Пікірлер
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 20 минут бұрын
😭😭😭😭😭😭
@HamsalZenebe
@HamsalZenebe 4 сағат бұрын
በንሰሀ ታጠቢ ዳግም ቃላቶችን ትደጋግሚያለሽ ፀያፍ ስር ነው ለሚድያ አይመጥንም
@HamsalZenebe
@HamsalZenebe 4 сағат бұрын
ነፍስ ስታውቂ ማቆም ነበረብሽ
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 6 сағат бұрын
ስልኩ፣ስልኩ፣ስልኩ፣አካውንቱ፣አካውንቱ ይለጠፍ ዋናው አላማው እሱ እንዲረዳ ከሆነ ስልኩን፣አካውንቱን አለመለጠፍ ምን ይባላል???????ዘመናዊ ሌብነት ነው።ተመልካቾች ተጠንቀቁ ኪሳችሁን ጠብቁ።በሠውዬው ስም ሊሠበስቡ ነው።
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 6 сағат бұрын
እናንተ አጭበርባሪ ሌቦች ስልኩን አካውንቱን የማትሰጥፉት በስሙ ልትሠበስቡ ነው።በጣም ግፈኛ ነውረኞች ናችሁ።
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 7 сағат бұрын
የባለታሪኩን ስልክ፣ስልክ፣ስልክ፣አካውንት፣አካውንት አስቀምጡ በጣም ነውረኛ ናችሁ ችግረኛውን አውጥታችሁ አድራሻውን አለመፃፋችሁ በስሙ ልትበዘብዙ ነው።ዘመናዊ ሌቦች ናችሁ።ስልኩ አካውንቱ ሊቀመጥ ይገባል።ተመልካቾች ተጠንቀቁ እንዳትበሉ።
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 7 сағат бұрын
የባለታሪኩን ስልክ አካውንት አለመለጠፍ የጋዜጠኞች የሚዲያ ሻሻ ሌብነት ነው ተጠንቀቁ።የባለታሪኩ ስልክ አካውንት ለምን አይለጠፍም?????????በደሀ ስም ይዘርፋሉ።
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 7 сағат бұрын
ተመልካቾች ባለታሪኩን በቀጥታ ሳታገኙ በጋዜጠኛው፣በሚዲያው በኩል እንዳትልኩ ከላካችሁ ሠውዬው ጋር አይደርስም። ተጠንቀቁ አዲስ የመጣው ዘመናዊ ሌብነት ባለታሪኩን ያቀርቡ እና ስልክ አካውንት አይለጥፉም በጋዜጠኛው በሚዲያው በኩል አድርሱልን ሲባሉ ይበሉታል።ተጠንቀቁ ባለታሪኩን በስልክ፣የባለታሪኩን አካውንት ሳታገኙ እንዳትልኩ።የዘመናዊው ሌብነት ሠለባ እንዳትሆኑ ተጠንቀቁ።
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 7 сағат бұрын
ተመልካቾች በጣም ተጠንቀቁ በሰውዬው ስም ሊበሉ ነው።የሠውዬው ገበና ወጥቶ ስልኩ አካውንቱ ለምን አይቀመጥም??????
