3 ሐይማኖት ነው ያለው | mezmure yared | gadisa | temu | sisay | dani | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

  Рет қаралды 7,587

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

2 ай бұрын

#orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
3 ሐይማኖት ነው ያለው | mezmure yared | gadisa | temu | sisay | dani | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
3 ሐይማኖት ነው ያለው | mezmure yared | gadisa | temu | sisay | dani | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
3 ሐይማኖት ነው ያለው | mezmure yared | gadisa | temu | sisay | dani | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
alen mezmur
apostolic answers
ethiopian orthodox mezmur
gadisa
orthodox mels alat
orthodox tewahedo mel's alat
ማህበረ ቅዱሳን tv
ምህረት ክፍል 1
Mezmur_Yared,Mezmur yared
Lidetekal
Felege atnatewos
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa
ሶፊያ ሽባባው
ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን

Пікірлер: 52
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 2 ай бұрын
ጋዲሳ አሳቅከኝ ዛሬ ያሬድዬ የኔ ትሁት ወንድም ትህትናኮ አይወዱም። ለነዚህ እዮባ ነው የሚችላቸው
@mystoe9261
@mystoe9261 2 ай бұрын
ማርቲንና. መሐመድ ነፍሳቹ አይ ማር የትውልድ ጠንቆች😅
@user-zu5zd4tv8g
@user-zu5zd4tv8g 2 ай бұрын
😍😍😍 የማር እንጂ የነሱ ተከታዮችም ይማርልን የጠፉ ድሪሞ ፈልጎ ወደ ኣካሉ ይመልስልን
@Tube-ns2xj
@Tube-ns2xj 2 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች አንበሶች👏👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
@ritanegash8055
@ritanegash8055 2 ай бұрын
ዳኒ በሳቅ ገደልከኘ 😅 ያሬዶ ከአንተ ያነሰ እውቀት ነው ያለው ገራሚ ነህ እንደ ዳኒ እንደ ያሬዶ እውቀት ቢኖርህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ጴንጤ አትሆንም ነበር ።❗ ያሬዶ ግን ቃለ ሕይወቱን ያሰማልን ዳኒ ግን ያሬድን ይቅርታ ጠይቅ አይደለም እንግሊዝኛ አማርኛው እራሱ አልገባንም አልተማርክም እውቀትም የለህም ።❗❗❗🤔🤔🤔🤔
@emano5974
@emano5974 2 ай бұрын
አየ ተዋህዶ ኑሩልን ሌላ ምንም አልልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@geletawaka
@geletawaka 2 ай бұрын
እኔ እኮ ፐሮቴስታንቶች እስከ መቼ ከእውነትና እውነት ሸሽታቹህ ትኖራላቹህ!!!
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 2 ай бұрын
ሲኦል እስኪገቡ
@petyassolomon2718
@petyassolomon2718 2 ай бұрын
Orthodoxy is not only religious, it's life.
@user-ms5xp7fn6w
@user-ms5xp7fn6w 2 ай бұрын
መዝሙረ ያሬድ በእናታችሁ እነ ዶ/ር አይውጣልህን አስጨርሷቸው።እነ እውነት ሞቱ የሆኑ ከሀዲዎች ሲዘባርቁ የበለጠ ስለነሱ ማንነት ስለምናቅ ተዋቸው።
