KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
29ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ያደረገባትን ትታ በዚህ ልክ ባሏን የማረች ሚስት መጨረሻዋ የልጆቿን ወግ መአረግ ከማየት በላይ
1:07:19
27ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የልጇን አባት ወይም የቀድሞ ባሏን የተበቀለች መስሏት የገዛ ልጇን የጎዳች ቆንጆ ታሪክ
1:08:50
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
255ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በእምነት የተሞላች ሚስት ባሏን በጥበብና በእውቀት ከገባበት ረመጥ ታወጣዋለች እንጂ አትፈታውም
Рет қаралды 62,238
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 264 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 529
@Kalወለተተክለሐይማኖት
3 ай бұрын
መታደሏ የምር እግዚአብሔር ለሁላችንም እምነት ጽናት ማስተዋል አድሎን በምግባር በሐይማኖት ያጽናን ☝️🙏 መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ይጨምርልህ🙏
@ኪዳነምህረት9930
3 ай бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 አዲሱ ዓመት 🌻🌻️ 🌻🌻 የቅዱስ ቁርባን 🌻🌻 🌻🌻 መቀበያ ይሁንልን 🌺🌺
@AbeAbe-g8l
3 ай бұрын
Amen 🙏
@hirutshmelis3234
3 ай бұрын
amen
@tigist-_21
3 ай бұрын
አሜን
@HhdFvgd
3 ай бұрын
አሜን አሜን
@hannawubshet3715
3 ай бұрын
Amen
@ስሜንእመቤቴታቃለች
3 ай бұрын
የመምህር ተማሪዎች እባካቹ ወለተ ስላሴ ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
@Gigu-p5f
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ የቅዱሳን ፀሎት ካችጋር ይሁን
@BuzuSame
2 ай бұрын
Egziabher yasbshe ehte
@AdanuAdanu-mb1nj
3 ай бұрын
ዛሬ የሰላቢ መንፍስ ታድሶብኝ በጣም ጨንቆኛል በፀሎታቹ አስብኝ አፀደ ማርያም ብላቹ
@zerfeworku4354
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እሕቴ
@ኤፍታህበለኝጌታየ
3 ай бұрын
ቅዱሥ ሩፉኤል ያሥብሽ
@tigist-_21
3 ай бұрын
እመቤቴ ኪዳነምህረት ታስብሽ እህቴ
@kalu546
3 ай бұрын
እንዴት አወቅሽው በስላሴ ስም ፈጣሪ ይፈውስሽ😢
@efratayirdaw992
3 ай бұрын
የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ያስብሽ እማ ፀልይ ስገጂ በርች ለድንግል ማርያም አልቅሰሽ ንገሪያት ታስርልሻለች እመ አምላክ🤲🙏
@tigisit2534
3 ай бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ❤❤❤❤
@tigistgetenetasfaw2524
3 ай бұрын
የኔም እይወት እንደዚህ ነው ለ7ዓመት ሰንት መሰዋት የከፈልኩበት ትዳሬ ፈርሶብኛል ልጄ አባቴ ትለኛለች ከፍቶኛል በሰደት ነው ያለውት ልጄን ለማሳደግ መስራት አለብኝ ምህርተ መሰቀል ብላቹ በፀሎታቹ አሰቡኝ😢😢😢😢
@AsterBany
3 ай бұрын
አይዞሸ እማዬ😢😢😢 እግዚአብሔር ያስብሸ እኔም ከትዳሬ ተለይቻለው😢😢
@nibretinigatu3920
3 ай бұрын
Egziyabher yaseben enji kebadi new😢 ehitoch
@MasyeMsi
3 ай бұрын
የኔማ ይለያል 21አመት ሥንት መሠዋት አረኩ እደእናት እደሚሥት ሆኞ ምን ላድርክ ምህር በላዬላይ ስንት ነገር ሆንኩ ግራገብቶኛል❤❤
@kidist-welete-mikael
3 ай бұрын
@@MasyeMsiአይዞን በፀሎት በርቱ ታገሱ በትዳር መፅናት መስዋእት መክፈል በምድር ብቻ ሳይሆን በሰማይ ዋጋ ያሰጣል የትእግስት ዋጋን በብዙ ገጠመኞች ተምረናል ካላዳመጥሽው ገጠመኝ 23 መሰለኝ ስሚው
@meseretmelaku2745
Ай бұрын
እ/ር ይመስገን!!! መምህርየ እኔ ግን ያልገባኝ ቅዱስ ቁርባን ባል ሌላ ክልል ሚስት ሌላ ክልል ሆነው መቀበል ይቻላል?
