋሚ በሚገባኝ መልኩ እንደማገባ ተነግሮኛል። አንቺም በሱባኤ መጠየቅ አለብሽ።
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 11 сағат бұрын
የልብሽን መሻት ድንግል ማርያም ትፈፅምልሽ እህቴ
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 10 сағат бұрын
ተስፋ ስላሴ እማ ፍቅር ብለህ የምትጠራት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን በጣም ደስ ገጠመኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እህታችን ወለተ ስላሴ እና ሐይለ ሚካኤል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድንግል ማርያም በሰላም ታገላግልሽ
@abebech13
@abebech13 17 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን. መምህር ተባርክ በእድሜ በጽጋ ይጠብቅልን
@weletiEyesuss
@weletiEyesuss 18 сағат бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ባንተ ላይ አድሮ እግዚአብሄር እያስተማረን ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 17 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለህይወት ያስማልን
@የማርያም-የማ
@የማርያም-የማ 18 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እማ ፍቅር ትጠብቅህ መምህሬ🥰🥰🥰🥰
@SolomonYazew-po9nw
@SolomonYazew-po9nw 17 сағат бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እውነትም እንኳን ላፕቶቡ ተሰረቀ የህወት ገጠመኝ ባለቤቶች እግዚአብሄር አምላክ ለመንግስቱ ያብቃችሁ ያብቃን አሜን ❤
@AynalemKebede-wd3th
@AynalemKebede-wd3th 15 сағат бұрын
በእውነት መምህር ስለትምህርቱ ቃል ህይወት ያስማልን ደብተራውች በዝትዋል ማነው የሚታመነው እግዚአብሔር ይርዳን አሜን❤❤❤
@ልጆቼሂዎቴ
@ልጆቼሂዎቴ 17 сағат бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ . ድንግል ማሪያም የሆድሽን በሰላም በ እጅሽ ታሳቅፍሽ
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 19 сағат бұрын
አሜን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር❤❤❤
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 18 сағат бұрын
አሜን፡እግዝአብሄር፡ይመስገን፡መምህራችን፡
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 18 сағат бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን የተዋሕዶ እንቁ መካሪያችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ☝️መምህር እውነት ነው እኔ ወደ ሀገር በገባሁ ሰአት የጠበቀኝ ከባድ ነበር የምር ገዳም ቦታ እሔዳለሁ ነገር ግን ከመሰናከል ወደ ኋላ አላልኩም የምር በጣም ከባድ ነው
@ወለተህይወት-16
@ወለተህይወት-16 16 сағат бұрын
አይዞሽ እህታችን እመብርሀን ከጎንሽ ትሁን
@ዛሬምተመስገንጌታዬ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ 18 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ የእኛ ናፍቆት 💙❤💞እንኳን ለፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ የመምህር የማሪዎች 🌻🌻🌻 አምላኬ ሆይ በስመ ስላሴ ብዬ ጀምሪያለዉ እና ከዚህ ገጠመኝ እንድማር አይኔ ልቦናዬ ክፈትልኝ🤲 ኣሜን🤲
@AnanjSnje
@AnanjSnje 11 сағат бұрын
ቃለሕወት ያሠማልን መምሕራችን በፀሎት አስቦኝ😢😢😢😢
@MuluBelay-e1p
@MuluBelay-e1p 18 сағат бұрын
እንኳን. ለሰማእቱለቅዱስ መርቆሬዎስ ወርሐዊ በዓል አደረሳችሁ ላዳምጥና እመላሳሎሁ መምህራችን እንኳን በሰላም ማጣህልን እባክህ ለሰማእቱ ለበርሚን ጊዮርጊስ ንገርልኝ በፀሎት አስበኝ በጣም ፈተና ውስጥ ነኝ ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 17 сағат бұрын
ባጋጣሚ ባለቤቴ እዛው ነው በሰላም ይመልሳቸው
@MuluBelay-e1p
@MuluBelay-e1p 17 сағат бұрын