@hyateMohammed
@hyateMohammed 11 сағат бұрын
እናት ልጇን ምጥ ታስተምራለች አሉ የወንድ ሽልጥልጥ ከናቱ የማይሻል የለይላን ትግስት ወድጀዋለሁ ❤🌹ኧረ እንዳውም ለነዚህ ልጅሽን እንዳትሰጭ እየመጡ ይዩት እንጅ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 12 сағат бұрын
??😮
@WurchrDtgitf
@WurchrDtgitf 13 сағат бұрын
😢😢😢😢
@Amina-k2u8c
@Amina-k2u8c 13 сағат бұрын
የኔ ማር አሏህ የተሻለ ይሰጥሻህ አሏህ ይጨምርልሽ ትግስትሽ ያሰላም
@GenetbezabihNani
@GenetbezabihNani 15 сағат бұрын
አብረን ሸማ አንሰራ
@MaskdaKaei
@MaskdaKaei 16 сағат бұрын
😮😮😮😮😮,😭😭😭😡😡
@mahmudabebaw-j7j
@mahmudabebaw-j7j 16 сағат бұрын
አባትም አይጥልም
@AberaTesfaye-lx9sw
@AberaTesfaye-lx9sw 18 сағат бұрын
ምን ጉድ ነው
@AishsHayat
@AishsHayat 22 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@ዘይባመሀመድ-ቈ2አ
@ዘይባመሀመድ-ቈ2አ 23 сағат бұрын
ኡፍፍፍፍተቃጠልኩ አንድ እድልእኳ ሳሰጣት እነሡብቻ ተናግረው😢እሷዝምምምም
@ዘይባመሀመድ-ቈ2አ
@ዘይባመሀመድ-ቈ2አ 23 сағат бұрын
እደዚችአይነት እናት ኖሮት እደትትዳር ይይዛል😏😏😏
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn 23 сағат бұрын
የኔ አባት የኔ አባቴ😢😢
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 6 сағат бұрын
የባለታሪኩን ስልክ አካውንት ሳታገኙ ገንዘብ እንዳትልኩ።የዘመናዊ ሌብነት ሠለባ እንዳትሆኑ ተጠንቀቁ።
@ምረትአለም
@ምረትአለም Күн бұрын
ግን አትጨክንም በርግጠኝነት ተገላ ነውጅ አረለናት ምንም አትጨክን
@Tigisthayme-wh1wo
@Tigisthayme-wh1wo Күн бұрын
Uffff yene geta siyasazin😢😢
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 6 сағат бұрын
የባለታሪኩን ስልክና አካውንት ሳታገኙ እንዳትረዱ አይደርሠውም።ታሪኩን አውጥቶ ስልክና አካውንቱን አለመለጠፍ ምን ይባላል?????????????????????
@meskytesfaye7768
@meskytesfaye7768 Күн бұрын
ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን ቢያንስ ስራ ማስራት ንችላልን
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 7 сағат бұрын
በችግረኞቹ ለመነገድ ብለው ስልክ አያስቀምጡም።ሁላችሁም ባለታሪኩን ሳታገኙ ገንዘብ በነሱ በኩል እንዳትልኩ።ስልክ አካውንት ማስቀመጥ ነበረባቸው።
@milenrufta5283
@milenrufta5283 Күн бұрын
😭😭😭 ye sew nuro 😢
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed Күн бұрын
አይዞህወንድሜ እግዚአብሔር አለ
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 6 сағат бұрын
የባለታሪኩን ስልክ አካውንት ሳታገኙ እንዳትረዱ
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 6 сағат бұрын
በደሀ ስም ከሚዘረፍ ከዘመናዊ ሌብነት እራሳችሁን ጠብቁ።
@hellinabebe424
@hellinabebe424 Күн бұрын
የኔ እናት እዴት ያሳዝናል እባካቹ እንርዳው
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 7 сағат бұрын
የባለታሪኩን ስልክ አግኝተሽ ደውለሽ የራሱን አካውንት ካላገኘሽ እንዳትልኪ እነሚኪ ነው የሚበሉት ።ተጠንቀቂ
@vivu7295
@vivu7295 Күн бұрын
Hi Miki, nice to see you 😘
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV Күн бұрын
አባት እንጂ እናት ልጇን አትጥልም! በልጅ ፍቅር የተፈተነ ወላጅነት። ባለቤቴ በልጆቿ ምን እንዳስጨከናት አላዉቅም! የእርቅ ማእድን ለማግኘት ከአዳማ አዲስ አበባ በእግሩ ገብቶ ቤተክርስቲያን በር ላይ ያደረዉ ህዝቅኤል። ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000363142552 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህዝቅኤል። የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ 22 ማዞሪያ ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ በተለምዶ ቺቺንያ በመባል የሚታወቀዉ መንገድ ወይም ሚኪሊላንድ ጎዳና NB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ።
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 2 сағат бұрын
Video ሥር ለምን ሙሉ መረጃውን አታስቀምጡም እጃቸውን የሚዘረጉ ሰዎች ኮሜንት ላያነቡ ይችላሉ
@tsehayWoldemariam-v5x
@tsehayWoldemariam-v5x Күн бұрын
ውይ የኔናት እንኳንም ተገላገልሽ እነዚ መጥፎ ስዎች ናቸው
@magdassismael1008
@magdassismael1008 Күн бұрын
የሴት ጀግና እየዚህስ አንኳንም ቀሩብሽ ኦኦኦኦኦኦ
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV Күн бұрын
@ermiermias5858 እሺ በ0929134130 ላይ ዋትሳፕ ላይ መልክት አስቀምጡልን
@MeronMuleye-w7q
@MeronMuleye-w7q Күн бұрын
ገበርኤል አባቴ አንተ ፍረድ
@wazemagetachew9793
@wazemagetachew9793 Күн бұрын
ኧረ ወገን አቅለሸለሸኝ
@HayatMohamed-d7f
@HayatMohamed-d7f Күн бұрын
አፈር ብላ
@HayatMohamed-d7f
@HayatMohamed-d7f Күн бұрын
ሰው የወለደውን ልጅ ይክዳል አወሬወች ናችሁ
@ZeinbZeinb-wt3mx
@ZeinbZeinb-wt3mx Күн бұрын
ከስንት አንዱ እንጂ የሚያምርለት ከአማት አጠግብ ምትኖር መራት ጥሩም ብትሆን መጥፎ ናት የደረስብት ያውቀዋ
@genetkassahupn2092
@genetkassahupn2092 Күн бұрын
Fetari yetebekachu😢😢😢
@marblegold7011
@marblegold7011 2 күн бұрын
የቤትሽን ገመና አደባባይ ማውጣትሽ ጥቅሙ ምን ይሆን ?
@user-tekami-b3d
@user-tekami-b3d 2 күн бұрын
ሁለት ሚስት የሚያገባ ክርስቲያን የለም!! ዝሙት ነው"! የኃጢያት መዘዝ ብዙ ነው
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 2 күн бұрын
ነፍስ ይማር
@LakechGizachew
@LakechGizachew 2 күн бұрын
ወንድ ልጅ ግን እግሩ ተቆርጦም ልቡ ተራራ ነው 2 ያገባል መሀይም ሴቶች ደግሞ ይህን ያገባሉ ሴት አሰዳቢዎች
@LakechGizachew
@LakechGizachew 2 күн бұрын
ለልመና ፊልድ የሚወጣ ኮርማ
@YeshiwerkeAmere
@YeshiwerkeAmere 2 күн бұрын
ሰውየው ዝገምተኛ ነገር ነው 😅
@madomado8846
@madomado8846 2 күн бұрын
ልጆቹ ግን ፈርተዋል እንጂ እፈልጉወታል
@seidyimer6081
@seidyimer6081 3 күн бұрын
Ljeshene edasechi ega enerdashalne leyla
@seidyimer6081
@seidyimer6081 3 күн бұрын
Kelatamoche nachewe siyasetlu
@seidyimer6081
@seidyimer6081 3 күн бұрын
Eha satasat siyasetla
@seidyimer6081
@seidyimer6081 3 күн бұрын
Emama mn gude not balah
@madomado8846
@madomado8846 3 күн бұрын
ልጆቹው ተሳቀዋል ሲያወሩ እንጀራ እናትየው ደሞ ነገረኛ ከባድ ሴትዮ ናት አባትየውማ ከብት ባለጌ ደደብ ነው
@marblegold7011
@marblegold7011 3 күн бұрын
የአባትህን ነፍስ ይማር ለአንተና ለቤተሰቦችህ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