3 ልጅ ለመድገም አሰብኩ ሳምሪ እርጉዝ ነሽ ወይ 🛑🛑🛑

  Рет қаралды 234,706

Fani Samri

Fani Samri

Күн бұрын

Пікірлер: 425
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 6 ай бұрын
ውለጂ ትንሽ ካደጉ በሁላ ምነው ወልጀ በነበር ትያለሽ ውለጂ እምትሉ ላይ አርጉ ❤❤❤🎉🎉🎉
@emoydseta2899
@emoydseta2899 6 ай бұрын
😂የስ
@shawaye5579
@shawaye5579 6 ай бұрын
😂😂😂❤❤
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 6 ай бұрын
ትክክል እኔ እንዴት እንደሚቆጨኝ አገሬ እያለሁ አንድ ልጅ በወለድኩኝ እላለሁ😥😥
@mulumeseleyalewmekonen3448
@mulumeseleyalewmekonen3448 6 ай бұрын
ልጅ ማሳደግ ውለጅ ብሎ ኮመንት እንደመፃፍ ቃላል አይደለም ።
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 ай бұрын
​@@Lesewe-hm2fe1sv9Aእነሱ ሚያሳድጉበት መቸ አጣን አሉ ይውለዱ እር ሆ ልጂ አይጠገብም❤❤
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 6 ай бұрын
ውለጂ የስው ልጂ እኩ ትምህርት ብር ይላል እንጂ ልጂ ከሁሉ በላይ ሀብት ነው ስንቱ እሄን በስለት ተማፀኖ ያላገኘ አለ!at least 3 ወይንም 4 ልጂ ብትወልጂ ፀጋ ነው ልጂ በልጂነት ነው!🙏🏾✌🏽🕊️
@user-rl7eb4lm2v
@user-rl7eb4lm2v 6 ай бұрын
ፋኒም ሳምሪ የአዳም ማስቸገር በጣም ተለየባቹ ልጅ ማሳደግ ማለት እኮ ይሄ ነው ቶሎ አትሰልቹ የወለድነው እኮ ብዙ ነገር ልንቋቋምና ልናግዛቸው ልንረዳቸው እንጂ ዘና ብለን ልንተኛ አይደለም እና አርጅቶ እንደወለደ አደካክሙ በተረፈ ፊሎን ወይ አማርኛ ወይ እንግሊዘኛ በጠራ መንገድ አውሯት ምንም የጠራ ነገር አታወራም ልደት እናከብራለን ለማለት happy borthday ከምትላት ወይ ሙሉ እንግሊዘኛ ግራማቲኩን ጠብቀህ እውራት ወይ አማርኛውን በስርሀት አውራት ኮመንቴን በቀናነት እዩት የብዙዎች የሀበሻ ችግር ነው ቋንቋ እየቀላቀሉ ልጆችን ግራ ማጋባት አውሮፓዎች መጀመሪያ በራሳቸው ቋንቋ ነው ልጆችን የሚያወሩት እና የ 2 አመት ልጅ በደንብብ ያወራል ልወቅሳቹ ሳይሆን እያስተካከላቹ እንድትሄዱ ነው እወዳችዋለው❤
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 6 ай бұрын
እህቴ ውለጂ እግዚአብሔርብዙ ተባዙ ምድሪቱትም ሙሏት ብሎናል ውለዱ ውዶቼ❤❤❤❤
@baroview9158
@baroview9158 6 ай бұрын
Midir eko molta condominiem., apartama lay eyetenore new. 😂😂😂😂
@shawaye5579
@shawaye5579 6 ай бұрын
​@@baroview9158😂😂😂😂😂😂
@sablefrew9109
@sablefrew9109 3 ай бұрын
Kkk
@meram123
@meram123 6 ай бұрын