@ነፃነትየድንግልልጅ
3 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ወደ ክፍለ ሀገር የበለጠ ቢሰራጭ ትምህርቱ ጥሩ ነው
@tigist-_21
3 ай бұрын
እንኳን ለባታ ለቅዱስ እያቄም ወ ሀና ቅዱስ ዘካርስ አመታዊ መታሰብያ በአላቸው አደረሰን አደሰሳችሁ
@eftah21
3 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤🎉🎉🎉
@TsedeneiaHailu
3 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም እንደዚች ጠካራ ሴት ታድርገን 2017 የንስሀ ልባችን ተፀፅቶ ምንመለስበት የይቅርታን ልብ ትስጠን ወደ ልጇ ታማልደን ታቅርበን ታስታርቀን አሜን አሜን አሜን
@SaraAbata-ui2fq
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@RyHj-vu4rx
3 ай бұрын
.አሜን
@መቅዲጎንደሬዋ
Ай бұрын
አሜንንን🙏🙏🙏
@boga-ei3eg
3 ай бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መስቀል
@tigisit2534
3 ай бұрын
እመአምላክ ታስብሽ
@elsyhaddad2656
3 ай бұрын
Fetar yasebsh
@ኤፍታህበለኝጌታየ
3 ай бұрын
እመ አምላክ ታስበን እህቴዬ
@user-qi2up4xo1As
3 ай бұрын
እግዝአብሄር ያስበሽ🙏🙏
@AemteMaryame-qu7gl
3 ай бұрын
እሚገርምህ መምህርየ በህልሜ ስለ ትዳር እያውራህ አይቸህ ነበር የህሜ ፍች ደርሶኛል አመስግናለሁ❤❤❤ ያላገባን በስደት ያለን ከስደት መልስ ስንገባ ለትዳራችን እንደ እህታችን ለመሆን ይርዳን አሜን በሉ ቅመሞችዬ🙏🙏🙏 በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እኔ ብዙ ትምሬበታለሁ በፍጣሪ ፍቃድ ትዳር ስይዝ. ይጠቅመኛል ጥሩ ስንቅ ነው እንደ እህታችን ታጋሽ ፀላይ መሆን ይኖርብናል ያላገባን በዝግጂት ያገባችሁ ደሞ በመካከላችሁ ያለውን ነገር በሁለታችሁ በኩል ከፈጣሪ ጋር ሆኖ መፍትሔ ማምጣት ነው. ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርየ❤እማ አምላክ ትጠብቅህ
@Tsehaykasyoutegan
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@atsede3733
2 ай бұрын
አሜን
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
3 ай бұрын
በእመነት መፅናት በእውነት እዴት ይታደሉታን እግዚአብሔር አምላክ እኛንም በእምነታችንያጠክረን መምህር አተንም ከዚህ በላይ ፀጋውን ያጎናፅፍልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@annahanna8932
3 ай бұрын
ገራሚ ገጠመኝ ነው አቤት ፅናት እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ❤😮 እኔም አደለም ልጅ ወልጀለት ቀርቶ ባልወልድም የእግዚአብሔርን ፈቃድ እጠብቃለሁ እንጅ ምንም ቢበድለኝ እንፋታ የሚል ጥያቄ አቀርብ አይመስለኝም 😮ብቻ ዋናው ነገር አምላክ ከመሰናከል ከማሰናከል ይጠብቀን ከመልካም ይግጠመን 🤲
@hanahailu8956
3 ай бұрын
ወልደ ጨርቆስ ብላችሁ ወንድሜን በፀሎታችሁ አስቡት ቤተሰቦቼ
@አምሓራኢትዮጵያ
3 ай бұрын
አቤት መታደል ብዙ ሴቶች ጥበበኞች አሉ ✟✝✞⛪⛪⛪⛪
@Selam-xr9lz
3 ай бұрын
መምህር በጣም ጭንቅ ብሎኛል 😢 በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ሰላሴ 😢
@roziawoke1301
3 ай бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ያስብሽ
@Selam-xr9lz
3 ай бұрын
@@roziawoke1301 አሜን እማ
@tigist-_21
3 ай бұрын
ባእታ ማርያም
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
3 ай бұрын
እኔም ፍርሃት ጭቀት ዉስጥ ነኝ😢😢😢በጣም ፈራሁ አቤቱ አምላኬ ፈጥነህ ድረስልኝ😢አሁንስ ደከመኝ😢😢ወለተ ስላሴ እያላችሁ እርዱኝ በፆሎታችሁ የኔ ደግ ቤተሰቦች❤
@tigist-_21
3 ай бұрын
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ እግዝአብሔር ያስብሽ
@YayashYayash
14 сағат бұрын
እንደዚች መንፈሳዊ እናትግስተኛ ሴትእኛንም ያድርገን ምክንያቱም ትግስት ትልቅ ዋጋ አላት
@Burtukan-o2s
3 ай бұрын
መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ በርታ ስትጀምር ጀምሬ አብሬህ ነበርኩ ብዙ ተማርኩ ምስጋና ለእግዚ አብሔር ይሁን የሰይጣን ስራ እረቂቅ ነዉ ትግስት ፅናት ማስተዋል ይጠይቃል አንዴ ሲጥለኝ አንዴ ስታገለዉ እየተዋደቅን አለሁ ሀገሬ ገብቸ ንስሀ ገብቸ መቁረብ እፈልጋለሁ ከዛ ወደ ቤተሰቦቸ አምልኩት ሄጀ ማስጣል እፈልጋለሁ የማይመለክ ጉድ የለም እኔ በአል ነበረ የሚመስለኝ አሁን ግን ስንቱን ጉድ ሰማሁ ተማርኩ አይ የሰዉ ፈተና መምህር በርታልን እድሜና ጤናን ከነቤተሰቦችሁ እግዚ አብሔር ያድልልን አሜን፫ እህተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 😢😢😢😢የሀጢያቴ ብዛት ሞልቶ ይፈሳል የንስሀን እድሜ አምላከ እስራኤል ያድለኝ ዘንድ😢
@senaityohans888
3 ай бұрын
እባክህ መምህርየ መቅደሰ ማርያም ብለህ ፀልይልኝ ፈተና ውስጥ ነኝ 😢😢😢
@burutayhlola5228
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜን ❤❤❤እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤በጣም እናመሰግናለን መምህርዬዬ በጣም ጡር አስታመር ትምርት ነው እግዚአብሔር አምላኬ አንድ እህታችን ልቤ የስጠለኝ በ እውነው 🙏🙏🙏
@AshuKebede-mf7dk
3 ай бұрын
መምህር እደውላለሁ አድሜህን ያርዝምልን በፀሎት አስበኝ አርከፃዲቅ
@Abenezer653
3 ай бұрын
ስልክ ቁጥሩን እባክህ አጋራኝ ወንድሜ🙏🏼
@HaymiTUbe41
2 ай бұрын
በማርያም ስልክ ቁጥር ስጠኝ እሚገኙበትን🙏
@asedMariyame
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን መጣህልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EmebetKifle-b9h
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤
@kedeset
3 ай бұрын
መምህር በድሜ በጤና ያኑርክ
@aberaabdeta-cd9ho
3 ай бұрын
Nagaan sinif yaatuu bagaa nagan nuf debiitanii barsisa keenyaa ummrii dhera nuf jiradhaa🙏
@Fanto-p2k
3 ай бұрын
Ameen hundumaa kenyaaf haa taa'uu❤❤❤❤🤝🤝🤝
@zenashezena1975
3 ай бұрын
መምህር ቃለህወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ
@RozaGslassie-il2ie
3 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ረቡኒ በዚ ዓመትበዚ ገጠመኝ ደግሞ ሰዉን የሚቀየርበት መምህራችን በረከት የምታፍስበት ዓመትን ያርግልን❤
@teklegebrebrhan1946
3 ай бұрын
በጸሎታችሁ ኣስቡኝ ተክለሃይማኖት ብላችህ መምህራችን በኣንተ ትምህርትህ ተለውተናል ንሩልን መምህራችን አናመሰግንሃለን ❤❤❤
@ዛሬምተመስገንጌታዬ
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእኛ እንቁ መምህር 💙በእውነት በታደልን ነው በእምነት በፅናት መቀጠል እግዚአብሔር ስመርጥ ነው የኤድስ አመት ገጠመኝ የመጀመሪያ ነው እና እግዚአብሔር ለእኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን በስደት ያላችሁ እናቶቼ የስደታችን መጨረሻ ያድርግልን 2017🌻
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
3 ай бұрын
እዴት ደስ ይላል በማርያም ወይ ትግስት ወይ ፈተና ይህ ሁሉ የሰራተኛይቱ ደግነት ነው ❤ እመቤታችን ትጠብቅሺ እህቴ.
@getieminzebenu2224
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ምን አይነት ልቦና ቢሰጣት ነው እግዚአብሔር ይመሰገን እባክህን ፈጣሪዬ ለሁሉም ሰው ይህን ልቦና ይሰጥ
@abunieayanaw9079
3 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ለ2017 አመተ ምህረት በሰላም አደረሰህ ከነቤተሰብህ
@Yeabsira-t9b
3 ай бұрын
ከለሊቱ 6:35 እያዳመጥኩ እግዚአብሔር ይመስገን
@luletkabadekabadegabrmaram2112
3 ай бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን ተለቀ መከር ነዉ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያበዛህ
@henna9179
3 ай бұрын
ሠላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ውድ የልዑል እግዚአብሔር ልጆች መምህር እናመሰግናለን❤
@roziawoke1301
3 ай бұрын
ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን የሰማነውን ለፍሬ ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤
@hanazenebeasefa4241
3 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌻🌻🌻በህይወቴ ትልቅ ትምህርት ወስጄበታለሁ እራሴን እንድፈትሽ አርጎኛል አመሰግናለሁ በዉነት ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን ❤❤❤❤
@ኤፍታህበለኝጌታየ
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህርዬ እንኮን ደህና መጣሃለን
@Nunyat-zs2hh
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ወልተ ሰንብት እያላችሁ በፀሎታችሁ አስበኝ
@aberashfaysa-yt3dn
3 ай бұрын
በውነት ሚገርም ገጠመኝ ነው ብዙ ትምህርት አግኝቼብታለው ተባረክ ጸጋውን ያብዛልክ ❤❤❤
@muha72
3 ай бұрын
የኔባል ግን ታድለህ ይሄን የመሰለ ትምርት እየተማርኩ እዴት አይነት ሚስት እደምሆንልህ አስበዉ😍
@ኤፍታህበለኝጌታየ
3 ай бұрын
ነው እዴ🥰
@Neba_nebex
3 ай бұрын
ታድያ ቻናልሽ ላይ እየቆረጥሽ አጋሪ ይሄን ደንቅ ትምህርት❤
@KalKal-w7s
3 ай бұрын
New enda ❤
@muha72
3 ай бұрын
@@Neba_nebex እለቃለሁ ቲክቶክላይ የዩቱብ ሰዉ እኳን አይደለሁም
@abc12452
3 ай бұрын
እኔም እንዲ እያልኩ ፍቅረኛዬ ላይ እየጎረርኩበት ነዉ😂😂😂😂😂ፈጣሪ ይርዳን
@እሙጋልተዋህዶ
3 ай бұрын
ወለተ ሰንበት እያላችሁ በፀሎታችሁ ኣስቡኝ በጣም ደክሞኛል😢😢😢
@Sara-j4n5r
25 күн бұрын
ኣይዞሽ😢
@tigist-_21
3 ай бұрын
ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ።
@yosfebabi9024
3 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመሥገን መምሕር እኔ ባጋጣሚ ነው 120ኛ ገጠመኸኝን በአንድ ጒአደኛዬ መኪና ዉሥጥ ሰምቼ ነው እንደዚሕ አይነት ነገር አለ እንዴ ብዬ የጀመርኩት ሥለዚሕ አሁን እዚ ደረሥሁ ግን ግን ገና ከአንድ ጀምሬ መሥማት እንዳለብኝ ገባኝ ምክንያቱም አንዱ አንድ ነገር አንዱ ገጠመኝ ሌላ ነገር ሥለሚገልጥና ሥለሚያሣውቅ መምህር እግዚያብሔር ይጠብቅህ ወላዲተ አምላክ ያገልግሎት ዘመንሕን ትባርክልህ
@Sintayehu_21
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤
@maron-m1234
3 ай бұрын
እግዚአብሔረይመስገን እንኳንለናታችለባታማረያምአደረሳችሁለአባታችንአቡነዜናማረቆስመታሠቢያወራዊባእልአደረሣችሁአደረሠን ሙምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@jhgfgg1610
2 ай бұрын
በጸሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤልና ወለተ ማሪያም ወለተ አማኒኤል ገብረ ማሪያም በላቹ 🙏በጸሎት አስቡን 🙏🙏
@ba7359
3 ай бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትባርክ አይናችን እንድንገልጥ ስላደረከን አመሰግንሃለን ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ !!!
@tigisit2534
3 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ እመአምላክ ወላዲተ ቃል ከነ ቤተሰብህ ትጠብቅህ 🤔ከዚህ ገጠመኝ እንደ በፊቱ የሆነ ቦታ ላይ የኔ ጥያቄ የሚመለስበት ወይ እኔን የሚመለከት ሳይሆን 100% ሙሉውን መልስ ያገኘሁበት ነው ::እኔ እኮ ባሌን ልፈታው ቀን ነበር የምጠብቀው ::እኔ በስልኩም በአካልም ይዤው ግን ለምን ይሄንን አረግህ ብዬ አልጠየኩም ዝምምም ነው የምለው እና ለሁለት ዓመት አብረን ስንቀመጥ አንዱንም ዓመት ሂጅ ውጭ ከቤት ነበር የሚለኝ እኔ ዝምም እለዋለው ጥየው አለመሄዴ እራሱ በጣም ያንድደው ነበር ጨቅጫቃ አደለዉም ቀበጥ አደለዉም ግን መንፈሳዊነት ይጠላው ነበር ::አሁን በሥራ ምክንያት እኔ ወደ ስደት ወጣው ተራርቀን ነው ያለን
@wlete.mekale
3 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል በማሪያም እዳረሱኝ❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
3 ай бұрын
እኔስ በጣም ሰነፍሁኝ እስኪ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ እያላችሁ❤
@emebetzewde7492
3 ай бұрын
አንች መበርታት አለብሽ እንጅ የምን አስቡኝ ነው። እንች መጣንከር አለብሽ
@BerkaBerkaBerkaberka
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@tigistdajane2742
3 ай бұрын
መምህር ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ
@HanaaFikiruu
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@efratayirdaw992
3 ай бұрын
ወለተ ኪዳን ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ🙏🙏🙏🤲🤲
@የድንግልልጅነኝ-ጸ1ገ
3 ай бұрын
መምህር እንኳን ደእና መጣክ
@LileTufa
3 ай бұрын
የአውደ አመቱ የመጀመሪያ ገጠመኝ የምንለወጥበት ዘመን ያድርግልን
@netsanetworku2852
3 ай бұрын
❤Amen❤ Amen ❤Amen❤ ❤Amen ❤Amen ❤Amen❤ ❤Amen ❤Amen❤ Amen❤
@የተክልዬ24-sx2cv
3 ай бұрын
Amen ❤🙏❤🤲❤ Amen ❤🙏❤🤲❤️ Amen ❤🙏❤🤲❤
@alemdesta454
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hannawubshet3715
3 ай бұрын
Amen
@Eftah13
3 ай бұрын
Amen ❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
3 ай бұрын
የ 2🌻🌻🌻17 የመጀመሪያ ገጠመኝ መስከረም 3/1/2017 የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር👏👏 ላይክ👍👍✅✅ ሰብስክራይብ👈👈✅✅ ሼር👈👈👈✅✅✅✅ እናድርግ👈👈👈👈🌿🌿🌿🌿🌻🌻🌻
@gedamneshferede9318
3 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህልን ❤❤❤
@LiyaAraya-v1o
3 ай бұрын
መምህር እንደዛሬ እየሳኩ ሰምቼህ አላውቅም ምክርህ በጣም ልክ ነው ግን አነጋገርህ በጣም ያስቃል መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ የኛ እንቁ
@TewabechTewabech-j5q
3 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዎለቴ ገብርኤል በፀሎት አስቡን
@chfucuuccyyc2338
3 ай бұрын
አቤት ይህ መፈስ በቃ ካልነቃንበት ህይወታችን በከቱ ነው ማስታዋሉን ይስጠን ለሁላችን
@صليعلىمحمد-ت5ط
3 ай бұрын
❤❤❤እኔቃልዬለኝምላተ መምህርዬ መድሐኒአለም ይጠብቅልን
@HaregwoinTesfa
3 ай бұрын
መመህርዬ እንኳን ለአዱሱ ዓመት አደረሳችሁ አፀደ ማርያም በፀሎት አስቡኝ
@assilaselefechbedeke3292
3 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም መምህራችን እንኩዋን በደና መጡልን መልካም አዉደ ዓመት . በ ተሎታቸዉ አሰቡይን ዎለቴ ጊዮርጊስ እባላለው 🌻🌻🌻❤️🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏🌻❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏
@MesertJejaw
3 ай бұрын
እግዛብሔሪ ይጠብቅህ ወድሜ በጣም ነው የማመሰግነው ተስፊ በቆረጥኩበት ሳአት ተስፊ እዳገኝ አድረገህኝል በፀለት አስቡኝ
@defgech4438
3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችዉ ወገኖቼ በፀሎታችዉ አስቡኝ ገብረ ሰንበት ወለተ ስላሴ ❤❤
@IggifjcucjhcNcjcckjccjx
Ай бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን አድሜ ጤና ይሥጣችሁ👏👏👏
@TameratNegussie
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@emuyemuy886
3 ай бұрын
በስማም የሄማ የኔ ታሪክ ነው እባካችሁ ፀሎት አድርጉልኝ ወለተ ስላሴ
@ኤፍታህተክፍት
3 ай бұрын
አግዚአብሔር የርዳሼ በልኝ Ena ye mameri tamari negn 4 ameti hongni ekatatelalewo አግዚአብሔር ይመስገን
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስይላል መጨረሻው እኔ የተማርኩት ከትምህርቱ 1ኛ በሀይማኖት መፅናት 2ኛመታገስ በምንም ሆኔታ ብንፈተን ተስፋ አለመቁረጥ እና መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ❤እናመሰግናለን መምህርዬ በርታልን❤
@WardWw-wr2qp
3 ай бұрын
ተዉግን መምህር ስልክ አሳልን ተዉ😢
@senaitbelaysenait
3 ай бұрын
መምህሪ እንኳን አደረሰክ መልካም አዲሰ አመት መምህሪ የእውነት ልክ ነክ ሰለ ሲንግል ማም እና ሰለ ሲንግል ዳድ ያወራከው እራሴን እንዳይ አድረገከኛን መምህሪ እግዚአብሄር ይባርክክ ቀሪ ዘመንህን የተባረከ ይሆንልክ ከነ መላው ቤተሰብክ
@starzuzu2989
3 ай бұрын
ሰላም መምህር. ያንተ ትምርት. እምነቴን እንድወድ. ለብዙ ነገርም እንዳውቅ. በፍቅር እንዳምጥህ. ትምህርትህ እረድቶኛል እድሜና ጤናን ከነቤተስብህ ይስጥህ
@ፅጌማርያምየድንግልማርያም
3 ай бұрын
እንደ በትንሹ ተስፋ የሚቆርጥ እና ሰነፍ ማነው በፀሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም😢
@getahuntelele637
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤መምህራችን እግዚአብሔር ከዝህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@ወርቅ-ቈ5ጘ
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሳችሁ አደረሠን አሜን በእውነት ደስ የሚል አሰማሪ ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን መምህር በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እስከ ቤተሠብህ ለዘላለም ያኑርልን እመብርሃን ትጠብቅልን በአዲስ አመት አዲስ ልብ አዲስ መንፈስ እግዚአብሔር ያድለን በእውነት አሜን 🤲🤲🤲 የመምህር ተማሪዎች የተዋህዶ ልጆች በሙሉ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ በአዲስ አመት ተምሬ እለወጥ ዘንድ እግዚአብሔር እንዲረዳኝ አትርሱኝ ጌታ ሆይ ሠው አድርገኝ🤲🤲🤲
@SsSs-fb7gv
2 ай бұрын
መምህሬ. እግዛቢሔር. የጠብቅልን. ቡዙትምህር. ት እየወሰድሁነው. በጥም አመሰግናለሁ በጥም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Wenshattameru
3 ай бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ በስደተ አሞኛል ወገቤ በጣም እያመመኝ ነው አሁንስ አልቻልኩም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም😢😢😢❤
@ኣቤየተዋህዶልጅ
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@Sara-j4n5r
25 күн бұрын
ፈጣሬ ይማርሽ❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው ቅዱስ ዮሐንስ ወለድ ነጎድጓድ በረከትህ ይደርብኝ ፀሎትህ ይርዳኝ
@helenregassa6597
3 ай бұрын
ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የጸሎት ትጋት ውጤቱን ያየሁበት እናመሰግናለን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@bezyfekr6402
2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ እውነት እግዚአብሔር የሁላችንን ትዳር ይጠብቅ ይባርክልን መምህራችንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😍🙏
@FetleWork-ke2zm
3 ай бұрын
ሠላም መምህር እንኳን አደረሰህ እንድበርከክ የረዳሀኝ ለአምላኬ እንድሰግድ ያገዝከኝ ብቻ ኦርቶዶክስ ብቻነኝ ከማለት ያወጣሀኝ ፈጣሪ አንተን ያቆይልኝ ለኔ ሲል መምህር ምሬን ነው በጣም የማደቅህ የምወድህ እመቤቴ ከነቤተሠቦችህ በሰላም በጤና ትጠብቅህ እንኳን አደረሰህ ባገኝህ ደሥ ይለኛል እባክህ አሁንም እርዳኝ ስደውል አይሰራም እና ለማንኛውም ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@mmmmkkkk7645
3 ай бұрын
Ehwunet nawu mahimer enem getimongal yigarmal Egziabeher yimaran
@ItjFjvhcxjhcbc
3 ай бұрын
እዉነት ነዉ መምህር ስቶቻችን በየዋህነት ተጎድተናል ❤❤❤
@Yeneneshdjsvhaykxud
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@Warda-o2z
2 ай бұрын
እንደዚ አይነት ፅናትእምነት ትግስት ማስተዋል የሞላበት ሴት ያድርገኝ መድዬ ፅናቷ እና ፀሎቷ በጣም ደስ ይላል አምላክ አይለያቸዉ
@NununuguseNunu
3 ай бұрын
መምህር. እንኳን. አደረሰህ. አዲሱን. አመት. ሰላም. ያድርግልን. በፀሎትህ. አሰበ ን.
@tejnesh5645
2 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@KkhhKk-sn8gk
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እመቤቴ ትጠብቅህ ከእወቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ወድማችን
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣ መምህር❤
@yduedydygsys
3 ай бұрын
ኣባ በጣም ሁሌ እጨነቃለው በፆሎት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ ብሎ ይፀልዩልኝ😢😢
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
3 ай бұрын
መምህር እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነው ብዙ ተምረንበታል ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@HaymanotDemeswo
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን 🎉❤ የሁላችንም ቅቆቅልሽን ይፈታልን አምላኬ በደጆክ አበርታኝ
@YemariyamLgi
Ай бұрын
ቃለህዎት ያሰማልን
@MekdsMulugata
3 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@Rakeb154
3 ай бұрын
በእውነት ቃለህይወት ቃለበረከት ይስማልን መዳን በማንም የለም በድንግል ማርያም ልጅ ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ገና እንበዛለን
@wubyechernet2536
3 ай бұрын
መምህር፡በእዉነት፡እድሜ፡ጤና፡ይስጥልን፡ፀዳለ፡ማርያም፡ከቤተስቦቼ❤❤❤አሜን፪
@SaneyitSane
3 ай бұрын
አባቴ ተስፋችን የመገዳችን ብርሃን ከጨለማ ወደ ብረሃን አወጣከኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ መመርዬ በጣም እኖድካለን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🥰🥰🥰
1:07:19
29ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ያደረገባትን ትታ በዚህ ልክ ባሏን የማረች ሚስት መጨረሻዋ የልጆቿን ወግ መአረግ ከማየት በላይ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 24 М.
1:08:50
27ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የልጇን አባት ወይም የቀድሞ ባሏን የተበቀለች መስሏት የገዛ ልጇን የጎዳች ቆንጆ ታሪክ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 30 М.
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 651 М.
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 74 МЛН
1:16:13
246ኛ ፈተና ገጠመኝ፦በተናቃችሁበት ማንነታችሁ ውስጥ አምላክ ጣልቃ ሲገባ እንዲህ አይነት ልዩ ገጠመኝ ይኖራችኋል
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 69 М.
1:07:04
207ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የፈሳም ቤተሰብ ታሪክ ስለሆነ ብቻ ሳይሆን አስተማሪ ስለሆነ በደንብ እናዳምጣለን
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 68 М.
1:29:37
🛑 Bermel Georgis ትክክለኛውን የሕይወቴን መንገድ አሳይቶኛል//እኔ ነኝ ያለ አገልጋይ በርሚል ጊዮርጊስ መጥቶ ይጠመቅ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |
Terbinos Media
Рет қаралды 50 М.
1:25:24
139ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ተፈልጋ ስትገኝ መፈለጓን ያወቀችና ጊዜ ሳታባክን የወሰነች ነፍስ ይህች ናት
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 53 М.
1:22:16
❤1ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦የጎረቤት ነበልባለ ምላስ አስመሳይነትና ድብቅ ማንነቷን
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 62 М.
1:20:04
262ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ወርቁ ባይጠፋ ኖሮ የዚህ ቤት የመዳን እጣፈንታው ምን ያህል ይሆን ነበር
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 56 М.
2:40:09
76ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 24 М.
1:08:52
225ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እህት ለወንድሟ ይህን ያህል ስታስብለት ይገርማል
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 83 М.
54:27
28ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ለእውቀት ብሎ የተዋረሰው አብሾ የት እንዳንከራተተው ስሙ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 27 М.
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН