''27 ዓመት ተላላኪ ነበርኩ ያለውን ሰውዬ ሚስቱ መስቀል ነበረባት'' አቦይ ስብሃት ነጋ

  Рет қаралды 181,014

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 342
@tewodorthird7398
@tewodorthird7398 4 жыл бұрын
ምንም የተጨበጠ አንድ ነገር ሳልሰማ ነው ያለቀው ። ግራ የተጋባ ኢንተርቪው ነው ጎበዝ !
@maggiepapazian7468
@maggiepapazian7468 4 жыл бұрын
He Confused us 🤭
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 4 жыл бұрын
Kkk ብትክክል እሳቸው እኮ ስድስት ሺ ድሞዜ ያሉ ቅዥታም ናቸው
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
😁
@faithmoore7486
@faithmoore7486 4 жыл бұрын
The hardest language to speak for some people is the truth.
@ካ.ደ.መ.Z
@ካ.ደ.መ.Z 4 жыл бұрын
ትክክለኛ አባባል ።
@Fone_f1
@Fone_f1 Жыл бұрын
ሁሉም መሪ እና ሁሉም ጋዜጠኛ እንዲህ ኣይነቱ ጋዜጠኛ ቢሆኑልን ኢትዮጵያ የት በደረሰች።ሁሉም መሪ ነኝ ባይ ከ ጋዜጠኛ ይሸሻል ሁሉም ጋዜጠኛ በመሪው በል ተብሎ የተሰጠው ጥያቄ ይጠይቃል።ያየሰው እድሜና ጤና ይስጥህ።ኣሁንም ከእስራት ተፈትተህ ከኣገር ወጥተሃልና በነጻነት ስራህን እንድትሰራ በጉጉት እየጠበቅንህ ነው።
@Exploratorium360
@Exploratorium360 4 жыл бұрын
I'm glad the interviewing finished peacefully ! 10:52 😂😂😂😂😂 I almost pee on myself !
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 4 жыл бұрын
27 አመት ተላላኪ ነበርን በጣም ያስቃል ስለዚህ ለጥቅም ብቻ ነበር ሚሰሩት ያሳፍሬል።።
@africaunite4489
@africaunite4489 4 жыл бұрын
በዚህ እድሜው ንስሐ እንደመግባት ከቤተመንግስት ተባረርኩ ይላል
@Fano316
@Fano316 4 жыл бұрын
ጠያቂው ወጣት is a very brave young man but gradually he exposed the reality in a very sophisticated way!!
@ababuabegaz6214
@ababuabegaz6214 4 жыл бұрын
ህወሃት የሰዎች ስብስብ ሳይሆን የአውሬዎች ነው የምንለው ዝምብሎ አይደለም፡፡ አንደኛውና ዋናው፤ ያንሁሉ ሰዎቻችንን ከገደሉ፣ ካሰቃዮና ለስደት ካበቁ በኋላ የዲሞክራሲ ቁልፍ እኛ ነን ለማለት ምንም አይነት ሰዋዊ ሀፍረት አይሰማቸውም፡፡ ሁለተኛ እድሜ በሀገራችን ትልቅ ዋጋ የሚሰጠው፤ ለእውነትና ለሰላም የሚሰበክበት፤ ወደ ፈጣርም ቀረብ የሚባልበት ነው፡፡ ለህወሃት ሰዎች ይህ አይሰራም! ለምን ሰዎች ስላልሆኑ፡፡ እነሱን ቁም ነገር ብለው የሚያቀርቡ ጋዜጠኞች ይገርሙኛል፡፡ ምን ለማግኘት ነው? ያሳዝናል!
@navateshe5776
@navateshe5776 4 жыл бұрын
I like to give credit for this journalist!
