24 መፅሀፍን በሽፋኑ ሰዉን ባለባበሱ.... - Don't judge a book by its cover

  Рет қаралды 143,120

Tseday Kaldis

Tseday Kaldis

Күн бұрын

👉 እንማማር ፦ አዝናኝና አስተማሪ አጫጭር ድራማዎች።
Ethiopian Series Drama
One should not judge someone's worth just by their appearance..
41 🔴 አዳኝና ታዳኝ - Gold Digger 👉 • 41 አዳኝና ታዳኝ - Gold Di...
40 🔴 መፋቀር እንዳለ መጣላት ስላለ..... - Love and Heartbreak.. 👉 • 40 መፋቀር እንዳለ መጣላት ስላለ....
39 🔴 መግደል ወይስ ማዳን ? - Killing or Saving ? 👉 • 39 መግደል ወይስ ማዳን ? - K...
38 🔴 በሬ ካራጁ ይውላል - Household Enemies 👉 • 38 በሬ ካራጁ ይውላል - Hou...
37 🔴 ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ - Priorities matters 👉 • 37 ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀ...
36 🔴 መገፋት - Extortion 👉 • 36 መገፋት - Extortion
35 🔴 ፍቅሬን ላለማጣት.... - I don't wanna lose my Love 👉 • 35 ፍቅሬን ላለማጣት.... - I ...
34 🔴 ሹገር ዳዲ - Sugar Daddy 👉 • 34 ሹገር ዳዲ - Sugar Daddy
33🔴 የማይገባኝ ቦታ ተገኝቼ - A humble man in the wrong place 👉 • 33 የማይገባኝ ቦታ ተገኝቼ - ...
32🔴 ጉድ ሆንኩኝ ... - I was shocked ... 👉 • 32 ጉድ ሆንኩኝ ... - I w...
31🔴ትዳር የጋራ ነዉ - Marriage is Partnerships 👉 • 31 ትዳር የጋራ ነዉ - Marria...
30 🔴 እሱም እንዳባቴ ... - Just Like My Father ... • 30 እሱም እንዳባቴ ... - Ju...
29 🔴 ሴት ልጅ በራሷ... - She's her own woman... • 29 ሴት ልጅ በራሷ... - She...
28 🔴 የልጄ ሞግዚት ... - My son's nanny ... 👉 • 28 የልጄ ሞግዚት ... - My...
27 🔴 ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ - Ungratefulness 👉 • 27 ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ - ...
26 🔴 የተባረከ ልጅ - A blessed boy 👉 • 26 የተባረከ ልጅ - A blesse...
25 🔴 እውነተኛ ደስታ ከውስጥ ነው - Real happiness flows from within 👉 • 25 እውነተኛ ደስታ ከውስጥ ነው ...
24 🔴 መፅሀፍን በሽፋኑ ሰዉን ባለባበሱ.... - Don't judge a book by its cover 👉 • 24 መፅሀፍን በሽፋኑ ሰዉን ባለባበ...
23 🔴 ሳይቃጠል በቅጠል - Say it Before It's Too Late • 23 ሳይቃጠል በቅጠል - Say it...
22 🔴የወላጆችን ህልም ልጆች አይኖሩትም - Don't Impose Your dreams on Your Kids 👉 • 22 የወላጆችን ህልም ልጆች አይኖሩ...
21 🔴 ሰውን ማመን ቀብሮ ነው - Life is Full of Fake People 👉 • 21 ሰውን ማመን ቀብሮ ነው - Li...
20 🔴መቻቻል - Tolerance • 20 መቻቻል - Tolerance
19 🔴ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል - You reap what you sow 👉 • 19 ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል - Yo...
18 🔴 እኔስ ምን አደረኩ? - What did I do? 👉 • 18 እኔስ ምን አደረኩ? - What...
17 🔴አማትና ምራት - The in-laws 👉 • 17 አማትና ምራት - The in-laws
16 🔴ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው - Easier Said Than Done 👉 • 16 ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው - ...
15 🔴 ልጆች እና ፍቺ - Children and divorce 👉 • 15 ልጆች እና ፍቺ - Childr...
14 🔴 አከራይ እና ተከራይ - Landlord and tenant 👉 • 14 አከራይ እና ተከራይ - La...
13 🔴 የመስጠት ደስታ - The 👉 Joy of Giving • 13 የመስጠት ደስታ - The Joy...
12 🔴 የወላጅነት ሚና - The Role of Parenthood 👉 • 12 የወላጅነት ሚና - The Rol...
11 🔴 ትዳር ሲፈተን - Challenges of Marraige 👉 • 11 ትዳር ሲፈተን - Challeng...
10 🔴 ዘላለማዊ ፀፀት - Everlasting Regret 👉 • 10 ዘላለማዊ ፀፀት - Everlas...
9 🔴 ፍቅር እንጂ ደም ቤተሰብ አያደርግም - Blood doesn’t make family, love does 👉 • 9 ፍቅር እንጂ ደም ቤተሰብ አያደር...
8 🔴 የሴቶች ፈተና - Women's Struggle 👉 • 8 የሴቶች ፈተና - Women's S...
7 🔴 ሠራተኞች ዋጋ አላቸው - Employees are valuable 👉 • 7 ሠራተኞች ዋጋ አላቸው - Empl...
6 🔴 አንድ አንዴ ዕድል አይደገምም - Sometimes there is no second chance 👉 • 6 አንድ አንዴ ዕድል አይደገምም -...
5 🔴 ንቦችና ዝምቦች - Bees and flies 👉 • 5 ንቦችና ዝምቦች - Bees and...
4 🔴 ለማኝ አይባልም የኔብጤ ነው - It's called "LIKE-ME" not beggar 👉 • 4 የኔብጤ ... - My kind....
3 🔴 ነግ በኔ - What goes around comes around 👉 • 3 ነግ በኔ - What goes ar...
2 🔴 የጠወለገ ትዳር - A withered marriage 👉 • 2 የጠወለገ ትዳር - A wither...
1 🔴 አቅምን አይቶ መኖር ጥሩ ነው - Live according to your means 👉 • 1 አቅምን አይቶ መኖር ጥሩ ነው -...
I and my multidisciplinary team, at our Studios, already started creating video content about:
👉🏽 Goodness ስለ መልካምነት
👉🏽 Parenthood ስለ ወላጅነት
👉🏽 Leadership ስለ መሪነት
👉🏽 Marriage partnership. ስለ ትዳር አጋርነት
We will continue to produce 1 Short motivational videos per week, focused on life, business, and relationships . Our mission is to help in changing people’s lives, based on inspiring true stories. I am hopeful that the video content I create will resonate so much with millions people around the world.
I am not just telling stories, using my own and others’ experiences of success and failure, my aim is to create powerful messages with a positive impact that resonate with global audiences. So please help my videos change more lives by SHARING!
#Tsedaykaldis #Enimamar #እንማማር

Пікірлер: 209
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 жыл бұрын
👉🏽 Thank you very much to all viewers. 💞💞 1 🔴 አቅምን አይቶ መኖር ጥሩ ነው - Live according to your means 👉 kzbin.info/www/bejne/g6LaeI1qnrKMhtk 2 🔴 የጠወለገ ትዳር - A withered marriage 👉 kzbin.info/www/bejne/ini6imeueLZne9E 3 🔴 ነግ በኔ - What goes around comes around 👉 kzbin.info/www/bejne/mqWmhapopK6cp5o 4 🔴 ለማኝ አይባልም የኔብጤ ነው - It's called "LIKE-ME" not beggar 👉 kzbin.info/www/bejne/o3Wvn5hurs2BgpI 5 🔴 ንቦችና ዝምቦች - Bees and flies 👉 kzbin.info/www/bejne/gpiylqB-priIn6M 6 🔴 አንድ አንዴ ዕድል አይደገምም - Sometimes there is no second chance 👉 kzbin.info/www/bejne/aKmmiXd9pM1oh7s 7 🔴 ሠራተኞች ዋጋ አላቸው - Employees are valuable 👉 kzbin.info/www/bejne/i4TMqH9qjNuVatE 8 🔴 የሴቶች ፈተና - Women's Struggle 👉 kzbin.info/www/bejne/navWiX-mfrWZrZo 9 🔴 ፍቅር እንጂ ደም ቤተሰብ አያደርግም - Blood doesn’t make family, love does 👉 kzbin.info/www/bejne/lZeqc6CJnMqWhdk 10 🔴 ዘላለማዊ ፀፀት - Everlasting Regret 👉 kzbin.info/www/bejne/qYSymJyojKh2l6c 11 🔴 ትዳር ሲፈተን - Challenges of Marraige 👉 kzbin.info/www/bejne/sH3RenmfmJykeM0 12 🔴 የወላጅነት ሚና - The Role of Parenthood 👉 kzbin.info/www/bejne/f5_Fd6qlj8t0gpo 13 🔴 የመስጠት ደስታ - The 👉 Joy of Giving kzbin.info/www/bejne/fKiUe52BoNSdbqM 14 🔴 አከራይ እና ተከራይ - Landlord and tenant 👉 kzbin.info/www/bejne/pHu9e2l-p5J0bs0 15 🔴 ልጆች እና ፍቺ - Children and divorce 👉 kzbin.info/www/bejne/rpzLmKOafZJnmNk 16 🔴ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው - Easier Said Than Done 👉kzbin.info/www/bejne/h5Tal6WEibp-jK8 17 🔴አማትና ምራት - The in-laws 👉 kzbin.info/www/bejne/pHKQhKSPiKeaapI 18 🔴 እኔስ ምን አደረኩ? 👉 What did I do? kzbin.info/www/bejne/navTlXxjbLyeaKc 19 🔴ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል 👉 You reap what you sow - kzbin.info/www/bejne/q2nSYYNjqZ2nhpI 20 🔴መቻቻል - Tolerance 👉 kzbin.info/www/bejne/mZ3YqoKbfrF1r5o 21 🔴ሰውን ማመን ቀብሮ ነው 👉 Life is Full of Fake People kzbin.info/www/bejne/mIDKl6Znqpp8aK8 22 🔴የወላጆችን ህልም ልጆች አይኖሩትም - Don't Impose Your dreams on Your Kids 👉 kzbin.info/www/bejne/jHqWhImXa8dnmsk 23 🔴ሳይቃጠል በቅጠል - Say it Before It's Too Late 👉 kzbin.info/www/bejne/mV6XlKmbe89mqJI 24 🔴 መፅሀፍን በሽፋኑ ሰዉን ባለባበሱ.... - Don't judge a book by its cover 👉 kzbin.info/www/bejne/ZpW0nmd8q7WrmpI
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 жыл бұрын
ውይ አድስ ነኝ በአንቂ አንደበቶች አይቸሻለሁ በርች ትችያለሽ 👍👍👍👍
@shiferawfurgesa9195
@shiferawfurgesa9195 2 жыл бұрын
ኣንቺን ማናገር እፈልጋለው?
@truthforpeace6978
@truthforpeace6978 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እንዲህ ነው ለሃገር የሚጠቅም ትውልድ ማነዕ ማለት
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 жыл бұрын
አንቺኮ ልዩ ሴት ነሽ በሰከንዶች ዉስጥ ብዙ ትምህርት የምትሰጪን መምህራችን ነሽ ክበሪልን ማርዬ❤❤❤
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 2 жыл бұрын
ይገርማል ግን ባሁኑ ሰአት ያለዉ እዉነታ ይህ ነዉ
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 2 жыл бұрын
በእንደዚ አይነት የማስተማሪያ ስራ መቀየሩ አይቀርም
@yosiefyacob1746
@yosiefyacob1746 2 жыл бұрын
"እኛ ምርታችንን እንጂ እራሱን የሚሸጥ ብለን ማስታወቂያ አላወጣንም" ድንቅና በጣም አስተማሪ መልዕክት ነው።
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 2 жыл бұрын
ይገርምሻል አሁን ላይስው የሚለየው ባለባበሱ በንግግሩ ነው ብዙ ነገሮች ባለውበት አካባቢ አይቸለው ስው በስውነቱ መከበር ብዙም አላይም እና አስተማሪ ነው ስው በልብስ በንግግር አይገመትም!!!!!!!!!
