KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለቤቱ መመረቅ ምስጋና🥂🏡❗️ የተደበላለቀ ስሜት 🥹 ልቅሶ ማታ ይመጣል/ ጥዋት ግን ደስታ ይሆናል❗️🌙🙌 #ethiopia
25:00
🌬 ጠረኔ ማራኪ እንዲሆን ይህን አደርጋለው❗️❗️❗️رائحة جميلة
21:10
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
Кто круче, как думаешь?
00:44
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
When u fight over the armrest
00:41
30+ አመት ብትሆኝም❗️ ሁሌም ቆዳሽን የ20 አመት ቆንጆ ኮረዳ የሚያስመስል የፊት ውህድ ❗በውድ ይገዙታል📣 ኑ በነፃ ላሳያቹ።
Рет қаралды 177,713
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 220 М.
Zemenawit ዘመናዊት
Күн бұрын
Пікірлер: 342
@sesensesen8025
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃልየ ግን ብዙ ጊዜ የምትሳሳቹ ነገር ኣለ እሱም ምንድ ነው ፊትሽን እየያዝሽ ከዛ ደግሞ ጸጉርሽ ነካክተሽ ወደ ፊትሽ ትመለሻለሽ እና ያ ስህተት ነው ሁለተኛ ደግሞ ፊታችን ቀብተን ከጨረስን ብሗላ ነው ወደ ኣንገታችን መሄድ ያለብን እንጂ ከፊት ወደጸጉር ከጸጉር ወደ ፊት ከኣንገት ወደፊት መሄድ የለብንም። ከተማርኩት ነው ይጠቅማችኋል ብየ ስላሰብኩኝ ነው።
@adisuatsiontube28
2 жыл бұрын
ስላማችሁ ይብዛልኝ በክርስቶስ ስም ሁላችሁም እንኳን ደህና መጣሽ እማ ወይ ምን ሆንሽ አይዞሽ ፈጣሪ ጨርሳ ይማርሽ የኔ ቆጆ እመ ብዙሀን ወላዴተ ማርያም አትለይሽ በጣም ከማደንቃቸው ይቱበሮች አንደኘዋ አንች ነሽ የኔ ውብ በጣም አሪፍ የሆነ ውህድነው እናመስግናለን እህቴ ❤🙏🙏🙏
@zemenawit
2 жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
@emebetfikadu5202
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁኝ የኔ እህት ሁሉም ቪዲዬዎችሽ እጅግ አስተማሪ እና ጠቃሚ ናቸው ተጠቅሜ በጣም ለውጥ ያገኘሁበት ግን የሰውነት ላብ እንዴት ማትፋት እንዳለብን የሰራሽው 1ኛ ለኔ አመሰግናለሁኝ
@abelhailu6912
2 жыл бұрын
ዘመናዊት በመጀመርያ እግዜሄቤር ይማርሽ እላለው ሲቀጥል ደግሞ የምትሰርያቸው ስራወችሽ በጣም ጡሩ ናቸው ። እናም እህቴ ይህን ጥያቄየን አይተሽ ዝም እደማትይ ተስፋ አደርጋለው ማማየ ፍቴ ማድያት አለብኝ አመታትን አስቆጠር ያልሞከርኩትና ያላደርኩት ነገር የለም መፍትሄ ግን አላገኘውም የሚወጣው ደግሞ በጣም በበስጭት ግዜ በጣም ሙቀት ባለ ስአት ነው መፍትሄ ካለሽ እላለው ከትህትና ጋር እጠይቃለው።
@salemtegen8077
Жыл бұрын
ኢትዮጵዮ ፋሚሊ ብለሽ ግቢ በሳምንት ውስጥ አበባ ትመሳያለሽ የእህታችንም ጥሩ ነው ግን የፊት ማድያት በመቀባት አይጠፋም ትርፉ ጊዜ መግደል ነው የፈለገ ብትቀቢ አይጠፋም ኢትዮጵያ ፋሚሊ ተከታታይ ብዙዎች እፍይያልንበት ፕሮግራም ነው አይዞሽ እህቴ ንፁህ አበባ ትመስያለሽ ግዴለሽም አይዞሽ
@metiabe4713
2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ይመስለኛል ግን ለወዛም ፊት ይሆናል እንዴ ውዴ
@zemenawit
2 жыл бұрын