@ቱለማየኢትዮጵያፍርጥሸዋቱ
@ቱለማየኢትዮጵያፍርጥሸዋቱ 4 жыл бұрын
እንደዚሕ ሰው አይቼ አላውቅም ሰውየው ያመነበትን ለማረግ ጀግና የመርሕ ሰው ነው ለማንኛውም ለኢትዮጵያ ቢታገል ከማንም ይሻል ነበረ ??? ጠቅላይ ሚኒሰቴር አቡይ አሐመድ በጣም ጥሩ ሰው ነው አቦይ እርሶም ንዴቱ ይተውና ወደአስታራቂ ቢመጡ ጥሩነው
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 4 жыл бұрын
እዋይ አንታ ሎቅማፅ ሐቂ እንጅሩ ??? 💚💛❤️+💚❤️💙 =1
@kalidsder7799
@kalidsder7799 4 жыл бұрын
ልክ እዳተ አይነቱ አጪበርባሪወች ናቸው ሀገሬቶል የሚበጠብጥ አሁን አተ በዚህ እድሜህ እደዚህ አይነት ግፍ ከመስራት ወደ ፈጣሪህ ማገልገል መግባት ነበር ግን አተ የሰው ደም በምገዱ ከማፍሰስ አተ አሮጌ ጁታ ሺማግሌ ፍትህን አብበው እስቲ
@ካ.ደ.መ.Z
@ካ.ደ.መ.Z 4 жыл бұрын
ታስሮ ቂሊንጦ እስኪወረውሩት እየጠበቅኩ ነው ። ከመቀሌ ወህኒ ቤት የሚያደርገውን ጉዞ ለማየት ያብቃን ።
@wedihalhale1802
@wedihalhale1802 4 жыл бұрын
ኣቦይ ስብሓት ድሕሪ ሕጂ ተናሲሕካ እቲ ቀሽኻ ዝሃበካ ስደት ሰጊድካ ቤተ-ክርስትያን ተመላለስ ህወሓት እንዳበልካ ግዜካ ኣይተባኽን ህወሓት ንመለስ ኣርኪባቶ እያ እዚ ወደሓንካ
@asterbeshah2897
@asterbeshah2897 4 жыл бұрын
I know n pray for him to turn his face to church
@alemwelela5777
@alemwelela5777 4 жыл бұрын
ተላላኪ ነን ያሉትን ሰዎች ራሳቸንውን ከነበረው ብልሽት ነፃለማውጣት እና ለመደበቅ ነው ኣቦይ ስብሓት ግን እርጅና የተጫናቸው ይመስላሉ እና ተወት ኣርግዋቸው የተረፈች ቀሪዋን ግዜ ይረፉባት
@kirubel4161
@kirubel4161 5 ай бұрын
"አሁን ምንድነዉ ለራሱ ያለሆነ ለሰው ሊሆን አይችልም" ለክቡር ፕሬዝዳነት ኢሳያስ አፈወርቂ ከ አቦይ ስብሃት ነጋ👌👌
@chalanebi3042
@chalanebi3042 4 жыл бұрын
ስብሃት ነጋ ማሌት ካዳብሎስ ልዩነት የለዉም አርጅቶ መናገር ባቃተባት ጊዜ እንኳን ጥላቻን ይሰብካል ንሳሃ መግባት ስገባቸዉ
@endalefituma8856
@endalefituma8856 Жыл бұрын
both are so intellectual nice history .amazing departure .
@mesfinbweldetensae
@mesfinbweldetensae 4 жыл бұрын
እናንተ እንደምትሉት ምንም ጥፋት ከሌለባችሁ ተላላኪ የተባሉት ከዚህ በላይ አንላላክም ሕዝባችን ጌታችን ነው ብለው ሰብረው ሲወጡ ሕዝቡ ተቀብሏቸዋል አነሱን ለመውቀስ ምንም መሠረት የላችሁም
@girmayani7577
@girmayani7577 4 жыл бұрын
He doesn’t construct even one sensible statement! I tried my best but I couldn’t understand even what language he is speaking! Language is not simply cocktails of words it is an instrument of communication!
