3ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ ሁለት አስገራሚ ገጠመኞች እነሆ

  Рет қаралды 44,666

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 275
@zdtube5432
@zdtube5432 7 ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን❤
@roziawoke1301
@roziawoke1301 8 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃልን መስማት ለነፍስም ለስጋም እረፍት ነው እንደናተ አይነት አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤😢
@דמוסאיאלו
@דמוסאיאלו 8 ай бұрын
አንድ ቀን ለኔም የፈውስ ፅዋ ይደርሰኛል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አባታችን መምህር ግርማን እና ደቀ መዛሙርቱን ለሠጠን ለልውል እግዛብሔር ክብር ምስጋና ይግባው
@abebaworku162
@abebaworku162 8 ай бұрын
መምህር ገጠር ነበርኩ የአንተ ትምህርት እንዴት እንደናፈቀኝ በየሄድኩበት የአንተ ተማሪዎች ሳገኝ በጣም ደስ ይለኛል ሃይማኖቴን እወደዋለሁ
@fevenmathewos914
@fevenmathewos914 8 ай бұрын
መምህርዬ እመቤት ከነ ቤተሰቦችህ በጥላዋ ትጠብቅህ የድንግል ማርየም ልጅ ተቃዋሚዎችክን ልቦና ሰቶዋቸው ወደቤቱ ተመልሰው እናንተን የሚያግዙ ይሁኑ በ መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እና ባንተ በመምህር ተስፋዬ አበራ አማካኝነት ስለመናፍስት ውጊያና የአጋንንታዊን ሴራ በማወቃችን እኔና ባለቤቴ ለስጋ ደሙ በቅተናል የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አሜን
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 8 ай бұрын
Amen ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@seniethiopia796
@seniethiopia796 8 ай бұрын
መምህር ግርማ ገና እሜሪካ አገር ገዳም ከፍተው በነፃነት ያጥምቅናል ጠላት ዲያቢሎስ እርር በል እሳቸውን የሚቃወም ኮተታምና ደብተራው ስው እንዳይድን የሚፈልጉ የአጋንት ፈረሶች ናቸው ;; እድሜና ጤና ለመምህሮቻችን ;:
@yezufan
@yezufan 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ችግራችንን ከነመፍትሄዉ የምታስተምሩ የሰዉ መዳን የሚያስደስታችሁ የሰዉ መጥፋት የሚያሳስባችሁ መምህራንን ስለሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ሺ አመት ኑሩልን ከሴጣን ፍላፃ ይጠብቃችሁ መምህርዬ የኔ አባት አባ መምህር ግርማ ያሳዝኑኛል እድሜልክ ሲሲደዱ ግን ይህ ደሞ የፀጋቸዉ መገለጫ ነዉ ❤❤❤
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 8 ай бұрын
መምህርዪ እንኳን ደና መጣክ በመሀል መምህር ግርማን ስለጠቀስክ ልነግር ነዉ ለሶስት ቀን ሜሬላንድ እኔ ያለሁበት ከተማ መተዉ ነበር እግዝያብሔር ፋቃዱ ሆኖ አንዱን ቀን ማክሰኞ ሁለት ልጆቼና ባለቤቴ ሄደን ጉባዬ ተካፋለን ተመልሰናል ልክ እንዳልከዉ በጣም ያሳዱዋቸዋል የቤተክርስቲያኖቹ ሰዋች በሚቀጥለዉ ሳምንት ቦስተን ይሄዳሉ ያዉ ዉሾቹ ይጮሀሉ እሳቸዉ ስራቸዉን ይሰራሉ ግን አንድ ያስተዋልኩት ነገር መምህር ግርማ ልንረዳቸዉ ይገባል በጣም ነዉ የሚደክሙት ድካማቸዉን በአይኔ በብረቱ አይቻለዉ እና መምህር ለባለቤቴ ሰዋች መምህር ጋር ሲገባ ይከፈላል ያስከፋላሉ ብለዉት ከኔ ጋር ተከራክር ነበር የሄድነዉ ግን ማየት ማመን ነዉ በአይኑ ሲይ አመነ ዳቢሎስ በሰዋች ላይ እያደረ ስማቸዉን ለማጥፋትና ሰዉ እንዳይድን እንደሚጥር እግዝያብሔር ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን ።
@HanauNew
@HanauNew 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣ የመምህር ተማሪዎች ገባ ገባ
@Zofan-u5w
@Zofan-u5w 8 ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማን እግዚሐቤር ይጠብቅልን::
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 8 ай бұрын
Amen❤🙏🙏🙏🙏
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@biniyamkindie
@biniyamkindie 8 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@GirmaKassaye-zg8fq
@GirmaKassaye-zg8fq 8 ай бұрын
መምህር ቸሩ መድኃኒዓለም ረጅም ዕድሜ ይስጥልን፡፡ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት፡፡
@hi-kt1uh
@hi-kt1uh 8 ай бұрын
መምህር መጽሀፍ ስርማሽ ቅጠል በጣሽ አትሁን ይላል አንተ የምትናገረውን ቤተክርስቲያን ትደግፋለች የሚስተካከል ነገር የለም ስንክሳር የሚከለክለው ይህን ስለሆነ ።በትህትና ለመቀራረብ መሞከርህን አድንቂያለሁ በርታ።
@Tgs542
@Tgs542 8 ай бұрын
ማምህር እኔ ብዙ ኃጢያት አሳልፍያለው ግን ዳግም የአንተን ትምርት ስሰማ እና ማፃሐፈ ስንክሳርን ሳነበው እፃናናለው ማምህርዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ♥️♥️♥️
@Tsegish-eshe
@Tsegish-eshe 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡና እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ መምህራችን። የመላእክት ጥበቃ ካንተ ጋር ይሁን። እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ልቦና ይስጠን። አሜን፫ ✝⛪🙏🙏
@saniatube2360
@saniatube2360 8 ай бұрын
*ሠላም* መምህረዬ እንኳን ለአባታችን ጸሎተ ሰሚ ለአቡነ እሰትፍሰ ክረሰቶሰ ክብረበዓላቸው ቀን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን#አዎ ገጠመ 29 ላይ ታገኙታላችሁ የእውነት በጣም ትጠቀሙበታላችሁ የሚገረም ገጠመኝ ነው የእውነት አባታች መምህረ ግረማ ዝምታቸው አቤት ሴገረመኝ የእውነት በረከታቸው ይደረብኝ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 8 ай бұрын
እንኳን ለአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ምእመናን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ ትውልድ ይዳን ያልነቃ ይንቃ መታዘዝ ከሰነፍ መስዋእትነት ይበልጣል ኤፍታህ ብለን ጀምረናል ❤
@Tiruf1219
@Tiruf1219 8 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ወ8ዐ
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ወ8ዐ 8 ай бұрын
አሜን እኳንም አብሮ አደረሰን እህታችን
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ወ8ዐ
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ወ8ዐ 8 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን
@KaseyGato
@KaseyGato 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SamriGoshu
@SamriGoshu 8 ай бұрын
Enkan abroad adersen
@genetYasin-ck8dm
@genetYasin-ck8dm 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማህ መምህርዬ።
@AlemSamuel-zx9wz
@AlemSamuel-zx9wz 8 ай бұрын
