3 አይነት ጊዜና ጉልበት ቆጣቢ ምሣ እራት ትወዱታላችሁ //Ethiopian food vegetable//key wet //Instant pot//

  Рет қаралды 138,118

Enat - Ethiopian food

Enat - Ethiopian food

Күн бұрын

Пікірлер: 231
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ Air fryer Instant Pot Air Fryer Lid 6 in 1,... www.amazon.com/dp/B07VF7J5VQ?ref=ppx_pop_mob_ap_share የእስቲም ባስኬቷ Komfyko Steamer Basket 6 Quart... www.amazon.com/dp/B07C51JWFF?ref=ppx_pop_mob_ap_share
@ሀረግጥላሁን
@ሀረግጥላሁን 4 жыл бұрын
ሰላም እናት ጥሩ ነገር አሳየሽን እናመሰግናለን የድንችና የቀይስር ቅርፅ ማውጫውን ብታሳዪኝ እና የት እንደማገኝ ብጠቁሚኝ አመሰግናለሁ❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ሀረግ ጥላሁን Crinkle Cutter Set of 2, HaSteeL Stainless Steel French Fry Slicer Knives for Potatoes Salad Carrot, 7.25” Heavy Duty Wavy Crinkle Cutting Chopping Tools with Wooden Handle, 2 Hooks Attached www.amazon.com/dp/B0855J6DHF/ref=cm_sw_r_cp_api_fab_ArvEFb3FJB4BV
@astertekle8073
@astertekle8073 4 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን! በጣም አመሰግናለው ለምታቀርቢልን ነገር . ጥያቄየ መከለሻ ስትይ ምን ምን ቅመሞች እንደ ምትጠቀሚ ብትነግሪን?
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 4 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 የሠራሽበት instant የቱን ልግዛ የትኛዉ ነዉ ሀሪፉ ማለቴ በሊንኩ ስገባ ብዙ መጣልኝ የተለያየ አይነት
@elawlena6591
@elawlena6591 4 жыл бұрын
እረ እባክሽ ኦቨኑን እገዛ ነበር እንዴት ነው ሚጠለበው ኦርደር እና ትልቅ ነው ወይስ??
@munnaahmed5468
@munnaahmed5468 4 жыл бұрын
የሀረር ልጅ ነሽ ልበል በጣም የፍየል ስጋ ትጠቀሚያለሽ got meat is my favorite. Thank you i have learned lots.
@lagashaqa2359
@lagashaqa2359 3 жыл бұрын
ዋው የምሠሪያቸው ምግቦች ያሥጎመጃሉ በዚሁ ቀቀጥይበት እጅሽን ይባርከው
@helenmichael5551
@helenmichael5551 4 ай бұрын
You've given me so much confidence in my cooking enough to cook all of it for my daughters birthday❤ thank you , you are the best teacher.
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 4 жыл бұрын
Thanks 🙏🏾 for your clear explanation l love the way you cook keep the great job
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 3 жыл бұрын
Bexami desi yilali yene bale muyaa ijshi yibareki
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
በቀጣይ በዩቱብ ገንዘብ😀 ይሄን ድስት ነው ምገዛው 😀ምርጥ ነው 👌
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🤣 ይቅናሽ ግዥዉትወጅዋለሽ 🙏🏽💐
@marygenete4794
@marygenete4794 4 жыл бұрын
ሠላም እናቱ ቤተሠብ አርጊኝ በቅንነት
@Mikalev1
@Mikalev1 3 жыл бұрын
MashaAllah my friend is very beautiful Amazing sharing you are amazing
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 4 жыл бұрын
Waaawoooo 😋😋😋👍🏾 It’s healthy and I’m sure delicious 😋 👏🏾👏🏾 Thank you for sharing and be blessed 🥰❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን እናትዬ በደንብ ነው ያሳየሽን ቆንጆ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽💐
@seliethio1303
@seliethio1303 4 жыл бұрын
Looks good . ejeshe yebark ehitachin tebareki.
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 4 жыл бұрын
Yene konjo ejesh yebarek yehe ewenet yasfelegeghal kelejoch gare cook madreg kebad new bezu gizeyan kichen sasalfe lenesu yemesetachew gize beki aydelem ewnet wedjewalhu order adergewalhu. Berchi teru sera new ❤😘😘👍👏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ይህ ገላግሌ ነዉ ማማሰል ያዘ አረረ የለም ጥደሽ ልጆችሽ ጋር ማሳለፍ ትችያለሽ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🏽💐
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 4 жыл бұрын
Enateya berchi amesgnalhu nurelen.😘😍
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
በፍን እና ቀላል አስራር ነው ያሳየሽን እጅ ይባርክ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽💐
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪልኝ 🙏 በርቺ ጎበዝ🙏🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽💐
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው ያሳየሽን 😋👌
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽💐
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 4 жыл бұрын
በጣም እናመመግንሻለን እናትዬ እጅሽ ብርክ ይበል ቃላት አጣሁልሽ ድንቅነው 😍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን የኔ እህት 🙏🏽💐
@omosamatube
@omosamatube 4 жыл бұрын
ሠላም ሰብስክራይብ አድርጉኝ ያገሬ ልጆች
@genetmelesse7569
@genetmelesse7569 4 жыл бұрын
Not only your cooking looks good, you are also showing us to cook simple by using the modern pots which is out there for different food and yet applying it to our food. Thank you. Berchi 👏🏾🙏🏾
@kb9260
@kb9260 Жыл бұрын
Wow comment setseachi be tam gobez nashe enate bet megab alae endea
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Enatye thank you for sharing very useful tebareki 🙏🏾❤️
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽💐
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 4 жыл бұрын
Thank you for sharing enjerye befte teru ketqete werte jemero betame neber yetcgerkute ahuni edme lanchi abeba yemslge enjera megagere jemeryalhu Betame amesgenalhu tebareki
@nrvana1623
@nrvana1623 3 жыл бұрын
What is the difference between air fryer and instant pot ? 10 Q you and God Bless !
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አሰራር ነው ያሳየሽን ተባረኪ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽💐
@zewdepetros2264
@zewdepetros2264 4 жыл бұрын
I’m so glad I found your channel. I learned how to make Enjera from you. Now I can use my instant pot to cook Ethiopian food with it! Thank you!!😍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽💐
@michaelkebede552
@michaelkebede552 4 жыл бұрын
Amazing, I will buy pressure cooker right now🙂! Thank you!
@aynalemtura3703
@aynalemtura3703 4 жыл бұрын
እንዴት እኮ ጎበዝ እንደሆንሽ በጣም ነዉ እማመሰግነዉ ብዙ ተማርኩ
@genetmezgebutube5081
@genetmezgebutube5081 4 жыл бұрын
እናትየ በጣም ቆንጆነው ያሳየሽን እጂሽን ይባርክ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን🙏🏽💐
@አላሃምዱሊህየራብ
@አላሃምዱሊህየራብ 4 жыл бұрын
ዋው👍👌
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽💐
@omosamatube
@omosamatube 4 жыл бұрын
አሰላምአሊኩም እራህመቱላሒ ወበረካቱ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ያገሬ ልጆች
@CookSimple12
@CookSimple12 4 жыл бұрын
Tibebegna set. ....yibzalish
@azeb8953
@azeb8953 4 жыл бұрын
Your amazing I learn how to make enjera after I watched your video too thank you so much 🙏🏾
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
Thank you so much ; I am happy 😊 t worked out!
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽💐
@sifankoo8988
@sifankoo8988 3 жыл бұрын
Were you buying for butter jok ?? Please can you tell me love thanks
@kitty-vk8ic
@kitty-vk8ic 4 жыл бұрын
Looks yummy 😋 I got say your voice is very Soothing😊
@marygenete4794
@marygenete4794 4 жыл бұрын
ሠላም በቅንነት ደምሩኝ
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እናትዬ እንደ ሁልጊዜውም
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽💐
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ጌዜ የሜቆጥብነው
@luliya6032
@luliya6032 4 жыл бұрын
Hulem mrt sra new yemtakerbiw ejish ybarek 💕💕💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@omosamatube
@omosamatube 4 жыл бұрын
ሠላም ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@luliya6032
@luliya6032 4 жыл бұрын
@@omosamatube Eshi ❤️
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽💐
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር አሳየሽን እናመሰግናለን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽💐
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 4 жыл бұрын
Wow looks delicious watching 👍 ዋው በጣም ቆንጆ ነው ሲያስጎመጅ እጅሽ ይባርክ እናት!!👌👌😋
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽💐
@makbelm5070
@makbelm5070 4 жыл бұрын
ዋውውው እናትዬ ሲያዩት ብቻ ይበቃል እንዴት እንደሚያምር😍😘😘👌🙏🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽💐🥰
@shamsotube846
@shamsotube846 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው ማሬ ልቤትሸ አድሰ ነኝ 😍👍👍👍👍
@BK-kp1fo
@BK-kp1fo 3 жыл бұрын
Can you explain for me buying instant lid by itself what is the advantage when you buy the whole thing almost the same price?
@stouttaaddis989
@stouttaaddis989 2 жыл бұрын
24 dekikaw be rice new be high pressure setting??
@tg2045
@tg2045 4 жыл бұрын
Thanks dear every help full...
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Betam yasgomejal👌😋
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽💐🥰
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 жыл бұрын
Betam konjo aserar new! siyayut rasu yameral! Tebarekiling!
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽💐
@hanaretta9428
@hanaretta9428 4 жыл бұрын
Thank you for sharing Enat! Looks so good as usual.
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽💐
@marygenete4794
@marygenete4794 4 жыл бұрын
ሠላም በቅንነት ደምሪኝ
@tsionalex8501
@tsionalex8501 4 жыл бұрын
Ejesh yebarek 🙏😊
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽💐
@danielassefa7015
@danielassefa7015 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ፖቱን ኢትዮጵያ ውስጥ የት ይገኛል ።
@khadijashubiso3297
@khadijashubiso3297 4 жыл бұрын
Masha,allah Allah yibariksh
@beynabraham2064
@beynabraham2064 4 жыл бұрын
ጹቡቅ ስራሕ
@mamiimamii9544
@mamiimamii9544 4 жыл бұрын
Dstu mebrat yeflgal? Ways ayflgim?
@mrbreman100
@mrbreman100 4 жыл бұрын
Very neat and informative, you have a new subscriber!
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽💐
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 4 жыл бұрын
Looks amazing! You inspired me to make finish wot in my ninja foodi. Thank you.
@marygenete4794
@marygenete4794 4 жыл бұрын
ሠላም በቅንነት ቤተሠብ አርጌኝ
@sallyh2004
@sallyh2004 4 жыл бұрын
Hello, ስለ instant pot አጠቃቀም video ብትሰሪ because my friend & I tried to follow your recipe specially ማቁላላት with rice setting it end up burning but you also mention use sauté button ለማቁላላት so may be if you go over which version instant pot do you have .. how do you avoid burning your onions 🧅
@yemisarachtemuro3878
@yemisarachtemuro3878 2 жыл бұрын
This is. Brfect
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽💐
@tgtg2888
@tgtg2888 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽💐
@aryamaraia6122
@aryamaraia6122 4 жыл бұрын
tebareki yene kongo kukeru yet ygenal
@nujumashash8070
@nujumashash8070 4 жыл бұрын
Wow 👍👍👍💐
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
Thank U For Sharing dear Brichr Like
@pctube1923
@pctube1923 4 жыл бұрын
Ihe konjo yimeslal barbarem albezam
@nrvana1623
@nrvana1623 3 жыл бұрын
Wonderful and Easy ! 10 Q
@jemfashin2530
@jemfashin2530 23 сағат бұрын
ድስቱ ስንትነው የሚገዛው ዋጋው ንገሬኝ
@minnina6985
@minnina6985 3 жыл бұрын
በምን እንደምታበስይው ብትናገሪ ጥሩ ነበር።ሶቴ ነው ፕሬዠር ነው? ዘርዘር እያደርግሽና እያሳየሽን ብትሠሪ ጥሩ ነበር።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
የጠየቅሽኝ ጥያቄ ሁሉ ተናግሬአለሁ በደንብ ስሚው
@kediju
@kediju 4 жыл бұрын
Every Ethiopian should own an instant pot!!!!
@Kidanmihret
@Kidanmihret 4 жыл бұрын
Hi Enat steam madrgyaw wenfit k pot gar Abro yeshtal weys lebchaw new?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ለብቻዉ ነዉ እህቴ
@eteneshmandefro7040
@eteneshmandefro7040 4 жыл бұрын
ያሚ😋😋
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽💐
@merry3355
@merry3355 4 жыл бұрын
Wonderful
@tesfuhaileyesus6700
@tesfuhaileyesus6700 3 жыл бұрын
የምግቡ ግባቶች ልካቸዉ ቢጻፍ መልካም ነበር። ኢትዮጵያዉያን መለኪያችን አብዛኛዉ ግዜ በግራም ነዉ ። የሾርባ ማንኪያ ፣ የሻይ ማንኪይ፣ ኩባያ ልኪቶች ያምታታል ። የምንሞክረዉ የምግብ አሰራሮች በግራም ቢተነተንልንስ ። ካላስቸገረን።
@eliltaafewerki1246
@eliltaafewerki1246 4 жыл бұрын
10q tebareki🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽💐🤗
@marygenete4794
@marygenete4794 4 жыл бұрын
ሠላም በቅንነት ደምሪኝ
@ambaneshgebeyehu
@ambaneshgebeyehu 4 жыл бұрын
Enstey tebateki sewrdsh ❤
@evaafricaapp5123
@evaafricaapp5123 4 жыл бұрын
እጂሺ ይባረክ የኔ ሴት ወይዘሮ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽💐
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 4 жыл бұрын
Please let me know where you find goat meat my dear sis, thanks for sharing
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 4 жыл бұрын
Thank you so much have a Blessed weekend....
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
Senidu Teklu you too my dear 🙏🏽💐
@saraahemd9525
@saraahemd9525 4 жыл бұрын
ሰላም እህት ባለሞያ ነሸ ግን የት ነዉ መሳሪያወ እሚጋዛወ በተረፈ አመሰግናለሁ
@ethiopia884
@ethiopia884 4 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነሽ በነገራችን ላይ ፖቱን ከየት እናገኘዋለን? በየትኛው አይነት ደረጃ ያለውን ነው የምንገዛው? ማለቴ ትሌቅና ትንሽ ይኖረው ይሆን፣ ኢንስታንት ፖቱ?
@sofyaethio377
@sofyaethio377 4 жыл бұрын
Hi sister amazon alelshe
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
የኔ አንድ አመት ከ6 ወር ተጠቅሜበታለዉ እና ይህ የኔ ነዉ Instant Pot Duo Nova Pressure Cooker 7 in 1, 6 Qt, Best for Beginners www.amazon.com/dp/B07RCNHTLS/ref=cm_sw_r_cp_api_fab_l2qEFb7XTFYY6
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አወ ትልቅና ትንሽ አለዉ የኔ 6QT ነዉ
@AlinAlin-lt4cr
@AlinAlin-lt4cr 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርቺ ተባረኪ
@zinaabebe3797
@zinaabebe3797 4 жыл бұрын
Thank you. Where did you by the machine and how much is it??
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
Instant Pot Duo Nova Pressure Cooker 7 in 1, 6 Qt, Best for Beginners www.amazon.com/dp/B07RCNHTLS/ref=cm_sw_r_cp_api_fab_jHYHFbCK5TJ26
@danielassefa7015
@danielassefa7015 3 жыл бұрын
ፖቱን ኢትዮጵያ ውስጥ የት እናገኛለን ስለ ፕሮግራሙ እናመሰግናለን ።
@አይይይዱንያ
@አይይይዱንያ 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽💐
@multimediashewa7958
@multimediashewa7958 4 жыл бұрын
አናትዬ የሰራሽ ጥራትና ውበት ልዮ ነው😍 ኮረሪማና ቅመም ከየት ነው የምታገኚው
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ህንድ ሱቅ እህቴ🙏🏽❤️
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 4 жыл бұрын
Betam enamesegnalen beteseb honenal anchm beteseb hugn thanks 🙏
@tsionhailimariam4970
@tsionhailimariam4970 4 жыл бұрын
Thank you my dear 👏
@missabyssinia2293
@missabyssinia2293 4 жыл бұрын
Wow that was quick! May God bless you for sharing! Where do you buy የ ፍየል ስጋ?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rYLOnZttjsRsms0
@missabyssinia2293
@missabyssinia2293 4 жыл бұрын
Enat - Ethiopian food, በጣም ኣመሰግናለሁ!
@otiliaperez963
@otiliaperez963 4 жыл бұрын
I want some body translate in Spanish or English please!
@omarjamal9302
@omarjamal9302 4 жыл бұрын
የመገለሻ አቀማመም አሳይን መገለሻ እደትነዉ የሚዘጋቸዉ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
እሽ እህቴ 🙏🏽💐
@mercykesete6198
@mercykesete6198 4 жыл бұрын
Ehetye where can I get the spoon could you send me the link please thanks
@hirutmengiste5490
@hirutmengiste5490 4 жыл бұрын
እምታሳይን ሁሉ ግሩም ድንቅ ነው። instant pot መግዛት ፈልጌ ብዙም ስለማላውቅ እባክሽ ምን አይነቱ ነው የሚያስፈልገው? እባክሽ ከቻልሺ ንገሪኝ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
የኔ ይህ ነዉ እህቴ Instant Pot Duo Nova Pressure Cooker 7 in 1, 6 Qt, Best for Beginners www.amazon.com/dp/B07RCNHTLS/ref=cm_sw_r_cp_api_fab_l2qEFb7XTFYY6
@hirutmengiste5490
@hirutmengiste5490 4 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 Thank you so much
@sulamith8910
@sulamith8910 4 жыл бұрын
New subscriber here dear 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@marygenete4794
@marygenete4794 4 жыл бұрын
ሠላም እናቱ በርቼ የተባረከ ይሁን
@workaferahutesfaye8908
@workaferahutesfaye8908 4 жыл бұрын
እባክሽን Air Fryer እንዴት እንደሆነ ተጨማሪ ብታስረጅኝ። ኢስታንት ፖት አለኝ በክዳኑ ብቻ ምን ምን ይሰራል በጣም አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ
@ferahhussen5641
@ferahhussen5641 4 жыл бұрын
ሥጋውን ሥታጥቢ በጣም አትሽውው ምክኒያቱም የሥጋው ጣእምና መረቅ ውሀው ጋር ይሄዳል
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
እሽ 🙏🏽❤️
@tewelde1204
@tewelde1204 4 жыл бұрын
ሁሉ በጣም ቆንጆ!!! ግን ስጋውን ልቡ እስኪጠፋ ማጠቡ ለምን አስፈለገ? ዋናው ተፈላጊው ደሙ ጋር ያለው ንጥረነገር አይደለም እንዴ? ሀኪሞች የደም ማነስ ችግር ካለብንና የ አይረን እጥረት ካለብን ቀይ ስጋ እስከደሙ ብሉ ነው የሚሉት ።እንደዚ ማጠቡ ቫይታሚኖችን ደፍቶ ለሰውነት የማይጠቅም ነገር እንደመብላት ነው ። ይቅርታ ከተሳሳትኩኝ!
@raabiuytrayhjum8482
@raabiuytrayhjum8482 4 жыл бұрын
ትክክክል
@gelanechala3770
@gelanechala3770 4 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@meditube4862
@meditube4862 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 4 жыл бұрын
Can we use slow cooker or rice cooker, Instead of the Instant pot?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
I have not tried with those , you may try . Thank you so much 🙏🏽💐
@miminamimi9668
@miminamimi9668 4 жыл бұрын
Ehitye she wet lemestat berberiyew ketekulala bphala timatim bichemirlets?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ትችያለሽ እህቴ 🙏🏽💐
@misraky1548
@misraky1548 4 жыл бұрын
ውድ የሃበሻ ምግብ ስራ አስተማሪዎች። በጣም አመሰግናለሁ ሞያ ስለምታሳዩን። እባካችሁ ልኩን ንገሩን። አንዳንዶቻችሁ አንድ ሳህን፣ አንድ ብርጭቆ፣ አንድ ማንኪይ ትላላችሁ፤ የተለያየ ሳህን፣ ብርጭቆና ማንኪያ አለ በየበቱ። እባካችሁ ሁሉም ሊያውቀው የሚችለውን የመለኪያ እቃዎች ተጠቀሙ። ለምሳሌ አንድ ካፕ፣ አንድ የሻይ ማንኪያ እያላችሁ አስተምሩን።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
እሽ የኔ እህት አስተካክላለሁ
@haze-hs4wi
@haze-hs4wi 4 жыл бұрын
እቃው ምን ይባላል
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 4 жыл бұрын
❤️👏👋👍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽💐
@omosamatube
@omosamatube 4 жыл бұрын
አሰላምአሊኩም እራህመቱላሒ ወበረካቱ ያገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 4 жыл бұрын
ወይኔ አትክልቶቹ💙💙💙
@marygenete4794
@marygenete4794 4 жыл бұрын
ሠላም በቅንነት ቤተሠብ አርጊኝ
@shems172
@shems172 4 жыл бұрын
ሲቁላላ ምን ላይ ነው ያረጊሺው ቀይ ወጡን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ጨዉና መከለሻ ሳደርግ ከሆነ sauté የሚለዉ ላይ ነዉ
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
እጂይባርክ የኔውድ
@natsnetkidane7069
@natsnetkidane7069 4 жыл бұрын
Be kdmya selam elshalehu admakishm negn mekdegnaw keyet endegezashw btnegrign
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
የትኛዉን ሲቁላላ የምከድንበትን ነዉ እሱን ከሆነ Genuine Instant Pot Tempered... www.amazon.com/dp/B008FUJ2LK?ref=ppx_pop_mob_ap_share
@omosamatube
@omosamatube 4 жыл бұрын
ሠላም እንመጣለን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽💐
@senaytzeru7682
@senaytzeru7682 4 жыл бұрын
Yeneley
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
How To Use Instant Pot, Guided Instruction In Amharic
14:03
MDdigital
Рет қаралды 17 М.
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,8 МЛН
ቁርስ ምሳ እና እራት
17:35
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 167 М.
ቀላል ትቢት አሰራር / Ethiopian Food Simple Tibet Recipe
10:51
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН