“ወደድንም ጠላንም ትክክለኛ ውሳኔ ነው!!” አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ስለውጭ ምንዛሬ //በቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 359,524

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 1 600
@abeselomlegesse5576
@abeselomlegesse5576 Ай бұрын
ስለኢኮነሚክስ የሚያቅ ጋዜጠኞች ቢሆኑ ቡዙ ደና ጥያቄዎች ይጠይቁት ነበር።
@samiabera7894
@samiabera7894 Ай бұрын
በትክክል
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
ስግብግብ ሴረኝ ህዝብ ነው በጥቁር እየመነዘረ እያስመነዘረ ደሀውን ህዝብ የሚያሰቃየው ባሌን ጎዳሁ ብላ እንትኖን ወጋችው
@teodorecity
@teodorecity Ай бұрын
Kezi belay mn yeteyek eski tenager ?
@user-nu7ui1bp2y
@user-nu7ui1bp2y Ай бұрын
ቅዘናም ከኤርሚያስ ብዙ ትምርት ብትወስድ ይሻልሀል
@teodorecity
@teodorecity Ай бұрын
@@user-nu7ui1bp2y 😀😀😀 ደደብ ጭንቅላት ስድብ ይቀናዋል አንት ወንድ አሰዳቢ
@user-rx6sz7ym3m
@user-rx6sz7ym3m Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን አቶ ኤርሚያስ በእዉቀት ላይ የተመሰረተ ትንታኔ ነዉ
@user-vq3xx5ok1p
@user-vq3xx5ok1p Ай бұрын
በጣም የምወደዉ የማይሰበረዉ ጀግና ኢትዩጵያዊ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@hemdiyadabullo
@hemdiyadabullo Ай бұрын
ቁጥራቸው እዴት ነው የሚገኘው እስቲ ተባበሩኝ ወድሜ ጠፍቶብኝ ነው
@alemu-lz8wn
@alemu-lz8wn Ай бұрын
የስንቱ ገንዘብ በልቶ ስላጭበረበረ ነው? ወይስ አሁን ቦታው ስለተመለሰለት ሰላሽቃበጠ ነው? ካልሆነማ ኑሮው እያየነው ነው።
@Grandas7358
@Grandas7358 Ай бұрын
27:07 አለማወቅ ስጋት ይፈጥራል፣ፈሪ ያረጋል። Golden statement 😊 ወይ አለማወቅ😢 የኢትዮጲያ ትልቁ ችግር አለማወቅ ነው
@bibletruthreformed
@bibletruthreformed Ай бұрын
ትክክል ነው! በሽታ ያለው እዛ ጋር ነው።
@dawitbirhanu-so2xs
@dawitbirhanu-so2xs Ай бұрын
አቦ እውቀት ያለው ይኑር ማርያምን ። ትልቅ ውዥንብር ነው ያቀለልከው ኤርሚያችን ተባረክ።
@EyobSelassie
@EyobSelassie Ай бұрын
ቀውስ ነው ሰውየው
@SimaruKumel
@SimaruKumel Ай бұрын
Short and precise approach for professional explanation, thank you Ato Ermias !!
@zeinebabdelkader9205
@zeinebabdelkader9205 Ай бұрын
እንግዲህ ችግሩ በ2 እና በ3 ወር ሊፈታ የሚችል ከሆነ ይቺን አጭር ግዜ እየጾሙም ቢሆን ማሳለፍ ነው አላህ ዘላቂ መፍትሄ እስኪያመጣ
@perfectgod119
@perfectgod119 Ай бұрын
ሰኔ፡ እና፡ሰኞ ማለት፡ ይሄ፡ ነው፡በትክክለኛው፡ ወቅ፡ ከትክክለኛው፡ሰው፡ማብራሪያ። Thank you EBS!!!
@EthiopiatTiktokNews
@EthiopiatTiktokNews Ай бұрын
አሜን ለመልካም ያድርግልን።
@tsegayetollosa5574
@tsegayetollosa5574 Ай бұрын
እንዴት?....
@user-uy7ff6wq8z
@user-uy7ff6wq8z Ай бұрын
Malt??
@Gutanamocel
@Gutanamocel Ай бұрын
@michaelm1440
@michaelm1440 Ай бұрын
የብልፅግና ወንጌላዊያን ሆዳም አቃጣሪዎች !
@Sololomedia
@Sololomedia Ай бұрын
እሸ 500ሺ ከዩቱብ የሚታገኘዉ በብላክ ስንት ይሆናል🤔🤔
@tilahung3043
@tilahung3043 Ай бұрын
የአገር ኢኮኖሚ የሚያድገው በሥራ ብቻ ነው :: በወሬ ብዙ ርቀት መሄድ አንችልም :: ያደጉት አገሮች ሥራ ቀንም ለሊትም ይሰራሉ እኛም የሥራ ባህላችን ሊቀየር ይገባል :: ሀገራችን በቂ የሰው ሃይል አላት እንጠቀምበት ቀኑ ሳይመሽ ::
@afeweld5291
@afeweld5291 Ай бұрын
"ወደድንም ጠላንም ትክክለኛ ውሳኔ ነው" በአማርኛ ሲተረጎም.. "ግዜው የእኛ ነው: መንግስት ለእኛ ገበያውን ለመቆጣጠር አስረክቦናል አንተ ምንአባክ ትሆናለህ?!" *ድንቅ ነው! የሰላም፣ የፍትህ፣ የተማረ ኅይል የባለሀብት ግልፅነት፣የትናንንሽ እንዱስትሪ መኖር፣ ብዙ ውጭ ንግድ ያላቸው መሳለጥ የሚያስችል ከዚያም ጥሩ ክትትል ለሚያደርግ ሀገር ይጠቅማል። * እኛ የት ነን? ምን እያደረግን ነበር? አሁንስ? * ይህንን የንግድ ሥርዓት የሚደግፉ ተመሳሳይ ዓረፍተ ነገር መሥራታቸው ተገርሜ ሳፈላልግ በአማካሪነት ከተቀጠረ ነጭ ስብከት ላይ የቀዱት ነው። ይኼው ሰው ያለውን ሠላም፣ ትምህርት፣ሙስና የተቀላጠፈ አሠራር ኢንቨስተር መሳብ ይቅደም ስንል በአማርኛ ወንጀለኞች ነበን። አቶ ኤርሚያስ አማልጋ በንግድ ብዙ ስሕተት ሰርቷል ካሳ የሚያገኝበት ወቅት አሁን ነው አየር በአየር መሬት በመሬት ለሚሰሩ ሁሉ ጥሩ እንደሆነ ሲገልፅ የተዋጣለት ነጋዴ እንጂ ኢኬኖሚስት ለመሆኑ ያጠራጥራል፣ በአንድ ቃለመጠይቅ በሁለት ሳምንት ፮ቢሊየን ዶላርስ ባንኩ ውስጥ ጨመረ እንዲያውም ፱ አደርገው ነበር ትቼው ነው አይልም❗🤔 በሁለተኛው ንግግሩ በ፮ ወር ፳ቢሊየን ዶላርስ እንደሚገኝ ያወራል። አይ ኤም ኤፍ ይህ እንደሚገኝ ቢያውቁ አንድ ዓመት እግር ላይ ወድቀህ አልቅሰህ አይ ኤም ኤፍን በ፴ ዓመት የሚከፈል ለመበደር ደጅ ትጠና ነበር?! ለምን ፶፰ ቢሊየን ዶላር ዕዳ አልከፈልንም?! ሌላው የ፶ቢሊየን የሀገር ውስጥ ዕዳ እንዴት ሊሆን ነው? " እንኳን ደስ ያላችሁ ተበደርንላችሁ" የሚለው ቅላፄ... ግሪክ፣ ናይጄሪያ፣ ኬንያ፣ ግብፅ፣ ለተበደሩት ገንዘብ ወደባቸውን፣ ደሴቶችን ፣ የፈጣን ጎዳና ገቢ፣ የጎብኝት ጥንታዊ የታሪክ ቦታዎች፣ የአየር መንገድ ቴሌኮም ሲያሲዙ እንዲህ ቁጭ ብለው ሂሳብ መሥራት አቅቷቸው ይሆን? ★ለምን የቀድሞውን የግሪክ ሀገር የኢኮኖሚ ሚኒስትር አምጥታችሁ የአይ ኤምኤፍን አጭልግነት አይገልፅልንም!? * ከዚህ በፊት በ፻፳ብር የገዙትን ዶላር አሁን በ፸፭ ለባንክ የሚሸጡ ፃድቃን ነጋዴዎች በቅርቡ ወደ ባንክ እንደሚያገቡ ተስፈኛ ነው። የጀሶ እንጀራም ከ፲፯ ብር ፴፫ ብር ገብቷል። * በዚሁ ንግግሩ ከእንግዲህ ዕቃ በ፴፮ ዶላር መግዣ ዋጋ ተተምኖ ስለሚሸጥ ይረክሳል ይልና፣ ወዲያው ብዙ ገንዘብ በግለሰብ እና ግል ባንክ ስላለ ምንዛሪው በባንክ በ፩፻፴ ከመሸጥ አይድንም ይላል። " ይህ ፖሊሲ ሲተገበር ዶላር ይረክሳል ዕቃ ሲትረፈረፍ ገዢ ያጣል እያለ መከራውን የሚበላ ሠፊ ቁጥር ያለው ሕዝብ መኖሩን አይክድም ለሁለት ዓመት ይቸገር ስጋትና ችግር ማሰብ አቁሙ ይላል። * የአንድ ሀገር ኢኮኖሚ ኮማ ውስጥ ገብቶ በኤሌትሪክ ሾክ የመዳኑ ጉዳይ ቢያጠራጥርም ኢኮኖሚው ካንሠር እንዳለበት ዘንግቶት ነው። ለሀገርና ሕዝብ የተሻለውን እመኛለሁ እንዲህ ነገሮችን ማቅለል ለዝና ሕዝብን ለማረጋጋት ጥሩ ነው። ግን ስንት ካንሠር የያዛቸው በምክርና በማለሳለስ የጠያቂ ብዛት ዳኑ?! * " የግለሰቡ coming soon ! ደስታና በነፃ ሚዲያ ማስታወቂያ የሚሰራው capital marketing & Investment bank እከፍታለሁ ይልና marketing Team አቋቁሜ የጥቁር ገበያን ገንዘብ ይገዛዋል foreign currency monopoly ይጫወታል፣ ከሕዝብ በላይ ከመንግስት በታች መንግስት አልሆነም?! * ወጣቱ በቃላት ማሽሞንሞን ምንም አይጠቀምም። ቢቻል " መሬት ለወጣቱ!" አብዮት አንስቶ ብሎ ማታ እየተማረ ቀን አምራች ለመሆን መዘጋጀት አለበት ከአይ ኤም ኤፍ እና ከዓለም ባንክ መበደር ከእናት መቀነት መውሰድ ሳይሆን የእናት መቀነት ማስፈታት የአባት ሱሪ ማስወለቅ ነው። ጎበዝ የ፪፻ሜትር ካሬ የሀገር ባለቤት ሁን! "ሞኝ እራቱ ሲነኮር ይስቃል" ስትሸጥ አታጨብጭብ ያልገባህን አታዳንቅ " ይህ ውሳኔ ሁሉንም የሚያደስትም የሚያረካም አደለም ሲልህ ለሌሎች ዕርካታና የኑሮ መደላድል አንተ ለምን ታሽቃብጣለህ? ታሽቋልጣለህ? " አይ ኤም ኤፍ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿን አብዝቶ ይንበርክክ!" ሲባል አታዳንቅ፣ ንቃ! ተማር: ተደራጅ: ጠይቅ የባለቤትነት ድርሻ መብትህን አስከብር ።አራት ነጥብ። ይኼው ነው!
@abtd3861
@abtd3861 Ай бұрын
እብድ ነህ? ሰውየው ጉራጌ ነው ምናገናኘው ከባለጊዜነት ጋር?
@afeweld5291
@afeweld5291 Ай бұрын
@@abtd3861 ዶሮ ብታልም ትሬዋን ባለግዜ ተጠቃሚ ነው የሰውን ማንነት አይገልፅም ያው የፈረደበት ሞኝ ኦሮሞ ለማለት ነው? ይህ የአግድም አደግ ቅዠት ነው። እኔን አይመለከትም!
@lidet8049
@lidet8049 Ай бұрын
​@@afeweld5291እጆችህ ይባረኩ አቦ 🙏🏽🤗
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Ай бұрын
በትክክል 👌ከሰሞኑ ኤርሜያስ በምትሰጠው ትንተና ነተረዳሁት በዚህ የኢኮኖሚ ውድቀት የህዝብ ሰቆቃ የኑሮ ውድነት ላይ ተረማምደህ ሾልከህ እንዲት አትራፌ እንደምትሆን እያሰብክ የምትሰጠው ትንተና። ምን ያህል እራስ ወዳድ መሆንህን ማሳያ ነው
@hewanawita2220
@hewanawita2220 Ай бұрын
I 'm with you
@dessalegnbefekadu7371
@dessalegnbefekadu7371 Ай бұрын
Elias, you are extremely convincing than the governmental officials. I wish you have a radio or Tv show regarding investment and financial management.
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 Ай бұрын
Because he's an economist and the government cadres are bunch of dummies
@josii09
@josii09 Ай бұрын
Who is Elias?
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha Ай бұрын
የተማረውም ፣ ባለሀብቱም ፣ ባለስልጣናቱም .... እናንተ ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ እና ለእኛም ለልጆቿ በቅንነት ያሰባችሁት እንደሆነ ስለማስብ እግዚአብሔር እንዲያሳካዉ ምኞቴና ፀሎቴ ነዉ ።
@michaelm1440
@michaelm1440 Ай бұрын
የብልፅግና ወንጌላዊያን ሆዳም አቃጣሪዎች !
@shumeygeberemedhin2146
@shumeygeberemedhin2146 Ай бұрын
EGZABHER MIN AGEBAW AKATARI ABIY TENKUAYU NW YAREGEW DOLLAR TERIROT
@aseffadefersha457
@aseffadefersha457 Ай бұрын
አቶ ኤርሚያስ እያወራህ ያለው ለአንተ የ investment Bank ለመክፈት አመቻች መንገድ ለመክፈት ከመንግሥት Green light ለማግኘት መንገድ መክፈቻ የሚሆንህን ለመስራት ከመንግሥት ቡራኬ ለማግኘት እንጂ ለሰፊው ህዝብ አንድም የሚጠቅም ነገር አላወራህም
@Haymi-zt6iq
@Haymi-zt6iq Ай бұрын
እይይይ ፖለቲካ መገርሳሳሳሳ
@michaelm1440
@michaelm1440 Ай бұрын
@@Haymi-zt6iq 😂😂😂
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 Ай бұрын
ሺንኩረት እና ቲማቲም የወጭምንዛሬ ሰለባ ልሆን አይገባም ምክንያቱም መንግሥት በውጭ ምንዛሬ የምገባውን የአፈር ማዳበራ በድጎማ አቀርባለሁ ብሏል ለዚ ነጋዴው ስግብግብ ካልሆነ በስተቀር ኤርም tnx
@isaakalem3902
@isaakalem3902 Ай бұрын
Pp cadre
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee Ай бұрын
ትክክል ነህ
@nesimaahmed4154
@nesimaahmed4154 Ай бұрын
አረ ባክህ ሽንኩርትና ቲማቲም ሸጠው ሌላ እቃ ሲገዙስ ብር ይደጎማሉ
@SaveUser1981
@SaveUser1981 Ай бұрын
እኔ የምሞተው በእለቱ እህል የሚደርሰው በአመቱ" አለች አያቴ! በህይወት የለችም ነብሷን ይማር እንጅ!
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
ድብን በል ሆዳም
@tilahunjimma4804
@tilahunjimma4804 Ай бұрын
አያትህ ትጥራህ
@SaveUser1981
@SaveUser1981 Ай бұрын
@@tilahunjimma4804 አንተ ደንቆሮ ምን ሁነህ ነው ምትሳደበው? እኔ ማንንም አልተሳደብኩም የማንንም ክብር አልነካውም ምን ሁነህ ነው ምትቀለው? እበት!
