No video

24ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የጓደኛውን ሀብት ለመቀማት የገባበት ጣጣ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 49,670

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 807
@pzhacker3553
@pzhacker3553 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amn
@user-ws5lj7il9h
@user-ws5lj7il9h 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር ተስፋዬ የእግአብር ፀጋውን ያብዛልክ ኑርልን በጣም ብዙ ነገር ተምረናል 🙏🙏🙏
@firomyabera7725
@firomyabera7725 3 жыл бұрын
አስቱ ዶክተርን ብቻ የምትከተይ ይመስለኝ ነበር እዚህም አየውሽ
@user-ws5lj7il9h
@user-ws5lj7il9h 3 жыл бұрын
@@firomyabera7725 አዎ እማዬ እዚህም አለሁ ውዴ የሚጠቅመኝን በቻ ነው መርጬ የምከተለው🙏🙏🙏🥰🥰
@adugnagetachew5894
@adugnagetachew5894 3 жыл бұрын
ምኑን ነው የተማርሽው? ሰነፍ! ይልቅ ሰንበት ትምህርት ቤት ገብተሽ ተማሪ።
@user-ws5lj7il9h
@user-ws5lj7il9h 3 жыл бұрын
@@adugnagetachew5894 እሺ ባለሁበት አገር ስለሌለ ነው አገሬ ስገባ እማራለሁ ሰነፍ ላልከው ደሞ አዎ ሰነፍ ነኝ ሰነፍ ሆኜ ነው የተሰደድኩ ለምክርክ አመሰግናለሁ ወንድሜ
@batetekela6986
@batetekela6986 3 жыл бұрын
Amen
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 жыл бұрын
ሀብት ስላለን ብቻ በደስታ እንኖራለን ብለን ካሰብን #ሞኝነት ነው በድህነት ተደስቶ ለመኖርም እንኳን የማይቻልበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ወደልባችን እንመለስ በቀን በቀን 41 እንስገድ ... በእንባ እንፀልይ .. ንሰሀ እንግባ .. #ስጋወደሙ እንቀበል ::
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች💚💛❤
@user-vp2cv6oh6r
@user-vp2cv6oh6r 3 жыл бұрын
አለን አለን
@user-vq5fk2wi6o
@user-vq5fk2wi6o 3 жыл бұрын
Alen Alen Alen
@gehwhsvsvgehehehv6819
@gehwhsvsvgehehehv6819 3 жыл бұрын
መሞህርላስተማርከን:ትምረትቃልሁትያሰማልንፅጋውንያልብስህ
@danisolomun644
@danisolomun644 3 жыл бұрын
Alen alen alen
@loruyoutube6312
@loruyoutube6312 3 жыл бұрын
መጣን አለን ውዴ እንዴት ቆያችውልኝ እህት ወንድሞቼ
@user-vq5fk2wi6o
@user-vq5fk2wi6o 3 жыл бұрын
የዛሬዉ ደግሞ በጣም ከአምሮ በላይ ነዉ የእዉነት ማንን ማመን ይቻላል እንግድክ እግዚአብሄር ከክፉዎች ይጠብቀን
@tittit7589
@tittit7589 3 жыл бұрын
አሜን፫በእውነት እግዚአብሔር ከዛ ይጠብቅን
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እውነት ነው እግዚአብሔር ከክፈወችን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን
@sarasara5647
@sarasara5647 3 жыл бұрын
አቤቱ ማርን ይቅር በለን ከደዚህ አይነት ጠብቀን
@asteragire7783
@asteragire7783 3 жыл бұрын
Ebakachu ye memher selk kalachu chger West negne bezalay be sedet hager
@ethrak9364
@ethrak9364 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@weletmariyam2132
@weletmariyam2132 3 жыл бұрын
ይህን ኮሜንት የምታነቡሁሉ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተማሪያም ከነቤተሰቦቸ በስደትነዉ ያለሁት በክፉመንፈስ የታሰረኩነኝ ከኔየበረታችሁ አስቡኝ በጾለታችሁ🙏🙏🙏
@masiimasi9311
@masiimasi9311 3 жыл бұрын
Ayizosh Ehite Egizabeheri yasibishi
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያበርታሽ
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i 3 жыл бұрын
እህቶቼ በፀሎት አስቡኝ ወለተኪዳን ተክለፃድቅ ወለተ ቸሳይ ወልደ ሰማአት ወለተ ሰማአት ይኋንስ ሀይለ ገብርኤል ከኔ የበረታችሁ ቤተሰቦቼን አስቡልኝ
@uaekfn890
@uaekfn890 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሺ እማ
@saraalemu530
@saraalemu530 3 жыл бұрын
ወለተ ቸሳይ የምባል የክርስትና ስም ኣለ ግን እህት?
@saraalemu530
@saraalemu530 3 жыл бұрын
እመቤቴ ታስባቹ።
@simartyalsima9177
@simartyalsima9177 3 жыл бұрын
@@saraalemu530 ተሣይ ለማለት ፈልጋ ይሆናል
@uaekfn890
@uaekfn890 3 жыл бұрын
@@saraalemu530 ኧረ አላውቅም 🙄😳😳😳
@llhealdom265
@llhealdom265 3 жыл бұрын
እውድሀለው ውድ ወንድሜ ጥረትህን አምላክ እጥፍ ድርብ አድርጎ የክፍልህ
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Amen
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
@user-xi2oe6is6j
@user-xi2oe6is6j 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@put2234
@put2234 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመብርሀን ትስራው
@user-cw8it4ss3j
@user-cw8it4ss3j 3 жыл бұрын
መምህሬ የሃምሳ አለቃ አሸናፊ (ወ/ጊዮርጊስ ) እባላለሁ ከሶማሊያ ሞቃዲሾ በአስተምህሮህ በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 жыл бұрын
አይ ደብተራ እግዚአብሔር አምላክ ኤፍታህ ይበለን መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የዳቢሎስ ስራ እየነቃንበት ነው
@mamaameramer5469
@mamaameramer5469 3 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅየር በለን እኛም ከታሰርንበት እማምላክ ትፍታን
@fre6268
@fre6268 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-fl1tw5pk6t
@user-fl1tw5pk6t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረው እመቤቴትዳብስው
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanaetheopia149
@hanaetheopia149 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@yemsrachsisay8956
@yemsrachsisay8956 3 жыл бұрын
amen amen amen
@mesifalaha5496
@mesifalaha5496 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ አሜንእግዝአብሔር ጨርሶ ይማረው ወደአይምርው ይመልሰው ምን ይባላል ከደዝ አይነት ነገር እግዝአብሔር ይጠብቀን 😭😭😭
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያበርታክ መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ ቃለኽይወት ያሰማልን።
@dmulugeta
@dmulugeta 3 жыл бұрын
ጀግና መምህር ተስፋዬ
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 3 жыл бұрын
የሎተሪ ብር ብዙዎችን ያጠፉቸው እና እያሳበዳቸው ነው።ሎተሪ ከደረሳችሁ ቶሎ አስራት አውጡበት።ሌላው ለድሀ ደግሞ መፅውቱት ከዛ የተረፈውን ብቻ አስባርካችሁ ተጠቀሙበት። ጠላት እና ክፉ መንፈስ አይቀርብም
@MeskeremMesi-qm4yc
@MeskeremMesi-qm4yc Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@melatyishak5455
@melatyishak5455 3 жыл бұрын
ይህንን ትምህርት የምታዳምጡ: ከኔ በፀሎት የበረታቹ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ ።
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 3 жыл бұрын
የስ ዛሬ አደኛ ነኝ እግዛብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን የመምህር ተማሪምች ኑኑኑ እንማማር አብረን መምህራችን አተ በምታቀርባቸው ገጠመኞች በጣም በጣም ተለውጫለሁ እግዛብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን እመ አምላክ ትጠብቅልን
@devan8265
@devan8265 3 жыл бұрын
መጣን
@meronsolomon8969
@meronsolomon8969 3 жыл бұрын
ጎበዝ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@aynalemtucker5876
@aynalemtucker5876 3 жыл бұрын
Kal hiwet yasmalen yetamemwn wedmachenen fetri yemarew memhr antm zemnk yebark .
