KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ውሽምነት #በቤተክርስቲያን ውስጥ ያለ #ይህ የአደባባይ ሚስጥ ነው። በጥንቃቄ ይመልከቱ!!! ውሽማ ያላቸው አገልጋዮች እና ዘማሪዎች ... ትዳር ላለማመንዘር
1:34:53
#ሉሲፈር_ቤቴ ይመጣ ነበር..!#ሐሰተኛ_ነቢያት አጋንንት አስገቡብኝ..!!እህት ሜላት ፋቨር ነቢይት ሐና ቸኮል Nikodimos Show - Tigist Ejigu
1:07:25
How to treat Acne💉
00:31
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
የዝሙት ሕይወቴን ማንም አያወቅም ነበር ሰዎች መማር ካለባቸው ከእኔ ይማሩ
Рет қаралды 94,339
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 58 М.
The Christian News
Күн бұрын
Пікірлер: 397
@TheChristianNews
7 ай бұрын
ፓስተር ቲቶ የፕሮግራማችን እንግዳ ሆነህ ብዙዎች ካሉበት ህይወት እንዲወጡ የራስህን የሕይወት ልምድ ለማካፈል በመቅረብህ እና እንግዳችን ስለሆንክ በቤታችን የቤተሰብ ፕሮግራም ስም እጅግ አብዝተን እናመሰግናለን!!! ፓስተር ቲቶ በአሁኑ ሰዓት ብዙዎች ካሉበት ችግር እንዲወጡ እየሰራ ያለ አገልጋይ ነው። ፓስተር ቲቶን ለተለያዩ የቤተሰብ ምክር አግልግሎት ማነጋገር የምትፈልጉ ወገኖች +251 9-13-63-23-99 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ። ውድ የክርስቲያን ዜና ቤተሰቦች በ Comment መስጫ ላይ ለምታነሱት ጥያቄ ፤ ለምታካፍሉን ሃሳብ እና አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን !!! 🙏🙏
@addisreta7442
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሚስጥራችንን ሣያወጣ የሚጠብቅ ነጉ እረኛ ነው ጌታ ተመስገን
@loveneverdies82
7 ай бұрын
በእንደዚሕ አይነት ህይወት ዉሰጥ ብትኖሩ ተሰፋ አትቁረጡ የሚል መልእክት የነገረን ከራሱ ክብር ይልቅ ለብዙዎች ፈዉሰን ሰለ መረጠ ነዉ ;; ተባረክ++++
@MelkTer
7 ай бұрын
🥰
@EldanaTewelde
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤betkkl
@showethio7583
7 ай бұрын
እናመሰግናለን ።
@gigikereta7360
7 ай бұрын
ድንቅ ምሰክርነት ነው። አዘጋጆቹንና አቅራቢዎቹን አመሰግናለሁ በተለይ ፓሰተሩ የራሱን ህይወት እንደዚህ በሚድያ ወቶ በመመሰከር ሌሎች ብዙ በተመሳሳይ ችግር ውሰጥ ያሉ ሰዎች ብቻቸውን እንዳልሆኑና መውጫ መንገድ እንዳለ ተሰፋን የሚሰጥና ለብዙዎች መመለሰና መብርታት ብሎም ነጻ መውጣት ምክንያት ሰለሚሆን። እኔ ተምሬበታለሁ ለሌሎችም ሼር አረጋለሁ።
@gabrieltule3020
7 ай бұрын
የፓስተሩን ስልክ ላኩልን
@tuberobsan6546
7 ай бұрын
Betam egzaber ymetekmbet sew nw 6 amet b whatspp agelgilonal egzaber ybarek paster tito
@Alemtsehay777
7 ай бұрын
በጣም እግዚአብሔር ሲከዳዉ ነዉ።
@asterbelay540
7 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ትውልድን የገደለ ቅድስና ያፈረሰ አእምሮ የሚያስወስድ በረከት አንቆ የሚይዝ ስሩ ይነቀል ምንጩ የደረቀ ይሁን
@alem8640
7 ай бұрын
Amen
@SelamSelam-r2i
7 ай бұрын
ግራ ለገባው ለጨነቀው የሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ ይባርክህ ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@wegegebe7813
7 ай бұрын
ይህ የሚገርም የህይወት ምስክርነት ነው። ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ይህንን ማድረግ የሚቻለው በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ብቻ ነው።ይህ ለትምህርታችን ነው ሁላችን ልንማርበብት የሚገባ የህይወት ምስክርነት። ዘመንህ ይባረክ
@KassaDens-dp5iz
7 ай бұрын
በዚሕ ምስክርነት የብዙ ሰዎች ቤት ይጎበኛል ብዬ አምናለሑ አንተ ጌታ ጉልበት ሆኖሀል ተባረክ አዘጋጆችም ጌታ የባርካችሁ
@wondwsengirma2699
7 ай бұрын
ሚገርም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ ዓይነት ነገር ለማንም አይንገርም እኔ ነፃ ወጥቻለሁ ጌታ ይባረክ እግዚአብሔር ከጠላት መንጋጋ ያስመለጠኝ አመሰግናለሁ
@aleneamemayehu208
7 ай бұрын
ወንድሜ ህይወትህ ክርስቶስ እንጂ ዝሙት አይደለም። ይህ የተገለጠው ሃጢያት ድካምህ ነው፣ ይህንን ድካምህን እንድትበቀለው ሳታፍር የራስህንም ክብር በመናቅ እራስህን ለሰዎች ክስና ነቀፋ አጋልጠህ በመሰጠትህ ካሁን በፊት እንዳገለገልከው ሳይሆን በበከጠ ክብና ሞገስ እንታገለግለው ጌታ የረዳሃል። በጣም አከብርሃለሁ !!!