@nahombekayoyo ታድለሽ በረከታቸው ይደርብን
@MaryamHaddad-z4l
@MaryamHaddad-z4l 16 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🤲🤲🤲
@altubeti7567
@altubeti7567 18 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲሉ🥰🤲ሰው መገናኛው አይታወቅም የተባለው ለዚ ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ 🤲🥰 ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቃቹ እመብርሃን ትቅረብሽ እህታችን በርቺ🥰 መምህር 😁😁ስለ ስም ስታወራ ሳኩኝ አዎ ቤብ ከሚባባሉ ይሻለናል በራሳቸው ስም ቢያወጡ😁🥰
@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 17 сағат бұрын
የሚገርም ገጠመኝ ነዉ መታደል ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤የርሱ ፍቃድ ይሁን ብለን ሂወታችንን ለረሱ እንስጠዉ እመ ብዙሀን ትዳራቸዉን ትባርክ ልጃችሁም በሰላም ይወለድ❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 17 сағат бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ አንካን ለአቡነ ተከለሀይማኖት በአል በሰላም አደረሳችሁ አግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ሀገራችንን ይጠብቅልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ሀገሬ ልረፍ ብላ በጥሩ መንፈስ የገጠማት የነፍስ አባት ቤተክርስቲያን በጠላትነት ከበዋታሌ ያስተማረቻቸዉ ሰማያዊ ህይወትን የመገበች በደሙ የዋጃትን ቤተክርስቲያን በደሙ የዋጀንን ምአመናን በዚህ መልኩ ከርስቶስን የካደ ናቸዉ በጣም ያማል አግዚአብሔር ለዚህ ሁሉ በደል ቀን አለዉ መምህር አህታችን አንካን ለሀገርሽ አበቃሽ ትዳራቸሁ ያብረሐም የሰራ ይሁን ወንድምሽንም መስመር አስዚዉ መጨረሻ ይመር የእግዚአብሔር መንገድ ይገርመኛል
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 10 сағат бұрын
የመምህር ተማሪወች አባቴን ገብረ ስላሴን በፆሎት አስቡልኝ አሞብኛል በሰው ሐገር ጨንቆኛል😥
@mekditube3799
@mekditube3799 2 сағат бұрын
Egzabiher yasbilish🥰🥰 Egzabiher yemarachwu
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 56 минут бұрын
@@mekditube3799 amen amen amen ehte
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 5 сағат бұрын
እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ክበርልን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 10 сағат бұрын
ይገርማል የእግዚአብሔር ጥበብ ድንቅ ነው🎉አሜን ቃሉ እውነት ነውና እግዚአብሔር ስላመነችው እህታችን በመከራዋ ረድኤትን ሰጣት ሁሉንም ለበጎ አደረገላት 🎉በረከትን አደላት እምነቱ ልጁንም የባል ክብር ሰጠው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ተስፋ ስላሴን በእድሜ በጤና በሰላም በፍቅር በበረከት ይጠብቅልን አሜን እግዚአብሔር በጥበቡ በፀጋው ያናገረህ እንቁ የተዋህን ልጆች አንቂ ትጉህ መምህራችን ተስፋስላሴ የአባታችንን ፈለግ ተከትለህ የስንቱን በቤተክርስትያን ስም የሚያጭበረብሩ ምሁራን ገራሚ አስደማሚ ተንኮል ጉድ እያወጣኸው ቅዱ ገብርኤል የዋሀንን ከመታቾች ከተብታቢ ደብተራዎች ይጠብቀን አሜን🎉
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 16 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏🙏🙏
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 12 сағат бұрын
,መምህ ር አዳድጊዜ ያስቀኛል ፀጋዉን ያብዛልክ ቃለህያወትን ያሰማልን❤
@tezuየእመብርሃንልጅ
@tezuየእመብርሃንልጅ 15 сағат бұрын
እንኳን ለሰማእቱ መርቆርዮስ ክብረበአል አደረሣችሁ መምህር የእዉነት የሚገርም ገጠመኝነዉ መንፈስ ቅዱስ ሲያገናኝ በጣም ደስይላል እናመሠግናለን ❤❤❤
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 19 сағат бұрын
ወንድሜ ረጅም እድሜ ያሩርልን 🙏🙏🙏
@AcsvSbbs
@AcsvSbbs 10 сағат бұрын
