Пікірлер
@yacobtube3960
@yacobtube3960 38 секунд бұрын
.
@abimeba5320
@abimeba5320 5 минут бұрын
ምነው አባቶቻችን እኛን መሰሉስ ??ምነውስ በመንፈስ ቅድስ የተመራ ወይም ይመራል የሚሉን ምነውስ እራሳቸው አጠፉትሳ??
@TesfuYohannes-ou9cg
@TesfuYohannes-ou9cg 6 минут бұрын
የኣብይና ኢሳያስ መቸ ነው ምታቀርበው
@user-gn5nc7ww1v
@user-gn5nc7ww1v 10 минут бұрын
መርዛም ምላስ! "ቦቴ" ብለህ በሞተ ሰው ትሳለቃለህ?
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 22 минут бұрын
የጋኔሉ አብይ ቀንስ መቼ ይሆን ?
@EyobGebreyohannes
@EyobGebreyohannes 32 минут бұрын
ከአስር ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያዊያን የገደለ አረመኔ ኤርትራውያንን (ጥቁር ጣሊያን) ትግራይ ውስጥ አስገብቶ ሁለት ሚሊዮን የትግራይ ህዝብ እንዲገደል ያደረገ በቱርክ በኢራን በአረብ ኤምሬትስ በሳውዲ ድሮኖች በሩስያ በአዘርባጃን ታንክ እና መድፍ በሱማሊያ አልሸባብ ወታደሮች ትግራይ ውስጥ አስገብቶ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የትግራይ ህዝብ ላይ ጀኖሳይድ ጭፍጨፋ የፈፀመ አረመኔ የብልግና መሪዎች እንደ አብይ ደመቀ ገዱ ተመስገን ብናልፍ አገኘሁ ደመቀ ዘውዱ አታላይ ዛፌ ደጀኔ ማሩ ብርሃኑ ጁላ ባጫ ደበሌ ሙፍሪያት ማአዛ ሱሌማን ደደፎ የኢሳት ጋዜጠኞች ታማኝ በየነ ጨመዳ ሀይሌ ገብረስላሴ አርጢስጦች ወዘተ የጀኖሳይድ ጭፍጨፋ መሪዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ የሚደረግበት አሰራር በግልጽ መቀመጥ አለበት። የዚች አገር ትልቁ ችግር ወንጀል የፈፀሙ ሰዎች አንድም ቀን በህግ ቀርበው ባለመጠየቃቸው ምክንያት ተመሳሳይ ወንጀለኛ ና ወራዳ ሌባ ዘራፊ አገር ካጅ አገር እየመራ ይገኛል።
@asnakewolamo8547
@asnakewolamo8547 54 минут бұрын
2,000,000 ኢትዮጵያ ህዝብ በመግደል ወደር አልባ የለለው አብቹ መቼ ይጠይቅ ይሁን?
@BayeTube-bt
@BayeTube-bt 54 минут бұрын
ለኢትዮጵያ መሪዎች አድርሷቸው!
@AS-nc3cp
@AS-nc3cp 57 минут бұрын
It is rooted in the very character of God and it is the outworking of that character, which is never less than just. The Lord's justice is also retributive. He not only establishes justice for those who have been wronged and mistreated, but he also metes out punishment to those who have perpetrated those wrongs.