ውህዱ ይሆናል ግን ቅባት ትንሽ ለወዛም ፊት ሊበዛ ይችላል
@tigesttolera8121
2 жыл бұрын
Sanford ፕሬዠር ኩከር በ6ገዝቼ ነበር አጠቃቀሙን ብታስረጂኝ አመሰግናለሁ
@lastaworkasres5249
2 жыл бұрын
ቃል በመጀመሪያ እንካን እግዚአብሄር ማረሽ ጨርሶ ይማርሽ ለኔ ፀጉር የተስማማኝ ተልባ በሮዝመሪ በአቡካዶና በሙዝ የሰራሽው ለኔም ለልጄም ተስማምቶናል ኑሪልን ክበሪልን እናመሰግናለን
@lilyadugna1473
2 жыл бұрын
የአብሽ ስክራፕ እና ማስክ በጣም ተስማምቶኛል ለፊት እና ለሰው ሁሉ ሼር አድርጌ ወደውታል Thank you konjo
@tihtinatilahun96
2 жыл бұрын
ቃልዬ እግዚያብሄር ጨርሳ ይማርሽ እኔ ከፀጉር ውህድ በጣም የተስማማኝ የሩዝ ቂቤ ነው በዚሁ አጋጣሚ ሳላመሰግንሽ አላልፍም ፀጉሬን አለሙን ነው ያሳየሽው😂😂😂 ለፊቴ ደግሞ የተመቸኝ የቡና እና የሬት ውህድ ነው በጣም ፊት ያለሰልሳል ያጠራልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusgirma9811
2 жыл бұрын
Adeglshe eski lemokrew eruz gen tsgure yaderkale
@zemenawit
2 жыл бұрын
Yes I love it too thank you my dear ❤️ 💕
@golgota2123
2 жыл бұрын
@@zemenawit እህቴ እባክሽን ካየሽው መልሽልኝ ፌቴ ማዲያት ነበር ማድኃኒት ክለሽ ንገሪ
@workeago426
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ያንቺ ሁሉም የሚስማ ነው የኔቆንጆ ትባረኪእሜን
@kmloveadamaa8214
2 жыл бұрын
እ. አያዎቹን. እያጋመስኩ ነው ሮትን የጀመርኩት በአስራ አምስት አመቴ ነው በጣም እራሴን መጠበቅ እወዳለሁ ግን ስራዬ አድካሚ. ነው. አንቺስ ሳይ በጣም ነው የምታነሳሺኝ የኔ እመቤት
@rahelasmerinabelalifestyle5566
2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ በጣም ምርጥ ነገርን ነው ሼር ያረግሽን ቃልየ አምሮብሻል አሞሽ የነበረም አትመስይም ፍጹም ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ እናመሰግናለን
@zemenawit
2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ነው የኔ ውድ ፣እሱ አቅም ስናጣ ይጠጋግነን እና ያበረታናል ፣ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
2 жыл бұрын
እውነት ክብር ለሱ ይሁን አሜን !!
@frewoineshetu4574
2 жыл бұрын
ሰላም ዘመናዊት👋👋 ለእኔም ለእናቴም ሞክሬው የተስማማን የፊት ውህድ የአጃ እና የእርጎው እና ደሞ የእሬት እርጎ እና እርድ ነው እናመሰግናለን እና እግዚአብሄር ዪማርስ
@zemenawit
2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 💕
@munamoon3059
Жыл бұрын
ቃልዬ እኔ በጣም ለውጥ ያየሁበት የፀጉር ውህድ የአብሹ ውህድሽ ነው ኮሮና ኢትዮጵያ የገባ ሰሞኖ stay home ታውጆ ስለነበር ማንም አያየኝም ብዬ ተላጭቼው ነበር የአብሹን ውህድ ተጠቅሜ በጣም ፈጣን ለውጥ አሳይትኛል ማመን ነው ሚከብድሽ
@yalemworkshemlis5400
2 жыл бұрын
ማታ የምንቀባውን ክሬም ጥዋት በውሀ ነው ወይስ በሳሙና የምንታጠብ?
@muluachamelah259
2 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ ተባረኪ የድንግል ማሪያም ልጅ ይፈውሳል ያድናል ወደእሱ ፀልይ እውነት እኔ ተፈውሼ ነው የነገርኩሽ እንወድሻለን በርቺ
@leya3286
2 жыл бұрын
እኔ በቅርብ ነው የመከታተል የጀመረኩሽ ግን ጡሩ ነገር የመታሳያዪው በርች እግዚአብሔር ይጠብቅ😘
@serkeabebe4919
2 жыл бұрын
ኧረ እንኳን ደህና ሆንሽ ክፉ አይንካሺ ለኛ ከ30+ለሆነው ብርታታችን ነሽ ለኔ የተመቸኝ የፀጉር ውህድ ይገርምሻል እሩዝ በደንብ ቀቅለሽ ሙዝ፣አቡካዶ እና የወይራ ዘይት ቀላቅለሽ የተቀባሽው በጣም ተመችቶኛል ለልጆቼም ተመችቷችዋል
@rozayilma6582
2 жыл бұрын
ቃል በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ የኣይን ስር ጥቋቁር ለማጥፋት እሰቲ ስሪልኝ
@zemenawit
2 жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ
@selamselam8321
2 жыл бұрын
የወተት ዱቄት በሙዝ ለፊት በጣም አሪፍ ነው እንደፊት መታጠቢይ በኦትስ መታጠብ በጣም አሪፍ ነው ቃልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@ሀስቢንአላህወኒመንወኪል
2 жыл бұрын
ሀሊብኒዶነዉወደአስራሩን ንገሪኝ
@zezezozo6096
2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን አይን ስር ስብር ብሎ ኮድጎድ የሚለው የምን ችግር ነው እባክሽ መፍትሔውን ንገሪኝ
@konjitwoldesenbet1465
2 жыл бұрын
ከነጭ ሽንብራ ውህዱ የሰራሽው በጣም ለእኔ ተስማምቶኛል። ተባረኪ በርቺ
@tsehaygtsadik8427
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥቋቁር ላለዉ ፊት ምን ትመክሪያለሽ?
@milkanatube4685
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ቃልዬ ጤናሽን ይሙላልሽ ፈጣሪ ደስ የሚል ውህድ ነው ያሳየሽኝ ኡፍፍፍ እንዴት እንደምታበረቺኝ እኮ 👍👍👍😘😘
@zemenawit
2 жыл бұрын
🤗❣️❣️❣️
@Enat-zy4go
2 жыл бұрын
Hello sis greetings to you,please I need some advise, I have eye bags so what can I use?
@tsionbirhanu3748
2 жыл бұрын
Lewezam ena bugur Lalebt face demo yemehon wehed betasayn kale thank you
@soofiyasoofiya576
2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ቃል ዋው በጣም በጣም ጠቃሚና ለፊት የሚስማማ ውህድ ነው የሰራሽልን አመሰግናለው
@zemenawit
2 жыл бұрын
Thank you sofiyee 💖💖
@woynitumekonnen9853
2 жыл бұрын
ቃል የኔ ቆንጆ እስኪ ፊታችን ላይ ለሚወጣ አይን አይን ለሚመስል ማጥፊያ አሳይን ወይም ስሪልን
@rarecell7098
Жыл бұрын
ቃልየ እኔ ፈህቴ በጣም የደረቀ አሰችግረን ምን ለመጠቀም?
@hiwotyiheyis1197
2 жыл бұрын
Betam arife yimeselale gene yeqodachen ayinete wesam kehonese lehilum ayinete yihonal?
@ejigayheutsegaye9237
2 жыл бұрын
ቃልዬ ጥሩ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
@alemb4972
2 жыл бұрын
የኔ መልካም ክፉ አይካሽ ጌታ ይጠብቅሽ።
@lidiyaabdrhaman5463
2 жыл бұрын
ቃል እንዴት ነሽ እባክሽ ፊቴ ኮንብኔሽ ነው የሚስማማኝ ክሬም ላገኝ አልቻልኩም ምን ትመክሪኛለሽ ክባክሽ
@yenenesheniguse9045
2 жыл бұрын
ሰላም ላቺ ይሁን እህቴ እባክሽን አፍጫዬ አከባቢ እየጠቆረብኝ ነው ምን ላድርግ ምክርሽን እፈልጋለሁ
@aydasebere613
2 жыл бұрын
እባክሽ ዉደ እሄን ጥያቄ አትለፊ አይን ስር ለምሸበሸብ መፍትሄው ምንድን ነው Please don't forget it 🙏🙏🙏
@Yodie19
2 жыл бұрын
ውሃ በደንብ ጠጪ,በቂ እንቅልፍ ተኚ ቢያንስ 7 ሰአት,ስኳር ያለባቸውን ምግብና መጠጥ ቀንሺ,ለፊትሽ የምትጠቀሚውን active ingredient የሌለውን ማለትም ፊትን እንዲያቀላ ወይም በፍጥነት እንዲጠራ የሚቀቡት አይነት ቅባት ሳይሆን ታጥበን ቆዳችን እንዳይደርቅ ተቀብተን የምናረጥብበትን ቅባት ሁልጊዜ እያስታወሽ በተለይ ስንተኛ ቆዳችን ውሃ ስለሚለቅ እንዳይወጣ በቅባት መዝጋት ስላለብን ዙሪያውን ተቀቢ በፍፁም እንዳይደርቅ አድርጊ,የፀሀይ መከላከያ እንዳትረሺ!!
@genetshiferaw7160
2 жыл бұрын
እህቴ ንፁህ የጥቅምት ማር ካገኘሽ 111111111ኛ ሲቀጥል ስትቀቢ ቀስ እያልሽ አትሽው አትፈትጊው ሞክሪው ጠዋት እና ማታ !!""""
@aydasebere613
2 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው
@ሠአድወሎየዎ
2 жыл бұрын
ሠርታለች ቨድወ ገብተሽ እይው ሻይ አክደር ነው የምትጠቀሚው
@aydasebere613
2 жыл бұрын
@@ሠአድወሎየዎ እሺ ግን ውደ የትኛው ነው
@emuyetube2107
2 жыл бұрын
ዘመናዊት ማሳጅ ለፊት አርፍ ነው ????????እኔ ሁሌ ማታ ማታ ማሳጅ አደርገዋለሁ ግን ከአኔ ስር እየተሸበሽበ ነው መልሽልኝ ፕሊሊሊሊስስስስ
@zemenawit
2 жыл бұрын
ማሳጅ ጥሩ ነው ግን አደራረጉን ካላወቅንበት እንደሱ አይነት ችግር ያመጣል
@tgseifu7477
2 жыл бұрын
ሠላም ጡሩ ውህድ ይመሥላል እሞክረዋለሁ እኔ ግን በጣም የሚስማማኝና ለብዙ አመታት የምጠቀመው በምንም የማልቀይረው ማር ቡና ቀረፋ እና እርድ አቀላቅየ የምቀባውነው
@mtasbiyalamsegene3544
2 жыл бұрын
በቀሲል ሰርተሸ ያሳየሽን ቪዲዮ ለውጥ አይቼበታለሁ.ቀይ ነኝ ግን ፊቴ ጥርት አይልም ጥቀዋቁር ነገር፣የተለያየ ከለር አያጣኝም ትንሽ ቀሲሉ ከለሩን ወጥ በማድረግ እረድቶኛል እራሴ ላይ እንድሰራ ብርታት ስለሆንሺኝ አመሰግንሻለሁ.አሁን ደሞ አፍንጫዬ ላይ ማድያት ወጥቶ አልጠፋ ብሎኛል እባክሽ መላ በይኝ
@genettemessa6817
2 жыл бұрын
እማ ሰላምሽ ይብዛ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ከአይኔ ስር ሳስቶአል በዛ ላይ ያብጣል ምንድነው መፍትሄው
@tigestnigussie2705
2 жыл бұрын
Ebakesh Ehit Madatin mii axefa Sirilegn fitelay rejim amet qotetobignal kee pharimas gezich yal texekemikut nager yelem gin endewum abezabign?
@ekramtofik7029
2 жыл бұрын
fetari cherso ymersh ene lefita yetelbana yekib whd betam tesmamtognal ena yeajawna yebunaw demo fitan bem yafekalgnal leshegur demo yeruz kibaw betam temechtognal
@ferehiwotmekonnen7908
2 жыл бұрын
እንኳን ደሕና ሆንሽልኝ የኔ ቆንጆ ምንም አይንካሽ የጅግየ ልጅ ደስየምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@zemenawit
2 жыл бұрын
Thank you feriyee💖💖💖
@Betochoffice
8 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ ተባረኪ እንወድሻለን በርቺ
@beautyboss8391
2 жыл бұрын
ሰላም ለምን ring light አትጠቀሚም በደንብ አይታይም የግል አስተያየቴ ነው በተረፈ በርቺልን እናመሰግናለን 🙏🥰
@ritarita8258
2 жыл бұрын
እህቴ እባክሽን አይኔ አካባቢ የመሸብሸብ ነገር በቅርብ መቶብኛል እና እባክሽን እርጅኝበዋናነት ሞስቾራይዝድ ክሬም እጠቀማለሁ ቫይታሚን ኢእና ሲ እጠቀማለሁ በተጨማሪም ማዲያት በጣም ፊቴን አበላሸኝ ለሱም መፍትሄ ካለሽ እባክሽአትለፊኝ ሌላው ሰን እስክሪን መጠቀም ያለብኝ ውጪ በምወጣ ጊዜ ብቻ ነው ወይስ ቤቱውስጥም ነው መጠቀም ያለብኝ ከማዳም ቤት ነኝ እና ብዙ ጊዜ ምግብ እሰራለሁ ማማዬ እባክሽ መልሽልኝ
@zubest7326
2 жыл бұрын
ዘሚዬ ቆንጆ አንቺ ያሳየሽኝን የፀጉር ውሆድ ተጠቅሜ ፀጉሪ እያደገ ነው እወድሻለውውውውው
@edeneneyew5805
2 жыл бұрын
ሰላም ነሽ ቆንጆ ጥያቄ ማሩ ግን ሽበት አያደርግብንም ቅድባችንን.
@tsegiyared6071
2 жыл бұрын
ቃልዬ ለማዲያት ስሪልን
@deborahethio9999
2 жыл бұрын
ቃልዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ🙏እናመሰግናለን ከወጪ ገላገልሽን😉👌💛❤💚
@SemiraTesema
Жыл бұрын
ውዴ ቡጉር ለሚመስል ሽፍ ለሚል ቆዳ ምን ላድርግ ምን ልቀባ
@kelemeworkberhanr1778
2 жыл бұрын
የሎሚና የፔኪነግ ሶዳ ውህድ አነደዶራንት መጠቀም አንደኛ ነወ
@littleswan411
2 жыл бұрын
Selam business Hasab nebergn mawerat enchelalen?
@azebtilaye91
2 жыл бұрын
ባለፈው ያሳየሽው ዱቤ ሽብራ እና ወተት ተመችቶኛል ወልጄ እቤት ነኝ እሱ ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ውዴ
@zemenawit
2 жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you 😊 🙏
@semerabdella5842
2 жыл бұрын
ዛሬ ደሞ በጣም ቆንጆ ሆነሻል ዘመንዬ
@zemenawit
2 жыл бұрын
አረ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@shalom1070
2 жыл бұрын
ቃልዬ do you have any recommendation for combination skin? More to the oily side?
@zemenawit
2 жыл бұрын
Endat eshe Edomyee ❣️please try the olay hydrating cream it is very light and is good for combination skin
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
2 жыл бұрын
የኔ ቅን በጣም እናመሰግናለን እባክሽ ፊቴ በጣም sensetiv ነው ምን ትመክሪኛለሽ በጣም አስችገረኝ በዛላይ ደረቅ ነው
@zemenawit
2 жыл бұрын
የአጃ ዱቄት እና እሬት ተጠቀሚ እሺ
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
2 жыл бұрын
@@zemenawit አመሰግናለሁ የኔ መልካም ክበሪለኝ
@melatberhanu9149
2 жыл бұрын
ቃልዬ ለማዲያት የሚሆን ክሬም ንገሪኝ እስኪ
@elbethelbrehane2253
2 жыл бұрын
Mare yena fit derk new gn creamochun megezatem magnetem alechelem selzi besu fanat yemiderg ale wey plz negerign
@kassahunberhie4531
2 жыл бұрын
Ahun talishiwun gaderegin behuala Tewat minidin new madireg yalebin????
@nitsuhgeta694
2 жыл бұрын
avocado orange banana lemonand honey juice also good for skine
@yanubeyisayanu9166
2 жыл бұрын
እኔ በቡክሌ ሁሉም ምትሰሪው ውህድ እኔ በጣም ጠቅሞኛል ማድያት ነበረብኝ በጣም ነው አቺን እያየው መጠቀም ከጀመርኩ. በጣም ተጠቅማለው ተባረኪ
@azemerabirhane2465
2 жыл бұрын
,reuse teleba,,,,,,erede
@zemenawit
2 жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you so much 💖
@nardinanardina5353
2 жыл бұрын
Tnx kaliye avocado le oily face yihonale ende?
@ehetalemwoldemariam9970
2 жыл бұрын
Balefewu yeserashilin ye tsegur kibate wuhid betam mirt newu. Thank you.
@kadrasiraj6687
2 жыл бұрын
Selam ehete siwedish yene melkam yene tyake lipstikesh weyem japstikeshen betasayegn pliss 10kw
@fahizaawel7075
2 жыл бұрын
አላህ እንኳን ማረሽ በተረፈ እናመሰግናለን
@almazwoldgiorgis2525
2 жыл бұрын
መጨሰሻ የተቀባሽው ቅባት ሰሙን ትነግሬን?
@MihretDabaErensso
2 жыл бұрын
ለእኔ ሁሉም በምባል ደረጃ ያሳየሽን የፀጉር ውህድ በጣም ተስማምቶኛል በጣም ብዙ ለውጥ አይቼበታለሁ
@hayimanotbizuwork6036
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ቃል እኔን የሚስማኝንነው የስራሽው ዛሬ የስራሽው
@abayabay3382
2 жыл бұрын
የኔውድ እንኳን ደህና መጣሽ እማማየ ጠፋሽ እኮ እህቴ በጣም ስራ ስለበዛብኝ አሁን ነው እማይሽ የኔውድ እህት ተባረኪ
@zemenawit
2 жыл бұрын
አለሁ የኔ ውድ💖💖💖
@zelekashlulseged9795
2 жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን ተሻለሽ እኔ አንገቴ ተሸበሸበብኝ መፍትሔ ካለሽ?
@hanayilma107
2 жыл бұрын
Oky ቆንጂት I hope እንዳንቺ ይሆናል ብዬ እምናለው
@melaab7381
2 жыл бұрын
አይዞኝ የኔ ጎበዝ ተሻለሽ ጨርሶ የማርሽ
@asniethiopia9085
2 жыл бұрын
Egziabher yemareshi kalye yene konjo ❤ ❤❤
@elyakamefiker1820
2 жыл бұрын
Kalya swadesh eko menem aynkash yadengle lej amlakachen yemaresh 🥰🙏thanks for shearing
@zemenawit
2 жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
@Tata-mn7fm
Жыл бұрын
ቆንጆ ይመችሽ።
@lidetsol3124
2 жыл бұрын
አቡካዶ ሙዝና እሩዝ ውህድ በጣም ነዉ የጠቀመኝ
@meronbirhanu5194
2 жыл бұрын
ኦርጂናል መሆንን እንዴት ማወቅ እንችላለን PONDs
@zubest7326
2 жыл бұрын
የተቀባሽውን ከሪም ፁሁፍን በደንብ አይታይም ስታሳይን ለአንድ ሁለት ደቂቃ እንድናነበው አርገን የኛ ቆንጆጆጆጆጆጆ
@selamkiros3220
2 жыл бұрын
ቃልየ አንዴትነሽ ለኔ የተስማማኝ ለፌቴ የወተት ዱቄት በፍጥነት ለዉጥ አሳይቶኛል
@zemenawit
2 жыл бұрын
አዎ እኔም በጣም ነው የምወደው
@selamfilagot8586
2 жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ አሁን ተሻለሽ? ኪልዘር ያልሽው በሱ ቦታ ለብ ባለ ውሃ መታጠብ አይቻልም? ሌላው ማር ቅንድብን ቢነካ ሽበት አያመጣም?
@zemenawit
2 жыл бұрын
አዎ አሁን ደህና ነኝ የኔ ውድ ፣ ማር ሽበት አያመጣም እና ችግር የለውም እሺ ፣ ክሊንዘር ከሌለሽ የፊት መታጠቢያሽን ሳሙና ተጠቀሚ ወይም የተፈጥሮ ሳሙና የሰራሁትን ቪዲዮ እይው እሺ
@selamfilagot8586
2 жыл бұрын
እሽ የኔ ማር እወድሻለሁ
@tadlaal9123
2 жыл бұрын
@@zemenawit የጠፈጥሮ የሠራሽውን ሣሙና ሊንኩን እባክሽ እህት ዘመናዊ
@zewudensheshete9325
2 жыл бұрын
Selam Konjo yene fet betam derke new ena beza key yehona yemefgefege nger alew ena Teshaye key seweta betam yaketlngale tolo tematem yememsele keler yemeslelale ena mn temkerngalshi betam selasasbnge new?
@sintayehunigussa1952
Жыл бұрын
kaleye yeni sejemer yale edemeye nw yetshebeshebew ena ahune bekebawe wed botawe yemelesewal
@binyamadmasu1367
2 жыл бұрын
ለበአል የስራሽው የሽንብራ ማስክ
@kokihmariam4676
2 жыл бұрын
ለማድያትሰ ምን ትመክሪያለሽ?
@zewdineshtsegahun6533
2 жыл бұрын
ሙአድ ብለሽ የጠቀሽው ምንድነው?
@sebleengida6522
2 жыл бұрын
fetare yemaresh kaleye enamesegnalen
@almnesheyegremu7934
2 жыл бұрын
እንኳን ተሻለሽ ዘመንዬ አይዞሽ በርቺ ፍቅር
@zemenawit
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@meseanagaw2211
2 жыл бұрын
እባክሽ እሄን መልሽልኝ ጉንጭ በጣም የቀላ ነው ምን ልጠቀም
@blenemoltotalwoldegiorgis7529
2 жыл бұрын
What is your skin type? Dry or oily? Does this work for all skin type?
@zemenawit
2 жыл бұрын
Combination Skin new my dear
@zemenawit
2 жыл бұрын
Yes but try it on your hands first
@letish3773
2 жыл бұрын
ቃልየ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ውዴ❤
@zemenawit
2 жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
@ወለተሚካኤል-በ5ቨ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶይማርሽ ውዴ እኔ ፊቴ በሙሉ ብጉር ሆነብኝ አመት አለፈው እስኪ ለብጉር ማጥፊያ ውህድ አሳይኝ 😢
@tsehaydesta8458
2 жыл бұрын
ክፉ አይንከሽ ውዴ እና እኔ የተመቻኝ ሙዝ ፥አቦከዶ፤ተልበ፤እሪጎ ለኔ አንደኘ ነው
@zemenawit
2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ yes I love it too 😊 ❤️
@ihsanamin1583
2 жыл бұрын
Turmeric yogurt honey .
@zemenawit
2 жыл бұрын
💖💖
@debebeasefa4706
2 жыл бұрын
YOU ARE SO SPLENDED. THANK YOU FOR YOUR ADVICE.
@amrotetekle9318
2 жыл бұрын
ሴንቴቲክ የሆነ ነገር መጠቀም ጥሩ ነው?
@ummaraym9688
2 жыл бұрын
ካሜራ ከwater flower(ሙያ ወርድ) ጋር ተጠቀሙ እጅግ በጣም ቆንጆ ነው
@fayikamuhammed8536
2 жыл бұрын
Kamera+erd +mar +ya bertukan letaci +milk megrm wuhed baa sament ande
@yewibochbettube
2 жыл бұрын
selam kalye enkon fetari maresh ene eskezare kasayeshachew betam yewededkut fiten tirit yaderegelig gena shifita liwetabig sil tekebche yemikelakelbet yekesil yefit samunaw new keza wichi degmo yekibe ena yeerid endihum yetelba wihid esuma fetariye hoy esun adrge fiten steam saregew fite endet endemiyamirbet ateykig
@zemenawit
2 жыл бұрын
Waw betam amsegnalew yene konjo 💖💖
@rakiraki1003
2 жыл бұрын
እግዚአብሄር እንኳን ማረሽ የኔ እህት
@zemenawit
2 жыл бұрын
Amen amen 🙏
@fioriteka5215
2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🌹
@enu16
2 жыл бұрын
እባክሽ ለደረቅ ቆዳ የሚሆን ክሬሜ ንገረን
@lovelovertube507
2 жыл бұрын
thank you ehite kaliye ye duketu wetet yihonal??
@zemenawit
2 жыл бұрын
Yes my dear ❤️
@lovelovertube507
2 жыл бұрын
ameseginalew weduwa ehite😍
25:00
ለቤቱ መመረቅ ምስጋና🥂🏡❗️ የተደበላለቀ ስሜት 🥹 ልቅሶ ማታ ይመጣል/ ጥዋት ግን ደስታ ይሆናል❗️🌙🙌 #ethiopia
Zemenawit ዘመናዊት
Рет қаралды 13 М.
21:10
🌬 ጠረኔ ማራኪ እንዲሆን ይህን አደርጋለው❗️❗️❗️رائحة جميلة
Zemenawit ዘመናዊት
Рет қаралды 117 М.
00:20
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
00:44
Кто круче, как думаешь?
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:17
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
La La Life Shorts
Рет қаралды 3,4 МЛН
00:41
When u fight over the armrest
Adam W
Рет қаралды 25 МЛН
36:07
🛑አርቲስት ገነት ንጋቱ ላይ የቲክቶክ ህዝብ ወረደባት(ባልሽ ያሳዝናል)አነጋጋሪው የሀሊማ የሰወነት መቀየር,Soliyana ለጠላቶችዋ መልስ..
Great Mahder I ታላቋ ማህደር
Рет қаралды 68 М.
18:10
በአምላኴ የምትመራ ሴት |ስትናደድ| የምታደርገው 7️⃣ ነገሮች❗በዘዴ ነው💡
Zemenawit ዘመናዊት
Рет қаралды 43 М.
16:47
😍ዛሬ እንዴት ደስ የሚል ውሎ እንደዋልኩ😍🙏🙏 ውሎ(በአሜሪካ 🇺🇸) #americavlog
FioritaTube
Рет қаралды 222
45:11
"አንዷ እህቴ ከአባታችን ወለደች!" አባቴ እኔና 3እህቶቼን ደፈረን! እናታችን ታውቅ ነበር! #ethiopia #habesha
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 10 М.
1:04:07
የመጀመሪያ ቀን ቀጥሪያት ጠፋሁ! #love #lovestory #fashion #design #cameraman #surprise
Donkey Tube
Рет қаралды 337 М.
11:10
ድብቋ ልዕልት - በአሜሪካ አነጋጋሪዋ የኢትዮጵያ የመጨረሻዋ ልዕልት @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ
Hulu Daily
Рет қаралды 133 М.
16:40
📌በጣም የሚወድሽ ከሆነ በጥቂቱ እነዚህን 10 ነገሮች ታይበታለሽ
Meski Tube
Рет қаралды 42 М.
LIYA SHOW is live! ስለዱባይ ሴቶች የተናገረችው
LIYA SHOW
Рет қаралды 1,3 М.
11:58
ማድያትን ከውስጥም ከውጪም በመጠቀም እናጠፋዋለን
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 337 М.
16:05
ያቺ እኔ የምቀናባትን ሴት❗️That girl Ethiopian version 🦋
Zemenawit ዘመናዊት
Рет қаралды 39 М.
0:49
Замуровали демоны. Даже тележка не пролазит!
А на даче жизнь иначе!
Рет қаралды 4,4 МЛН
0:19
The Weirdest Socks in the world😳 #unboxing #haul #rate #weird #funny
Kate Yepik
Рет қаралды 7 МЛН
0:18
Кыдырали мен Каракат
Aigul Utebaiqyzy
Рет қаралды 373 М.
0:52
Кто же съел наши пирожные?👻
Myron Iron
Рет қаралды 776 М.
0:35
Метод рытья колодца вручную очень уникален!
Бимс
Рет қаралды 1,9 МЛН
0:41
#toys #foryou #rvtravel
Beverly
Рет қаралды 10 МЛН
0:33
что подарили мне на концерте?! больше в тг «хей! это марьяна!»
Maryana Lokel
Рет қаралды 1,6 МЛН