ረመዳን ውስጤ ነው የሙስሊሞቸ የብስራት ዜና ውብ የኸይራት ደመና የሁላቸን ማንቂያ ድወል ተ ግባሩ የሚል ደስ የስ የሙሚኖቸ ግሩም መቅደስ ረመዳን ፆማቸን ይማርካል መልካም ተግባር ያረካል ረመዳን በምን ይለካል ኡማውን የሚያነቃቃ በፀባይ በገንዘብ በሰደቃ ረመዳን ውስጤ ነወ በቃ መልካም እረመዳን ለሁላቸን❤❤❤❤
@Faeza852
@Faeza852 6 ай бұрын
ፈኒ ከዳምን ፊት አትንሳዉ ይበሳጫል ብያጠፋም ሳም አድረገሀ እንድህ አይደረግም ብለክ በፈግታ ንገረዉ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ክፉ አይንካችሁ❤🌹🙏
@HelanZewdu
@HelanZewdu 6 ай бұрын
Amen
@marymessele3423
@marymessele3423 6 ай бұрын
አሜን ወንድማችን አንተንም አይንካህ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 6 ай бұрын
አሜን
@user-el6mj2yv8g
@user-el6mj2yv8g 5 ай бұрын
😢😢😢😢አሜን
@Rfeedaum74
@Rfeedaum74 4 ай бұрын
አሜን ቡራ አተንም አይንካህ
@ኮኬትmyworld119
@ኮኬትmyworld119 6 ай бұрын
አሪፍ ነዉ ቶሎ ቶሎ ወልዶ መገላገል ነዉ 😂😂😂 ይመቻቹ ሰላማቹ ብዝት ይበል❤❤❤
@meram123
@meram123 6 ай бұрын
😂😂😂ድገሜ ልጅ በለጀነት ጥሩ ነወ የምር
@Too495
@Too495 6 ай бұрын
በሰዉ ሃገር በጣም ከባድ ነዉ ሁለት ልጅ በቂ ነዉ እነሱ ያሳድግል እኔም በሰዉ ከሁለት ልጅ እያሳደኩ ነዉ በጣም ከባድ ነዉ
@kedijahussin
@kedijahussin 6 ай бұрын
ሳምሪየ ተቆጥታ በር ስዘጋ ዝም እዳትያት ከለመደባት ከባድ ነዉ
@user-lx4of3uw7i
@user-lx4of3uw7i 6 ай бұрын
ውለጅ ሳምርዬ ወለድ ወለድ አርገሽ በሀላ ሁሉም ይደረስበታል ያ ምን አልባት ማድረግ ከምትፈልጊያቸው ነገሮች ትንሽ ይገድባል ግን አንዴ ካደጉ በሀላ ደስ ይላሉ
@LubabaMohamed-no2lt
@LubabaMohamed-no2lt 6 ай бұрын
አትሰልቹ በልጆቻችሁ ስንት አሉ ልጅ አተው የሚአለቅሱ አሁን ሳይሆን አድገው ሲንከባከቧችሁ ነው የምትደሰቱት ልጆቻችሁ ቤታችሁን ያሞቁታል ለአንድ ቀን ቢለዩአችሁ አትችሉም አሁን ደሞ አዳምን ፊት አትንሱት ልጆች አጥፊ ናቸው ከተባሉ በተደጋጋሚ አጥፊነው የሚሆኑት ሲአጠፉ በፍቅር ነው ማስተማር ያለባችሁ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 6 ай бұрын
ፌሎዬ አደገች የእኔ ቆንጆ❤❤እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቹ❤❤❤ሳምሪዬ ውለጅ ልጅ በልጅነት ይላሉ እናቶች አንቺ እደለኛ ነሽ ማሬ
@SiniduSissian
@SiniduSissian 6 ай бұрын
ዉለጂ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው 🙏🙏🙏
@destakeremela3591
@destakeremela3591 6 ай бұрын
አንድ ሴት አንድ ወንድ ጨምሩላቸዉ እግዚአብሔርን ተደግፋችሁ
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 6 ай бұрын
How old she and He???