@afeweld5291
@afeweld5291 58 минут бұрын
ድሮም የድሃ ልጅ ጨፍጭፈህ በተገኘ ፊልድ ማረሻ የትኛው ዕብድ ሀገር ይቀበላችኋል? *እኔ የሚገርመኝ ጎረቤት ሀገሮች አማርኛና ኦሮምኛ የማያውቁ የማኅበረሰብ አንቂ ወይም አምባሳደር የላቸውም ሁሉም እንደእናንተ ደደብ ነው? * የውስጡንም የውጭውንም ያልገባውን በማጭበርበር የገባውን በማሳመን ቁማር መብላት ይቻላል? * የዓለም ሕዝብ ወታደር አሰልጥኑልን እያለ ይለምለናል አላላችሁም? *ምሥራቅ አፍሪካን በመደመር በገዳ እንገዛለን አላላችሁም ? * የወደቀውንም የሞተውንም ኬኝ (የኛ) ስትሉ ጎረቤት ነግ በእኔ ይላል ይንቀናል ወራሪ፣ ጠቅላይ ዘራፊ ቀማኛ ይለናል አትሉም? * የሀገር ውስጥ የሕዝብ ፍቅርና ሰላም የሌለው መንግስት የውጭው እንዴት ሊያከብረውና ዕምነት ሊጥልበት ይችላል? * በእየዓመቱ የራሱን ሕዝብ በድሮን የሚጨፈጭፍ የሚደፍር ንብረት የሚዘርፍ ግበሬ የሚቀማ መከላከያ የምን ሠላም ያስከብራል? * ኢትዮጵያ የውስጥ ጭፍጨፋ ብቻ ሳይሆን በሰሜን ፶፪ ቀበሌ ተወርሶ፣ በምዕራብ ሱዳን መሬት ወስዳ ምሽግ ቆፍራ እየኖረች፣ የጋምቤላ ሕዝብ መሬቱ ማዕድኑ ብቻ ሳይሆን ልጆቹ በደቡብ ሱዳን ሲዘረፉ፣ ምንም ያላለ መከላከያ ምን ያደርጋል? * ኢትዮጵያ የደረሰባት መገለል ንቀትና የአካባቢው ጥላቻ መቼም ግዜ ያልነበረ፣ ቀደምት መሪና አሸማጋይ የነበረንበት ክብር በዚህ ቅዥብር ወጠጤ ግዜ መደፈራችን መገለላችን ጠላት ማብዛታችን ትውልዱ ሊቆጭና ይህን ሥርዓት በቃህ ! ሊለው ይገባል። የባሰው ከመምጣቱ ቅድመ ጥንቃቄ አድርጎ ጭብጨባና ማሽቃበጥን ያቁም! ይኼው ነው!
@Asmara1991
@Asmara1991 Сағат бұрын
Ehiopian military force were in Somalia since Meles just on the order of the West.Not on their own good will.
@marudinku8819
@marudinku8819 Сағат бұрын
Legna hager bale siltanat tiru timhert new mechereshachew endi endemehon yiwequt
@sissis7704
@sissis7704 Сағат бұрын
ተመሳሳይ ተመሳሳይ።
@Harnet23
@Harnet23 Сағат бұрын
Ethio forum pro woyane.
@yemanegebrehiwotwoldemaria5938
@yemanegebrehiwotwoldemaria5938 Сағат бұрын
Abyi Ahmed Ali planned to devide,weaken the ancient and holy Orthodox Church of Ethiopia. He appointed Adem Farah an Afari moslem to do the job; and prepared fake bishops and priests to dance to his tune. The faithful must protect their church from the sons of Gragn Mohammed.
@abdallanur9521
@abdallanur9521 Сағат бұрын
Qrra naaganya
@user-xt8yp7rw4p
@user-xt8yp7rw4p Сағат бұрын
እንዴት ይተሰበል ከመንፈሰውነ እየፍነገጡ ሀገርን ለመጠበቅ ሀለፍነት የተሰጠዉን መንግስት መፍረጅ ይችላል አንተስ የምተወረ ወየምተነብ ፖለትከ አይደለም ኢትዮዬኅ ፍጥረት ይጠብቀት እነንተ ብየፍነቹ ግድግዳ ትምሰለቹ የምበትነ ቹነ ለምጠች ተበረከከቹ የሮመው እፖፕ እንደለ ምቀኞች ሰበተኛ ንጉስ ሰበተኘ ንጉስ ብነግሥሥ ምን ሆንክ ሁልሽ ልትነግሽ ምርር ፖለትኮች ምቀኞች
@user-lh4jo5pl1e
@user-lh4jo5pl1e Сағат бұрын
,ኦዞህ ያየሰው የአቢይም ሂወት እንደዚህ ሲሆን የዚህን ሰው እጣ ፈንታ ሲደርሰው ሩቅ አይሆንም.
@abebe7532
@abebe7532 Сағат бұрын
Kkkkkkkkkkkkk🤣😂 Yehenrew. Yekerew ‼️🥹
@milkiketin1070
@milkiketin1070 Сағат бұрын
Thanks for your devotional work to expose the evil act of dictators.