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ፀዲ በረቺ ! የአሁኑ ዘመን ትውልዶች አስተሳባችን ከሰውነት ባሕርይ የወጣ ነው ሰውን በተግባሩ እንጂ ባለባበሱና በንግግሩ አንገምት ብዙም መናገረና ማጌጥ የማይችሉ ሰወች ላይ ምጡቅ አዕምሮ አለ !!!
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
በእውነት አስተማሪ ፌልም ነው ፍሲካዬ የእኔ ደርባባ
@ayelechalem7622
@ayelechalem7622 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል ግን ትቆያላችሁ እንጂ የምታቀርበው ነገር በጣም ጥሩ ነዉ በረቱን ለሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም ይሰጥልን
@hellenaamedia8806
@hellenaamedia8806 2 жыл бұрын
ትክክል እውነታውን ነው የሳየሽን ፀዲ
@4killodaily
@4killodaily 2 жыл бұрын
ትክክል አብዛኛው አንደዚህ ነው
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 2 жыл бұрын
እውነትም መጽሀፍ በሽፋኑ መገመት አይቻልም ድንቅ መልእክት
@betelhemtadesse2689
@betelhemtadesse2689 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እንዴት እደምወድሽ አሪፊ እስተማሪ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ይሄንን የመሰለ ምርጥ አስተማሪ ድራማ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@samirhassen9354
@samirhassen9354 2 жыл бұрын
ዋው ትለያለሽ ምናለ ጠቅላላ የዩቱብ ቻናል ሁሉ ተዘግቶ ያንቺ ብቻ በቀረ በእውነት ክበሪልኝ ምታቀርቢው ነገር እጅግ አስተማሪና ቁምነገር ያለው ነው በርቺልኝ ተባረኪ
@yared_yehulaset
@yared_yehulaset 2 жыл бұрын
አንደኛ 👍 👍 👍
@getelakew9990
@getelakew9990 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል እዉነት እኮ ነዉ
@samsonberhanu8025
@samsonberhanu8025 2 жыл бұрын
በጣም አሥተማሪና ድንቅ እይታዎችን እያሳየሽን ላለሺው ግሩም ኢትዮጵያዊ ክብርና መሥጋና ይገባሻል። እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን💚💛❤
@titinegussie8496
@titinegussie8496 2 жыл бұрын
Dahr Mann ላይ አይቼዋለሁ በአማርኛ መደገሙ በጣምአሪፍ ነው::
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 2 жыл бұрын
ሆ እረ በጣም ገራሚ ስራ ነው እምሰሪው በርች እኔ ድራማ ፊልም ማየት ካቆምኩ ስንት አመቴ ግን. አንቂወች ላይ እንማማር እሚል ፕሮግራም አለኝ ስትይ ለሆነ ልጂ ሰማሁ ሰርች አርጌ ይኸው ሳይ አደርኩ አዳሬን ሙሉ እሚገርም እውነተኛ ነገር ነው እምታቀርቢው በርች
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 2 жыл бұрын
ፀደይ! የምትገርሚ : ድንቅ ሴት ነሽ, በአገሬ መቼም ተስፋ አልቆርጥም:: እናንተን የመሰሉ ገራሚ ገራሚ ዜጎች ብቅ እያላቹህ ነው:: እኔም እንደእግዛብሄር ፈቃድ አገሬ ገብቼ ትንሽ ጠጠር ብል ብዬ አስባለሁ :: በርቱልኝ ወገኖቼ:: ፀዲ U So beautiful , Elegant inside and outside.. Keep it up..
@tewahdohaimanote
@tewahdohaimanote 2 жыл бұрын
ጸጊ በጣም አስተማሪ ነው። ያየሽበት እይታ ገርሞኛል። በዚህ ዙሪያ ብዙ ነገር መስራት ብትሽይ ሚልዮኖችን መቀየር ትችያለሽ። ራሳቸውን ተገቢ ባልሆነ መንገድ ለመሸጥ ለሚሞክሩ ሰዎች አሪፍ መልዕክት ነው
@ashokabahrain2123
@ashokabahrain2123 2 жыл бұрын
ሰላዋወኩሽ ደስ ብሎኛል የምታቀሪቢያቸው ነገሮችሁሉ አሳተማሪ ናቸው በርችልን
@jesusway3790
@jesusway3790 2 жыл бұрын
ዋው በእውነት በተለይ ለኛ ሀገር እጅግ አስፈላጊ ትምህርት ነው ያለ ጉቦ (ፆታን መጠየቅ) የመሳሰሉበት የበዛበት ሀገር ቢማርበትና ቢቀር የተሻለ እድገት ይኖራል ስንት እውቀት ያለው እያለ በዘር በመልክ በዝምድና እየተባለ ምንም የማያቁት ተቀጥረው ከልክ ያለፈ ሲመፃደቁ ይታያል በርቱ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ለምን ቀጣይ አስተማሪ ትምህርታችሁን ለማየት
@TheBabyget
@TheBabyget 2 жыл бұрын
Wow! አስተማሪ ቪዲዮ
@emeba951
@emeba951 2 жыл бұрын
ግሩም አስተማሪ ነው ! እመሠግናለሁ ቶሎ ቶሎ ቢለቀቅ ደስተኛ ነኝ ፡፡
@mamiyena8673
@mamiyena8673 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ ላዳ ነበር የምሰራው ራይድ መጣ ጣለን በሱም አላዘንኩም ምክንያቱም ቴክኖሎጂ አይጠላም እናም አንቺ ጋር የመስራት እድል ቢገኝ ስኬት ቅርብ ነው
@nejatn2704
@nejatn2704 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን በርቺ
@hewiasme6749
@hewiasme6749 Жыл бұрын
Zare gena new yayehut ende betam astemari new eko
@amansew
@amansew 2 жыл бұрын
Tsediye respect🙏🙏🙏
@lamyaaaa1718
@lamyaaaa1718 2 жыл бұрын
በጣም ያስተምራል
@barnnabasbadebo3600
@barnnabasbadebo3600 2 жыл бұрын
Wow it's very nice plz continue
@dagialax
@dagialax 2 жыл бұрын
ፀዲ አሪፍ youtub እኮ ነው ያንቺ ግን ሰው አላወቀውም ፕሊስ ፕሮሞት አርጊው ብዙ ሰው እንዲያየው
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 2 жыл бұрын
እኔ ደሞ አንድቀን ይቆማል ብዬ እሰገለሁ
@meseretgrima5135
@meseretgrima5135 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ፈጣሪ ይስጥልን
@aasalfewasfaw3523
@aasalfewasfaw3523 2 жыл бұрын
Waw betam yemigerm sira nw bertulign
@addistaye7261
@addistaye7261 2 жыл бұрын
konjo hasab new Tebareki
@elias21w
@elias21w 2 жыл бұрын
ይገርማል የዚህች እራሷን አምላኪ ገፀባህሪ አይነት ሰዎች በህይወቴ ብዙ ጊዜ አጋጥመውኛል። ከሁሉም የማልረሳው አንዲት ጓደኛችን ቤታችንን ላለባት መስተንግዶ ጠይቃን ፈቅደንላት ከእንግዶቿ አንዷ በገዛ ቤቴ ያሳየችን ንቀትና '' ለመሆኑ እዚህ ነው የምትኖው'' አባባል ነው። እኔም በኢትዮጵያዊ ጨዋነት ነገሩን አለፍኩት፤ እሷም በኋላ መሸማቀቋን ተረዳሁ።
@enderyasakalu5229
@enderyasakalu5229 Жыл бұрын
ፀዲ 1ኛ
@firaolsiyum1250
@firaolsiyum1250 2 жыл бұрын
ፀዲ ትለያለሽ እናመሰግናለን
@shalommedia6144
@shalommedia6144 2 жыл бұрын
ፀዲ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ወደ tv ቢያድግ ግን ለበዙ ሰው ትምህርት ይሆናል 👏🙏👏🙏👏🙏ግን thank you ሳልል ማልፍ አልፈልግም 🙏
@Andolem
@Andolem 2 жыл бұрын
Arif video new, as they "say don't sh*t where you eat" keep up the good work.