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 2 ай бұрын
Thank you, Gadisa 💕 😘 💓
@Menelik27
@Menelik27 2 ай бұрын
ዳኒ የምትባለው እንደቆርቆሮ መጮህ ነው እንጂ ምንም መሬት የረገጠ ሀሳብ የለህም።አትሰማም ዝምብለህ ጯሂ ምንም ሳታውቅ እንደአዋቂ የምትጮሆ ለኔ የሆንክ ለፍላፊ ነኽ ዳኒ። ያሬድን አትመጥነውም አለቀ ላንተ ግዜ መጨረስ የለበትም ያሬድ!! በየቤቱ ስትገባ እሰማሃለሁ ምንም እውቀት የለህም አለቀ!!
@endalezewedie594
@endalezewedie594 2 ай бұрын
Temu , God bless you.
@melatasefa5991
@melatasefa5991 2 ай бұрын
Wondm gadisa egziyabher abzto yebarkh
@endalezewedie594
@endalezewedie594 2 ай бұрын
Temu first.
@user-pw5ow6qw6y
@user-pw5ow6qw6y 2 ай бұрын
Yes you are right mazmur ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yosefermias-bl6ie
@yosefermias-bl6ie 2 ай бұрын
አይይይ ሲስ! ሲሳይ የተባለው የሉተር ተከታይ ወይ ከታሪክ ወይ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከምንም ነፃ የሆነ ምስኪን ነገር ነው!!!
@fantayieyemanehbirhan2013
@fantayieyemanehbirhan2013 2 ай бұрын
ዳኒ ማለት እኮ ሁሌ በየቤቱ እየገባ ያለማስረጃ የሚያወራ እና እውነት እንዳይገለጥ የሚያረግ ረባሽ ሰው ነው ።
@ethiopiahagira7167
@ethiopiahagira7167 2 ай бұрын
እርግጠኛ ናቸው ግን ይሄ ዳኒ የሚባል ዶክተር ነው???? 🤣🤣🤣🤣🤣
@weyni7527
@weyni7527 2 ай бұрын
😂😂😂😂የእንስሳ ዶክተር ነው አሉ
@Menelik27
@Menelik27 2 ай бұрын
ጥሩ ጥያቄ ነው። ኸረ ዳኒ እንኳን ዶክተር ማህረግ ለመያዝ በአማርኛውም ስነምግባር የሌለው ዝም ብሎ የሚጮህ በባዶ ትዕቢት የተነፋፋ ማሃይም ነው።ይሄ ደግሞ እውነት ነው። ብዙ ግዜ የማጋጫ አርዕስት ይዜ እየመጣ ጥሩ የሆነ ውይይት በመረበሽ የሚታወቅ ዕፃን ነው!!
@hargeweyenmengeshamamo1043
@hargeweyenmengeshamamo1043 2 ай бұрын
😂😂😂😂ጌታ ይጠብቀን ሳናቅ ልንታከም እዳኔድ
@MelatYebarkot
@MelatYebarkot 2 ай бұрын
እሄ ዶክተር የሚሉት ሰውዬ ስሙ ከዛሬ ጀምሮ ሊማሊሞ ብየዋለሁ
@Menelik27
@Menelik27 2 ай бұрын
ምን ማለት ነው?
@sisaayisisaayi4781
@sisaayisisaayi4781 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Tube-ns2xj
@Tube-ns2xj 2 ай бұрын
ዳኔኤል የሚባል መናፍቃን ቆርኪ ተሳዳቢ ጋጠ ወጥ ባለጌ!!!!!😢😢😢
@gorgoriosashagari487
@gorgoriosashagari487 2 ай бұрын
ከመጽሐፍ ቅዱስ ቤተክርስትያን ትቀድማለች አራት ነጥብ ቅዱስ አትናቴዎስ ነው ያሰባሰበው ቅዱስ አትናቴዎስ አንዱ የቤተክርስቲያን አካል ነው መጽሐፉ እንዳይበረዝ ነዉ ታሪክ ማወቅ ይገባል በተጨማሪ 66 መጽሐፍ ቅዱስ በራሱ አይቆምም መልስ አይሰጥም ግብጾች እንዳይሰሙ ቅዱስ አትናቴዎስ የእስክንድሪያ ኦርቶዶክስ ፖትሪያሪክ የነበረ ታላቅ አባት ነው ቅዱሱን እደ እኔ የተመምታታበት ነው ማለት ታላቅ ውሸት ነዉ
@yade716
@yade716 2 ай бұрын
ኦሪት ዘፍጥረትን የጻፈችልህ ቤተ ክርስቲያን ነት?
@emano5974
@emano5974 2 ай бұрын
አወ በደንብ አንብብ እና ሉተር ፄፈልህ ኦሪት ዘፍጥረትን?
@geletawaka
@geletawaka 2 ай бұрын
በእውነት ይህ ሰው ዶር ነው እንዴት እንዴት ነው የሚያነበው እንግሊዝኛ እንዲህ ነው እንዴ የሚነበበው
@fresenbettad
@fresenbettad 2 ай бұрын
ዱሮስ ቢሆን የቅዱስ የአቡቀለምሲስ (በረከቱ ይደርብኝ) እና የ ሉተር መንፈስ እንዴት ሊስማማ ይችላል። ሉተር የሚስማማው ከእሱን መሠሉ ከሀዲው ሴረንተስ ነው ።
@Menelik27
@Menelik27 2 ай бұрын
ጋዲሳ ትክክል ነው ያረከው። ምናባቱ ይሠራል እዚህ እውቀት ከሌለው። ያሬድ ትለያለህ በእውነት ምን ዓይነት ትዕግስት ነው ።ጋዲሳ እናመሰግናለን ይሄን ውሽታም እንኳን አስወጣሃው ባዶ ቆርቆሮ ነው ዳኒ ሊነገረው ይገባል እራሱ በመጣበት ነው ማናገር ትክክል ነው ያረከው ጋዲሳ አለቀ። የማንም ቁንጫ ሲረማመድባችሁማ ዝማ ማለት የለባችሀም!!
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s 2 ай бұрын
ይሄሰውየእኮ ሁሌምየወረደነው ቱ
@user-gy1ue1rj5p
@user-gy1ue1rj5p 2 ай бұрын
ዶክተር የተባለው ሰውዬ ወይ እውቀት የለውም ወይ ትህትና የለውም
@edengebreegziabher710
@edengebreegziabher710 2 ай бұрын
He is not normal 😢
@emano5974
@emano5974 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@hargeweyenmengeshamamo1043
@hargeweyenmengeshamamo1043 2 ай бұрын
አይ ዳኒ ጋዲ ሲገባ እየተቀጠቀጠ ነበር ግን አስቀየሳት የተመታ ዶክተር😂😂😂
@user-zu5zd4tv8g
@user-zu5zd4tv8g 2 ай бұрын
ኣትንቀባረር ኣላለመ ጋዲ ❤❤❤❤
@tko4438
@tko4438 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤😊
@emano5974
@emano5974 2 ай бұрын
ተናዶ እኮ ነው እንደገና መመለስ ሲያቅተው ጥያቄው ምንድነው ይበለው
@tko4438
@tko4438 2 ай бұрын
@@emano5974 ዳኒ ምንም አወቁት የለዉም 🙄
@hargeweyenmengeshamamo1043
@hargeweyenmengeshamamo1043 2 ай бұрын
አትቀባረር ሳይሆን አትበጣጠስ ነውጂ እደእፆን ወድዋላ
@endalezewedie594
@endalezewedie594 2 ай бұрын
Helu, Gobeze
@birukbelay2196
@birukbelay2196 2 ай бұрын
Please yaredo phone no betam yasfelgegal?
@user-gt8pc9dq9m
@user-gt8pc9dq9m Ай бұрын
ዲያቆን የሚጠይቀው ጥያቄ ግልፅ ሆኖ ሳለ መላሹ ለመመለስ አነቀው!
@MelatYebarkot
@MelatYebarkot 2 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ መልስ ሲያጣ ሰደቡኝ እያለ ሁሌ ሙሾ ያወርዳል እዴት እደምያስጠላ
@emano5974
@emano5974 2 ай бұрын
እግዚኦ ይህ ዳኒእሚባል ሰው ውነት በዚህ ቅዠትህ ነው ዶክተር ሆነህ ሰውን የምታክመው 😢
@Zufan2421
@Zufan2421 2 ай бұрын
እረ ለተቋዉሞ የተፈጠሩ ዘጊ ፍጥረቶች በሥላሴ እንኳን ጓደኛም አልኖረኝ
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@koshta7432
@koshta7432 2 ай бұрын
ዶክተር ዳኒ የደደቦች ዶክተር ነው ወይ? ያሬዶ ዶክተር ዳኒ እንዳያደድብህ ተጠንቀቅ!!
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 59 МЛН
*NEW* የቅዱስ ያሬድ ዘጋቢ ፊልም | Documentary about Saint Yared | Only in Mahtot Tube
1:06:27