No video

3 ሚሊየን ብሬን ተበላሁ || አረብ ሀገር ለፍቼ ያመጣሁትን 3,000,000 ብር በሉኝ | አስታራቂ | Ethiopia

  Рет қаралды 17,580

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

The story of the Ethiopian woman who came from the Arab country.#Ethiopia #Sami_Studio #አስታራቂ
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
My husband and brother denied me the 3 million birr that I brought to the Arab country.
አረብ ሀገር ለፍቼ ያመጣሁትን 3ሚሊየን ብር በልጆቼ አባትና በገዛ ወንድሜ ተካድኩኝ። አስታራቂ።
ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0921970003
አስታራቂ ፕሮግራም ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ስልክ +251994922121 ምንተስኖት ይልማ ብላችሁ ደዉሉ። ቢሮ መምጣት ለምትፈልጉ ደግሞ
ጀሞ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ እግዚአብሔር ይባረክ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ላይ አገልግሎት ታገኛላችሁ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 86
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik Жыл бұрын
አረብ ሀገር ለፍቼ ያመጣሁትን 3ሚሊየን ብር በልጆቼ አባትና በገዛ ወንድሜ ተካድኩኝ። ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0921970003 አስታራቂ።
@user-nt2gz5rk5h
@user-nt2gz5rk5h Жыл бұрын
ባል ባይገባስ ለብር ብሎ ከሆነ የሚያገባኝ ይቅርብኝ በዚህ ዘመን ደግሞ ልጂ. ባይወለድስ. ዘመኑ በጣም የሚያስፉፈራ ሰው የከፍ ሆኗል ልጂ. ባይወለድስ 😊😊
@wechecha
@wechecha Жыл бұрын
ጠያቂው እያቋረጠ እየተፈላሰፈ ጥያቄ ባያበዛ እስከ መጨረሻው እከታተል ነበር::
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
በዛሬ ግዜ 3 ሚሊየን ማለት 3ብር ማለት ነው ።ደና ቤት ይዞልሽ ነበር መሸጥሽ አጠፋሽ እኔ ምንም ሳልሰራ ምን ውስጥ እንደገባ ሳላውቅ ነው የያዝኩትን ብር በትኜ ወደመጣውበት የተመለስኩት። አይዞሽ እህቴ ጤና ብቻ ፈጣሪ እንዲሰጥሽ ፀልይ ብር ይተካል ከፈጣሪ እና ከሰው ይልቅ ገንዘብን ከሚወድ ሰው እግዚአብሄር ይሰውረን 😢 ሰውዬውማ ሌብነቱን በዚህ ተክኖ ብዙ ሰው ያታልላል ማለት ነው ትልቅ አስተማሪ ታሪክ ነው ሼር ስላረጋችው እናመሰግናለን በጣም።
@saifulrana7691
@saifulrana7691 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አይ የኛ መከራ በስደት መከራ በሀገር በቤተሰብ መከራ እንደው ምን ይሻለን የስደተኛን ብር የምትበሉ ሰውች በምድር በሰማይም መጨረሻቹ አይመር😢😢😢😢😢😢
@akallemma7573
@akallemma7573 Жыл бұрын
አይዞሽ ፡ እህቴ ፡ በቅዱስ ፡ ገብርኤል ፡ ቀልድ ፡ የለም ፡ አንቺ ፡ ተስፋ ፡ አትቁርጪ ፡
@user-jn4vp4zq6k
@user-jn4vp4zq6k Жыл бұрын
ወይ ጉድ ባይሰራ ቆሞ ይቅር እንጂ እንቀየራለን ብዬ ቤት አልሸጥም ሰው ሀገር የምንደክመው አንገት ማስገቢያ ደሳሳ ጎጆ እናቁም ብለን አይደል እንዴት ቤት ይሸጣል ፈጣሪ ይሁንሽ እህቴ
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v Жыл бұрын
ስንት አይነት ሰው አለ ለብር ብሎ ትዳር እግዚአብሔር የስራህን ይስጥት😢😢😢😢
@its38bby62
@its38bby62 Жыл бұрын
እግዚብሔር ተዋጊ ስሙም እግዚብሔር ነዉ ።
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ቤተሠቦች እባካቹ አሥቡልን እኛ እኮ ይርበናል ይጠማናል ይደክመናል እንቅልፍ እረፍት የቤተሠብ ናፍቆት አረ ሥንቱ የኛ ነገር ማብቂያ የሌለው ድካም ስለእግዚአብሔር ብላቹ አሥቡልን ተረዱን ገንዘባችንን አትብሉብን😥😥💔
@user-hu9vh6dp4y
@user-hu9vh6dp4y Жыл бұрын
እሲቲ ጨርሼ ላዳምጠውና በደብ እኮም ታለው ግን ባሁን ሳት ቤት ተሽጦ ቢዝነስ መጀመር ይሻላል ማለት ዘበት ነው ዚጀሮም ቅድመያ ማረፈያዬ ትላለች በስት መከራ የተያዘ ቤት መሸጥ እህቶቼ እዳትሞኙ
@user-wz9me5qs2j
@user-wz9me5qs2j Жыл бұрын
የኔ ከርታታ ድከሙ ይገባኛል 😢14 ኣመት ኣይ ይቺ ኣለም ለ የዋህ አትሆንም
@user-ek9rr5bq7q
@user-ek9rr5bq7q Жыл бұрын
ወንድ እንኳን አልበላኝም ቤተሰቦቼ በህይወት እያለሁ በለፋሁበት አየኖሩ ነው እኔም በስደት አለሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@hayatjemal822
@hayatjemal822 Жыл бұрын
አላህ እሳት ያርግባቸው የሰውን ላብ የሚበሉ ሰዎች
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
እግዛብሄር ልፋትሽን በበቀል ያስመልስልሽ አይዞሽ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Жыл бұрын
የኔ ቆንጃ አይዛሺ እኞ ሰደተኞች እንረዳሻለን ጉዳዩ ወይም ችግሩ ባንቺ ለይ ብቻ አይደለም የደረሰው 97ፐርሰንት ሰደተኞ ያላለሸሰ ያልተወሰደበት ሰው የለም ሰለዚህ አይዛሺ አንቺ ጎበዝ ነሺ ዋናው ጤና ያዲሣባ ሰው ማለት ቤተሰብ ማለት ሰው መለት የደረሰቀት ያቀዋል
@BettyBiruu
@BettyBiruu Жыл бұрын
መሀላ ቀላል መስሏቸው ነው ያገኙታል አብሽሪ
@tarikenew2614
@tarikenew2614 Жыл бұрын
አንተ ግን በጣም ችግረኞችን ታጣጥላለህ ተቸግረው ያመኑት ስለተካዱ መረጃ በቂ ስለሌላቸው መሰለኝ ወደ አንተ የሚመጡት የምን ማጣጣል ነው
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 11 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ወድሜ እሕቴ እናቴ አላመኩም❤❤20 አመት የለፋሑበት አተ የሚያመልክ አመኩት ለሱ አደራ ሰጠሑ ጌታሖይ ልቡን ጠብቅልኝ😢😢
@noreyyaibrahim7190
@noreyyaibrahim7190 Жыл бұрын
አረብ አገር ያለን ስዎች ምንድነው ገንዘባችን የማይበረክትልን ምንድነው ከቤተሰቦቻችን እስከ ትዳራችን ብራችን ጥል የሚፈጥ ርልን ምንድነው ችግሩ
@onelovezaethiopia8557
@onelovezaethiopia8557 Жыл бұрын
እኔም ግራየገባኝ እሱ ነው
@user-ei8go5fm3u
@user-ei8go5fm3u 11 ай бұрын
ትክክል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ወይኔ ጉደ ባልስ መቸም ባዳ ነው የወንዲሟ ይባስ እግዜኦ ምን አይነት ክፉ ጊዜ ነው😢😢
@user-eq4gr2jp8p
@user-eq4gr2jp8p Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይሁንሽ ይሄ ነገር ያላንኩአኩአበት ቤት የለም ሁላችንም ቁስለኞች ነን
@user-yp3fr5qo4v
@user-yp3fr5qo4v Жыл бұрын
አይዞሺ እህቴ አብሺሩ ፈጣር የተሻለው በጣር ይተካሺ ልጆችሺን ፈጣር ያሳዲግል ብርግጥ ቢናዲዲም ልልጆችሺ እንደቁምል መጠከር ነው ያለብሺ ገዘብሺን ፈጣር ይመልስልሺ ብርቡ አገር ስንት ተሆኑ እንደሚገኚ አውቃለሁ
@adetub1854
@adetub1854 Жыл бұрын
ጠፋቱ የሱዋ ነዉ ህፃን ልጅ የያዘዉን የዞ ያለቅሳል የለፋቴ ዉጤት ነዉ ካት በፊደ የፈራሁት ነበርት ነዉ ቅርሴ ነዉ ቀሪ ሀብቴ ነዉ ማለት ስትችል አስርክባ አምጣ የፈሰሰ ዉሃ አታፈስም በእጅ ስቶ በእግረሰ እሩጫ
@drr9142
@drr9142 Жыл бұрын
የኔ እህት አይዜሽ ሁሉ ነገር አላፊ ነወ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ሁሉ የዘራውን ያጭዳል
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
ወገኖቼ ቤተክርስቲያን ሄዶ መማማል ልማድ እንጂ ኦርቶዶክሳዊ አሰተምሮ አይደለም ከልምድ ከባህል እንላቀቅቅ እንንቃ
@faizabhro869
@faizabhro869 Жыл бұрын
እህት ምንም ነገር ከጤና አይበለጥም አብሽሪ ታመጭዋለሽ ጤና ካለ ተስፋ አለ ተስፋ ካለ ሁሉም አለ አይዞሽ የበለጠ ትጠነክር ያለሽ 😊
@SaraMoges-gx3fj
@SaraMoges-gx3fj Жыл бұрын
የኔውድ እህት አኛእንረዳሻለን በእውነት ፈጣሪ ይካስሽ ምን ልበልሽ
@tejaq8618
@tejaq8618 4 ай бұрын
ሀረብ አገር እንደመኖሬ እመሙን አቃለው እኔ ብሆን ሁለቱንም አጥፍቼ እስርቤት እገበለው ምክኒያቱ እድሜዬ ያቀጠልኩበት ብር ነው የበሉኝ የትኛው እድሜ ለምኖራውነው😢😢
@asas-lu4oc
@asas-lu4oc Жыл бұрын
አይዞህ እህቴ ፈጣሪ ሀቅሽን ያውጣልሽ😢😢😢🙏🙏🙏አዬዬዬዬ የኛ ልፋት ከቱ ልፋት 😏😏😏
@zewdayallew6782
@zewdayallew6782 11 ай бұрын
ወንድምሽን ቅረቢዉ ቢወስደዉም ግድ የለም ከእግዚአብሔር በታች እሱ አንቆ ያስመልስልሻል!
@BettyBiruu
@BettyBiruu Жыл бұрын
ሀቅሽን ያስመልስልሽ መድኃኒዓለም አይዞሽ!
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አይዞሽ እህታችን
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
ለምን ድነው ግን ስደት ያየን ልጆች ሰው እምናምነው እኔ ብቻ ይመስለኘ ነበር ሰወችም ይህን እያዩ ይሸውዱናል ያስለቅሱናል ይበሉናል እግዚአብሔር ሆይ ክፉ ልብ ስጥኘ እኔም ሰው ማመን ማቆም አልቻልኩም 😭😭😭😭💔
@dinkitudxb3308
@dinkitudxb3308 11 ай бұрын
ንፁህ ልብ ስላለን ነው
@adetub1854
@adetub1854 Жыл бұрын
እኔ ሚግርመኚ ስሸጡ አታማክሩንም ሽጣቹሁ ስታበቁ ብሩ በጋሪ ሄደ በባጃጅ ሄደ ምቱሉቱ ነግርስ ግራ ነዉ ሚግባኚ
@amranbedru2564
@amranbedru2564 11 ай бұрын
ጋዜጠኛው ግን በጣም ነው ሚቆርጣት ትናገርበት እስኪ... መተንፈስ ፈልጋ ነው የመጣችው ብታዳምጣት ምን አለ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
የአረብ ሀገር ለፉተን የምናመጣዉን ገንዘብ የምታታልሉና የምበሉ እሳት ይሁንባችሁ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደግም የባስ አለ እኔ ክመዳም ቤት 12 አመት ስራቸ 4 አመቱን. የዘመኑ ስላቢ ባሌ ተብይ በላይ መመልስ አቃተኛ ነገር ግን እኔም በእራቅ ማዕድ ህልሜ ይፈታል ተስፋ አለይ. እንዳልክ. ጋር መፍትሔ ክገኘው ብቀርብይም አልቆጭም😢😢
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v Жыл бұрын
😢😢😢 የኔ ውድ አይዞሽ በምትችው ሁሉ ለመቀብል ሞክሪ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
@@user-wu6hr6mg9v እህቴ አመስገን አለው አወ በስላም ለአገሬ ያብቃይ እንጂ ክእንዳልክ ጋ እራቅ ማዕደ መፈቴ እንደማገኘ ተስፍ አለይ
@emebetwassie7111
@emebetwassie7111 2 ай бұрын
መቸም።ላቤን።ደሜን።የለፍውበትን።ብር።ቢክደኝ።ምንምአልልም።ጥይት።ገዝቸ።ገድየእጀንእሰጣለው።በሰላም።አይኖሩትም።
@yananeshtasfay1981
@yananeshtasfay1981 Жыл бұрын
ይገርማል እሳት ይሆንባቸዋል እይዞሽ
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w Жыл бұрын
ሁፍ ያማል😢 ወድምየው ግን ምን አይነት ጨካኝ ነክ
@tigstt2119
@tigstt2119 Жыл бұрын
ከስረው ይሆናሉ ባልዬው ቢክድሽ ወንድምሽ አሳልፎ ለባዳ አይሰጥሽም ነበር በዛላይ ትንሽ ብር ነው የወሰደው እንዳሰቡት ሳይሳካላቸው ቀርቶ ይሆናል ስጨንቃቸው ክደውሽ መሸሽ ፈልገው ይሆናል ብቻ ግራ ያጋባል
@mussiezereay6188
@mussiezereay6188 3 ай бұрын
የባሏና ወንድሟ ጥምረት አስገርሞኛል:ባሏስ ባዳ ነው እንዴት ወንድሟ ይጨክንባታል?
@emebetgetahew7945
@emebetgetahew7945 Жыл бұрын
ሁሉ ስው. ሊያቀው. የሚገባው. ማንንም. አለመን
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
ብዙ ሰው ከበፍት ጀምሮ ከነ ተማሩ ይላል ግን የምማረር እንጅ ተማርክ የሚል አላየውም ተሰርቶ ቤት ይገዛ ል እንጅ በት ተሽጦ ሥራ አግባብ አልነበረም ምክንያቱም 14 አመት የተለፋበት ነው መሰረታዊ ከምንለው አንድም ስለሆነ ለማንኛውም ጠንክረሽ ቁም ለጠንነትሽ !
@user-ep8cx3yc2h
@user-ep8cx3yc2h Жыл бұрын
ወድምሺ ይጥፋዉ ባልያልሺዉነዉ መጠየቅ ይለብሺ
@enatalme9259
@enatalme9259 Жыл бұрын
Hi my dear don't cray God help you more more just pray
@user-yv2gd3tp9d
@user-yv2gd3tp9d Жыл бұрын
እኔ እንደዚህ አይነት ተመሳሳይ ነገር አውቃለሁ ቤት አሽጦ መኪና ገዝቶ እያከራየ በስተመጨረሻ ክዷት ተመልሳ ልጆቿን ጥላ አረብ ሀገር ሔደች ማን ያውቃል እሱ ይሆናል
@emateshome7409
@emateshome7409 Жыл бұрын
Er getayee ye sew lij gn fetariii endale chirash resitotal egizo getayee eski 100 amet eminoru yimesilal ye sew lab enema bezi mekinyat lela sew kerito enatenim mamen lakitegn new uuufffffff
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z Жыл бұрын
1 ልጅ ነው ያለኝ አለች ከዛ ደሞ ልጆቼ አለች 🤔 ታሪኩ ትንሽ ግር ይላል
@dagimsenbet2945
@dagimsenbet2945 Жыл бұрын
Kesu 1 new alech...befit yaletidar 1 lij welda new mihonew...
@iskedhacarayalew5474
@iskedhacarayalew5474 10 ай бұрын
አንድ ሽጉጥ ፈልጊ በፍጥነት ይከፍሉሻል
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
ሴቶችየ፣በየዋህነት፣ብዙ፣ዋጋ፣ይከፈላል፣አላህ፣ይጠብቃችሁ፣ብቻ፣እንዴ፣አለመታደልሆኖ፣የአረብሀገርሴት፣የሚጎዱ፣አሉ፣ኢንሻአላህ፣ከላይ፣ፍርድይሰጣችሁል፣ቤተሠብማ፣እኮ፣በመጨረሻ፣ጠላትአርገውናል፣እህቴ፣በሁሉምቤትአለ፣የቤተሠቡነገርሆድ፣ይፍጂው፣አብሽሩ፣ታሪክ፣ይቀየራል፣ይብላኝ፣ለበዳዯች
@hddi491
@hddi491 Жыл бұрын
ትልቅ ውሼት ዋሼሽ አረብ ነው እንዲት በግልሽ እንድትሰሪ የሚፈቅዱልሽ በራሳቸው ወስደውሽ ዝምብለሽ ወሽሜው ነው አትይም 😅😅😅😅😅
@ribkayeshitila5467
@ribkayeshitila5467 11 ай бұрын
አከራዩአ እቃ ሳያወጣ አትደዉልልሽም ነበር 😮
@user-vp7vg5qc7j
@user-vp7vg5qc7j Жыл бұрын
Afeshen zage sante geaza tamkracowhall ance lawnde baĺashe baetn yahall mashet ankowan balosh
@amytk6095
@amytk6095 Жыл бұрын
ወንድሟና ባሏ እኮ ናቸው 😭
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v Жыл бұрын
ባል እኮ ነው የከዳት እማ ግን ሰማንያ የላቸውም ነበር መስጠቷ ያናዳል እሷም ርስት እሱም ይቅር ስለ ብሬ ምን አገባው ግን ሴቶች አይሰሙም ልክ ነሽ እኔ ለጎደኛየ ሁለት ሽ አመድሬው አምጣ ብየ ነው የምቀብለው እንኴን የሰራሁበትን ለሱ ልሰጥ እግዚአብሔር ይምከራቸው 😢😢
@fetiyasiraj3533
@fetiyasiraj3533 Жыл бұрын
Ayzushe
@hanaaddis5207
@hanaaddis5207 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ነገር እስከመቼ ነው ሞኝ የምትሆኑት ግን የአርብ አገር ሴቶች ገንዘባቹን ማንም ወረበላ ነው የሚበላቹ መታቹ ሚዲያ ላይ እዬዬ ኧረ አሁንስ ሰለቸን እሰከመቼ መጃጃል ልብ ጌዙ
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 Жыл бұрын
የወንድ ሸርሙጣ ግን እንዴት ይደብራል
@sarabekele6589
@sarabekele6589 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን ሌብነቱ በእምነት ሰም ነው ሰለማለ ሀቀኛ ነው ማለት ሀይደለም ሴቶች ሳትቀደሙ ቀድማችው ተገኙ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
ለታመመ ልጁ ያልራራ ገንዘብ ይምረውስል ተብሎ ይታሰባል ጅብ መንግስት ጅብ ሕዝብ ጅብ ቤተሰብ ስንቱ ተሸከመች ያቺ ሀገር !
@marthazewdu1514
@marthazewdu1514 Жыл бұрын
Why do u keep on interrogating her??yenekonjo be strong❤
@meskeremdelilbeshir3654
@meskeremdelilbeshir3654 Жыл бұрын
በቤተስ አይብስም እንዴ ወንድም እህት የለም በአሁን ሰአት
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 11 ай бұрын
አረ በናትህ ጋዜጠኛው አናግራት እንጂ አንተ ሆንክ እኮ ጉዳዩን የምታወራው። እስኪ እንደ አለምሰገድ አዳማጭ ለመሆን ሞክር
@user-yv2gd3tp9d
@user-yv2gd3tp9d Жыл бұрын
እኔ አልገባኝም የጎደለ ገልጽ አለው
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 Жыл бұрын
Ye arabi hager birr yemteblu esat yehunibachu ena kusel legalese ayzoshi mecharshacwen behiwat komeshi lemayet yabkashi ayzoshi
@kebedebeyene7803
@kebedebeyene7803 Жыл бұрын
ውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ወደ ኢትዮጵያ ኤምባሲ ወይም ቆንስላ ጄነራል ጽ/ቤት በመሄድ የባንክ አካውንት እንዲከፈትላቸው በማድረግ ያለ ሰው ንክኪ ገንዘባቸውን ወደ አካውንታቸው በማስገባት ገንዘባቸውን ማስቀመጥ ይችላሉ።
@user-co6ih3qb2k
@user-co6ih3qb2k Жыл бұрын
aezoes 🙏🙏🙏🙏
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 11 ай бұрын
Do not worry All criminals who misused our sisters money will face justice and pay back after we remove the cowards from power
@SikoSilo-vn5oi
@SikoSilo-vn5oi 9 ай бұрын
ክክ
@hawastars3005
@hawastars3005 Жыл бұрын
😢 yene miskin
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
በደንብ ለማዳመጥ ሞክር የሰውን ሀሳብ ትሰርቃለህ አንተ እኮ ተከራካሪ ሆንክ ልክ እንደአለምሰገድ አዳማጭ ሁን
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@redwave4776
@redwave4776 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HanaHana-fp2yy
@HanaHana-fp2yy 2 ай бұрын
ይሄ ጋዜጠኛና እንዳልክ ወሬ ያበዛሉ የሰዉ ሀሳብም ይበታተናን ምናለበት ፅጥ ብላችሁ ብታዳምጡ እጭ
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 958 М.
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 6 МЛН
የየኔታው ጋዜጠኛና ፓስተር ሶፊን በድጋሚ ተገናኙ
1:45:14
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 71 М.
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 958 М.