አሜን፫መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም ደሰየሚልነው እህታችን ወለተ ስላሴ ሀይለሚካኤል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የተባረከልጂ ይስጣችሁ እህት ወድሜቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት እዪላችሁ
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 12 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እመብርሃን ርህርህተ ህሊና ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግለሽ ኣሜን
@tiruwerkerko8479
@tiruwerkerko8479 14 сағат бұрын
መምህር ተስፋዬ ዘመንህ ይባረክ
@ساره-ه2ن
@ساره-ه2ن 2 сағат бұрын
መምህራች እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤እህታችን በሰላም እንድትወልጂ እማምላክ ትቅረብሽ ቅዱስ እሩፋኤል ይጠብቅሽ❤❤❤
@MasaratMasarat-zr8hc
@MasaratMasarat-zr8hc 16 сағат бұрын
ቃል ይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ሁላችንም እንደሱ ያስባንእግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክላቸው የሚወለደውንም ለቁም ነገር ያብቃለት ያሰበችው ይሳካላቸው ዳቆን እንደምትፈልግ ይሁንላት እግዚአብሔር አንተን ትልቅ ቦታ ያደርሰህ የመዳናችን ምክንያት ስለሆንክ በእውነት ከባድ ነው ታምን እንለያቸው አባቶችን እሱ ክርስቶስ
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ 16 сағат бұрын
እማምላክ በምልጃ እረድኤቷ ታስባችሁ ቅዱስ እሩፋኤል ማህፀንሽን ይፍታልሽ የጭንቅ አማላጇ የሆድሽን በጀርባሽ ታዙርልሽ እማ ❤❤❤
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj 18 сағат бұрын
እህት ወንድሞቼ የምወዳቸው ፃዲቁ ተክለሃይማኖት ይባርኳቹ
@tiemtidawitgebre5892
@tiemtidawitgebre5892 18 сағат бұрын
Amen Amen Amen
@ወለተህይወት-16
@ወለተህይወት-16 16 сағат бұрын
አሜን 🙏
@samssung3465k
@samssung3465k 16 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 15 сағат бұрын
አሜን
@azitub1621
@azitub1621 3 сағат бұрын
አሜን
@መሲየድንግልማርያምል-ሸ2ሰ
@መሲየድንግልማርያምል-ሸ2ሰ 4 сағат бұрын
እግዚያቤር ይመሰግን መምህራችን ተሰፈ ሰላሴ ምግብ የሆነ ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤
@BosenaFkekay
@BosenaFkekay Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን አሜን
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 17 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን የእኛ እንቁ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤🙏
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 14 сағат бұрын
የእግዚአብሔር ስም ይክብር ይመስገን እጅግ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ሀይለ ሚካኤል እና ወለተ ሥላሴ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእድሜ በጤና በፍቅር በሰላም ያኑሯችሁ እህታችን እመብርኃን ትቅረብሽ ማርያም ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅሽ ግን መምህር 29:45 ኡፍፍፍ እዚህ ላይ አልቻልኩም በሳቅ መትኩ እና አባባልህ ያስቃል 😂😂 ግን የመምህር ተማሪዎች የኛም ላብቶፕ በተሰረቀ እያላችሁ ነው ኣ😁
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 сағат бұрын
ላፕትብ የሌለንስ ቆይ 🙄
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 17 сағат бұрын
መምህር. እናመሰግናለን❤❤❤
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ 18 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alayu-sq4fu