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 6 ай бұрын
አረ ፊሎ😂😂እድግ በሉ አዳምዬ ፊሎዬ❤❤ውለጅ ሳምሪ ልጅ በልጅነት ነው
@ፌቨንመዝናኛ
@ፌቨንመዝናኛ 6 ай бұрын
ወይኔ ፌሎ አደገች በቃ በር አልዘጋችም😂😂😂
@zainasied615
@zainasied615 6 ай бұрын
እደት እዳሳቀችኝ😂😂
@askidesta4271
@askidesta4271 6 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግ በሉ በልጅነት መታደል ነው ውለጅ እናቴ ባልሽም ሁለተኛ እናት ነው ጀግና 😊
@shmles-y1i
@shmles-y1i 6 ай бұрын
ሰምርዬ በልጅነት መውለድ መታደል ነው ወለጂ 30 አመት እስከሚሞላሽ ቶቶሎ ወልደሽ 40 ላይ ጓደኞችሽ ይሆናሉ የምር መታደል ነው ወለጂ
@ifnaanjibril4440
@ifnaanjibril4440 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ፊሎዬ ኢደግልኝ እንዴት እንዴት እንደሚወዳት ውይ የኔ ቆንጆ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Feloye uuuuphaaaaa💋💋💋💋💋💋
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 6 ай бұрын
❤❤❤ ኧረ ሳምሪ ጤና ኑሮሽ መውለድ እየቻልሽ ለምን አትደጋግሚም እኔ እንዳች ጤናየ ሰላም ብሆን ቤት ሙሉ ልጅነበር የምወልደው ግን ምንያደረግ ኩላሊቴን አሞኝ በሱ ምክንያት አላገባሁ አሎለድኩ ከነገ ከዛሬ ተሽሎኝ ህልሜን እተገብራለሁ ስል ጭራሽ ይብስብኛል እመሙ ብቻ አልሀምድሊላህ የባሰ አያምጣ❤
@miseteramare1742
@miseteramare1742 6 ай бұрын
ውይ አይዞሽ እናት
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 5 ай бұрын
Ayzosh egziabher yemaresh
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 5 ай бұрын
@@hawibalcha2721 አሚን አሚን💙
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 5 ай бұрын
@@miseteramare1742 እሽ የኔ ቅን💙
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 5 ай бұрын
@@peteroswordofa8943 የኔ ቅን አመሰግናለሁ💙
@TikdemTikdem-zg7hd
@TikdemTikdem-zg7hd 6 ай бұрын
የኔ ማሮቾ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ሳምሪዬ የተባረካቹ ናቹ ተባረኩ ❤❤❤❤ውለዱ እሺ በረከት ናቸው ❤❤😅😅😅😅ሲሲተር አለች 😅😅ወንድ እኮ እረባሽ ነው😅😅😅😅 የኔ ውድ ደስ ሲል😅😅❤❤❤
@hanagetachew3523
@hanagetachew3523 6 ай бұрын
ምወዳችሁ ሳምሪዬ ቶሎ ወልደሽ አንድላይ ቢያድጉ ይሻልሻል ውዴ ጌታ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ
@Eminat-9
@Eminat-9 6 ай бұрын
ዉላጅ ልጅ እኮ የ እግዚአብሔር ስጦታ ኖው አዳም እራባሽ ዎንዶቺ ያቻግራሉ የኔም እራባሽ ኖው🥰♥️♥️ዎዳቹሃሎ 🥰♥️♥️
@سارةيوسف-م4ذ
@سارةيوسف-م4ذ 6 ай бұрын
ሳምሬ ወንድና ሴት አንድ አደሉም ወንድ ልጅ በጣም አስቸጋሬ ነው ይኤን እወቂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-ow4cl5yr1c
@user-ow4cl5yr1c 6 ай бұрын
ፊሎ ኣደገች በቃ በር ዘጋች ❤የኔ ልእልት❤
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 6 ай бұрын
ሳምራዊት ቆንጆ ልጆች ጎበዝ እናት እደሆንሽ ያስመስክራሉ ግን ከልጆችሽ ጋር በደንብ ለመግባባት እግሊዘኛውን ተይውና አማርኛ አስተምሪ አሁነው ግዜሽ አንዴ ከወጡ ማስተማር ከባድ ነው ከዛ ቦሀላ መግባባት ይስፋና በግባባት ይጠፋል እሄ የብዙ ችግር ነው🙏💕