@eh6654
@eh6654 4 жыл бұрын
27 amet telalaki leneber sew tenesh yekebdewal alferdebhem
@eshetuandarge6025
@eshetuandarge6025 4 жыл бұрын
ይገርማል የፈጣሪ ስራ እንዲህ ከስሜን እስከ ደቡብ ከምእራብ እስከ ምስራቅ ስትንሽራሽሩ ስታዙ ስትሽሩ ስትቦርቁ ስትቆርጡ ስትቀጥሉ ኖራችሁ ድመት እንደሚያባርራት አይጥ እዛቹ ትጥቅ ትግል የጀመራችሁባት ጉድጏድ ተስብስባችሁ ገብታችሁ ትቀሩ መግባት መውጣት የለ ታፍኖ መኖር ይገርማል
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
ያየሰው ሸመልሰ ጀግና ውይይታቸሁ በጣም ደስ ይላል ከ አንተ ጥያቄ የሳቸው መልሰ ድንቅ ነበር ተባረከ እንግዶችህየሚሰጡህን ፍቅር ሳይ ይበልጥ ኮራሁብህ ምቾትችት ይበልህ ወንድሜ
@marthah9887
@marthah9887 4 жыл бұрын
አቦይ ስብሀት ምን እንደሚዘባርቁ አይገባም።
@baligaz6761
@baligaz6761 4 жыл бұрын
አሁንም ውሸት ትላንትም ውሸት! ንስሃ ይግቡ አቦይ። የሰማዩን መንግሥት ደግሞ እንዳያጡ!
@minilikmekuriyaye8799
@minilikmekuriyaye8799 4 жыл бұрын
ሊበሏት የፈለጓትን አሞራ ጅግራ ናት ማለት ይኼ ነው🗣️ለጣሊያን አሽከር ሆነው አገራቸውን የወጉ ባንዳ አባቶቻችሁን ደምሥሦ ጣሊየንን ሥላባረረቂምያዛችሁትን ጀግናውን የአማራ ህዝብ ቂማችሁን ለመወጣትና 🗣️🗣️ሥለምትቀኑበት ሥለምትፈሩትና የኢትዮጵያን አንድነት ይጠብቃል ብላችሁ ሥለምታምኑበት መልካሙን የአማራ ህዝብ ያለ ሥሙ ሥም ሠጣችሁ ሥሙን አጉድፋችሁታል ዘርፋችሁታል አፈናቅላችሁታል በመርዝ አምክናችሁታል ጠላት አብዝታችሁለታል ነገር ግን🗣️ሥራ ለሠሪው እሾህ ላጣሪው ነውና ዋጋችሁን የምታገኙበትጊዜ ቅርብ ነው🗣️🗣️🗣️
@deargod5113
@deargod5113 3 жыл бұрын
Aboy memory amazing GOD is Good
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 4 жыл бұрын
Game over
@abebayehumekasha5074
@abebayehumekasha5074 4 жыл бұрын
ከደከመ ጉፋያ ሽማግሌ ምን አገኛለሁ ተብሎ ነው ከእውቀት ነጻ ናቸው እኮ እነሱ የሚያቁት በደሃ ደም በሀገር ገንዘብ ማጨስ መቃም መጨበስ ዝሙት ብቻ ነው የእለት የእለት ተግባራቸው አገር የላቸውም አያቁም ለነገሩ ከተራ ሽፍታ ምን ይጠበቃል
@sosenazewdie5326
@sosenazewdie5326 4 жыл бұрын
የትግሬ ቀዳሚ ፍርሀቱ የአማራና ኦሮሞ ጥምረት ነው።
@ተጨላ
@ተጨላ 4 жыл бұрын
*#ተላላኪ** ከነበሩ አሁንም የ አቪ አህመድ ተላላኪ ናቸው ማለት ነው ነገስ የማን ተላላኪ ይሆኑ ? ነገሩ እናቴን ያገባ አባቴ ነው#*
@musieassebe9342
@musieassebe9342 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው የዲጅታል ወያኔ አባል ነህ እንዴ? ዶ/ር ዐብይ ላይ መንጠላጠል ይወዳል።
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 4 жыл бұрын
ጠያቂው ጀግና ነው
@zarrsar6372
@zarrsar6372 4 жыл бұрын
ይህን ሊሞት አንድ ሐሙስ የቀረው ሰው ስለ ትሕነግ ታሪካዊ ዳራ እንጂ ስለ ኢትዮጵያ ህዝብ መፃኢ ግዜ መጠየቅ ምን ይረባል?