@Alayu-sq4fu 14 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን ❤❤❤
@እመቤትፍቃዱ
@እመቤትፍቃዱ 17 сағат бұрын
ደብተራዎች ልቦና ሰጥቶ ለንስሐ ሞት ያብቃቸው በእውነት መነገደ ሰማይና ራዕየ ማርያምን ያነበበ አገልጋይ መቼም የሚደርስበትን ቅጣት ያውቀዋል
@LensaMilkesa
@LensaMilkesa 3 сағат бұрын
መምህር እንኳ ደእና መጣህልን ይሄን የመሰለ ገጠመኝ ስለሰማህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 14 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን እግዚአብሔር ረዳሺ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🕯🕯🕯🕯🕯🕯
@stoorroor5679
@stoorroor5679 12 сағат бұрын
ሰላም መምህር አሜን አሜን ለሁላችንም ልቦናይሰጠን ከዲሀሉ አጨበርባሪወች እግዚብሄር ይጠብቀን መምህር እናመሰግናልን እግዚአብሄር ይጠብቅህ ይጠብቀን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 15 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@maryme-enatye
@maryme-enatye 18 сағат бұрын
በሰላም ተመለስልን አባታችን ቅዱስ ጊወርጊስ ድንቅ ስራወቹን ይግለፅልህ መምህራችን ❤❤❤እማ ፍቅር በርክቶን ታዝንብልህ የመምህር ልጆች ሼርም ላይክም እናድርግ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@SaraSara-hq9il
@SaraSara-hq9il 17 сағат бұрын
መምህርየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጸጋው ያብዛልህ❤❤❤
@AszZsa-i4o
@AszZsa-i4o 9 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜን መምህርዬ እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራዬ በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤አግዚአብሔር ሁላችሁም ያሰበን በጣም ቆንጆ አስምር የ ህ ይ ወት 23 ገ ጠ መ ኝ ቅዲስ ጊ ዮር ጊ ስ የረዳን እታችህን በረከቱን ይሥደረን በጣም እናመሰግናለን መምህርዬ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@nunuabate1667
@nunuabate1667 18 сағат бұрын
መምህሬ እንኳን ደና መጣህ 🙏💙💚
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 15 сағат бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ትዳራችሁን ይባርክልን እመብርሃን ትጠብቃችሁ☦️🙏🙏🙏
@ጸዳለ
@ጸዳለ 18 сағат бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በሰላም ተመለስልን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Сағат бұрын
መምህር እረጅም እድሜና ጤናን ይስክ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@Alem-p4r
@Alem-p4r 17 сағат бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ደስይላል እኔም ትዳር ፈላጊ ነኝ።ፈጣሪ ከእውነተኛ ትዳር ፈላጊ ያገናኘን ሁላችንንም አሜን
@ወለተህይወት-16
@ወለተህይወት-16 16 сағат бұрын
አሜን 🙏
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 10 сағат бұрын
amen amen amen 🙏🥰
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 11 сағат бұрын
ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም እንኳን በደህና መጣክ አባ 🌸
@TsigaSelama
@TsigaSelama 14 сағат бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው አመብርን ኣቅፎ ለመሳም ታብቃሸ ቅድስ ሩፋኤል ይጠብቅሽ ትዳራቹ እግዚብሔር ይባረክላቹ
@AsterBany
@AsterBany 5 сағат бұрын
መምህሬ ሌቀመልአክ ቅዱስ ሚካኤል ከነቤተሰቦችክ ይጠብቅልን እማ ፍቅር ትጠብቅክ እህታችን እማ ፍቅር ሁለት ታድርግሽ ለአገራችን ሰላምን ያጣልን የደብተራ የጠንቋይ የመርጌታ መንፈስ ቅዱስ ሚካኤል ይሰይፉቸው😢
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 16 сағат бұрын