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 21 сағат бұрын
ሳምሪ ወለጂ በአርባ አመትሽ ጎደኞችሽ ይሆናሉ ጽድት ብለሽ ትኖሪያለሽ ልጅ መጣ አልመጣ አታስቢም ስለሚያድጉ እኩዮችሽ ይሆናሉ 4 ልጆች ይሁንልሽ ❤❤
@gfhhhfgdysyg7107
@gfhhhfgdysyg7107 Ай бұрын
የኔጣፍጭ ምን እያልሽነው እምታወሪው አይገባኚም እግሊዝኛ ነውደ🎉🎉🎉🎉
@seyatube5967
@seyatube5967 6 ай бұрын
ልጅቱዋን ትክክለኛ ቁዋንቁዋ እድታወራ እርዱዋት። ወይ ሙሉበሙሉ እንግለዘኛ ወይም ሙሉአማርኛ ወይምደሞ የአገሩን ቁዋንቁዋ ቲስክ አስተምሩዋት። 😮
@Tiru_Zena
@Tiru_Zena 6 ай бұрын
Filo is so... cute ❗❗❗She is a videogenic and theatrical girl. Fani & Samri pay attention to her potential. Her name Filomena defines her very well, "Beloved" I love her❤🥰🥰🥰
@fatumatube4305
@fatumatube4305 6 ай бұрын
ፊሎ በጣም ጎበዝ ነች እንደናቷ አዳም ደግሞ ሀይለኛነው
@kedijahussin
@kedijahussin 6 ай бұрын
አዳም በማን ነዉ የወጣዉ እልኸኛ ነዉ ሳምሪ ወይስ ፋኔ በልጂነታቺሁ እልኸኛ ነበራቺሁዴ ኧረ እባክሺ አላለቀም በይ ዉለጂ በድላቸዉ ነዉ እሚያድጉት ከዛ መታ ፊሎና አዳምን አምጡ
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 6 ай бұрын
ፊሎዬ በጣም ነው ምወድሽ የኔ ቀበጥ ስታወራ ደስ ስትል አትጠገብም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 6 ай бұрын
😂😂😂አዳም ረ ባሽ ነው በ ጂ ጂ ወ ቶ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣መ ሰለ ኝ ፊ ሎ ዬ አን ች ን ሳይ ሮ ጬ ነው ም ገ ባ ው ጌታ ያ ሳ ድ ጋቹ 😘😘😘😘😘😘😘😘😊
@newid5082
@newid5082 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 5 ай бұрын
Kkk
@CosmasAfick-y8q
@CosmasAfick-y8q 4 ай бұрын
Kkkkk
@selamyohanes5646
@selamyohanes5646 5 ай бұрын
Dengel mariyam.keneljewa tebarekelesh geta yefekedewen yahel lebego sera yemiwelu lijoch yesetachu yebarekulesh hule besu fekad yeminoru yehunu
@tube3507
@tube3507 6 ай бұрын
ውለጂ ሳምሪዬ ልጅ በልጅነት ነው አንድ ላይ ማሣደጉ ጥሩ ነው
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx 6 ай бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶች ውላዱ ልጅ በልጅነት ነው❤❤❤❤
@Mahi1630
@Mahi1630 6 ай бұрын
እንግሊዝኛ ስታወራ አይገርምም ከሷ አንደበት የሚወጣ አይመስልም አማረኛ አስለምዷት
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 6 ай бұрын
❤❤❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 6 ай бұрын
አይ ፉኒ መንግስትሽን ችግር ይፈታዋል አላለም በጣም ነው ደስ ተምትሉት ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ እድሜ ከጤና ተመኝውላቹ ልጅ በልጅነት
@saragizaw2311
@saragizaw2311 6 ай бұрын
ውለዱ እግዚአብሔር ያሳድግላቸዋል አትፍሩ እሺ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤
@user-jz5st5nr7o
@user-jz5st5nr7o 6 ай бұрын
Weyiiiiii filoey yene tafacha ❤❤ setawera ekoo mare mare nwu matelawu❤❤❤
@እናተአለሜ
@እናተአለሜ 6 ай бұрын
የኔ ማር እድግ በይ መድሀኒያለም ያሳድገሽ
@EssEss-mf3cw
@EssEss-mf3cw 6 ай бұрын
ወየወኔ ደስ ሲሉ አላህ ያሳድግላቺሁ❤❤❤
@najatnajat7655
@najatnajat7655 6 ай бұрын
😊
@hanantube3937
@hanantube3937 Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ፌሎ ትልቅ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@youtubechanal6014
@youtubechanal6014 6 ай бұрын
የነ ሳምሪ ላይክ ለምንድነዉ የቀነሰዉ ጋይስ😒ፎሎ ላይክ አርጉ እናበረታታቸዉ ምን አለበት❤
@user-fk4zk9ck7n
@user-fk4zk9ck7n 6 ай бұрын
እንደ ድሮ አደሉም ከKZbin ጠፍተዋል አሁን ደሞ KZbinr በዝቱኣል ሁሉም በየ አቅጣጫው አሪፍ Videoይዞ መቅረብ አለበት የተሻለ ነገር ነዉ ሰው ሚፈልገዉ የተከታይ ፍላጎት ማሟላት ትተዋል ለዛ መሰለኝ😢
@ሜና
@ሜና 6 ай бұрын
ሲሚሩ ወንድ ልጅ ትንሽ ያስቸግራል አዱስነገር አይደለም እደውም የናንተ ጨዋ ነው ❤🎉
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 6 ай бұрын
ይችን ኮመንት ምታነቡ ፈጣሪ የልባቹህን መሻት ይሙላላቹህ ፈጣሪ ባላቹህበት ይጠብቃቹህ አሜን ሁላቹህም አሜን በሉ ❤
@ኮኬትmyworld119
@ኮኬትmyworld119 6 ай бұрын
አሜን ❤🙏🙏
@Crystal-u7b
@Crystal-u7b 6 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤
@vipvp4386
@vipvp4386 6 ай бұрын
አሚን ያርብ ❤❤
@ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ
@ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ 6 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግላችሁ አዳም አባቱ መሳይ
@selamabebe5820
@selamabebe5820 5 ай бұрын
እህል ደስ ብልህ ያደረግሽው በፍቅር ስእት ነገ ስታማሪ እንዳናይሽ ግን እልበዛም ብንለያይ ብንፍታ ልጆች ብቻዬን ማሳደግ እችላለሁ ብለሽ እስበሽ ግን ታውቂያለሽ ያምሻል አትጠነቀቁም በስለጠነ ሀገር እየኖርሽ የዛሬው ፍቅር ያልቃል ይቀዘቅዛል ያኔ ስታማርሪ እናይሻለን የተሻለ ሀገር የወጣሽው ልጅ ለመፍልፍል ነው ያበሻ ወንድ አያግዝሽም ተወጪው
@feqerenafaqi6526
@feqerenafaqi6526 6 ай бұрын
ግዴታ ነው ለሴት ልጅ እህት ያስፈልጋታል ለወንድም ወንድም ያስፈልገዋል በተለይ ሴት ልጅ ካለ እህት በቸኛ ናት
@eskedar-di1iq
@eskedar-di1iq 6 ай бұрын
አብረዉ ያድጋሉ ዉለዱ ❤❤❤
@rihameyoutube1695
@rihameyoutube1695 6 ай бұрын
ሰምሪ ስልክ አትስጫቻው ጉዳቱ ይባልጣል ካጥቅሙ አለህ የሰድግልሽ ዳማ ወላጂ ርዝቁን እዞነው ሚማጣው
@hannabiru8367
@hannabiru8367 6 ай бұрын
የኛ ዉድ ልጆች እድግ በሉ ሁሉም ልጆ እዲ ናቸው በርቱ
@helinahelenseg1716
@helinahelenseg1716 6 ай бұрын
Hir samre zeme belahi atwooje Gina lejoche aydlachehu enda😂😂
@zuzu-sn6hi
@zuzu-sn6hi 6 ай бұрын
መግስትሺን ችግር ይፈተዋል አላለም ክክክክ
@Toybi274
@Toybi274 6 ай бұрын
እረ ሞትኩ 🤣🤣🤣ዎላሂ እኔም ልኮምት ነበር ቀደምሽኝ 😅
@zuzu-sn6hi
@zuzu-sn6hi 6 ай бұрын
@@Toybi274 ደሞኮ ደጋገመ አንደብቻ መሠለሺ ያለዉ ዙሮበታል ልጁ
@serkalemalemayehu2760
@serkalemalemayehu2760 6 ай бұрын
ዉለጂ ሳምሪዮ 😍😍ሴት ይደገም😊
@addisgerma21
@addisgerma21 6 ай бұрын
ፈኒ ጥሩ አባት 👍👍👍👍
@mesumasu125
@mesumasu125 6 ай бұрын
ሳምር እኔ በስደት እያሎ 3ልጅ አታረግም ጉድኮ ነው እንዴ ይሁንልሽ ብቻ የኔ ዉዶቺ እኔ የእኛ እድሜ ይገርመንአል እውነት 😭😭😭😭
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 6 ай бұрын
Ethiopia bitejim iko tidare kalgegneshi ket temachileshi
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 6 ай бұрын
እኔ ገና ከናቷጋ ስትኖር ነበር የማያት እኔ እዛው ነኝ😢😢😢
@feysalnejash9718
@feysalnejash9718 6 ай бұрын
I love the kids very Mach I am happy for you the kids is more than everything I have 8 Alahmduliliha Allah give you more
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 6 ай бұрын
ሳምርየ ጎበዞች እኮ ናችሁ
@KemilaMuhamed
@KemilaMuhamed 6 ай бұрын
ፋኒ ልጅ አይወድም ኪድ በጣም ይወዳል ልጅ
@misraklebubeyane4017
@misraklebubeyane4017 6 ай бұрын
ምንም በእነ ፊሎ አታሳቡ መውለድ ፈልጋችዋል ውለዱ 😀 ሳምሪ ቁልጭልጭ እያልሽ ነው መፈለግሽ ያስታውቃል ውለጂ
@fikermuluneh8886
@fikermuluneh8886 6 ай бұрын
Exactly 😂😂😂😂
@HanaLawe-cn6td
@HanaLawe-cn6td 6 ай бұрын
አዳም ፋኒን ይመስላል ፊሎ ቀላች እንጂ የፋኒን መንታ ወንድም ነዉ የምትመስለዉ ፈጣሪ ከክፉዉ ሁሉ ይጠብቃችሁ።
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 6 ай бұрын
ሳሚሪና ፈኒ የፊሎ ስም ለምን ሃዋ አልሆነም? ፊሎ ትርጉሙ ምንድነው? ሃዋና አዳም በሉዋቸው ግን እዳይ ደብራቹ ሲያምሩ ዳግሞ ማሻአላህ እድግ በሉ❤❤❤
@zeyinbomer
@zeyinbomer 6 ай бұрын
mejmriya adam tewoldo bihon hawo tehon nber belwol
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 6 ай бұрын
@@zeyinbomer ኦኬ ጥሩ እሽ
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 6 ай бұрын
ቋንቋ እየደበላለቃችሁባት ፊሎ የራሷን ቋንቋ እየፈጠረች ነው። ተጠንቀቁ ራሷን መግለፅ ባቃታት ቁጥር ብስጭት ውስጥ ትገባለች። 🚫
@saudihosen8183
@saudihosen8183 6 ай бұрын
😂😂😂 ስታሳዝን
@hilamoo928
@hilamoo928 6 ай бұрын
😂😂😂
@Senabel196
@Senabel196 6 ай бұрын
That’s what I notice. She is mixing three language to make one sentence.
@Yorditesgayan
@Yorditesgayan 5 ай бұрын
ንገሪልኝ እስኪ
@Tostartisabigchallenge
@Tostartisabigchallenge 5 ай бұрын
Samry ye 4 amet liji alechign. 4 kuankua enitekemalen ebiet wsit. Betam yastewalkut ye 3 amet kehonech bewhala new. Negerochin lemasredat sikebdat bischit tilalech tichohalech. Unusual action taregalech like ende filo meriet lay chinkilatuan sitaderg endeneberew. Cover lemadireg alemeredatuan. Finally day care muluken enditwil adereku. Eza and aynet kuankua silemitekemu. Ahun yeteshashalechi new behariwam. Kechalachu and kuankua tetekemu.
