3. Yoseph Ayalew ጌታ ያለው Geta Yalew

  Рет қаралды 745,795

PASTOR YOSEPH AYALEW OFFICIAL CHANNEL

PASTOR YOSEPH AYALEW OFFICIAL CHANNEL

Күн бұрын

Пікірлер: 413
@YemisrachTeshome-rj7tb
@YemisrachTeshome-rj7tb Жыл бұрын
It was three weeks ago that my first born baby passed away. I have been through tough moments but God is still faithful and everthing is for good. Have faith in God.
@SUBCR-vo5jq
@SUBCR-vo5jq Жыл бұрын
Be strong 🙏
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው ተባረኪ
@samuelmammo4458
@samuelmammo4458 Жыл бұрын
Be strong 😢
@BetelehemGirma-xl8jv
@BetelehemGirma-xl8jv Жыл бұрын
God be with you yene konjo 🙏egezabeher lemin aybal engdhi
@abebagetutadesse8296
@abebagetutadesse8296 Жыл бұрын
May the peace of the lord be upon you , may the holy sprit be with you abundantly, love you my sister ❤
@ዋዊዋዊ
@ዋዊዋዊ Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሩን tik tok ላይ ነው የሰማሁት በጣም ደስስስ ብሎኝ ሙሉውን መስማት ፈልጌ አገኘሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል🙏
@mesi4676
@mesi4676 Жыл бұрын
ተባረኪ ❤🙏
@ermiaseshetu2148
@ermiaseshetu2148 Жыл бұрын
Enem endanchi endzi yetergagwun senagegn des yilenal mebark new
@SebleworkTefera-yp8iu
@SebleworkTefera-yp8iu 25 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድም አለም: ውድ ዘማሪያችን::
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
ጌታ ያለው ይሁነኝ ማለትን ተማርኩኝ ጌታ ያለው ያግኘኝ ማለትን ወደድኩኝ እኔስ ባባቴ እቤቱ መኖሬ እንደልጅ ማደጌ ገብቶኛል ጥቅሜ አንዳንዴ ለምኜው እንኳን ባይሰጠኝ ጠይቄው ቢከለክለኝ አይቶ ነው ለበጓ እንደማይሆነኝ አባት ነው በደሙ ዋጋ የገዛኝ ልጁ ነኝ የሚራራልኝ አልልም ይሔኛው ለምን ቀረብኝ እሱ ለእኔ ለእኔ ያረገው እጅግ ብዙ እጅግ ብዙ ነው ያ ይበቃል ለ እኔ ያለው ሌላውማ ሰላም የለው በጊዜው በወቅቱ ባይመች ባይደላ ያልኩትን ባይሰጠኝ አለው ሌላ ሌላ ይሁንልኝ ብየ ጌታን ተስማማሁኝ ለበጓ እንዲደረግ ይህንን አውቃለሁኝ ጌታ ያለው ይሁነኝ ማለትን ተማርኩኝ ጌታ ያለው ያግኜኝ ማለትን ወደድኩኝ መንገዴን ሲያቃና ደግ ደግ አይቶልኝ ለእራሴ ካሰብኩት የሱ በለጠልኝ የኔ ከንቱ ሆኖ ላይረባ ላይጠቅመኝ አምላኬ እሩ እሩ ነው ለምኞቴ አልተወኝ 🙏❤🙏🎉🎉🎉🎉
@weinisereke8923
@weinisereke8923 Жыл бұрын
God bless you for posting the lyrics. Very helpful