@user-tx9zi7sd1y
@user-tx9zi7sd1y Сағат бұрын
የገዜ ጉዳይ ነው።
@olikesootebo5150
@olikesootebo5150 2 сағат бұрын
ሀብቱ ከየት ይጌኛል የወጣትነት እድሜ ሙሉ ከለፉበት ሀገር ያጌኙት እንጅ እንደማኘውም ስግብግብ ተገንጣይ ሀሳቡን በልባቸው ይዞ በእትዮጵያ ህዝብ ላይ ስለልዱ የኔሩ አይደሉም። ለሁሉም እኩል እና አንድ እናት ሀገር እትዮጵያ ስል የኖሩ ናቸው። እንደ መንጌ አይነት መንግሥት ብመጡብን ብሎ የፀልዩ አባቶች ብዙ ናቸው። ፍጣሪ ለእትዮጵያ እንደ እሳቸው ያለ ሀገር ወዳድ ተገንጣይ ጠል መንግሥት ፍጣሪ ይስጠን
@2011Tehetena
@2011Tehetena 2 сағат бұрын
እስኪ የአንባገነኖችን ታሪክ እንዲህ እያወጣህ አሳውቀን ለአብይም የረደዋል የአሱንም መጨረሻውን በዚህ መልክ ያውቀዋል
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 2 сағат бұрын
እነዚህ ጭራቅ ምእራባዊያን ስለ ህዝብ እልቂት ዴንታ የላቸውም ጥቅማቸው እንጂ። አቤት ጉድ ነው። እውነትም ኮሬ ነጌኛ የሀብሬ ኮፒ ተግባር በዚች ሀገር አጅግ በሰፋ በተለየ ሁኔታ በሚያስከነዳ በህዝብ ላይ እየተገበረ ነው። አይቀርለት ለወናፉ አአቢይ አህመድ። የማደንቅበትም የማመስገኛም ቃላት አጣሁ እንዲሁ እውቀቱን፣ እውነቱን ና ጥበቡን የሠጠህ አም ላክ ሰሰላምህን እነድ ጠብቅ ምስጋናዬን ጸሎቴን አቀርባለሁ
@eastsoldierson
@eastsoldierson 2 сағат бұрын
The church should kick out patriarchs who talk about tribe and politics!
@NaHomBoy-xf8fl
@NaHomBoy-xf8fl 2 сағат бұрын
የትግራይ ህዝብ ነው
@timharmon10
@timharmon10 2 сағат бұрын
ትህነግ ሳይረፍድበት ከ ኦሮሙማ ጨፍጫፊ ቡድን ጋር የሚያደርገውን መሞዳሞድ ቢያስብበት ይሻለዋል፣፣ የ አማራ ህዝብ ከዚህ በሁዋላ የሚያቆመው የለም 💪🏼💪🏼
@minyahilsileshi4376
@minyahilsileshi4376 2 сағат бұрын
አብይ
@timharmon10
@timharmon10 2 сағат бұрын
የኛ አስመሳይ ጨቅላ ደሞ እጣ ፈንታው የባሰ እብጂ የተሻለ አይሆንም !! ድል ለተካደውና በማንነቱ ለሚጨፈጨፈው የ አማራ ህዝብ 💪🏼💪🏼💪🏼
@endalnewgossayechuko448
@endalnewgossayechuko448 2 сағат бұрын
ይሄንን ታሪክ የኢትዮጵያ ነገስታቶች ሰምተዋል
@qoraagaqarnigamedia1755
@qoraagaqarnigamedia1755 2 сағат бұрын
False dream for Etgiopia 😂😂😂😂😂
@Godisgreat88J
@Godisgreat88J 2 сағат бұрын
ጊዜ ይመጣል፣ አቢይና ሽመልስ ለፍርድ ይቀርባሉ።
@Kassim02
@Kassim02 3 сағат бұрын
የኬሚካል አብይም ፍርድ ቶሎ ይምጣልን
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 3 сағат бұрын
ሁሌም ክፉዎች እና አንባ ገነኖች መጨረሻቸው አያምርም ይህ በረከት ለ አሸባሪው አብይ ይድረሰው
@Nathanfish85
@Nathanfish85 4 сағат бұрын
Karma
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 4 сағат бұрын
ክብር ለሰራዊታችን ውርደት ለባንዳው ተላላኪው ያየሰው ቆሻሻ ጋዜጠኛ ተብዬው
@zamzammohammed9789
@zamzammohammed9789 4 сағат бұрын
ምን ኣለ ኣብይን እድሕ ኣርገው ብወስዱልን። ህዝባችን እኮ ተሰቃዬ ጎበዝ?