@YihenewWoldebirhan
@YihenewWoldebirhan Ай бұрын
አንተ እራስ ወዳድ ነህ ለባልንጀራህ ወይም ለትዉልድ የማይገድህ ከእንዳንተ አይነት ሰዉ ኢትዮጲያን አምላክ ይጠብቃት
@semung2513
@semung2513 Ай бұрын
Chelemtgna
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 Ай бұрын
አቶ ኤርሚያስ ለሰጠኸው ማብራርያ እጅግ በጣም እናመሰግናለን የምር ትችላለህ😊😊😊 ! ፀጊ ዛሬ የህዝቡን የልብ ምት የሆኑ ጥያቄዎች ነበር ስጠይቂ የነበረው እና ምስጋና ይገባሻል ❤❤❤❤ኢቢስ ወቅቱን ያማከለ ወሳኝ ባለሙያ እንግዳ አድርጋቹ ስላቀረባቹልን እናመሰግናለን !
@mengistudidena178
@mengistudidena178 Ай бұрын
ስለጉዳዩ የጠራ ግንዛቤ እንዲኖረን ስላደረገን አቶ ኤርሚያስን በጣም እናመሰግናለን። ከተጨባጩ እውነታ የበለጠ የምጎዳን ግንዛቤ ማጣት ስለሆነ በጉዳዩ ላይ እንዲህ አይነት መረጃ እንድንገኝ ስላደረጋችሁ እናንተንም በጣም እናመሰግናለን።
@YaredHabesha-to9pt
@YaredHabesha-to9pt Ай бұрын
Wow, I really understand now thank you, ምሳሌ ሽንኩርት የዛሬ አመት ጨመረ ቸብሎ 120 በ ኪሎ ሲሸጥ ትዝ ይለኛል ከዛስ? ገበሬው ማውጣት ሲጀምር ነጋዴዎች ገዝተው ገዝተው መጋዘን ውስጥ ማጠራቀም ጀመሩ በ 70 ብር እየገዙ😃 ከዛስ ኢትዮጵያዊ ውስጥ ያሉት ሁሉ ገበሬዎች ሽንኩርት ወደገበያ በ ኪሎ 40 birr መሸጥ ጀመሩ ,መጋዘን ውስጥ ያስቀመጡት ነጋዴዎች ሽንኩቱ 😂😂 መብቀል ጀመረ , ሚገዛቸው ጠፋ , አሁን እየሆነ ያለው የዶላር ነገር ይህ ነው::
@TamirathelpedJikore
@TamirathelpedJikore Ай бұрын
🎉❤
@michaelm1440
@michaelm1440 Ай бұрын
አይ የብልፅግና ወንጌላዊያን አቃጣሪዎች
@user-zt5ls1fi8o
@user-zt5ls1fi8o Ай бұрын
ኣሁን ምንም መሻሻል ሳይታይ ዘሎ ኣለም ገበያ መንደፋደፍ ይእርጎ ዝንብ መሆን! ግዜው ያልጠበቀ ውሳኔ !! ኣቅርቦት ችግር ከተከሰት ቆየ፥፥ ፍላጎት እጅግ በገነነበት ኤርሚያስ ዪህንን ኣላነሳም: ፍላጎት በበዛበት ጦርነት በበዛበት ስራ ኣጥ በበዛበት( ኣዲስ ስራ በማይፈጠርበት) የውጭ ኢንቨስተር መምጣት በማይመኝበት: ማዳበርያ ምርታማነት በለለበት …ነፃ ገበያ ብለህ መንግስት ይቆጣጠርልን ብሎ ግራ የገባው ምኞት ፥ ካለህ ትከፍላለህ ከሌለህ ትራባለህ:: ሰላም ልማት በሌለበት ትራባታልህ እንጂ የፈልገ ትንታኔ ቢፈላሰፍ ሎጂክ ምንትስ እንጀራ ኣይሆንም!
@user-zt5ls1fi8o
@user-zt5ls1fi8o Ай бұрын
ኣሁን ምንም መሻሻል ሳይታይ ዘሎ ኣለም ገበያ መንደፋደፍ ይእርጎ ዝንብ መሆን! ግዜው ያልጠበቀ ውሳኔ !! ኣቅርቦት ችግር ከተከሰት ቆየ፥፥ ፍላጎት እጅግ በገነነበት ኤርሚያስ ዪህንን ኣላነሳም: ፍላጎት በበዛበት ጦርነት በበዛበት ስራ ኣጥ በበዛበት( ኣዲስ ስራ በማይፈጠርበት) የውጭ ኢንቨስተር መምጣት በማይመኝበት: ማዳበርያ ምርታማነት በለለበት …ነፃ ገበያ ብለህ መንግስት ይቆጣጠርልን ብሎ ግራ የገባው ምኞት ፥ ካለህ ትከፍላለህ ከሌለህ ትራባለህ:: ሰላም ልማት በሌለበት ትራባታልህ እንጂ የፈልገ ትንታኔ ቢፈላሰፍ ሎጂክ ምንትስ እንጀራ ኣይሆንም!
@wendmagenmusia6133
@wendmagenmusia6133 Ай бұрын
​@@user-zt5ls1fi8o ለኮንትሮባንዲስትና ለስግብግብ ነጋዴ እየመሸ ይመስለኛል
@hailemarimnigussie5065
@hailemarimnigussie5065 Ай бұрын
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሀገር ወዳድ, ይህ ውይይት የተሻለ ነገር በማህበረሰብ ውስጥ ይፈጥራል ለኑሮ ማረጋጋትም አስተዋጽኦ ያረጋል ብዬ አስባለሁ::
@user-pb6vp1sv6u
@user-pb6vp1sv6u Ай бұрын
ከሙያተኛ ተነስተን ነገሮችን የምናይ ከሆነ አቶ ኤርሚያስ በትክክል አብራርተዉናል እናመሰግናለን!🙏
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl Ай бұрын
በጣም ሚገርም ትንታኔ እና እውነቱን ይሄ ነው
@MrTaddis
@MrTaddis Ай бұрын
ስላልገባህ ነው ያደነቀው? ወይስ በል ተብለህ ነው?
@Gutanamocel
@Gutanamocel Ай бұрын
በጣም
@michaelm1440
@michaelm1440 Ай бұрын
@@MrTaddisተዋቸው ባክህ እዚህ መጥተው የሚያሽቃብጡት የብልፅግና ወንጌላዊያን እና የብልፅግና cyber ሰራዊት ናቸው!
