" ሊነጋ ሲል ይጨልማል " የዳናዊት ህይወት ክፍል 2

  Рет қаралды 620,472

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

#ethiobestrealestate የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
storm-visage-3...
Miku Danu TikTok : www.tiktok.com...
በመጀመሪያው ክፍል በጣም አስደናቂ እና አስገራሚ የልጅነት ህይወቷን ያጋራችን ዳናይት ገ/ኪዳን ዛሬ ደግሞ በክፍል ሁለት በወጣትነቷ ያጋጠሟትን ፈተናዎች እና እንዴት እንዳለፈቻቸው ታጫውተናለች፡፡ የመጀመርያውን ክፍል በአጭር ቀናት ውስጥ ከ280000 በላይ እይታን ያገኘች ሲሆን ብዙ ትምህርት የምታገኙበትን ክፍል ሁለት ይዘን መጥተናል ፡፡ ቤቶን ገርበብ ጋቢዎትን ደረብ አድርገው ይከታተሉን።
In the first part, Danait G/Kidan, who shared her amazing and amazing childhood life, today, in the second part, she talks to us about the challenges she faced in her youth and how she overcame them. The first part got more than 280000 views in a few days and we have come with part two where you will get a lot of education. Put your concrete on and follow us.
#Inspiration #Resilience #Danaite #Hawassa #Motherhood #SuccessStory #Danaite
#OvercomingChallenges #Empowerment #LifeJourney #Motivation #StudentLife #RoleModel #PersonalGrowth

Пікірлер: 1 400
@DakiyaTube
@DakiyaTube Ай бұрын
ከ እሼ ጋር ላደረግነው ቆይታ ከልባቹ ያበረታቹኝ ጀግና ነሽ ላላቹ የእናቴን ጥንካሬ ላደነቃቹ ፈጣሪ ያክብርልኝ በጣምምም ነው እማመሰግነው ክበሩልኝ🙏🙏 እድሜ ይስጣቹ ተባረኩልኝ እጅግ አብዝቼ እወዳቹሀለው አከብራቹሀለው🙏🙏🙏
@ማሒ
@ማሒ Ай бұрын
ፈገግታሽ ብቻ ያጠግባል የኔ ጀግና ሴት
@SelamSelam-l1t
@SelamSelam-l1t Ай бұрын
ለበጎነው
@rahelmekonen6485
@rahelmekonen6485 Ай бұрын
Bzw tamrialesh
@medhin8187
@medhin8187 Ай бұрын
በጣም ጠንካራ ነሽ ክፍል 2ት ስጠብ ከች ኣላችሁ ያንቺ ና የናትሽ ሙድና ቀልድ ያስቃል በጣም በተለይ የወጥ ነገር ሽሮ ቃርያ ያለበት ወፈር ያለ ብላችሁ ራሳችሁ ስትጽናኑ በጣም ኣሳቀኝም ኣጠነከረኝም የምር ጎበዞች ናችሁ ። ያልፋል ።👍🌻🌼 እንኳን ኣደረሰሽ 🌻🌼 ፈገግታሽ waw ቀልድና ቁምነገር ።
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Ай бұрын
በጣም የምትደነቂ ነሽ ጠንካራ ነሽ የእናትሽ ውጤት ነው
@tesfayewondimu5056
@tesfayewondimu5056 Ай бұрын
Dagmawit ታሪክሽ ይገርማል እኔም ያንቺን አይነት ህይወት አሳልፌአለህ የኔ ትንሽ ይከፋል ከእግዚአብሔር ቸርነት የተነሳ ዛሬ በአሜሪካን ሃገርበሰአት $30 እየከፈልኩ የማሰራቸው የካምፖኒ ባለቤት አድርጎኛል አዎን የማያልፍ ዬለም አልፏአል የአንቺን ታሪክ እየሰማሁ የራሴ ታሪክ ይታየኝ የነበረው በእንባ ነበር እንኳን ለዚህ አበቅሽ !
@haymihabtamu7985
@haymihabtamu7985 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user_minte1985
@user_minte1985 Ай бұрын
ለሁላችሁ የደረሰ አምላክ ላገራችንም ይድረሰ
@mrduresa
@mrduresa Ай бұрын
bntewawek des ylegnal
@hellaaddis8797
@hellaaddis8797 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@Tirihaz
@Tirihaz 29 күн бұрын
ሰላም ተስፋየ እባክህን እኔን ቅጠረኝ?
@qweqwe444
@qweqwe444 Ай бұрын
በሰወች ዘንድ የተናቁ በእግዚአብሔር ይከብራሉ!!!!እንኳን ደስአለሽ❤❤❤
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Ай бұрын
Exactly❤
@TigstTG-w5b
@TigstTG-w5b Ай бұрын
ትክክል
@cheregirma
@cheregirma Ай бұрын
የእናትሽ እምነትና ፅናት የአንቺም ጥንካሬ የሚገርም ነው ። ለዚህ ያደረሰሽ አምላክ ይመስገን!!!
@sewihebite
@sewihebite Ай бұрын
ስንጠብቅ ነበረ ሁፍፍፍ 🎉🎉🎉❤❤ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ🥰🥰❤
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Ай бұрын
Ena
@TigistGirma-p4c
@TigistGirma-p4c Ай бұрын
እኔ
@HdgYws
@HdgYws Ай бұрын
እኔ😢😢😢
@berihadeyas1833
@berihadeyas1833 Ай бұрын
እኔ
@GeremewNega
@GeremewNega Ай бұрын
እኔ
@MichaelDarcho
@MichaelDarcho Ай бұрын
ግሩም ሴት ግሩም ተሰፋ ግሩም ስኬት ግሩም ህይወት እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
@SeudMohammed
@SeudMohammed Ай бұрын
ይሄንን ታሪክ በጉጉ ሲጠብቅ የነበረ ማነው እንደኔ
@MareshetMareshet
@MareshetMareshet Ай бұрын
እንደ 😂😂😂😂
@TesfayFkr-b4w
@TesfayFkr-b4w Ай бұрын
እኔም ደምርኝ
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 Ай бұрын
@@SeudMohammed እኔ
@sadiya-e6k
@sadiya-e6k Ай бұрын
እኔ
@mrvip2706
@mrvip2706 Ай бұрын
እኔ😂😂
@amanuelyeshiwas6656
@amanuelyeshiwas6656 Ай бұрын
የዚች ልጅ እናት ትቅረብ የምትሉ like
@DanawitTewodros-eg2ts
@DanawitTewodros-eg2ts Ай бұрын
Yasssss
@firewbekele4187
@firewbekele4187 Ай бұрын
"ህይወት መፅሐፍ ቢሆን አንቺ የዘመኑ ምርጥ መፅሐፍ ነሽ" ቆይ ግን የሰው ልጅ እንዴት ነው ያን ሁሉ የህይወት ስንክሳር አሸንፎ እዚህ ደረጃ መድረስ የሚቻለው,,,,,? በቃ ይሄማ ግልጽ የመድኃኔዓለም ስራ ነው ለእኔ ሁሉ ሁሉ ነገር ተዓምራዊ ነው የሆነብኝ!!!!! እግዚአብሔር በልጅ በትዳር ይባርክሽ!!!!!
@flower525af4
@flower525af4 Ай бұрын
Betam betam minn yahil TINIKARE NEW ZARE YESEMAHUT❤❤❤
@DegeleErdedo
@DegeleErdedo Ай бұрын
ጀግና እንደዚህ ይሆናል ብዬ አላሰብኩም ። ከምር ጀግና ነሽ። በጣም ነው ያደነኩሽም እና የወደድኩሽ ጀግና እነኳን ረዳሽ🎉🎉❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 Ай бұрын
❤እናትሽ ታላቅ ሴት ናት እንኳን ደስአለሽ❤❤❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
በጣም,ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
@sarafaris5018
@sarafaris5018 Ай бұрын
ልብሽ ንፁህ ስለሆነ እግዝሃብሄርም በጥሩ ሰዎች ከቦሻል ተመስጌን❤❤❤
@TesfayFkr-b4w
@TesfayFkr-b4w Ай бұрын
ደምርኝ እሟ
@fifegeru723
@fifegeru723 Ай бұрын
እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡኤ አደረሳችሁ ❤👏👏👏
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@segni212
@segni212 Ай бұрын
Amen ❤❤❤
@ZebenayAbebe
@ZebenayAbebe Ай бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Ай бұрын
አሜን😢 እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@michaelmulugeta2143
@michaelmulugeta2143 Ай бұрын
እኔ በህይወቴ እንደዚህ አይነት ወጣት አይቼ አላውቅም ድንቅ ድንቅ I am so amazed may God protect u
@getahungebrye2449
@getahungebrye2449 Ай бұрын
ዋው ነው ያልኩት ዳናይት ትረካ የሚመስል የህይወት ውጣ ውረድ ከእግዚአብሔር ጋር ባሸናፊነት ማጠናቀቅ ትልቅ ስኬት ነው ። የእናትሽን ጥንካሬ ባንቺ ውስጥ ሰርፆ አግንቼዋለሁ ። የድንግል ማርያም ልጅ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ።
@azebshiferaw9272
@azebshiferaw9272 Ай бұрын
የሚገርም ጥንካሬ ፣ ፅናት ፣ ተስፋ ፣ ልበ ሙሉነት፣ ህልም ፣ ታታሪነት.... ብቻ በጣጣም የሚያስተምር ታሪክ፡፡ ዳናዊት በጣም ጎበዝ!! ህልምሽ ሁሉ እንደሚሳካልሽ እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡
@lidiazappia9755
@lidiazappia9755 Ай бұрын
ደናዊት የዓመቱ ምርጥ መፅሀፍ ይወጣው ነበር ብትችይ ደሞም ትችያለሸ መረሳት የሌለበት ታሪክ ነው መፅሐፍ ይደረሰ ። ደሀ ማለት በምግብ የአይምሮ ደሀ ነው ደሀ ይሚባለው ምግብ የፈለገ ቢበላ ወደ ሸንት ቤት ነው እውቀት ግን የዘላለም ነው በርቺ ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን እድሜና ጤና የሰጠን እመብርሀን ከጎናችሁ ተሁን እናትሸን ረጅም እድሜ ይሰጥልን ❤❤❤እሸዬ በጣም እናመሰግናለን 🎉🎉🎉
@YengusaBelay
@YengusaBelay Ай бұрын
So amazing !!!!!!!!!!
@Haymanottemeche
@Haymanottemeche Ай бұрын
ምን አይነት ታሪክ ነው ቃል የለኝ በቃ ቃል የለኝም የኔ ቆንጆ ስኬታማ ቆንጆ ጠንካራ ቆንጆ
@SimegnZemedu-fm3ie
@SimegnZemedu-fm3ie Ай бұрын
ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ ተስፋ ለቆረጡ ሰዎች አስተማሪ ነሽ እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ 🙏❤❤❤❤❤❤
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 Ай бұрын
እመጨረሻዋን ማየት በጉጉት ሰጠብቅ ነበር, በአንቺ ህይወት እናትሽ ትልቅ አስተዋፆ አላት በጣም ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤በርቺ
@nafkotmedia7744
@nafkotmedia7744 27 күн бұрын
"አቤቱ አምላኬ ሆይ ለዘለዓለም የወደድከኝ እኔ ማን ነኝ!!!" ቀዳማዊ ዜና መዋዕል 17፡16 ይሄ ጥቅስ ነው ትዝ ያለኝ
@mezgebumelese5293
@mezgebumelese5293 9 күн бұрын
በጣም የምትደንቅ ልጅ ለሁላችንም ብርታት ጥንካሬ የሆነች ልጅ በሁሉ ነገር ተባረኪ
@Eyu2127
@Eyu2127 Ай бұрын
ማነው በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው 🙌ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤍🙏
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Ай бұрын
እኔ
@LamroLamro-lb1xk
@LamroLamro-lb1xk Ай бұрын
Mee👌
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 Ай бұрын
የዚች ቆንጆ ልጅ አሳዛኝ ታሪክ ጥሩ ደራሲ አግኝቶ ቢፅፍ የተዋጣ /best / መፅሐፍ ይሆናል
@TesfayFkr-b4w
@TesfayFkr-b4w Ай бұрын
ደምርኝ እሟ
@haimanot-yo3bb
@haimanot-yo3bb Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 Ай бұрын