መምህራችን ከነቤተስቦችህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ❤❤❤
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እዉነት አተበጠሰም እዉነት ሰለምትናሩ አይወድም ገነ እናንተ በጣም ለህዘቡ ከሰጡንም እያነቁ ነዉ በጣም በረቱ መምህር እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒
@zhraaas8742
@zhraaas8742 8 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ወለተ ማርያም እያላችሁ ከነቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ
@KbromTeklay-x5i
@KbromTeklay-x5i 8 ай бұрын
እንቁ መምህራችን እግዚአብሄር በጤና በእድሜ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yegebreail
@yegebreail 8 ай бұрын
እንካን ደህና መጣህ መምርዬ ተመስገን ነገ ወደ ሀገሬ ልገባ ነው በሰላም ግቢ በሉኝ የመምህሬ ተማሪዎች በስደት ያላችሁ ሁሉ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ የኔ ብርቱዎች በክርስቶስ ፍቅር እወዳችሃለሁ ♥️🙏🙏🙏
@Eftahbelen-cb7tn
@Eftahbelen-cb7tn 8 ай бұрын
እሰይ ደስ ይላል እግዚአብሔር በሰላም ለሃገርሽ ለቤተሰቦችሽ ያብቃሽ❤ ለኛም በፀሎትሽ አስቢን
@ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ
@ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ 8 ай бұрын
መልካም ጉዞ ይሁንልሽ በሰላም ገቢ እህታችን እምየ ቤተክርስቲያን ስትሄጂ እኛንም ለአገራችን እዳበቃን በፀሉትሽ አሰብኝ
@YemariamNegn-y8l
@YemariamNegn-y8l 8 ай бұрын
ታድለሽ
@yegebreail
@yegebreail 8 ай бұрын
@@Eftahbelen-cb7tn አሜን የኔ እናት እማ ፍቅር ታስባችሁ 🙏
@yegebreail
@yegebreail 8 ай бұрын
@@ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ አሜን የኔ እናት እማ ፍቅር ታስባችሁ 🙏
@HanauNew
@HanauNew 8 ай бұрын
እንኳን አቡነ እስትንፋሽ ክርስቶስ ወራዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አልይን አሜን፫
@KaseyGato
@KaseyGato 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@kidistfanos497
@kidistfanos497 8 ай бұрын
Aman❤❤❤
@wubeteadugnaw9735
@wubeteadugnaw9735 8 ай бұрын
ወራዊ ሳይሆን አመታዊ ነው
@የእናቷልጅውቢቷ
@የእናቷልጅውቢቷ 8 ай бұрын
አቤቱ አምላካችን ህዝብህን አድን በማህበረ ቅዱሳ ላይ የገባህ እርኩስ መንፈስ የታሰረ ይሁን ህዝብህ ይድን ዘንድ ፍቀድልን
@مناهلالعنزي-ص2س
@مناهلالعنزي-ص2س 8 ай бұрын
መምህር ተስፋይ እድሜ የሰይስጥህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ 8 ай бұрын
መምህር እኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ጠቋር የለም ብለው የሚያስቡ አባቶች ሳይ ግርም ይለኛል ደስ የሚለው ነገር ምእመኑ ቀድሞ ሄዶል እጀ ከባድነው እህቶቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልንአሜን👏
@biruktawitmeselu
@biruktawitmeselu 8 ай бұрын
አቤት ዛሬ ቤቴ ውስጥ ትልቅ ጦርነት ከልጆቼ ጋር። በፀሎት አግዙኝ አባቶቼ እናቶቼ ወንድሞቼ እህቶቼ በጣም ከፍቶኛል። 😢😢😢
@haset9998
@haset9998 8 ай бұрын
መምህር ናፍቀህናል ላይቭ ግባልን
@maron-m1234
@maron-m1234 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንለአባታችንአቡነእስትንቫዘክረስቶስወራዊመታሰቢያአደረሳችሁአደረሠን አሜን መምህራችን ቃለህይወትያሠማልንአሜን
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን መንከራት ግራማን ወንድሙ እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 8 ай бұрын
« 🎚 እግዚአብሔርን👏ለሚወዱት👏 እንዳሳቡ👏ለተጠሩት🎚 » 🤲ሰዓሊ ለነ ቅድስት🤲 አቤቱ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን🤲አሜን🤲
@zed96
@zed96 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምህራችን መዝሙሩን ለዘመሩልን እቶቻችን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 8 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተሥፋ ሥላሴ እመብርሃን አትለይህ ደግሞ ሲለቀቅ ብዙ ደግመን እናስታውሳለን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ በረኸታቸው ፀሎታቸው አይለየን 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🌹🌹🌸🌸
@fikirtetakele3350
@fikirtetakele3350 8 ай бұрын
እውነት ነው አባቶቻችን መበርታት አለባቸው ካስመሳይደብተራ አጅግ በጣም ትሻላላችሁና ። አነሱ ቤተክርስቲያን በረጅም ጊዜ ስራ ከሰይጣን ጋር በመስራት አገልጋዮችን እስከ ጳጳስ ደረጃ ሰለተቆጣጠሩ ከፍተኛ ተጽእኖ አያመጡና ገና ብዙ ጉዳት እንደሚያመጡ ይጠበቃልና አናንተም መምህራንና አባቶቻችን የሚመጣውን ያቅልልንና ብዙ በትእግስት በጥንቃቄ ከቤተክርስቲያን ሳይርቁ መላ እየፈጠሩ አገልግሎቱን ይቀጥልሉን እድሜ ለኛ ለደካሞቹ ሲል ይስጥልን።
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 8 ай бұрын
መምህር ቃለ ሒይወት ያሰማልን በእውነት❤❤❤❤ ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን መምህር
@MranMran-et3gz
@MranMran-et3gz 8 ай бұрын
መምህር ቸሩ መድኃኒዓለም ረጅም ዕድሜይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@rahelworku730
@rahelworku730 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሁሌ እምሰማው አብሬ ከመምህር ጋር እምዘምረው መዝሙር ነበር አሁን ግን እንደ አዲስ ደም እንባ ነው ያስነባኝ ካለሁበት ቆሻሻ ህይወት ያውጣሽ ፀዳለማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ እባካችሁ🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@elroitube27
@elroitube27 8 ай бұрын
ሁሉንም እንኳንም እግዚአብሔር እረዳቸው በረከታቸው ይድረሰኝ
@KidestTasioma-ep7kz
@KidestTasioma-ep7kz 7 ай бұрын
በስደት ነው ያለሁት ወለተ ሳዴቅ እባላለሁ በዕለታችሁ አስቡዉኘ ❤❤❤ መምህር እድሜ እና ጤና ይስትልን
@bizuneshfekadu2995
@bizuneshfekadu2995 8 ай бұрын
አባታችን በፀሏቶ አስብኝ እመብርሃን ታበርታዎ ቤተክርስቲያን ለመሄድ እኔም ባለቤቴም ተቸግረናል የደብተናል በረከት ሰላም አልፎ አልፎ ያጣላናል አናም አባታችን እኔ ፍቅርተ ማርያም በፀሎትዎ አስቡኝ
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 5 ай бұрын
መምህር ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቅክ አባታችን በፀሎት አስቡኝ አተርስኝ ከነቤተሰቦች በፀሎት አስቡኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከናመለቤተስብክ መምህር ከመድረክ ይልቅ በዚህ በማስተ ማርክ የብዙው ሰው አትርፍካል እዛብታስተ ሚድያ ባይኖር የብዝሆቻችን ሂውት ተበላሽቶ ይቀር ነበር ግን እግዚአብሔር ሚድያለይ እያስተማርክ የብዙ ስው ሂውት እንድትሆን መልስ ፈቀደልክ ብዙ ስው አትርፍካል አትርፍቹሃል አባቶቼ መምህራችን😢
@MaheletGmedihn-yb1rj
@MaheletGmedihn-yb1rj 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን መምህር ኑርልን አሜን
@bzuhangedefaw1907
@bzuhangedefaw1907 8 ай бұрын
መ/ም ፍቅርተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር ❤ኪዳነ ምህረት እናቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ አሜን አሜን አሜን ትጠብቀን አሜን❤❤
@sarabekele6697
@sarabekele6697 8 ай бұрын
መምሕርዬ እንትን መምሕስ ግርማን ያስቀመጠልን ክርስቶስ ነው ጌታ ይጠብቃችሑ
@samarr1112
@samarr1112 8 ай бұрын
2አሳብ አለኝ የመጀመሪያው እናተ እና መሀበረ ቅዱሳን ለምን ቁጭ ብላችሁ አትነጋገሩም ሕዝቡ ከሚምታታበት ሌላው የደብተራዎችን አንድ ሁለት ፎቶ ለምን አውጥተህ አታስደነግጣቸውም ለምን መሰልህ አተ ከሃናቶችን በተናገርክ ቁጥር ሰሁ ይጠራጠራል ለአባቶች ክበር አይኖረውም እኔ ስላጋጠመኝ ነው አብራኝ የምትሰራው ልጅ ያተን ትምህርት አታዳምጥም ነበር እኔ ሳዳምጥ ታያለች ሁሉ ግዜ ትቃወመኛለች እና 1ቀን እደምንም ብዬ ተኝታ ከፈትኩት ድምጽን ከፍ አድርጌ ሚገርምህ የተኛች መስላ ታዳምጣለች እኔም እዳዳመጠች ስላወኩ እከፍታለው አሁን በርትታ በጣም ጎበዝ ሆናለች እና የሆነ ቀን ንስሃ ገባች ከዛ የሆነ ቀን መፈሱ ተነስቶ ተናገረ ምን እዳለ ታውቃለህ ሙሉ ንስሐ አልገባችም አለኝ ከዛ ውድልቧ ስትመለስ ለምንድነው ንስሐ ሙሉ ያልገባሸው ስላት ንስሐ አባቶች እፈራለሁ አለቺኝ መምህርም እኮ ስለነሱ እየተናገረ ነው አለቺኝ እዴት እደተናደድኩ አታውቅም እኔም ሁሉም አባቶች 1አይደሉም በዛ ላይ እግዚአብሔር ፊት መሆንሽ አስበሽ በፅፀት ነው ንስሐ የሚገባው ብዬ ለሷ አስረዳዋት እና ይሄ ሁሉ የምልህ መምህር ደብተራሆችን እደው በእመቤቴ አስጣቸው አውጥተህ እኛም እናርፋለን ያለጥርጥር ንስሐ እገባለን መምህር ካተ ብዙ እደተማርነው ሁሉ አባቶችንም ጥርጥር ያድርብናል ካጠፋው ይቅርታ እኛ ሁሌም ከጎንህ ነን ምክንያቱም ደብተራ ሕይወታችንን አበላሽቷል ይሄው እያከራተተን ነው እግዚአብሔር የገጽጽቸው
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህሬ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን መድኃኔአለም❤❤❤
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 8 ай бұрын
መምህር በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ እኔ ትዳር የለኝም 😢
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 8 ай бұрын
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ደስስ የሚል ገጠመኝ ነበር እኛንም ከተያዝንበት አጋንት ይፍታን መድሐኒአለም አምላኬ ሆይ እኔንም አንቃኝ ከተኛሁበት ለቤተሰቦም ልቦና ስጥልኝ 😢😢
@AddisWalde
@AddisWalde 8 ай бұрын
መምህረ እዉነትነዉ የተናገርከዉ የኔአየቴም እናቴም ይሄ ጨሌምናምን የሚባል ነገር ያመልካሉ እና አሁንትምህርት ስሰማ ወደኛም ይተላለፍልማለትነዉ ፈጣሪ ፈቅዶ ለሀገሬያብቃኝ መምህር ግርማጋር እሄዳሁ
@tiztamekuria8831
@tiztamekuria8831 8 ай бұрын
አይገርምእም መእምህር ሜራላድ ያሎ ቤተክርስትያን በሞሎ ክልክለዋችው ባሁኑ የተዘጋጀው ፐርክ ነው አንድ የተባርክ ስው ነው ያዘጋጀልእን ሴጣን አቀም የለውም እግዚአብሔር ሎጇኦቹን ለማዳን በአንድ ስው ያዘጋጃል እኔ አሁን በተዛጋጀው ፍውስ ሄጄ ነበር እንደው ምናለ በምፍስ አስራአር ውስጥ ያለው ስው ቢደን እኔ በራሴ መእምህር እንዲት ልእጂ እንድትድእን ምክንይት ሁኛለው አባን በጣም ነበር የምትእጣላችው ግን ስትሄድ ምንፍሱ ተጋለጠ እግዚአብሔር ይመስግን
@Meazi-yemaryam
@Meazi-yemaryam 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ❤ ነጌ ሓወርያዊ ቅዱስ ናትናኤል አባቴ ነው ለኔ የደረስ ለናንተም ይደረስላቹ
@gidu-em1sq
@gidu-em1sq 8 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ ወለተ ጻድቅ ሀይለ ገብርኤል እህተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን❤❤❤🎉🎉🎉
@sarabekele6697
@sarabekele6697 8 ай бұрын
መምህርዬ የኔ ውድ አባት እድሜ ይስጥክ አይዞክ ጌታ ካንተጋር ነው እኔ ሕይወቴ የተቀየረው ባንተ ነው
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 8 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀጋውም ያብዛልህ አሜን ❤❤❤
@bezuneshalemu9092
@bezuneshalemu9092 8 ай бұрын
ሁሉን የእግዚአብሔርን ቃል የሜያሥተምሩ ,እርኩሥ መንፈሥን የሜዋጉትን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@mulatuasefa7780
@mulatuasefa7780 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@MitikeMuligeta
@MitikeMuligeta 8 ай бұрын
መምህራችን❤እግዚያብሔርፀጋዉንናጥበቡን❤ያብዛል❤❤
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 8 ай бұрын
መምህር ሰላም ነሕ? እንዴት ነሕ ድንግል ከነ መላ ቤተሰቦችሕ ትጠብቅሕ በርታ አይዞሕ
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን የኛ እንቁ ቃል የላንም
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 8 ай бұрын
እኔም ማህበረ ቅዱሳንን ዛሬ በህልሜ አይቻዋለሁ ግን ምንደሁ ህልሙ አልገባኝም። ፍልስጤምንም እና የሐጢአት ትንሽ የለውም የሚል ድምፅ ነው።
@አቤል
@አቤል 7 ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማ ፀጋዉን ያብዛላቸዉ እግዝአብሔር ይጠብቃቸዉ👏
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 8 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዎትን ያሰማልን መምህር ❤️🥰❤️🥰❤️🥰🙏🙏🙏
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 7 ай бұрын
መምህርየ እኔም ከእሳቸው ቅርብ የሆነ ሰው እንዳይሰብኩ እንዳይፈውሱ ሲከለክላቸው (ሰው ጥሩ አያስቡም ) እያለ ሲከለክላቸው እምቢ ብለው ወደ ፈውስ ሲወጡ አይቻለሁ 🎉🎉🎉 አባታችን ይዘኑልን ❤❤❤
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 8 ай бұрын
መምህር የኔ እንቁ የኔ አፅናኝ ኑርልኝ እኔ ሚገርመኝ የአንተ ተማሪ የነበሩ ለኔ እንዳዳምጥ ያደረጉኝ አሁን ተነስተው የሚነቅፉህ ነገር አባ ገብረ ኪዳንን ተናገረ ብለው ነው የጠመዱህ እሳቸው አይሳሳቱም ሃያ አመት የተማሩ እሱ ማስረጃ የሌለው መምህር ነው ይላሉ እኔ ጥቅምና ጉዳቴን አውቃለሁ ብያቸው ተጣለን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 8 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለአቡነ አስትንፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን ከነ ቤተሰቦች ለተስፋ ስላሴ አማ ፍቅር ይስጥልን ትጠብቅልን አስከ መቼ ነዉ ይህ ጥላቻ የሰራ ጥንሰሳ የሚቀጥለዉ ለምን አንደሆነ አይገባኝም ከቤተክርስቲያን ደጃፍ ላይ ይህንን የአስማት መፅሐፍ የሚሰጠው ለምንድ ነዉ?
@aziebgeberetnsea4328
@aziebgeberetnsea4328 8 ай бұрын
ሀሌም ፈጣሪ መልአኩን ከፊት ከኋላ ከግራ ከቀኝ መላዕክቱን ልኮ ይጠብቅህ፣መምህር በርታልን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንአሜን አሜን አሜን መምህርዬ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@Tarikua-g2y
@Tarikua-g2y 8 ай бұрын
ሰላሙን ያብዛልህ መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እመአምላክ ከነ ቤተሰብህ ትጠብቅህ❤❤❤ እውነት ነው ባዕድ አምልኮ በየእያንዳንዳችን ቤት ውስጥ የነበረ አሁንም ድረስ ያለ ነው እና ይህን ትምህርት የሚቃወሙ ሰዎች የሰንበት ተማሪም ሆነው ነገር ግን አያታቸው ጠንቋይ የነበረ በጣም ብዙ ሰው አጋጥሞኛል እና ትምህርቱን ሳያዳምጡ ነው ሚከራከሩት ምናለበት ህይወታቸውን ዞር ብለው ቢያዪ በጣም ያሳዝናል ሆኖም አንድ ገጠመኝ ብቻ አዳምተው የሚያምኑም አሉ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ያድለን!!!በስሜት የሚነዳ ትውልድ ሆነን ቀረንኮ
@haymanotderribe8843
@haymanotderribe8843 8 ай бұрын
እህንን ሰእል የሰለበትን እጅህ። ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤👍
@GenetTad-jw7zi
@GenetTad-jw7zi 8 ай бұрын
መምህር በጣም እድለኛ ነህ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ
@Mekde.2126
@Mekde.2126 8 ай бұрын
ካለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Kesiebu
@Kesiebu 8 ай бұрын
መምህር ተስፌ ምናለ አንደዚ ሁሉም ቤተክነት ወይ ትልቁ ማህበር ቅዱሳን ቢገባቸዉ ፡አንደዚ አንደሚያድርግ፡ስይጣን አንደዚ ይጫወትብን ፡ደብተራ የጅርባ ቅማል ፡ይህን የሚያቀዉ የታመም ነዉ ፡ምህመኑ ብዙ አያወቅን ነዉ፡የሚገርመዉ አኝ አባት ገጠመኝ ያቀርብክልን ፡አግዚአብሔር ያሳለፍከዉ ሳይሆን አሁን ተመለስክ ይቅርታ አንደሚያድርል ተምረናል ፡ስንበተ ትምህርትቤት ምናለ ቢገባቸዉ አንዳተ ብዙ ባተርፍን ነበር።
@AberashDejene-s4c
@AberashDejene-s4c 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ማንም ምን ቢል እዉነትን ይዛችሁ እስከሆነ ድረስ እግዚአብሔር ይረደችኋል !
@ማህሌትወለተሩፋኤል
@ማህሌትወለተሩፋኤል 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤❤
@alebachewabate4266
@alebachewabate4266 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን!!እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!!
@mulukuwait6886
@mulukuwait6886 8 ай бұрын
ሰላም ለናተይሁን የልዑል እግዚአብሔር በተሰቦች እባካችሁ ከ8,,አመት በላይ የታመመ አጎቴን በፆሎታችሁ አስብልኝ አይነሳ አልጋላይነዉ ሁሉነገር በሰዉ ሀይልነዉ መምህርየም እባክህም በፆሎሎት አሰብልኝ ለምስከርነት እድበቃ በጣም በከባድ ሁኔታ ነዉ ያለዉ እኳን ከ "8, አመት በላይ ባልጋላይ መዉደቅ ሳምትኳ ከባድነዉ 😥😥😥
@itayodose6116
@itayodose6116 8 ай бұрын
Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..memhrachin..bewut..yderegln
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ🎉
@maxdz9446
@maxdz9446 8 ай бұрын
ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን 🤲🙏✝️⛪
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህር ገራሜ ገጠመኝ 😢😢😢
@NigstWelde
@NigstWelde 8 ай бұрын
ውይይይይ አሁንስ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙን ቃል አጣሁላቸው በኛ ሀፂያት እሳቸው ተገፉ እኔን እኔን እኔን ይክፋኝ 😭😭😭😭😭😭 እግዚያብሔር ይፍረድ
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 8 ай бұрын
ሰላም ስላም መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🕊🕊 💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለመምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ
@RiseUpAddis
@RiseUpAddis 8 ай бұрын
መምህር ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቅክ ❤❤❤
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 8 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 8 ай бұрын
አሜን እንኳን ደና መጣልህን መምህር ቃላ ህይወት ያስማልን❤❤❤
@Kidist102
@Kidist102 8 ай бұрын
መምህር ሰላመ ሕግዚሐብሄር ይብዛል የቢሮ አድራሻከ የትነው።
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 7 ай бұрын
.ቃለህይወት ያሠማልን ዉድ መምህርየ በጣም ጉድ ነዉ የምታቀርበዉ ትምህርት የጠፉትን የሚቃወሙት ን ይመልስልን አባቶቻችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ እድሜህን ያርዝመዉ ሁሉም በአንተ ትምህርት ነዉ ሠዉ ካላዳመጠ የሚመልሠዉ ሁሉ ግራነዉ ልቦና ይስጠን
@Eftahbelen-cb7tn
@Eftahbelen-cb7tn 8 ай бұрын
መምህር ዬ እኳን ደህና መጣህ❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን እመ አምላክ ትጠብቅህ ወድምዬ ምን አለ ሁሉም መምህር እዳተ ቢያነቁን ሁሌ ወንጌል ቢያስተምሩን ምን ዋጋ አለው?አይምሮአችን በርኩስ መንፈስ ተይዛል አውዴምህረት ላይ የተማርነውን እቤት ስንሄድ እንረሳዋለን መጀመርያ የመናፍስትን ሴራ ስናውቅ ስንነቃ የእግዚአብሔር ን ቃል እናውቃለን መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስንቱን ወዴ ቤቱ መለስክ ወድሜ እግዚአብሔር ይመስገን አንተንና እነመምህርግርማን የሰጠን❤❤❤🎉🎉
@yeneneshale6975
@yeneneshale6975 8 ай бұрын
መምህርዬ እስቲ ስለቱላዳይ መፀሐፍ ምንነት አስረዳኝ በማርያም!!!በማርያምዬ???
@selamkassay8704
@selamkassay8704 8 ай бұрын
Amen 🙏 yetabekelen
@belibeli8619
@belibeli8619 8 ай бұрын
ረቡኒ እንኳን መጣህልን❤❤❤
@kidistkidist-f5m
@kidistkidist-f5m 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤በጣም ይገርማ መምህር እኳን ደህኒመጣህ
@asgidomtadesse6129
@asgidomtadesse6129 8 ай бұрын
መምህር ሰለምክ ይብዛልን እድሜ ጤና ይስጥክ
@Sofia123-z4p
@Sofia123-z4p 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@HaregHayela
@HaregHayela 8 ай бұрын
እህተማርያምነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ
@solianagebrehiwet2029
@solianagebrehiwet2029 8 ай бұрын
መምህር ሶልያና ነኝ በጸሎት ሃስቡን
@ሰሊናየተዋህዶልጅ
@ሰሊናየተዋህዶልጅ 8 ай бұрын
ረቡኒ እንኳን ደህና መጣህ እረ መምህር በእግዚአብሔር ልለምንህ እንዴት ላግኝህ ? እስቲ በኮመንት መልስልኝ ስልኬን ልጻፍልህ😥
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.36 "ፍቅር አያረጅም"
40:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 980 М.
82ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ እንመካከር 0927 58 0758 )
2:56:34
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 22 М.
48ኛ ኤፍታህ  live! ( ከገኒ እንግዳ ህይወት እንማማር ) 0927 58 0758
2:53:58
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 50 М.