@By_grace100
@By_grace100 2 жыл бұрын
አቤት በቃ ለዚ እኮ ነው ፀዲ ኘሮግራምሽን የምወደው እንቅጭ እንቅጯን 😂 አማርኛ ድራማ ማየት የምጠላውን ያህል ወደድኩ🙏
@ፍሬህይወትፀጋዬ
@ፍሬህይወትፀጋዬ 2 жыл бұрын
ትክክል
@abushtadl2174
@abushtadl2174 2 жыл бұрын
ዋ ይምረል እንማማረ ሺረ እነረገሌን
@shiferawfurgesa9195
@shiferawfurgesa9195 2 жыл бұрын
ጥሩ ኣስተማሪ ነው በርቱ
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 2 жыл бұрын
እሱን እንኳን ተይው ደግሞ ኢትዮጵያ ስራ የሚቀጠረው በአብዛኛው በዘመድ ነው እንጂ መች በሙያ ስነ ምግባር እና በእውቀት ሆነ በእርግጥ እውነቱ መሆን ያለበት በድራማው እንዳሳያችሁን ነው ለማንኛውም ኢትዮጵያችን በክብር ለዘላለም ትኑር ዶክተራችን ያስተካክሉልናል እንጂ ጁንታው ሃገራችንን በብዙ መልኩ አበላሽቶብን አይደል እንዴ የሄደው አንዳንዴ ከእውነት አትራቁ አብዛኞቹ ስድራማዎቻችሁ አስተማሪዎች ናቸው
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ 2 жыл бұрын
ዶክተሩ የባሰ አመሰቃቀለን እንጂ ይሄ ዘረኛ ሁለቱም አንድ ናቸው
@anahabbana2562
@anahabbana2562 2 жыл бұрын
Arif ejig astemary newu bertu Shikirkir yalechiwu Lij tiwenawu betam chilabetalech
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 2 жыл бұрын
....ድንቅ አስተማሪ መልእክት! 🤗
@ethioaddis8085
@ethioaddis8085 2 жыл бұрын
ወው ገረሚ ነው ፃዲ
@samsonadanlete5085
@samsonadanlete5085 2 жыл бұрын
Merci pour cette vidéo ! ( thanks for this video ! )
@mahinasir1603
@mahinasir1603 2 жыл бұрын
That’s so true don’t judge a book by it cover . I watched so many video like this እና በቋንቋችን ስለለቀቅሽ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ
@enyewmekuriaw6263
@enyewmekuriaw6263 2 жыл бұрын
በርቹ እህታችን ። የብዝዎች ህይወት መለወጥ ሞክንያት ነሽ።
@Lenafekr
@Lenafekr 2 жыл бұрын
Wooooooow
@semerehabte6635
@semerehabte6635 2 жыл бұрын
Waw bezu temarkubet amsegnalhu
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 жыл бұрын
ዋውውውውው
@Sami-dn8sz
@Sami-dn8sz 2 жыл бұрын
I really like and enjoy this, thank u Tsedy!!!!
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 жыл бұрын
I'm so glad!