@mekonnenyemeru3303
@mekonnenyemeru3303 Ай бұрын
ግምት ነው ፣ እንዲህ ይሆናል ብለን እናስበው፣ ሁሉም በይሆናል ሆነብን በግምት እንኑር አይነት ነው የሚመስለው
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 Ай бұрын
Sorry እኔ ግን አነጋገሩ መቼም አይገባኝም አሁንም አልገባኝም
@tedlamakonnen2044
@tedlamakonnen2044 10 күн бұрын
ዮኒና ፀጊ አቶ ኤርምየስ አመልጋን የቅዳሜ ከሰዓት በኋላ እንግዳ አድርጋችሁ በመጋበዛችሁ በጣም ጥሩ ሆኖ እናንተ ደግሞ የምጣኔ ኃብት ባለሙያ አለመሆናችሁ ከጥያቄዎቻችሁ ይዘቶች ብዙዎቻችን ለመረዳት አላዳገተንም። እባካችሁ በሙያው የተካነ ሰው ይዛችሁ እንደገና አቅርቡልን።
@desb8971
@desb8971 Ай бұрын
Professional analysis, not biased just fact Thank you Sir
@firtunafirtuna126
@firtunafirtuna126 Ай бұрын
ኤርሚያስ አመልጋ አንደኛ ነህ ቀድሜ ስለማቅህ የገባው ይግባው 5 ደቂቃ ከሰማውህ ለ 5 አመት ይበቃኛል
@Weygud18
@Weygud18 Ай бұрын
አሪፍ ግንዛቤ ነው የሰጠከን👏
@yohannesgebresilasie2603
@yohannesgebresilasie2603 Ай бұрын
Wonderful explanation and description , thank you Mr. Ermias Amerga PROFESSIONAL ECONOMIST 🎉❤
@teshedebark8629
@teshedebark8629 Ай бұрын
ጎበዝ አቶ ኤርሚያስ አቅልለው ለመመለስ እንደሞከሩት በተግባር ወደ መሬት ሲወርድ በእጅጉ ከባድ አደጋ አለውና አቅላችሁ እንዲታዩ ።ሌላው ቀርቶ የሀገራችን ነጋዴዎች ልክ አቶ ኤርሚያስ የነበሩበት ሀገር አስተሳሰብ የላቸውም ።
@wendmagenmusia6133
@wendmagenmusia6133 Ай бұрын
የዚህ ሁሉ በሽታ የነጋዴ ስግብግብነት ነው ለዚህ መድሀኒቱ አሁን በተፈጠረው ፖሊሲ የውጪ ነጋዴዎች ብዛት ምርት ይዞ ይገባል በዚህም ውድድር ይፈጠራል ከዚያም ያላግባብ ዋጋ ሲያንር የነበረው ነጋዴ ስርአት ይይዛል ዋጋም ይረክሳል
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx Ай бұрын
ምን ማለት ነው አቅልላችሁ አትዩ ማለት? ህዝብ ማርጋጋት ነው ማሸበር ነው ፖሊሲውን ለመተግበር የሚረዳው:: ነጋዴው ግንዛቤ ኖረውም አልኖረው በስግብግብነት ዋጋ መጨመሩ ስለማያዋጣው ገበያ ላይ ለመቆየት ሲል መቀነሱ አይቀርም:: ለምን ዋጋ ማስወደዱን መቀጠል እንደማይችሉ እያስረዳ አደጋ አለው ምናምን ብሎ ህዝብ ማስፈራራት ምንድነው ጥቅሙ?
@mahitesfaye2867
@mahitesfaye2867 Ай бұрын
Thank you for the clarity ❤
@Dandyo884
@Dandyo884 Ай бұрын
ኤርሚ ፈርዶብህ እውቀት በሌለን ማህበረሰብ ውስጥ ተፈጥረህ ፍዳህን ታያለ እኛ ብዙ የተማረ ማህበረሰብ አለን እሚያሳዝነው የሚያውቅ ግን የለንም እንኳን እንግዶቹና ተመልካቹ ጋዜጠኞቹም ምን እንደምታወራ አልገባቸውም ስለዚ ትግስቱን ይስጥህ ገና ብዙ ማብራራት ይጠይገል የኛ ቀበሌ ዛሬ ዘይት ገብቷል ላይ ነው ስለዚ ገበያ ይወስነዋል ማናቸው አቶ ገበያው ነው የሚልህ እግዚአብሔር ይርዳህ
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 Ай бұрын
True, he is ahead of many.
@user-bm5nz5iy5h
@user-bm5nz5iy5h Ай бұрын
እኔምአልገባኝ
@fennybrukfennybrukfenny914
@fennybrukfennybrukfenny914 Ай бұрын
ከጀርባው ያለችውማ ተኝታለች
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Ай бұрын
ፈጣሪ ዓምላክ በቸርነቱ ያኖረናል እንጂ በሂሳ ብ ፣ በቁጥር፣ በውዥንብር አንኖርም ።
@eyasutekle2553
@eyasutekle2553 Ай бұрын
Fetariko ewketn tlut atwudedut aylm....Yene eht atsasachi
@hope8216
@hope8216 Ай бұрын
Amen.
@gracelife6551
@gracelife6551 Ай бұрын
Yehe ye denkurena mench new
@kimemtube2810
@kimemtube2810 Ай бұрын
መጀመሪያ ሰው ለምን ወደ ብላክ ማርኬት ይሄዳል? አስካሁን ለጦርነት የዋለው ዶላር ስንት ነው? ባንክ ዶላርን በበቂ ይሰጣል ወይ? መፍትሄውስ በገበያው እንዲወሰን ማድረግ ነው? ወይስ የኤክስፖርት ምርትን መጨመር??
@mesfindebi2844
@mesfindebi2844 Ай бұрын
ኤርምያስ የሚናገረው አልገባህም ማለት ነው! 1-ዶላር በደንብ መግባት አለበት መንግስት ከባንክ ዶላር ይወስድ ነበር አሁን በአዲሱ ፖሊሲ አይወስድም:: 2- መፍትሔው የግድ ከገበያው ጋር ማድረግ ነው :: 3- ኤክስፓርት ለማድረግ ኤምፑርት ይወስነዋል አንዳንድ ካምፓኒዎች በዶላር እጥረት ጥሬ ዕቃ ማስገባት ስላልቻሉ ፋብሪካቸው ተዘግቶ ኤክስፖርት ማድረግ ትተዋል
@kimemtube2810
@kimemtube2810 Ай бұрын
@@mesfindebi2844 ኤርምያስ ያለው ትንቢት እና ሊሆን ይችላል የሚል ግምቱን ነው ሆኖም መድሀኒቱን ለማግኘት በሽታው በደንብ መታወቅ አለበት ወይንም የበሽታው መንሰዔ ምያባብሱ ጉዳዬች ያኔ ትክክለኛው መፍትሄ ይመጣል ባይ ነኝ
@kimemtube2810
@kimemtube2810 Ай бұрын
@@mesfindebi2844 ገብቶኛል እሱ ግምቱን ነው ያስቀመጠው ሆኖም ትክክለኛው የበሽታው ምክንያት ምንድነው? ነው ዋናው ጥያቄ ለምን እዚ ችግር ውስጥ ገባን? እሱን አስካልመለስን ምንም ወሬ ብቻ ነው ሚሆነው
@user-r2p4j
@user-r2p4j Ай бұрын
1,wede black mihedut mengst be 57 gizew enkuan minzare slemaysetachew new slezi wede black mehed gideta yihonibetal yeterefewin lememulat 3,kezi behuala bank 100% yeteyekewin yahil dollar yisetikal wede wchi lemehedm hone le import leteleyaye neger eska zare slemayiset neber wede black mikedew kezi behuala bathedim slemitagegn be kenese waga wede black mehed jilinet new mihonew 4,yegebeya waga mekenesu aykerim kahun behuala miknyatum be black 120birr yetemenzere eka neber eska zare sigeza yeneberew kezi behuala mengist slemiset importerochim be kinash slemiyametut yikenisal wagaw 5,exportim mechmer dollar yasmetalinal yaw yha ye mengistm ye hizbim sira new etc.........
@fghhh8660
@fghhh8660 Ай бұрын
ኤርሚ በዚህ አጋጣሚ ህዝቡም እዴት መመገብና እዴት መውለድም እዳበት ብታስረዳን እላለሁ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Ай бұрын
የምወልደዉ ልጅ ርዝቁን ሚሰጠዉ የፈጠረዉ ጌታ ነዉ እንጂ ኢኮኖሚሰቶች አይደሉም አልበዛም እንዴ ኑሮ ሰለተወደደ ሳይበላ ሚኖር የለም😢
@user-sz3fc6xt5v
@user-sz3fc6xt5v Ай бұрын
​@@reyuyenu340 Indesu kehone..lijun yemiyabelaw siyata..limena wetito..hizbunim..mengistinim mascheger..be hig mekelkel alebet!!! Aqido mewled gideta new!!!
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Ай бұрын
@@user-sz3fc6xt5v እንኳን የኔን ልጅ አለምን ያለ ሂሳብ የሚያበላ ያማረ ረዛቅ የሆነ ጌታ አለኝ አታሰብ።
@cutiepets664
@cutiepets664 Ай бұрын
😂😂😂
@agereshiferaw1279
@agereshiferaw1279 Ай бұрын
አቶ ኤርማያስ እስከዛሬ አላውቃቸውም ነበር።አሁን በተፈጠረው የገንዘብ ምንዛሪ ወተው ሲናገሩ እኝህ ሰው ማናቸው ብዬ ስለግል ህይታቸው ማወቅ ፈለኩ።እናም ከጆሲ ከደረጀ ከሴፋ ጋራ ያዳረጉት ቃለ መጠየቅ አዳመጥመትኩ።በእውነት ልቤ እህህህህህህህ አያለ ነው ያዳመጥኩት እኝህ ሰው ተንከባክበን ነው መያዝ ያለብን። ወንድም ኤሪሚያስ እግዚአብሔር በጠላቶቾ ፊት ራሶትን በዘይት ይቀባ።የክብር ዘውድ ይጫንሎት።በዚህ አጋጣሚ የወንጌል ሰባኪ እንዲሆኑ ተመኘሁ።በልጅነቶ በፓስተሮች የተማሩት ወንጌል ለአለም ቢሰብኩ።የሂወት ታሪኮ ፊልም ነው የሚመስለው።ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ግን ባለቤቶ ሀገር ቤት ግባ ብለው እርሶን አስገብተው አርሳቸው ለምን ኑሮቸውን በአሜሪካን አደረጉ????????ባለቤቶ የኢሀዲግ መንግስት ደጋፊ ነበሩ?????እስቲ ውስጦትንም ፈትሹ።ውስጤን ስለበላኝ ነው።በተረፈ የእርሶ ሂወት ለእኔም ፅንአት ሆኖኛል❤ እኔ ከማደንቃቸው ሰዎች ጠቅለይ ሚኒስተር አብይ፣ጋዜጠኛ ሲሳይ ከጌና እርሶ ሶስተኛ ሰው ሆነዋል በልቤ ስፍራ አግኝተዋል።እግዚአብሔር ይጠንቀቅሎት።ከለላ ይሆኖት እረጅም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋራ ይስጦት።ምን እላለው በአካል ባዮት ብዬ ተመኘው❤
@mohammedyasin8127
@mohammedyasin8127 Ай бұрын
💯% correct logically.
@NNN29487
@NNN29487 Ай бұрын
ምኑ ነው ሎጂኩ? ሎጂክ ከተግበራዊነቱ ቢሄድ ነበር የሚያምረው እንጂ ደሞዝ ሳይጨምርና ገበያ ሳይረጋጋ ሞንጣራ መንካቱ ሴልፍ ሱሳይድ ነው። አይ ካልክ እንኳን ደስ አለህ😅
@mesfindebi2844
@mesfindebi2844 Ай бұрын
​@@NNN29487አሁን እሱ እያወራ ያለው ስለ አዲሱ ፖሊሲ ነው ; አንተ ያነሳሃቸው መንግስት ማድረግ ያለበትን ነው::
@solomonabraha2453
@solomonabraha2453 Ай бұрын
Mohamme-Dcally...ውሮንግ...??😅
@woudlight
@woudlight Ай бұрын
ልንቅበለው የሚገባና ተግባራዊ ልናደርገው የምንገደድብት እጅግ መልካም ትንታኔ ነው
@user-fn5cp4dz3h
@user-fn5cp4dz3h Ай бұрын
ስግብግብ ራስ ወዳድ selfish ነጋዴዎችን መንግስት ጠንከር ያለ እርምጃ መወሰድ አለበት 🙏🙏🙏
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 Ай бұрын
ባዶ ጭንቅላት ዶላር ከተወደደ ነጋዴ ው በስንት የገዛዉን ላንተ በነፃ ያቅርብልህ
@fab200
@fab200 Ай бұрын
Tenakah aydel.​@@ethiopiafreedom1388
@dagi6055
@dagi6055 Ай бұрын
hizib alasfelagi nger kemegzat legizew mekoteb alebet beka embi algezam malet alebet negadewn yakebetnw egna nen
@yeshitilawondimu1486
@yeshitilawondimu1486 Ай бұрын
አቶ አርሚያስ ከሰጠኸው ትንተና በመነሳት ጥያቄ ነበረኝ አንድ ነጋዴ ከውጪ እቃ ለማስገባት ይብዛም ይነስም LC ከባንክ ይወስዳል አንተ ባልከው መሠረት የ1,000,000 ዶላር ጥያቄ ሲኖረው 800,000 ዶላር ከባንክ ይወስድና ቀሪውን 200,000 ዶላር ከጥቁር ገበያ ይገዛል ብለሀል 800,000*58=46,400,000 ይሆናል ቀሪው 200,000*120=24,000,000 ይሆናል በድምሩ አጠቃላይ የእቃዎች ግዢ 70,400,000 በአሁኑ ስንሰራው ደግሞ 1,000,000*100=100,000,000 ይሆናል ስለዚህ የግዢው ብር ከፍ ይላል በፊት በዚሁ መሰረት ቀረጡ ከፍ ይላል የበፊቱ ቀረጥ ሲሰላ 1 ዶላር በ58 ብር ስለነበረ 1,000,000 ዶላር የፈጀው እቃ 58,000,000 ተበሎ ቀረጡ በሱ ይሰላል በአሁኑ ግን 1,000,000*100=100,000,000 ይሆናል ቀረጡ በዚህ ይሰላል እንግዲህ ቀረጡ ከፍ ካለ የእቃው ዋጋ ይጨምራል በተጨማሪም የፍሬት ዋጋ ዶላሩ 58 ብር ተሰልቶ ነበር የሚከፈለው በአሁኑ ደግሞ 100 ብር ነው የሚሰላው ይህ ሁሉ ተደማምሮ ኮስቱን ከፍ ያደርገዋል በመጨረሻ ተጎጂው ነጋዴ ሳይሆን ተጠቃሚው ነዉ ለዚህ ጥያቄ የገባው በጨዋነት በሚያሳምን መልኩ መልስ ለሚሰጠኝ ለመቀበል ፍቃደኛ ነኝ።
@FatoomaAk
@FatoomaAk Ай бұрын
eko​@@ethiopiafreedom1388
@lonestar7490
@lonestar7490 Ай бұрын
You are very smart, I got Big respect Ermi
@tibebulemma697
@tibebulemma697 Ай бұрын
Great man, Ermias, great analysis
@444jerusalem
@444jerusalem Ай бұрын
አድናቂህ ነኝ Mr Ermiyas
@mgh7813
@mgh7813 Ай бұрын
ቀላል brillant ever 👌👌👌
@mollamestawetie9180
@mollamestawetie9180 Ай бұрын
አቶ ኤርሚያ ለሰጠኸው ሙያዊ ትንታኔ በጣም እናመሰግናለን የነእፀገነት ዊግ እና ሜክ አፕ ወደፊት በቅናሽ ዋጋ ሊገባ ይችላል
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Ай бұрын
ሂዩማን ሄር ይወደዳል😂😂😂😂😂
@samrawitlegesse7178
@samrawitlegesse7178 Ай бұрын
የእውነት ጥሩ ተስፋ ይታየኛል አሁን ትግሉ ዠጋራ ነው ዝም ብለን እቃ የምናግበኘብሰው ሁሉ ተጠንቀቁ ነጋዴው ን የምናበላሸውም የምንቆነጥጠውም እኛ ነን ፈጣሪ ይርዳን
@dawitadane
@dawitadane Ай бұрын
በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው ኤርሚያስ እናመሰግናለን
@michaelwoche1561
@michaelwoche1561 Ай бұрын
Most practial analysis! God bless you brother.
@abebuwmariam4548
@abebuwmariam4548 Ай бұрын
አቶ ኤርሚያስ በጣም ጎበዝ ሰው ነው ለምን እንዲሚታሰር እንደሚፈታ አይገባኝም ለምንድን ነው?
@user-fn5cp4dz3h
@user-fn5cp4dz3h Ай бұрын
የሚገርም ትንተና 👏 ኤርሚያስ አመልጋ ❤አንዳንድ የሱ philosophy ነገር ግራ ቢያጋባኝም አመጋገቡ ማለቴ ነው የሚገርም ጭንቅላት ነው ያለው ዘ ይገረም እሯ እሯ እሯ
@ermiyasshibesh3396
@ermiyasshibesh3396 Ай бұрын
የሆነ የተጭበረበረ ነገር ይታየኛል፣ ወጋሁት😂😂😂😂😂
@birtttt1064
@birtttt1064 Ай бұрын
​@@ermiyasshibesh3396😅😅😅
@hisil2010
@hisil2010 Ай бұрын
የጫት እውቀት ወጋሁት፣መንግስት የራሱን ዘርፎ ነው ትራፊ የሚለቀው።
@derejedesalegnebeyene7543
@derejedesalegnebeyene7543 Ай бұрын
እንዴ አፎ የሁንልን ትንሽ ዋጋው ልንር ይችላል የሸቀጦች አንጅ ጥሩ ፗልስ ነው የገነዘብ የመግዛት ዓቅም ወረደ ምነለው ምንዛርው ከመቶ ሃያ ስያልፊ ነው ሰለዝህ አልወረደም ማለት ነው ከስድስት ዓመት ሙሉ ብላክ ነበረ ምመራው።
@derejedesalegnebeyene7543
@derejedesalegnebeyene7543 Ай бұрын
እንዴ አፎ የሁንልን ትንሽ ዋጋው ልንር ይችላል የሸቀጦች አንጅ ጥሩ ፗልስ ነው የገነዘብ የመግዛት ዓቅም ወረደ ምነለው ምንዛርው ከመቶ ሃያ ስያልፊ ነው ሰለዝህ አልወረደም ማለት ነው ለስድስት ዓመት ሙሉ ብላክ ነበረ ምመራው።
@AbdiYasin-h4q
@AbdiYasin-h4q Ай бұрын
❤እድሜና ጤና ይስጥሕ
@aschalewseyoum7723
@aschalewseyoum7723 Ай бұрын
Good explanation Thank you Ato Earmias Amelga
@brighttube4me
@brighttube4me Ай бұрын
23:40 እህታችን ትክክል የሆነ የኢትዮጵያውያንን ሁሉ ችግር የሚገልጽ ጥያቄ ጠይቀሻል :: የኢትዮጽያውያን ጥያቄ ዛሬን ሽንኩርትና ዘይት መግዛት ችለው በህይወት የመኖርና ያለመኖር ጥያቄ ጉዳይ ነው:: የአቶ ኤርምያስ እይታ ግን እንደሱ ያሉ ሀብታሞች ዶላርን እንዴት ወደፊት በነፃነት ለማግኘት እንደሚችሉ የሚያሳይ እይታ ነው:: አቶ ኤርምያስ ኑሮና ቤት ክራይ ያንበገበውን በረሀብ የተገረፈውን የኢትዮጵያ ደሀ ህዝብ በደንብ አልተረዱትም:: የሚናገሩት ሁሉ ከዶላር ጋር የተያያዘ ነው:: በ2025 በሚቀጥለው አመት ዶላር ሲወድቅ ምን እንደሚመልሱ እናያለን::
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Ай бұрын
አላህ ዶላር ወድቆ ያሳየን እንዳሰቃዩን አይቀር ድሀ የት ይግባ ሸሮና እንጀራ ብርቁ ሊሆን እኮ ነዉ😢😢😢😢😢😢
@TsegayeTeshome-c8v
@TsegayeTeshome-c8v Ай бұрын
No እሱኮ እንደአንድ Economist ቁጥራዊ መረጃ ነው እያወራ ያለው ። ኤርምያስ መንግስትን ደግፎ ወይም ተቃውሞ አይደለም የተናገረው ግን ዋናው የፖሊሲው ሀሳብ በ black market ውስጥ የነበረውን dollar ወደ ህጋዊ መንገድ ማስገባት ነው። ወደድንም ጠላንም የdollar ጉዳይ እያንዳንዳችንን ደሀ ሀብታም ሳይል ይመለከተናል
@abdlkadernureahmed2347
@abdlkadernureahmed2347 Ай бұрын
Big respect 🙏
@Kazachis
@Kazachis Ай бұрын
thank you for knowledge አሁን ገባኝ!!
@heluethiopia5482
@heluethiopia5482 Ай бұрын
አቶ ኤርሚያሰ ብሩህ ጨነቅላት ያለህ ትልቅ እውቀት ያለህ ጀግና ጠንካራ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ ገፍተው ገፍተው ቢጥሉህም እግ/ር የረዳህ የጠበቀህ ሰው ነህ ከሀይላንድ ዘመን እሰከ ሪሊሰቴት የያዝከውን እየተመኙ ሲነጥቁህ ቆመህ መሄድህና መረጋጋትህ ሁሌ ያሰደንቀኛል ከአንተ እግር ሰር ቁጭ ብሎ ቢማር የኢትዮጵያ ትውልድ ያተርፍ ነበር እኔ ግን ሁሌም እመኛለሁኝ ትውልድ ብታሰተምር ተባረክ እድሜ ጤና እግ/ር ይሰጥህ
@abubekr.achamto2876
@abubekr.achamto2876 Ай бұрын
አክሰስ እሪልስቴት ተለቀቀለት 11ሳይት ስራው እዲጀምር ንግስት ለዚም ሲል ይፈልገዋል
@estalin1580
@estalin1580 Ай бұрын
ድንቅ እይታና ማብራሪያ ነው ያገኘሁት። ፈጣሪ ይጨመርበት።
@amensisa3648
@amensisa3648 Ай бұрын
Knowledge is power
@btrueeth
@btrueeth Ай бұрын
Little knowledge is dangerous.
@user-uz7yb9po9h
@user-uz7yb9po9h Ай бұрын
@@btrueethlike you
@btrueeth
@btrueeth Ай бұрын
@@user-uz7yb9po9h like you know me, right?
@MESERETT-n5e
@MESERETT-n5e Ай бұрын
Thanks, Brother for the good explanation ❤
@Aster-yd2hw
@Aster-yd2hw Ай бұрын
አቶ ኤርሚያስ እንደ አንተ አይነት በእውቀት ላይ የተመሰረተ መልካም ጎኑን የሚናገር ያብዛልን
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee Ай бұрын
አሜንንን
@eyerusekassaye8506
@eyerusekassaye8506 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ማብራርያ ነው አንዳንዴ ህዝቡም በዚ ዋጋ አልገዛም በማለት ነጋዴውን ማስደንገጥ አለበት
@jaab1582
@jaab1582 Ай бұрын
Why homemade goods/things that are not imported be increased in price??? The government should take action against greedy vendors.
@lifeis147
@lifeis147 Ай бұрын
The new policy is not allowing the government to control because the market should decide the price
@fab200
@fab200 Ай бұрын
The people should organize and start cooperative businesses like big super markets, agriculture and hotel business. Eg. Teachers should start their own hyper market. No need to go to markato.
@fab200
@fab200 Ай бұрын
Teachers , police, and government officials are the ones who pay taxes. They have to start cooperatives.
@freshballer1223
@freshballer1223 Ай бұрын
My brother/sister Home made goods are increased due to the birr devaluation. Directly or indirectly, dollar has impact on home grown foods!! Expect more in coming weeks or months.
@destalencho9106
@destalencho9106 Ай бұрын
To make home made products you may require to import inputs from abroad eg fuel, fertilizer, spare parts machinery etc
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 Ай бұрын
ያድርገው እኔ በጣም ገብቶኛል ተረድቻለሁ ጌዜ ይወሥዳል እንጂ እኩል እንሆናለን ተመሥገን
@tewodrosfekade9233
@tewodrosfekade9233 Ай бұрын
ኤርሚያስ የሚገርም ጭንቅላት ነው ያለው በጣም እናመሰግናለን❤
@amareSisay-wq5yu
@amareSisay-wq5yu Ай бұрын
"መርፌ እየተወጋን ነው "መንግስት እንዲህ ካልክለትማ ጦር ነው እሚወጋን 😭 ብቻ መቻሉን ይስጠን 🙏 በዚህ ወቅት የሪል አስቴትህ ጉዳይ በመንግስት ድጋፍ እንደተፈቀደ ስለነገርከን አንተን ባልጠረጥርህም ዝውውር ፈርመህ እንዳይሆን እሰጋለሁ እማከብርህ ኤርሚ 🙏
@alemtiruneh8137
@alemtiruneh8137 Ай бұрын
Sir you are bright
@maggietefera8603
@maggietefera8603 Ай бұрын
አንተ የምታወራዉ ሰለአንተ እይነቱ እና ሰለመሰሎችህ ነዉ ዶላር አይተዉ የማያቁት ሸሮ በልተዉ የሚኖሩት ድሆችሰ? ሰንት አመት ነዉ ሳይበላ መኖር የሚቻለዉ?የምትኖረዉ ሌላ አለም ዉሰጥ ነዉ ኢትዬፃያን እታቃትም ለመሆኑ apartment በርካሸ ልሰራላችሃሁ ብለህ የቀማሃንን ገንዘብ መቼ ነዉ የምትመልሰዉ? አገሩ ጦርነት ላይ መኖርዋን እረሳሃዉ?አጭበርባሪ!!
@AbiYus-h8r
@AbiYus-h8r Ай бұрын
Brilliant 👍 mind
@TechalTrefe
@TechalTrefe Ай бұрын
Thanks EBS and AT aremiyse
@Addis_Homes
@Addis_Homes Ай бұрын
ፈጣሪ ሰላምና ፍቅር ይስጠን እንጂ ሁሉም ነገር በጊዜው ይሆናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gebrehiwotbelay4220
@gebrehiwotbelay4220 Ай бұрын
ትግስቱን ስጠኝ አለች አያቴ ሰውየው ምን ነካው ምነው አይናቹህን ጨፍኑ አለሳ ጎበዝ ምነው የዶላር አካውንት አላለም
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
ለደንቆሮ አይገባውም
@blengetachwe6474
@blengetachwe6474 Ай бұрын
አነጋገሩ ለማህይም አይገባውም በጉሉኮስ መልክ ይሰጥሃል
@gebrehiwotbelay4220
@gebrehiwotbelay4220 Ай бұрын
@@blengetachwe6474 እረጠብሽ ለመድረቅ ሞክሪ
@gebrehiwotbelay4220
@gebrehiwotbelay4220 Ай бұрын
@@Mercy-mw9nt ማን ነበር ስምህ እውነትክን ነው ስለደንቆሮ ከደንቆሮ በላይ ማን ሊረዳው ይችላል አንተ/ቺ እኮ አትናገር/ሪ በቃ አረፍሽው/ከው እንደናንተ ያለው ማገዶ ምን ይሻላቹሀል እርጥብ
@isaakalem3902
@isaakalem3902 Ай бұрын
@@Mercy-mw9ntpp cadre donkey
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd Ай бұрын
ብሩን ሊቀራመጡት አይደል እንዴ? What he explained work only in first world country.
@brightday789
@brightday789 Ай бұрын
I appreciate your economy policy analysis but we need stable country first with out peace and stability we couldn’t stabile market
@user-ux9uv1ps1g
@user-ux9uv1ps1g Ай бұрын
መጀመሪያ መንኛውንም ፖሊስ ልንተገብረው የምንችለው በሃገራችን የተከሰተብንን የርስ በርስ ጦርነትን በሰላም ስንቋጨው ነው።
@alamnehtesfaw721
@alamnehtesfaw721 Ай бұрын
Mr. Ermias thank U for your clear clarification to my scare and doubt
@AffectionateCaptainHat-sr9ji
@AffectionateCaptainHat-sr9ji Ай бұрын
ጀግና ሰው ነው ብቃትና እውቀት አለው ከምትሳደቡ በሱ ልክ በእውቀት አስረዱን ምድረ ደንቆሮ
@el-qg5wz
@el-qg5wz Ай бұрын
@maymrobi 👈እባካችሁ የዚህን ድንቅ ሰው የኢኮኖሚ ትንታኔ ለአለም አሰሙለት በጣም ታዋቂ እየሆነ የመጣ የኢኮኖሚ ሰው ነው
@kimemtube2810
@kimemtube2810 Ай бұрын
በሰሜኑ ጦርነት የወደመው ሀብት ግምት ከ 30ቢልየን ዶርላ በላይ ነው መልሶ ለመገንባት ከ 20 ቢልየን ዶላር በላይ ያስፈልጋል...ታዲያ ካንሰሩ ማን ነው?
@user-zk5yo1nh1v
@user-zk5yo1nh1v Ай бұрын
We
@mikey6125
@mikey6125 Ай бұрын
ብሄርተኛው ነው ካንሠሩ
@calebd9456
@calebd9456 Ай бұрын
ኤርሚያስን የመሰለ የኢኮኖሚ ባለሙያ ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል መንግስት የሰላሙን ነገር ብቻ ያስተካክልልን እንጂ ይሄ የዶላር ነገርም ሆነ ምንም አያስቆማትም የኢትዮጵያ ከፍታ የምናይበት ቀን ቅርብ ነው ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee Ай бұрын
አሜንንን
@AbdulbastAhmed
@AbdulbastAhmed Ай бұрын
ሰላም ከሌለን ይሄ ሁሉ ፉርሽ ነው አለህ ሰላሙን ያምጣልን😮
@noahmoges5965
@noahmoges5965 Ай бұрын
እህታችን ጥሩ ጥያቄ ጥይቃ ነበር.የተገኘው ዶላር በምን ላይ ቢውል ለሀገር ይጠቅማል የሚል.መልሱን ሳንሰማ ቆርጣችሁታል.ለምንእንደዛ ሆነ.ዋናውን ጉዳይ እንዳይሰማ ነው ያደረጋችሁት.
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Ай бұрын
ebsoch ተሳዳቢ መንጋ ሳትፈሩ ለ ህዝቡ መረጃ ለመስጠት መሞከራችሁ ጎበዞች ናችሁ
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
መንጋው እኮ ተለመደ ተሳድቦ ሲደክመው አርፎ ይቀመጣል
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Ай бұрын
@@Mercy-mw9ntawe bemirabew hizb keldu
@hassenshifa498
@hassenshifa498 Ай бұрын
እናከብሮታለን አቶ ኤርሚያስ ነገር ግን እቃ በጣም መወደዱ አይቀርም ዶላር እንደ ፈለገው ቢገኝም ምክንያቱም አሁን ጉምሩክ በፊት 58 ይርጥ የነበረው በገቢያው ሲሆን ሰሞኑን 83 እየቀረጠ ነበር አሁን 116 እየቀረጠ ነው ስለዚህ ነጋዴ ሳይሆን ተጠቃሚው ከነበረው በጣም ተጎጂ ነው እቃ ይጨምራል ጉምሩክ ቀረጡን ካላስተካከለ
@mefmg2262
@mefmg2262 Ай бұрын
ኤርማስ ተንታኔሽ ከአኢቶጲያ ዉጭ ቢሆን አሪፍ ነው ግን ኢትዪጲያ ጋር ከሰራ አበረን እናየዎለን
@leaftif
@leaftif Ай бұрын
ይህ ትንታኔ ዓለምአቀፋዊ ነዉ ። በሁሉም ሀገር ይሰራል ።በንፁህ አዕምሮ እንየው።
@henokasresahegn6482
@henokasresahegn6482 Ай бұрын
Great economic analysis. It was better if there was another economist with different view to challenge his stand.
@engine6698
@engine6698 Ай бұрын
ይሔ ሰውዬ የማከብረውን ያክል እውቀት የለውም የሚያወራው ስለ ነግድ ነው ስለ ደሀው የሚያወራ የለም 30% እኮ ገንዘብ ከደሀው ኪስ ተሰርቃል....ሌላ ደግም ከነበረው ገንዝብ በየወሩ 30% ደሀው እየተዘረፈ ነው ምን ማለት ነው economy የሚያውቅ ይገባዋል
@Makimakiglop
@Makimakiglop Ай бұрын
60 percent
@imbilta
@imbilta Ай бұрын
For most people it will take them another 10 years to see through this con artist just as it took them years to see through Abiy. lol... Glad to see one person questioning.
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Ай бұрын
ከሰሞኑ ኤርሜያስ በምትሰጠው ትንተና ነተረዳሁት በዚህ የኢኮኖሚ ውድቀት የህዝብ ሰቆቃ የኑሮ ውድነት ላይ ተረማምደህ ሾልከህ እንዲት አትራፌ እንደምትሆን እያሰብክ የምትሰጠው ትንተና። ምን ያህል እራስ ወዳድ መሆንህን ማሳያ ነው
@ishq5495
@ishq5495 Ай бұрын
@@imbilta የሚያሳዝነው ኤኮኖሚክስ የተማረ ግን ፋክቱን ለዝና ብሎ የካደ ብሬይን ዎሽ እንዲያደርግ ተመርጦ ዋና ሚድያ ላይ ማምጣታቸው ነው. የህንድ ሚድያ እንኳን ሳይቀር ከ አይ ኤም ኤፍ መበደር ከባድ እንደሆነ ሲያስረዱ ታነባለህ እንደውም ብዙ ፓን እፍሪካ ሚድያዎች ከ አይ ኤም ኤፍ መበደር እጅ አዙር ቅኝ ግዛት ነው ይላሉ. ግን እንደው የኢትዮፒያ በሚዲያ ምሁር ተብዬዎች ለዝናቸውና ለግል ጥቅማቸው ህዝቡን ባልጠቀሙት ላይ እየጎዱት ነው ሚስኢንፎርሜሽን እየነዙ . እውነቱን የሚናገሩትንማ ለህዝብ የሚቆረቆሩትንማ ሚዲያ ላይ እኮ እያወጧቸውም . ፈጣሪ ይድረስልን. በርትተን እንጸልይ ወንድሜ
@wondwossenmulugeta1828
@wondwossenmulugeta1828 Ай бұрын
አንተ ግን አልተማርክም
@bayushdesalegn4935
@bayushdesalegn4935 Ай бұрын
በእውነት በጣም አዋቂና የእውቀት ምንጭም ነህ አቶ ኤርሚያስ !!!! ለእንቶ ፈንቶ እንግዳ ከመጋበዝ እንደነዚህ የኢትዮጲያ እንቁዎችን እየመረጣችሁ ብታቀርቡ እኛም የእውቀት ባለቤት እንሆን ነበር!!!! ተባረክ አቶ ኤርሚያስ ዘመንህ ይታደስ!!!!
@777tibe
@777tibe Ай бұрын
አቶ ኤርሚያስ፡ ለሙያዊ ትንታኔው በጣም እናመሰግናለን ፡፡ ዶላር እንዲጨምር በጉጉት ሲጠባበቁና መንግሥትን በሰበር የKZbin ዜና ሲያጨናንቁ የኖሩት የጥቁር ገበያ ወታደሮች አሁን መለዮ ቀይረዉ መንግሥትን መውቀስ ጀምረዋል፡፡ ኢትዮጵያ ይሳካላታል
@ado-nay413
@ado-nay413 Ай бұрын
እንዴት?
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee Ай бұрын
በትክክል ይሳካል
@gebreegzaber9546
@gebreegzaber9546 Ай бұрын
Dr Birhenu Nega, economist professor in some university in USA would not dare come explain this economic disaster. Because he knows how bad it is for Ethiopia 🇪🇹 right now
@user-nh7wu2wh6m
@user-nh7wu2wh6m Ай бұрын
በጣም ብዙ የማይመስሉ presumption ነው የዘረዘረው
@ethiofriendship4909
@ethiofriendship4909 Ай бұрын
Exactly, his assumption works in a country where there is peace, stability, good governance, policy, instructions, but not Ethiopia Look what happened in Nigeria, they devaluated their money a year ago , it was 400 to 1 usd but now 1400 to 1 dollar !!!
@michaelm1440
@michaelm1440 Ай бұрын
@@ethiofriendship4909I’m also wondering why he is trying to ignore the big elephant in the room…
@michaelm1440
@michaelm1440 Ай бұрын
በጣም ትክክል!
@wondwossenmulugeta1828
@wondwossenmulugeta1828 Ай бұрын
ጥቀስ
@FRAJOURNEY
@FRAJOURNEY Ай бұрын
Thank you sir🙏 The only well Educated economist we Ethiopians have🔥🙏
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 Ай бұрын
የኤርምያስ አመልጋ ዐሳብ ስህተት መሆኑን ለመረዳት ወራት እንደ ማይፈጅ ጊዚ አስተማሪዉ በወራት ልዩነት እንረዳዋለን
@TsegayeZenebe
@TsegayeZenebe Ай бұрын
እናትዬ ለወራት ምናልባትም ለዓመታት suffer ልናደርግ እንደምንችል ነገረሽኮ ከዛ በኋላ ተስፋ አለን ነው የተባልሽው።
@zewduwondifraw5923
@zewduwondifraw5923 Ай бұрын
Essential information and an excellent explanation. Great Job.
@Ezu7219
@Ezu7219 Ай бұрын
የምስራች ነው እንጂ ሐዘን አይደለም ...ችግሩ ለጊዜው ነው ውሎ አድሮ ግን ለውጥ ይመጣል ተስፋ እናድርግ....thank you አቶ ኤርሚያስ!!!!
@biniyamdemissie2996
@biniyamdemissie2996 Ай бұрын
It is clear. thank you!
@MohammedAli-qd4mp
@MohammedAli-qd4mp Ай бұрын
Thank u
@bluecity4322
@bluecity4322 Ай бұрын
This is the first time EBS present some things make a sense, we need definition about any situation
@merhabatube219
@merhabatube219 Ай бұрын
ቀጣፊ ቢሆንም አውቀት አለው ግን የዛሬው ትንታኔ ሌላ ባለሞያ ይምጣና ይሟገ ቱ
@TeshaleZewdu
@TeshaleZewdu Ай бұрын
የማይሰበረው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@ZerihunBeri-lx6zu
@ZerihunBeri-lx6zu Ай бұрын
እናተም ያው ናችሁ ብልፅግና መሆናችሁ እና የደሀው ጠላት ናችሁ
@user-nf3it9lw9o
@user-nf3it9lw9o Ай бұрын
እናመሰግናለን አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በቂ ትንታኔ ነው የሰጡት እና አሁን ባለው የሀገራችን ኢኮኖሚ እና የኑሮ ውድነት አንተ በደህና ቀን በ24 ሰአት ውስጥ አንዴ ነው የምትበላው አውቀህበታል🙏🙏🙏🙏
@YaredYohannes-en1sn
@YaredYohannes-en1sn Ай бұрын
Confused and convinced
@tamiratbekele6210
@tamiratbekele6210 Ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም !!! ትልቅ ተስፋ አለን ሀገሬ
@enactfaa
@enactfaa Ай бұрын
ያለ ህዝባቸው የሚዘባርቁ ከውጭ በመጣ ፍልስፍና የምትዋዡ ናችሁ ህዝቡ የሚጠይቀው እንዴት ኑሮ እንኑር ነው። ህዝቡ እኮ የዶላር ተጠቃሚ አይደለም ምን የሚሉት ድንቁርና ነው።
@salahadinamin6394
@salahadinamin6394 Ай бұрын
አውቀህ ሞተሀል
@aderelemma1301
@aderelemma1301 Ай бұрын
denkoro antenehdolor yemeyneka kus ale?
@brookalsina
@brookalsina Ай бұрын
ደንቆሮ ሆኖ መፈጠር እኮ ከባድ ነው you have no idea about economics at all please shut up 😂
@Etech1616
@Etech1616 Ай бұрын
አብዛኛው የምትገዛው ነገር ከውጭ እንደሚመጣ አታቅም ሸማች እንጂ አምራች አይደለንም
@me_212
@me_212 Ай бұрын
አንዴት ልኑር ብለህ ግር የገባህን... ኑር ብሎ የፈጣረህን ጠይቅ.
@Libanos
@Libanos Ай бұрын
Mr. Ermias, my question for your next interview: In your interview today, you provided clear insights that will likely help many people avoid panic. Could you also address how the balance between supply and demand can be restored during a transition period to prevent inflation, and what major actions should be taken to address this issue?
@biruk8736
@biruk8736 Ай бұрын
መድሃናለም ለመልካም ያድርግልን
@mussewodaje9504
@mussewodaje9504 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ግንዛቤ አግኝቻለሁ ቀጥልበት ኤርሚ እንዲሁም ebs መልካም አደረጋችሁ ማህበረሰባችን በውንጅብር ላይ ነው ያለነው።
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 55 МЛН
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 13 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 36 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 55 МЛН