@kalkidankat6222
@kalkidankat6222 6 ай бұрын
Filo smart nat betaaam ewnet WoW. Ke 1 amet befit lefilo yesetehutin comment ayehut ena WoW alku dgami ❤
@adenamekonen8641
@adenamekonen8641 6 ай бұрын
ውለዱ ልጅ በልጅነትነው እኔ በልጅነቴ ወልጀ ደስታየን የተለይውነው አንዳንዴ የእኛ እስከማይመስሉኝ ደረስ ❤
@user-fz8kr4wg6e
@user-fz8kr4wg6e 6 ай бұрын
ስምርየ አሁን አትውለጅ በጦም ተጉድተሾል አርጅሺ ውደ
@AberashEthio
@AberashEthio 6 ай бұрын
የኔፍቅራ ፈጣሪ ያሰድግላችሁ ሰያምራ እድግበል። ፎልይ
@hannabiru8367
@hannabiru8367 6 ай бұрын
ልጅ መዉለድ ጥሩ ነው በረከተነው
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ 6 ай бұрын
❤❤❤ስወዳችሁፊሉዬ ሳምሪ መስቀልሽስ ካለመስቀልኝ ቀርነውየሚለኝእግዲህምንይደረግለምዶብኝአገትነውየማየውይቅርታ
@YoyoTekeste
@YoyoTekeste 6 ай бұрын
ሴትና ወንድ ውለጂ ሲጎረምሱ ያንሱሻል ስታምሩ
@Arman-u8y
@Arman-u8y 26 күн бұрын
😅😅😅መግስትሽን ችግር ይፈታዋል አየ ሳሚ😂😂😂😂
@lt7287
@lt7287 6 ай бұрын
People here on the comment are telling you to have more kids , but no one is going to help you raise them . At the end of the day , it is you who is going to be doing all the hard work ! I think 2 is good enough . It’s important to raise what you have very well . Most habesha people thinks raising a child is just feeding them food and getting clothes . But that is false. !! There is more to it than that . 4 ena 5 weldo yemayreba zega kemihonu, 2 quality zega masadeg yeshalale !
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 6 ай бұрын
ግን ሳምርቲ እወዳችኋለሁ ማሀተብሽ የት ሄደ❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 5 ай бұрын
ፈጣሪ፡ያሳድግልሺ ውለጂ፡ልጂ፡በልጂነትነው ኑሮ ካለ ልጂ የቤት ድምቀትነው
@user-mk6ik4sv2p
@user-mk6ik4sv2p 6 ай бұрын
Mashaa allah ❤ allah yesedegelachu legnem yesten ❤
@RushKidus
@RushKidus 6 ай бұрын
ያኔ ግን ፊሎ ቅናት ይመጣል አትፈልግም እና አዳም ደግሞ ወንድ ይፈልጋል
@SurprisedLabrador-st1ql
@SurprisedLabrador-st1ql 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ሲያምሩ
@AminaAmina-dw1lq
@AminaAmina-dw1lq 6 ай бұрын
እሰይ ውለዱ ድካሙን እየተናገርክ ውለዱ አይ ፋኒ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 6 ай бұрын
ሰላም ሳምሪዬ ስታምሩ እመቤቴ ታሳድግላቹ ስወዳቹ ፊሎዬ አደገች እኮ የኔ ማር በቃ ሳምሪዬ ውለጂላት እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hananm1530
@hananm1530 6 ай бұрын
አዳም ግን ሁል ነገሩ ጂጂን ነው ሚመስለው
@TGBelay-v1k
@TGBelay-v1k 6 ай бұрын
'መንግስትሽን ችግር ይፈታዋል' ፋኒ ደግመህ ስማው እስቲ ያልከውን 😂😂😂😂😂
@zainasied615
@zainasied615 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@hhaa44473
@hhaa44473 6 ай бұрын
ልጂ በልጅነት ነዉ አዳም ትንሽ ካደገ ለፊሎ ጾሎቷን ይስማት አዳምንም አላህ ያሣዲገዉ ያሣዲጋቸዉ
@TaNnnnnnnnn
@TaNnnnnnnnn 5 ай бұрын
Yene konjo samri wuleji ke fetari betachi hireftish inesu necho
@ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ
@ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ 5 ай бұрын
አላህ ያሳድግላችሁ አዳም እደኔ ልጂ እረባሺ ነው
@amenpipi2013
@amenpipi2013 6 ай бұрын
ከፊሎዬ ግን አዳም ቶሎ አደገብኝ
@Aisha-sq9gf
@Aisha-sq9gf 6 ай бұрын
😮😍😍😍🥰🥰 እወድሻለሁ ፈሎ ሁላችሁም i love you
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 6 ай бұрын
ወንድ ልጂ ህፃን እያሉ በጥባጭ ናአስቸጋሪ ናቸው ናላ ያዞራሉ ኢትዬጵያ እየወስዱ ብዙ ነገር ይማራሉ
@እታፈርTube
@እታፈርTube 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የፍኒ እና ዩሳምሪ ቤተሰቦች እዴት ናችሁ ፊሎየን በጣም እውዳታለሁ ፈጣሪ ጫምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ውለዱ ክበዱ ፊሎየ የኔ ማር ቤቢ ሾው ትመጣልሻለች ተረጋጊ እናትና አባትሽ አረፍ ይበሉ እሽ ❤❤❤❤❤😂😂😂
@Sabaasmelas604
@Sabaasmelas604 6 ай бұрын
ወንድ ልጅ ሀይለኛ ነው
@emoydseta2899
@emoydseta2899 6 ай бұрын
ልጆቹ፡ሴኖሩ፡ጌታን፡ጨርሼ፡ነው፡የማየው🎉የኔ፡ቅመም፡ፊሉኮ❤ልዩ፡ናት😂አረ❤ተረዳት❤ይወለድልን😂እያለች❤ነው❤ውይ፡ልጅ፡ስወድ፡አነሳምርዮ❤ስለምታቀርቡልን❤እነዚህ❤ድቅ❤ልጆችን❤ከልብ❤እናመሰግናለን❤እግዛብሄር❤በጥበብና❤በሞገስ❤ያሳድግላችሁ፡አሳምረው❤እዴጦራችሁ❤ያብቃችሀ🙏🙏🙏👆👏👏💋💋💋💋💋💝💞💓💞
@habenberaki7481
@habenberaki7481 5 ай бұрын
Teaching the mother tongue and discipline builds strong foundations for a child's cognitive development!! የ4 ኣመት ልጃቹ ምን እንድምታወራ ለመረዳት ያስቸግራል።
@Mira-yx8nv
@Mira-yx8nv 6 ай бұрын
የኔ ማር ስዎድሽ ኮ ፍሎ 🤣🌹🌹🌹🌹
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 6 ай бұрын
አዳም ቅናቱ 😂😂😂😂ፊሎዬ እመቤቴ ታሳድግላቹ❤❤❤❤❤❤❤
@salamaalrumaithi3515
@salamaalrumaithi3515 4 ай бұрын
ሳምሪ ውለጂ ልጅሽ ማሻአላህ አድጎዋል
@صوفيصميلي-خ1ع
@صوفيصميلي-خ1ع 2 ай бұрын
እናስ መቸነው እምንወልደው ጌታየ ሕይን😍😍😍
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j 3 ай бұрын
ቆይ ለምድነው ሁለቱም ልጆች ከእናታቸው ወይ ከአባታቸው መልካቸው የማይመስለው የማይመሳሰልው !?
ምጤ መጣ ብዬ ፕራንክ አረኳት Prank Mom
15:51
Fani Samri
Рет қаралды 468 М.
ናሂ አልፈልግሽም አላት.ውብዬ አልቅሳ አስለቀሰችን😭😭
26:08
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 8 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 50 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН
ፅጌን ከ እህቷ ጋር አገናኘዋት
13:39
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 355 М.
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 1,1 МЛН
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 8 МЛН