መምህራችን ኑርልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ደብተራወችን ልቦና ይስጥልን😢😢😢😢😢
@አስኪዩቱብ
@አስኪዩቱብ 16 сағат бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መጨረሻቸው ያሳምርላቸው በሰላም ተገላገይ እህት አለም❤❤❤🎉🎉🎉🎉 መምህር መጫኛ የምያቆሙ ነበር አንድ ሰውየ ከእኛ ቦታ ራቅ ያለ ነው ገበያ ግን አንድ ነው ና መጫኛ ያቆም ይባል ነብር የሚገርመው በመብርቅ ነበር የሞተው ሰውየው ብጣም ነው የጮህ ከእኛ ብያንስ 1 ሰዓት መንገድ ይሆናል ግን ምድር የተነቃነቀ ነው የመሰለን በእውነት በጣም ነው የምያስደነግጠው ና ከዛ አከባቢ የመጣቸ ሴት አለች ጎረቤታችን ናት ሁሌ የተቆጠረ ነው ምትጥልብን ከግባችን በእግዚአብሔር ቸርነት ነው ያለን እንጂ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ላአንቺ የደረሰ ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ ለኛም ይድረሰልን አሜንንን🙏🙏🙏❤
@Yeneneshdjsvhaykxud
@Yeneneshdjsvhaykxud 4 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማል መምህር በፀሎት አስብኝ ወለተመድን እያሉ ፈጣሪ ከረዳኝ ከሰደት ምልስ ፈጣሪ ኑሮ እቤት ከሰጠኝ ብዙ ነገር አልለዉም ትሽን ነገር በስሙ የትባር ይስጠኝ የሰወፊት እዳለይ ብዙ አመት ለፈቻለሁ ከቱኝ በርከት የለኝም 9 አመት ሞላኝ በሰዉ ሀገር ሰሁሉ ይሳካለታል የኔ ቀን ናፈቀኝ እቤት ተለቪጂን ገዘቸ ቁጨበየ ትምርትህ እና አባታችን መምህር ግርማን ሲዲ ገዘቸ እከማይ ቸኮያለሁ ሀገሬ ሰገባ ቃል በሰማይ በምድር ይሁንብኝ መምህርግርማን ባላገኛቸዉ ሲዲዉን በገዛ በአካል እዳገኘሁት ነዉ ምቆጥርዉ
@abinaabi7614
@abinaabi7614 18 сағат бұрын
የኔ አህት እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጥሽ
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም 12 сағат бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤
@AmeenAmeen-cb5sj
@AmeenAmeen-cb5sj 15 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤🎉🎉🎉መምህርዬ ኑርልን🎉🎉🎉🎉🎉
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 18 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ሰላም ሰላም መምህር 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@azitub1621
@azitub1621 3 сағат бұрын
መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤
@SaraSara-ln6ij
@SaraSara-ln6ij 14 сағат бұрын
እህታችን እህተ ስላሴ በሰላም እመብርሐን የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቃችሁ የመምህር ተማርዎች በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ገብርኤል ብላችሁ 😢😢😢😢😢😢😢
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 10 сағат бұрын
@@SaraSara-ln6ij አግዚአብሔር ያስብሽ
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 14 сағат бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@henimak2727
@henimak2727 16 сағат бұрын
ተመስገን ገጠመኝ 23 ደረስን መምህርዬ የአገልግሎት እድሜህን ያርዝምልህ
@gheryewedimesfun5098
@gheryewedimesfun5098 17 сағат бұрын
እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ!!! ቤተክርስቲያን ወዲቂዋ ዘሎ ኣደራዕ መስፈሪ ዘይብሉ ።እግዚአብሔር ምሕረት የውርደልና።
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Сағат бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም ደስይላል ይገርማል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@tesfayeangasu5709
@tesfayeangasu5709 17 сағат бұрын
fetari yebarkh berta .....