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
@@weinisereke8923 አሜን በዚህ ልክ ገብቶኝ ሳሆን ልቤ ተነክቶ አብሬ ሳመልክ ነው የፃፍኩት ሌላ ጊዜም እንደዚህ እንዳደርግ ሚያበረታ አስተያየት ነው ለምርቃቱም አሜን ለማስታዋልሽ(ዋልህ ) ለቅን ማበረታችህ እግዚአብሔር ይስልኝ ጆሲየም እግዚአብሔር ይስጠው 🙏❤🙏
@Almazbekele-y8l
@Almazbekele-y8l Жыл бұрын
❤❤❤❤
@BereketBereket-xh4cg
@BereketBereket-xh4cg Жыл бұрын
ጌታ እጅሽን ይባርክ❤
@abiyjesus1947
@abiyjesus1947 Жыл бұрын
እውነት ነው።እጅግ በብዙ ተባረክ።እኔ እና ባለቤቴ ሰምተን አልጠግብ ብለናል። ወገኖች ጌታን አውቄው ገብቶኝ ማገልገል ፈልጋለሁ።ፀልዩልኝ
@hawarebks7630
@hawarebks7630 Жыл бұрын
የሚረዳው መንፈስቅዱስ ይርዳሽ ተግተሽ ፀልይ
@FikirFilimon
@FikirFilimon Жыл бұрын
haleluya amen amen
@Mary-c1x6s
@Mary-c1x6s Жыл бұрын
@YordanosYebegaeshet
@YordanosYebegaeshet 11 ай бұрын
Amen tebareku🙏
@netsanetdesta7092
@netsanetdesta7092 11 ай бұрын
Keep on reading bible
@keGenesis
@keGenesis Жыл бұрын
I prayed for more than 10 years for you... i was worried about your disappearance.. God is faithful, now I saw you with many blessings. Glory be to God 🙏🙏🙏
@EnkwanemAgegenhegn
@EnkwanemAgegenhegn Жыл бұрын
ጌታ ያለው ይሁነኝ ማለትን ተማርኩኝ ጌታ ያለው ያግኘኝ ማለትን ወደድኩኝ መንገዴን ሲያቃና ደግ ደግ አይቶልኝ ለእራሴ ካሰብኩት የሱ በለጠልኝ የኔ ከንቱ ሆኖ ላይረባ ላይጠቅመኝ አምላኬ እሩ እሩ ነው ለምኞቴ አልተወኝ
@hiruthabte2067
@hiruthabte2067 11 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ዘመንህሁሉ ይባረክ ተሰምቶ የማይተገብ ነው ካለሁበት ነገር ብዙ አስተምሮኛል ጌታ ከዚህ በላይ ደግሞ ልቡ ለተሰበረ መፅናኛ የሆን ዝማሬ ይጨመርልህተባረክ!!!!!
@amenmery4704
@amenmery4704 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ሆይ ነፍሴን ስላረካሃት ክብር ምስጋና ዩሴፍ ተባረክ ልቤ ረሰሰ ለኔ ነው ይህ መልዕክት ያለሁበት ሁኔታ😢 አንተ ያልከው ይሁን አንተን እጠብቅሃለሁ
@Merhatha
@Merhatha Жыл бұрын
ዮሴፍ አሁንም ተባረክ! አዎ አባት ነው በጣም ደግ አባት!!!!
@servanttm3192
@servanttm3192 Жыл бұрын
''ያ ይበቃል ለኔ ያለው ሌላውማ እረፍተ የለው ሌላውማ ሰላምየለው'' አሜን አሱ ያለው ይሁንልኝ
@workneshtesfaye8297
@workneshtesfaye8297 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በቃ መዝሙርህ በጣም ደስ ይላል maryamen be betu yakoyeh ejg sibza des yemil nw fetari yebarkeh😍😍
@lindatsegaye4725
@lindatsegaye4725 8 ай бұрын
ኢየሱስ ይወድሻል እህቴ
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 10 ай бұрын
❤ጌታ እግዚአብሔር ዘመኔ ከዚህም በለጠው ፀጋ እግዚአብሔር እንደገና ይስጥ ተባረኪ ❤❤❤🙏
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 5 ай бұрын
አንዳዴ ለምኝው እንኳን ባይሰጠኝ ጠይቄው ቢከለክለኝ አውቆ ነው እንደማይሆነኝ ጌታ እየሱሰ ይባርክህ ❤❤❤❤
@NardosMulugeta-o2t
@NardosMulugeta-o2t Жыл бұрын
Orthodox negn gn yhen mezmur...🙏
@tseganeshmerkneh11
@tseganeshmerkneh11 8 ай бұрын
ዘመንህ ብሩክ ይሁን ። መስማት አላቆምኩም ተፅናናሁበት 🙏 ተባረክ ።
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ የመንፈስ ቅዱስ መጽናናት ያየሁበት መዝሙር ነው ውብ የክርስቶስ ስጦታ ነህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መላው ቤተሰብህ ዘመንህ አግልግሎትህ ይባረክብ
@yosanabraha9561
@yosanabraha9561 10 ай бұрын
Wawwwwwwww I can't stop liseaning this song. It is really amazing, getan abzto abzto yebarkeh beunet yhe yetsfa mezmur now. ❤❤❤❤❤
@piadam2720
@piadam2720 5 ай бұрын
እውነት ነው። ጌታ ያለው ይሁን ብለን ዝም አለን።❤❤❤❤❤😊
@srusarita8014
@srusarita8014 Жыл бұрын
*ጌታ ያለው* ጌታ ያለው ይሁነኝ ማልትን ተማርኩኝ ጌታ ያለው ያግኘኝ ማለትን ተማርኩኝ እኔ..ስ ባባቴ በቤቱ መኖሬ ለኔስ ማደጌ ገብቶኛል ጥቅሜ አንዳንዴ ለምኜው እንኳን ባይሰጠኝ ጠይቄው ቢከለክለኝ አይቶ ነው ለበጎ እንደማይሆነኝ አባት ነው በደሙ ዋጋ የገዛኝ ልጁ ነኝ የሚራራልኝ አልልም ይሄኛው ለምን ቀረብኝ እሱ ለኔ ለኔ ያረገው እጅግ ብዙ ብዙ ነው ያ',ይበቃል ለኔ ያለው ሌላውማ ሰላም የለው በርከቴን እቆጥራለው ደግሞ ለምን ለምን ላማርው ያ'ይበቃል ለኔ ያለው ሌላውማ ሰላም የለው ሌላውማ እረፍት የለው ሌላውማ ሰላም የለው ¶¶ በጊዜው በወቅቱ ባይመች ባይደላ ያልኩትን ባይሰጠኝ አለው ሌላ ሌላ ይሁንልኝ ብዬ ጌታን ተስማማሁኝ ለበጎ እንዲደረግ ይህን አውቃለሁኝ ጌታ ያለው ይሁነኝ ማልትን ተማርኩኝ ጌታ ያለው ያግኘኝ ማለትን ወደድኩኝ ¶¶ መንገዴን ሲያቃና ደግ ደግ አይቶልኝ የራሴን ታዘብኩት የሱ በለጠልኝ የኔ ከንቱ ሆኖ ላይረባ ላይጠቅመኝ አምላኬ እሩህሩህ ነው ለምን ከወዲያ እልተወኝ አንዳንዴ ለምኜው እንኳን ባይሰጠኝ ጠይቄው ቢከለክለኝ አይቶ ነው ለበጎ እንደማይሆነኝ አባት ነው በደሙ ዋጋ የገዛኝ ልጁ ነኝ የሚራራልኝ አልልም ይሄኛው ለምን ቀረብኝ እሱ ለኔ ለኔ ያረገው እጅግ ብዙ ብዙ ነው ያ',ይበቃል ለኔ ያለው ሌላውማ ሰላም የለው በርከቴን እቆጥራለው ደግሞ ለምን ለምን ላማርው ያ'ይበቃል ለኔ ያለው ሌላውማ ሰላም የለው ሌላውማ እረፍት የለው ሌላውማ ሰላም የለው ¶¶ አሜን !! በዘማሪ ዬሴፍ አያሌው !! 1 ጴጥሮስ 5 7: እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት። አሜን !!
@maryamtadse2481
@maryamtadse2481 Жыл бұрын
እኔ 😢😢😢😢 ቃላት አጣዉ በቃ ጌታ ለኔ ብሎ ያለሁበትን ስለሚያቅ በዚዝማሬ እንዳለ አሳየኝ 😭😭የለክም እንዴ እያልኩ ሳስጨንቀዉ ሙሉ አልበሙ በቃ ብቻ ተመስገን ጌታዬ ስሙን ይክበር አባቴ🙏🙏ወንድሜ ተባረክልኝ 🙏🙏🙏ጌታ ባምተ አድሮ ብዙ እየሠራ ነዉ😊😊
@ashenafiaddis3089
@ashenafiaddis3089 Жыл бұрын
በተከታታይ ለ2ቀን ጠዋት እና ማታ እይሰማሁት ነው iam so blessed ረጋ የለ መልዕክት ያለው ሆኖ አግኝቸዋለሁ
@tseganeshyohannis
@tseganeshyohannis Жыл бұрын
ሁሌ መዝሙርህን ስሰማ መንፈስ ቅዱስን አከብራለሁ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው
@derartukenha4977
@derartukenha4977 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤uste selam mola this son from heaven wow tebarek❤❤❤
@kasahunkasu9165
@kasahunkasu9165 Жыл бұрын
ይህን መዝሙር ሳዳምጥ የያዝኩት ሁለት ነገር ከእጄ የጠፋብኝ ትዝ ይለኛል። በሰው ህይወት እግዚኣብሄር ያለሁ ብቻ ይከስታል❤ ማመስገን ነው ኢንጂ በነገር ሁሉ ::
@selamgrace2968
@selamgrace2968 Жыл бұрын
ብዙ መፅናናት ሆኖልኛል በዚህ መዝሙር❤❤❤❤
@raheldebru1364
@raheldebru1364 5 ай бұрын
Wow ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ የእግዝአብሔር ፀጋ ካንተጋ ይሁን እየሱስ ያድናል ሌላውማ ስላም የለው ሌላውማ እረፍት የለው
@Abeni5165
@Abeni5165 Жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ ባንተ ሆኖ በጣም እየባረከን ነው! ተባረክ, ፀጋ ይብዛልህ🥰
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
ሁሌም ቢዘመር ልብን የሚያረሰርስ ዝማሬ ተባረክልኝ ጆሲዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawinegasa6065
@hawinegasa6065 Жыл бұрын
Amennnn❤
@manewalew2845
@manewalew2845 Жыл бұрын
What kinda strong messages This is how Christians should always stand Ameen ❤❤❤❤❤ Everything we seek is not meant for us strong 💪 hard to, but it is the truth, 🙏 🙏 amen ❤❤❤ My brother Yosef Ayalw Almighty God bless you more ❤
@YedlYedl
@YedlYedl Жыл бұрын
ሁሌም ከእግዚአብሄር የሆነ ነገር ቢዘገይም ሠላም እና እረፍት የሞላበትን ነገር ነው የሚሠጠው::
@biba-n8j
@biba-n8j Жыл бұрын
እንዲህ አይነት መንፈስ ዝማሬ የመዝሙር ሙዚቃ ናፍቆን ነበር❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
@AbuzareAyale
@AbuzareAyale Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@yoditlegese6381
@yoditlegese6381 Жыл бұрын
የተወደድክ የአባቴ ብሩክ ዘመንህ ይባረክ ልብን የሚያፀፀጽናና መዝሙር
@zeritulema2408
@zeritulema2408 Жыл бұрын
ተባረክ። እንዲህ መቆየት እንዲህ ባለ በረከት ልትባርከን እንደሆነ ሳስብ ነበር ዮሲ ስላንተ ጌታ የተመሰገነ ይሁን ፀጋ ይብዛልህ
@manewalew2845
@manewalew2845 Жыл бұрын
Anyone here, including our brother in Christ Yosef Ayalew, 🙏 please, I would love to know about his very first album 🙏 😊 I love his song may God bless our brother more 🙏 ❤️
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን አሜን!!! ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@timnitesak5301
@timnitesak5301 Жыл бұрын
አሜን 🙏ወንድሜ ዬሴፍ ደስ ብሎኛል እንደገና በአዲስ በመዝሙር በጣም ትሁት ሳይህ ቀርቤ አላውቅህም ይብዛልህ ጸጋ ቅባት
@esayaslshirko4114
@esayaslshirko4114 Жыл бұрын
ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ የሚገኝ ነገር ሠላም አይሰጥም ።
@Sisualex
@Sisualex Жыл бұрын
❤❤❤ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ❤❤በብዙ መፅናናት የሆነኝ ከገባውበት ጭንቀት ያወጣኝ ❤ ጌታ ባንተ ዝማሬ ህይወቴ አለመለማት
@GirumTesfaye-nl1zi
@GirumTesfaye-nl1zi Жыл бұрын
በቃ አምላኬ እንደባለጥግነቱ መጠን በልጁ በኢየሱስ ስም ፀጋውን አትረፍርፍ ይስጥ
@yordanosnega4810
@yordanosnega4810 Жыл бұрын
መዝሙሩን መስማት ማቆም አቃተኝ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ
@tigste9263
@tigste9263 Жыл бұрын
ለበጎ ነው ለእኔ እንደማይሆነኝ በጣም ነው የተፅናናውበት ተባረክ ተባረክ
@tigistgirma575
@tigistgirma575 Жыл бұрын
Many of us got blessed with this worship song. thank you Jesus for Your righteousness Blessing Ababa . What ever you say it’s not good for me I don’t need it. I wouldn’t wish whatever you had for me. You are my peace you are my joy Jesus thank you so much . I can’t stop crying Holy Spirit is on this song.❤
@AbeloKonjo
@AbeloKonjo Жыл бұрын
ጆሲዬ ብርክ በል በረከቴን እንድቆጥር አረከኝ ይብዛልህ ወንድሜ ❤
@samidabesa5763
@samidabesa5763 8 ай бұрын
I love this songs ;since morning am hearing it, I saw my way of life in this songs and got answer. I can't say why he refused me what i prayed him; that's not mine. Lovely song
@adamanaadamana
@adamanaadamana Жыл бұрын
Beze zemare tebarekugn tebareki sisema sisema aye tegebi ale ❤❤❤❤
@tamiratmeja5577
@tamiratmeja5577 Жыл бұрын
❤❤❤❤እጅግ አንቂ መልእክት ነው።
@GyffGugg
@GyffGugg 9 ай бұрын
አሜን አሜን ልቤን የነካኝ መዝሙር. ተባረክ. ወድሜ
@afrikaalemu7323
@afrikaalemu7323 Жыл бұрын
እስይ አሜን አሜን እየሱ ያለወ ይሁን ተባርክለኝ ጌታ ይባርክህ
@adamanaadamana
@adamanaadamana Жыл бұрын
❤❤❤tebarek berekreki bel lemlem
@martatenker5973
@martatenker5973 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ አሜን ጌታ ሆይ ያልከው ብቻ ይሁንልኝ የኔው አይጠቅመኝም ያንተው ይሻለኛል❤❤❤
@Tgalemu
@Tgalemu 11 ай бұрын
ስምቼው ስምቼው ያልበቃኝ ዝማሬ ❤ ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏽
@bireshbiresh4249
@bireshbiresh4249 Жыл бұрын
ዋው ጌታ ይባረክ ወንድሜ ዮሴፍ ዘመንህ ይባረክ❤❤
@tigistgirma575
@tigistgirma575 Жыл бұрын
This is my number one song and now I listen to it all day long when I’m at work when I am at home everywhere God bless you more and more
@messayhailu8834
@messayhailu8834 Жыл бұрын
Joseph geta zemenhn ybarkew ባንተ መዝሙር ብዙ ተባርካለሁ የእውነት ያባቴ መንፈስ ባንተ ላይ ነው
@lishannigussie6529
@lishannigussie6529 Жыл бұрын
ጌታ ያለው ይሁነኝ ማለትን ተማርኩኝ❤❤❤
@TeddyMana-lv4yk
@TeddyMana-lv4yk Жыл бұрын
አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ 🎶🙏
@gelilamichael6142
@gelilamichael6142 9 ай бұрын
This song helped me pass through difficult time of my life🙏🏾
@nadibisratprint
@nadibisratprint 10 ай бұрын
የምር ያጽናናኝ መዝሙር ነው ተባረክ
@BereketBereket-xh4cg
@BereketBereket-xh4cg Жыл бұрын
ለኔስ ሱስ ሆነብኝ ይህ መዝሙር❤❤❤❤❤ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@YewobdarAdera
@YewobdarAdera Жыл бұрын
ከህይወትህ ያየኧውን ሰለዘመርክልን ጌታ ይባርክህ ትልቅ መልዕክት ሆነኝ ወደ ፀሎት የሚወስድ ነው ተባረክ
@Merymery-p9e
@Merymery-p9e Жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታአብዝቶ ይባረክ በ ነገር ሁሉ 👍
@esheabebe1351
@esheabebe1351 Жыл бұрын
My the Good Lord Jesus Christ bless you and your family more once again and again word can't explain anything else you're blessed
@ያህዌኒስእግዚአብሔር-ሰ9ዘ
@ያህዌኒስእግዚአብሔር-ሰ9ዘ Жыл бұрын
Josiye betam tebarek ahun degimo be Addis tsega (mezmur)yegeta erdata ayileyi.
@TashaleTadesse-c1n
@TashaleTadesse-c1n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asemirzeweldi8419
@asemirzeweldi8419 Жыл бұрын
Wawwww Amennn zemen hiweth yebarek bezi mezemur tebarkalew 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amaryatube
@amaryatube Жыл бұрын
Our dear Brother Yoseph,May God bless You with more grace. ❤❤❤❤❤❤
@merymary9549
@merymary9549 Жыл бұрын
Amen tebarkebetalew betam bebzu tebarek zemenih ylemlim ❤❤
@yaash3862
@yaash3862 Жыл бұрын
ሁሌም ድንቅ መዝሙሮችን ከአግዚአብሔር የሚቀበል የተባረከ ወንድማችን ...አንተ የትውልድ በረከት ነህ...ተባረክ ወንድሜ
@sabaalemu5082
@sabaalemu5082 Жыл бұрын
ተባረክ ለምልም በቤቱ ድንቅ ዝምሬ ቀን ሙሉ ቢሰማ የማይጠገብ ሁፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል።
@astewaykassu329
@astewaykassu329 Жыл бұрын
I cant seem to stop crying with this song...Yosiye God bless you tons!!
@sewasewtesfaye3922
@sewasewtesfaye3922 Жыл бұрын
Ex excessive affect
@griez-rj2hz
@griez-rj2hz 8 ай бұрын
🎉
@Devinebuilding
@Devinebuilding Жыл бұрын
ጆ ዘመንህ ይባረክ የምወድህ ያባቴ ልጅ❤❤❤❤
@etsegenetsemu7277
@etsegenetsemu7277 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ሊሊዬ ግሩም ዝማሬ ነው ::
@fancymichael7055
@fancymichael7055 Жыл бұрын
Fire 🔥 🔥 🔥 eufff 💬 praise the Lord for his anointing upon Joseph you are our blessing
@መቅዲናጣፈጭምግቦችዋ
@መቅዲናጣፈጭምግቦችዋ Жыл бұрын
ዉይ ስንቴ እንዳዳመጥኩት ተባረክልኝ 🙏🙏🙏🙏
@meskeremteka5160
@meskeremteka5160 Жыл бұрын
አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋዉ ይብዛልህ 🙏❤❤❤🙏
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 9 ай бұрын
Amen You are Blessed You look so Awesome Yoseph I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song ጌታ ያለው Geta Yalew Tebarake Zemen Yebarake💞💞❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@bereketgetachew6810
@bereketgetachew6810 Жыл бұрын
Yosi mirt sew tebarkehal ❤❤❤enwedihalen le findatawochu tru misale yemtihon zemari neh
@tsegenetgetachew193
@tsegenetgetachew193 Жыл бұрын
አሜን እየሱስ ፍቅር ነው እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤
@fromsaayantu1472
@fromsaayantu1472 Жыл бұрын
በዚህ ድንቅ ዝማሬ ተፅናንቻለሁ ወንድሜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፡፡
@KabeloTibi-wc2hf
@KabeloTibi-wc2hf Жыл бұрын
የአውታሩ ከበደ አድስ መዝሙር የናፈቀው መነው እንደ እኔ ?
@Anuoluwapo70X7
@Anuoluwapo70X7 Жыл бұрын
May the LORD comfort you and give you the fortitude to bear your loss.
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx Жыл бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊ሳህ እጅግ ብዙ ነው ለኔ ያረገው አመሰግንሀለሁ ዳድ እየሱስ።
@jcdofficialchannel8918
@jcdofficialchannel8918 Жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያጠገብህ
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
ዮስየ በጣም እወድሃለሁ አመሰግናለሁ እንዲህ ስለተቀኘህልኝ
@martatenker5973
@martatenker5973 Жыл бұрын
ኡኡኡኡ እልልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን ጆሲዬ ተባረክ🙏🙏🙏👐👐👐👐👐👐👐
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
አሜን ጌታ ያለው ይሁነኝ ማለትን ተማርኩኝ ጌታ ያለው ይሁነኝ ማለትን ተማርኩኝ ❤❤❤
@mihretsheleme6826
@mihretsheleme6826 Жыл бұрын
egziabher zemenehen hulu yibarkew geta bebetu lezelalem yanureh abzeto tsegawen yafesebeh
@Emperors_12
@Emperors_12 Жыл бұрын
am addicted with this song😭
@anchinaferahubelete1453
@anchinaferahubelete1453 Жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡ ዮሴፍ ጌታ ይባርክ። ይሄ እውነት ሁሌ ይታተምብን ጌታ ያለው ይበልጣል።
@mouawecell3097
@mouawecell3097 Жыл бұрын
እውነት ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይምስገን አቶልኝ ነው 🙏🙏🙏
@ameloshilo7756
@ameloshilo7756 Жыл бұрын
Hallelujah Hallelujah AMEN AMEN temesgen getahey simih yibarek 🙏🙏🙏🙏🙏
@GamsisYadessa
@GamsisYadessa Жыл бұрын
I'm really blessed! by this an amazing 'mezmur'! fortunately I've heard your song for the first time! my best friend sent me this anointed song through telegram! now I'm attracted to all of your songs! You are really blessed and anointed Gospel singer! may God bless you! Jossy
@bahailuBirhanu-n7e
@bahailuBirhanu-n7e 11 ай бұрын
ጌታ ያለው ይሁነኝ ማለትን ተማርኩኝ!
@tilahunbizu23
@tilahunbizu23 Жыл бұрын
Betam yetebarek wandimachin bizu zemen mezmurochih barkewunal yihininm sinsema begugut new. Inwadhalen.
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 Жыл бұрын
God bless you brother , i cant stop listening❤
@damenebogale2411
@damenebogale2411 Жыл бұрын
I am blessed with this song. Hallelujah. Tebarek tebarek Yosy
@kedesttesma638
@kedesttesma638 Жыл бұрын
አውይ ይህ መዝሙር ለእኔ ነው ተባረክ ወንድም
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
ጌታ ያለው ያግኜኝ ማለትን ወደድኩኝ 🙏❤🙏
@MeleChego
@MeleChego Жыл бұрын
Geta yalew! Tebarek Jossiye. You are our blessing.
ይታመናል ጌታ/ ዘማሪ ዮሴፍ አያሌው  YITAMENAL GETA / SINGER YOSEPH AYALEW
8:18
PASTOR YOSEPH AYALEW OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 1,3 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 145 МЛН
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
00:18
Hungry FAM
Рет қаралды 15 МЛН
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,1 МЛН
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 31 МЛН
ከለላዬ, Vol. 9 by MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
1:11:50
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 858 М.
2. Yoseph Ayalew አየሁት ሲረዳኝ Ayehut Siredgan
7:00
PASTOR YOSEPH AYALEW OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 136 М.
አድራሻዬ  Singer Yisakor Nigusu  | Adrashaye | Kidan band
7:01
Kidan | ኪዳን Band ministry
Рет қаралды 236 М.
Yosef Ayalew  (ቤትን በሰላም በደግነት-Lyrics)
7:33
PASTOR YOSEPH AYALEW/ ጌታ ያለው / GETA YALEW /NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG
5:35
PASTOR YOSEPH AYALEW OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 1,9 МЛН
Yoseph Ayalew - Sew Ayresam Geta (Lyrics)
7:25
BETHLEHEM
Рет қаралды 409 М.
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 145 МЛН