@ltube4656
@ltube4656 3 жыл бұрын
Amen amen amen egziabher yesarw
@user-wf8cq3mi5n
@user-wf8cq3mi5n 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
@kankoasefa5223
@kankoasefa5223 3 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝ ነዉ በተለይ የልጅቷ አሟሟት በጣም አሳዝኖኛል ከገጠመኙ የተማርኩት ቢኖር ሁሌም ቢሆን ከቤት ፀልየንና ቅብአ ቅዱስ ተቀብተን መዉጣት እንዳለብን ተምሬበታለሁ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልህ
@tymordoha
@tymordoha 8 ай бұрын
አሜን መምህራችን ቃለህት ያሰማልን
@goodislove9554
@goodislove9554 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መዳኒሐለም ማሰተዋሉን ስጠን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 3 жыл бұрын
Egthwe maherne kerstose maherne yekerbelene .amen amen amen
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
መምህር ቀጥልበት እየተማርንበት ነው።እንዳትቀርብንም እየፀለይን ነው።
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 3 жыл бұрын
በእውነት ወሰድ እንቁ መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን ተስፋርስት መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን ወለተ ኢየሱስ ወለተ ሩፋኤል ወልደ ሚካኤል ወልደ ሰንበት ገብረ ሰንበት ወልደ ጊዮረጊስ ወለተ ኢየሱስ ወለተ ትንሳኤ በጸሎትአስቡኝ
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen🤲🙏🏽🤲🙏🏽🤲🙏🏽❤
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹 በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@eyerusalemmulu3913
@eyerusalemmulu3913 3 жыл бұрын
እርሱ እግዚአብሔር ይጠብቀን ክፉ ከመስራት ክፉ ከመደረግ አቤቱ አድነን
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@askalearegawi9403
@askalearegawi9403 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@mamushendale6640
@mamushendale6640 3 жыл бұрын
ደብተራዎችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን
@saragebiyaw8455
@saragebiyaw8455 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር በእውነት ቃል ህይቀት ያሰማልን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀን
@arsemawityemaryamlij806
@arsemawityemaryamlij806 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁአችን
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 жыл бұрын
ወንድማችንን እግዚአብሔር ጨርሦይማርልን እህታችንም በጣም መልካም ሥራ ነው የሠራችው እመብርሃን ትጠብቃት የታሠርውንም ፈጣሪ ክህሊና እሥርቤት ይፍታው ደብተራውንም መድሃኔያለም ልቦና ይሥጠው
@senitsion3461
@senitsion3461 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገልግሎት ዘመንህን እባርክልን 🙏🙏🙏
@keroskeros5466
@keroskeros5466 3 жыл бұрын
ኣሜን ደብተራዉ የራማዉሉኡል ኣምላከ የዉሃንስ የወንቅሽቱ ቁዱስ ገብርኤል ስራዉ መተቱ ኮንቱ ያርግለት ልቦና ይስጠዉ። የታመመዉ ወንድማችንን የኣባታችን ሊቀኣእላፍ ቆሞስ ኣባየዉሃንስ እንባና ፆሎታችዉ ይፈዉስዉ እመብርሃን ወላዲተ ኣምላክ በቃህ ብላ ትፈዉስልን እኛንም ልቦና ይስጠን የወንቅሽቱ ቁዱስ ገብርኤል ከሁላችን ጋር ይሁን ኩፉ መናፍስትን ይገስፅልን ኣሜን።
@user-op3jk2ch8m
@user-op3jk2ch8m 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙌🙌🙌
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 3 жыл бұрын
በዚህ ትምህርት ክፋት እንደማይጠቅም ተምሬአለሁ ።ቃለ ሒወት ያሰማልን።
@adgugjd9613
@adgugjd9613 3 жыл бұрын
መምህርዬ ፀጋው ይብዛልህ ኑርልን ክፉ አይንካህ ! በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ሎቱ ስብሀት ወአኮቴት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አድነን አቤቱ ጌታዬ መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ደብተራዎችን እና መተተኞችን እጅ እግራቸውን እሰርልን አቤቱ የልባቸውን ክፋት እና በውስጣቸው ያለውን እርኩስ መንፈስ በሲኦል እረግረግ ውስጥ ከጥልቁ ጣልልን
@candyholic1118
@candyholic1118 3 жыл бұрын
ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር የክብር ይመስገን እንኳን ውድ እርሱ የተምልስ ልጅቱ
@user-vj1ij1kt9o
@user-vj1ij1kt9o 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በጸሎት አስቡልኝ ወለተ ኪዳን
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ምን አይነት መጥፎ ደብተራ ነው ውይ አምላካቼን ይርዳን መምህር ተሰፋዬ አበራ እረ እንዴዜዬ ያለሰይጣን የለበሰው እግዜያብሄር ያጥፋልን
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅሕ በጣም ያሳዝናል ውስጡ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ እውነት ያሳዝናል
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመናችሁንየብዛልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@jdjxudjx9256
@jdjxudjx9256 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን አሜንን
@user-nw3sf8kb2y
@user-nw3sf8kb2y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው።ደብተራውን እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው።
@mariamdaud3105
@mariamdaud3105 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋው ይብዛልህ እግዚአብሔር በሞጎስ ያኑርልን በጸሎት አስበኝ አመተ ማርያም
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር በሱላይ ያለዉን መንፈሰ ይሰር ። መምህር አንተንም እግዚአብሔር በጥበቃዉ ይጠብቅህ።
@genetteshom7262
@genetteshom7262 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
ከክፉ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን መምህር እስከ ዛሬ ብዙ የሚገርም ገጠመኝ አተምረኽናል ይሄ ግን በጣም ከአቅም በላይ ነዉ ደብተራዎች በሰው ህይወት ይህን ያክል ግፍ ቅዱስ ገብርኤል እሳቱ ይልቀቅባችሁ ነብሳችሁ አይማር!!
@candyholic1118
@candyholic1118 3 жыл бұрын
ስላም ለእነንተ ይሁን አር እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ ለአእምሮ የክብደል
@tejiibalageruuyoutube
@tejiibalageruuyoutube 3 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN 🤲🤲🤲
@nardiyemetmkuyoheneslij1221
@nardiyemetmkuyoheneslij1221 Жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህቃለህይወትን ያሰማልንኑርልን በእውነት ብዙ ተምረናው ካንተያለመንፈስ ቅዱስ በረከትህ ይደርብኝ ወለተ ዮሀነስ ገብረማሪያም በፀሎት አስቡን
@ayehudesalegn6865
@ayehudesalegn6865 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-di8lm3cf1m
@user-di8lm3cf1m 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ እይወትን ያሠማልን እምዬ ማርያም በወርቅ ልብሧ ሽፍን አድርጋ ታኑርክ ትጠብቅክ አሜን ፫
@Miseraki
@Miseraki 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-jp6od3rf5z
@user-jp6od3rf5z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ብሰወች በዚህ መተት ተይዘናል ብቻ ድንግል ማርያም ትፉታቸው ለዛውም በሱዳን መተት ሁለተ ማርያም ብላችው እሰቡይ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
ቃለ ሂውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእወነት እመብርሃን ትርዳው ልቦይ ይስጠው ይስጠን መምህር አተም እመ ኩሉ ጥላ ከለላ ትሁንህ አሜን አሜን አሜን
@Tabezu
@Tabezu 3 жыл бұрын
መምህር እርሶንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሰው ነገር አንመኝ ከምኞት የተነሳ የብዙዎች ህይወት ተመሰቃለ እናም አቤቱ ማስተዋሉን ያድለን በጣም ከባድ ነው የራሴ ሰው ነው
@user-qg7jv3zp3j
@user-qg7jv3zp3j 3 жыл бұрын
አቤቱ የስራዊት ጌታ መዳኒአለም እመ እናቴ ቅድስት ድንግልማርያም የልጅሽ ምልጃና በርክት ይደርብኝ ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ አቤት እኛ ስውች እካ የዛሬው ደግሞ ከአምሮ በላይነው ልቦና ይስጠን
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
ኤፋታህ ተስፋ ስላሴ እደምን ከረመሀል አቤቱ አምላኪ ሆይ ጠፋተናል ልጂወችህ የሆነብንንን አተ ታወቃለህ አዲነኝ ማረኝ ይቅረም በለኝ ስለ እመቤቴ ብለህ😭😭😭😭😭😭
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሰርው!!
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርሎት።የዘወትር ፀሎቴ ነው።ይህ ትምህር ት እግዚአብሔር ያልታሰበውን ሲሰጥ ከመስገብገብ ለዘመድም ይሁን ለጒደኛ ማካፈል ከእንደዚህ አይነት ግፍ እግዚአብሔር ይሠውረናል።እግዚአብሔር በጎ ሥራ ለሚያደርግ ለክፉ ነገር አሳልፎ አይሰጥም።
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ መድሀኒአለም ይስጥልን በጣም ያሳዝናል አቤቱ ቅዱስ ኤልሻዳይ ሆይ እደብተራ ውስጥ ያለውን እርኩስ መንፈስ ገስፀው እሰርልን ወደ ራሱ መልሰህ አስተምረው እግዚኦ አቤቱ ማስተዋሉን አድረን አሜን
@nagatabarra598
@nagatabarra598 3 жыл бұрын
የዛሬውማ ድቅ ነው መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ
@genzebdemeke25
@genzebdemeke25 3 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እፀተ ድንግል እያላችሁ የኒም ቤተሰቦች ታስረውብኛል ትርስምሳቸው ነው የወጣው ፍቅር የለም የእውነት እግዚአብሔር በቃ ይበለን ለሁላችንም ፡
@user-hw3ue5xn1n
@user-hw3ue5xn1n 2 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ሂወትን ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@Abi-ze6nk
@Abi-ze6nk 3 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜን አሜንንን ይሰረው በመንፈሰ የተሰሩትን እግዚአብሔር ይፈታቸው። ግን በጣም የሚገርመኝ እሄን የመሰለ ገጠመኝ ዲስላይክ የምታረጉ ሰወች ፈጣሪ ልብና ይስጣቹ ነው የምለው
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ ከክፍሁሉ ነገር እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ ወድማችን ባለዚ ግጥምን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው
@astertamrat4896
@astertamrat4896 3 жыл бұрын
ቃለ ህዎት ያሰማልን መምህር
@selamylove7060
@selamylove7060 3 жыл бұрын
መምህርተስፍ ስላሴ እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜንንን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለነፍስም ለሥጋህ እርሱ የወደጀውን ይስጥህ መምህር
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት አደሩ የተዋህዶ እንቁ እንኳን በሰላም መጡልን በፆሎት አስቡኝ ወለተ ተክለለይማኖት ብላችሁ ሁሉ ነገር ጨልሞብኛን😭😭😭😭😭
@yemanejone526
@yemanejone526 3 жыл бұрын
Azosch, mazmur 23, 27, 91 dagagmsch degame, Egzabeher kansch eyhun
@user-zl4re8sy5p
@user-zl4re8sy5p 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ጠንካራ ሁኝ
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
Ayizosh ehit emamilak takililsh
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 жыл бұрын
መዝገበ ስላሴ ፣ ገብረ ስላሴ ኪዳነ ማርያም ፣ ወለተ መስቀል ፣ ወለተ ኪዳን ፣ ወለተ ሚካኤል ፣ወለተ ማርያምና ወለተ ሃይማኖትን በጸሎት አስቡን
@tamanechayza2972
@tamanechayza2972 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን
@zyz7738
@zyz7738 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንከን ደህና መጣህ መምህር
@user-zl4re8sy5p
@user-zl4re8sy5p 3 жыл бұрын
አቤት የሰው ልጅ ክፋቱ. እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ. አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ሰው አድርገን. መምህር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን
@wubetwubshet4138
@wubetwubshet4138 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰምልን ያገልግሎት ዘመህን ይባረክ
@meronmekonnen9155
@meronmekonnen9155 3 жыл бұрын
,መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን 🙏🏼
@user-xy1lu5ni5y
@user-xy1lu5ni5y 2 жыл бұрын