@fikrualemu4128
@fikrualemu4128 Жыл бұрын
አቦይ ሰብሃት በወጣትእነታቸው ያመራር ክህሎታቸውን አላውቅም አሁን ላይ ግን ደፋር፣ ቀጣፊ፣ ከሀዲ ናቸው እድሜም አይመክራቸውም
@dawitaddisu2777
@dawitaddisu2777 4 жыл бұрын
The old man is correct...we have a culture of blaming ppl who protect their interest...why should we blame Egypt and The US for protecting their own interest...we should blame our own ignorance
@amenbiruke3112
@amenbiruke3112 4 жыл бұрын
This old man is with old idea even he want to come int power again .Please keep silent your idea is already expired , you better go to church and pray for your rest of life. Even you are not strong enough and dare to say any thing .
@dawitaddisu2777
@dawitaddisu2777 4 жыл бұрын
Amen Biruke I dared didn’t I?
@kibret.m7933
@kibret.m7933 4 жыл бұрын
በአጴ በሀይለስላሴ ዘመን የነበረውን በግብርናና በኢንዱስትሪ ሁላቀርነት እንዲሁም የመናገር መብት ምን ያህል ይከለከል እንደነበር ነገሩን:: እሳቸው ከስልጣን ከወረዱ ከአምሳ አመት በሁዋላ የሉም ብለው የጠቀሱዋቸው ሁልቀርነቶች በውን ከኢትዮጵያ ተወገዱ??? የመናገር መብት ተከበረ? ገበሬው መካናይዝድ በሆነ ዘመናዊ አጠቃቀም ኑሮውን እያሳለጠ ነው? ይባስ ብሎ አገሪቱ የመበታተን አደጋ እንዲጋለጥባት ለምን ሆነ? ኢትዮጵያን የወደብ አልባ ከማድረግ አንስቶ ከአደጋና ከርስበርስ መጠላላት ባለፈ ከናንተ ትግል ምን ተረፈን? ዝም ብሎ አፍ እንዳመጣ በማውራት እውነትን መቀየር ይቻላል? የናንተን ታሪክ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በመስማት ሳይሆን በኑሮው ያየው ስለሆነ ያልሆናችሁትን ነን ብሎ መናገር ከመቅለል ያለፈ የሚያመጣው ፋይዳ የለውም::
@tewodrosmulugeta9502
@tewodrosmulugeta9502 4 жыл бұрын
በጣም ከባድ እና አስቸጋሪ ጊዜን እዳሳለፍን ነው አሁን የገባን
@endalebelay6807
@endalebelay6807 4 жыл бұрын
This man is almost dead!!!
@tsegasellasieabebe9758
@tsegasellasieabebe9758 4 жыл бұрын
'' አቦይ ስብሃት ነጋ VENOMOUS SNAKE cannot believe that he is alive
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ግርም ነው ያልከኚ ታሪክ ሰንዶት ይቆያል እሄንን ስራህን ልትመልስ እምትችለው መልስ ካለክ ጥሩ ነው አቦይ ስብሃት ግን እባኮዎት ቤተክርስቴያንንም ጉብኞ መለስ በእድሜው አይደለም የሞተው እና ሞት ሳይመጣ አምላኮዎን አስቡ
@ተጨላ
@ተጨላ 4 жыл бұрын
*#ተላላኪ** ነበሩክ ያሉ የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ፥- ሚስቶቻቸው ፣ ጋደኞቻቸው ፥ልጁ ፥ አይሰሙም እነኝህ ነገም ጣልያን ተካላኪ ባንዳ ሊሆኑ ይችላሉ አይታሞኑም#*
@noorhasen7933
@noorhasen7933 4 жыл бұрын
ኣበይስብሃት በጣም ደስየሚሉ ሰውናቸው በተለይ ግልፅነታቸው
@muluf7616
@muluf7616 4 жыл бұрын
Games over baby God bless Ethiopia
@wedigiday3211
@wedigiday3211 4 жыл бұрын
አቦይ ስብሐት ነጋ ጀግና የኢትዮጵያ ቁርጥ ልጅ። በታሪክ ላበረከቱት ዉለታ እናመሠግናለን።
@AhmadAhmad-tv8mw
@AhmadAhmad-tv8mw 4 жыл бұрын
Kibret yihabka
@menzemaber5810
@menzemaber5810 4 жыл бұрын
አገር ያስገነጠለ ቡድን ጀግና አይደለም ከሀዲ ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት ቀን ከሌሊት የሰሩ የባንዳ ልጆች ስብስብ ናቸው።
@yontig
@yontig 9 ай бұрын
Niceeeeee interview
@የሸገርልጅፍቅርነው
@የሸገርልጅፍቅርነው 4 жыл бұрын
ስንቱ ተላላኪ አማራ ተሰቅሎ ይቻላል ?