@almazmossissa7673
7 ай бұрын
ትልቅ ምስጥር ነው ያጋተጥከዉ ፓስተር ይህ ለብዙዎች የዲያብሎስን ሥራ ያፈርሳል ። ተባረኩ
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
7 ай бұрын
እጅ በመጫን የዝሙት መንፈስ በጣም ይተላለፋል ጌታ ይገልብጠው ከትውልዱ ላይ ደርሶብኝ ያውቃል ጌታ ግን መልካም ነው ደረሰልኝ
@tigestaraya9701
7 ай бұрын
Amen Amen
@deboamare5171
7 ай бұрын
ሰን ተባረኪ አንቺም !- ስለ ፓስተር ጀግንነት ገርሞኛል ለካ ጸጋ ሲያበዛ ዋው !! ዘርህ ይለምልም ምን አይነቱ ሃላፊነት የሚሰማህ, ጌታን የምትፈራ ሰው እንደሆንክ ከምስክርነትህ ተረዳን , ብዙዎች ጠፉብን, ፈርደንባቸው, አገለልናቸው, እገዳ ብዙዎችን እንዳይመለሱ አደረገ !! ምህረቱ ይብዛልን !! እንዲህ የመነጋገር ግልጽነት ቢኖር ቅዱሳን አይበሉም ነበር እንግዲህ ኮንፊደንስ የማጣት የሚለውን በጣም ሴንስ አድርጌዋለሁ !! እንዲህ የሚሆኑ ሰዎች በአቅራቢያዬ አሉ አሁን ለመምከርም, ነጻ እንዲወጡ ለመጸለይም , ምህረትን ለመለመን በጣም አጀገንከኝ!! ምህረቱ ሸወደን !! ያስብላል !! ዝም አለ ማለት አይጠይቀንም, አንጠየቅበትንበትም ማለትን አያሳይም !! ጄነሬሽን ከርስ ገባኝ !!! ቀን ያየነው ጅብ ማታ አይበላንም ማለት ከሆነ ይህ ነው 🥰🥰🥰
@deretade7628
7 ай бұрын
ጌታ ሆይ አንተ ጻድቅ ነህ። አመሰግናለሁ።እንዲህም አይነት ልጆች ስላሉህ
@mathewoskoyrra9637
7 ай бұрын
ፓስተር ቲቶ አንደኛ ነህ!! ፀጋው ያላቸው ግን ሕይወታቸው ተቃራኒ የሆኑ ሰዎች ለእኔም ትልቅጥያቄ ሆነው ቆይተዋል :: ስለዚህ እጅ መጫን እንደሌለባቸው የተናገርከሄው ለእኔም መልስ ሆኖልኛል:: ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!
@Gibrankelly
7 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ትልቅ ፈውስ ነው...ጌታ ከዚህ በሽታ ቤተክርስቲያንን ይፈውስ
@meskiomotube
7 ай бұрын
የኔን ህይወት ቁጭ ነዉ። እግዚአብሔርን ስለ ልጅ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ።
@deboamare5171
7 ай бұрын
የብዙዎች እህቴ !!! ዋናው ለመመለስ እድል ሲሰጥ መመለስ , ቆራጥነት ያስፈልጋል!! ተባረኪ
@Test123-t5p
7 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ።
@OrthodoxTehadsoApostolicMinist
6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ቲቶ ጌታ በአንተ ብዙዎችን ያገኛል የተፈተነ ማንነት ስላለህ ፈራጅ ሳይሆን ታዳጊ ነው ያደረገህና ጌታ ከአንተ ጋር ነው እህታችን ሰናይት አንቺንም ጌታ አምላክ ይባርክሽ ስለ መልካም ትሕትናሽና አቀራረብሽ ተባረኪ
@prophetashenfichosen8614
7 ай бұрын
ይሄ በእውነት ትልቅ ትምህርት ሰጪ ነው በዘር ያለ መሰበር ያለበት አለ መርገም ሁሉ ምንጩን ይግለጥልን እግዚአብሔር በእውነት ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው።🎉
@yohannesbelay2659
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርከክህ የወንድ የሴቱም ችግር ነው ጌታ እንዴት ደሰ ይለው በአንተ ምሰክርነት
@AbelGirma-s5o
7 ай бұрын
ይህ ነው ባቃ ጌታ ኢየሱስ ይባሪክህ ፓስታሪ ለእኛም ትምህርት ነው!!
@belshkaasnake
7 ай бұрын
ከዚህ አይነት ፈተና ያስመለጠህ እግዚአብሄር ይመስገን ለብዙሃን ትምህርት እንዲሆን ስላደረክ ተባረክ
@loveyourneighbors9843
7 ай бұрын
ይሄ የዘመኑ ቤተክርስቲያን ትልቅ ዕርም ነው:: ቤተክርስቲያን ሞገስ እንዳይኖራት ሽባ ያደረጋት በጓዳ የሚደረግ እርኩሰት ነው:: ወንድሜ ማንም የማይደፍረውን አርዕስ ለጌታ ክብር ብለህ አውጥተህ ስለተናገርክ: እግዚአብሔር ይባርክህ:: በጣም አደንቅሃለው ተባረክ:: በደንብ አጠናክረህ ቀጥል:: በብዙ ትውልዱን ትታደጋለህ:: በርታ!
@mahletyilma-lu2rc
7 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይውን አውን ተፈውሰአል የአንተ ምስክርነት ለትውልድ መዳን ነው አውን አታልቅስ ያስለቀሰክ ዛሬ በምስክር ነትህ አስለቅሰከዎል እርግጠኛ ነኝ እደዝ ብዙ አገልጋይ ይፈወሱበታል ተባረክ ዘመንክ ይባረክ በብዙ አባቶች ፀሎት አልጠፍክም እውነቱም ፀጋው ደግፍካል
@merontaye8723
7 ай бұрын
WOWO የዘመኑ እውነተኛ መጋቢ መቼም የምወድህ ደስ የምሰኝብህ ልጄ የተባለው በላይ በሰማይ እልልታ ጀግና ብዬሃለው ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰደው ምነው ሁላችን እዳተ ብንሆንና ምድራችንበተፈወሰች
@eskedartube1816
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር❤ ለብዙዋች ነፃ መውጫ የሚሆን ድንቅ ምስክርነት ነው🙏
@TSAGAWOLDE
7 ай бұрын
በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ፈጽሞ ጨርሶ ጨምሮ ይባረክህ ጌታ አቅም ጉልበት ይጨምራልን🙏🙏🙏🙏
@AgapeYeshua27
7 ай бұрын
“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።” - ዕብራውያን 13፥8
@lifechangingsermons3481
6 ай бұрын
ለዘመኑ የሚጠቅም ትልቅ ምስክርነት ነው ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክል
@mamaalem3891
7 ай бұрын
ፓስተር እ/ር አምላክ ይባርክሕ የብዙን ቤት ያፈረሰ የትውልድን አገት ያሥደፋን ሚሥጥር እየገለጥሕ ነውና በዚሕ ክፉ መንፈስ እ/ር በሃይል ቀብቶ ለትውልድ መፍቴ ያርግሕ በኢየሱስ ሥም
@EyerusalemTaye-vw2zy
7 ай бұрын
የዘር ምርገመት በየሱስም ሰም ከሁሉም ዘር ላይ ይፍረስ:: ውንድሜ ተባረክ!!!
@deresedaje-bc5ik
7 ай бұрын
Ameen yifirasi
@t.b.t8073
7 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ እውነተኛ ሰው ማለት ያንተ አይነቱ ድብቅነትን የገለጠ ነው። የረዳህ ጌታ ይባረክ
@mercyz6252
7 ай бұрын
Can you imagine how you made people free for sharing your testimony Be absolutely Blessed!!!❤❤❤
@AliShumey
7 ай бұрын
ፓስተር ቲቶ በእውነት ለብዙወቻችን ትምህርት ነው ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ቤተሰብህን ይባርክ
@saraashebir1788
7 ай бұрын
Pastor እኔ ምንም ቃል የለኝም ትልቅ ምስክርነት ነው ለሌላው ትምህርት ህይወቴ ያሰተምር ይመልስ ደውል ልሁን ሌላው ይትረፍ ያምልጥ ብለህ በሚዲያ ይህን ትልቅ የህይወት ምስክርነት ስላካፋልከን ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ my Lord blessed your family thank you for sharing
@truthprevail8939
7 ай бұрын
ጌታ ብርክ ብርክርክ ያድርግህ ! ይሄ የብዙዎች ህይወት ነው !! አንተ ግን ለብዙዎች መማሪያ እንዲሆን ማድረግህ ትልቅ ነገር ነው !!
@jesusislove978mars2
7 ай бұрын
ኦኦኦ አባ ስምህ ይባረክ ❤ ፍቅር ነህ አዳኝ ነህ ማሪ ነህ ደግ ነህ ርሁሩህ ነህ ..... የዘላለም አምላክ ቅድስ እግዝአብሔር ስምህ ይባረክ❤🙏❤ ዘመንህ ይባረክ ፓስተር ቲቶ ድንቅ ምስክርነት ነው
@asmekungMekuria
7 ай бұрын
ወንድሜ ፓስተር ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ያክብርህ ይህ ትልቅ የቤተክርስቲያን ተጋድሮት ነው።ብርክ በል
@asefnak4764
7 ай бұрын
ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ 12 ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤ Titus 2:11-12
@Aster-ly5xe
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር እጅግ በጣም ነው የታነጽኩበት 😭😭ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርካችሁ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@AregaLeime
7 ай бұрын
መልከም ምሥክርነት ነው ጌታ ይበርከችሁ ይህ ሥውር የሆነ የአገልገዮችንና የምዕማናንን ሕይወት ሽባ የደራጋና በድንጋይ ላይ እንደተዘረ ዘር የቀጨጫ ነው መጋብውን አይዞ በርታ ከልብ አማሰግናለሁ
@AB-rf2tb
7 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ምስክርነትህ ያስተምራል ብዙ ስው በዚህ አይነት ፈተና ውስጥ ያልፋል ግን ግብዝነት ስላለ እንደ ፈሪሳውያን ይኮፈሳል
@AlemNigate
7 ай бұрын
ፓስተር ቲቶ አንተ ጀግና ነህ ጌታ ይባርክህ የብዙዎችን ጭንብል ለመግለፅ መንገድ ጠረግህ ተባረክ።
@RLX9_Edit
7 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካው ድንቅ ምስክርነት ነው ።
@PexirosgabureGatebo
2 ай бұрын
ጌታ ጸጋውን ይብዘለን❤📖 ድንቅ መልእክት ነው 😢
@deboamare5171
7 ай бұрын
ሆ!!! አረ ፓስተር ቲቶ ማንም የማያደርገውን ነገር ነው ያረከው እንዲህ በአደባባይ ለትውልድ መታነጽ ምክንያት የሆነ ቃለ ምልልስ ስለሰጠህን ብርክ በልልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@benhanan_semere
7 ай бұрын
ቅንነትህን ሳላመሰግን አላልፈም መንፈስቅዱስ ስ ነወ አቅም የሆነህ የርዳህ ገጽ ታ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
@deboamare5171
7 ай бұрын
ይሄ ኢንተርቪው ከምር የ እውነት በጣም በጣም ትውልድን የማትረፍ ነው:: ብቻውን የቲቶ አይደለም:: አሁን ቤተ ክርስቲያን ከወዴት እንደወደቀች የመመልከቻዋ ሰዓት ነው ፓስተር የሚለውን ነገር ያሳለፉ እንዲያውም ስለ ሰዎቹ እየተናገረ እስኪመስለኝ ድረስ ነው የሰማሁት እያንዳንዱ የተናገረው ነገር ያየሁት , የሰማሁት ቅዱሳን ከሚያሳልፉዋቸው ነገሮች መካከል ነውና !! አገልግሎት ተል ዕኮ ነው ኢየሱስ ግን ህይወት ነው 🥰🥰🥰🥰
@aynalemworede601
7 ай бұрын
ወንድሜ ፓአስተር ጌታ ኢየሱስ እንኳን እረዳህ አንተ በዚህ ሲያሳልፍህ እዛሬ ላይ ላለዉ ተግዳሮት በዚህ ለሚያልፉ ነዉ አባት ያስፈልጋል ለብዙዎች በዚህ እስራት ላሉ የመፈቻ ምክንያት ሊያደርግህ ነዉ አብዝቶ ይባርክህ🎉🎉🎉❤❤
@tigisitabebeTigi
7 ай бұрын
ችግሩን ሳይረዱ ለሚፈርዱና ለሚያሳድዱ አሰተማሪ ችግሩ ያለባቸውን መረዳት የሚያስች ቃለ ምልልስ ነው ማንም ፈልጉ ዘማዊ እንደማይሆን ድንቅ አሰተማሪ ምስክርነት ነው ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ያለምልምክ ተባረክ
@Kiyou-n8l
7 ай бұрын
ጌታ በሰጠው ፀጋ አይፀፀትም ግን አላውቃቸውም ከመባል እግዚብሄር አትርፎሃል
@rahelworku6710
7 ай бұрын
❤❤❤❤ ሰኒ ሶፍት ከቻልሽ ቢዘጋጅ መልካም ነው። ጌታ ይባርክሽ ብዙዎችን ስለምታድኑ በዚህ መንገድ ፓ/ር የጌታ ፀጋ ስለረዳህ የፀጋው ባለቤት ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@sosnatadesse8954
7 ай бұрын
ኦ ጌታ ሆይ አብዛኛው ክርስቲያን እኔንም ጨምሮ የምንፈተንበት ነው የስጋ ስራ እጅግ ይከብዳል ነገር ግን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነፃ አውጭ ነው ስለርዳህ ክብር ለስሙ ይሁንለት
@tewodrosassefa893
7 ай бұрын
እጅግ በጣም ነው የተጠቀምኩት ጌታ ዘመንህን ይባርከው አገልግሎትህን ይባርከው ሻሎም
@nehemiah5860
7 ай бұрын
በምስክራቸው ድል ነሱ እንደሚል ዛሬ በዚህ ምስክርነት ሴጣንን እና ስራውን ድል ነስተናል ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን🙏 ፓስተር ይሄ የብዙዋች የጨለማ ሂወት ነው ፣ እኞ ሀበሾች ደግሞ ሁሉን ነገር ነውር ነው እየተባልን ስላደግን ብዙ ነገር ደብቀን ዘመናችንን በጠላት እስራት ውስጥ እንጨርሳለን። ሀጥያታችንን እርስ በእርሳችን እንድንነጋገር መፅሀፍ ቅድስ ያዛል፣ ጨለማውን ወደብርሀን በገለጥነው ቁጥር ጨለማው ሀይል ያጣል። እና እባካችሁ በዚህ አይነት ልምምድ ውስጥ ያላችሁ ሰዋች ጠጋ ብላችሁ ለምትቀርቡት ሰው ድካማችሁን አካፍሉ 🙏🙏 ❤❤❤
@netsanetmiftah7027
7 ай бұрын
I am so blessed and thankful for testimony you have shared us. God Bless you !
@tesfaalemhagos1505
7 ай бұрын
ክብር ለፀጋው ባለቤት ለቅዱስ እግዚአብሔር ይሁን!! የእግዚአብሔር ምህረት በዝቶልህ እግዚአብሔር እንዴት እንዳስመለጠትህ ለእኛ ለትምህርታችን እንዲሆን እንድትነግረን ዘመን የሰጠህ ምህረቱ ብዙ የሆነ እግዚአብሔር ይባረክ አንተም ቤተሰቦችሁ የተባረካችሁ ሁኑ።
@kolossal3912
7 ай бұрын
Very very inspiring interview!! One of its kind. May GOD Bless you both! I admired the interviewer and the pastor!!
@nedaalex
7 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ያስመለጠህ እርሱ ነው ደግሞም የብዞዎች በሽታ ነውና ፈውስ እንዳለው አንተ ህያው ምስክር ነህ ነህ በቀረው ዘመንህ ያስለቀሰህን ክፉ እንድትበቀለው በበለጠ ፀጋ ይቀባህ
@asmekungMekuria
7 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ።ጌታ ለዚህ ትውልድ ፈውስ ያድርግህ።ተባረክ
@prophetmelkamumarkos3054
7 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው አዘጋጆች ና ፓስተር እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላችንም በምህረቱ ነው የቆመነው ለሕይወት ትልቅ ትርጉም ያለው ዝግጅት ነው ተባረኩ !
@InstallApp-j9j
7 ай бұрын
ፓስተር ቲቶ ጌታ በብዙ ፀጋውን አብዝቶልህ ይሄን እስራት ባደባባይ ድል እንድትነሳው ስለረዳህ ክብር ሁሉ በትእግስቱ ለጠበቀህ ጌታ ይሁን አንተ በጣም ትሁት እና ጌታ በድንቅ የሚጠቀምብህ እንደሆንክ አውቃለሁ ዘመንህ በብዙ ቅድስና ጠላትን የምትበቀልበት ይሁንልህ በእውነት አደንቅሃለሁ ከእሱ ማንም አይበልጥብኝም ብለህ ያከበርከው ያክብርህ
@zeritutefera6574
7 ай бұрын
ታድለህ እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድሜ ዋው❤❤❤❤! አንተን የረዳ አምላክ ሁላችንንም ፀጋ ያበርታን
@abeltekletsadikdemissie6684
7 ай бұрын
አቤት ከዚህ ወዲያ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚሰራበት ሳስበው እደነቃለሁ!
@saronanaye
7 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳለህ ❤❤❤ እንኳን ምህረቱን አገነነልህ 🎉🎉🎉 ለመመስከር እራሱ እግዚአብሔር በእውነት አቅም ሆኖአል !
@ybserMesi
7 ай бұрын
❤❤❤❤ተባረኩ ፀጋው ይጨምርባቹ ጨርሼ እስከፀሎት ጭምርሰምቻለው ተባረክ ፓስተር❤❤❤❤
@mattasfaw8399
7 ай бұрын
ሰው በሀይሉ አይበረታም መውጣት ከማይቻልበት ያወጣህ ፀጋ ባለቤቱ ክብሩን ይውሰድ በጣም አስተማሪ ነው 🥰🙏😍
@jemo5716
7 ай бұрын
የኔ ዉድ ፓሥተር ተባረክ።ልጆችሕ ባለበትሕ ዘመናችሑ በእየሡሥ ደም ተሸፈኑ።።።
@LamlamWejra
7 ай бұрын
ጳስተር ዘመንህ ይባረክ በእውነት ምናለበት ልክ እዳንተ ለትውልድ ግድ የሚላቸው ትውልዶች ቢበዙልን ገበናህን ገልጠህ ትውልድ ይድንበት ዘንድ ልታካፍለን ወደሀል በእውነትም ብዙ ትውልድ ያመልጥበታል ለኔ ግን ትልቅ ጥያቄተመልሶልኛል ብዙ ግዜ በጳስተሮቼ ተፈትኜ ክርስትና እዲህ ከሆነ ቢቀር ቢዬ ያለቀስኩበት ቀን አለ ምናልባትም ስላልበሰልኩኝ የሆናል አብሶ አንድ በመፈሳዊ ነገር ያሳደገኝ ሰው በዚህ ሲፈተን አይቼ እሱ ከተሰናከለ እዴት ነው እኔ ምፀናው ብዬ ለእርጅም ግዜ ቸርች መግባት ሁሉ ትቼ አውቃለሁ ለሶስት አመት ጥያቄ የሆነብኝን ነገር መልስ አግቼበታለሁኝ❤
@asinegaasinega
7 ай бұрын
ኪብር ለጌታ ኢየሱስ ዪሁን፥፥ እህት ኣይዞሽ ሁሉም ሰው ነው፤ ከሁሉ ግን ፍቅር ይበልጣል HALLLELUJAH!
@MuluemebetKitl
7 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ። እያገለገሉ መጨረሻ ላይ አላውቃችሁም ጌታ እንዳይ ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ። እግዝአብሔር ቤቱን ሊያጠራ ይህ መልእክት ሆኖአል። ከእግዝአበሔር ቁጣ ማምለጥ ይሁን።
@AbebeGifato
7 ай бұрын
እውናት ጌታ ይበክህ ስለ ምስክርነትህ❤
@ayalneshkassa1828
7 ай бұрын
እግዛብሔር ያልገለጠብን ያአብዛኛዎቻችን ችግር ጌታ እንኳን አስመለጠሕ ተባረክ።
@የነብርቅንጥር
6 ай бұрын
የአዳም ፈተና የዕውቀት ፍሬ ነበር የልጆቹ ፈተና ደግሞ በማያምር ጉድጓድ ውስጥ ከማርም በላይ የሚጣፍጥ ከሄሮይን በላይ ሱስ ሚያስይዝ ሚስጥር ጌታ አኖረ። የጦበቱን ምሳሌ ግን በጣም ተመችቶኛል። እውነቱ ነው ማንም ክርስቲያን ብቻውን መሆን የለበትም በብቸኝነት ጌታ ይርቀንና ሰይጣን ቀርቦን ያበጥረናል። አንተ ግን ተባረክ።
@aselefechfeyissa9417
7 ай бұрын
የሚገርም ድንቅ ምስክርነት ነው በመጀመሪያ ፓ/ር በጣም አደንቄሃለሁ ሠው ድካሙን ተናግሮ ፈውስ እንዳያገኝ * እግዚአብሔር በምህረቱ ሲቀበልህ እትዮጵያዊ ለዘላለም የሠው ድካም ስለማይረሳ ነው * አገልጋዮች ደግሞ ሰው ድካሙን ሲናገር የስብከት ማሳመርያ ማጣፈጫ የሚያደርጉት ለሚቀርቧቸው ሰዎች የተነገራቸውን ሚስጥር ማባከን ሰውዬውን ማሰናከል * የት ይደርሳሉ የተባሉ ጅማሬያቸው ውብ የነበረውን ከመድረክ ላይ ጠፍተዋል * እውነት ነው በዚህ ግዜ በምድራችን ላይ እየሠራ ያለውን መንፈስ ነው አሠራሩን የገለጥከው ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
@GenetGirma-jj3kj
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ፖ/ር እራስህን ዝቅ አድርገህ ለትውልድ ይጠቅማል ብለህ ይህንን ላደረከው ዎጋህ ታላቅ ነው ምንም የምልህ የለም ተባረክልን አሁንም ለትውልድ በረከት ያርግህ።
@SelamuSamuel-bd5sq
7 ай бұрын
እናመሰግናለን ይህ ምስክርነት አሁን በዝህ ጊዜ ለምያስታውሉ ለሚሰሙት በኃጢአት ልምምድ በቅድስና ችግር ለምገኙ በማስመሰል መንገድ ለይ ለምገኙ በምህረቱ በለጣገ የሆና እግዚአብሔር ቀን ሰጥቷቸው በንስሐና እንደገና ጌታን ከሚያስቆጣ መንገድ እንድመለሱ ትልቅ መልእክት ነው እናመሰግናለን ።
@tizazutigstu9850
6 ай бұрын
Be blessed really, Pastor Tito
@gideymekonnen3644
7 ай бұрын
ዛሬ ሰይጣንን ነዉ አናቱን ያልከዉ ብዙዎቹ ይፈወሳሉ ወንዶች በተለይ ያሳዝናሉ እግዚአብሔር። ትዉልድን ያስመልጥ አሜን 25:05
@VARIETY_VARIETY
7 ай бұрын
ምን እናድርግ ተጣብቃቹ እየሄዳቹ
@tarikuakebede5013
7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ለትምህርታችን ተፅፏል ከዝሙት ሽሹ ተብሎ ነው የተፃፈው ቃሉ የት ሄዶ ነው የእርሱ ምስክርነት ለትምህርታችን የሚሆነው? ለኃጢአት ፈቃድ እየሰጣችሁ ነው ከእግዚአብሔር የተወለደ ሀጢአትን አያደርግም ሀጢአትን የሚያደርግ ሁሉ ከዲያብሎስ ነው።ለኃጢአት ፈቃድ አትስጡ ሀጢአትን መለማመድ ማለት ከእሳት ጋር መጫወት ነው እናስተውል እግዚአብሔርን እንፍራ ምስክርነቱ ለቤተክርስቲያን አይመጥንም
@Yahuah-d3i
7 ай бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ!
@enkumengist1668
7 ай бұрын
ያለንበትን እውነታ መካድ አይቻልም...ቤተክርስትያን ያለችው በዚህ ችግር ውስጥ ስለሆነ እውነትን መነጋገሩ ክፋት የለውም። ለቃሉ የማይመጥን ኑሮ እየኖርን መሆኑ የአደባባይ ሚስጥር ነው።
@selambelete4862
7 ай бұрын
አዎ ሽሹ አንደኛ ነው በኃጢአት ከወደቀ በኃላ እራሱን ማጋለጡ ጥሩ ነው መንፈሳዊ ጠቦትነት ላይ ነበርኩ አለ እኮ
@LukaBmsl
7 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ነገር ቤተክርስቲያን ውስጥ እንዳለ እኮ የአደባባይ ሚስጥር ነው......በግልፅ መናገሩ ፈውስ ነው ለቤተክርስቲያንም
@EDWTUBE-b8s
7 ай бұрын
ዝም በል ወዴጄ ደከምኩ ጠቦት ነበርኩ አለህኮ ትምህርት ነውኮ ለሌላው ። ስንት የተደበቀ ነገር አለኮ በመላው አለም ባለች የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ወዳጄ ።
@aidam6784
7 ай бұрын
This is a major issue that has to be discussed in every church, because this is affecting the body of Christ, Thank you for your honesty pastor!
@eshetuaklilu6433
7 ай бұрын
ከእዚህ የምንማረው አገልጋዮችን ዝም ብለን ከማሞገስና ፐ እያልን ከምንሰቅላቸው አገልግሎታቸው ፍሬአማ እንዲሆን ልንፀልይላቸው ይገባል ሲወድቁ ጣታችንን ከምንቀስርባቸው በእንዲህ አይነት ልምምድ ላሉ እግዚአብሔርን ፀጋ መለመን አለብን እግዚአብሄር እንኳን በሰው በአህያም ተጠቅሞል
@EYOBAMESHE
6 ай бұрын
Paster Tito geta zemenihn hulu yibarklih melkam sewu neh.
@MesyeMerkno
7 ай бұрын
ኢባክ ካለች ኢናትህን ፈልጋት አገኘት ፓስቴሪዬ ብትጎደም ኢግዝአብሔር ስለራደኪ❤❤
@YemuSweet
7 ай бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪ ነህ አግዚአብሔር ይወድሃል በ ኃይለኛ ቅባት ትወጣለህ አይዞህ በዚሁ በርታ ሰው ምን ይለኛል ሳትል አንዲህ በድፍረት መናገርህ ጽጋው አሁንም አየረዳህ ነው ከዚህ ብሃላ አግዚአብሔር ይረዳሃል በበቀል ትወጣለህ አይዞህ
@berhanehaleke4358
7 ай бұрын
እግዚአበሔር ዘመንህን ህይወትህን አገልግሎትህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረክ
@SipharaLegesse
7 ай бұрын
ተባረክ ጀግና ነህ የጌታ ጀግና
@messyhale9040
7 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረክክክ❤❤❤
@mehritlovemehritlove5028
7 ай бұрын
ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ እግዚአብሔር በአንተ አልፎ ተናግሮልኝ ነበረ ለወንድሜ 208 ላይ በWhatsApp ፕሮግራሙን እከተተል ነበር እግዚአብሔር ትልቅ ስራ ሳርቶልኛል ብሩክ ነህ በዚህ ስለያሁክ ደስ ብሎኛል ታባረክልኝ❤
@bitsutsegaye
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ❤ ለትውልድ ያኑርህ❤ ባለቤትህ ጀግና ናት ዘመኗ ይባረክ❤wow 🙏🙏🙏🙏
@GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
7 ай бұрын
ምርጥ ምስክርናት ነው ተባራኩ ❤️❤️
@tesfayedemise7180
7 ай бұрын
ሚስት እና ሴት ይለያያል ያላገባ ሰው ሚስት ያለችው በእግዚአብሄር እጅ ነው ስጦታ ናት ሰው ሲዘጋጅ ይሰጠዋል ከሌላ ሰው ጋር ወሲብ መፈፀም ኖኖ
@AdisalemBekele
6 ай бұрын
የምወድህ የእግዚያብሔር ሰው ነብይ ቲቶ ተባረክልኝ
@TigistTesfaye-tw2qo
7 ай бұрын
እግዚአብሔርን ይባረክ እራሴን ኢዴይ አደረገኛ
@mimileta5571
7 ай бұрын
This the best interview I watched ❤ you are saving a generation 🙏 i really proud of you
@LeamilakMintesinot-qk7yt
7 ай бұрын
ፓስተር በትዳሬ ውስጥ በጣም እየተፈተንኩበት ያለበት ነገር ይሄነው ልጅነቴን ሙሉ በለቅሶ ነው ያሳለፍኩት ባለቤቴ አይን ያወጣ ዝሙት ነው ያለበት ሰው የሚያቅበት አይመስለውም እሱ እያለ እኔ በትዳሬ በጣም አፍራለው ይቅርታ ማድረግ ሰልችቶኛል
@meleketmedia-5596
7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ጣት ስትመጣ የማይለወጥ ነገር የለም። ጽናትሽን ዕንባሽን አይቶ ሁኔታወችሽን ይለውጣል። ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለምና በትዕግስትና በዕምነት ጌታን ጠብቂው። አያሳፍርሽም።
@AsterAssefa-v8x
7 ай бұрын
God bless you. God will come.
@bontuseyoum7037
7 ай бұрын
Leamil i zosh ehit betam pray
@asinegaasinega
7 ай бұрын
እህትዬ ኣንድ የሚረዳሽ ሊንክ ልልክልሽ ኢፈልጋለሁ ግን እንግሊዘኛ ነው (100 ደቂቃ ነው)፤ ወይስ ልተርጉመው፧ እና ከዛ በኃላ ልላከው፤ ኣይዞሽ እህትዬ:: ayzosh yegeta yiyesus wud! ayzoachihu
@Mimi-vh3yt
7 ай бұрын
ፍቺው
@zerogaming1554
7 ай бұрын
ፓስተር ቲቶ እግዚአብሔር ይባርክህ።በአገልግሎትህ በጣም ተባርኬያለሁ ሁሌ በመድረክ ላይ ጌታ ያደረገልህን በግልፅ ትመሰክራለህ አሁንም ፅጋውን ያብዛልህ ተባረክ።
@maranatha391
7 ай бұрын
እባክሽን ሰናይት የዚህን ሰው ቁጥር አሰቀምጭልን ብዙዎችን መምከር ይችላልና ❤
@loveyourneighbors9843
7 ай бұрын
የዚህ ኘሮግራም አቅራቢ ጌታ ይባርክሽ! ጸጋውን ያብዛልሽ! ገና ዛሬ ነው ቻነሉን ያየሁት:: ወድጄዋለሁ::
@Alemtsehay777
7 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ዛሬ ለገዛ አእምሮአቸዉ ተላልፈዉ የተሰጡት እንዲሁ ጀምረዉ ነገር ግን ንስሐ መግባት ስላልፈለጉ እግዚአብሔር ለገዛ አእምሮአቸዉ አሳልፎ ሰጣቸዉ። እግዚአብሔር ሀጢአትን እንጂ ሀጢአተኛ ሰዉን አይጠላም። ወዳጄ እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ ለብዙዎች ትምህርት ነዉ።
@Wrkito-wm3gt
7 ай бұрын
የሚገርም ምስክርናት ነው ልጅሆኜ በአስራ አራት የገጠመኝ ነገር እኔ ዘመጋ ነበረና ዘመጋ ነው ያደኩና ህጻን ሆኜነው አንድ አገልጋይኛ ቤት ይመጣ ነበር በጣም ይጸሉ ነበር ታክስቴ ባልጋ ከዛ ኩሺና መጣና ማንም እንደሌለ ሳቅ አቀፍኝ ህፃን ልጅ ነበርኩና በጣም ነበር ያስጠላኝ አክስቴ ስትመጣ ነገርኳት ከዛ ተጣሉና በዛው ቀራ ከዛ ከሆነ ጊዜ በኋላ የአክስቴን በዓል ሞተ አክስቴም እንደምወዳት ነገራት እዛ ቤት ያለውን ሴት እንደምወዳችሁ ይነግራቸዋል ግን ፓስተር በሱ ምክንያት ሁሉም ሰው ጠላኝ የአክስቴ ባልም እኔን ጥፋተኛ አደጋ በሱ ምክንያቱም ሁሉም ጠሉት ከዛ በኋላ ሁሉ ወንድ ያስቸግረኛል ስራ መስራት አልቻልኩም የሄርኩበትን ሁሉ በወንድ ይሰቃያለሁ ብዙ ወንዶች አሰቃዩ እግዚአብሔር ምስክሬን እውነተኛ ታሪክ ነው አሁን ጌታ መስጊድ እቤት ውስጥ እየጸለዉ እግዚአብሔር ጋር እየተነጋገር በጣም በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለው ውጪ ሀገር
@asinegaasinega
7 ай бұрын
Ayzosh
@AliShumey
7 ай бұрын
አዘጋጅ ንግግርሽ የሚጠቅም ነገር ነው ተባርኪ
@tesfahop8496
7 ай бұрын
Man of the year 2016...you need award for sharing your hidden life.
1:34:53
ውሽምነት #በቤተክርስቲያን ውስጥ ያለ #ይህ የአደባባይ ሚስጥ ነው። በጥንቃቄ ይመልከቱ!!! ውሽማ ያላቸው አገልጋዮች እና ዘማሪዎች ... ትዳር ላለማመንዘር
The Christian News
Рет қаралды 50 М.
1:07:25
#ሉሲፈር_ቤቴ ይመጣ ነበር..!#ሐሰተኛ_ነቢያት አጋንንት አስገቡብኝ..!!እህት ሜላት ፋቨር ነቢይት ሐና ቸኮል Nikodimos Show - Tigist Ejigu
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 320 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
1:20:37
ብዙዎች የፈሩትን የሚስጥራዊው ቡድን ጉድ አጋለጠ ሳሙኤል ቤንኦኒ #paradigmshift #berhantube #ብርሃንቲዩብ #testimony
BERHAN TUBE
Рет қаралды 92 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 766 М.
1:27:07
ፓስተር አሊ የህይወት ምስክርነቱን በእንባ ተናገረ-ቤተሰቦቼ አባረውኝ ጎዳና ላይ ቆሻሻ ምግብ ነበር የምበላው!
Blessing Tube
Рет қаралды 16 М.
47:05
🔴እኔ በርሜል ስገባ እህቴ ከቤቷ እኔ ያየሁትን ታይ ነበር። #በርሜልጊዮርጊስ #ethiopianorthodox
ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA
Рет қаралды 4,5 М.
1:12:09
ከኮሞሮስ የአውሮፕላን አደጋ እንዴት ተረፍኩ? የቀድሞ የበረራ አስተናጋጅ ህይወት ታደስ አስደናቂ ምስክርነት! #Tigist_Ejigu #Nikodimos_show
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 145 М.
30:29
አይነጥላ ምን ማለት ነው?አይነጥላ አብሮ እንዳያይ ምን እናድርግ
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 272 М.
1:51:51
#እኔ አገልጋይ ነኝ እያየሽ ግቢበት ነው ያልኳት ያልተሰሙ #አስገራሚ እና #አዝናኝ የተወዳጁ አገልጋይ #ዘማሪ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ እና ቤተሰቡ የበዓል ቆይታ
The Christian News
Рет қаралды 108 М.
1:23:55
በፈተና ያለፈ ትዳር#Encounter’s#SemayTube #Demasko #Christiantube #አይረሳም
Semay Tube
Рет қаралды 45 М.
27:08
#የኔቀን-ምንድነው እውነት …ለምንድነው ያላበድኩት…ዶ/ር #ዘገየ ቸርነት D/R #Zegeye Chernet/#Acts1120/#Antsokiya
Acts1120 #YeneKen #የኔቀን
Рет қаралды 31 М.
1:27:36
እውነታው ወጣ |የሙሀ*መድ አባት ራሱ..♦️[ክፍል2️⃣] ሌሊቱን ሁሉ ቁር**ዓን እየቀራው…@abdo_jaro| #PistisPodcast #ኢየሱስ
Abraham M7 Media
Рет қаралды 78 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН