1.Yidnekachew Teka ብቸኝነት አይሰማኝም Bechegninet ayisemagnim ይድነቃቸው ተካ

  Рет қаралды 3,503,232

Yidnekachew Teka

Yidnekachew Teka

8 ай бұрын

yidnekachewtekamehamed.hearno... Follow me
• ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ ''ኢየሱስ ነ...
Follow me:
Facebook
/ yidnekachew.tekamehamed.1
Instagram
reelChUgkU...
TikTok
tiktok.com/@yidnekachewtekamehamed
#yidnekachewteka#Bechegnet#ብቸኝነትአይሰማኝም#Subscribe#share#mezmur#protestant
Official Video SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL "Yidnekachew Teka" UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
© Copyright: YIDNEKACHEW TEKA MEHAMED, Inc 2022.

Пікірлер: 2 200
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 8 ай бұрын
እባክዎ ሌሎች የአምልኮ ቪዲዬዎች እንዲደርስዎ ሰብስክራይ ያድርጉና ይጠብቁ አመሰግናለሁ! Please Subscribe and wait for other worship videos. Thank you! ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም ኸረ አለ መፅናኛዬ አለ ኸረ አለ መበርቻዬ አለ ኸረ አለ መነሻዬ አለ ኸረ አለ ቤቴን ሞልቶት አለ ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም ኸረ አለ መፅናኛዬ አለ ኸረ አለ ሳያስነካኝ አለ ኸረ አለ ደባቂዬ አለ ኸረ አለ መነሻዬ አለ መፅናኛዬ አለ ኦሆ መበርቻዬ አለ የኔ ሞገስ አለ ሆሆ ልቤን ሞልቶት አለ የሩቅ ዘመን ክብሬ አሄ መነሻዬ አለ የኔ ሞገስ አለ ሆሆ መበርቻዬ አለ አንዴ ነክተኸኛል ሌላውን ለምጄ መኖር አልችልም ተሸንፊያለሁ ኢየሱስ በፍቅርህ መቼም ያንተ ነኝ አንዴ ነክተኸኛል ሌላውን ለምጄ መኖር አቃተኝ ተሸንፊያለሁኝ ኢየሱስ በፍቅርህ መቼም ያንተ ነኝ ፍቅርህ ልቤ ውስጥ አለ ፍቅርህ አጥንቴ ውስጥ ፍቅርህ መንፈሴን ዘልቋል ፍቅርህ አጥለቅልቆኝ ኸረ ፍቅርህ ልቤ ውስጥ እለ ፍቅርህ አጥንቴ ውስጥ አለ ፍቅርህ መንፈሴን ሞልቷል ፍቅርህ አጥለቅልቆኝ ለሌላው መኖር አልችልም ገብተሀል መላ እኔነቴ ለሌላው መሆን አልችልም ያንተ ነኝ ኢየሱስ አባቴ ለሌላው መሮጥ አልችልም ያንተ ነኝ ኢየሱስ አባቴ ለሌላው መኖር አቃተኝ ነክተኸኛል ኢየሱስ አባቴ ክብር ዝናን ቶሎ እለምዳለው ብሩ ወርቁን ቶሎ እለምዳለው ሲያወሩኝ እሰለቻለው ሲነግሩኝ ልቤን አይሞቀው ቀን ከሌት የማልጠግብህ ቢያወሩኝ የማልሰለችህ ገብተሀል መላ እኔነቴ ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም ኸረ አለ መፅናኛዬ አለ ኸረ አለ ሳያስነካኝ አለ ኸረ አለ ደባቂዬ አለ ኸረ አለ መነሻዬ አለ መፅናኛዬ አለ ኦሆ መበርቻዬ አለ የኔ ሞገስ አለ ሆሆ ልቤን ሞልቶት አለ የሩቅ ዘመን ክብሬ አሄ መነሻዬ አለ የኔ ሞገስ አለ ሆሆ መበርቻዬ አለ የእርሱን ጓደኝነት የምተካበት ጎደኛ የለኝም የእርሱን ወዳጅነት የምተካበት ወዳጅ የለኝም እኔ አላየሁም *2 እኔ አላየሁም እንደ ኢየሱስ እኔ አላየሁም እኔ አላየሁም *2 ኸረ እንደ እየሱስ አልገጠመኝም ክብር ዝናን ቶሎ እለምዳለው ብሩ ወርቁን ቶሎ እለምዳለው ሲያወሩኝ እሰለቻለው ሲነግሩኝ ልቤን አይሞቀው ቀን ከሌት የማልጠግብህ ቢያወሩኝ የማልሰለችህ ገብተሀል መላ እኔነቴ ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ አውሩልኝ ስለ ኢየሱስ ንገሩኝ ስለ ኢየሱስ ዘምሩልኝ ስለ ኢየሱስ እርሱ ነው የህይወቴ ሱስ😊
@GraceLifeofficial2639
@GraceLifeofficial2639 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Esakoredits
@Esakoredits 8 ай бұрын
❤🎉
@martatenker5973
@martatenker5973 8 ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤
@JesusisthewayJesusisthelife
@JesusisthewayJesusisthelife 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስገን ይድንዬ ተየወደድክ የእግዚአብሔር ልጅ አንተ ዝም ብለህ እየሱስን ዘምር እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤
@AdisKassa
@AdisKassa 8 ай бұрын
❤❤❤😘
@freedomfighter1888
@freedomfighter1888 8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ እባካችሁ የፕሮቴስታንት ዘማሪያን እንደዚህ አይነት የመንፈስ ምግብ የሆነ መዝሙር ስሩ ። 🙏
@desalegngudeta801
@desalegngudeta801 7 ай бұрын
ልክ ነው ታባረክ 🙏🙏🙏👏👏👏
@beredutessema8639
@beredutessema8639 7 ай бұрын
Ewnetshn new hulachehenem geta yirdan
@tsega5201
@tsega5201 7 ай бұрын
Tkkl nash wde❤❤❤
@fasikahailu
@fasikahailu 7 ай бұрын
ጌታ ይባርክክ ደግሞም ብዙ አሉ እንደዚህ አይነት የተረጋጉ ልብን የሚነኩ የራሱም ይሁን ሌሎች የሚዘምሩት
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 7 ай бұрын
በትክክል ተባረኪ 😍😍😍😍🙌🙌🙌
@almanal5030
@almanal5030 6 ай бұрын
ሙስሊም ነኝ ግን በታም ነው ልቤን የነካን እባካችሁ ይህን ፍቅር የሆነ ጌታ አሳዩኝ😢😢😢😢
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 6 ай бұрын
Dear geta new liben minekaw. Messenger lay yitsafulign ‘Yidenakachew Teka mehamed ‘ bemil face book
@natnaelsitotaw9849
@natnaelsitotaw9849 5 ай бұрын
በንፁህ ልብ ለሚፈልጉት ሁሉ ጌታ ቅርብ ነው። አይዞን እህቴ/ወንድሜ...read Bible, listen more songs you will see what we are praising. He is love, merciful and closer than anyone you know. Blessings, God be with you! And, I pray for you.
@MhiretAbrham
@MhiretAbrham 5 ай бұрын
geta yiwodahal wondime
@tamu9683
@tamu9683 4 ай бұрын
እየሱስ ጌታ እንዴሆና ከልቢ አሚነው በአፉ ማማስካር ነው ሁሌም አጠገባችን ነው እየሱስ የህይወቴ ሱስ አሜን 🙌❤
@almanal5030
@almanal5030 4 ай бұрын
@@MhiretAbrham tanks tebareku
@Dereje-qe9ze
@Dereje-qe9ze 7 ай бұрын
ለካስ ከ 3 ሞት ያመለጥኩት ብቻዬን ስላልሆንኩኝ ነው ። በቃኝ ሁሉም ይበቃኛል ለለላ መኖር እነስ አልችልም። ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እጀን ለአንተ ሰጥቻለሁ በቃ የዘልዓለም ክዳን ከአንተ ጋር አደርጋለሁ። ብቻ ይድነንም ባርከው ።
@martayohannes6242
@martayohannes6242 7 ай бұрын
አሜን።
@EyesusYadenal-dv7pj
@EyesusYadenal-dv7pj 7 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እውነት ነው እየሱስ ያድናል ያስመልጣል 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-sm9eh7gh7m
@user-sm9eh7gh7m 6 ай бұрын
Enkuan geta dereseleh
@asterisayas8522
@asterisayas8522 2 ай бұрын
@zerubabelelias9120
@zerubabelelias9120 2 ай бұрын
Ye Menfeskidus tsega yebzaleh
@amanuelmeresa1358
@amanuelmeresa1358 7 ай бұрын
በየ ፈርማሲው በነፃ መታደል አለበት ተስፋ ላጣው ትውልድ ተስፋ የሚሰጥ ድንቅ ዝማሬ በየ አደባባዩ ህዝብ በተሰበሰበበት እንደ ጎዳና ወንጌል በስፒከር መለቀቅ ያለበት ጥዑም ዝማሬ ኢትዮጵያ በዚህ ዝማሬ ትፅናና
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 7 ай бұрын
በትክክል ደስየሚል ኮመት 😂
@jerusalem7050
@jerusalem7050 5 ай бұрын
በትክክል
@betselotgetachew3250
@betselotgetachew3250 8 ай бұрын
በባዕድ ሀገር እናትም አባትም እህትም ወንድምም ሁሉን የሆነልኝ እየሱስ ብቻዬን ያልተዉከኝ በብዙ ያፅናናኸኝ ዛሬ ደግሞ በዚ መዝሙር ድግፍ አረከኝ ይድኔ በብዙ ተባረክ 🙏
@martamata8232
@martamata8232 8 ай бұрын
Egzabare imsgene 😢😢😢❤❤
@koketjaffer1486
@koketjaffer1486 8 ай бұрын
እስይ ሁፍፍፍፍፍፍፍ ማረፊያዬ አለ አሜን ብርክ በል
@hannaatena7844
@hannaatena7844 8 ай бұрын
Amen !!!!!true for me too❤❤❤
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 7 ай бұрын
Amen. Geta kanchi gar new🙏😍
@MAYMONA-be8qn
@MAYMONA-be8qn 7 ай бұрын
Ameeeen ameeeen ameeeen zemeniki yibareki❤❤❤
@elsaelsa867
@elsaelsa867 8 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋውን ያልብስህ❤❤
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 7 ай бұрын
Amen. Amesegenalehu🙏😍
@user-xd9vo9br5h
@user-xd9vo9br5h 7 ай бұрын
በጣም እጅግ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ተባረክ
@ronycell1590
@ronycell1590 6 ай бұрын
❤❤❤
@soliyanaalebachew
@soliyanaalebachew 15 күн бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ አንተ ሞቶልሃል **ኢየሱስ ብቻ **ነው ልጄ ብሎ ሰውን የሚቀበለው
@betelhem7636
@betelhem7636 7 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን🙏
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 7 ай бұрын
Amen. Amesegenalehu🙏😍
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx 7 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉😢።
@alphamale617
@alphamale617 7 ай бұрын
Tebareki
@leaketewelde7951
@leaketewelde7951 6 ай бұрын
ኢየሱስ የእግዚኣብሄር ልጅ ነው
@genetkonjo
@genetkonjo 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@fikirgetachew1472
@fikirgetachew1472 4 ай бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ የተንሳኤው ንጉስ የቃራኒኦ አንበሳ የእስራኤሉ ቅዱስ እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ስምህ ይክበር ይመስገን
@yonasgizaw2687
@yonasgizaw2687 4 ай бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ በሚለው ይስተካከል እህትአለም
@natnaelsitotaw9849
@natnaelsitotaw9849 4 ай бұрын
Ye maryamm lj new. Pente negn, endtawkew. Lk nat!
@yossihana8406
@yossihana8406 5 күн бұрын
Eyesus 2tunm nw ​@@yonasgizaw2687
@yossihana8406
@yossihana8406 5 күн бұрын
Eyesus 2tunm nw ​@@yonasgizaw2687
@lovetube9672
@lovetube9672 2 күн бұрын
​@@yonasgizaw2687ማነህ ግራ
@annoeliasofficial1458
@annoeliasofficial1458 8 ай бұрын
ሱቅ ውስጥ ሆኜ እንባዬ አስቸገረኝ 😢😢😢 ንገሩኝ ስለ ኢየሱስ ይድንዬ ተባረክልኝ
@YididiyaTibebu
@YididiyaTibebu 7 ай бұрын
@lekamulugeta7518
@lekamulugeta7518 7 ай бұрын
Eyesus yenefesk megeb new yalesu nefsek terabalech esu sinoren entegbalen enerekalen yale weha ena yale megeb menor endemanchel yale eyesusem menor anchelem eyesus getana adany new yezelalem negus new
@lekamulugeta7518
@lekamulugeta7518 7 ай бұрын
Ena wendeme segachen yale megeb ena yale ayer endematnor negsachenem yale eyesus kemer atnorem metnor temwslalech enji
@lekamulugeta7518
@lekamulugeta7518 7 ай бұрын
Ena bro begeta kalhonk getan emen eyesus bechawen yadenal be eyesus emenena yenefseken temat arka tebarek eyesus yewedekal
@mahlettadesse6949
@mahlettadesse6949 7 ай бұрын
ወንድሜ ሆይ እየሱስ እስቲ እራስህን ግለጥልኝ ላውቅህ ፈልጋለሁ በለው ታየዋለህ ምን አይነት ቅርብ የሆነ ፍቅርና ታማኝ አምላክ እንደሆነ
@sehintensay2002
@sehintensay2002 7 ай бұрын
ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም ❤ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እጅግ በጣም የመንፈስ ምግብ የሆነ መዝሙር ነው ።እናመሰግናለን ይድኔ።
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 7 ай бұрын
Thank you. God bless you.
@user-sc2zn3jc1b
@user-sc2zn3jc1b 7 ай бұрын
በጣማ ደስ የሚል የተራጋጋ መዝሙር ፀጋዉ ያብዛልህ ከ ኦሮቶዶክስ እህታቹ
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 7 ай бұрын
Eshi dear Sister. Tebareki.
@yidegabrham223
@yidegabrham223 6 ай бұрын
tebarki sis😍
@birhanukonbole1847
@birhanukonbole1847 23 күн бұрын
❤❤
@meron6797
@meron6797 8 ай бұрын
ማርያምን በጣም ደስ የሚልና ልብ ውስጥ የሚገባ ዝማሬ ነው እርጋታው ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም ኧረ አለ መፅናኛዬ አለ ኧረ አለ ሳያስነካኝ አለ ኧረ አለ ደባቂዬ አለ ኧረ አለ መነሻዬ አለ ................ ፀጋሁን ያብዛልህ!😍😘
@desalegngudeta801
@desalegngudeta801 7 ай бұрын
አይዞሽ ጌታ አለ 👏🙏👏🙏👏🙏
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 7 ай бұрын
Amen dear Sister.🙏😍
@samuelseifu9842
@samuelseifu9842 7 ай бұрын
ጌታ ሁሌም ሳያስነካሽ ያኑርሽ
@meron6797
@meron6797 7 ай бұрын
@@samuelseifu9842 Amen 🙏 bro
@taekwondo3635
@taekwondo3635 7 ай бұрын
መፅናኛዬ አለ !😢
@abrack.D
@abrack.D 8 ай бұрын
በዚህ መዝሙር ውስጥ የተገለጠው የአጽናኙ መንፈስ ቅዱስ ጉልበት እጅግ ልዩ ነው። እያደመጥኩት አንዳች ጽናት ውስጤን ሲቆጣጠረው ይታወቀኛል....። ገና አንደበቴን ከፍቼ ቃላቶቹን ስላቸው አይኖቼ ለእንባ ፈጠኑ። ጌታ ሆይ ይድነቃቸው ተካን ከዚህ በላይ ባርክልን። ጸሎቴ ነው 🙏
@jossyvoiceabush1015
@jossyvoiceabush1015 8 ай бұрын
Amen amen🙌🥺❤️
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 8 ай бұрын
ስሙ ይክበር😪 አሜን!
@abelmulugeta5844
@abelmulugeta5844 7 ай бұрын
@@jossyvoiceabush1015nnbb nmiop
@user-mg3mt1ty1c
@user-mg3mt1ty1c 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uk2ro4po6x
@user-uk2ro4po6x 3 ай бұрын
በመዝሙሩ ተባሪካለሁ ብቸንነት አይሰማኝም ተባረክ
@helenlove4359
@helenlove4359 7 ай бұрын
የእውነት ደስ የሚል መዝሙር ነው እረጋ ያለ መዝሙር እኔ ኦርቶዶክስ። ነኝ ግን የእውነት ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 3 ай бұрын
ሄለን የዚህን ዘማሪ መጀመሪያ ያወጣውን መዝሙር አዳምጪው ተባረኪ ።
@MakbelTewodros-si2ym
@MakbelTewodros-si2ym 24 күн бұрын
ዉይይይይይ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ ❤❤❤❤❤❤?
@soliyanaalebachew
@soliyanaalebachew 15 күн бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ አንተ ሞቶልሃል **ኢየሱስ ብቻ **ነው ልጄ ብሎ ሰውን የሚቀበለው kechalk bewest aweragn
@seidamahamed7327
@seidamahamed7327 7 ай бұрын
ከሰማይ መፍሰቅዱስ ሞልቶ የፈሰሰበት በሰው ውሰጥ ገብቶ የሚሰረስር ልብ ሐሴትአርጓ ወደጌታ የሚወስድ ለኔ የታደሰኩበት የደከመው ነፊሴ የተደሰችበት መዝሙር ጌታ እግዚአብሔር ይበርክህ።።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 8 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡ እረ ኡኡኡኡኡኡ እረ ኡኡኡኡ ዝም ብዬ እኮ አልጉዋጉዋውም ኡኡኡኡኡኡኡ😇😢😢 ይዱዬ እንደው ምን ይባላል ተባረክልኝ 💎💎🎹🎬🎼🎧🎤🪘🥁🎷🪇💎💎
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 7 ай бұрын
Suriye mewedeh Wondeme tebarekilign. Bante agelegelot betam kemibarekubeh negnx love you.
@Balchaburisakulosa
@Balchaburisakulosa 7 ай бұрын
በትክክል ሱርዬ😢😢😢
@dudu-cz4cm
@dudu-cz4cm 2 ай бұрын
lebe west ❤❤❤ zemi blo yefsale
@Christian_bet
@Christian_bet 8 ай бұрын
የችግር ጊዜ አጠገቤ ከእየሱስ በቀር ማንም አልነበረም! አሁን ግን ሁሉም አልፎ ስዎች ከበቡኝ። ሰው የሆነ ነገሬን አይቶ ወደደኝ።እንዲሁ የወደደኝ ወዳጄ ስሙ ይባረክ!
@haregnamrileul120
@haregnamrileul120 7 ай бұрын
Amen
@fyametagirma6940
@fyametagirma6940 7 ай бұрын
Amen!!!❤❤❤
@User-lu8gn
@User-lu8gn 6 ай бұрын
😭 አውነት ነው🙏🙏🙏❤
@AmanuelTaye-yi9bl
@AmanuelTaye-yi9bl 6 ай бұрын
አለ ኢየሱስ ይመጣል ሊወስደን ሊያሳርፈን ለዘላለም ከእርሱ ጋር ሊያኖረን ኢየሱስ ይመጣል። ❤❤
@Yabetso
@Yabetso 2 ай бұрын
አው እውነት ነው ። አባት እንደሌላቸው ልጆች ብቻችንን አልተወንም። መንፈስ ቅዱስን ሰጥቶናል። የጌታችን ስም ለዘለዓለም ብሩክ ይሁን።
@natnaelmesfin9310
@natnaelmesfin9310 7 ай бұрын
ሮሜ 5:5 በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም። 💚አሜን ....ብቸኝነት አያስፈራንም 💚
@kedisinaleegziabiher3125
@kedisinaleegziabiher3125 8 ай бұрын
ይድኔ በእውነተኛ መነካት የተነካ የክርስቶስ ፍቅር የገባው ዘልቆ ልቡ የገባ ሲዘምር ሲናገር ሲያወራ ሰሚው ይነካል ይባረካል ያለቅሳል ይቀጣጠላል ተባረክ ይድኔ❤
@jesusislordmysavior2213
@jesusislordmysavior2213 8 ай бұрын
ትሁት
@AdissAdissalemu
@AdissAdissalemu 7 ай бұрын
ማርያምን የማልሠለቸው መዝሙር እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏
@soliyanaalebachew
@soliyanaalebachew 15 күн бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ አንተ ሞቶልሃል ,,, ኢየሱስ ይወድሻል/ሃል,,
@funnyvideo-ml9bv
@funnyvideo-ml9bv 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እውነት ይሄ መዝሙር ድንቅ ነው ጌታ ይባርክህ ወንድማችን
@natnaelsitotaw9849
@natnaelsitotaw9849 5 ай бұрын
Blessing dear brother/Sister! Yegetan neger yemaykawem hule yesu genzeb new. Let God reveal himself for you more!
@soliyanaalebachew
@soliyanaalebachew 15 күн бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ አንተ ሞቶልሃል ,,, ኢየሱስ ይወድሻል/ሃል,,
@dannybeauteysalon8211
@dannybeauteysalon8211 8 ай бұрын
አልቅሼ መሞቴ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው እስካሁን መስማት አላቆምኩም ! 😭😭😭
@asmeretabraham9060
@asmeretabraham9060 8 ай бұрын
የኔ እየሱስ የልጅነቴ አምላክ በስደት ስኖር ብቸኝነት እዳይሰማኝ ያረከኝ አባትም እናትም ሆንክልኝ መንፈስንየሚነካ መዝሙር ነው ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@abushgurmu4006
@abushgurmu4006 7 ай бұрын
መዝሙር ማለት ትምህርት ፀለት የመንፈስ ምግብ ገርሞኛል አምላከ ቅዱሳንን ለመግለፅ የተጠቀመመበት ቃል ኦርቶዶክ ነኝ ግን ይህን ዝማሬ በጣም መስጦኝ ነው ያደመትኩት አምላክ ፀጋውን ያብዛል እናመሰግናለን
@blenblen9248
@blenblen9248 7 ай бұрын
1ሚልዮን እይታ ሲያንሰው ነው ይቀጥላል ብሰማው ብሰማው አልጠገብውም ያለሁት እየሱስ አፅናኜ የምድረበዳ ወዳጄ ይድኔ እግዚአብሔር አሁንም በእጥፍ እግዚአብሔር ይባርክህ
@Ruhama2
@Ruhama2 8 ай бұрын
በቃ እየለቀስኩኝ ነዉ ! እኔንም አሸንፎኛል😭 ሌላ ምርጫ የለኝም ለኢየሱስ ፍቅር እጅ ሰጥቻለሁ! I am surrendered by Jesus' Powerful love! God bless you my top favorite singer Yidnek!
@esteryuhuna3200
@esteryuhuna3200 7 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@hallelujah8546
@hallelujah8546 7 ай бұрын
Hallelujah
@adanechsolomon8934
@adanechsolomon8934 7 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN
@adanechsolomon8934
@adanechsolomon8934 7 ай бұрын
​@@hallelujah8546❤❤❤❤❤
@jesicaisra3454
@jesicaisra3454 8 ай бұрын
😢😢😢😢 ሰወች በአንድ ሆነው በጠሉኝ እና በተውኝ ግዜ አብሮኝ የነበረ ዛሬም ከኔጋር የሰነበተ ኢየሱስዬ የኔ አባት ደባቂዬ ሽሽግ አልኩብህ !
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 7 ай бұрын
በቀን 10 ጊዜ ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ይድኔ ተባረክ
@user-ks5qb3zs4j
@user-ks5qb3zs4j 2 ай бұрын
I'm Orthodox but when i listen this song i feel my Heart loves of My God❤❤& God bless you realy 🥰💕🥰
@soliyanaalebachew
@soliyanaalebachew 15 күн бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ አንተ ሞቶልሃል ,,, ኢየሱስ ይወድሻል/ሃል,,
@hirutmogesofficial3057
@hirutmogesofficial3057 8 ай бұрын
ንገሩኝ ብቻ ስለኢየሱስ ሰምቼው አውርቼው የማልጠግበው የማይበቃኝ የማይሰለቸኝ ሰም አየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ነው አሜን በውሰጤ ያለማቋረጥ የሚፈስ ስም ነው ኢየሱስ ወንድሜ ይድኔ ብሩክ ነህ ዘመንህ ይለምልም 🙏
@user-tl7lw3vo8h
@user-tl7lw3vo8h 5 ай бұрын
Amen Amen
@MerryGashe
@MerryGashe 8 ай бұрын
ፍቅርህ ልቤ ውስጥ አለ ፍቅርህ አጥንቴ ውስጥ ፍቅርህ መንፈሴን ዘልቋል ፍቅርህ አጥለቅልቆኝ😭🙏 ፀጋ ይብዛልህ 👏
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 3 ай бұрын
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, አርኣያ መሆን የሚችል እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
@AbBekele-nx6in
@AbBekele-nx6in 7 ай бұрын
I,m catholic but I love this song God bless you bro
@Betty-yo4te
@Betty-yo4te 8 ай бұрын
ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬ አይደለሁም እር አለ መፀናኛዬ አለ እር አለ መበርቻዬ አለ እር አለ መነሻዬ አለ እር አለ ቤቴን ምልቶት አለ 🙏🙏😭😭😭😭🙌🔥🔥🔥😍😍
@firehiwotabebe3211
@firehiwotabebe3211 8 ай бұрын
አውሩልኝ ስለ ኢየሱስ ንገሩኝ ስለ ኢየሱስ ዘምሩልኝ ስለ ኢየሱስ እርሱ ነው የህይወቴ ሱስ
@netsanetmetaferria2972
@netsanetmetaferria2972 5 ай бұрын
🙏
@LetaKefena
@LetaKefena 5 ай бұрын
አውሩልኝ ስለ ኢየሱስ ንገሩኝ ስለ ኢየሱስ ዘምሩልኝ ስለ ኢየሱስ እሱ ነው የሕየውቴ ሱስ😭😭
@sarafasika
@sarafasika 7 ай бұрын
የጀርባን ብርድ የሚያውቀው አለ ? ባዶነትን? አዎ እሱን የሚያስረሳ ዝማሬ ነው ማንም የለኝም ስል ለካ ኢየሱስ አለ መፅናኛዬ መበርቻዬ የችግሬን ትልቅነት ትቼ የእግዚአብሔር ትልቅነት ያየሁበት ዝማሬ ነው ኢየሱስ አለ እግዚአብሔር አለ መፅናኛዬ መደገፊያዬ መበርቻዬ አለ ተባረኩልኝ ቅዱሳን
@tsionmekuriya3842
@tsionmekuriya3842 8 ай бұрын
ሰው እዴት ጠዋት የጀመረ እስከማታ አድ መዝሙር ይሰማል ያውም በእባ መስማት ማቆ ም አልቻልኩም ይድኔ ዘመንህክ ይባረክ የኔን ህይወት ነው የዘመርከው
@tiyaabeki9164
@tiyaabeki9164 8 ай бұрын
ለእኔ ትክክለኛ ስሜት መልስ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ ነኝ ብሆንም ግን እየሱስ አጠገቤ ነው ዝም ብዬ እየሰማውተት ነው🎉 ተባረክ
@user-xf7ps4jx8o
@user-xf7ps4jx8o 7 ай бұрын
የሰው ሀገር ስንቄ የምታፅናናኝ የምታበረተኛ አባይዬ ገልጬ ባሳይክ የማላፍርብክ እየሱስዬ ፍቅርህ ልቤ ውስጥ አለ ፍቅርህ አጥንቴ ውስጥ🙏🙏🙏
@JosephJoseph-jm3oh
@JosephJoseph-jm3oh 7 күн бұрын
ገና ወደ ጌታ ስመጣ ነበር አንተን መስማት የጀመርኩት እና ቀጥያለሁ ደስ እያለኝ።
@Hannaze
@Hannaze 8 ай бұрын
😢😢😢በእንባ እየሰማሁት እንደገና እየሰማሁት ልቤ ቀለጠች❤❤ ይድኔ ከማውቅህ ግዜ ጀምሮ ኢየሱስን ስትዘምር አውቅሀለው🙏🏽🙏🏽በመውደቅ መነሳት ኢየሱስን መዘመር እንዴት መታደል ነው....ድሮ አዳር ፕሮግራም ላይ "ኢየሱስ" እንዳልክ እኛም አብረንህ እንደፈሰስን ይነጋ ነበር🙌🙌🙌 ይድንዬ በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ መልኩ ስለመጣህልን:: አንተ ከኢየሱስ ውጪ ወሬም ጨዋታ የለህም ይብዛልህ ወንድሜ::
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 7 ай бұрын
Haniye thank youx kelijenet be fikiru yenekan Iyesus Yibarek.
@misganawzeleke2222
@misganawzeleke2222 8 ай бұрын
ተንፈቅፍቄ አለቅኩልህ 😢😢😢 ገና click ሳደርገው መንፈስ ከውስጥ እግሬ እስከ እላይ ሙሉ ሰውነቴን አጥንቴን ወረረው። ይኸው አሁንም እየሰማሁት ነው። ይድንዬ ብዙ በረከት ይውረስህ!!! አቤት መረስረስ 😢😢❤❤❤🤷
@DegineshgizawuDukala-yp4yf
@DegineshgizawuDukala-yp4yf 6 ай бұрын
ይህንን መዝሙር አረብ ሀገር ሆኘ ነው ምሰማው ብሰማው ብሰማው ብሰማው የማይሰለች መዝሙር ነው ጌታ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️📖📖📖📖📖📖📖💜💜💜💜💜💜💜💜👌👌👌
@AbenzerTariku-wb9mg
@AbenzerTariku-wb9mg 7 ай бұрын
ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም በጣም ነው የማመሰግነው ይድኔ ዘመንህ ይባረክ የኔ ወንድም 🥰🥰🥰 Thanks a million 🙏
@senaethopia8774
@senaethopia8774 8 ай бұрын
አለ እየሱስ እንባ አቃትኝ 😭😭😭😭🙏
@bekatolosawakjira
@bekatolosawakjira 8 ай бұрын
ከኢየሱስ ፍቅር እንዲይዘን የተሰጠህን በረከት ነህ! ዘመንህ ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ በረከት የተትረፈረፈ ይሁንልህ 🙏
@user-tl2eg8bh9p
@user-tl2eg8bh9p 3 ай бұрын
የ አባቴ ብሩክ በጣም ስለ አንተ ጌታን አመሠግናለሁ ጌታ ይባርክህ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን ❤❤❤❤ yid ewinet lemenager kekiristos belay legna yemihon yelem sitotachin binasayew yemayasafir keab yeteseten yehulgiza maregachin hulunegerachin atsinagnachin እርሱ ኢየሱስ ብቻ ብቻነው ❤❤❤❤❤❤❤❤ ደሞ አውሩልኝ ንገሩኝ ስለ ኢየሱስ አላልክም እንኖራለን በምህረቱ እናወራለን ስለ ሁሉን ቻይነቱ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤❤
@user-sg6rv1mt3l
@user-sg6rv1mt3l 7 ай бұрын
ዎይኔ ጌታ ሆይ ህወት ግራ አጋብታኝ ብቻኝነት ተሰምቶኝ በኔ እና በሞት 😢መካከል አንድ እርምጃ 💔😢ቀርቶ መኖርን የተመኛዉቤት በእየሱስም ተባረክልን ይድኔ ዘመንህ ይለምልም 🙏❤😊እፍፍፍፍፍፍ እየሱስ ያድናል ።
@FrehiwotZekariasOfficial
@FrehiwotZekariasOfficial 8 ай бұрын
እስከ አለም ፍጻሜ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝ ብሏል ብቸኝነት አይሰማኝም ጌታ እየሱስ ሁልግዜ ከኔ ጋር አለ መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንልህ ይድኔ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ❤❤❤❤❤
@GenetTesema-cm4ie
@GenetTesema-cm4ie 8 ай бұрын
ብቸኝነት አይሰማኝም እየሱስ አባቴ ጠባቂዬ አለከጎኔ እንደ ሀጢያቴ ሣይሆን እንደምረትህ እንደ ጥበቃህ አለው ❤❤❤❤
@user-vv9ee7zh3y
@user-vv9ee7zh3y 2 ай бұрын
ተባረክ ገነትን ወርሰህ ኑርልንአንተ የእግዚአብሔር መልአክ 😇 ነህ ያስታዉቃል እናመሰግናለን ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያዊ የተባረከ ሰዉ እንዳንተ ይብዛ
@selamawittaye1363
@selamawittaye1363 7 ай бұрын
ለሌላ መሆን አልችልም ....wOW Thank you father ..you're mine and yours. I can't live without your presence. እኔ አላየሁም እንደ እየሱስ አውሩልኝ ስለ እየሱስ 🙌😭❤🔥
@kahnetu
@kahnetu 8 ай бұрын
ይድንዬ ዘመን የማይሽረዉ እንዲሁም ጥላትን ድባቅ የሚመታ መፅነኛ የሆንን ስራ ስለሰጠኸን ጌታ እየሱስ የቤትህን ስራ አበጃጅቶ ይስራዉ። እወድሃለዉ 😍🙏
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 8 ай бұрын
አቤት ምን ልበል በእንባ አረሰረሰን ሌላ ምንም መስማት አልቻልም ከጠዋት እስከማታ ለሊት መንፈስ ቅዱስ ይባረክ እንኳን ተነካን በፍቅርህ ጌታ ክብር ላንተ ይሁን ይድኔ ዘመንህ ይባረክ
@mama21021
@mama21021 7 ай бұрын
ወቅቱን የሚመጥን ጊዜውን የወቀ መዝሙር።ለሁሎም ተስፉ የሆነውን ኢየሱስ መጠጋት ተስፍ ነው።🙏🙏🙏🙏
@minjamogelagilegarsamo2694
@minjamogelagilegarsamo2694 7 ай бұрын
በምን አይነት ፍቅር ነው ጌታ ኢየሱስ አንተን የነካህ? ግሩም ዝማሬ ነው የግዜው መልዕክትም ነው
@jesusislordamen8063
@jesusislordamen8063 8 ай бұрын
አሜን!!!!!!! ለመጀመሪያ ጊዜ በሰማችሁት መዝሙር ልብ ውስጥ ሰንጥቆ የመግባት ብቃት ያለው መዝሙር ምክንያቱ መዝሙሩ በጌታ ህልውና ሁኖ መዘመሩ ነው። መንፈስ ቅዱስ ሆይ ስምህ ይባረክ!!!!! በዚህ ወንድም ውስጥ ገብተህ ይህን ህይወት ያለበትን የተቀባ መዝሙር ስላሰማኸን ጌታ ተባረክ!!! ወንድሜ ይድነቃቸው ዘመንህ በመደነቅ ይቀጥል!!!
@amsalework1
@amsalework1 8 ай бұрын
የልጅነት የብቸኝነት ዘመኔን ያስረሳኝ እራሱ ብቸኝ የነበረው እየሱስ
@MeseretAsress
@MeseretAsress 2 ай бұрын
ኡፈይ የሚያስብል ስጋና ነፍሰን የሚያረሰርስ ድነቅ መዝሙር ነው!!❤❤❤❤❤
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 7 ай бұрын
የ2016 ዓ.ም ምርጥ ስጦታ ድንቅ መዝሙር ❤❤❤
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 8 ай бұрын
አልቻልኩም ዝም ብዬ ማዳመጥ በብዙ እንባ የሰማሁት ድንቅ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መዝሙር 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@Ruhama2
@Ruhama2 8 ай бұрын
Still እያለቀስኩ እየሰማሁ ነው specially this track❤
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Ай бұрын
መልዕክት ነዉ ለሁላችን❤​@@Ruhama2
@sebletagesse7066
@sebletagesse7066 8 ай бұрын
ምን ልበል ይድንዩ… ዘመንህ ይለምልም speechless!!!! ሳያስነካኝ አለ!!!! የሩቅ ዘመን ክብሬ …እርወየው😭😭😭!!! ይህ ዝማሬ የሀገሬን አየር በእየሱስም ይሙላው🥳🥳🥳
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 7 ай бұрын
Amen🙏😍
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 6 ай бұрын
ተዋህዶ ነኝ። ብደጋግመው አልጠግብ አልኩ። ያውም በእምባ የታጀበው 😭😭😭😭😭😭 ተባረክ ከማለት ውጭ ምን ልበልህ እሽ 😭😭😭😭
@soliyanaalebachew
@soliyanaalebachew 15 күн бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ አንተ ሞቶልሃል ,,, ኢየሱስ ይወድሻል/ሃል,,
@tesfayesolomon3651
@tesfayesolomon3651 7 ай бұрын
ይድንዬ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርምህ እያደር እየጣፈጠኝ እየጣፈጠኝ ነው ለመነሻዬ መንደርደሪያ ለፀሎቴ ማጣፈጫ ለጆሮዬ የመስሚያ መንደርደሪያ ብቻ ምን ይባላል ገና የረጅም ጊዜ ስንቄ ነው እየሠማሁት ወይ ኢየሱስ ይመጣል ወይ እኔ እሄዳለው bro ተባረክልን🎉🎉🎉🎉🎉
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 8 ай бұрын
በመንፈስ ቅዱስ የተቀጣጠልክ በእዉነት መነካት የተነካህ በኢየሱስ ፍቅር የሰከርክ ድንቅ አገልጋይ ይድንዬ❤❤
@ejersatesfayeofficial2687
@ejersatesfayeofficial2687 8 ай бұрын
የአመቱ መንፈሳዊ አስፔዛዬ አገኘሁት። ተባረክ አባ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 7 ай бұрын
አሜን አሜን ብቻየ አይደለውም ጌታ ኢየሱሰ ክርስቶስ ከነ ጋራ ነው ☝😭😭😭
@tesfatsiontsegaye1197
@tesfatsiontsegaye1197 7 ай бұрын
የፀጋው ሁሉ ባለቤት ዘመንህን ሁሉ ይባርክ እንደዘመርከው በልብህ ዙፋን ላይ ኢየሱስ ብቻ ይንገሥ ልቆ ይታይ ።አሜን ይታይ።
@SelamNegashJemal
@SelamNegashJemal 8 ай бұрын
አንዴ ነክተኸኛል ሌላውን ለምጄ መኖር አቃተኝ ተሸንፌአለው ኢየሱስ በፍቅርህ መቼም ያንተ ነኝኝኝኝ ኢየሱሱሱሱስስስስስ ❤
@Protestantmezmur93r
@Protestantmezmur93r 8 ай бұрын
ይድኔ በረከታችን ተባረክ ሁሌም ለመንፈስ ቅዱስ እና ለኢየሱስ የምታዜማቸው መዝሙሮች በጣም ልዩ ናቸው ❤❤❤❤❤❤
@wakjira111
@wakjira111 6 ай бұрын
I live in foreign country and I don’t have friends. I spend a lot of times, sometimes a week and more alone. This song has become my company and comfort. I listen to it at least everyday. Thank you God for being there for me even when I give you enough reasons not to be.
@Fanit118
@Fanit118 6 ай бұрын
the song is all about the King of King. The Alpha and Omega! Jesus Christ the Son of God! That is why you are filling it.
@Hop930
@Hop930 6 ай бұрын
God is always with you . Be strong as you call his name.
@Gracemedia1585
@Gracemedia1585 6 ай бұрын
I think you can enable english subtitles and you will sing with him. GOD blesa u
@wakjira111
@wakjira111 5 ай бұрын
@@Gracemedia1585 I know Amharic. Thank you so much🙏
@edenabrham2774
@edenabrham2774 7 ай бұрын
ጎይታ ዘመንካ ይባርክ ይድኔ ንስካ በረኸትና ኢኻ ጸጋኻ መመሊሱ ይገለጽ ብ ትግርኛ ክትዝምረልና ድስ ይብለና ስሌኻ ጎይታ ይባረኽ❤❤❤
@EdenTesfazgi-wv2kd
@EdenTesfazgi-wv2kd 7 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ኔብሴን ምንም አልቀርትም ፍቅርህ አጥንቴን ሰንጥቆታል የንተ ሙርከና ነኝ ጌታ እየሱሴ
@user-pd9qh9ck1h
@user-pd9qh9ck1h 8 ай бұрын
ብቸኝነት አይሰማኝም ጌታ አለ አሜን 😢😢😢❤️❤️❤️
@Eskutitube
@Eskutitube 7 ай бұрын
🙌🏼🙌🏼🙌🏼😭😭🥲🙌🏼አሜን አሜን አውሩልኝ ስለ ኢየሱስ ንገሩኝ ስለ ኢየሱስ ዘምሩልኝ ስለ ኢየሱስ እርሱ ነው የህይወቴ ሱስ!❤😇🙌🏼ተባረክ ይድኔ ይብዛልህ ::
@gadisahirpha9429
@gadisahirpha9429 7 ай бұрын
ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም ኸረ አለ መፅናኛዬ አለ ኸረ አለ መበርቻዬ አለ ኸረ አለ መነሻዬ አለ ኸረ አለ ቤቴን ሞልቶት አለ ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም ኸረ አለ መፅናኛዬ አለ ኸረ አለ ሳያስነካኝ አለ ኸረ አለ ደባቂዬ አለ ኸረ አለ መነሻዬ አለ መፅናኛዬ አለ ኦሆ መበርቻዬ አለ የኔ ሞገስ አለ ሆሆ ልቤን ሞልቶት አለ የሩቅ ዘመን ክብሬ አሄ መነሻዬ አለ የኔ ሞገስ አለ ሆሆ መበርቻዬ አለ አንዴ ነክተኸኛል ሌላውን ለምጄ መኖር አልችልም ተሸንፊያለሁ ኢየሱስ በፍቅርህ መቼም ያንተ ነኝ አንዴ ነክተኸኛል ሌላውን ለምጄ መኖር አቃተኝ ተሸንፊያለሁኝ ኢየሱስ በፍቅርህ መቼም ያንተ ነኝ ፍቅርህ ልቤ ውስጥ አለ ፍቅርህ አጥንቴ ውስጥ ፍቅርህ መንፈሴን ዘልቋል ፍቅርህ አጥለቅልቆኝ ኸረ ፍቅርህ ልቤ ውስጥ እለ ፍቅርህ አጥንቴ ውስጥ አለ ፍቅርህ መንፈሴን ሞልቷል ፍቅርህ አጥለቅልቆኝ ለሌላው መኖር አልችልም ገብተሀል መላ እኔነቴ ለሌላው መሆን አልችልም ያንተ ነኝ ኢየሱስ አባቴ ለሌላው መሮጥ አልችልም ያንተ ነኝ ኢየሱስ አባቴ ለሌላው መኖር አቃተኝ ነክተኸኛል ኢየሱስ አባቴ ክብር ዝናን ቶሎ እለምዳለው ብሩ ወርቁን ቶሎ እለምዳለው ሲያወሩኝ እሰለቻለው ሲነግሩኝ ልቤን አይሞቀው ቀን ከሌት የማልጠግብህ ቢያወሩኝ የማልሰለችህ ገብተሀል መላ እኔነቴ ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም ኸረ አለ መፅናኛዬ አለ ኸረ አለ ሳያስነካኝ አለ ኸረ አለ ደባቂዬ አለ ኸረ አለ መነሻዬ አለ መፅናኛዬ አለ ኦሆ መበርቻዬ አለ የኔ ሞገስ አለ ሆሆ ልቤን ሞልቶት አለ የሩቅ ዘመን ክብሬ አሄ መነሻዬ አለ የኔ ሞገስ አለ ሆሆ መበርቻዬ አለ የእርሱን ጓደኝነት የምተካበት ጎደኛ የለኝም የእርሱን ወዳጅነት የምተካበት ወዳጅ የለኝም እኔ አላየሁም *2 እኔ አላየሁም እንደ ኢየሱስ እኔ አላየሁም እኔ አላየሁም *2 ኸረ እንደ እየሱስ አልገጠመኝም ክብር ዝናን ቶሎ እለምዳለው ብሩ ወርቁን ቶሎ እለምዳለው ሲያወሩኝ እሰለቻለው ሲነግሩኝ ልቤን አይሞቀው ቀን ከሌት የማልጠግብህ ቢያወሩኝ የማልሰለችህ ገብተሀል መላ እኔነቴ ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ አውሩልኝ ስለ ኢየሱስ ንገሩኝ ስለ ኢየሱስ ዘምሩልኝ ስለ ኢየሱስ እርሱ ነው የህይወቴ ሱስ Fikiri libe wust, Atinte wust, min larg teshenefku..... lelela mehon alchilim...
@solomontekle8393
@solomontekle8393 8 ай бұрын
ይድኔ ሁልጊዜ ዝማሬህ እየሱስ ከፍ ከፍ የሚያደርግ ዝማሬ ነው አንተ መንፈስ ያለብህ እዉነተኛ ዘማሪ ከእየሱስ ዉጪ የማትዘምር ድንቅ በረከታችን ነህ ተባረክ
@fisoneden7750
@fisoneden7750 7 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ አፅናንተከኛል የረጅሙን የትግል ኑሮዬን እደ አንድ ቀን አደረክልኝ ❤❤❤❤
@mesfinsumi6844
@mesfinsumi6844 7 ай бұрын
አለ መፀናኝዬ ከብዙ ያዳነኝ ተባረክ ወንድሜ🙏
@hirutkaba972
@hirutkaba972 7 ай бұрын
ይድኔ የተባረክ ነህ። ዝማሬዎችህን እየደጋገምኩ እየደጋገምኩ እየሰማሁት እየጣፈጠኝ እያረሰረሰኝ ወደ ፀሎት ወደ አምልኮ ይዞኝ ጭልጥ ይላል። ❤❤❤❤ በቃ ምንም ለማለት ቃላት የለኝም ልቤን እያፈሰስኩ ዝም ብዬ እሰማዋለሁ❤❤ ዝም ብዬ እሰማዋለሁ። ጌታ የሰጠኝ ወንድሜ ስለሆንክ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
@KaleabKassaye
@KaleabKassaye 8 ай бұрын
ኢየሱስ ፣ የሕይወቴ ሱስ 😢❤ ይድንዬ ተባርከሃል ❤
@MuleHailemichael
@MuleHailemichael 8 ай бұрын
እየሱስዬ ፍቅሬ በይፋ በአደባባይ በፍቅርህ እንዳሳበድከኝ አለም ሁሉ ያያ❤❤
@dawitminda2079
@dawitminda2079 3 ай бұрын
ብቸኝነት አይሠማኝ ብቻዬን አይደለሁም እውነትም አለ ጌታ እየሡሥ አለ❤❤❤❤
@fikru-xe8iv
@fikru-xe8iv 3 ай бұрын
አሜን አሜን ስለ ኢየሱስ ብቻ ይወራ አሜን❤❤❤❤❤❤
@danyboy6366
@danyboy6366 8 ай бұрын
በአንተ ስላለው የዝማሬ ፀጋ 🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይመስገን እኖድሀለን
@paulosdesta1038
@paulosdesta1038 8 ай бұрын
❤ ልብን እያንኳኳ ከመንፈስ ቅዱስ ገር የሚያገናኝ መዝሙር ነው ጌታ በብዙ ይባርክህ
@abdetaayelekenate-yj7ce
@abdetaayelekenate-yj7ce 7 ай бұрын
ብቻዬን ቀረሁ ባልኩበት ጊዜ አንተ ብቻዬን አልተውከኝም ኢየሱሴ እወድሃለሁ !!! ይድኔ ዘመንህ ይባረክ ።
@esteryuhuna3200
@esteryuhuna3200 7 ай бұрын
ከጌታ የተስጠሀን ዉዱ ስጦታየ ይድነቃቸዉ ለብዙ ዘመን የተባረኩበት መዝሙሮችህ አሁንም እሄ እሳት እየጨመረ ይሂድ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SariNa-ib8hq
@SariNa-ib8hq 8 ай бұрын
ፍቅር ልቤ ውስጥ አለ ፍቅር አጥንቴ ወስጥ ፍቅርህ መንፈስን ዘልቋዋል ፍቅር አጥልቅልቆኛል❤❤❤ ይድኔ ኢየሱስ ከዚህም በላይ ይታይብህ።
@KaleabAmnen
@KaleabAmnen 8 ай бұрын
ከብዙ ቆይታ በኋላ ለነፍስ ከሚጠጋጋ ዝማሬ ጋር!!! ዘመንህ ይለምልም!!! የስጦታው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ!!!
@yonasgizaw2687
@yonasgizaw2687 4 ай бұрын
🔥🔥🔥🔥🔥 ብቸኝነት አይሰማኝም ምክንያቱም መፀናኛዬ አለ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
@user-bp9rc1zk8e
@user-bp9rc1zk8e 5 ай бұрын
Uuufff betam des mil mezimur maryamn 🙏🙏🙏🙏🙏😢😢
@antenehworku9216
@antenehworku9216 8 ай бұрын
ኢየሱስ አብሮት ያለ ሰው በመንፈስ ቅዱስ እሳት ዉስጡና ዉጪዉ የተጠበቀ ሰው እንዴት ብቻዉን ይሆናል❤❤❤ ተባርከሀል ወዳጄ
@berhanudaniel
@berhanudaniel 8 ай бұрын
አለ ኢየሱስ ብቸኝነት እንዳይሰማኝ ሁሌ ከነ ጋር አአአአአአአአአለለለለለለለለ ኢየሱስ 🙏🙏🙏🙏
@agereasefa8720
@agereasefa8720 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Meseret-we1gm
@Meseret-we1gm 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@habtamueticha59
@habtamueticha59 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ! ድንቅ መዝሙር ነው።
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 13 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,6 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 34 МЛН
🛑በከበደው ቀኔ !! BEKEBEDEW KENE NEW SONG EBENEZER TAGESSE #DEREJEKEBEDE 3 June 2024
9:05
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 197 М.
4. Yidnekachew Teka ላውድልህ ሀገሩን Lawudeleh hagerun
6:34
Yidnekachew Teka
Рет қаралды 921 М.
Agegnehu Yideg - Medmdemiyaye Neh (መደምደሚያዬ ነህ)
6:56
Agegnehu Yideg Wube
Рет қаралды 1,8 МЛН
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,7 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 414 М.
Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu
8:50
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 2,8 МЛН
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 13 МЛН