@gracianehme8559
@gracianehme8559 4 жыл бұрын
አረ እራሱ ይሰቀል ይሄ ውሻ ምቀኛ ሌባ ሽማግሌ
@የሸገርልጅፍቅርነው
@የሸገርልጅፍቅርነው 4 жыл бұрын
Gracia Nehme ለምስቀል ትግራይ መሬትን መርገጥ ያስፈልጋል እሱ ደሞ ህልም ነው
@gracianehme8559
@gracianehme8559 4 жыл бұрын
@@የሸገርልጅፍቅርነው ምድረ ሌባ እዛ ድጋይ ሀገራቹሁ እካን ዛሬ ድሮም አልተመኛነው አንተለማኝ የሌባልጅ ዝጋ አፍህን ስልጣን ነው የለም እቁልልጬ ስልጣን ክክክክክክክክክ
@gracianehme8559
@gracianehme8559 4 жыл бұрын
@@የሸገርልጅፍቅርነው እርርርርርር በል በአብቹ ዘመን ጥፍር መንቀል የለም ጥብ ትግሬ ለማኝ። አይገዛንም አለቀ ቁልቋልህን ጋጥ የሌባልጅ
@የሸገርልጅፍቅርነው
@የሸገርልጅፍቅርነው 4 жыл бұрын
Gracia Nehme ሲጀመር የቡሺቲ ስም ይዘህ ዘራፍ አትበል ጋላ አህያ መምራት እንጂ ሀገር መምራት አይችልም ቆማጣ አማራም መተት እንጂ መምራት አይችልም በመጀመርያ እኛ ደስ የሚለን ቁጭ ብላችሁ ስታዳምጡን ነው ምክንያቱም ቆምጪ ተማሪዎች እየታፈኑ ስለችግኝ አናወራም በዛ ላይ ወደአራትኪሎ ዞሮ የሚሸና አህያ ብቻ ነው ትግራይ በቪዛ ነው የሚገባው ከእንግዲህ አብይ ሽንታሙ ትግራይን መርገጥ የቀን ቅዥት ሆኖበታል ወንድነት ይጠይቃል ወለጋን መርገጥ ያቃተው ጋላ ስለትግራይ ታወራለህ መሽረፊት የአረብ ገረድህን ይዘህ እዛው ዱቅ በል ትግራይ ወርቅ ሀገር
@abebuwmariam4548
@abebuwmariam4548 4 жыл бұрын
አቦይ ስብሀት በጣም ጎበዝ ታጋይ ናቸው አገላለፃቸው ገራሚ ነው። ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ በርታ።
@kiduarada5444
@kiduarada5444 4 жыл бұрын
ውለጅለት! ጮማ ራስ
@abenetj1887
@abenetj1887 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ራሱ ተላላኪ መሆኑን እንዴት አባቴ ልንገረው? ...ዝም ብለህ ተላላኪ ነገር ነህ... አሉ እማማ ዝናሽ
@hayatsalah843
@hayatsalah843 4 жыл бұрын
Qletam shemagle
@asterbeshah2897
@asterbeshah2897 4 жыл бұрын
I am dying to understand his explanation however he doesn't make sense at all. Overall it is very hard to get his point of view
@Godsdaughter16
@Godsdaughter16 4 жыл бұрын
chenkelat yasfelgal
@eilzabethabayneh6783
@eilzabethabayneh6783 4 жыл бұрын
Good job journalist
@biniamabrha191
@biniamabrha191 4 жыл бұрын
you attack a national army nd left us a burden
@californa6827
@californa6827 2 жыл бұрын
ግን 28 አመት የት ነበራን ምንድ ነዉ ግን ሼባዉ የሚያወራዉ
@aberagmesekl2068
@aberagmesekl2068 4 жыл бұрын
አረ እባክህ አንተ አሁን ንስሀ ገብተህ ከፈጣሪ ጋር ተገናኝተህ የምትፀልይበት ሰዓትህ ነው፡፡ //አትዛዛ//
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 4 жыл бұрын
ኤፈርት የኢትዬጸያኖች ነው ማካፈል አለባችሁ እራቁትህን አዲሰ አበባ ገብተህ የትግራይ ነው አይሰራም የእፈርት ምክር ቤት ገንዘብ ነው ኤፈርት ይህ ሸማግሌ እራሱን ከነቤተሰቡ አጠቃሎ ነው ህዋት ሚሊየን ደላር አሰገባ የኢትዬጸያ ህዝብ አይቷችሁ አይደለም እንዴ እራቁታችሁን ሰትገቡ ገንዘብ ከነበራችሁ ለምን በ ባዶ እግር እራቁት እንዲታገሉ አደረጋችሁ
@songohan7170
@songohan7170 4 жыл бұрын
ጠያቂው ሽለምጥማጥ ተጠያቂው የ ሽልምጥማጥ ሽለምጥማጥ :: Game Over !!!