@Muluneshwyohanis
@Muluneshwyohanis 17 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ክብር ያበቃት የተመሰገነ ይሁን ለመምህርም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህንም ያርዝምልን። እኔም ስለ ልጄ በጣም እየጨነቀኝ ነው መፍትሄውንም እግዚአብሔርን በቃል ብቻ እየለመንኩ ነው መንገዱን እንድመራኝ የት ልዉሰዳት እያልኩኝ እጨነቃለሁ ፈጣሪ ይዘንልኝ
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 19 сағат бұрын
ቃላ ህይውትን ያስማልን😢😢😢
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 16 сағат бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
@Almash-kk3vr
@Almash-kk3vr 17 сағат бұрын
ወለተ ሰላሴ ከንቤተስብቸ በፀልቶቸሁ አስብኝ የመምህር ተማረዉቸ 👏
@SelamAbebaw-r2h
@SelamAbebaw-r2h 18 сағат бұрын
egziabher yemesgen memhreyevenkuwan deba metah
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 19 сағат бұрын
ተወዳጆች ሆይ ጨለማን ያሳደደው ብርሃን ዓለምን ሁሉ ያበራው ፋና የማይነዋወጥ መሠረትና የማይፈርስ ግንብ የማይሰበር መርከብና የማይሰረቅ ማኅደር ። ያማረ ቀንበርና የቀለለ ሽክም እርሱ ለአባቱ ኃይሉ ጥበቡም የሚሆን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ። ቅዳሴ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ❣️
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 10 сағат бұрын
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@rahwara2651
@rahwara2651 18 сағат бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን መምህርና እንካዕ ዳሓን መፃኻ
@NisrinMagboul
@NisrinMagboul 18 сағат бұрын
Kechelima wede berahan lasayign amlak keber mesegan Yigibawal memihir🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@elroitube27
@elroitube27 13 сағат бұрын
እህታችን በሰላም ወልደሽ ለመሳም ቸሩ መድኃኒዓለም ይርዳሽ
@Mikalegri
@Mikalegri 10 сағат бұрын
Amen amen amen 🙏
@tezuየእመብርሃንልጅ
@tezuየእመብርሃንልጅ 15 сағат бұрын
ወንድማችን ሀይለሚካኤልና እህተ ስላሴ እመብርሃን ትቅረብሽ ትዳራችሁን ይባረክ
@Sewitakalewold
@Sewitakalewold 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን...🎉"እህታችን እንኳን ደስ አለሽ የተባረከ ልጂ ያድልሽ❤ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን መምህር እመብርሃን ትጠብቅህ
@TrhasMichael-ol6nq
@TrhasMichael-ol6nq 18 сағат бұрын
እንካን ደህና መጣህ መምህርዬ መድህናለም ሞጎስ ,እድሜ ,ጤና ይስጥህ.
@AMANUEL-qv9fk
@AMANUEL-qv9fk 8 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@abiylema673
@abiylema673 19 минут бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬው የህይዎት ገጠመኝ እጅግ በታም ደስ የሚል ነው ምእመናን አዳምጡት በማርያም ❤
@annahanna8932
@annahanna8932 4 сағат бұрын
😮 ሁሉም ነገር በምክንያት ነው የሚባል እውነት ነው ለካ ስለሁሉም ነገር እግዚአቤሔር ይመስገን ደስ ይላል በጣም❤ሀይለ ሚካኤል እህተ ሥላሴ እመአምላክ ታስባችሁ❤እመአምላክ ትቅረብሽ የሆድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ❤🎤🎤ቅጠል በጣሽ መታች አስመታች ደብተራዎች የስንቱን ህይወት አመሰቃቀሉ እፍፍፍ ቸሩ አምላክ ይንቀልልን🤲
@tigist-_21
@tigist-_21 17 сағат бұрын
እንኳን ለሰማእቱ ለቅዱስ መርቆርዮስ አደረሳችሁ አደረሰን
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 5 сағат бұрын
እግዚሐብሄር ይመስገን እኳን ደና መጣክልን መምህራችን ።እህታችን እህተ ስላሴና ሐይለ ሚካኤል እግዚሐብሄር ትዳራችሁን ይባርክ ❤❤
@mekditube3799
@mekditube3799 2 сағат бұрын
Amen Amen Amen memerachin Egzabiher kali hiwot kalberkaten yesmalin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤edmen tena yisth ❤❤❤❤❤
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 18 сағат бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@taybaa8158
@taybaa8158 3 сағат бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@militeasghedom7463
@militeasghedom7463 17 сағат бұрын
Memhrachn edmana tana abzto ystln egziabhar amlak amen amen 🙏
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 16 МЛН
Одну кружечку 😂❤️
00:12
Денис Кукояка
Рет қаралды 2,2 МЛН
እንቋዕ'ኳ! - 1ይ ክፋል - Enquae'qua - Part One
18:15
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
5:01
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 1,4 М.
ከእንስሳ ብሰን ለምን  አውሬ ሆንን?
53:36
Man Media - የቀልብ ማረፊያ
Рет қаралды 2,2 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 16 МЛН