@abnetlegesse800
@abnetlegesse800 2 жыл бұрын
ወቅታዊና አስተማሪ መልእክት ነው:: በርቱ
@maryemmichael4184
@maryemmichael4184 2 жыл бұрын
enkune hgerachen Aweropa alebabes yayaleu bedebe yetm hager new
@ShotCaller1100
@ShotCaller1100 2 жыл бұрын
It's very good short clip that teach us a great lesson👊👊👊
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 жыл бұрын
Thanks! 😃
@eyulove6642
@eyulove6642 2 жыл бұрын
በጣም የተማርኩበት ነገር ነው እውነትም ሰውን በአለባበስ አይለካም በ ውስጡ ባለው ማንነቱ ነው
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ብዙ ነገር አስተምሮኛል በርቺ💕💕💕🙏🙏🙏
@tesfayedobochofficialpage4620
@tesfayedobochofficialpage4620 2 жыл бұрын
i liked the video. just keep up your good work.
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 жыл бұрын
Thanks, will do!
@aysham.8398
@aysham.8398 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው !!እኔ የሽያጭ ሰራተኛ ነበርኩ ባልደረቦቼ የሚያስተናግዱት ቦርጭ ያለው,ሱፍ የለበሰ,ወይ እንዳሁኗ አይነት ነው እና የሆነ ቀን አንድ ሰው መጣ ሁሉም ዝም አሉት ወደኔ እንዲመጣ ምልክት ሰጠሁት መቶ በጣም ብዙ ብር ከፈለ አይናቸውን ነው ማመን ያቃታቸው ::እኔም አገልግሎት ፈልጌ ስሄድ ካመናጨቁኝ በሁአላ ሌላ መታወቂያ ስለሌለኝ የመስሪያ ቤት ሳሳያቸው ባንዴ ተቀይረው ሲንከባከቡኝ,ወይ support ሲጠይቁኝ ለነሱ አፍራለሁ :: የኛ መስሪያ ቤት don't assume!!ይላል
@etsubtekalign4133
@etsubtekalign4133 2 жыл бұрын
Tebareki yene konjo❤❤ 🙏astemari new betam .
@queenqueen73
@queenqueen73 2 жыл бұрын
Especially, The Ethiopian women worship their beuty
@haymanotbelete5014
@haymanotbelete5014 Жыл бұрын
Enamsegnalen yhen yemsel asetmarie video endet share alemaderg yechalale
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 2 жыл бұрын
An interesting show once again the way it portrayed reality with light humor for a twist at the end it's unbelievably good 😊😊😊 Thank you Mrs Tseday 🥰🥰🥰 keep up the great work really looking forward for when you'll return back with more incredible topics to teach us valuable lessons 🤗🤗🤗
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 жыл бұрын
Glad you enjoyed it
@muluhabeshawit9232
@muluhabeshawit9232 2 жыл бұрын
ዋዉዉ ከልቡ ትምህርት ነዉ እውነት ነዉ ባለባበስ ብቻ እየተመለከትን ጭንቅላታቸው ዜሮ የሆኑ ስንቶች አሉ
@freeberhe5374
@freeberhe5374 2 жыл бұрын
you are special blessed 🙌 you now how much I love you.... tsedaye ajoki ajoki ajoki 🇪🇷 🇪🇷 ❤❤❤...!!
@abrish2127-u4t
@abrish2127-u4t 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ምርጥ ትምህርት! አመሰግናለሁ።
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪ! እንደ አላማው እንማማር!
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 жыл бұрын
ዋው የኔ ምርጥ መምህሬ እናመሠግናለን
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው❤️❤️
@fatumaabdu351
@fatumaabdu351 2 жыл бұрын
betamm astemari new enamesegnalen.... erasen edayibet adregognal..... tnx
@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ
@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ 2 жыл бұрын
ፀድዬ አትቆዩብን አስተማሪ ነው።
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው አስተማሪ ፊልም እናመሰግናለን👍
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 2 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@hanahana8232
@hanahana8232 2 жыл бұрын
በጣም ጡሩ ሀሰብ ነው
@luhamlulu1210
@luhamlulu1210 2 жыл бұрын
Des yilali woww
@ebenezertemesgen4712
@ebenezertemesgen4712 2 жыл бұрын
Ewnet new bezi gize yalew sew lek end aleqa geberhana tarik lebese new miyaye yesachewn tarik new yayehut
@ephremtulu1846
@ephremtulu1846 2 жыл бұрын
በይወት ዘመኔ ደጋግሜ ያየሁት ነገር ቤኖር ይህንን ነው በቃ ገና ደጋግሜ የማየው ይመስለኛል።
@saramohamed5196
@saramohamed5196 2 жыл бұрын
Wegen hasabachu tru new giiiin le kalat atekakem tnikake ydereg fetari egziabher bicha new.
@hananemru1227
@hananemru1227 2 жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን ነፍስ ሚዘራ ትምር ነዉ
@hananmohamed5021
@hananmohamed5021 2 жыл бұрын
ፀጊዬ ስወድሺ ወላሂ ረጂም እድሜ ለአንቺ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 2 жыл бұрын
ትክክል በእውነት
@fetsumberehan986
@fetsumberehan986 2 жыл бұрын
የወንጂ ስኳር ፋብሪካ ለዚህ ጥሩ ማሣያ ነው። አለቆች ያለሞያቸው ያለ እውቀት በዘር በጥቅም ተሰግስገውበት ሸንኮራው ቀጭጮ አረም መሰሏል የመሬት ማስፋፊያ ቢያደርጉም የሚመረተው ሥኳር ደምዝ አልከፍል ብሎ እየተንገዳገደ ነው
@bettyelias6598
@bettyelias6598 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@meresahalefom1709
@meresahalefom1709 2 жыл бұрын
tsedi betam hariff program newu wedgewaleh!neffff amet nurilgn
@berkenshiasheboberknshi.as7861
@berkenshiasheboberknshi.as7861 2 жыл бұрын
ትክክል።
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 жыл бұрын
Exactly never judge a book by its cover .
@tarekegn4315
@tarekegn4315 2 жыл бұрын
Yeh neger bezu geze getemognal .....betam alkeshalew
@derejedegu8520
@derejedegu8520 2 жыл бұрын
Woo, amazing history and it's best way to understand our generation ❤,,!
@DDBb993
@DDBb993 2 жыл бұрын
Tseday not only are you beautiful, you are an inspiration to all women who aspire to be entrepreneurs.
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 жыл бұрын
Wow Tkkl Nesh Thanks
@ኢቅራእቲዮብ
@ኢቅራእቲዮብ 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣምምርጥነው
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 2 жыл бұрын
ሑለቱ አንድ ላይ የተቀመጡት ጠያቂዎች ማስጠላታቸው ከምግባራቸው እስክ አጠያየቃቸው።
@ranarr6788
@ranarr6788 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@abdallahamo2869
@abdallahamo2869 2 жыл бұрын
This was magificent story ...thanks for sharing with us .
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 жыл бұрын
Glad you enjoyed it
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 2 жыл бұрын
Gobeze Tsedi
@Maesetwalyoutube
@Maesetwalyoutube 2 жыл бұрын
ዋው
36 መገፋት -  Extortion
16:57
Tseday Kaldis
Рет қаралды 59 М.
72 የቤት ቀጋ የደጅ አልጋ - The Forgotten Family
23:41
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 224 МЛН
66 ከካድከኝ አይቀር .. Since you rejected me...
21:53
Tseday Kaldis
Рет қаралды 40 М.
31 ትዳር የጋራ ነዉ - Marriage is Partnerships
14:40
Tseday Kaldis
Рет қаралды 87 М.
ፍቅርሽ ነው የጎዳኝ… #አዋጅ Awajpodcast
1:22:54
Awaj አዋጅ podcast
Рет қаралды 3,5 М.
🚦ሀይሚን ጥዬ የትም አልሄድም አስደሰትኳቸው
32:16
Beki Tube ቤኪ ቲዩብ
Рет қаралды 48 М.
እናቴን ለምን ፈለካት ? - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር / Ke nati gar
5:18
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 543 М.
ረሙን ሰራንለት😂
17:34
remu khan
Рет қаралды 9 М.
65 አገኘን ብለን......  - A Great "Deal" BUT...
17:41
Tseday Kaldis
Рет қаралды 24 М.
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19