@eritreanproud9228
@eritreanproud9228 4 жыл бұрын
Fesam where are you now agame kkkkkk
@eh6654
@eh6654 4 жыл бұрын
Is it intervew or interrogation? You are one of the lucky person to get his time
@ታሜትዩብ
@ታሜትዩብ 4 жыл бұрын
ጎበዝ ግራ ገብቶታል
@የመዳምናፋቂየባሏዘበኛ
@የመዳምናፋቂየባሏዘበኛ 4 жыл бұрын
የመቼ ነዉ ???
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 4 жыл бұрын
ድራማ የሚስሩ ይመስላሉ ተላላኪነታቸው ነው ብሎ ሲጠይቅ የስውዬው መልስ አንተተተተተተተ ሁለቱም ያስቃል ጋዜጠኛው ተማሪ መስለ 😂😂😂😂
@en8615
@en8615 4 жыл бұрын
Kkkk,ende zare seki alwkem 😂😂😂
@bebizelenayoabraham1014
@bebizelenayoabraham1014 4 жыл бұрын
Game Overrrr Weyane
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 4 жыл бұрын
ሰው ነጠላ ለብሶ፣ ቅዱስ ቁርባን ተቀብሎ፣ ንስሀ ገብቶ ቀሪዘመኑን ፈጣሪውን እያሰበ በሚኖርበት እድሜው አቦይ ስብሀት በዚህም እድሜው ይዋሻል። በስማም ይደብራል በጣም በዚህ እድሜ ውሸት። እግዚአብሔር እንዲህ ቀሎ ከመታየት ተዋርዶ ከመዋረድ ይጠብቃችሁ። ምነው ሁላችንም በልተን የምናድረው አንድ እንጀራ ምነው ሰው ክብሩን ጠብቆ ቢኖር?
@JoKasyas19
@JoKasyas19 4 жыл бұрын
Tadya ante min tiseraleh ezi poletica wust,,,Wushetam lemagn
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 4 жыл бұрын
@@JoKasyas19 ወራዳ፣ ሌባ፣ ውሸታም ሆኖ ተዋርዶ ከመኖር ለማኝነት 10 እጅ ይበልጣል አንቺ የአቦይ ስብሀት ጫማ ጠራጊ።
@addis2653
@addis2653 4 жыл бұрын
This individual for god sake he should be our leadership image regardless for tribal pressure for any cases any regions in Ethiopia better than this.
@11601035
@11601035 4 жыл бұрын
1. ጠበብ 2. ትምክተኝነት 3. ዘረኝነት ዬት ወሰደችሁት(ሕወት) ይሁን እንዴ?
@abaruabaru572
@abaruabaru572 4 жыл бұрын
Kkkkk😆😆😆😆👎👎👎👎👎👎
@angesomdestalem4800
@angesomdestalem4800 2 жыл бұрын
13:10
@svestonquartz3663
@svestonquartz3663 4 жыл бұрын
As a journalist please refrain from expressing your personal opinion.Foe instance you don't have to judge on the "ተላላኪ" thing.