አይ ደብተራ ልቦና ይሥጣቸው መምህሬ እድሜህን ያርዝምልን እዳንተ ያሉ መምህራን ይበርክቱልን
@candyholic1118
@candyholic1118 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ እርሱ ክንደዚህ አይነት የስውርን
@meserat1627
@meserat1627 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አይ የገንዘብ ነገር ይሄ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው እንቃ እባካችሁ
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት የዛሬው በጣም የሚመያሣዝን ገጠመኝ ነው እመብርሃን ትጠብቀን በፀሎት አሥቡን ወለተ ኪዳን ወለተ አማኑኤል አፀደማርያም ገብረመሥቀል ገብረሄወት ብላችሁ መምህራችን ቃለህውት ያሠማልን
@user-qf3cf8fy4q
@user-qf3cf8fy4q 3 жыл бұрын
አሜን መምህር እሚገርም ትምርትነዉ እምትመግበን እረጂም እዲሜ ይስጥህ ወለተ እየሱስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@amarchzarga6991
@amarchzarga6991 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን መህራችን ተሰፋ ስላሴ እህታችን ነብስሽ ይማርው ባለውቅሽው ነገር ህይወትሽን ስላጣሽ ያሳዝናል ልዩ ገጠመኝ 24 ገብትራው ለንስሐ ያብቃው የቅዱሳን አምላክ ወንድማችን እንኳን ለስጋው ደም አበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን በእውነት
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጠው ልጅቷ ስታሳዝን ለንሰሐም ሳትበቃ ፈጣሪ ከዚህ ክፉ ሴራ ይሰውረን
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 3 жыл бұрын
በመጨረሻ እልልልልልልልልል መዳኒያለም ምን ይሳነዋል እንኳን ለዚ አበቃው እንኳን ዳነ ተመሰገን🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ። አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን
@hanatatte6155
@hanatatte6155 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፍ መንገድ ሁሉ መድኅኒያለም ከእናቱ ጋር ይጠብቅልን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በይ ጅመርክ አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን አንኳን ደና መጠህ
@abebawalemu2451
@abebawalemu2451 3 жыл бұрын
ሀደ
@tigtig8146
@tigtig8146 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው ባለታሪኩን መምህር ሰፋዬ ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛለህ አሜን
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ በያላችሁበት ሰላማችሁን ያብዛላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ቤተሰቦቼን አስባቸው ፅጌ ማርያም ወለተኩዳን ወለተ እየሱስ እህተ ማርያም አሁንም እህት ማርያም ተክለ ወልድ ተክለፅዲቅ ሀይለ ጊዮርጊስ አስቡን በፀሎታችሁ በእግዚአብሔር
@ledyategegn4121
@ledyategegn4121 3 жыл бұрын
መምሕራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ከነቤተሰብሕ መቅደሰማርያም ሀይለማርያም ሀብተስላሴ ተክለፃዲቅ ሀይለገብርኤል ሰይፈሚካኤል
@shewadegef3524
@shewadegef3524 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከፀጋ ያድልህ አሜን
@igtgvf5
@igtgvf5 3 жыл бұрын
መምህር በጣም በጣም ምርጥ ትምህርት ነው የምታስተላልፈው ለህይወታችን ጠቃሜ ነው
@alemayehushiferaw9639
@alemayehushiferaw9639 3 жыл бұрын
I am proud of you
@user-hj9pv5ck5l
@user-hj9pv5ck5l 3 жыл бұрын
ሠላም መምህር እንኳን ሠላም መጣህ የእኛ እንቁ እንወድሀለን
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 28 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 13 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
66ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg እቤቷ ሆና የባሏን ድርጅት በደሟ ድግምት የምትመራ
1:45:48
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 28 МЛН