64 የወላጅ ቁጥጥር
18:30
63 ሰዉ ሲገፋሽ....
20:20
Жыл бұрын
62 "የ YOUTUBE ገንዘብ"
14:51
61 ምርጫ
17:16
Жыл бұрын
60 የፍቅር መግለጫ
18:25
59 ስደተኛዋ
28:49
Жыл бұрын
58 ሴት የላከዉ
16:05
2 жыл бұрын
57 የጠፋው ልጅ
16:13
2 жыл бұрын
56 ካሪኩለሙ
15:20
2 жыл бұрын
55 ፓይለቱ
16:20
2 жыл бұрын
54 ችግርማ አለ..
16:20
2 жыл бұрын
Пікірлер
@JemalHabib-gq4de
@JemalHabib-gq4de Ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ ስንቶች ተለዉጠው ያየንበት የስራ ዘርፍ ነዉ እኔም ያለሁበት የስራ ዘርፍ ነዉ በጣም ነዉ የምወደዉ እናመሰግናለን ጥሩ አስተማሪ ነዉ
@bbt911
@bbt911 Ай бұрын
84 መቼ እንጠብቅ ቆይ ዝም ስንል ሞኚ አረጋቺሁን እንዴ በቃ እዬጠበቅንሽ ነው 84 ልቀቂልን በሰላም ካልሆን ጉልበት እንጠቀማለን 😅
@HabibeFerja
@HabibeFerja 2 ай бұрын
Lave❤️💓❤️❤️💓❤️💓❤️💓💓💋💋💋
@Tegegen
@Tegegen 3 ай бұрын
ድሮም አዳምን ከገነት ማነው ===
@AbityMulu
@AbityMulu 3 ай бұрын
ኧረ ርእሱን ንገሩን
@RedwanDetamoShifa
@RedwanDetamoShifa 5 ай бұрын
Thank you 💕
@BlokmeLastname
@BlokmeLastname 5 ай бұрын
ማንዴላ ነው አይደም ሰላጎነበስ ነው
@JemalHabib-gq4de
@JemalHabib-gq4de 6 ай бұрын
ጥሩ አስተማሪ እና እራሴን ያየሁበት ነዉ በርቱልን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 7 ай бұрын
ፀዱዬ በሰላም ነው የጠፋሽው ?
@helenkibrom4031
@helenkibrom4031 9 ай бұрын
ተባረኪ ለዚህ ትውልድ ጌታ ይጠቀምብሽ ይብዛልሽ
@rekikgetachew6948
@rekikgetachew6948 9 ай бұрын
Tsdi Beka yeh channal kome ende? Min enagiz
@yididiyalo6071
@yididiyalo6071 6 ай бұрын
አዎ በጣም ጠፋሽ እኮ
@maraquiefoodandart2377
@maraquiefoodandart2377 10 ай бұрын
ሀሜት በthechnology.
@Kasahunsisay-x9y
@Kasahunsisay-x9y 11 ай бұрын
የተለያዩ የህይወት መልኮችን በማሳየት በብዙ እንድንማር አርገሻል እና እና እናመሰግናለን ፀዲ።
@HSolomon8
@HSolomon8 Жыл бұрын
Kindness is language which the deaf can hear and the blind can see!❤❤
@Elsaqemisawit
@Elsaqemisawit Жыл бұрын
ሴት ልጅ የወር አበባ ማየት ከጃመረች በኋላ ትንሽ የሰውነት መጨመር ይታይባታል ከዛ ግን ብዙወች ያንን ሰወነታቸውን በብዙ ጥረት ያስተካክላሉ ግን ሰወነታቸው ለመስተካከል የሚያስቸግርም አለ ግን ከሁሉ የሚልቀው ሰውነት ሳይሆን በራሳችን ያለን መተማመን መንፈሳችን ብቁ ማድረግ በቂ ነው ሰወነቷ አሸማቋት ቤቷ እንዳትውል ይህ ቪዲኦ በደምብ ያስተምራል እንማማር እናመሰግናለን ጸዲ ሰውነት የነፍስ እና የመንፈስ ባርያ ነው go ahead❤❤❤❤❤❤❤በብቁ መንፈስ ሴቶችየ
@teg22345
@teg22345 Жыл бұрын
Lord help us this generation going too far
@temesgendagne9442
@temesgendagne9442 Жыл бұрын
በጣም ወድጀዋለሁ ጥሩ አስተማሪ ታሪክ አለኝ ብንገናኝ ደስ ይለኛል።
@ሳምሪዬፍቅር
@ሳምሪዬፍቅር Жыл бұрын
ብርቱልኝ
@smeerahalharbi
@smeerahalharbi Жыл бұрын
ጡሩነው
@teg22345
@teg22345 Жыл бұрын
WOW ❤❤❤❤
@melatalem-ij1yb
@melatalem-ij1yb Жыл бұрын
ፀዲ እባክሽ ላግኚሽ. ካረብ ሃገር ነው የመጣሁት እባክሽ ታስፈልጊኛለሽ
@teg22345
@teg22345 Жыл бұрын
Wow des sel❤❤❤
@teg22345
@teg22345 Жыл бұрын
Wow very true
@teg22345
@teg22345 Жыл бұрын
Wow migerm new
@teg22345
@teg22345 Жыл бұрын
Menew derma syehon ewn behone
@user-if2zy9lt5i
@user-if2zy9lt5i Жыл бұрын
Tanks tsedi betam mrt tmrt new
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg Жыл бұрын
ለእኔ ማዳን ነበር ማሳየት እኔስ ጥያት እሄዳለሁ ምስጊን ልጆቿ ናቸው እንጅ የሚያሳዝኑኝ። አመሰግናለሁ ልቤን ስለጠበቃችሁልኝ!!!!!
@ሳምሪዬፍቅር
@ሳምሪዬፍቅር Жыл бұрын
❤❤❤
@وريفالكناني
@وريفالكناني Жыл бұрын
Thank you yene merr 🙏🙏🙏🙏😍😍❣️❣️❤️❤️👍👍👍👍♥️♥️💞💞
@وريفالكناني
@وريفالكناني Жыл бұрын
🙏🙏🙏😍😍❤️❤️👍👍👍❣️❣️❣️🌹🌹🌹💘💘💘💘💘
@edenmesfin9745
@edenmesfin9745 Жыл бұрын
Yelben new yeserachulgn Yegiltse negn sewoch mlas beyekenu eyeseberegn alehu
@naiemaNaamema1223
@naiemaNaamema1223 Жыл бұрын
❤👍
@hanaworku9120
@hanaworku9120 Жыл бұрын
Tabareki
@maraquiefoodandart2377
@maraquiefoodandart2377 Жыл бұрын
Thank you for this episode. You teach a lot. But i want to tell you በረኪና is not detergent it is actually a bleach. Just for the future refrence.
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis Жыл бұрын
I appreciate your comment, and I've addressed the issue.
@betitube5721
@betitube5721 Жыл бұрын
አንዳንድ ሰዎች አጉል ግልፅ ነኝ በማለት ብዙ ነገሮች ያበላሻሉ ለምንናገረው ነገር በጣም ማስተዋል አለብን !!!!
@hayuTube-xl9ci
@hayuTube-xl9ci Жыл бұрын
👏👏👏
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
እሱዋንም ቢነግሩአት ታቆማለች
@SelameMeskelu-tr1zz
@SelameMeskelu-tr1zz Жыл бұрын
አንዳድ ሰው እኮ ችግር አለበት ልቅ ነው
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ነው
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
አስተማሪና ደስ የሚል በጥቂት ደቂቃዎች ብዙ መልክት የያዘ ድራማ ነዉ ንግስቷ ግን እየጠፋሽ ነዉ ተይ ግን ተይ አትጥፊን🥺🥺🥺
@mihretmamo3408
@mihretmamo3408 Жыл бұрын
በክሺ ፀድዬ ትምህርቱ ትልቅ ትምህርት ነዉ ግን አነሰ ደቅቀዉ
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
ገራሚ ነው አመሰግናለሁ
@samm5903
@samm5903 Жыл бұрын
This reminds me my x wife she was exactly like her ,im glad we're not together 😮
@brookyilma9850
@brookyilma9850 Жыл бұрын
Thanks Good massage for
@hannaredda3061
@hannaredda3061 Жыл бұрын
Thanks for the good message 🫶
@גדייברהה
@גדייברהה Жыл бұрын
በጣም አሰተማሪ ነው በርቱ ❤❤❤ እኔ ከምጠላው ከነጋገር ሆዴ ባዶ ነው የሚሉ ሰዎች
@tigistambaw6981
@tigistambaw6981 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጠሽ አረፍ ሀሳብ ነው እና በጣምአሰተማረ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አንደበት እሳት ነው የፍጥረትን እሩጫ ያቃጥላል እከሌ አፉ ነው ሆዱ የዋህ ነው የሚባል ነገር አልቀበልም ምክንያቱም መፅሃፍ ቅዱስ ሰው በልቡ የሞላውን በአንደበቱ ይናገራል ይላል ፀዲ ተባረኪልን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ፀዲዬ እናመሰግናለን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አስተዋይ ነገርን ይሰውራል ሰነፍ ግን አልፎ ይሰጣል እንደዚህ አይነት ክፍት አፍነት በፍፁም ከግልፀኝነት ጋር አይገናኝም ስድነት እንጂ
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው በረቱ