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 4 жыл бұрын
Well said
@jochenparker8925
@jochenparker8925 4 жыл бұрын
ተላላኪ ነበርኩ፣ ማለት እኮ !!!!! ከጨፍጫፊው በላይ ጨፍጫፊ ነበርኩ ማለት ነው።
@alulaafework745
@alulaafework745 4 жыл бұрын
I love it, EPRDF was left with these three types of people. "1.) Aderbaye, 2.) Kiraye Sebsabi, 3) Incompetent . " Aboy Sebhat. It explains the dismal failure of this disgraced organization.
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 4 жыл бұрын
ሴሞቱ የት የሆኑ አግዝዮ ማረን ብክርስቶስ ወይ ፍጣሪ ደፋር ኖት አግዚአብሔር ፍሩ ትልቅ ስው አይደሎም ለነገሩ እርሶ ስድስት ሺ ደሞዜ ብልዋል እርሶ ያኔ ነው ያሞቱት 😭😭
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 4 жыл бұрын
እግረ መንገድህን ኤፈርት ከልማት ባንክ በአንድ ወቅት ብቻ የወሰደውን አራት ቢልየን ብር እና በመለስ የተበላሸ ብድር ብሎ በቁራጭ ወረቀት እንዲሰረዝ ያዘዘውን ዕዳ ምን ነው የሚከፍለው ?
@adugutema7298
@adugutema7298 4 жыл бұрын
Number one Number two Then arategna
@tadelealemu407
@tadelealemu407 4 жыл бұрын
ተካላላኪ ሳይሆን የነበሩት ጉዳይ አስፈጻሚወች ነበሩ። ማስረጃዉ የኦዴፖና የአዴፖ ሰወች ለክልላቸዉ አለመወገናቸዉ ነዉ።
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 4 жыл бұрын
ሌሎች ድርጅቶ ለምን አላፈሩም ????? እነ ኦነግ ሻብያ ወዘት ማለታቸው ነው በጣም አሪፍ ጥያቄ ነዉ ተመችቶኛል👍🏾👍🏾👍🏾
@asrathaile7499
@asrathaile7499 4 жыл бұрын
እረ እንዳይመታህ ይሄ ሽማግሌ ነፍሰ በላ እኮ ነው
@raheltadess7773
@raheltadess7773 Жыл бұрын
Ante nehe nebse bela
@eriangelino7800
@eriangelino7800 4 жыл бұрын
As soon as the issue of EFFORT was raised; sibhat's mind froze.
@hagerawiae604
@hagerawiae604 4 жыл бұрын
Yeah, did you see this evil old man.
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 4 жыл бұрын
ይህ ሽማግሌ አሳዘነኝ ለምን እዴሁ አላቅም ስራው መጥፎ ቢሆንም
@ኪዳኔ
@ኪዳኔ 4 жыл бұрын
ይሄ መንደላይ.....አሁን ቆዳውን መግፈፍ አይችልም....27 አመት ሙሉ ቁርበቱን እየገፈፈ ያሻውን ሲገድል ሲያስገርፍ ሲንቅ ሲገፋ ቆይቶል ......በቁሙ ፈጣሪ ይሄን ውርደት አሳይቶታል ......ከዚህ በላይ ሲኦል የለም ....የሲኦልን እሳት በቁሙ እያጣጣመው ነው....አትሞትም ....ቁጭት.....ስጋህን በልቶት ....እስኪጨርስህ......ግዜ ደጉ......መሰንበት.......ያለው....ዘፋኝ....ትዝ አለኝ.......
@ethiozare8001
@ethiozare8001 4 жыл бұрын
The Dead man talking!😝😅😎
@kemalandargie9386
@kemalandargie9386 4 жыл бұрын
ወይ የኢትዮጵያ ህዝብ 🤣🤣
@yosephsande8040
@yosephsande8040 4 жыл бұрын
It is not a big deal to know that a Woyane system was disastrous for ethiopia. They could be lifesentenced if such mafia found in Eritrea.
@kokobk4017
@kokobk4017 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ እነዚህ ስዎች አስተሳሰባቸው እንዴት የወረደ መሆኑን አሁን ነው የገባኝ የሰው መንግስት ይለዋወጣል የማይለወጡ የፈጣሪ መንግስት ብቻ ነው
@kalidsder7799
@kalidsder7799 4 жыл бұрын
ሰካራም የረገጠው ጣሳ ስለህ እኔ የሚገርመኝ ነገር እዴት ሰውች ባተ እዴት የመራሉ አተ ጂብ
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 3 жыл бұрын
Aboy sewedachew wowww adenakachew
@april2031
@april2031 4 жыл бұрын
Game over , old man please out off political
@bahailomeyob6002
@bahailomeyob6002 4 жыл бұрын
Aitashw please elama zshT klte wudb nrebha hzbi ai hsbn eu aboi sbhat abelama kalskum gn aitsenahkumn ndergi ab gziekum tegadilkum as weiane tegrai Ms kuludkamatkum Ms h.g not h.g
@mamokillo6298
@mamokillo6298 4 жыл бұрын
ላኪዉ መዳከሙን አይቶ ተላላኪው በካልቾ ጥግ አሲዞታል።
@ifakedul939
@ifakedul939 4 жыл бұрын
07:47 😂
@ethopisbini9949
@ethopisbini9949 4 жыл бұрын
Yayesw betam gobz gazetegna neh gen gudelteh le Eritrea yalh araya betam netfi nw hulum Eritrean yeteluhal...lenzi weyane setagibeded yehew wed gudegadachew ligebu eyetekarebu nw ....anetenm DR abet afehen asiyazeh ...Dr abey prsedent issayasn yeminekabet ayewedem ...lezihem shabiya le weyane metefat telek tera asaye selzi y Dr avey ena y issayas becha endalehon b gebr asaye ...ledetu ayalewn issayas jey mebetaf sil esrevetu west tedagon ....jawarm issayas ejun kasegeva ejun enseberewalen esum esrebetu lezelalem ayewetam ....
@misertilahun9650
@misertilahun9650 4 жыл бұрын
ተላላኪ ያረጋችሁት ሰውን ሁሉ በጠመንጃ ነው
@yettitesfa
@yettitesfa 4 жыл бұрын
Kettaffii Sheba
@ተመስገንአንዳርጌ
@ተመስገንአንዳርጌ 4 жыл бұрын
Dedeb ante ne musegna demo atafirim dedebi shermuta kiletam
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 4 жыл бұрын
ህዋት ቴግራይ ውሰጥ ብቻ ነው ያለ ሰማግሌው ሰታሳዝን
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 4 жыл бұрын
"for the heaven sake በእግዚአብሔር " ይላል ይሄ አረመኔ እግዚአብሔርን ከቶ ያውቃል ይሄ እርጉም ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ብሎ የተነሳ ።
@teklayweldegebriel2721
@teklayweldegebriel2721 4 жыл бұрын
yet abatik ..tawqwalek
@እሙዬየሀበሻልጂ
@እሙዬየሀበሻልጂ 4 жыл бұрын
ኸረ አያቴ ንስሀ ግቡ ይበቃል ፖለቲካ
@sesen7953
@sesen7953 4 жыл бұрын
አቦይ ስብሐት መኸየፍ
@abebechgebertsadik8773
@abebechgebertsadik8773 4 жыл бұрын
ውይ አቦይ
@goodnorthman9902
@goodnorthman9902 4 жыл бұрын
I like the title
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 4 жыл бұрын
Yehe sewye aywashem
@alexiseethio7707
@alexiseethio7707 4 жыл бұрын
This old man heis crazy 😏
@tewodroswakjira8776
@tewodroswakjira8776 4 жыл бұрын
Yayesew ... Do you even understand what he is replying
@wondifrawmolla2170
@wondifrawmolla2170 4 жыл бұрын
ችግሩ ከታወቀ ለምን አልታረመም ?
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 44( BY BRUNO )
40:59
Awra Tube
Рет қаралды 25 М.
ዘመድኩን በቀለ ( ዘመዴ ) ነጭ ነጭዋን
𝗦𝗢𝗟𝗔𝗟𝗔 𝗧𝗨𝗕𝗘
Рет қаралды 1,3 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН