25 አመት በወይኒ ቤት/ዉብሸት ቢተዉ/

  Рет қаралды 100,868

Semay Tube

Semay Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 528
@mitikuhaile4400
@mitikuhaile4400 Жыл бұрын
ዉብዬ ዛሬን በድንገት ባይህም ከአንተ ጋር ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ዞን አንድ ኢየሱስን በፀሎት ያመለክንበትን ጊዜ መቼም አልረሳዉም፡፡ በተለይ ለጌታ ቃል ያለህን ረሃብ ሳላደንቅልህ ማለፍ አልችልም፡፡ ማንም ሰዉ በእድሜዉ ያላወቀዉን ነገር በማንበብ ማወቅ እንደሚችል ከአንተ ነዉ የተረዳሁት፡፡ ተባረክልኝ!!!!!!!!!!
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
Mitiku the nurse??
@maranata1484
@maranata1484 Жыл бұрын
@@wbitew። ስለ እስረኞች ያለኝ አመለካከት በእውነት በዚህ ምስክርነት ተቀየረ። ትልቅ ሀዘኔታ እና ርህራሄ ገባ 😭😭 ስለነሱ መጸለይ ሄጄም ባላቃቸውም መጠየቅ እንዳለብኝ ገባኝ ከዛሬ ጀምሬ ይህን አደርጋለው ወንጌልንም መመስከር ጭምር። ደግሞ አንተ በእስር ቤት ላሉት ተስፋ ላጡት ህያው ምስክር ነህ አሁንም እግዚአብሔር ለነሱ ሁሉ መፍትሄ ያርግህ።
@habtewayne8190
@habtewayne8190 7 ай бұрын
እኔንም ጌታ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ነው ያገኘኝ
@MeseretWalelign-ru6uk
@MeseretWalelign-ru6uk Жыл бұрын
"ሬት ሬት ያለው ህይወት ሲቀምሱት ጣፈጠ፧ ያንተ እጅ ላይ ሲገባ ሁሉ ነገር ተለወጠ ።" አሜን!!!!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው።
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
እውነት ነው፣ ውዷ እህቴ።
@ililligaleta1514
@ililligaleta1514 10 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ምስክርነት ነው። ያለፍኩበት መንገድ ከባድ ይመስለኝ ነበር እጄን ባፌ ላይ እንዲጭን አድርጎኛል ቀሪ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ተባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@bezawitmesele2989
@bezawitmesele2989 7 ай бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ ክብር ሁሉ ለእርሱ 🙌🙌 ይሁን
@Encounter_
@Encounter_ 7 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏
@zezugeber2025
@zezugeber2025 Жыл бұрын
እምባ እይተናናቀኝ ሰማውት እምናመልከው አምላክ ምን አይነት ድንቅ ነው❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
የድንቅና የተዓምራት ጌታ ነው።
@soliyanachalaa4397
@soliyanachalaa4397 Жыл бұрын
ዎው የምገርም ነው ድንቅ ነው የኛ ጌታ 🥲🙏❤
@SamuelAbrham-wo9nm
@SamuelAbrham-wo9nm 5 ай бұрын
እኔ በጣም የገረመኝ ምስክርነት ስለ ውብሸት የሰማሁት 2016 12ተኛ ክፍል ሆኜ የትምህርት ቤታችን ዱርዬዎች ስለእሱ ስያወሩ ነው ይህ ሰው ምን አይነት ሰው ነው እል ነበር ለማየትም እጥር ነበር ዛሬ ግን በጌታ ቤት አገኛሁት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይገርማል፡፡ስሙ ይባረክ፡፡
@Encounter_
@Encounter_ 5 ай бұрын
አሜን የጌታ ስም ይባረክ
@wbitew
@wbitew 5 ай бұрын
ጌታ ማንንም ይለውጣል።
@hanaephrem539
@hanaephrem539 Жыл бұрын
አምላካችን እንዴት ድንቅ ነው እንዴት ታላቅ ጌታ ነው እያለቀስኩ የሰማሁት ምስክርነት ነው
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
🙏🙏🙏
@netsanetgetachew6477
@netsanetgetachew6477 Жыл бұрын
አቤት የእ/ር ቸርነት አቤት ምህረቱ አቤት ሰው ጠያቂነቱ,ፈላጊነቱ,…….. የኔ ጌታ እንዳንተ ያለ የለም 😭😭😭😭😭
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
ከማን፣ ከምንስ ጋር ተወዳድሮ???!!
@abenezerlala9813
@abenezerlala9813 Жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይገርማል ውብይ በብዙ እንባ ነው የሰማውት ለካ ይሄ ሁሉ ምስክርነት አለህ ስሙ ይክበር ።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን ❤
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
አዎ፣ አለኝ አቤኔ። የእግዚአብሔር የማዳን ጉልበት፣ የፍቅሩ ጥልቀት፤ የሰውም ልጅ አመፀኝነት በጉልህ የታየበት ምስክርነት።
@bama5414
@bama5414 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🙌ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን ...
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
Amen.
@ferdosousman9649
@ferdosousman9649 6 ай бұрын
ዋው ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ማንንም መለወጥ ይችላል እጁ ይባረክ እግዚአብሔር ፍቅር ነው!!!!
@Encounter_
@Encounter_ 6 ай бұрын
አሜን
@wbitew
@wbitew 6 ай бұрын
Amen❤
@mengistuelema6799
@mengistuelema6799 Жыл бұрын
በብዙው ውስጥ ጌታ ጽናቱን ሰጥቶህ አልፈሃልና ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን፤ ቀሪ ዘመንህ ባከበርከው ጌታ ፍጹም ጥላ እንዲሸፈን ተመኘሁ፤ እኔም ባንተ ጥንካሬ ድክመቴን እንዳይ አግዘኸኛልና ተባረክ።
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
አሜን። ውርደቴን በክብር የለወጠ እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ይባረክ።
@asegesechsefot2142
@asegesechsefot2142 Жыл бұрын
በእውነት ይህ ጌታ ኢየሱስ ምን ዓይነት ፍቅር ነው አቤት ቸርነቱ ምሕረቱ ስሙ ይባረክ።ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ አሁንም ለአምላክህ ደምቀህና ለምልመህ ኑር
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
አሜን። ጌታ ኢየሱስ ካለ ጉድለት የለም።
@debelawondimu3267
@debelawondimu3267 7 ай бұрын
ውብዬ ባንተ እተማመናለው ግን አደራ እንደ ታምራት ላይኔ ጌታን ውለታውን ረስተህ ፖለቲካ ዘር ውስጥ ገብተህ እንዳትረገም !! ዘርህ ይባረክ የነካህው ይለምልም ያወራህው ይደመጥ፡፡
@Encounter_
@Encounter_ 7 ай бұрын
አሜን
@wbitew
@wbitew 6 ай бұрын
Amen!! Tebarek.
@EtaferKemaw
@EtaferKemaw 7 ай бұрын
አቤት የኔ ጌታ ድንቅ ነህ ልቤ ነው የተነካው ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን እየሱስ🙏🙏❤
@Encounter_
@Encounter_ 7 ай бұрын
አሜን ክብር ለሱ ይሁን
@wbitew
@wbitew 6 ай бұрын
Amen.❤
@Temesgena_bate517
@Temesgena_bate517 7 ай бұрын
አንተ ያየኸዉ ለት ሰዉም ሰዉ ይሆናል ኦ ጌታ ኢየሱስ ተመስገን🙏❤
@Encounter_
@Encounter_ 7 ай бұрын
አሜን 🙏
@wbitew
@wbitew 6 ай бұрын
Amen❤
@kidistnegash1431
@kidistnegash1431 Жыл бұрын
ዋዉ የሱስ ሰሙ ይባረክ እንዴት ድንቅ ነዉ ይቀጥል አይኔን ሳልነቅል በጉጉት ነዉ የሰማሁት እንዲሁ የወደደን አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
አሜን። የርህራሔ አባት የመጽናናት አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ።❤
@DerejeKebede-z8v
@DerejeKebede-z8v 11 ай бұрын
መደምደሚያየ ነህ በጓዳዬ ያለህ አልማዜ ንብረቴ ለሰው የማሳይህ ትምህክቴ ኩራቴ እውነተኛ ወዳጅ ቀን የማይለውጥህ አነሰብኝ እኔስ እድሜዬን ብሰጥህ!! ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏🙏
@wbitew
@wbitew 11 ай бұрын
Amen❤
@Hmhjhu-wv8ee
@Hmhjhu-wv8ee Жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@almazg2305
@almazg2305 Жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ችርነት ምህረት: ፍቅሩ ተወርቶ እያልቅም : ወንድሜ እንኳን ጌታ ደረስልህ ተባረክ !
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
አሜን
@melakubetela6442
@melakubetela6442 6 ай бұрын
እያንዳንዱ ሰው የተለያየ መነካት አለው እኔን ግን የሚያስገርመኝ በአባቴ ታስቤ ወደልጁ መምጣቴ ልጅነትን ማግኘቴ ነው በብዙ ድንቆችና ተአምራቶች ከነበርኩበት ድቅድቅ ጭለማ አወጣኝ እየሱስ ጌታ ነው
@Encounter_
@Encounter_ 6 ай бұрын
አሜን
@wbitew
@wbitew 6 ай бұрын
Amen. God bless you.
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ህያው የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ሀሌሉያ በጌታ ደስ አለኝ በዚህ ምስክርነት
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
Amen.
@TheRealMan1
@TheRealMan1 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል የሚባርክ አስተማሪ ምስክርነት ነው...ጌታ ይባርክህ...የምሰራው ነጮች ያሉበት ከስታ ሌላ መስማት የማይቻልበት ነው...ግን በእረፍት ሰአቴ ጀምሬ ማቋረጥ አቅቶኝ እያዩኝ ነው የጨረስኩት ተባረክ ወምድሜ።
@Encounter_
@Encounter_ 5 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@wbitew
@wbitew 5 ай бұрын
Amen
@hiyotmeteku818
@hiyotmeteku818 Жыл бұрын
እሚገርም ምስክርነት ። ወንድሜ ጌታ ባንተ ሕይወት የሆነ ነገር የፈለገ ይመስለኛል ለዛም ነዉ እነዛን ቀናቶች አሳልፎ ዛሬ ላይ ያቆመክ
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
አዎ፣ የስራው ባለቤት እርሱ እንዴት እንዲያደርግ ያውቃል።
@ethiopia7544
@ethiopia7544 Жыл бұрын
ብርቱ ሰው ነህ ተገርሜ እየሰማሁ ወዲያው አለቀ ወይይይይይይይይይ እየሱስ ✝️
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
ይቀጥል ...
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
​@@Encounter_ ጥያቄ ከሆነ አዎ ልብአንጠልጣይ የህይወት ምስክርነት ስለሆነ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
በርቱዉ እግዚአብሔር በደካማዉ ሰው ዉስጥ የሰራው ብርቱ ታሪክ ነው እንጂ
@muluadimasu5802
@muluadimasu5802 Жыл бұрын
❤bicha mini yibalail geta yibaraki❤tolo yilakakilini!!
@tegistkebede1986
@tegistkebede1986 5 ай бұрын
አስቀድሞ ወዶናንና አዳነን ጌታ ፍቅሩ ብዙ ነው ኢየሱስ ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 5 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን 🙌🙌
@freheywatselash8704
@freheywatselash8704 9 ай бұрын
በእየሱስ ስም የማይጠገብ ምስክርነት ተባረክ ወንድሜ እንኳንም አገኘህ የሚለዉ መዝሙር ነዉ ወደዉስጤ የመጣዉ ተባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
Praise God
@zemenumalede30
@zemenumalede30 Жыл бұрын
እስከ 6ኛ ክፍል አብረኸኝ የተማርህ ውድ የክፍል ጓደኛየ በዚያ ሉሁ መንገድ የተጠነቀቀልህ ጌታ ኢየሱስ ይመስገን።
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
አሜን፤ ወንድሜ ዘመኑ ማለደ ያኔ በልጅነታችን አንተ ስለክርስቶስ ስትገረፍና ስትታሰር እኔ ከሚያፌዙት፣ ከሚሳደቡትና ድንጋይ ከሚያቀብሉት ዋንኛ ነበርኩ። ያኔም ለካ በዛሬው የፍቅር ልክ ይወደኝ ኖሯል።
@karamaravictory3619
@karamaravictory3619 Жыл бұрын
ማስታወስይ ይገርማል ዘመኑ ከቻልክ አግኘው እና አውራው ተሥፋ ይሆነዋል።
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 10 ай бұрын
❤❤❤
@selamawitasefa9581
@selamawitasefa9581 Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ በእዉነት እያለቀስኩ ነወ የሰማዉት ጌታ እየሱስ ይባርካቹ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
Amen.
@abebateshom3843
@abebateshom3843 6 ай бұрын
ሁለግዜ እግዛብሄር መልካም ነው
@Encounter_
@Encounter_ 6 ай бұрын
Amen 🙏
@maranata1484
@maranata1484 Жыл бұрын
ስለ እስረኞች ያለኝ አመለካከት በእውነት በዚህ ምስክርነት ተቀየረ። ስለነሱ መጸለይ ሄጄም ባላቃቸውም መጠየቅ እንዳለብኝ ገባኝ ከዛሬ ጀምሬ ይህን አደርጋለው ወንጌልንም መመስከር ጭምር። ደግሞ አንተ በእስር ቤት ላሉት ተስፋ ላጡት ህያው ምስክር ነህ አሁንም እግዚአብሔር ለነሱ ሁሉ መፍትሄ ያርግህ።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
አሜን
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
እኔ ባይገባኝም በስንቱና ከስንቱ ይሆን የተጠነቀቅክልኝ አባቴ እየሱስ😭😭😭ተባረክልኝ እየሱስ❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
Amen.
@rahelasefa9045
@rahelasefa9045 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር በዘመናት በዓመታት በሁኔታዎች ሁሉ የማይለዋወጥ ጌታ አባት ሁሉ ነው፡፡ የሚገርም ምስክርነት በእውነትም እግዚአብሔር አለ ክብር ለእርሱ ይሁን
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@wbitew
@wbitew 11 ай бұрын
Amen❤
@rachelnegussie8981
@rachelnegussie8981 9 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለዘለአለም ክብሩን ይውሰድ ወንድሜ ስለአንተ ጌታን አመስግናለው
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
አሜን
@MisterGirl-q6k
@MisterGirl-q6k Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ በጉጉት ነው የሰማውት
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
Praise God
@Hiwot210
@Hiwot210 Жыл бұрын
ጌታ ሰውን የሚያገኝበት መንገድ ድንቅ ነው።👏👏
@shaunalem4810
@shaunalem4810 Жыл бұрын
Getem , satanm, yelem. Yelaw; ye saw sira naw, Tiru yelhona hulu ba Satan yimesalel, melkem yehona dagimo ba geta . Haku esu naw. Bible, kurana....minamin .. This are branch of religious books 📖. So just be nice and kind for anyone with anybody with out reason, be honest , do not lie, love your fellow man ,... Then even if you do not belong one religion , as you are referring here, you are automatically God's chosen son. You know people willingly believe what they wan believe. Take care my dear. God loves you .
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Жыл бұрын
ወይ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ተወርቶ አያልቅም። ስለዉለታዉ እግዚአብሔር ይመስገን።
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
Amen.
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@infinity325
@infinity325 Жыл бұрын
ወንድሜ አንተ ለዚህ ትውልድ አስተማሪ መሆን ትችላለህ 🙏❤️
@worshipforchrist9407
@worshipforchrist9407 Жыл бұрын
ተባረኩ ይህን ፕሮግራም የምታዘጋጁ በሙሉ ጌታ ይባርካቹህ
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
Amen 🙏
@addisalemberhanu2698
@addisalemberhanu2698 11 ай бұрын
አቶ ውብእሸት አነጋገርህ መስጦኝ ታሪክህን የገለፅክበት መንገድ ደስ ብሎኝ አዳመጥኩህ ነገርግን ጌታን ተናገረ ያልከው አሳዝኖኛል ። ጌታ እኮ ደግ አክባሪ ትሁት ዝቅ ብሎ እግር አጥቦ የትህትናን ጥግ ያሳየን ነው ።እንኳን የወለደችውን የተመረጠች እናቱን ማንንንም አያጣጥላላም ጥሉም አይል።ቸር ሩሩህ አክባሪ አባታችን ነው ። ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ ማስተዋሉን ያድልህ
@yayne1988
@yayne1988 9 ай бұрын
Liju yenegerewun new yetenagerew kerasu alchemerem.
@አንድኢትዮጵያ-ቐ9ቀ
@አንድኢትዮጵያ-ቐ9ቀ 9 ай бұрын
ወንድሜ ማጣጣል አልከው እውነት መናገር እኮ ማጣጣል አይደለም any way እዚ በምህረቱ ዘመንህ የኢየሱስን አምላክነት ካልተረዳህ ከሞት በኋላ መረዳትህ ግድ ነው ግን እወቅ ወንድሜ ኢየሱስ የሁሉ ፈጣሪ ነው ያለ እርሱ የተፈጠረ የለም ዩሐ 1:1-5
@asegedu
@asegedu Жыл бұрын
የእግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ የማዳን ጥግ ይሄ ነው።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@netsanetl8529
@netsanetl8529 Жыл бұрын
ዋው ድንቅ ነው የኛ ጌታ: እኔ እራሴ ስታውራ ጌታን እያየውት በህንባ ነው የጨረስኩት: ዋውውውው ስለ አንተ ጌታን አመስግኝው አልጠግብም: የኔ ውዴ እየሱስ ተባረክልኝ 🙌🏽
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
አሜን። ጌታ ለዘለዓለም ይባረክ።
@emebetdejachew2068
@emebetdejachew2068 9 ай бұрын
ወንድሜ በሰማይም በምድርም ጌታ ድንቅ ነው , ይህ ህያው ምስክርነት ላንተ ብቻ ሳይሆን ዛሬ ለኔ በሚድያ እየሰማሁት ንክቶኛል ወደ ሰባት ጊዜ ደጋግሜ ሰማሁት በተለይ ጌታ የተገለጠበት መንገድ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ!!
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
አሜን 🙏
@akberetberhe8799
@akberetberhe8799 Жыл бұрын
ዋው ተሰምቶ ማይጠገብ ድንቅ ምስክርነት ወንድሜ ውብእሸት ጌታ የረዳክ ሰው ነክ ❤❤ክፍል ሁለት በጉጉት እጠብቃሎ ሰማይ ቲቪ ስለምታቀርቡት አስተማሪ ነገር ብሩካን ናቹ በርቱ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
Amen 🙏
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h Жыл бұрын
ቃልም የለኝ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ….
@edenaraya8849
@edenaraya8849 Жыл бұрын
ጌታየሱስ ይባርክ እየሱስ ጌታ ነው እደግዛቤር ያለ ማንም የለም ክብር ሁሉ ለአምላክችን ለእግዛቤር ይሁንን❤
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@emuka8702
@emuka8702 Жыл бұрын
እንዴት ድንቅ አምላክ ነው የኛ ጌታ
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
Amen 🙏
@AbenezerMicahel
@AbenezerMicahel 7 ай бұрын
እንኩዋን ጌታ አገኘክ
@Encounter_
@Encounter_ 7 ай бұрын
ክብር ለሱ
@wbitew
@wbitew 6 ай бұрын
Amen.❤
@Ejigup
@Ejigup 11 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው፡፡ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልናህ:: ሰማይ ቲዩብ/Encounter/ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም የምወደው የዩቲዩብ ቻናል ነው ::
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@semaneshweldu1244
@semaneshweldu1244 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁልጊዜ ድንቅ ነው ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
አሜን።
@rtygu6991
@rtygu6991 10 ай бұрын
እያለከስኩ ያየሁት ምስክርነት❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Thank You for watching
@laveleable
@laveleable 10 ай бұрын
የመንፈስ ቅዱስን ሰሚትን እንድንረደ ሰላደረገን እግዚአብሔር ይመስገን። 🙏✝️
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ያቆብን ወደድሁ አሴውን ጠላሁ እንደሚል ቃሉ እንዚህ መንዮች በናታቸው ማህፀን ላገልግሎት እንደለያቸው ሁሉ በናትህ ማህፀን እደውም ከዚያበፊት ጌታ እጣፈንታህን ወስኖ ወዳየልህ ቦታ እስክትደርስ ይጠብቅህ ነበር ወንድሜ እኛም ምንም በስጋ ባንታሰርም ካንተ የባሰ ሁኔታ ውስጥ ሁሉ ሆኖ የሚያልፍ ብዙ ነው ጌታ ሰዎችን በኮሜዲም በትራጄዲም ውስጥ ሲያሳልፍ እሱ የመረጠውን ሰው ጥበቃ ያረግለታል
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
እውነት ብለሀል፣ ወንድሜ። ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
@@wbitew አሜን
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
ውይ የዛሬው ደግሞ በጣም ተሎ ተቋረጠ ምን ነው? ብቻ እንደ ፊልም ነበር የምስማው እኔም አብሬ ጌታን አየሁት ከእነሱ ጋር. ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ዘመንህ የእረፍት ይሁን ይለምልም አሜን. አዘጋቾቹም ተባረኩ ሁላችሁም እንዲህ የሚያንጽ ምስክርነት እያቀረባቹ ጠቅማቹናል ተባረኩ❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይባረክ።
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
Amen.
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
እኔ ይገርመኛል ጌታ ሲጠራ ሲፈልግ እዴነዉ ሴሜን ዳብሎስ የሰነጠለበት አገርነዉ ጌታ የረዳቸዉ ልክ እዳተ ያስመልጣል❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
Amen 🙏
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub Жыл бұрын
ዋዋዋዋው መቼም ይቺ ዳኚ ያላት ነፍስ ጠፍታ አትጠፋም ዋ እግዚአብሔር ባንተ ለይ ፍፁምና መልካምተስፋም አላማ ያላት ከመሆኑ የተነሳ ባለፍክበት ጎዳና ሁሉ ጠብቆ እሱን እንደታውቅ አደረገህ በጭንቅላትህ እንኳን ተተክለህ ብታመሰግነው ያንሰበታል ወንድሜ እንኳን ሀያአምሰት አመት. በከፋ እስር ያሳለፍክ እስር ቤቱንም አልፈህበት የማታውቅ ነው የምትመስለው ፀጋውን አፍሶልሃል ወንድሜ ዘመንህ በቤቱ በመሰጠት አገልግለኸው በደስታ ጨርሰህ ወይ ኢየሱስ ይመጣል ወይ አንተ ተሄዳለህ 😊
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
አሜን። እእስከፍጻሜው አስኪዶ በመጨረሻው ቀን በዕጣ ክፍሌ እንደሚያቆመኝ ያን በልጅነቴ የተገለጠልኝን ጌታ ኢየሱሴን አምነዋለሁ።
@user-of2px8hr2l
@user-of2px8hr2l Жыл бұрын
Thank you for reminding me to be thankful for the many things I took for granted 😢😢😢
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
Indeed, His all gifts are free but invaluable.
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
thank you for watching
@awottesfahunegn3745
@awottesfahunegn3745 Жыл бұрын
የሚገርም ነው እግዚአብሔር ባንተ ሊገልጠው የወደደው ምህረት ስለነበረ ነው ለክብሩ ያቆየህ የሚገርመው ደግሞ የኔም ወላጅ አባቴ 27 ዓመት በእስር ቆይቶ ከ5 አመት በፋት ነው በምህረት የተለቀቀው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙌
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@adaworkabayirga3166
@adaworkabayirga3166 9 ай бұрын
የራራልህና፡በጥፋት፡መንገድህ፡ላይ፡ቆሞ፡እራሱን፡የገለጠልህ፡ጌታ፡እየሱስ፡ክርስቶስ፡ለዘለአለም፡ይባረክ።
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
አሜን …
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 Жыл бұрын
ቃል የለኝም በጣም ተደንቄያለሁ።አቤት እግዚአብሔር አሰራሩ ድንቅ ነው።ወንድማችን ጌታ ይባርክህ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን።አቅራቢዎቹም ተባረኩ።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
Amen. Glory to God.
@hamdejosi
@hamdejosi 10 ай бұрын
Yanten tarik iyesemaw wendme zare komeh lemehedh iyesus barekhu ke geta betach yanten tnkare demo saladenk alalfm, indihum le agerachin wedehuala mekret isr betochachin yetechawetut mina mn yahil indehon aychebetalew. Zemenh yibarek. Demaskowoch inantem tebareku.
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@lemlemdebele318
@lemlemdebele318 Жыл бұрын
ጠያቂም ተጠያቂም እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይባረክ።
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
አሜን
@እፀገነትሐይሉ
@እፀገነትሐይሉ Жыл бұрын
ወይ ጉድ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እምናመልከው ኢየሱስ ጌታ ነው
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
አሜን።
@elfeneshabayneh169
@elfeneshabayneh169 Жыл бұрын
አይዞህ በጌታ እጅ የከሰረ አመት አይደለም ሰአት የለም ሁሉ ለበጎ ነው
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
ሠይጣን ሞት ደግሶ፣ ጉድጓድ ምሶ ሲጠብቀኝ፣ ጌታ ኢየሱስ የዘለዓለም ህይወትን ሰጥቶ "አትሞትም" አለኝ።
@sosinayirga5993
@sosinayirga5993 Жыл бұрын
Heard it twice. I can only say 'wey gud '. Glory be to God!
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
It always amazes me, too, Sossi.
@meskeremteshome5356
@meskeremteshome5356 2 ай бұрын
My, favorite Cristian testamoney❤, Ever( amhariga) 👏👏👏👏
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Praise God
@wbitew
@wbitew 2 ай бұрын
God bless you.
@alemabebe2674
@alemabebe2674 Жыл бұрын
ብሠማው ብሠማይ የማልጠግበው አስደናቂ ምስክርነት❤ እኔም ወቸው ጉድ ፣ እህ ፡እያልኩ ነው😊😊😮❤
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
praise God
@cecew.2559
@cecew.2559 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! 🙌🏽 ምን አይነት አስደናቂ ምስክርነት ነዉ?!!🫢ደግሜ ነዉ የሰማሁት ለብዙ ሰዉ ሼር አድርጌያለሁ። ተባረኩ!😇
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
ያከበረን ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ
@solaneayyano5744
@solaneayyano5744 10 ай бұрын
God is so great!! what a heart-melting testimony!! ❤
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Praise God
@belaynegash6550
@belaynegash6550 Жыл бұрын
ወይኔ እኔ እራሱ የት ልተልንፍስ ብዬ ሁልጊዜ እብሰለሰላለሁ ።የመንፈስ ቅዱስ ብዙ Encounter አለኝ ❤
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv Жыл бұрын
ከላይ ከሰማይ ከታዘዘ እኮ ማንም የሚከለክል የለም እየሱስ እኮ ድንቅ ነው ለነጴጥሮስ የከፈተውን ወህኒ ላንተን እንዲሁ አሳየህ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ። For more information Ethiopian +251978808055 USA +12067249288 Telegram: - +251978808055 / +12067249288 Whats Up :- +12067249288
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 5 ай бұрын
The channel's name isn't not correct
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 Жыл бұрын
አይገርምም ወይ ይሞታል የተባለው ህይወት ዘርቶ በእግሩ ቆሞ አየነው የቀመሰው ያውቀዋል የሱን ማዳን የተነካ በእግዚአብሄር ብርሀን። ጌታ ሆይ አንተ ድንቅ ነህ ፡ሞተ የተባለውን ሰው ነፍስ ዘርተህ ወንጌልን አሰበከው።የደነደነውን የውብሸትን ልብ አቅልጠህ አሸነፍከው። እንደፀሀይ የሚያበራው ፊትህ ሲገለጥ ማን ጀግና ደፍሮ ይቆማል ከደምና ከስጋ ሳይማከር ጌታ ሆይ ምን አደርግልህ ዘንድ ትወዳለህ ብሎ በፊትህ ከመደፋት ውጪ።ያዳነህ ጌታ ስሙ ይክበር
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባረክ
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
ጌታ እኔን መውደዱና ማዳኑ የፍቅር ከፍታውን ለሰዎች ሁሉ በምሳሌ ያሳየበት እንደሆነ አምናለሁ። በርባንኮ መፈታት አይደለም፤ በምድራዊ ህይወት እንኳ እንዲኖር ሊፈቀድለት'ኮ አይገባም ነበር።
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 Жыл бұрын
@@wbitew እውነት ነው
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 Жыл бұрын
አቤት የጌታ ምህረት ወንድሜ እንኳን ጌታ ደረሰልህ😢😢
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@AwelAbdii-sf2hf
@AwelAbdii-sf2hf 8 ай бұрын
Wubishet God blease you .
@Encounter_
@Encounter_ 8 ай бұрын
Amen 🙏
@seberzare
@seberzare 10 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሄር ያንን ሁሉ መከራ አሳልፎ ለምስክርነት አበቃህ ።
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@godislove6010
@godislove6010 5 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው 🙏🏻🇪🇷🙏🏻🇪🇹
@wbitew
@wbitew 5 ай бұрын
Amen
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እውነትም አንተ ቸር ነህ
@Encounter_
@Encounter_ 7 ай бұрын
Yes ቸር ነው
@wbitew
@wbitew 6 ай бұрын
Amen. ❤
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
Amen 🙏
@wubshetderibe6009
@wubshetderibe6009 Жыл бұрын
What a testimony! our God is an awesome God. Free will explained at it its best. በደንብ ገባኝ!! thank you so so much and remain so blessed!!!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Praise God
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
Amen. Blessed are you.
@tewodrosbrhane3822
@tewodrosbrhane3822 Жыл бұрын
God bless you brother Wibishet. I watched your testimony twice. I can't hold my tears. You said, you saw Lord Jesus Christ through that brother, I also see through your testimony. When you get a chance please write a book.
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
Thank You 🙏
@fantujesusislord8474
@fantujesusislord8474 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን ❤
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
Glory to God in the highest, and on earth peace, good will toward men. Thank you, Jesus.
@tadilaminichil9971
@tadilaminichil9971 Жыл бұрын
Yene jegna birtu melkam sew antko tilyalhi enqunm lezhi kibr (miskernt)abekah Egzyabher hayal new keri zemenhin demo yibark nurelgn betam new miwodh agote❤❤❤🙏
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
ሠላም ላንተ ይሁን ወንድም ተድላ። አሜን። ተባረክልኝ። ግን ብርቱም መልካምም ኢየሱስ ብቻ ነው።
@marthataye2796
@marthataye2796 9 ай бұрын
የሚገርም ምስክርነት
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
🙏🙏🙏
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Жыл бұрын
ያረቢ ያአላህ 25 አመት ይከብዳል እኔ በተወለድኩ በአመቴ አሁን የሁለት ልጅ አባት ነኝ አላህ ይርዳህ ወድምዋ ካተ የባሰ የተሰሩ አሉ ከነሙሉ ጤንነትህ መዉጣትህ ደስ ይላል ስት አሉ አካላቸዉን ኢሀድግ ወያኔ ስት ሰርቷቸዋል ወድምዋ እራስህን ለማረጋጋት ሞክር አይዞህ አሁን የቀረዉን ሂወትህን በሚስት በልጆች በደስታ የምትኖር ያርግህ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏. Thank You for watching
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
አመሰግናለሁ። ለሰው የማይቻል በእግዚአብሔር ይቻላል።
@haregweintekelemichael876
@haregweintekelemichael876 Жыл бұрын
የሚገርም ምሰክርነት ነው ምንም ብሆን እንካነ ፀጋው እንዲህ አደረገኘ አለ ጳውሎሰ ተባረግልን
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
አሜን።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@Bruktayeta
@Bruktayeta Жыл бұрын
Wow, what a story! You are a strong man. Thank you for sharing your story, it is so touching. May God be with you
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
Amen. Jesus is Lord.
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd Жыл бұрын
እግዚአብሔር አለ ምልክቱ ነህ አድኖሃል በጣም ልብ የሚነካ ምስክርነት 😢
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
እውነት ነው፣ አመሰግናለሁ።
@jerytedy600
@jerytedy600 Жыл бұрын
ዋው ድንቅ ምስክርነት
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
Thank You 🙏
@leuladera
@leuladera Жыл бұрын
ስላየውህ ደስ ብሉኛል መሰንበት መልካም የግራውንዱ ጓደኛህ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank You for watching
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
Leulseged?????
@jenetzippert1441
@jenetzippert1441 Жыл бұрын
Amaizing ❤🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐Praise Lord 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 10 ай бұрын
ትረካ ኤክሰለንት!
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Thank you for watching
@MimiWeber-d6v
@MimiWeber-d6v 10 ай бұрын
Glory to our almighty God. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
wow what an amazing a beautiful testimony
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
Thank You for watching
@solomondebebe
@solomondebebe Жыл бұрын
Wandemi eni hulate amate taseri getan samarer anta 25 amate mataser baxame yegermale ያው አንተም እንዳልከው ጌታ ታግሶ አገኘህ እኔም በእውነት ምስክርነትህን ከሰማዉ ጀምሮ ነብሴ ጌታን ስላንተ ጌታን አከበረች
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
አሜን፣ ክብሩ የስራው ባለቤትነው።
@deboamare5171
@deboamare5171 10 ай бұрын
ኡፍፍፍ አባባልህ በጣም ልብን ይነካል ወዳጄ እንክዋንም ጌታ ረዳህ ብቻ ግን :- የጨረቃንና የጸሃይን ደግሞም የዝናብን መዝነብ ሴንስ ማድረግ ለካ ቀላል አይደለም !! ከኪሴ ብር አውጥቼ መቼ ነው ሻይ በ እጄ ይዤ የምጠጣው ?? ትራንዛክሽን ይናፍቅሃል ??? 😭😭እየሰማሁህ !! አንድ ነገር ጸለይኩኝ በቃ ከፈለከኝ ብርታትና ህይልን አድርገህ ተጠቀምብኝ ምንም አይነት የህይወት እስራት ቢኖርብኝ ዔፍታህ በለው ህይወቴን አልኩ
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን ኤፍታ ይሁንልሽ/ህ። በሀይሉ ችሎት በርቺ። 🙌🙌🙌
@deboamare5171
@deboamare5171 10 ай бұрын
አሜን ይሁንልኝ! እንደነዚህ ያሉ ክርስቶስ እንዴት ወደ ቤቱ እንዳመጣቸውና በረጅም ሳይሆን ኢየሱስን ትወደዋለህ ወይ ሲባሉ አዎ!! ግን እንደሚጠብቅብኝ የሚሉ ሰዎች በርግጥ ልብ ይነካሉ !! ስለዚህም ለኔ ተስፋዎቼ ናቸው አቅሞቼ በርታልኝ አንተ ወንድም ለማለት እፈልጋለሁ !!! @@Encounter_
@geni4jesusparsagrace436
@geni4jesusparsagrace436 Жыл бұрын
ደስ የማል ምስክርነት። እየሱሶ ህያው ነው። የመዳን ቀን ዛሬነው።
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
እውነት ነው።
@kbromtadese3264
@kbromtadese3264 Жыл бұрын
Amazing history and I know this guy what he's saying is absolutely right we spend together ten years I'm glad to see him like this. I hope to see him again 💐
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
Thank you. Praise the Lord.
@Ahadu-pl1dq
@Ahadu-pl1dq Жыл бұрын
ይህ ስሜት እግራዋለሁ በጣም እሚገርም ታሪክ ነው እንኳን ከዚያ ቆሻሻ ቤት ፈጣሪ በሂወት አወጣህ እኔ ከዞን 2 ቅጣተኛ ሆኜ አንደር ግራዉን አብረን ነበር
@wbitew
@wbitew Жыл бұрын
አሜን፣ አንተም እንኳን በሠላም ወጣህ፣ ወንድሜ። ጌታ ኢየሱስ ያድናል።
@Ahadu-pl1dq
@Ahadu-pl1dq Жыл бұрын
@@wbitew እኔ አንተ በእምነት የተለያየ አቋም ቢኖረንም ህይወትህ እምነት ወይም እድሜ ሳይገድበዉ ለሁሉ ሰዉ መማሪያ እና የፅናት ተምሳሌት ነህ የእዉነት የዚህ ትዉልድ ጀግና እና ምሳሌ የምትሆ ሰው ነህ እጅጉን አከብረሀለዉ አደቀሀለሁ 🙏🙏🙏
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 9 МЛН
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 189 МЛН
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49