ዋአው ዳናይት በሁለተኝው ደግሞ እንደገና ድንቅ ታሪክ ነው ያለሸ ለማነነኝውም I am proud of you እግዚአብሔር እሰከመጨረሸው እናትሸን ለመጦር ያብቃሸ 👏👏👏
@KidistHailu-yt7wo
@KidistHailu-yt7wo Ай бұрын
እንዴት እንደወደድኩሽ የኔ ውድ እናትሽን እረጅም እድሜ ይስጥልሽ
@HussenYimer-r9j
@HussenYimer-r9j Ай бұрын
የምትገርም ጀግና የልጅ አዋቂ ናት ብዙዎቻችን ልንማርባት ግድ ይላል ሌላው ነፃነቷን ወደድኩላት በርቺልን
@user-jb6rs1xz3r
@user-jb6rs1xz3r Ай бұрын
ምን ይሰማህ ይሆን አሁን አባትየውውውው እሷስ እድሜ ለእግዚአብሔር እና ለጀግናዋ እናቷ❤ ይህ ትልቅ ምስክርነት/ትምህርት ነው ልጃችሁን ለምትክዱ መጥፎ አባቶች
@Samsunga545g-de5nh
@Samsunga545g-de5nh Ай бұрын
ደምርይ ኣባት የምባለዉ ጭቅላት ቦዶ
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 Ай бұрын
I really like this true comment ❤
@አለምየማርያምልጅ-ዘ9በ
@አለምየማርያምልጅ-ዘ9በ Ай бұрын
ግሩም ጠንካሬ ጎበዝ ሴት እግዚአብሔር ደግሞ ሁሌም ከአንቺ ጋር ነው እማዬ እናትሽ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልሽ በእውነት ❤❤❤❤❤❤
@ميري-ج5ف
@ميري-ج5ف Ай бұрын
ተመስገን ቢጨልምም ይነጋል የማያልፍ የለም ሁሉን የምንችልበት ትግስት ስጠን🙏
@chernettibebu1
@chernettibebu1 Ай бұрын
የምር በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው። ፈጣሪ ሁሌም ከሚናቁት እና ከሚቸገሩት ጋር ነው። ፈጣሪ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ። እሼም እናመሰግናለን የኛ ጀግና!!!
@ፈንትሽቲዩብ
@ፈንትሽቲዩብ Ай бұрын
ምን አይነት ጠንካራ ሴት ነሽ❤❤❤የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@hiwotwondimu2313
@hiwotwondimu2313 24 күн бұрын
መጨረሻው ያማረ ታሪክ እውነት ልቤ ተጠልጥሎ የጨረስኩት የተሳካ ታሪክ እናትሽን እመብርሃን ታኑርልሽ
@MesiAbera-m6t
@MesiAbera-m6t Ай бұрын
እግዚአብሔርን መያዝ ለሁሉም ነገር መፍትሄ ነው❤❤😊
@hilina-g3l
@hilina-g3l 22 күн бұрын
እሚገርም ታሪክ በሳቅም በደስታም የሰማሁት😢😢 ሁሉንምአሳልፈሺ ከዚህመዲረስሺ ደስይላል❤❤❤
@andualemashebir-tn7lr
@andualemashebir-tn7lr Ай бұрын
እጅግ ድንቅ ሴት ነሽ ፣ እሼ ስለጋበዝካት አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተምሬባታለሁ ❤
@beti6516
@beti6516 Ай бұрын
በጣም ለሰዎች አስተማሪ ነገር እና ችግር ተጋፍጠን ማለፋ እደምችል አስተምረሽና እናመሰግናለን አሼም ቢሆንም🙏🙏🙏
@helenmamo-cd5ue
@helenmamo-cd5ue Ай бұрын
ጎበዝ ዳናዊት ያሳለፋሽውን ሁሉ ታሪክ በግልፅነት ለመናገር ያበቃሽን አምላክ አመስግኙ።የገጠማቸውን ወይም ያሳለፉትን ውጣ ውረድ በግልፅነት መናገር መታደል ነው።
@AlazerAbata
@AlazerAbata 12 күн бұрын
በጣም ይገርማል እያለቀስኩት ነው እየሰማሁት ከህይወትሽ ብዙ ነገር ተምሬባታለሁ አሼ ይቺ ጀግና እንደገና ትጋበዝ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Ай бұрын
እፍፍፍፍፍ ስታወራ ልቅምም ያለች የኔቆንጆ የድሀ አምላክኮ
@سلامالعمري
@سلامالعمري Ай бұрын
በዚ ታሪክ በጣም ሰለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@MariyamEnata
@MariyamEnata Ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ በጉጉት ጠብቄ የጨረስኩት ታሪክ በጣም ምርጥ 👏👏👏ሂወት ትግል ናት ግን ትግሉ ማቸነፍ ነው አንች ደሞ አሸንፈሻል