@aselin7015
@aselin7015 4 сағат бұрын
ኣባታችን በረኮቱን ይሕደረና❤🤲💔
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 4 сағат бұрын
ለዚያ እብድ የበሻሻው ገዳይ አሳዩልኝ አንተም እንደዚህ ኘው የምትዋረደው አንተ ሰው በላ ገዳይ
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 4 сағат бұрын
የአብይ እጣ ፉንታ ከዚህ በባሰ ይከፍላል።
@calebd9456
@calebd9456 4 сағат бұрын
የዩቱብ ጡረቸኛ
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 5 сағат бұрын
You typically layer .... stupid!!
@ManagedawMulugeta-zb6ev
@ManagedawMulugeta-zb6ev 5 сағат бұрын
👍👍👍✔️
@user-vd4bn9gl9y
@user-vd4bn9gl9y 5 сағат бұрын
እኔ እንደድያው በችሎታ ከሚደነቁ ሰዎች እስካሁን ያዬሁትና የሰማሁት ነፍሱን ይማረውና አቶ መለስ ዜናዊ ነበር። አንተማ ያዬህሰው ሽመልስ ከርሱም ትበልጣለህ። እኔ እንደው ሁሌ የሚመኝልህ ረጅም እድሜና ጤና ነው። ይህንን ትምህርታዊ ትንታኔ በየጊዜው እየተዝናናን ለመስማት።ይህን መዝናናት ያመጣሁት ውጭ ሀገር ስላሌሁ ነው።
@hirut4901
@hirut4901 5 сағат бұрын
ይሄ መፅሀፍ የወያኔዎች ነውየሴራደም እምትሉት
@user-hw3vq7ow9w
@user-hw3vq7ow9w 5 сағат бұрын
ልክ እንደኛዉ ገዳይ ጠቅላይ ነዉ ዕጣ ፈንታዉም እንዲህ ቢሆን ስለቴን አስገባለዉ ሚሊዮኖቹን ለገደሉ ለነ እባብ አሐድ ፣እነ ሺከስክስ፣አበደች እባቤ እንዲህ ሲቀጡ ባይ ምንኛ የታደልኩ ነበርኩ
@yohanesdemese4143
@yohanesdemese4143 5 сағат бұрын
ኢትዮ ፎረም ጋዜጠኛ ያየሰው ይህ ታሪክ የኛ ሀገር ይመሰላል አቀራረቦ አሪፍ ነወ። በርቱ በዚሁ ቀጥል እናመሰግናለን !
@Bffhdhdherg
@Bffhdhdherg 5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@Bffhdhdherg
@Bffhdhdherg 5 сағат бұрын
አደይ ትውለደለ 12:20 ይ ድንቅንቅ ትንተና ጤና ይስጥህ
@gorfubitew6142
@gorfubitew6142 6 сағат бұрын
በትጥቅና በሴራ ነው ልዩነት ካልሆነ የአባይ አህመድና የሃብሬ ታሪክ ይመሳላል ። ልዩነቱ ፋሽሽቱ ሃበሬ የፈረንሳና የአሜሪካ ባሪያ ሲሆን የአባይ አህመድ የኒዮ ሊብራሊስቶች ኤንጀንትና ባንዳ የብዙ ምሌኖች አገር ለሆዳሞችና ለህሊና ቢሶች በነጮች ያልተመበረከከች አገር ኢትዮጵያ ብቻ ነውና አባይ ሃመድስ የሃብሬ እጣ ይገጥመው ይሆን??? ግዜ ለኩሉ ???💀😭😭😭