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
@redietabreham4628
@redietabreham4628 19 күн бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው። በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ። ወደፊት ከዚህ በላይ አንደምትሰሪና የብዙ ወጣቶች ተስፋ እንደምትሆኝ ተስፋ አለኝ።በርቺ
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 Ай бұрын
አልፎ ሲወራ ደስስስ ይላል ተመስገን አምላኬ ተመስገን
@tigosteshete2111
@tigosteshete2111 23 күн бұрын
ወይኔ አንቺን ሳይሆን በይበልጥ የናትሽ ጥንካሬ እጅግ አስገረመኝ እውነት አሁንም እድሜና ጤና ያድልልሽ ለናትሽ በርቺ የኔ ጎበዝ ሁላችንም በድህነት ነው ተረበን ተጠምተን ያደግነው ግን እግዚአብሔር አምላክ ምስጋና ይድረሰው እዚህ ላደረሰን እውነት።
@Hihh-tz5ul
@Hihh-tz5ul Ай бұрын
በእውነት በጣም አደነኩሽ የኔ ጀግና እህት በርች ወደፊት ቀጥይ ሁሌ ከፍ በይ❤❤❤❤❤
@Yokidans-jb1wk
@Yokidans-jb1wk Ай бұрын
በጣም ድንቅ ሴት ነሽ አስተማሪ ታሪክ ነው የኔ ጀግና ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏🙏
@hiwotfiker619
@hiwotfiker619 Ай бұрын
በጉጉት ጠብቄ ዛሬ ገና ሰማሁ ጥንካሬን ትእግስትን መልካምነት ቅን ነት እምነት መጠንከር - የተማርኩበት😊 ዋው
@FrehiwotLemma-y8u
@FrehiwotLemma-y8u Ай бұрын
እግዚአብሔር ከፍታ ላይ ካቆመ ማንም ሊያወርድ አይችልም እመብርሀን ሁልጊዜም በቀኝሽ ትቁም ሁልጊዜም የእናትሽን ደስታዋን ያሳይሽ በጣም ጠንካራና ጎበዝ ጀግና ሴቶች ናችሁ አንችም እናትሽም ከአንች ይበልጥ ብርቱዋ ጥንካሬን የሰጠችሽ ብርቱ እናት ስላለሽ ልትኮሪባት ይገባሻል እመብርሀንን ይዛችሁ የታመናችሁት አምላክ አሁንም ጠላትን እያሳፈረ ከፍታ ላይ ያኑራችሁ
@queensheba2506
@queensheba2506 Ай бұрын
ወይ ዳናዊት ይሄ ታሪክ ህልም ይመላል🤔 እግዚአብሄር የበለጠ ቦታ ያድርግሽ🙏🏾❤️🇪🇹
@belayanteneh4387
@belayanteneh4387 Ай бұрын
እግዚያብሔር ታሪክን የሚቀይርበት የራሱ ጊዜ አለው እኛ ትግስት እያጣን እንጂ የኔም ታሪክ እንዳንቺው ከባድ ነበር እግዚያብሔር ታሪኬን ሲቀይረው አንድ ቀን ለሰው ማስተማሪያ አቀርበው ይሆናል
@tmesegenthreaten1249
@tmesegenthreaten1249 Ай бұрын
ሰለ ሁለ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጅግና ነሽ ለካ ሁሉ ለበጉ ነው💒👏💛
@ShiNigatu
@ShiNigatu Ай бұрын
አሁንም በብዙ ፀጋ ጤና ሠላም ከፍታ የድንግል ማርያም ልጅ ይጎብኝሽ ብርታት ሴትነት ጀግንነት አንችን ይመስላል እናትሽንም ይጠብቅልሽ
@mekdeshaylu378
@mekdeshaylu378 Ай бұрын
የእዉነት ያን ሁሉ ችግር አሳልፈሽ እዚህ ስለደረሽ ደስ ብሎኛል ከዚህም በላይ እንደምትስሪ አምናለሁ ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@TesfayFkr-b4w
@TesfayFkr-b4w Ай бұрын
አሜን ደምርኝ❤
@mekdeszewdu607
@mekdeszewdu607 Ай бұрын
ጀግና
@ethiopharma4387
@ethiopharma4387 Ай бұрын
የኔ ወርቅ የድንግል ማርያም ልጅ ከዚህ በላይ ሞገስ ይሁንሽ❤❤❤❤
@netsanetgete4981
@netsanetgete4981 Ай бұрын
እግዚአብሔር ግን የድሆች አባት ነው። የእርዳታው ብዛት፤የማሻገሩ ብዛት።
@flower525af4
@flower525af4 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Ай бұрын
በጣም ደግነቱ ቻይነቱ ተነግሮ ተወርቶ የማያልቅ ታላቅና ትልቅ አባት አምላክ ፈጣሪ ብቻ
@TeferiTeshome-jg5ku
@TeferiTeshome-jg5ku Ай бұрын
የመስማት ቻይለንጂ አለፉኩ ከመስማት ብዙ ትምህት መማርያ ነው ምርጥ ታርክ
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr Ай бұрын
ምን አይነት ልጅ ነሽ እንዶ ስትገርሚ ደስ ስትይ ጥንካሬሽ ድፍረትሽ እንዴት ያስደስታል ጀግና ነሽ በርቺ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሽ ያሳምረው❤❤❤❤❤❤❤❤
@YENEYTUBE
@YENEYTUBE Ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ልጅ ነሽ በፈጣሪሽ ላይ ያለሽ እምነት የናትሽ ፀሎት እና የምነቷም ጥንካሬም ይገርማል መጨረሻሽን አላህ ያሳምርልሽ
@ethiopiaagere5417
@ethiopiaagere5417 Ай бұрын
ከዚች ህፃን ልጅ በጣም ነው የምታስተምረው ባንቺ ህይወት ይሄን ሁሉ ማየትሽ ይገርማል ደስ የሚለው ደግሞ እውነተኛ ልጅ ነሽ በርቺ ሁሉ ነገር ያልፋል እንዳልሽ እወነት ነው
@Ifg-z4p
@Ifg-z4p 13 күн бұрын
እናትሽም ጀግና አንቺ ጀግና ናችሁ ቃላት ያጥራል አንቺን መግለፅ💖🥰🥰🥰
@meronalimu1057
@meronalimu1057 Ай бұрын
በጣም ደስስ የምትይ ጀግና ሴት ነሽ በመገዶችሽ ሁሉ እግዚአብሔር ከንቺ ጋር ነበር አሁንም ዘመንሽን ይባርክ❤❤❤
@YordiAweke-k8r
@YordiAweke-k8r Ай бұрын
በጣም ድንቅ የሆነ ታሪክ እና አስተማሪ ትምህርት ነው። ያሰብሺዉን የድንግል ማርያም ልጅ ያሳካልሽ! እሼም ይህን የመሰለ ፕሮግራም ስላቀረብክልን እናመሰግናለን!
@SisayZinabe
@SisayZinabe Ай бұрын
በእውነት አዛኝቱን ደስስስስስ እያለኝ አየኋችሁ ጀግና ሴት ነሽ በርች መስመርሽን እንዳትለቂ ድንግል ማርያምን መሪሽ አድርጊያት እሷ ያለችበት ሁሉ ደስታ ብቻ ነው ባልሽንም አክብሪ ! እሸትየ ተባረክ
@hanahaylu9354
@hanahaylu9354 13 минут бұрын
ግሩም ሠት እግዚይብሄር የጠብቅሽ🥰🥰🥰🥰🥰
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 Ай бұрын
ስቄም አልቅሼም ነው ያየሁሽ እውነትም ሊነጋ ሲል ይጨልማል በርቺ እህቴ ❤
@newteam3156
@newteam3156 Ай бұрын
ይገርማል ። I know the case very . አባቷ ተማሪ እያለን ለምሳ ይሰጠን ነበር። እሷ ላይ ግን ለምን እነደጨከነ ሁሌም ይገርመኝ ነበር። በጣም ጥሩ ሰው ነበር ። እንደዚህ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@tamirutesfaye43
@tamirutesfaye43 Ай бұрын
በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ታሪክ... ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ታውቆኝ ነበር። ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ።
@TesfayFkr-b4w
@TesfayFkr-b4w Ай бұрын
አሜን ደምርኝ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
@zuzulove6540
@zuzulove6540 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አልህምዱሊላ ድንቅ ሴት ነሽ በዚ ሁኔታ አልፈሽ መጨረሻዉ ሲያምር ምንኛ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Ай бұрын
ዳናዊት ቆንጆ ብልህ ደግ ቅን ዳናዊት የስው ዳይመድ ተባረኪ ያስብሽው ሁሉ እውን ይሁን እንቁ እናትሽን እድሜ ጤና ይስጣት አባትሽን ለብዙ አባቶች ትምህርት ያርገው🙏💕
@Azita-m9d
@Azita-m9d 22 күн бұрын
ጎበዝ፣ጀግና፣ነሽ፣አሁንም፣እመቤቴ፣ከነ፣እናትሽ፣የተሻለ፣ነገር፣ታድርግላችሁ፣በርቺ
@yemiten
@yemiten Ай бұрын
እናትና ልጅ ያሳለፉት የህይወት ዉጣ ዉረድ በጣም ከባድ ነዉ ‼️ በጉጉት እየጠበቅን ነበር ..... ችግርም በደስታ ይተካል ሁሉም ያልፋል 👋❤👌
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i Ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር እሼ እተባረክ ጀግና ነሽ የእናትሽን ጥካሬ ሳላደቅ አላልፍም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ሁሉም ለበጎ ነው
@SalamaSalam-r8r
@SalamaSalam-r8r Ай бұрын
እግዚአብሔር የፈጠረው ፍጥረት አይረሳም ጥንካሪሽ የእናትሽ ውጤት ነው መጨረሻሽ እግዚአብሔር ያሳምርልን ጀግና ሴት ❤❤❤❤
@kidaneweldegebrial-fc8gu
@kidaneweldegebrial-fc8gu Ай бұрын
በጣም የሚደንቅ ታሪክ የ ዳኒ ታሪክ🤝 አና ማስታወሻ
@huihy-ou5tm
@huihy-ou5tm Ай бұрын
አልሀምድሊላህ ሁሉም አለፈ ከዚህ በላይ ትደሰቻለሽ ❤❤❤❤❤ዳናዊት በጣም ቆንጅየ ነሽ በዛላይ ጠንካራ ነሽ ❤❤❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, መንፈስን, የሚያድስ, ጤናማ, አርኣያ መሆን የሚችል እና ጠቃሚ ቃለ መጠይቅ እና የልምድ ልውውጥ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
@MihretAyalew-k2l
@MihretAyalew-k2l Ай бұрын
ሉአም በጣም መልካም ሴት ነሽ ለሴት መልካም መሆንሽ ይገርማል ሁሌም የምትሰጪው አትጪ ወደፊትም ቀጥይበት
@yoditsolomon1141
@yoditsolomon1141 16 күн бұрын
ጥንካሬሽ የሚገርም ነው፣ ስለራሱ በግልፅ እሚያወራ ሰው በራስ መተማመኑ ከፍ ያለ ነው፣ እንኳን ለእናትሽ ደረሽላት❤ በብዙ ተምሬያለሁ
@alemayehuelizabeth6231
@alemayehuelizabeth6231 Ай бұрын
ጓበዝ ጠንካራ ነሽ አሁንም በርቺ ያሠብሽው ደግሞ ጥሩ ነገር ነው ለኢትዮጵያ እንደ አንቺ ዓይነት ሴት ያሰፈልጋታል የእናትሽን ነገር አደራ
@TesfayFkr-b4w
@TesfayFkr-b4w Ай бұрын
ደምርኝ
@abdulqehartassew9824
@abdulqehartassew9824 Ай бұрын
ሚገርም ህይወት ታሪክ, ኢንሻአላህ የኔም አንድ ቀን ከእሼም ሊሆን ይችላል ከሌላ እንዲህ ፈታ ብዬ እማወራበት ቀን እሩቅ አይደለም thanks!
@toptelch
@toptelch Ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ የኛ ጀግና እሼ❤
@DerejeDere-n3z
@DerejeDere-n3z 12 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ቀሪው ዘመንሽ ያማረ ይሁን ለናትሽም ደስታዋን ፈጣሪ ያብዛው
@ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ
@ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ Ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አንጀት ትበያለሽ ፡አሁንም እግዚአብሔር ከፍ ያርግሽ በጣም ነው የተደነቅኩብሽ ፡ካንች ብዙ ተምሬያለሁ ሁሌም ደስ ይበልሽ ፡❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KidistGedif
@KidistGedif Ай бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ብዙ ነገር ተማርኩ አመሰግናለሁ ከዚህ በላይ ሁሉን ይስጥሽ ፈጣሪ
@yemzosstudio210
@yemzosstudio210 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏 ለብዙዎች መፅናኛና ብርታት እንደምትሆኚ አልጠራጠርም‼️ የእናትሽ እምነትና ፀሎት እንዲኖረኝ ተመኘሁ‼️
@selemansisay1635
@selemansisay1635 Ай бұрын
እግዚአብሔር የናትሽንም ያንቺንም ሕይወት የቀየረ ምስጋና ይግባው
@tegayeAtlabachewTube.
@tegayeAtlabachewTube. Ай бұрын
ተመስገን ደስ የሚል ታሪክ እግዚአብሔር አምላክ የኛንም ታሪክ ለውጠው አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mizer6967
@mizer6967 Ай бұрын
This girl is the most smart, positive, humble, beautiful, and tough person I’ve ever known. Of course, all credit goes to her amazing mom-she’s a hero! Long life to her! Your story is full of life, and you’re an incredible storyteller. Wishing you a happy life ahead!🙏
@misletibebu872
@misletibebu872 Ай бұрын
እንደሸቱ አይነት መልካም ጋዜጠኛ አይቼ አላቅም ማለት የሰው ህመም የሚያመው የሰው ደስታ የሚያስደስተው የሰው ልጆች በተለይ የወጣቶችና የህፃናት እድገት የሚናፍቀውና የሚያስደስተው በስማም ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ብርክክክክክ በል
@sisaymelese-n4j
@sisaymelese-n4j Ай бұрын
በጣም በጉጉት ነበር የጠበኩት ጀግና ሴት ነሽ የምር በጣም ነው ከታርክሽ የተማረኩት ተባረክ
@jossymanche2920
@jossymanche2920 Ай бұрын
ዋውውውው እጅን በአፍ የሚያስጭን ምርጥ ጥንካሬ ፅናት ብርታት እምነትን ያየሁበት መሳጭ ጣፋጭ ፍክት ያለ ለብዙዎች አርአያ የምትሆኚ ምርጥ ወጣት በእውነት ምን ብዬ ኮመንት እንደምፅፍ ሁሉ ጠፍቶኝ ተንተባተብኩኝ አቦ ከዚህ በላይ የብዙ ስኬቶች ባለቤት እንደምትሆኚ አልጠራጠርም እናትሽንም እመብረሃን በፍቅር በጤና ታቆይልሽ ተባረኪ ደሞ አንድ ነገር እወቂ በጣም ቀሽት ነሽ አንደበትሽ ጣፋጭ ቅመም የሆንሽ ልጅ ባልየውም የልጅነት ፍቅርሽ መሆኑ መታደል ነው አባ አደራ ይቺን ቀሽት በምቾት ተንከባከባት !!!
@MarthaWondimu-v3c
@MarthaWondimu-v3c Ай бұрын
ጎበዝ እጅግ በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ ብዙ መሰናክሎችን አልፈሻል ለናትሽ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ የኔ ዉድ ቃል አጣሁልሽ ከዚህም በላይ እግዛብሄር ከፍ ያድርግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 Ай бұрын
ተመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ❤❤❤❤በጉጉት ስጠብቃችሁ!!!!
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ያየሁበት ጉብዝናሽ የልጅነ ጋደኛሽ ትቺያለሽ ብሎ መቻልሽን ከጎንሽ ሆኖ ያረጋገጠ እድለኛ ነው አንቺ የመሰለ እንቁ በማግኘቱ ደስ ይበልክ
@SaronTeddy-n7g
@SaronTeddy-n7g Ай бұрын
እንዴት ጓጉቼ ስብቅ እንደነበር ; የምር ድንቅ ታሪክ👌
@abcdabcd-w5s
@abcdabcd-w5s Ай бұрын
የምር ጀግና ሴት ነሽ
@manugebre8253
@manugebre8253 Ай бұрын
በጣም ነዉ እኮ የምታምሪዉ። ጀግና ነሽ
@wubitesayasofficial6097
@wubitesayasofficial6097 Ай бұрын
የኔ ቅመም ደስ ስትይ❤❤አቅም የሆነልሽ ጥበብን የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@monanana1196
@monanana1196 Ай бұрын
ተመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አባቃሽ የኔ እህት በተለይ በጣም ያገዙሽ ልኡል እግዚአብሔር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳንም ተሳካልሽ ውዴ
@melakushumie5553
@melakushumie5553 20 күн бұрын
በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት አብዝቶ ይባርክሽ ተባረኪ
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 111 МЛН
MAGIC TIME ​⁠@Whoispelagheya
00:28
MasomkaMagic
Рет қаралды 38 МЛН
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 31 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 188 МЛН
ዕንቁ (ክፍል 23)
29:46
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 23 М.
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 111 МЛН